Тёмный

📌የሰራተኛ እጥረት አለብኝ በየአመቱ ከ200ሺ እስከ 500ሺ ሰው ያስፈልገኛል ያለችው ካናዳ ምን ገጠማት ⁉️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 114 тыс.
50% 1

ካናዳ ላይ በዜና እና በሶሻል ሚዲያ ሰውን ጉድ ስላሰኘው
በየመንገዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ስራ ፈላጊዎች ዝቅተኛ ክፍያ ላለው ስራ ሲጋፉ መታያታቸው የካናዳ ዜጎችን መንግስት ላይ ቁጣ ቀስቅሱዋል ይሄ እንዴት ሊሆን ቻለ ?

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 411   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለው ወዳጆቼ 1ሺ like ብጠይቅ 😊 በጥቂት ሰአታት ውስጥ 1500 በላይ like ስላደረጋቹ እግዚአብሄር ያክብርልኝ ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 месяца назад
ያንስሻል🥰🥰
@HusMugo
@HusMugo 4 месяца назад
Ywunte Kidi ehti Merja selmetadrshen Yegbashale baye ng
@gerageru15
@gerageru15 4 месяца назад
የኢስያ ዜጐች በየሔዱበት ሠዉ መመቅኘት ሥራና የሥራን ዋጋ ማርከስ የሚወዱ ምቀኞች ናቸዉ ችግሩ ከነሡ ለመራቅ ጨረቃም ላይ ብንወጣ እዛም እናገኛቸዋለን በተለይ ሕንድና ባንጋሊን ላለማየት የት እንሒድ? 🤔🤨🤯
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 4 месяца назад
​@u አ አ .አአ ን. .ኡ ser-zi4rp2vz2b
@gebredemelash2672
@gebredemelash2672 4 месяца назад
አ . አ . መ..አ አ አ
@godislove5271
@godislove5271 5 месяцев назад
የሚገርመው ጠቅላይ ሚኒስተሩ በየዌብሳይቱ እና በየፌስብኩ የስራ ማስታወቂያ ሲለቅ ነው የሚውል ምን ህንዶች ብቻ ዩክሬንንም ነው ያጥለቀለቀበት ዞሮ ዞሮ ስራ አለ የሚለውን ማስታወዊያ ሰው አይቶ እንዳይሸወድ ግልጽ ስላደረግሽላቸው ምርጥ እኮ ነሽ❤ በቤት ኪራይ እንኳን ስንት ዶላር ነው አሁን እየጨመሩ ያለው
@hiwel9209
@hiwel9209 5 месяцев назад
ኪድዬ እንኳን ለፀሎተ ሀሙስ በሰላም አደረሽ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እህታችን በትክክል ህንዶች እጅግ በጣም በጣም ከልክ በላይ ገብተዋል እዚህም ቶሮንቶ ውስጥ ህንድ ያለን እስኪመስለን ድረስ
@habtezekarias6109
@habtezekarias6109 4 месяца назад
ኢኔ ካናዳ ውስጥ 35 ዓመት የኖርኩ ነኝ ኢንደዝህ ኩፉ ግዜ የስራ ኢጦትና የኑሮ ውድነት ኣይቸ ኣላቅም።ይሄ ኢህታችን ቅድስት የምትለው ሁሉ ኡነት።ሰው መኖርያ ኣጥቶ ኢየተቸገረ ነው።
@todaytube718
@todaytube718 4 месяца назад
ena atimtu eyalk new wede canada ?
@habtezekarias6109
@habtezekarias6109 4 месяца назад
@@todaytube718 ኣትምጡ ማለት ሳይሆን ኣውቃችሁ ኢንድትመጡ ነው
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 5 месяцев назад
እኔም ከ አውሮፓ በቅርብ ቀን ጠቅልየ ገብቻለሁ። ያለው ኑሩ ከባድ ነው ኢትዮጲያ ስራና ጥሩ ኑሮ ያላችሁ አትሂዱ ባካችሁ
@MeronEndaleHailu
@MeronEndaleHailu 4 месяца назад
I agree. It doesn't worth it. Canada's case is it is government scam, propagating and speaking of what they don't have.
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 месяцев назад
እውነት ነው ኪዲ ስራ የለም በአሁን ሰአት እኔ አሁን Edmonton ነው ያለውት ብዙ አዲስ መጪ ኢትዮጵያዊ ገና ስራ ፈላጊ ሆነዋል እያየን ነው
@meba1792
@meba1792 Месяц назад
በጣም የሚያስጠላ ገጠራማ እና ፅዳት የጎደለው ከተማ ነው የምትኖሪው ወይኔ እህቴን ። በጣም ነው የጠላሁት እኔ ከ ኢሮኘ ነው የመጣሁት😢
@rosem4090
@rosem4090 5 месяцев назад
Yea you’re right kidi sometimes I feel like I live in India. Every schools , work places, streets I go the country is filled with them
@ejesera
@ejesera 5 месяцев назад
እንኩዋን አደረስሽ ኪዱ
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 5 месяцев назад
ስለምታደርሽን ወቅታዊ መረጃ እናመሰግናለን
@tdotewahido1
@tdotewahido1 4 месяца назад
ቅድስትዬ ፕሮግራምሽ ምርጥ ነው ባርቺልን🙏
@AMHARA24
@AMHARA24 4 месяца назад
እናመሰግናለን ሲስ🙏🙏 ፕሩፋይልሽን የሚዲያሽን ሎጎ ብትጠቀሚ መልካም ነው
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 4 месяца назад
ዋው እሚገርም ነው እናመሰግናለን ኪዲ
@NegashA
@NegashA 4 месяца назад
It is not only in Canada. It's world wide including Europe, US, Japan...etc. If you have a means to survive, stay there.
@tarikuseyoum4618
@tarikuseyoum4618 4 месяца назад
አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 4 месяца назад
ትንሽ ቆይታሽ ወደ ካናዳ መምጫ መንገዶች ከለልሽ ጥሩ መረጃ ነው ።
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 4 месяца назад
Hi Kidi, I love your educational channel. I hope all Ethiopians can benefit from your information.May God bless your work and your family.
@abebetessema3950
@abebetessema3950 4 месяца назад
እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ሰዎች ወደዚያ ለመምጣት ፊለጎት ስለአለው እውነተው በመረጀ አስደግፌሽ መረጀ ማስተላለፍሽ አሪፍ ነው
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 5 месяцев назад
እናመሰግናለን 🎉
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 4 месяца назад
እግዚሃብሄርይስጥሽትክክለኛመረጃስለምትሰጪን
@onelove2401
@onelove2401 4 месяца назад
Good job Kidy keep up about Canada more info because our people they don’t understand sometime. Happy Ester
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 5 месяцев назад
ወይ ኪዲ አሁን ሁሉ ነገር ተቀይሯል ኑሮዉ ተወዷል ኪራይ እየጨመረነዉ ካየርንብረቱጋር እጅግ ይከብዳል በተለይ አዲሰ ለሚመጣ ሰራ ቶሎ አይገኝም ቢገኝም ኮንትራት ይወሰዱና ሰወች ሰራተኛን በርካሸ ይቀጥራሉ ኪዲ አንቺ የምታረጊዉን ጥረት ሁሉ አደንቃለሁ መልካም አዉዳመት
@ZizuZizu-ms3fz
@ZizuZizu-ms3fz 4 месяца назад
Ena lamamtate falga nabre endte nawe canda memtwe
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 4 месяца назад
ይገርማል
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 4 месяца назад
ክብርት እህቴ ጤናሽ አበርክቶ ይስጥሽ እላሎህ
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አህቴ አንዳንድ ሰዎች ኢትዮጵያ የስራ እጥረት ስላለ ስራ ማግኘታቸውን ነው የሚታያቸው ቤት ይሰጣቸዋል እያሉ ብር ለመበዝበዝ እያሉ እዝቡን ያሳምኗቸዋል መች እንዳንቺ እውነቱን ይናገራሉ ችግር የለም ስራ ሞልቷል ሌላም ሌላም
@melatyimam
@melatyimam 4 месяца назад
ኪድዬ ጔደኛሽን መቅደስን እያስቸገርኳት ነበር ከግብፅ ወደ ካናዳ ስራ ከሌሌ ምን ላድርግ😒😒😒😒
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 4 месяца назад
2700like አርገናል ኪዲዬ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
@Kemaljourney
@Kemaljourney 4 месяца назад
Thanks for sharing just like information
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 5 месяцев назад
ሀይ በጣም ጥሩ መረጃ በተለይ እንደዝህ አጠር ያለ ስሆን የመከታተል ግዜ ይኖረናል ለማሳጠር ወይም ከፋፌው
@MekdesGezaw
@MekdesGezaw 4 месяца назад
እመሰግኔለሁ
@We2Gether-Forever
@We2Gether-Forever 4 месяца назад
ስራ አለ የሚለውን ማስታወዊያ ሰው አይቶ እንዳይሸወድ ግልጽ ስላደረግሽላቸው ምርጥ ነሽ በቤት ኪራይ እንኳን ስንት ዶላር ነው አሁን እየጨመሩ ያለው
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 месяца назад
Yebite keray zem belo bite 5000 eyeteyeku new
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 4 месяца назад
የኔቆጆ መቶግዜ ቢሖ like አደርጋለው
@EyasuDekeba
@EyasuDekeba 4 месяца назад
5k like 👍 enji malet yalbesh
@kejelakenea1905
@kejelakenea1905 4 месяца назад
እግዛአብሄር ይባርክሽ
@Demenabiruh808
@Demenabiruh808 4 месяца назад
ጎበዝ ነሸ
@Robelsoimon
@Robelsoimon 5 месяцев назад
Kidi ene Kitchener new yemnor yalshiw tkkl new 100% sra yelem,yaw engdoch be Sponcer yemetu family lay tederbew techenankenal ljochachn endanasadg adis lemetu teshekmen techegrenal endayseru sera yelem genzeb kalagegnu bet mekerayet aychlumna betam chgr Ale canada
@hanylove6809
@hanylove6809 4 месяца назад
Kidiuye thank you yihen ewuneta selawetash
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum 4 месяца назад
አይደለም እንደ ሺ አስር ሺ ይገባሻል
@NigatAbebe-j5l
@NigatAbebe-j5l 4 месяца назад
Thanks my sis am new camer with my kids and my kids had PR but I don't reserved until now we are hear around 7 months
@ephremwoldegiorgis8883
@ephremwoldegiorgis8883 4 месяца назад
እናንተ ኢትዮጵያዊያን ሰለማትረዱን ነው እሰየው ደስ የበላችሁ😊
@HabtomAbraham-ls5se
@HabtomAbraham-ls5se 4 месяца назад
Dha ager new canada sijemer
@yonasmogos898
@yonasmogos898 4 месяца назад
Ewunt kehon sir yelm winnipeg yelem gadegnaye 6 were adirigal
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 4 месяца назад
Awo u right yemekebel family menor alebet kebad new thanks good idea Kidiye
@daabera
@daabera 4 месяца назад
በአሁኑ ሰአት መንገድ ላይ ያሉት ሰዎች እንዴት ነው 😂ድህነትን ቢሆን በሰው አገር ሄጄ ከሚሰቃይ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያ ይሻላል
@LaveWonde-on5fx
@LaveWonde-on5fx 4 месяца назад
Thank you thank you thank you
@eyobfanta3662
@eyobfanta3662 4 месяца назад
ጥሩ ግንዛቤ
@Scholarshippathway
@Scholarshippathway 4 месяца назад
You’re incredible! This’s the reality !
@teferazerfu8735
@teferazerfu8735 4 месяца назад
አመሠግናለሁ። በጣም ጥሩ መረጃ እሰጠሽ በመሆኑ ያስመሰግንሻል። የዜግነት ሃላፊነትሽን አበርክተሻል። ይህ ቅንነትሽ ይቀጥል።
@Tekliyetube
@Tekliyetube 4 месяца назад
thank you my dear Kidi❤❤❤❤❤
@MeissyMeissy-xr9wu
@MeissyMeissy-xr9wu 4 месяца назад
isthe..good
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 4 месяца назад
Merci 👍 k ✨️
@RomanAsefa-e1o
@RomanAsefa-e1o 5 месяцев назад
Kidi❤❤
@Milla-Natural
@Milla-Natural 5 месяцев назад
Kidi, wede Canada 🍁 sinmeta tekebay baynoren Ena genzeb be ejachin biniyiz nd ke ke' Toronto wuchi geteru akababi lay binarf ena sira binfelig nurowun mekuakuam anchilim. Eski yehone ngr beyin balkit guday lay pls????
@samra1997
@samra1997 4 месяца назад
Yechalal factory west minamin meserat go head
@mnasiesemere5840
@mnasiesemere5840 5 месяцев назад
Ohhhhhh my GOD move here USA
@120Mil
@120Mil 4 месяца назад
You think it is easy in the USA?
@ZIGIJUMULUNEH
@ZIGIJUMULUNEH 4 месяца назад
አንቺ አልነበርሽ እንዴ አንዴ አፍሽን አንዴ ጆሮ ግንድሽን እየያዝሽ ማስታወቂያ ስትሰሪ እና የመምጫውን መንገድ ይንገራችሑ ወይም ያብራራ ብለሽ የሖነ ልጅ ማለትም እንደ ኤጀንሲ የሚሰራ ልጅ ማብራሪያ እንዲሰጥ ስታረጊ የነበርሽው ለምን በሰው ሕይወት ትቀልዳላችሑ ተውግን የሑሉንም ሰው ሐሳብና ልብ እግዛብሔር ያውቃል ለየአንድ አንዱ ዋጋ ይከፍላል እናንተ እዛ ስለአላችሑ መንግሰተሰማያት ያላችሑ አይምሰላችሑ ይቆያል እንጂ እያንዳዳችሑ ዋጋችሑን ከእግዛብሔር ትቀበላላችሑ በ ቢ ዘገይም ሑሉም ዋጋ ሰለአለው ትቀበያታለሽ አትርሺያት እሺ
@YasinMohamed-un3nr
@YasinMohamed-un3nr 5 месяцев назад
እንዲሁም መልካም በዓል ክድሰት
@AmadinMume-k2n
@AmadinMume-k2n 4 месяца назад
Silazii yee sigaa beet uefallivallaw innatee indet aynat naaf yemingnanyaw
@yh4es
@yh4es 4 месяца назад
ካናዳ መቸም ጥሩ ሆኖ አያውቅም ይሄ ሀገር በቀላሉ ከፍተኛ ታክስ ያለበት በትምህርት አታሎ የሰው ሀገር ዜጐችን ማስኰብለል ጥቂቶቹ ናቸው ካናዳ የገባ ሀበሻ ሀገሩ ለዘመድ ጥየቃ ለመሄድ ቢያንስ ከ15-20 አመት መስራት አለበት በስራ አለም ደሞ የፈለገውን ያህል ተምረው ስሩ ብትገባ መባረር ደሞ ቀላል ነው ምንም ምክንያት አያስፈልጋቸውም በስልክም አትምጡ ብለው ያባርሩሀል ብዙው ኢምግራንት ደሞ ህንዱ ነው
@amenaraya5566
@amenaraya5566 4 месяца назад
tebareki yemechersaw yemekershin lene yitekemegnal❤❤
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 4 месяца назад
I like canada but it is not easy to live there
@tadessewalle6860
@tadessewalle6860 4 месяца назад
ማስተር ተምሬ ሥራ የለም ጦርነት ነዉ ያለው እና Canada ሌላ ዜጋ ፈለግች አይ እናት ኢትዮጵያ መላ በይኝ
@LizaHabteLiza
@LizaHabteLiza 4 месяца назад
Endat new megemer emchalew
@Noemail457
@Noemail457 5 месяцев назад
RU-vid ሁልንም ነገር መዝጋት አመጣ
@BelachewBedeke
@BelachewBedeke 4 месяца назад
እዉንት ነዉ ጠይቀው ?
@abebechtsegaye7998
@abebechtsegaye7998 4 месяца назад
እዛ ያሉት ስራ አጣን እያሉ እያለቃቀሱ ሰራተኛ ይፈልጋሉ አይከብድም
@BATube-c5m
@BATube-c5m 5 месяцев назад
waw kid arif new 🎉
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 5 месяцев назад
Kideya enkone dahina maxashi koyashi ehita
@ethiopia1896Adwa
@ethiopia1896Adwa 4 месяца назад
Keep Your Good Work 👍
@EdwardTsheletse
@EdwardTsheletse 4 месяца назад
Thenke you seteie
@uaeuu1058
@uaeuu1058 4 месяца назад
❤❤❤thanks
@AksheZed
@AksheZed 5 месяцев назад
God bless you and family ❤❤❤
@natnaelteferi-tf2ft
@natnaelteferi-tf2ft 4 месяца назад
Tebareki Kidi ewont new
@elsaberaki1522
@elsaberaki1522 4 месяца назад
No job right now true thanks
@Limi-ul4fy
@Limi-ul4fy 5 месяцев назад
አዎ ኪዲዮ እንዳልሽው ብዙ ቲክ ቶሮች በተለይ ናይጄሪያንስ ብዙ እያወሩ ነበር አንቺም ሀገርሽን ወክለሽ ጠቃሚ መረጃ ስለሰጠሽን በርቺልን
@josephsete8576
@josephsete8576 5 месяцев назад
ኪዲ ድንቅ መረጃ ነው በርችልን እናመሰግናለን ።
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 4 месяца назад
እውነት ነው ኪዱ ስራ አጠን ተቸግረናል የተናገርሽውን ሁሉ በተለይ ለመምጣት ያሰቡ በደንብ ቢሰሙሽ ይሻላቸዋል ።አስባችሁበት ኑ። እኔ ሀገራችን ካለችበት አንፃር ይምጡ እል ነበር አሁን ግን እዛው እንደሚሆኑ መሆን ይሻላል ባይ ነኝ።ኑሮም ከባድ ሆኖልና ጎበዝ አስቡበት የምትለውን በደንብ አዳምጡ
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 5 месяцев назад
3ጓደኞቸ ከዝህ ካናዳ ሄደው ለ1ዓሜት አይተው ክሁለት ሳምንት በፍት ዕቃቸውን ጭነው ወደ እዝህ ኢትዮጵያ ተመለሱ እዝህ በአጨበርባሪ ኤጀንሲ የምትሄዱ ሰዎች እችን ልጅ ስሟት እኛንም አታስቸግሩ እኛ ሽፍታ በየቦታ ማደን ጋር ተያይዘናል ለአጨበርባሪ ኤጀንሲ እንዳትጋለጡ እዝው ኢትዮጵያ ሥራ ፈጥራችው ኑሩ ካናዳ ከኢትዮጵያ በታች ሆናለች እመኑኝ ጓደኞቼ ትተው ነው ወደዝህ የተመለሱት 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚
@JanboJa
@JanboJa 5 месяцев назад
እርግጠኛነህ
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 5 месяцев назад
እውነት ነህ
@asterwarga14
@asterwarga14 4 месяца назад
ማነህ , ምን ማለት ነው ስታወራ ግን ? አስበህ ነው ወይስ እንማትሄድ አውቀህ ነው ካናዳ በአለም ካደጉ ሀገራት እንዳ ናት ሀገሬን እወዳታለው ግን ኢትዮጵያን ካፍሪካ ካሉት አሀጉራቶች እንኳን በቁጥር አትገባም I living canda 🇨🇦🫶
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 4 месяца назад
ቀልደኛ ነህ
@drda9926
@drda9926 4 месяца назад
ሌላ ዐለም ነው የምትኖረው።
@rrebka3396
@rrebka3396 4 месяца назад
3 እህቶቼ በትምህርት ነበር የሄዱት 3 ቱም ስራ አግኝተው እየሰሩ ነው
@DerejeTeshome-z2t
@DerejeTeshome-z2t 4 месяца назад
Ewenetaw yehe new
@MeronEndaleHailu
@MeronEndaleHailu 4 месяца назад
When did they go? I am sure it isn't in 2022 or 2023. The current reality is different.
@kedijahussin
@kedijahussin 4 месяца назад
ካሁን በፊትም ቶሮቶ ላይ አይቻለሁ ሠልፍ እደዚሁ አብዘሀኛዉን ጊዜ ቺግሩ ከቶሮቶ አይወጡም ወደሌላ ቦታ ተሠማርተዉ አይሰሩም ብቻ ፈጣሪ የከፈተዉን ጉሮሮ እሱ ሳይዘጋዉ አያድርም ተረገጧት ካለን አቀርም ብቻ የሆነ አድስ ህግ እዳይወጣጂ በሁሉም ሀገር ስራ ጠፍቷን ጪራሺ በአረብ ሀገር ኪድየ እኳን ክፍለሀገር አዲስ አበባ ትንሺ ከፍ ያለቺዉ ከተማ ዉሸት ነዉ አይሠሙም እጂ ኪድየ በጣም እናመሠግናለን የኔ ጀግና በርቺ በተረፈ ጥሩ ዜና እንጠብቃለን በቅርብ ቀን❤❤🙏
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 4 месяца назад
ኪዲ እረ ስራ የለም እኔ የማቃቸው ከ5ሰው በላይ አቃለው 8ወር 6ወር ካለ ስራ የተቀመጡ ሰዎች አሉ ትክክለኛ መረጃ እውነተኞ መረጃ ነው ተባረኪ
@nomore8101
@nomore8101 5 месяцев назад
Now Hiring ብለው ይለጥፉና ሲጠየቁ የለም ነው የሚሉት መልሳቸው not now ቋሚ መልሳቸው ካናዳ እየወደቀች ያለች ሐገር እየሆነች ነው ካናዳ ህንድ ኤምባሲ ነው የምትመስለው 😮😮😮😮
@meba1792
@meba1792 Месяц назад
በጣም ስም ብቻ😂
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 5 месяцев назад
ኪዲዬ ትክክል ነሽ የገለፅሽዉ ተባረኪ ❤❤❤
@gashawamare1466
@gashawamare1466 4 месяца назад
The Series problem to get working people the reason is 40% Federal Government Taxes so you need cut 10% only is enough boys?
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 4 месяца назад
ካናዳ ድሮ ቀረ😂😂😂 ቻው ቻው ካናዳ 🤚🤚
@daabera
@daabera 4 месяца назад
😂 13:34
@beenasefa8342
@beenasefa8342 5 месяцев назад
ዋው ኪዲዬ ይሄ ደሞ ለየት ያለ ነው ህንድ ያልገባበት የለም ኪድዬ ሁሉን ነገር ያረክሱታል አመሰግናለው ኪዲ በርቺ🥰🥰🥰
@tigistubeyeneofficial3264
@tigistubeyeneofficial3264 4 месяца назад
ኪድዬ ከልብ አመሰግናለሁ እጅግ በጣም ጠቃሚና ገንቢ መረጃ ነው የሰጠሽኝ አሁንም ስለካናዳ ማወቅ ያለብንን ማንኛውንም ጠቃሚ መረጃዎች ብታቀርቢልን ጥሩ ነው እላለው!
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 5 месяцев назад
It is very informative and valuable information if anyone can hear you!! It is very hard to find a job not only because of international students but also Canada brought so many refugees from Ukraine. As we know Ukraine is the first settlers in Canada. So they get priority for everything. As it is life was expensive because of an international students now even harder with overwhelming Ukraine immigrants. Thank you Kide 🙏🏽
@ermiashailu2119
@ermiashailu2119 5 месяцев назад
Good job pick it up
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 4 месяца назад
ቆየች እኮ ካናዳ ሁለተኛዋ ሲዖል ከሆነች 🔥🔥😭😭
@lueldebase1653
@lueldebase1653 4 месяца назад
ካናዳ ስራ የለም. ዶሞዝ ለንድ ዎር ክፍያ 2200 ዶላር ከሆኔ ክራይ ቤቱ ዶሞ 3 ክፍል 2300 ከኔ የእሌትሪክ ይደርሳል.የመኽና እንች ራንንስ ኢና የመግብ ልብሲ ተጨምሮ ሲደመር 1500 negative ትጌቤለህ. ኣሁን በካናዳ ኑሮው በጣም ኖው ተዎደዴ.
@aberatariku6771
@aberatariku6771 4 месяца назад
Ende Canada le immigrant asafelagi support mitaderg ager ale biye alasibim yetim demo challenge ayitefam sew temro lekeyer mechilibet ager new ..Ethiopa sew gorobet gar hedo buna metetat mefrat kejemerebet ager wede Canada atimtu malet tegebi ayimeslegnim… Teru business yalew ezaw businessun yatenakir
@KibromTekle-d1h
@KibromTekle-d1h 4 месяца назад
ኪዲ በረችልኝ መረጃውን በጣም ወድጃላዉ
@mtewolde
@mtewolde 4 месяца назад
ወደ ካናዳ ኑ እያልሽ የነበረው አንቺው። ዛሬ ደሞ ተገልብጠሽ ሌላ ማዉራት ምን ይባላል
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 4 месяца назад
የሁሉም ነገር እድል አለ ተጠቀሙበት ብላለች ታዲያ ይሄ ሁሉ ህዝብ የሚጎርፈው እሷ ስላለች ነው? በአለም ላይ ያለው በኮረና እና በሩሲያ ጦርነት ሌላም ነገር ተጨምሮ የሀገራት ኢኮኖሚ ተጎድቷል
@MulugetaTanga
@MulugetaTanga 4 месяца назад
I intersted driver
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 4 месяца назад
እሳ እኮ እንደተማረ ሰው በመረጃ ላይ ተመርኩዛ ነው የምትናገረው እንጂ እንደ መሀይም በጥንቆላ ልታወራልህ አትችልም።
@JasmineRose-t5r
@JasmineRose-t5r 4 месяца назад
ምቀኛ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 месяца назад
​@user-qc3xs2jx3s canada mendate betam kebade new so yekerbehe ye air Tebay rasu betam kebade new wendemi kefeyaw be ETHIOPIA akefafel sitay telke new lemn yemeslkal canada weyan yemiferut betam kebade new road rasu lemendat asechegary new so merchachun asetekskelu le family tasefalgalachu ebakachu
@ጌታጎንደሬው
@ጌታጎንደሬው 4 месяца назад
እኛ ስንናገር የሚያምነን ሰው የለም ንገሪልን አራት ጉዋደኞቼ ሶስት ወራቸው ስራ አተው ሰው ላይ ተቀምጠው ተጨንቀዋል ሰውየውም ሰልችቱዋል ኤባሲ ሂዱና ጊቢውስጥም ቢሆን ተኙ እያልናቸው ነው። ኢትዮጵያ ለሚኖር ሰው ስትነግሪው ውሸታም እንዳንመጣ ነው የሚሉሽ
@aberashkesi1647
@aberashkesi1647 4 месяца назад
ጌታ ይባርክሽ እንደዝህ አብራርላቸዉ ለወገኖችሸ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 месяца назад
Ewneteshen new kdy sijemer ye ETHIOPIAn temarwche letemehertm yemihedu aymeslgemen le tegegenet new eni canada yrmegebat edlun ke 1 andem 3 agegechew nebern gen yeza ager newriwche maltem zigenet yalachew passport wesedew wedeagerachew yemelsalu enina lejochchi tezegajeten lemen temelsachu belen senteyke ega canada passport yewsedenew men albatem torenet ketekefeteben meshesha enji lemenor anefelgem belewgenaln enam yeni balbiti mercha yadergew mekertun new eni gen ye ETHIOPIA dem albeg aydel mesededen betam ewdew nebern gen awen kehensu bedenb temery bemechershaw sehat balwebet endenkoy yerasi asab honena sewchu welu tegermewbegaln ega ETHIOPIAnoch menem hone menem sanatara mesdeden amarache adergenewaln yegermal yawem eko ye ETHIOPIA air betam tesmamy hono fetarinm mamesgen tesenonaln becha men yebalal fetary lebona yesten enji
@AyalneshAbiyeMeshesha
@AyalneshAbiyeMeshesha 20 дней назад
endet new mehed yemichilew kidye betam tesfa korchalehu benebise direshilgn kidye
@fatmamohammed3913
@fatmamohammed3913 5 месяцев назад
እረ ኪዲ እኔን ወሰዱኝ በአላህ😢
@solomontadesse6463
@solomontadesse6463 4 месяца назад
እህቴ እጅሽ ላይ ያለው ዝባዝንኬ በጣም ያስጠላል ቢቻል ቪድዮሽ ን ከወገብ በላይ ቢሆን ይመረጣል
@hannaabebe4910
@hannaabebe4910 4 месяца назад
አንቺን ጋብዘሻቸው የነበሩት hope canada እዛ ተቀባይ ለሌላቸው ሰዎች ከመቀበል አስከ ጠበቃ ማቆም የመሳሰሉት እንደተባለው ይሰጣሉ አይደል?
@merd24
@merd24 4 месяца назад
የኢትዮጵያን አፈር በጥብጠን እይጠጣለን እንጅ የምን ካናዳ ነው። Love mama Ethiopia
@hailem9116
@hailem9116 4 месяца назад
አባቴ በምን በጥብጭ ላማጣልህ??
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 4 месяца назад
​@@hailem9116😂😅😅😅
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 4 месяца назад
እራስህን ችለህ ጠጣ
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28