Тёмный
No video :(

📌ብዙ እድልም ውጣውረድም ያለበት ሀገር ነው …‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ካናዳ መጥታ አንድ ወር ቆይታ ወደ ሀገር በበቃኝ የተመለሰችው ምን ገጥሙዋት ነው …

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
እንዴት ናችሁ የኔ ውድ የቻናል ቤተሰቦች 💕 ዮቱብ ኮመንቱን በስህተት እየዘጋው ስለሆነ ይቅርታ እንጠይቃለን 🙏❤ የማሜን ዮቱብ በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ youtube.com/@gwarotube
@abebageber4555
@abebageber4555 Год назад
Hi Kidi Process laynge ena selmteschw information betam amsegnalew anchn temamge new process yejemrkut tenesh step kehdelgn behwal awrashalew than ks alot .....
@ebbaftube
@ebbaftube Год назад
Kidiye ተባረኪ የጀግና ሴትን ዩትዩብ ቻናል ስላስቀመጥሽላት። ሁላችሁም ሊንኩን በመንካት ይህችን ለሰው የሚትኖረውን ጀግና ሴት አበረታቷት።
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 Год назад
ኪዲዬ ስለሁም ስራወችሽ እንድሁም ድካምሽን ለወገንሽ ስትይ ከልቤ ምስጋናዬ ይድረስሽ ❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼አንድ ጥያቄ ላስቸግርሽ እባክሽ እኔ ያለሁት አዉሮፖ ነዉ አሰሪወቸ ጋር መጥቸ ግን ያለሁበት ሁኔታ በጣም ከብዶኛል እሱም እጮኛዬ ያለዉ ካናዳ Québec Montréal ነዉ እናም ካለሁበት ተጋብተን ለመሄድ ሴትየዋ በጣም ታወሳስብብኛለች😢 ኢትዬጲያ ሄጀ ብንጋባ እና ከዛ ፕሮስስ ብጀምር በአሁኑ አሰራር ምን ያክል ጊዜ ይፈጃል እባክሽ እህቴ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-qw6gn8vs6g
@user-qw6gn8vs6g Год назад
It ok I know you tell for as yesterday
@AHMEDAHMED-vx8lb
@AHMEDAHMED-vx8lb Год назад
Please don’t deceive people you’re doing for your views.😢😢😢
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw Год назад
ግደለው ፍለጠው ከሚሉ ቻናል ያቺን ማዳመጥ ይሻላል ኪዱዬ በርቱ ሁለቱንም ክፍል ነው ያዳመጥኩት በርቱ በድጋሚ ሰው ሁሌም ሰው ሁሌም ሊቃወምሽ ይችላል እኳን አቺን ክርስቶስንም ተቃውመውታል በሱ ሾክ አትሁኚ በርቺልን
@peace3791
@peace3791 Год назад
አዲስ የሚመጣ ሰው ሰርቶ መብላት እንዳለበት አብሮት ከሚኖር በተለይ ካመጣው ሰው ጋር ሲኖር በገንዘብም በቤትም ስራ ተጋግዞ መኖር ግዴታ መሆኑን ማሳወቅ አለብን:: ተቀበሉ , ተቀበሉ ... ማለት ብቻ ልክ አይደለም::
@meazazee7175
@meazazee7175 Год назад
ሰው ለስደት ሲዘጋጅ ወደ ተሰደደበት ሀገር ሲኖር ሁሉንም ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለበት።ካናዳም የሚኖረው ሰው አልጋ በአልጋ ኖሮ ሳይሆን ሁሉንም ችግር ተቋቁሞ ጥሩ ደረጃ የደረሰው ።ስለዚህ ስደተኛውን ሲቀበሉ ማስተማር መረዳዳት እንዳለ በግልፅ ማስረዳት ነው።በተረፈ ኪዲዬም እንገዳችን ስለምትሰጡት ማብራሪያ እናመሠግናለን ።❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ኪዲ የተሸለ ነገር ያለው ኑሮውን ሴትል የዳረገ ሰው መሰደድ ያለበትም ።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
መልካም ሴት ጀግና አባቴ አማኑኤል ከመላ ቤተሰቦችሸ ይጠብቅሸ ትምህርት አሰተማሪ ነው ኪዲዬ ምረጤ ኢትዮጵያዊ💚💛❤🙋
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
እውነት ነው ኢትዮጲያዊነት ስንረዳዳ አንድ ስንሆን ነው የሚያምርብን🙏🙏🙏🙏 እናመሰግናለን ኪዲ እና ማሚ
@gwarotube
@gwarotube Год назад
እናመሰግናለን🙏
@netsanetbekele2803
@netsanetbekele2803 Год назад
ሰው ሳይቸገር ስደትን አይመርጥም። ችግር ሲባል የገንዘብ ብቻ እንዳልሆነ ተረጂ ውድ ኪዲ። በተረፈ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ነሽ ተባረኪ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
ሁሉንም ባለማዳመጥ እንጂ ሰላም አጥቶ ለልጆች ተረጋግቶ ማደግ ፈልጎ ለሚሰደደው ምንም ማለት አይቻልም ብዬ ሰፋ አድርጌ ተናግሪያለው እኮ 🙏
@abrishoe5753
@abrishoe5753 Год назад
ልክ እንዳንቺ ሌሎችም ስላሉበት ኣገር መረጃ ቢሰጡ ጥሩ ነበር...በርቺ
@TgBrhanu-cy5fr
@TgBrhanu-cy5fr Год назад
በቂ የአዕምሮ ዝግጅት እንዲኖረን ስለምታደርጊ እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@asenakudereje-th4hi
@asenakudereje-th4hi Год назад
ኪዲየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ትምሕርቶችሽን በደንብ እከታተላለሁ እና አመሠግናለሁ
@Mindful-Mavericks
@Mindful-Mavericks Год назад
Hi Kidi....We are so grateful for the information you give...Thank you! Could you please prepare a video on the 'new brunswick critical worker program'? Thank you.
@tadelulegese1965
@tadelulegese1965 Год назад
እናመሰግናለን ቆንጆ እውነት ነው ለምታደርገው ነገር መሰመሮ ኣለበት ፍላጎትህ ችሎታህን የምትታመንበት በቀጥታ ስራህ በዛው መጀመር ግድ ነው ተቀጥረህም ብሆን መጀመሪያ የምወደውኖን ስራ ብሰራ ያረካኛል እኔ በድጋሜ በጣም ኣመሰግንሻሎህ የውስጤን ስለተናገርሽልኝ ሀሉም ነገም ለመስራት ፈጣሪ ይታከልበት ማለት እወዳሎህ ምክኖያቱ ያለ እርሱ የሚሆን የለም 🙏❤🙏
@ashenafiarefaine2098
@ashenafiarefaine2098 Год назад
ኪዲየ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ። ብዙ ምክሮች አግኚቼበታሎህ ፕሮግራሞችሽን። አምላክ እንዳንቺ አይነት ሰዎች ያብዛልን።
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 Год назад
መልካም ስትሰሪኮ ቻሌንጅ ይኖራል አንቺ ማየት ያለብሽ ብዙ ሰዎችን መጥቀምሽን ነው፡ የግፍ ትርፋቸውን ያጡን ጩኸት ተይው።
@andualemasmamaw
@andualemasmamaw Год назад
ባይተዋርነት ስለተሰማት ይሆናል የተመለሰችው። በተቻለ መጠን ብንረዳዳ ጥሩ ነበር 😢
@at8148
@at8148 Год назад
ትክክል 40 አመት ካለፈ ስደት ከባድ ነው ስራ ለማግኘት እንኳን ይከብዳል USA
@berhanalex4762
@berhanalex4762 Год назад
You can't make everyone happy ,Please don't stop this channel we love you and we love what you do kidiye konjo❤
@embetfeyessa5786
@embetfeyessa5786 Год назад
በርቺ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነወ ለወገነሽ እየረዳሽ ያለሸው አንድ ሰዉ ማዳን ቀላል አይደለም ሰው የዘራውን ያንንው በዝቶ ያጭዳል ተባረኪ በርቺ
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Год назад
ስላም ኪዲዬ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Год назад
ዲድዬ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ👏👏👏
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Год назад
ደስ እሚል መረጃ ጪራሺ ደግሞ መጨረሻ ላይ ያወራቺሁት ቤተሠብ ለማፍራት ግዴታ የስጋ ዘመድ ብቻ መሆን የለበትም ተባረኩ🥰🥰🥰
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 Год назад
You’re doing amazing Kidiye! Keep it up. Most people will benefit than those who write unnecessary comments.
@user-qw6gn8vs6g
@user-qw6gn8vs6g Год назад
Thanks what you do for as kide
@etaferahuababu9030
@etaferahuababu9030 Год назад
ኪዱ እና ማሜ ኮራሁባችሁ ኪዱዬ ተከታታይሽና አድናቂሽ ነኝ ተባረኩ ❤
@gwarotube
@gwarotube Год назад
በጣም እናመሰግናለን🙏
@jagmabekele3838
@jagmabekele3838 Год назад
በጣም እየደበረኝ የመጣ ቻናል ቢኖር ይሄ ነው ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ከርዕሱ ውጪ ነው ምታወሪው
@ephremmulugetaephrem6629
@ephremmulugetaephrem6629 Год назад
ጥሩ እና ጠቃሚ መረጃ ነው
@israeldemissie4695
@israeldemissie4695 Год назад
yetebareksh berchi kidi
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
በተፈጥሮ ሕግ ይመስላል ማንኛውም ነገር ሲወራ ሲሰበክ ሲነገር ትምህርት ሲሰጥ 100%% ግነት አለበት አለበለዚያ የሰው ልጅ በተፈጥሮ ባዶ ሆኖ የተፈጠረ ስለሆነም ስደት 50%% ነው እድሉ መዉደቅ አለበት የሚያልፍለት አለ አሁን የአሜሪካ ጎዳናዎች በእኛ ም ህዝብ እየተሞላ ነዉ ኑሮውን አንድ ሰው ሰርቶ አይቻልም ሴቶቻችን ስራ እና ትዳርን መሸከም አልቻሉም 75-80%% የታፋታ ትዳርን ልጆችን ወራዳ ኑሮ እያስኖሩነዉ ልጆችም ያልወደቁበት መጥፎ ቦታ የለም ከሰዶም አስከ ጎዳና የአእምሮ በሽተኞች እየሆኑ ነው ስራ ቀላል እና በቀላሉ አይገኝም። ከኢትዮጵያ ይሻላል ተብለው ይመጡና በስንት ስቃይ አሸንፈው የኖሩትን ብቻ ማየት በጣም በቂ አይደለም።
@mimitekla467
@mimitekla467 Год назад
ኪዲ ሁሉም ሰው ካናዳ ሲገባ እንደጠበቀው አደለም እኔም መንገድ ላይ ነኝ ግን ካንች ብዙ ተምሪያለው ሰገባ አልቸገርም ብዬ አስባለው
@raheltsegaye4358
@raheltsegaye4358 Год назад
Please note that the visa officer has wide discretion to issue or reject a study permit application and may consider a variety of factors to determine whether an applicant is a bona fide student and whether a study permit will be issued. Some of the factors the visa officer may consider are: the program of study selected, ability to support yourself financially, intention to return home after your authorized stay, personal (education and work) history etc. Once we receive your letter of acceptance and updated CV we will further review your case prior to opening a file at our law firm. I look forward to hearing from
@akelem9149
@akelem9149 Год назад
comment sera ??? kidi wegenochachen lemeredat betam qelal new eweneten yasalefenebeten sanedebeq masayet new ene bezu wegenochen adegnalehu mekeneyatum kene wedeqet endimaru bedenb aderegialehu ye teshale hiwot lay bemehonachew betam desetegna negn seladanekuachew enesum ene balasebekut menged yamesegenugnal Egziabeher yemesegen!!!! leza new anchin yemedegefesh berchi ehetachen!!!!!
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
🙏💕 ለዚህኛው ሰርትዋል
@matusala8322
@matusala8322 Год назад
አሜርካና ካናዳ የስራ እድል ስላለ እንጅ ለለላ ነገር ምንም ምቹ አይደሉም:: የፀጥታ ጉዳይ ብስተካከል ልጅ ለማሳደግ ከኢትዮጵያ የተሻለ አገር የለም::
@yoditm6728
@yoditm6728 Год назад
ለምታደርጉት ትብብር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@Abubeker-xi2nr
@Abubeker-xi2nr Год назад
ኪድዬ አንቺ እድሜና ጤና ይስጥሽ የካናዳ ክፍያውን ስሪል በሰዓት ስንት ነው? በአውኑ ሰዓት እባክሽንንን
@sintayearsema7063
@sintayearsema7063 Год назад
በርቺልን ኪዲ ፡፡ እግዚአብሔር ይርዳሽ !!! 1 ኛ
@user-br8wm2zp8t
@user-br8wm2zp8t Год назад
ሰላም ኪዲ አውን ያልሽው ልክ ነው መጀመሪያ የአይምሮ ዝግጅት ነው የሚያስፈልገው እንዴት ነው ማግኘት ምችለው ብዙ ሀሳብሽን በታጋሪኝ አመሰግናለው
@Gente977
@Gente977 Год назад
ለስራ እንዴ መሄድ እንደምንችል አስቀምጡልኝ እኔ ሀረብ ሀገር ነኝ ባሌን መላክ እፈልጋለሁ የተከፈለውን እከፍላለሁ😢😢
@msrt2127
@msrt2127 Год назад
አባክሽ ከአረብ ሀገር አንዴት መሙላት እንደሚቻል አስተምረን
@user-qw6gn8vs6g
@user-qw6gn8vs6g Год назад
You make for me big eyes ❤❤❤tanks I am redey to apply b/c you
@NevergiveUp-td1cs
@NevergiveUp-td1cs Год назад
Don't listen to negative idea just go up
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg Год назад
እኔ ግን ሳስበዉ ያቺን ቪዲዮ ብታይ ወይ እዛዉ አገር ቤት ትቀራለቺ ወይ ደግሞ ወስናና አምናበት ትመጣ ነበር ግን በቀላል ካናዳ አይመጣም ስት ወጪ ተወቶበት ነዉ እደቀላል የተመለሠቺዉ ብዙ መረጃ ያወቀቺ አይመስለኝም ስደት ላይ አልጋ ባልጋ ሆኖ የምታገኘዉ መስሏት ነበር መሠል እኳን ሠዉ አገር አገር ቤትኳ ካድ አገር ወደ አድ አገርኳ ሲኬድ ይከብዳን ብቻ ወደ ካናዳም ሆነ ወደሌላ ሀገር ልትሄዱ ያሠባቺሁ የኪድን ቪዲዮ ከመጀመሪያ ጀምራቺሁ እስከመጨረሻዉ እዩት ከምር ትማሩበታላቺሁ ብንሄድኳ የሆነ ነገር ቢያጋጥመን እራሳቺነን አሳምነን እስከወጣን ድረስ አንደናገርም በተረፈ ኮመታቺን በመከፈቱ ደስ ብሎኛን እኳን ደስ አለሺ ኪድየ🥰🥰🥰
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Год назад
በእውነት እኔ የመሄድ እድል ቢኖርኝ ዝግጁ ነው መስዋዕትነት ለመእፈል ኪዱዬ❤😊
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 Год назад
Keep it up Kidiye .
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Год назад
ድል ለአማራው ህዝባዊ ሃይል ፋኖ።
@YemisrachMekonnen
@YemisrachMekonnen Год назад
Temechehegn aboTabya bitkelakilim Amen bilenal
@user-lk9vp9nm8c
@user-lk9vp9nm8c Год назад
ኪዲ ተባረኪ ግን ድካም አለብሽ እራስሽንም አዳምጪ እረፍትም አርጊ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
🙏💕
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Год назад
We love you kidye❤❤
@merry-2121
@merry-2121 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Enam Asibe Neber Kidu becha Mengedu Eruqe Nw Canada
@user-ps3vn7ce5u
@user-ps3vn7ce5u Год назад
በርቱ
@tigigttg7633
@tigigttg7633 8 месяцев назад
Kidiya berche
@miftube
@miftube Год назад
ካናዳ ዘመድ ያለውም የሌለውም ሰው ጎዳና ላይ እየወጡ የሌላውን እድል እየዘጉ ነው። ቢዛ እየተከለከልን ነው ውውውውውው
@netsanetzegeye5884
@netsanetzegeye5884 Год назад
ሚስማር ከሰማይ ቢዘንብም ካናዳ አልቀርም
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
😂❤
@msrt2127
@msrt2127 Год назад
😂 ኤረ ሚስማር ሳይዘብ 🏃‍♀️🏃‍♀️
@user-qw6gn8vs6g
@user-qw6gn8vs6g Год назад
😂😂 liked
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 Год назад
🤣🤣🤣
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Год назад
😳😳😳
@zemenayzemenay1735
@zemenayzemenay1735 Год назад
God bless you and all family 🙏🙏🙏♥️♥️❤️
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 Год назад
በመጀመሪያ በጣም አመሠግንሻለሁ ለምሠጭን መረጃ በቅንነት ስለምታካፊን እኔ የቪዚት ቪዛ ኢቫይት አደርግልሻለሁ ያለኝ ሠው ነበር እና ሞሞላት ያለብኝ ነገር እኔ ምንድነው ኪዲዬ ሠዎች የተለያየ ኢፎርሜሽን ነው የሚሠጠኝ እና ተወዛግቤአለሁ ውጣውረድ እዳለው አቃለሁ ስደት ብዙ ተፈትኚ ዛሬ ያለሁት ቦታለይ ደርሻለሁ ነገሮች አልጋ ባልጋ አይደሉም
@salammbtube7403
@salammbtube7403 Год назад
ሰላም ኪዱ ኪዱ በፈጠረሽ አምላክ በናትሽ አንድ ነገር ላማክርሽ ነው በምን ላግኝሽ ተባበሪኝ
@abebatedesse2256
@abebatedesse2256 Год назад
ኪዲ እባክሽ ፈቃደኛ ከሆንሽ ላናግርሽ ልጄ ያለሁት አውሮፓ ውስጥ ነው
@raheltsegaye4358
@raheltsegaye4358 Год назад
Kiduu atkbyignem kanada limta nw
@nomore3294
@nomore3294 Год назад
ኪዲ እኔ ምልሽ ካናዳ ሁለት ስራ እየሰራው በወር ስንት save ማድረግ እችላለው average የሆነውን እንዲሁ ከወጪ ቀሪ ንገሪኝ please ኪዲዬ መልሺልኝ
@tsiontesfay6008
@tsiontesfay6008 Год назад
Yne melkam sew. Siwedish eko❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
❤❤❤
@bezamkete2774
@bezamkete2774 Год назад
ኪዲ እዴነሽ ፕሮግራምሽን በደብ ነው የምከታተለው ። ኪዲየዛሬ 14 "አመት አከባቢ ለቪዚትግ ሔጄ ተመልሻለው ከሁንም ተመልሼ መሔድ እፈልጋለው መንገዱን ንገሪኝ ልጀምር እባክሽ ኪዲ
@user-ny3vo4qg2q
@user-ny3vo4qg2q Год назад
ewnte new yemteyew hulu gen hulme sew kalyw kalnorew aurdam
@desstadessta
@desstadessta Год назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ ደሞ ዉጣ ዉረድ ብቻ!
@soli7487
@soli7487 Год назад
Kidi lagegnish biye bezu mokirealew gen alchalkum please bezih coment melishilign ene american new eminorow ena lijoch alugn anderage nachew ezih altemechegnim singlehugne selezi canada bimeta endetnew kelijochega endetnew edilu bezu erdata alewwey singlehugnes echilewalew wey please melsilign
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd Год назад
የኔ ማር በናትሽ መምጣት እፈልጋለሁ😢❤
@entsaryusuf1785
@entsaryusuf1785 Год назад
Ebakesene lega lematanwe enforemasen bzehe selekdweyelge
@ChemereAyemew-uo9ut
@ChemereAyemew-uo9ut Год назад
Wow thank you comment off neber
@raheltsegaye4358
@raheltsegaye4358 Год назад
Kidye hasabshin alkawemim gn eko Ethiopia erasu menor chger nw
@user-vs7ve6tl2g
@user-vs7ve6tl2g Год назад
ሰላም ኪዲየ ካናዳ ፍቅረኛየ አለ እና አንቺ ነይ አለኝ የጋብቻ ወረቀት አላወጣንም እና ዝምብየ ብሂድ ምን ይጠብቀኛል ስልሽ ወረቀት እዛ ማውጣት እንችላለን ወይ
@user-vs7ve6tl2g
@user-vs7ve6tl2g Год назад
ስልሽ በጉብኝት ብመጣ ና የጋብቻ ወረቀት እዛ ስመጣ ማውጣት ይቻል ይሆን ወይ
@user-qe8yk1ln5j
@user-qe8yk1ln5j Год назад
Hi kidist salami
@speakmytruth
@speakmytruth Год назад
Let guest speak when you have guest. 😂
@kidiethiopia
@kidiethiopia Год назад
አላወራ አለች እኮ 😄ውይይት ነው ደሞ 🙈
@speakmytruth
@speakmytruth Год назад
@@kidiethiopia Yes I was waiting for her input lol 😆
@user-ny3vo4qg2q
@user-ny3vo4qg2q Год назад
awre tigey awere tkekel new ymtawerew byebetu eko selne heywet sewche endet tnagre btemarbet bawekut blo ymele eko ynoral gen yen ytafen ewnten bjegnente wegene ymarebt ydanbet blo jegno ymiweta ylme anche bjegnent weteshe ysewn ylbe kusel eyngershachew new mtew lbachew endaykosel endayseber eydergeshe slhuone berche new ymlew endene
@abebahaile2399
@abebahaile2399 Год назад
❤❤❤
@MR.TARIKU
@MR.TARIKU Год назад
❤😊
Далее
Woman = best friend🤣
00:31
Просмотров 2,1 млн
😭Телеграм УДАЛЯЮТ❌
00:50
Просмотров 55 тыс.
ለጀኔራል አዛዡ የተሰጠ መልስ !!
42:55