Тёмный

📌የቡና ውህድ ይሄን ከጨመራችሁበት ለቆዳ ጥራት እና ለተጎሳቆለው ፀጉር ምርጥ መላ‼️ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 237 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 335   
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ውድ ወዳጆቼ የተከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ በኢትዮጵያ ለምትገኙ ሺአ በተር (Shea Butter) ለመግዛት አድራሻዋን ለምትፈልጉ እህታችንን ቤቲን ከታች በተጠቀሰው አድራሻዎች ታገኟታላችሁ ተባረኩልኝ🙏 Shea Butter ለማግኘት👉 ቤት ተገኔ 👉 Betty Tegene👈 ስልክ/Whatsapp/telegram : ቤቲን ቀጥታ ለማግኘት 002511 911038209 |nstagram : just_sheabutter_ethiopia Telegram: t.me/BettysAfricanSheaButter Summit/ Feyel Bete Nani cosmetics - +251911882717 Bole sheger building - Samrawit 00251910185435 Ayat, Lomyad supermarket, morning Star coffee (Berekte 0912374383) 4 kilo Elsi Building - 0911038209
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much Elsi! I am greatful!
@wultaengida8691
@wultaengida8691 2 года назад
hi
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 2 года назад
Elsiye enkuwan aderesesh
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 года назад
ኤልስዬ ቅን ኢትዮጵያዊት ተባረኪልኝ የምታቂውን ስለምታሳውቂን 💞🙏😁🤗🌻
@messydds735
@messydds735 2 года назад
በጣም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ኤልሲእና ቤቲ እናመሰግናለን። ቤቲ ፓኬጁ አማዞን ላይ አለ?
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 2 года назад
ለቻናልሽ አድማስ አይደለሁም እከታተልሻለሁ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እዚህ አሜሪካን አገር በቅርቡ ነው የመጣሁት ጠቅመሽኛል።በጣም ቅን እና ንቅት ያልሽ ሴት ነሽ እኔም ነኝ ደስ እምትይ ዘናጭ ነሽ በርች ሳምንት ፅፌ አላውቅም እንተዋወቅ ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Alemye እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ🙏♥️🙏
@misraktegene8868
@misraktegene8868 2 года назад
Thank you Betty and Elsi I'm using both the Shea butter and the black soap. The Shea butter is amazing it has completely removed my dead skin and has restored my natural colour. Thank you for introducing this product to us, we are really grateful. What amazes me is that its pure and natural . GODBLESS YOU BOTH
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Exactly ማሬ 🙏♥️🙏
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much! Continue to enjoy it!
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 2 года назад
እንድናከብርሽ ያረገን ፤ትትናሽ እና ቀናነትሽ ነዉ ኤልሲ !
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Masiye ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@medigirma6258
@medigirma6258 2 года назад
i used it and i've seen a change and i recommend everyone to use it.Thank you so much Betty
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you!
@lakewtesema8820
@lakewtesema8820 2 года назад
Hi Betty and Elsy. Thanks for introducing the Shea butter and the other new products. I have tried the Shea butter for my skin and for my hair. It is making wonder on both my skin and hair. After I used the Shea butter on my hair it makes my hair very soft and manageable easily. I will keep on using it.
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Forever greatfull for your support!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
You are definitely right it make my hair so smooth and shiny ✨ ♥️🙏
@selome7139
@selome7139 2 года назад
Thank you very much Elsi ena Betty this program was very helpful really enjoyed the Shea butter and black soap
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selamye thank you so much for your support ማሬ 🙏♥️🙏
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 года назад
ኤልስዬ ና ቢቲ እንዴት ደሰእንደምትሉ ይሄ ነው መተጋገዝ እኔም ገዝቸዎለው መልካም የስራ ዘመን ኤልስዬ ተባረኪ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much! 💚💛❤🌷
@solianatube7946
@solianatube7946 2 года назад
ቅንነትሽ መልካምነትሽ እጅግ ጥሩ ነው እግዚያብሄር ይስጥሽ
@ሳብሪናአምና-ጀ9ረ
@ሳብሪናአምና-ጀ9ረ 2 года назад
ቤቲዬ ይኤን የመሰለ ጠቃሚ ነገር በቀላሉና ባማረ መልኩ ማግኘት ስለቻልኩኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ..በተለይ ለሽታ አላርጂክ ሆኜ ይኤን ስጠቀም ግን ባለሁበት ብርድ አገር ቆዳዬን በጣም አለስልሶና ጤናማ አድርጎ ጠቅሞኛል መጣም አመሰግናለው❤❤ በጣም አኩርተሽናል ❤❤ ኤልሲም ለ ቅን ትብብርሽ እናመሰግናለን 💗💗
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@yergeduweldemariam3364
@yergeduweldemariam3364 2 года назад
ኤልሤዬ ሥወድሽ በጣም ትክክለኛ ሠው ነሽ ጌታ ይባርክሽ እኔ ተጠቅሜ ሁሉ ምትይውን በጣም ቆንጆ ነው
@genetalemayehu7844
@genetalemayehu7844 2 года назад
ሀይ ኤልሲ እና ቤቲ ስለምትሰጡት ምክርና አገልግሎት በጣም እናመሰግናለን። ሺአ በተሩን ከሬቱ ጋር ተቀብተን ቢያድር ችግር ይፈጥራል ወይ? መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 😘
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ሰላም: ምንም ችግር የለውም ። Thank you!
@leyelamitiku9282
@leyelamitiku9282 2 года назад
ኤልሲ ከልብ አመሰግናለሁ🙏 ከሁለት ሳምንት በፊት ቤቲን በስልክ አግኝቻት ቦሌ ሸገር ህንጻ ላይ ገዝቸዋለሁ ሁለቴ ተጠቅሜዋለሁ👌 👌👌
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much!
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 2 года назад
ሺያ በጣም ቆጮ ቂቤ ነው ልጄን በሱ ነው ያሳደኩት ባጠብኳት ቁጥር ሙሉ ገላዋን ማሸው ምገዛውም ከአፍሪካ ሱቅ ነው ተቆርሶ ነው ሚሸጠው እነሱጋ በፊት ላይ ሽታው ይደብረኝ ነበር የሮዝ ሜሪ ዘይት ጨምሬ ነበር ምጠቀመው ለራሴ ለልጄ አልቀላቅለውም አሁን ግን ሽታውን ለምጄው ምንም አይመስለኝም ያወኩትም ከጎሮቤቴ ነው ጊኒ ናት ለልጇ ስትጠቀመው አይቼ ሽታው ምድነው ስላት ጥቅሙን ነገረችኝ ከዛ ስወልድ ለልጄ ጀመርኩት ውጤቱ ልዩ ነው በጣም 10አመቴ ስጠቀመው ልዩ ነው ሳልቀባ ከቆየው የደረኩ ነው ሚመስለኝ በወር ሁለቴ ለፀጉሬ ለልጄማ በታጠበች ቁጥር ለፀጉሯ ከመታጠቧ በፊት ነው ምጠቀመው ሞኩሩት ደጋግማቹ ትወዱታላቹ ኤልሲዬ በርቺ ለአገር ቤት መላ አመጣሽላቸው በርቺ፣
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
እናመሰግናለን
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ 2 года назад
የንየ ፀባየ ሰናይ ኤልሲየ እናመሰግናለን ሰለ አሳየሺን
@yemisrachberta5403
@yemisrachberta5403 2 года назад
ኤልሲዬ እንክዋን አደረሰሽ ሌላ ጊዜ notification ስለሚደርሰኝ አልቸገርም ነበር በቀላሉ እምትለቂያቸው ቪዲዬዎች ይደርሱኝ ነበር ከቅርብ ጊዜ በሁዋላ ግን አይመጣልኝም የኔ ጎበዝ በጣም ቆንጆ ውህድ ስላስተዋወቅሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ የተባረከ ዘመን ይሁንልን.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Yemisrachye አንዳንዴ እንደዚህ ያስቸግራል Like በመድረግ ብትተባበሩኝ ቪድዮዬ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ይረዳል ማሬ 🙏♥️🙏
@viennatubechristiansongs1617
@viennatubechristiansongs1617 2 года назад
It is very interesting. I have been using the sponge and the Shea butter since long time. It is very nice and helpful for our body. Thank you for presenting these in a package form with a reasonable price.
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you for the support and encouragement!
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Sending 💚💛❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you so much for your positive feedback ማሬ🙏♥️🙏
@hiwotw5404
@hiwotw5404 2 года назад
Elsyie dear you don't know how much you inspire me
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Hiwotye thank you ማሬ🙏🏻❤🙏🏻
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ኤልሲ እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ነገር ስላቀረብሽልን አድራሻም ስላስቀመጥሽልን
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you too Rahel!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ኤልስዬ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እንኳን አደረሰሽ
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 года назад
ኤልሲ ግን በጣም የተባረከ ልቦና ነው ያለሺ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ትክክል!
@Yafetkidus
@Yafetkidus 2 года назад
From the product to the packaging it's a amazing product
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Exactly thank you for supporting us 🙏♥️🙏
@Daboiofdacentury
@Daboiofdacentury 2 года назад
Thanks for the information. I am a witness to the quality of the shea butter. The smell is not that bad. It melts on the hands and the skull. Small amount is enough.
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you so much for taking time to write your positive feedback and I’m glad that you loved her products ማሬ 🙏♥️🙏
@nardoszemedu6093
@nardoszemedu6093 2 года назад
እኔ የፊት ማስክ ፊቴን በጣም አበላሽቶት ነበር ነገር ግን shea butter ለብቻው ተጠቅሜ እጅግ ደስ የሚል ለዉጥ በቆዳዬ ላይ አይቻለሁ አሁንም ደግሞ ይህን ያየሁትን ዉህድ ለመጠቀም ጉዋጉቻለሁ የበለጠ ዉጤት እንደማገኝ አምናለሁ ቤቲዬ በርችልኝ የኔ መልካም አልሲ በጣም እናመሰግናለን
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ!
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 года назад
ኤለሲዬ በቅንነት ለምታደርጊው ነገር ሁሉ ተባረኪ ቤቲዬም ትበርታ ምንም ጥያቄ የለውም እገዛለሁ ለቤተሰበቸም እነግራለሁ ወገን ሲረዳዳ በጣም ደስ ይላል💜🙏💜
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን!
@adanechzelelew3141
@adanechzelelew3141 2 года назад
ተባረኪ ኤልስዬመልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እውድሻለሁ
@FortheBoys318
@FortheBoys318 2 года назад
Hi Betty Wonderful product, I use it daily basis. I have resorted to this product because it is a natural product. It has made me leave all my other products and start using this. Five stars from me
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much for all the support!
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 2 года назад
@@bettytegene7568 Betty I just got ur product its my second day using it thanks and wish me luck
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
@@bettyhussen3913 thank you...enjoy it!
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i 2 года назад
Thanks for sharing Elsy. Congratulations to Bethy!! Can you please put the link to Amazon? I would like to order it.
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Sponge is availabe by different vendors. African exfloating sponge
@user-of2zp8zu1i
@user-of2zp8zu1i 2 года назад
@@bettytegene7568 what about the shea butter and black soap?
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
@@user-of2zp8zu1i yes you can find it ማሬ🙏♥️🙏
@nadiyagebremichel2470
@nadiyagebremichel2470 2 года назад
Wow. Yes I bought it from Betty. That us what everybody in my house uses because it organic and effective as well.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Nadiaye thank you for your positive feedback ማሬ 🙏♥️🙏
@misbaya7792
@misbaya7792 2 года назад
ኤልሲዬ እውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰሪው እግዚአብሄር ይባርክሽ .( shea Butter) እየተጠቀምኩት ነው በጣም ቆንጆ ነው ብዙ ለውጥ አይቼበታለው .በዚ አጋጣሚ ቤቲንም በጣም አመሰግናለው .
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
እናመሰግናለ ። share adergi telegram channal ....
@eteneshhaile9395
@eteneshhaile9395 Год назад
Elsye ሠላም ላንቺ ይሁን እኔ የምኖረው ኢትዮጲያ ከአዲስአበባ 351ኪ.ሜ ላይ ጅማ ከተማ የምኖረውእና ሻበትር ቅቤ በጣምእፈልገው ነበር እኔ ያለሁበት ቦታ የልም😂እንዴትማግኘት እችላለው12:07 12:15 እችላለው
@catherineacolatse6002
@catherineacolatse6002 2 года назад
OMG!! Love, Love Betty's Just Shea Butter; truly the best authentic shea butter you could use. My family and I love and love it, we use it from head to toe. Moisturizing our hair, face and body. My 70+ mom's skin is as soft and smooth as a baby's not to mention ours.... will buy over and over again.😀
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you so much!
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 года назад
ስላካፈልሽ እናመሰግናለን ማሻው በጣም አርፍ ነው ግን እንዴት ያዋታታል ምናልባት ከቻይና በርካሽ ታስገባ ይሆን ወደ 230 ብር ነው ግን እንዳልሸው ስልችቶ ሽ ከቀየርሽ ነው እንጅ አያልቅም
@rakilema4309
@rakilema4309 2 года назад
ቤቲና ኤልሲ በጣም አሪፍ በተር ነው እናመሰግናለን😍
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
እናመሰግናለን!
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 года назад
ሰብሊዬ እኔም ካረባአገር ስገባ ስራ ስጀምር ታስተዋውቂልኛለሽ 💋💋እወድሻለው ጎበዝ ብርትት በይ ጀግኒት በይልኝ ቤቲን😍😍😍😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Enkuye ማሬ በደስታ እግዚአብሔር በመከናወኑ ይቅደምሽ 🙏♥️🙏
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 Amen🙏🙏🙏
@sosiesosena9619
@sosiesosena9619 11 месяцев назад
ኤልሲ ውቧ እታችን እናመሰግናለን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
Oh my goodness! እራሴ የተቀባሁ መስሎኚ እስይ ብዬ አንጀቴ እራስ ያለ መስለኚ!😁🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🫶🏽
@kidussintayehu5662
@kidussintayehu5662 2 года назад
Where can I get this amazing product. I have a skin problem and it might be a solution to it
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Please join my telegram channel. Link on the first comment!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
It will definitely help you my dear plz contact her you can find her contact on pinup comments 🙏♥️🙏
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 года назад
ኤልስዬ ወርቅ ነሽ እኮ ኳሊቲ ያለሽ ሴት😘😘😘
@Gelane1
@Gelane1 Год назад
በጣም ጎበዞች መልካም እህቶቾ። ተባረኩ ያስፋችሁ 🙏
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 2 года назад
መልካም በዓል 🙏 ❤
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ለሁላችን! 💚💛❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Bettye አሜን የተባረከ አመት በአል ለሁላችንም በያለንበት ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 2 года назад
መልካም አዲስ አመት 🌼🌻🌻🌼🌻🌼
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም በያለንበት ውዶችዬ 🙏♥️🙏
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 года назад
በርች እህታችን እኛ እዉጭነን ምን እናደርጋለን ኢትዩቢያ ስንመጣ እንገዛለን
@ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ
በርቱ ሴቶችዬ እንወዳችዋለን እኔም እዚ ቤት አይቼ እኔም መጠቀም ጀምራለው ወድጄዋለው
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን!
@bettysolo3226
@bettysolo3226 2 года назад
What can I say Elsiye, just thank you! bless be upon you and your family 🙏
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 2 года назад
Hi sister yess yihe yegela metashe wawww ene almost 30 amet new yetetekemkzbet betam arif new
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you
@emanueladula5644
@emanueladula5644 2 года назад
Thank you for your information I will try it
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
አንቺ ላይ ከሰማን በኋላ ነዉ የነገርናቸዉ ከዛ ቤተሰቦቻችን ሄደዉ ደጋግመዉ ነዉ የገዙት ደግሞም ወደዉታል። ተባረኪ🙏🙏
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Tg ...ከልብ አመሰግናለሁ! ❤
@fikiryashenifal4390
@fikiryashenifal4390 11 месяцев назад
እህቴ ይህ ቅቤ ከእንሰሳት ነው የሚገኘው ንገሪኝ እህቴ አመሰግናለሁ
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 года назад
Thank you so much for sharing information ❤️love you
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
We love you too!!
@almaztaye9712
@almaztaye9712 2 года назад
እናመስግን እለን ተባርኪ እህቴ
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 2 года назад
Thank you Elsy, Thank you Betty, you ease our life, specially for our kids.
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
We are ao happy to get your positive for feedback!
@Yafetkidus
@Yafetkidus 2 года назад
Where can I get this wonderful product
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Plz contact her you can find her contact on my pinup comment 🙏♥️🙏
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 2 года назад
ቅንነት ለራስ ነው በጣም እወድሻለሁ !!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Alemye በትክክል ማሬ🙏♥️🙏
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
አረ ኤልሲ የአንቺ ፊትሽ ቆንጆ ነው አንዳንዳዶቻችን እኮ ወደ ኢትዮጵያ ስንገባ በጣም ያጠቁረናል ለምንድነው ግን?
@almazleggiojiovani2379
@almazleggiojiovani2379 2 года назад
አገራችንን ሰላም ያድግልን🌻🌻🌞🌻 ቤቲ ሳሙናው በትም ትልቅ ነው አነስ ቢል
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
እሺ family size new !
@almazleggiojiovani2379
@almazleggiojiovani2379 2 года назад
ምክንያቱም እንቺ ጠቁመሽኝ ከ5ቀን በፊት ሀያት ካለው ሱቅ ሼ በተር ስገዛ እሳይታኝ ነበር family Saith ነው ያሳያችኝ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
@@almazleggiojiovani2379 Eshi አስተያየቱን ተቀብያለሁ!
@lovepower1440
@lovepower1440 2 года назад
Melikam addis amet, Ladies 🥰🥰
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Le hulachen!
@enatetefera5737
@enatetefera5737 2 года назад
ተጠቅሜዋለው በጣም ለቆዳዬ ተስማምቶኛል
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
ውዴ አመሰግናለሁ!
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 2 года назад
I really like sha better it is very good
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Thank you!
@kibrettesfay7379
@kibrettesfay7379 2 года назад
Elsi ye leteshebeshebe fit yemihon medhanit ynorishal
@lw2086
@lw2086 2 года назад
ኤልሲዬ ድሄ የአፍሪካ ጥቁር ሳሙና ለቆዳ ጥሩ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ ግን?
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 года назад
Awo betam knojo
@solianatube7946
@solianatube7946 2 года назад
ደስ ስትዬ እርጋታሽ አገላለፅሽ ብቻ ደስ ስትዬ
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
ወደ ዩኤስኤ ብትልክልን ጥሩ ነበረ? አማዞን ላይ ጥራቱን የጠበቀ ለማግኘት ከብዛቱ የተነሳ ለመግዛት ያስቸግራል::
@dergebeferdu6800
@dergebeferdu6800 2 года назад
ቤትዬ በርች እናመሰግናለን ::❤❤👏
@mimiroth403
@mimiroth403 2 года назад
ሰላም ቡናውን ከምን ጋር ውህድ ጋር በጠጥሽው ???
@emma4375
@emma4375 2 года назад
Elsiye betam enamesegnalen ene South Africa newe yalehut letelkelegne techelaleche?
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 2 года назад
አማዞን ላይ መግዛት ከተቻለ ፓኬጁን ላኪልኝ እባክሽ
@asterkilet1968
@asterkilet1968 2 года назад
Hi Konjet, can you please please make a video about your wig. I am waiting ✋️ 😌
@mamahira9374
@mamahira9374 2 года назад
Yanchin ayche heje gezchewalew lelje eyetetkemkut new fitua endet andaynet color honolatal betam new ywededkut beza lay betty betam des yemitl sew enkuan astewawekshen
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Betam betam Thank you. Ebakesh le lela enateme astewawekilghe.❤
@mamahira9374
@mamahira9374 2 года назад
@@bettytegene7568 i will bettye and enem metekemen eketlalew
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
@@mamahira9374 Thank you so much!!
@judyyordanos1849
@judyyordanos1849 2 года назад
ኤልሲዬ የቤቲን የኢትዮጵያ ሰልክ አሰቀምጭልኝ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
መጀመሪያ comment laye ale.
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 года назад
Ay Esiyee😂😂Egrae kisel naw mimeslew sitiy motku... One thing though,does shea butter serve any good for a skin with an excema??also,can we use it as an spf replacement kids??esti teyikilin ebakishin...
@elenascott1158
@elenascott1158 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Shea butter has shown great benefits for both skin and hair. Such plant-based moisturizers are known to be effective against eczema. Since the common cause of eczema is dry skin and shea butter aggressively addresses this issue, it can be of great help to relieve the symptoms of this condition. I suggest you try it in small amount. Shea butter can't be used by itself as an effective sunscreen. But using shea butter on your skin does give you some added sun protection, so layer it over your favorite sunscreen on days you'll be spending outside. Shea butter contains an estimated SPF of 3 to 4. Please do call me if any more info. Thank you. With regards Betty.
@jesusislord973
@jesusislord973 2 года назад
Elsye thanks for sharing, my concern doesn’t the coffee clog the bathtub?
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 2 года назад
It’s not, but you need to be careful when you’re in the shower because it makes very slippery your feet in the shower.
@AzebGetasew
@AzebGetasew 7 месяцев назад
ሰላም ኤልሲ እኔ ዪምልሽ ሺአ በተር ማለት አልገባኝም ዪላም ቅቤ አይሖንም ይሔነን ከመለሽልኝ እንዳዪሽው እረዳለው
@martaansiso6961
@martaansiso6961 2 года назад
wowoo yene wude sewodeshi
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Martaye ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
@senaitsolomon2852
@senaitsolomon2852 2 года назад
Hi how get I live in Canada 🇨🇦 Toronto .
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Год назад
ኤሊሲ የት ይገኛል ሺያ በተር
@selinamoko2437
@selinamoko2437 2 года назад
Yeny wed betam melkam neshe menm beteseriy amenshalew
@shalomtadesse3460
@shalomtadesse3460 2 года назад
Elsi do something for youth please
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Shalomye i promise i will ማሬ 🙏♥️🙏
@hananvlogm4570
@hananvlogm4570 2 года назад
Adrashawen endet enagegn yene konjo
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Ye megemeriaw comment laye ale
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 2 года назад
Thank you Eliysiye as usual and Betty for making us always a great person. Beautiful look in New Year !!! Bezulegn, Tebarekulegn. Melkam Addis Amet lehulachehum !!!
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Hiwi Thank you wede. 💚💛❤
@hiwigebre6475
@hiwigebre6475 2 года назад
@@bettytegene7568 Guess what Bettye, i went and bought few minutes ago from Berekti and put it on my face and skull. Tomorrow will apply it for my girl.... can't wait to see changes in both of us. Tebarekiligen for making it accessible for us .... Blessed 2015
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
@@hiwigebre6475 Thanks a million! 💚💛❤.... Please give it some few days more to see good change
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ ይቱቦ ማነዉ ስሞ ላበረታታት አንቺ ግን ዉድድ ነዉ ማረግሽ ኤሊሲ ቤሩት ታመጣለች እንዴ እስኪ መልሺልኝ እማ ካላስቸገርኩሽ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Selam ! እባክሽ ደውይ ።
@astekastek1000
@astekastek1000 2 года назад
@@bettytegene7568 በምን ልደዉል በኢትዩጵያ ቁጥሮ ወይስ እኔ ቤሩት ነኝ ያለሁት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ቴሌግራም ላይ ደውይላት ማሬ 🙏♥️🙏
@elenafreweini6434
@elenafreweini6434 2 года назад
Hi beautiful ladies...where can i buy the kit in Addis?
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Please join my telegram channel for more information... Or do call me 💚💛❤. Telegram on the first comment
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Elenaye plz check her address on my pin 🆙 comment ማሬ 🙏♥️🙏
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 года назад
Thank you dear
@HiwotMebrahtu
@HiwotMebrahtu Год назад
Lelchoch yhonal wey elsiye
@yanubeyisayanu9166
@yanubeyisayanu9166 2 года назад
ስልኳ የቤቲን እባክሽ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
የመጀመሪያ comment pin ተደርጓል።
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
ሺያ በተር የትነው የሚሸጠው?
@znashtefera3844
@znashtefera3844 2 года назад
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼በርችልኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@fanit1411
@fanit1411 2 года назад
Essey berichilign yene gobez enkua adresechu lehulu teketatayochish
@betlhemmesfin3352
@betlhemmesfin3352 2 года назад
ሰላም ኤልስ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ሰላም ማሬ 🙏🏻❤🙏🏻
@nadiyagebremichel2470
@nadiyagebremichel2470 2 года назад
Women empowering women nice. I just love what Elsie has just said. We need it.
@nadiyagebremichel2470
@nadiyagebremichel2470 2 года назад
I love the packaging. Very innovative
@nadiyagebremichel2470
@nadiyagebremichel2470 2 года назад
That is why I like buying my shear butter from Betty. It is neatly. I have aloVera in my garden I mix it in addition with olive oil.
@nadiyagebremichel2470
@nadiyagebremichel2470 2 года назад
The sponge is quite good for blood circulation.
@ቢንትኡመር
@ቢንትኡመር 2 года назад
ሰላም ኤልሲ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በምታምኚው እለምንሻለው ካየሺው መልሺልኝ እኔ ፊቴ ማድያት አለብኝ ሀረብ ሀገር ነው የምኖረው ልሴትዩቷ አሳይቻት በሌዘር አሁን ብርድ ሲገባ ሀኪም ቤት እወስድሻለው አለችኝ በሌዘር ላስነሳው አይመለስም ወይ ጉዳትስ አለው መልሺልኝ እባክሽን
@marry6186
@marry6186 2 года назад
መልሽላት እህቴ እኔ የተጠቀምኩበትን ልንገርሽ ውሀጠጭቅ ከሙቀት ከፅሀይ ተከላከይ ሰንብሎክ ተጠቀሚ በተረፈ እርድ በወተት ማዲያቱ ያለበት እየተቀባሁ ጠፍቶልኝል ሁሉንም የተጠቀምኩበት ነው ትግስት ይጠይቃል ሌላ ለማዲያት ብለሽ የሚያቀሉ ነገሮች አትጠቀሚ
@tekwameg8694
@tekwameg8694 2 года назад
እህቴ የምትጠቀሚውን እወቂ። ንፁህ ቫዝሊን ፈልገሽ በየቀኑ ማታ ማታ በደንብ ፊትሽን በ DOVE ሳሙና እየታጠብሽ ቫዝሊኑን ተቀብተሽ ተኚ ጠዋት በ DOVE ሳሙና ታጠቢው። የዕርድ ዱቄት 1 የሻይ ማንኪያ 1 ሻይ ማንኪያ ማር በመደባለቅ በሳምንት 3 ቀን ለ 30 ደቂቃ አቆይተሽ በ DOVE ሳሙና ታጠቢው ሚዲያቱ ይጠፋል። በሌዘር እንዳትሰሪው አደራ እግዚአብሔር ይማርሽ። ❤❤❤😊😊😊
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እንዴት ነሽልኝ ማሬ 👉እኔ ያልታየሁት ዶክተር የለም እንዲሁም የዛሬ 6 አመት በሌዘር ተሰርቸው ደብዝዞ ነበር ችግሩ በ2 አመቱ ተመለሰ እንደውም እድለኛ ነኝ አለመብዛቱ ‼️እኔ ለራሴ ስላልጠቀመኝ ሰው አልመክርም‼️እኔ ውሀ ስጠጣ👉እንቅልፌን በሰአቴ ስተኛ👉ሀሳብ ጭንቀት ስቀንስ 👉ምግቤን በስርአቱ ሰአቴን ጠብቄ የተመጣጠነ ምግብ ስበላ ፌቴ እምር ፅድት ነው የሚለው። የነጮች ቆዳ ላይ የሚሰራው እኛ ላይ አይሰራም ስለዚህ ተጠንቀቂ ማሬ🙏♥️🙏
@ቢንትኡመር
@ቢንትኡመር 2 года назад
@@marry6186 እሺ ውዴ አመሠግናለው
@ቢንትኡመር
@ቢንትኡመር 2 года назад
@@tekwameg8694 አመሠግናለው ውዴ
@NatiTsehay
@NatiTsehay Год назад
የሚመች ይመስለኛል ባህርዳር አለ
@appledr3819
@appledr3819 2 года назад
የትአፀከባቢነውፃፊልንአድራሻውን
@mekdesyegeta5780
@mekdesyegeta5780 2 года назад
how much is the gift bag?
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Hello Mekdes, its 1650. Please visit my telegram channel . you get the bag for free!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Plz contact her ማሬ🙏♥️🙏
@raheltedla6882
@raheltedla6882 2 года назад
ሰላም ላንቺ ይሀን የቤቲን ስልክ ቁጥር ማግኘት አልቻልኩም
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
Selam Rahel. የመጀመሪያ comment laye ale...
@hanuhabsawit2147
@hanuhabsawit2147 2 года назад
ቴሌ ግራም ላይ ገዝቶ የሞከረው ክለ አሳውቁኝ
@pazionhagos4214
@pazionhagos4214 2 года назад
I wish if you were my neighbor, because you are a big motivator.
@brktiazmara9736
@brktiazmara9736 2 года назад
ኤልሲ የኔ ውድ ግን አዲስ አበባ ሰሚት ያልሽው ማግኘት አልቻልኩም ወይ ስልክ አመሰግናለሁ
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
የመጀመሪያ የኤልሲ comment ላይ አለ።
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 2 года назад
Can you put the address to get the product from Betty??
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
You find it on the first Elsi comment....
@emebetgodana8486
@emebetgodana8486 2 года назад
@@bettytegene7568 thank you, got it!
@hiwotwondifraw8828
@hiwotwondifraw8828 Год назад
ጣልያን የት እናገኘዋለን እኔ የምኖረዉ ጣልያን ነዉ ኤሊሲ በናትሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ተጎድቱአል
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 2 года назад
Alovera Gail keyet nw yegezashiw ehet?
@bettytegene7568
@bettytegene7568 2 года назад
If you cant find in town you can use the fresh plant.
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 года назад
ትህትናሽ ደስ ይለኛል 👍
Далее
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 6 млн