Тёмный
No video :(

📌ጠበቃ ማግኘት አስቸጋሪ እየሆነ ነው የመንግስትን ክፍያ አልቀበልም እያሉ …ጠበቆቹም ላይ መፍረድ አስቸጋሪ ነው ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ኤርፖርት ላይ እና ወደ ካናዳ ከገቡ በኋላ ጥገኝነት መጠየቅ ልዮነቱ ምንድነው ……?

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@BAmeltimedia
@BAmeltimedia 8 месяцев назад
ኪዲ ለምን እንደሆነ አላዉቅም አንቺ የምታቀርቢዉ የትኛውም መረጃ 100% እቀበለዋለሁ ታማኝ እና ሚዛናዊ ነሽ በርቺልን ኪዲዬ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 месяцев назад
ተይ ሀገራች ከካናዳ ትበልጥነበር እኛ አሁን ስለ ሀገራችን እንጸልይ
@temesgentesfsye6820
@temesgentesfsye6820 8 месяцев назад
ክዲ አማራጭ አጣን እንጂ አንችማ የተባረክሽ እህታችንን ነሽ
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 8 месяцев назад
ኪዲ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ሁል ጌዜ ተጨንቀሽ ለወገኖቼ ይጠቅማል እምትይውን ሁሉ ታሳውቄናለሽ ክርስቲ እና በሀይሉም ሳትሰለቹ ለመርዳት ስለምት ተባበሩን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ
@aziztesfatsion4293
@aziztesfatsion4293 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኪዲዬ ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ።
@meazazee7175
@meazazee7175 8 месяцев назад
ሀይ ኪዱ ❤ ለእንግዶችሽም ሰላምታዬ ትድረሳቸው ።በርቱ ወገኖቼ ❤
@user-rf4cr3rp8u
@user-rf4cr3rp8u 8 месяцев назад
Christina I am so proud of you and all your team. This service is so unique and very important in our society. I have been here in Canada more than 30 years and I never seen such great service. Please keep it up we all are next to you !
@mimizemecha8062
@mimizemecha8062 8 месяцев назад
እስክ ልስማና አንድ ቀን ፈጣር ልረዳኝ ይችላል❤❤❤❤ love you sister Kid you are best as always❤❤
@user-xf9qh4uo2k
@user-xf9qh4uo2k 8 месяцев назад
Kidi,ውዷ እሂቴ ወላሂ እጅግ በጣም የማከብሪሽና የምወድሽ እሂቴ ነሽ፣ሳትሰላቺና ሳትደክሚ ለወንድምና እሂቶችሽ ባጠቃላይ ለሃገሪሽ ዜጎች ተጨንቀሽ የምትሰሪ ፕሮግራም በጣም እንድወድሽና እንዳከብሪሽ ነው ያደረገኝ።
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 8 месяцев назад
Kidiy konjo amzing really good job i love you and thank you so much guys ❤ am from Eritrea .senait habtom
@BeriYeshidagne
@BeriYeshidagne 8 месяцев назад
Christinaye Allah abzito yebarkish yene kin yewah betam tiru lijoch nachew
@haimont9075
@haimont9075 8 месяцев назад
ኪድዬ እናመሰግናለን ተባረኪ ❤
@suadabdelwahab9559
@suadabdelwahab9559 7 месяцев назад
እናመሰግናለን የሃገሬ ልጆች ኣላህ ሰላማቹ ይስጣቹ ከነ ጤና
@wasuminda2662
@wasuminda2662 8 месяцев назад
እር ኪዲ እድሜየን በሙሉ እሱን እያሰብኩ ቀረሁ እረእባካችሁ ህልሜን ላሳካበት
@architectaselefow8913
@architectaselefow8913 7 месяцев назад
Thanks
@bezawitsahle4603
@bezawitsahle4603 8 месяцев назад
Kidiye betam nw miwodsh hulem nw yemayesh berchilegn ehte❤❤❤
@Dojiwelde37
@Dojiwelde37 8 месяцев назад
Poul betam arif lawyer new yebalal
@engedasewhaile
@engedasewhaile 7 месяцев назад
You did great 🎉
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 8 месяцев назад
Kidu thank you so much for updated information❤❤❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 7 месяцев назад
ሠላም ኪድና ክርስቲና & በሀይሉ ወድማቺን እኳን ደና መጣቺሁ ኪድየ ግን ስለጠበቃ ያወራሺዉ ግዴታ ነወይ ያልሺዉ ጥሩ ጥያቄ ነዉ ግን ያገራቺነን የሚመርጡት ለመግባባት ይመቻን ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ባማርኛ እነግረዋለሁ እሱ እየተረጎመ ይናገራን ማለት ነዉ ሌላዉ ዜጋ ከባድ ነዉ ከቋቋዉ አፃር
@samhabesha4567
@samhabesha4567 8 месяцев назад
Kidi melkam sew❤❤❤
@ba9651
@ba9651 7 месяцев назад
መቼም ጥሩ አገልግሎት ነው አመሰግናለሁ። ግን አገልግሎቱ ለማግኝት ገንዘብ የሌለው የለውም ማለት ትንሽ ይከብድም ቪዛ ለማግኝት በብዙ ውጥረት ውስጥ ሆኖ ተገኝቶ ይህኝው ደግሞ በዚህ ልክ ገብዘብ መጠየቅ ለተገልጋዩ ከባድ ነው። ይህን ስል በነሱም ቦታ ሆኜ ደግም የሚከፍሉትን ዋጋ ቀላል አይደለን ሌላ ምውፍትሄ ከለ ብትጠቁሙን ጥሩ ይሆናል። "HOPE" መጀመሪያ የተነሳበት አላማና እያደገ ሲመጣ የደረሰበት በረጃ ገብዘብ ማስገፈል ሲሆን ትንሽሽሽሽሽሽ........ ቢሆንም ሳላመሰግናችሁ አላልፍም።
@samirakamal2919
@samirakamal2919 7 месяцев назад
@እናመሰግናለን
@wubetdire3032
@wubetdire3032 7 месяцев назад
Happy new year kidi you are such a nice Lady. Thanks for the information you provide to us🎉🎉🎉
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 7 месяцев назад
Kidiye thank you for your accurate questions 🙏 you asked all my questions 🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 8 месяцев назад
Mamaleyaw yasazenal
@mimisolomon9256
@mimisolomon9256 7 месяцев назад
Thank you Kidiye ❤
@Davutusta1072
@Davutusta1072 7 месяцев назад
Websitun eko access madreg alchalnm Sijemer ayseram
@Azzistyle
@Azzistyle 6 месяцев назад
ኪዲ የምታቀርቢያቸዉ እንግዶች እዉነተኛ መረጃ ሰለሚሰጡን እናመሰግናለን ግን የኛ ጥያቄ እንዴት ቪዛ እናግኝ ነዉ ነዉ ትክክለኛ በህግዊ አፐላይ አርገን ቪዛ የምናገኝበት መንገድ መረጃ ብታመጭልን እናመሰግናለን
@AlemayehugirmaBelachewu
@AlemayehugirmaBelachewu 15 дней назад
❤❤❤
@adgolignfanta7289
@adgolignfanta7289 8 месяцев назад
MERRY CHRISTMAS 🎉🎉❤❤❤❤🎉 2024 HAPPY NEW YEAR
@simbirtuumedia
@simbirtuumedia 8 месяцев назад
Kidi!!i will come after two weeks
@SelamBelet-vh6pg
@SelamBelet-vh6pg 8 месяцев назад
🎉Kidiye Happy New year 2024
@dawitabebe-r6m
@dawitabebe-r6m 21 день назад
ኪዲ ነገሮችን ቀለል እያደረግሽልን ነው 10Q ማለት እፈልጋለሁ 👍
@nardosnardos3792
@nardosnardos3792 8 месяцев назад
ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኪዲዬ በጣም ነው እሞወድሽ እማከብርሽ በምታቀርቢያቸውም በጣም እጠቀማለሁ ተባረኪልኝ ጥያቄም ጠይቄሽ ከዚህ በፊት መልሰሽልኛል አሁንም ልጠይቅሽ እንዳታልፊኝ መልሽልኝ ከ6ወር በፊት ፕሮሰስ ጀምረን ነበር እና ኬዝ ነምበር በ6ወር ነው እሚወጣው ብለሽኝ ነበር ሰውየው ጠፋብን ምንም መልስ አይሰጠንም ብሩንም እንዳልኩሽ7200usዶላር ከፍለናልም እባክሽን ምን ብናደርግ ነው ማወቅ እምንችለው ስለፕሮሰሱ ሰውየውንስ እንዴት ነው ማግኛት እንችላለን በአሳይለም ወረቀታችን ነው የጀመርነው 12አመት ሆነን በዚህ አገር አመሰግንሻለሁ
@user-gc9yl4cp4h
@user-gc9yl4cp4h Месяц назад
ኪዱዬ እሢኪ እርጅኝ ካናዳ እድገባ 🥺🙏
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 7 месяцев назад
ኪድየ እስኪ ከኡጋዳ በሪፊዉጂ ወደካናዳ ከተገባ በሗላ ምን ማድረግ እደሚቻል በሠፊዉ በተብራራ ሁኔታ ብታቀርቢልን??? 🙏
@user-cp3cw1li9b
@user-cp3cw1li9b 7 месяцев назад
Kidiye enkuan le adisu amet adresh adverse ebakish ye ehete lege wed egibet alechina wed ezya endet lememtat techilalech wey
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 8 месяцев назад
Christina labetu Addis adelechim
@liyadejenetekle9748
@liyadejenetekle9748 7 месяцев назад
ኪዲ አባክሽ travel story አለኝ አንዴት ነው ወደካናዳ ምመታው
@helenyousef4646
@helenyousef4646 5 месяцев назад
ስላም ቲጂ እረ በእግዚአብሔር እኔ ካናዳ ም መምጣት እፈልጋለሁ እባክሽን እኔ ከሱዳን ወደ ግብፅ አገር ነው የመኖርው ቲጂየ በእናትሽ እርጀኝ
@mebratmesay1835
@mebratmesay1835 8 месяцев назад
ኪዴ እባክሽ እርጂኝ በምታውቂው
@tsegapaulos272
@tsegapaulos272 8 месяцев назад
እደንች ቪዲዮ ከኆነ እኛም በሃሳብ ካናዳ ገብተናል ።😅😅😅😅
@raniyasolomon6976
@raniyasolomon6976 7 месяцев назад
Hi kidiya, bekerb new follow yaregkush bezu teyake neberen endet endemagenesh alawekem anyways berchelen my sis
@asnakewworku4163
@asnakewworku4163 8 месяцев назад
Selam Kidi ke Europe indet Linta?
@saroneyeti5988
@saroneyeti5988 6 месяцев назад
ኪድየ የኔ ምርጥ ሰላምሽ ይብዛልኝ በእግዛብሄር መልሽልኝ ወንድሜ ከ 6 ወር በፊት Applay አድርጎ ነበር እና መልሰውለታል ተቀብለውታል ጠበቃም ተነግሮታል ዳኒ የሚባል ፈረንጂ ነው እና አሻራ አልሰጠም 1500 ዶላር ነው የተጠየቀው ማለትም 1500 ዶላሩ የሚከፈለወ በ2 ክፍያ ነው እና እንክፈለው ትክክል ይሆን? ብለን ተጨነቅን አሻራም ስላልሰጠ እና ደግሞ ፖስፖርት የለውም ምን ትይኛለሽ በእመቤቴ መልሽልኝ እንዳየሽው 15 ቀን ነውየቀረው
@user-ou4rw2pj9s
@user-ou4rw2pj9s 7 месяцев назад
ኬድየ በጣም ነው እምወድሽ እና እምከታተልሽ ግን ብዙ ግዜ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ አለኝ የኢትዮ ፓስፖርት ነው ያለኝ ልጆቼ ደሞ የሱዳን ፓስ ካለ ስደተኛ ወረቀት መውጣት ይቻላል?
@mynewa5143
@mynewa5143 8 месяцев назад
Hiy kedu enqan adersesh.megirmsh (2) zure new yeheresekute sera bthtobey konjo program new.berhe
@fatumahmed3912
@fatumahmed3912 8 месяцев назад
Please fulfill my dream,
@user-fp1vt1zs2x
@user-fp1vt1zs2x 8 месяцев назад
እስፖንሰር የለኝም
@tofik7708
@tofik7708 8 месяцев назад
ሰላም ኪዲ የሁል ጊዜ ተከታታይሸ ነኝ ምሰሪው ነገር ነባጣም ነው ምወድልሸ ጥያቄ ነበረኝ በቅንነት ብመልሺልኝ ደሰ ይለኛል የምሰጪኝ ምላሸ ለኔ ወሳኝ ነው ኪዲ ... ካናዳ አብሮ አደግ ጓደኞች አሉኝ አራት ናቸው እና እኔን ከ ኢትዮጵያ እንዴት እና በምን መልኩ ሊወሰዱኝ ይችላሉ ???? 🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 8 месяцев назад
አንተ በምታሙዋላው በችሎታህ …የእነሱ መኖር ሳይሆን አንተ ያለህ ነገር ነው ወሳኙ ። እነሱ ሊጠቅሙህ የሚችሉት ለማረፊያነት ለተቀባይነት ብቻ ሊሆንም ይችላል ። ዋናው ጥያቄ አንተ ካናዳ ለመምጣት በትምህርት ወይም በጉኝት መስፈርቱን ታሙላለህ ወይ ነው?
@tofik7708
@tofik7708 8 месяцев назад
በትምህርት እንኳን 11ላይ ነው ያቆምኩት በጉብኝት ባልሸው መሰፈርቱ ምንድነው በሱ ብወጣሰ እዛ በምን መልኩ ቀርቼ ነው ሰራ ለመሰራት ምሞክረው ለቀረው ነገር በጣም ዝግጁ ነኝ ኪዲ
@hiwel9209
@hiwel9209 8 месяцев назад
@@kidiethiopiaኪዱዬ ግን ግራ የሚገባኝ ነገር አለ እስካሁን እዚህ ካናዳ ቤተሰብ በብዛት ዘመድ አዝማድ ሳይቀር ይመጣል እንደገና አርቲስቶች ጨፋሪዎች ባለስልጣናት በመንግስት ብቻ ስለተፈቀደ ሳይሆን በብዛት ሲመጡ እናያለን እንዴት ነው ለአንዱ ቀላል ለሌላው ከባድ የሚሆነው?ሁሉ ሽፍንፍን ያደርጉታል ግን ካናዳ ማንኛውንም ህዝብ እዚ እንዲገባ ከፈቀደች የኛ የህግ ሰዎች እሱን ቢሰሩበት ወይ ቢያዩት የሌላ ሀገር ዜጎችም እጅግ በብዛት እየገቡ ነው በተለይ ህንዶች ፊሊፒኖችን ጨምሮ እና እስኪ እባካችሁ እዚህ ላይ በርቱልን ብዙ ሰዎች መምጣትና መስራት ይፈልጋሉ ህዝብን መርዳት ሀገርን መርዳት ነውና ባለፈው አንድ አንቺ ፕሮግራም ላይ የቀረበ እንግዳም ስኬታማ ነኝ ብሎ 50 ሰዎችንም እንዳመጣ ሁሉ ሲናገር እንዴት እንዳመጣ ግልፅ አድርግልን ብዬ ጠይቄ ነበርና ኪዱ እስኪ ሀሳብ አቅርቢልን እኔ የአንድ ቤተስብ ማለት ዘመድ አዝማድ የአንድ አካባቢ ጏደኛሞች ሁሉ መጥተው አይቻለሁ ስጠይቅም ግልፅ የሆነ ነገር መናገር አይፈልጉም ይህ ማለት እነሱ የመጡበት መንገድ ህጋዊ አይደለም ማለት ቢሆን እንኳ የካናዳ መንግስት ግን ብዙ ሰዎችን እየተቀበለ ነውና የህግ ሰዎች የካናዳን መንግስት ጠይቀው በህጋዊ መንገድ እንደሌሎች ሀገር ዜጎች በኮንትራት እራሱ ለስራ ማስመጣት አይችሉም ወይ???እስኪ ለክርስቲናዬም የሚቻልበት መንገድን ቢፈልጉ
@tofik7708
@tofik7708 8 месяцев назад
በጣም ጥሩ እይታ ነው
@mimialemu4932
@mimialemu4932 7 месяцев назад
የእ/እ አድራሻቸው የት ነው?
@AnduTaegaye
@AnduTaegaye 8 месяцев назад
አረ ቲጂ ካናዳ ገብቼ ነው ያለሁት ግን እርዳታሽ ያስፈልገኛል እባክሽ
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 7 месяцев назад
ቶሮንቶ ካለህ ስልክህን አስቀምጥልኝ ምረዳህ ካለ
@WelansaAbay
@WelansaAbay 5 месяцев назад
Selkhn askemxln
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
@eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 8 месяцев назад
Wgenoce enkune aderesacw
@yeshimbettesfaye2276
@yeshimbettesfaye2276 8 месяцев назад
ኪዲ በምን ላግኝሽ
@nubiyashenafi2894
@nubiyashenafi2894 4 месяца назад
ሆፕ 180 ሺ እኮ ነው ሚጠይቁት ይሄ ደሞ በጣም ውድ ነው
@lemi-lemlemmarye9868
@lemi-lemlemmarye9868 5 месяцев назад
kidyee please help me!!!
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 8 месяцев назад
ኪዲየ አረ ገንዘብ ምያስይዝልኝ አግኝቼ ነበር ነገር ግን 5 ሰው ያስፈልጋል አሉኝ 4 ሰው ይቀረኛል ባምካቹ ተባበሩኝ ሳኡዲ እድሜን ጨረሰው ወይ አላለፈልኝ ወይም እድሜን አልተጠቀምኩበት ከሁሉም ቀረው ባካቹ ተባበሩኝ
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 8 месяцев назад
ገንዘብ የሚያሲዝ ካገኘሽ ካናዳ ዋና ከተማ ላይ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር አለ እነሱን ያናግራቸው እነሱ እስፖንሰር ያደርጋሉ ብሩን ካስያዘ እሺ ይሉታል እውነቴን ነዉ እርግጠኛ ነኝ
@user-ww4pq8jk1w
@user-ww4pq8jk1w 5 месяцев назад
እና ተሳካልሽ ንገሪኝ እስቲ እኔም ሳውዲ ነኝ
@WelansaAbay
@WelansaAbay 5 месяцев назад
​@@ambachewlakew1083endat nw magnet yemchlew benath
@firehiwotgirmaa724
@firehiwotgirmaa724 7 месяцев назад
How can you help me kid i live in dubai plz tell me yene konjo
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 8 месяцев назад
Kidi please 🙏 እባክሽን ጓደኛዬ በቪዚት ቪዛ ልትመጣ ነዉ ምን ማድረግ እንዳለባት ትንሽ ብታስረጂን በትህትና እንጠይቅሻለን thanks ❤
@NAZRAWI371
@NAZRAWI371 7 месяцев назад
@Kidi ለቪዝት ቪዛ በራሴ online application form ሞልቻለው: ግን ጥያቄ የሆነብኝ "IETS " መፈተን አለብኝ ወይ?
@user-je5kl1th3b
@user-je5kl1th3b 7 месяцев назад
takebeyi kelela enidetno mamixat michelo.?
@AddisInsight21
@AddisInsight21 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም Kidi Ethiopia ስለ ደግነትሽ እያመሰገንኩ ፣ አንድ ጉዳይ ላይ እንድትተባበሪኝ በትህትና እጠይቃለሁ ። Canada በ visitor visa መምጣት ፈልጌ Agency ዎች በጣም የተጋነነ ክፍያ ይጠይቃሉ (About 500,000 Birr) እናም እባክሽ ታማኝና ሊያግዘኝ የሚችል ኤጀንት አገናኝኝ እባክሽ ።
@belachewawoke
@belachewawoke 8 месяцев назад
ከኤርፖርትና ከኢንላንድ አሳይለም ለመጠየቅ የቱ ይሻላል ኪዲ ።
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 7 месяцев назад
በብዙ ኢንላንድ ይሻላል ነገር ግን በደንብ ኬዝህን አስተካክለህ ከመጣህ ምንም ልዩነት የለውም እኔ እንዳየሁት
@jamald2717
@jamald2717 7 месяцев назад
ኪድዬ pls እርዳታሽን እፈልጋለሁ ኢንቪቴሽን later ተልኮልኛል ያለሁት ዱባይ ነው ስለ ኢንተርቪው ምንም ማውቀው ነገር የለም በ ባንኬ በቂ ገንዘብ ኣለኝ ምናልባት ባንክ ስቴትመንት ከጠየቁኝ ግን አውሪኝ
@user-df2ti2pb8p
@user-df2ti2pb8p 7 месяцев назад
ኪዱ በምን ላግኝሽ ላናግርሽ ፈልጊ ነበር የኒ ቆንጆ እባክሽ እናት ከሆንሽ
@bethelmahtot402
@bethelmahtot402 7 месяцев назад
ኢትዮጵያ ያለው ቢሮ ላገኘው ኣልቻልኩም
@sosinashemsu9923
@sosinashemsu9923 7 месяцев назад
formun asknchlne
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 7 месяцев назад
ወንድሜ እባክሕ ፀጉርህን አሥተካክል
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 8 месяцев назад
ባሌ canada የመኖሪያ ፍቃድ አለው እኔን ለመውሰድ ፕሮሰስ ጀመረ ለማሳወቅ ብቻ 70000ሽብር ከፈልኩ እባሲ ለማሳወቅ ብቻ ይሄን ያክል ብር ያስከፍላል እንዴ ኪ ዱዬ መረጃ ካለሽ ብትነግሪኝ
@user-uh9xc5tz2m
@user-uh9xc5tz2m 8 месяцев назад
No
@Ethiopians5121
@Ethiopians5121 8 месяцев назад
No
@user-th1pw6ox7s
@user-th1pw6ox7s 8 месяцев назад
@@Ethiopians5121 እና አውቆ ነው ማለት ነው 70000ያስከፈለኝ
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 8 месяцев назад
ውሸቱን ነዉ
@godislove5271
@godislove5271 7 месяцев назад
የምን ብር አመጣ?
@talkwithtame
@talkwithtame 8 месяцев назад
Please how to contact with you
@architectaselefow8913
@architectaselefow8913 7 месяцев назад
Thanks
Далее
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 484 тыс.
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16