Тёмный

📌45ሺ ዶላር እዳ የከፈልኩት በዚህ ዘዴ ነው …ቤት ለመግዛት እና በእዳ ለተጨነቀ መፍትሄ ሊሆን የሚችል ነው ብዙዎች ይሄንን ተጠቅመውበታል…‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 155 тыс.
Просмотров 2 тыс.
50% 1

ቤት ለመግዛት እና በእዳ ለተጨነቀ መፍትሄ ሊሆን የሚችል ነው …ብዙዎች ይሄንን ተጠቅመውበታል

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 2 часа назад
አቶ አብነት እድሜ ይስጥህ እውቀቱን ይጨምርልህ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ እያደረክ ያለህው ነገር በጣም የሚያስመሰግንህ ነው ምክንያቱም በፋይናስ ዙሪያ ያሉ ነገሮችን ምንም ኢንፎርሜሽን የለኝም ነበር ለካስ ለጡረታ ግዜም ማሰብ ነበርብኝ 😅😅😅 ከዚህ በኃላ አስብበታለሁ እምጠይቅህ ነገር ቢኖር ለጡረታ ብዬ ባስቀምጥ ይሻላል ወይስ ፎር ዋንኬ የሚባለው ነገር ላይ ባስቀምጥ ይሻላል እንደ ባለሞያ ሀሳብህን አስቀምጥልኝ ግዜ ካለ እባክህ !!!!
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye 3 часа назад
ቅድስትዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት ከልብ እናመሰግናለን።
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 2 часа назад
ኪዲ እና አቶ አብነት እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tigistdilnesaw1829
@tigistdilnesaw1829 3 часа назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያካፈሉንእናመሰግናለን ብዙ የማላውቀውን ነገር ነው የተማርኩትም ያወኩትም። እኔ ስራ ቦታ ፔንሽን ነው ያለኝ ከሌለው ከ401k ጋር አንድ አይነት ነው ሂደቱ ማወቅ ፈልጌ ነው መስሪያ ቤቱ ፔንሽን ባቻ ነው ያለው
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r Час назад
WOW it’s very important education thank you so much you guys.
@fifitesfaye2194
@fifitesfaye2194 2 часа назад
It is very good conversation and very important for everyone, who is living USA &Canada. Thank you but my question is I am living in Canada I want know about Canada retirement plan what I have to do for my retirement;
@makbeldemeke201
@makbeldemeke201 5 часов назад
የኔ እህት ኪዲ ስጠብቅሽ ነበር። አሁን እማ በቃ youtube ምገባው ያንችን video ለማየት ሁኗል እህቷ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 5 часов назад
🙏💕
@tigestdebebe5769
@tigestdebebe5769 Час назад
ማሬ እባክሽ ያለውት አረብ አገር ነው በቤተሰብ በኩል በዉሸት ትዳር ለመሄድ አሰብኩኝ እና የካናዳ 35 ሺ ጠየቀኝ እና የእዉነት እንደዛ ነው ልጀምር ነበር​@@kidiethiopia
@SaraYalew
@SaraYalew 4 часа назад
ሁልጊዜ ላይክ ብቻ ነበር የማደርገው እስቲ ኮሜንት ልጀምር።
@RaniaHussen-ex1pb
@RaniaHussen-ex1pb 2 часа назад
Wow nice program istemari new bertu
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 56 минут назад
አቶ አብነት እባክህ 401 ማለት ምን ማለት ነው እባክህ መልስልኝ!!!
@user-kc6gi8ds6n
@user-kc6gi8ds6n Час назад
እኛ መስርያቤት መበደር አይፈቀድም Schwab retirement plan ነው ያለኝ ምክንያቱ ምን ይመስልሀል?አቶ አብነት
@addisdebay3099
@addisdebay3099 3 часа назад
Thank you bro and sis ❤
@AsmeromFisehaye
@AsmeromFisehaye 2 часа назад
Meneme sayeseru besete ergena metewe tureta yewetus ? Us
@DanielWoldemariam-o3c
@DanielWoldemariam-o3c Час назад
Thank you
@EricBassa
@EricBassa 4 часа назад
Slm betesab
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 3 часа назад
Thank you
Далее
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Просмотров 18 млн
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 6 млн