Тёмный

📌 እዚህ ያሉት አይቀበሉንም ኢትዮጵያ አግብተን እንዳንመጣ ለመምጣት ይጠቀሙብናል‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

የ32 አመት የካናዳ የህይወት ተሞክሮ

Опубликовано:

 

25 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 81   
@abebechbogale9150
@abebechbogale9150 3 месяца назад
ብርዪ የእኔ ወንድም አንተ በፋሚሊ ነው የታደልከው እድገትህን አውቃለሁ ልጅ ሁነህ እንደትልቅ ሰው ነው ስታስብ የነበረው እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብህ ይባርክህ ኑርልኝ 🙏🙏🙏
@wondayteferi1763
@wondayteferi1763 4 месяца назад
ብርዬ ! በጣም ትሁት ቅን ሰው ... የአስተዳደግ ውጤት... እናቱእና አባቱ ከሰፈራችን የሚከበሩ ናቸው .. ያሳደግዋቸው ልጆችም ግሩም ሆነው ወጥተዋል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 месяца назад
እናት አባት ሚስትህ ታድለዋል ወንድሜ ፈገግታህና ወኔህ በጣም ደስ ይላል በርታልን እግዚአብሄር ያሰብከውን ይፈፅምልህ I am happy for you Brother 🎉 you inspired me. I Am ready to go to school next year እህትህ ከ Virginia 🇺🇸
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 4 месяца назад
Thank you, Kidi, I don't understand why people don't subscribe to this channel. Very educational, useful.
@zelalemmekuria4349
@zelalemmekuria4349 4 месяца назад
ኦ ብሬ እናመሰግናለን ቀላል ልምድ አይደለም ያካፋልከን ደሞ የሰፈሬ ልጅ ነህ ለካ ። በነገራችን ላይ ኪድ በቅርቡ ከብሬ ጋር በስራ ምክንያት ተገናኝተን ነበር እናም እጅግ በጣም ነው የረዳኝ በዚህ አጋጣሚ ምስጋናዬን አቅትቢልኝ ። ላማከረኝ እና ላገዘኝ ነገር እንኳን አንድም ገንዘብ አላስከፍለኝም ብሬ በጣም አመሰግናለው አሁን ቢዝነሴ አራት አይን እንዳለው አምናለው
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
አንተም ሌሎችን እርዳ
@mulugetagebreyesus2343
@mulugetagebreyesus2343 4 месяца назад
It’s amazing experience የፈሌ ተማሪ : እናመሰግናለን :: በትዝታ ወደ ፈለገ ዮርዳኖስ እና ንፋስ ስልክ ይዘሕኝ ሄድክ:: ባይ ዘዌ የፈሌ እና የንፋስ ስልክ ተማሪ ነኝ:: በአሁን ሰዓት በቫንኮቨር ከተማ እኖራለሁ::ኪዲ እናመሰግናለን:: keep up the good work
@beenasefa8342
@beenasefa8342 4 месяца назад
ብርሽ long time ሰላም ነው ብርሽ ደግ ሰው ቱሁት ቅን ሰው ነው ሚስቱ ታድላለች ስለአየሁ ደስ ብሎኛል ኪዲዬ thanks 🙏 🙏
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 4 месяца назад
ኪዱ የሚገርም ነው የዛሬ እንግዳ ፣ትምህርት ከብዶኝ አቋረጥኩ አለ።መነሻዉን ፣የካናዳን ኑሮ በአማርኛ በሀገርኛ ነገረኝ።ደግሞ አነቃቃኝ፣ራሴን አሳየኝ።አመሠግናለሁ አያ እንግዳ እንግዳ ።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
ትምህርት እንደእኔ ተፈታትኖታል
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 4 месяца назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ ትምህርት የሚሰጥ ነገር ነው ኪዱዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 месяца назад
ለማስተማር እስከሆነ እውነቱን ነው የሚያወራው በተለይ ቋንቋ ትልቁ ችግራችን ነው አስተማሪው ደሞ ይህ ችግር እንዳለብን አያውቅም እዛ መሃል ገንዘብ ያስፈልጋል ብቻ ብክንክን ያደርጋል 🤔🤗
@selamawitayele4162
@selamawitayele4162 4 месяца назад
በጣም አስተማሪ መጠይቅ ነው። በዚሁ ቀጥሉበት
@aloud5905
@aloud5905 4 месяца назад
Bre, wow!!! I never new you are full of wisdom, how come you never shared this amazing journey with us before, I am very proud of you. M
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 4 месяца назад
It was an amazing conversation kidi Konjo🙏♥️💕🥰♥️🕊️He’s such an inspiration and amazing person thank you so much both🥰🕊️💕
@pomi_pom1468
@pomi_pom1468 4 месяца назад
Banuye proud of you cousin 👏👏👏
@fish618
@fish618 4 месяца назад
Kidoye This is Fisseha from Calgary. We are in the same profession. It is one of your best shows today. I realized that we live in the same area. Thank you Kidoye ❤❤❤
@uniqueshirts2052
@uniqueshirts2052 4 месяца назад
Which part of the city do you live in?
@FerawoyniSeyoum
@FerawoyniSeyoum 2 месяца назад
ልክ ነህ ያልተገለበጠ ያራል ጎበዝ
@betimesfen8796
@betimesfen8796 4 месяца назад
ኪዲዬ አንቺን ላይክ አለማድረግ ጥፋት ነው 🎉🎉🎉
@getachewugeorgius3027
@getachewugeorgius3027 2 месяца назад
በጣም ጠቃሚና አሥተማሪ ሠዎችን በማቅረብሽ ጠቃሚነትሽ ከሌሎች ቲክ ቶክ እና ዩቱፐሮች ተመራጭ ያደርግሻል በርቺ አበረታቺ
@cassiowonde5748
@cassiowonde5748 4 месяца назад
የእኛ ኪዲ ኢትዮጵያዊቷ ኦፕራ። እንወድሻለን እኅታችን❤🙏❤
@awoluabdurahim5597
@awoluabdurahim5597 4 месяца назад
Nice content! Keep up the good jobs you are doing, dear Kidi
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 4 месяца назад
Kidiy konjo❤ endat endmwdish good job lovley am from eratra❤❤
@wmwhim7944
@wmwhim7944 4 месяца назад
እውነተኛ ስው በመሆንህ ደስ ይላል እኔም እንዳንተው ነኝ
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 месяца назад
አሜሪካ ቢሆን ት/ቤት ቢዝነስ ነው ለ3ch online ክላስ $1000 በላይ ይጠይቁሐል ኮሌጅ እየገባህ ስትወጣ ብድር እስከ አይን ፀጉር ነው የሚያለብስህ እሱን ለመክፈል ስትፍጨረጨር ጊዜው ይሮጣል። ለኔ ካናዳ አየሩ ትንሽ አይመችም እንጅ ት/ትና ጤና ጥሩ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።
@አብነት
@አብነት 4 месяца назад
wow ይገርማል የንፋስ ስልክ ተማሪ እኔም ነበርኩ
@dannymegenta6803
@dannymegenta6803 4 месяца назад
ብርሽ! ንፋስልክ ት/ቤት ሆነን የማቅህ ሁሌ ማንነትህ የማይቀየር፣ ሩህሩህ፣ አስተዋይ፣ ቅን፣ በእውነት ላይ ቆመህ ለእውነት የምትኖር፣ ቤተሰብ አፍቃሪ! ትዳር አክባሪ፣ ምርጥ አባት፣ ታማኝ ባል፣ ጓደኛ አክባሪ! ለሰው አዛኝ፣ ግልፅ እና ንፁህ ልብ የሆንከው ጓደኛዬ አሁን ላይ በይቲዩብ ብቅ ብለህ ሳይህ ቪዲዮውን እያየሁ አይኔን እና ጆሮዬን ማመን ተሳነኝ! ከደስታ ብዛት! ዋው! የቃላት አጠቃቀምህ! የታሪክ አገላለፅ! መልክቱን በምክንያት አስደግፈህ! እውነተኛ አንተነትህን ፈትፍተህ፣ ያሰለፍካቸው እና የተወጣሃቸውን መሰናክል ጥበብ ቀስመህበት ለኛ ለታዳሚዋችህ በማቅረብህ የብዙዋቻችን ቀልብ ስበሃል! በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ወንድማዊም ምክርህ እና ትምህርትህ ለሁላችንም በያለንበት እንዲደርሰን ስላደረክ በጣም ኮራሁብህ! ለወደፊቱም ብዙ ትምህርት ካንተ እንጠብቃለን። ቅድስት ስለመልካም ስራሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ! አሁን ላይ ታዳሚሽ ሆኛለሁ። ዳንኤል! የንፋስልክ ተማሪዋች እና የጎተራ ልጆች 54/50 ቀበሌ ሰሳምታዬ ይድረሳችሁ! የቄራ ልጆችም እንዲሁ!
@kedijahussin
@kedijahussin 4 месяца назад
ሠላም ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ እኔ እራሱ fb ላይ እከታተለዋለሁ
@user-ir7hw7vc4q
@user-ir7hw7vc4q 2 месяца назад
Brian you and your family are amazing. I know you are strong and hard working person I wish you all the best cousin.
@rutafruh6588
@rutafruh6588 4 месяца назад
መስመር አ 49:33 ዩ ሓይልና 😄😄😄😄🙏👌🏾ወንዶች መስመር መግባት ኣለባችው የት እንደሚሄዱ ሳይናግሩ እንኻን ከቤት ይሄዳሉ ሚስት ምንም ሳይነገራት 😢😢😢
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 месяца назад
Birhanu what a blessing that have been given to you it is God given wisdom
@yegnasew1
@yegnasew1 4 месяца назад
አስተማሪ ኘሮግራም ነው ብርዬ መልካም ሰው በርታልን።
@meseretadana109
@meseretadana109 4 месяца назад
እግዚአብሔር የጥረት አምላክ ነው ጥረትህን አደንቃለው ህዝብን መጥቀም ጥሩ ነው ግን በምን መልኩ እንደ ኪዲ አይነት ለሁሉ መጥቀም ማለትም በዩቱዩብ ወይስ ላለህበት አካባቢ ማለትህ ነው ለሁሉም መድሀኒአለም ይርዳህ
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 месяца назад
Wow that is excellent message in most of the messages there is lots of divorce just like birhanu said it depend on how you are brought up family is the biggest factor that contributes for life who made you today the biggest credit to his FATHER and MOTHER they raised an amazing son God bless them
@dagimawiabrha2458
@dagimawiabrha2458 4 месяца назад
Kidi am from london I like your content keep it up betam mitekimu info eyagenen nw ❤❤❤
@godislove5271
@godislove5271 4 месяца назад
Yeanche bilhe teyakewoch new yemigeremugn lemesale alefo siyayut kelal yemeselal seteye ❤ yaseteshal kuduye
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 3 месяца назад
ብሬ በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 месяца назад
Kidi you are doing good things that is very educational 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 месяца назад
To live a good life What they say is " HAPPY WIFE HAPPY LIFE " when you live together as a husband and wife the number one thing is ATTITUDE understanding respect so no one should be disrespectful to each other sometimes the biggest mistake is to marry the wrong person will put you in a bad situation that can destroy the person life miserable which is very bad
@uniqueshirts2052
@uniqueshirts2052 4 месяца назад
I agree 100%
@silversw26
@silversw26 4 месяца назад
My library. U have good voice, good aproch.... semche altegbshm.
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
እውይ 🙏💕
@samra1997
@samra1997 4 месяца назад
​@@kidiethiopiaስልክሽን እባክሽ?
@tigistaberamesele6178
@tigistaberamesele6178 3 месяца назад
Wow, that's a very interesting topic 👏 ,
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 4 месяца назад
Birhanu you are giving life lessons to the people who can understand your peace of mind that you are sharing your experience I have a big respect for you the life of marriage especially for your wife that you said she is the BACK BONE in your family God bless you and your family keep up the excellent work 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 4 месяца назад
Merci 👍
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
ኪዲ ላይክም ሰብስክራይም ሼርም አድርጊያለሁ አንችም ይሄን ዱቄታና ዱቄት ትተሽ በጥሩ ሳሙናና ቀለል ባለ ቅባት ብትቀቢ በጣም ታምሪያለሽ ሴቶችም ካንች ይማራሉ። ፕሮግራምሽ ድንቅ ነው
@ketematerefe1201
@ketematerefe1201 4 месяца назад
ብርሽ በጣም አመሰግናለሁ አባትህ የቤተሰቦቼ ቤተሰቦች ናቸው የሪቼ የቀበሌ 15 ወጣት ነበርኩ የምስጋናው ቡና ቤት ወይም ሆቴል ነበር።በደንብ አውቅሀለሁ።ኮንታክት ብታደርገኝ ጀስ ይለኛል። የተማርኩት ንፋስ ስልክ አጠቃላይ ነው ምናልባት ደርቤ ዩኒት መሪ የነበረ የእኔ አጎት ነው።ልጆችህን ይባርክልህ። አመሰግናለሁ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
ፕሮፌሰር እከሌ ብሎ በስሙ ከሚኮፈስ ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል
@leulafework3815
@leulafework3815 4 месяца назад
I was also Felege yordanos student.
@DemlewMelesech
@DemlewMelesech 4 месяца назад
Thanks brhanu 40:18
@heymanotADMASE-qm6iv
@heymanotADMASE-qm6iv 3 месяца назад
❤❤
@DemlewMelesech
@DemlewMelesech 4 месяца назад
Thanks kidy i see my brathet be thir for evringthing ethiopia commi ty brhanu do you rember forkerama
@uniqueshirts2052
@uniqueshirts2052 4 месяца назад
Yes I do remember folklorama
@Maggie_Sol
@Maggie_Sol 4 месяца назад
😍😍😍
@user-cv7mt9bg2u
@user-cv7mt9bg2u 4 месяца назад
Kideya yen wed pls ahun laye yalewn negar negarin memetati ayechalem eytebale nw sister gameralechi yalew negar program akerebelen pls entebekishalen kideya ❤
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
ድንቅ ቤተሰብ ሚስት ታድለሻል
@mimikebe5572
@mimikebe5572 2 месяца назад
ኪድዬ በእግዚአብሔር እርጅኝ ልጄንና ባሌን ይዤ ካናዳ ልምጣ በቂ የማሳየው ሊብሬ ካርታና ባንክ አካውንት አለኝ please መልሽልኝ😢😢
@user-og9li5sc2k
@user-og9li5sc2k 4 месяца назад
ሰላም ነው የኔ እህት እንዴት ነሽ አንድ ጥያቄ ነበረኝ በአሁን ሰአት እዛ ልመጣ አሰብኩ እና በደላላ በኤጀንሲ መምጣት ይቻላል እውነት ነው እየሰሩ ነው እስኪ እህቴ አንድ ነገር በይኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
ይሄ ቪዲዮ ጥያቄሽን በደንብ ይመልስልሻል ። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0reAtRgf8Mo.htmlsi=mQzcB6IyczcRYu44
@user-og9li5sc2k
@user-og9li5sc2k 4 месяца назад
@@kidiethiopia እሺ የኔ እህት አመሰግናለው🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@wagayyooxihaahun2643
@wagayyooxihaahun2643 4 месяца назад
አባከሽ አንዴት ማግኘት እችላለው አንቺን ቪዛ ዋቶልኛል ስለ ካናዳ ምንም የማቀው ናገር የለም እናቴን ማውራት እፍልጋልህ please እንዳታልፍኝ 🥰
@tsehaydebesa3744
@tsehaydebesa3744 4 месяца назад
Selam kidest pls I need your help?
@yulonook6374
@yulonook6374 4 месяца назад
የአድርሴ ባርክነህ ልጅ የጎበዙ ነጋዴ ልጅ የኛ ብሄር አባቶች በብዛት በንግድ እንድናድ በሚያበረታቱበት ዘመን ጋሼ አድርሴ ትልቅ ህልም ነበራቸው
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 4 месяца назад
ማነው የቀደመኝ😮
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 4 месяца назад
5ኛ ነኝ ዛሬ ሁሁሁሁ ስሜቱ🤗❤😂😂
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
❤🎉
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 4 месяца назад
Kid salamq
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 4 месяца назад
Kide enkone basalami maxashi
@DemlewMelesech
@DemlewMelesech 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 4 месяца назад
ዛሪ ብቻ ነው የቀደምሽኝ እኔ ነኝ አንደኛ ኪዲ ትመስክር
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
ወይንዬ 💕
@samirajemal9335
@samirajemal9335 4 месяца назад
Kide ebakshi
@user-ks8mf9iq5f
@user-ks8mf9iq5f 4 месяца назад
M
@gafat
@gafat 4 месяца назад
ዛሬ ፩ኛ ነኝ እያንዳንድሽ ተቀድመሻል 😂😂😂
@kidiethiopia
@kidiethiopia 4 месяца назад
🎉❤
@bmwtati5158
@bmwtati5158 4 месяца назад
አረ መሄድ የምንፈልግ ሰዎች አለን እባካችሁ ውሰዱን የሚከፈለውን ወጪ እከፍላለው
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 10 млн
ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!
15:19