Тёмный

📚[👉ሙሉ መፅሐፍ] አዲስ ምድር full Audio book  

TEDEL TUBE
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@MaqdiiDemli
@MaqdiiDemli Месяц назад
ይሄን ሁሉ ላቀነበበረ ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባዉ❤❤❤
@damenawcichelem649
@damenawcichelem649 Год назад
በድምጽህ ውስጥ የዋህነት ደግነት አስተዋይነት ብሎም ኢትዮጵያዊ ቀለም ያለው እንዲሁም ባለ ግርማ ሞገስ የሚያስገመግም የአንበሳ ደመነብስ ይታይበታል።ምን ያህል በሰዎች ልብ ውስጥ ዘልቀህ እንደገባህ ብታውቅ ምን ያህል ሰዎች ከመጽሀፍ ጋር በማስተዋወቅ የእውቀት ባለቤት እንዲሆኑ ማስቻልህን ብታውቅ ምኞቴ ነበር።ጎበዝ በርታ ጠንክር አንተ ነህ ኩሩ ሀበሻ ማለት ይድረስ ላንተ እንደ አንበሳ አስገምጋሚ ድምጽህን እንጂ መልክህን በውል ለማላውቀው።
@Agent47-n4b
@Agent47-n4b 9 месяцев назад
ቴዴል ቱዩብ በጣም በጣም አመስግናችኅለው መፀሀፍ ማንበብም ማዳመጥም ከናንተ ነው የተማርኩት ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 года назад
eckhat tolle ድንቅ ሰው ነው ። the power of now ስለተረጎማችሁልን በጣም እናመሰግናለን ።
@ethiosuccess2667
@ethiosuccess2667 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 2 года назад
በጣም እስካሁን 9 ግዜ አዳምጨዋለሁ
@orionthehunter836
@orionthehunter836 2 года назад
@@tomasdegefa730 me too bro
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 Год назад
@@tomasdegefa730 endeat new tekemeh
@orionthehunter836
@orionthehunter836 Год назад
​@@edenseyoum2096stegebrew bemigeba
@nigatumerra7150
@nigatumerra7150 Год назад
by the way you have been playing great role in changing life styles of the people who need it thank you very much
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
በነቃሁ!!! ፀሓፊዉም ተርጓሚዉም ተራኪዉም.... ለድንቅ ልግስናቹህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። ለዚህ ሁሉ ታአምራት አስገኝ ለሆነዉ አምላክ ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ይሁን።
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Год назад
wowwwwwwwwwwwwww its amazing sew hulu bisema teru new egziabeher yebarkachu
@amaregenet6911
@amaregenet6911 2 года назад
ድንቅ ስራ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ መፀሀፍትን እየመረጥህ እየተረጎምህ በማቅረብህ እጅግ በጣም አመሰገንህ አለው አተ ምርጥ ሰው ነህ
@selimtube404
@selimtube404 2 года назад
ሀገራችን ተለውጣ በዋልክላት ውለታ አላህ ያስደስትህ የሀገሬ እንቁ
@ethiosuccess2667
@ethiosuccess2667 2 года назад
ምርጥ ኮመንት
@ruhis1718
@ruhis1718 2 года назад
Selim tube🥰🥰🥰
@imanaliyi3593
@imanaliyi3593 2 года назад
Ebkhe the power of nawe milaweni akirblni
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qUA-xN7X6zU.html
@selimtube404
@selimtube404 2 года назад
@@imanaliyi3593 አቅርቦታልኮ
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን እያዳመጥኩ ነው ❤❤❤❤
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 Год назад
As Wogayehu for Fikereskemekabir, tedele tube for New Earth!!! Breathtaking!
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 2 года назад
Ekhart Tolle is amazing 👏 your presentation is also very impressive 👏 👌 👍 thank you
@drzelalemCounselor
@drzelalemCounselor 2 года назад
Well appreciated!!! Great thanks for such amazing contribution!!!
@GetubekleBeklegetu-qb8nk
@GetubekleBeklegetu-qb8nk 7 месяцев назад
በጣም ነው ምናመሰግነው እኔ በምትለቁት መፅሐፎች ተጠቅሜያለው እናመሰግናለን በርቱ
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 2 года назад
በጉጉት ሲጠብቀው የነበረ መፅሐፍ ነበር። ማመን አቃተኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ ብሩክ ነህ
@mull.5506
@mull.5506 Год назад
@YAREDTSHEHAYE
@YAREDTSHEHAYE 7 месяцев назад
AMESEGNALEW
@MmMm-bh1ey
@MmMm-bh1ey 2 года назад
አንተን አለማድነቅ ይከብዳል እውነት ቆንጆ ድምፅ በቆንጆ አቀረረብ ቴንኪው ቴዲያችን!
@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
እኛም ሰምትን እምንተግብር እምናማር የልቦና ችንን አይን ፈጣሪይክፈትል
@bonniedereje3719
@bonniedereje3719 2 года назад
Thank you so much!!!
@mehariyohannes5898
@mehariyohannes5898 Год назад
ስለ ሁሉ ነገሮች እግዚአብሔር አምላክህ የተመስገነ ይህ ሁን ፡ሰምተን ፡የምልለውጥ፡ያድርግልን
@HelenTata-is3tn
@HelenTata-is3tn 9 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን 8 ሚኒት ሜዲቴሽን መጸሀፍ ቢተረጎም በጣም ለብዙ ሰው ይጠቅማል እባክህ ተርጎመው
@NossoTube
@NossoTube Год назад
ትውልድን የመቅረፅ እጅግ በጣም ትልቅ ስራ ነው በርቱልን እናመሰግናለን 🙏 Rich Dad's Increase Your Financial IQ ይህን መጽሀፍ ብታቀርብልን it can help many people 🙏
@ayinaddisejigu107
@ayinaddisejigu107 Год назад
Good job
@AsmeretMeresa
@AsmeretMeresa 2 года назад
እሄን የመስለ መፅሐፍ እንዳዳምጥ ያደረገኝ አምላኬን ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@hosaenachalachewu776
@hosaenachalachewu776 Год назад
Hiwoten beteleye menged enday argognal..amesegnalehu💙😊🙏
@Keder_Ahmed
@Keder_Ahmed 2 года назад
እናመሰግናለን ምርጥ መፅሐፍ ከምርጥ አቀራረብ ጋር
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 2 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን ከልብ አመሰግናለሁ ምስጋናየ ይድረስህ
@engdaworktsegawu
@engdaworktsegawu Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት በጣም አመሰግናለሁ
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 Год назад
እጅግ እናመሰግናለን ቴዲ
@EWB7
@EWB7 Год назад
Thanks for all book
@antenehmulu
@antenehmulu 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ቴዶ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@getugirma9711
@getugirma9711 Год назад
እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ።
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 2 года назад
Thank you so much ❤❤❤❤❤❤ beloved Brother
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 Год назад
Thank you for your careful translation. Well done
@HelenTata-is3tn
@HelenTata-is3tn 9 месяцев назад
8 minutes meditation የሚለውን መጸሀፍ ብትተረጉመው በጣም ይጠቅመናልና እባክህ ተርጉመው
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Год назад
ዘመንህ ፡ ይባረክ
@simontessema7966
@simontessema7966 Год назад
thank God bless you your blessed knowledge
@sosnapaulos9489
@sosnapaulos9489 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን እጅግ በጣም የምፈልገዉ መጽሀፍ ነበር፡፡
@eliyasarega-qp4hz
@eliyasarega-qp4hz Год назад
እግዚአብሔር ይባረክ ብሮ
@tsegayetefera
@tsegayetefera 2 года назад
እውነትም "አዲስ ብሩህ ዓለምን" ግልጥ አድርጎ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው። በጣም እናመሰግናለን። በርቱ።
@tigistbalfino452
@tigistbalfino452 Год назад
ይልቁንስ ይህንን እንተው ፍንትው ትተህ መጽሐፍ ቅዱስን እንብብ የዛ ግዜ እስካሁን የት ነበርኩ ትላለህ ሀይማኖት ሳይሆን የምነግርህ እውነትን ነው። መጰሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው እውነት ያለው።ጌታ ይባርልህ
@smkitum2721
@smkitum2721 Год назад
Dnq sew neh dmtsih leslasana yeminafeq new. Bsamnt 10 seat kantagar asalfale. Chemre chemamreh gabzen 🎉❤❤🎉
@giftibirhanu7080
@giftibirhanu7080 Год назад
Thanks very much 🙏🙏🙏🙏🙏
@tewodroskaleb6
@tewodroskaleb6 2 года назад
Thank You Very Much !! Simple & clear translation & narration !! Cool & smooth & soft sound & tone & transmission Plz.... Re-transmit/narrate the power of now with this tranquil & still tone... Thanks...
@abitewdemise2352
@abitewdemise2352 Год назад
😊😅😅😅😅 50:11 😊😅😊😊😅 50:27 😅 50:29 😅p😊😅
@abitewdemise2352
@abitewdemise2352 Год назад
😅😊😅
@abitewdemise2352
@abitewdemise2352 Год назад
😅😊😅
@abitewdemise2352
@abitewdemise2352 Год назад
😊
@abitewdemise2352
@abitewdemise2352 Год назад
😊😊 51:30 😊😅
@tigistbalfino452
@tigistbalfino452 Год назад
ይህ ስው በእራሱ አመለካከት የጻፈው ነው ይልቁኑ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ የህይወት ህን መንገድ ይመራሀል ከስው ምንም መልካም ነገር የለም መልካም ጌታ እየሱስ ብቻ ነው።መልካምነት ከእግዚአብሔር ይገኛል።
@dawittiguh2394
@dawittiguh2394 2 года назад
baxam enamesgenalene wendeme tebebe weletahehene tekfelehe☺ 😘
@jhovha690
@jhovha690 2 года назад
በእውነት ትልቅ ነገር ነው የምትሰራው በጣም እናመሰግናለን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ፍጣሪ ይባርክህ
@hagosadisalem7699
@hagosadisalem7699 Год назад
እናመሰግናለን ወንድም
@dimberumekonnen9373
@dimberumekonnen9373 2 года назад
Thank You...TEDL Tube
@tigistmeshesha5988
@tigistmeshesha5988 Год назад
Thanks TEDL Tube 🙏
@kiyyatube2690
@kiyyatube2690 2 года назад
I can't Wait 🥰
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በጣም አመሠግናለሁ Blue ocean strategiy ይሄን መፅሀፍ እባክህ ተርክልን
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Год назад
እናመሰግናለን።
@Tirhas2861
@Tirhas2861 2 года назад
Thankyou 🙏🏽🌺
@endalkendalk4149
@endalkendalk4149 Год назад
አንድን ባዶ መሬት ወደ ተትረፈረፈ ምርትነት ለመቀየር የመሬቱ ዘር የመቀበል ሁኔታ እንዳለ ሁኖ በመጀመሪያ የተመረጠ ጥሩ ዘር ያስፈልጋል ከዘራንበት በውሀላም የተለያዩ አረሞች ጥሩውን ዘር እንዳይበክሉት ዘሩ በትክክል ፍሬ አፍርቶ እስኪጨርስ ድረስ ክትትል ያስፈልገዋል ከዛ ያን አስጨናቂ የስራ የውጥረት ግዜያት የሚያስረሳ የዘራነውን መልካሙን ዘር ሰብስበን በዘራነውም ዘር እኛተመግበን ቤተሰባችን ፣ መሀበረሰባችን ፣ ሀገራችን ፣ አፍሪካን ከዛም አልፈን አለምን መመገብ እስከመቻል እንደርሳለን እስቡት መሬቱን መዝራት ባንችል አረም ብቻ ነው ልናፈራ ምንችለው ምቹው መሬት አእምሮአችን ሲሆን መልካሙ ዘር ደግሞ የአእምሮ ምግብ መፅሀፍት ናቸው እና የመልካሙ ዘር አቅራቢ ወንድማችን ሆይ አረሞችን ለዘርነት አቅርበው ምቹውን አእምሮአችን በክለው አበላሽተው የሌሎች መበላሸት ምክንት እንድንሆን የሚያደርጉን አረሞች በበዙበት የመልካም ዘር አቅራቢ በመሆንህ በሀገሬ ህዝቦች ስም ላመሰግንህ እወዳለው ዘር እንዲሆን ማድረግ ከቻሉ ሰዎች ባልተናነሰ ክብር ይገበሀል በተረፈ ዘርህ ፍሬ አፍርቶ እራሳችን ቀይረን ቤተሰባችን፣ መሀበረሰባችን ፣ሀገራችን ፣አፍሪካ ብሎም አለምን ስንቀይር እንድታይ የእድሜ ፀጋ ባለቤት ልዑል እግዘአብሄር እድሜ ሰጦህ እንድታይ ያድርግህ ወንድሜ።
@tigistbalfino452
@tigistbalfino452 Год назад
እኛ እግዚአብሔር ነው መሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ብርሃናችን ነው ሁሉንም ነገር ቁልጭ አድርጎ ያሳይናል ስልጣን ነው
@bicolobiniabebe8937
@bicolobiniabebe8937 Год назад
???
@Dyeabsiraalmaw
@Dyeabsiraalmaw 11 месяцев назад
አመሰግናለው🙏🙏🙏❤
@DrkingTefera
@DrkingTefera 2 года назад
ቴዲ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@tesfahungetahun241
@tesfahungetahun241 Год назад
Thank you so much
@cta216
@cta216 2 года назад
i can't wait
@amnuelgebrekristos4282
@amnuelgebrekristos4282 Год назад
No words to thank u i really need to read this book badly thank u
@mestawotyilma1122
@mestawotyilma1122 Год назад
Amazing!!! Thank you 🙏
@melkamuakeba8153
@melkamuakeba8153 Год назад
Ameseginalew wendime yemifeligewin silesetekegn
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 2 года назад
አመሠግናለሁ 🙏
@yetu0983
@yetu0983 2 года назад
We are waiting Thank You-Ted
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 года назад
🙏🙏🙏❤
@bellatube809
@bellatube809 Год назад
Thanks so much🙏
@Sofdertuvxf2
@Sofdertuvxf2 Год назад
እና መሰግናለን🙏🙏🙏the power of now ተርጉምልን
@fun-loving7625
@fun-loving7625 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ !
@Makiyato-time
@Makiyato-time Год назад
be fetari betam yemigerim ewinet ataminim eras mitat new yelekekebign lekanis ke ewinet betam rike erasen atichewalew
@helensiyu4142
@helensiyu4142 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ
@mimiti539
@mimiti539 Год назад
Thanks tedel
@Messay777
@Messay777 2 года назад
Love u love it
@netsanethailu2134
@netsanethailu2134 Год назад
Thank you
@Rahelethiopia489
@Rahelethiopia489 2 года назад
Thank you so much
@babivector7618
@babivector7618 Год назад
The power of now እና as a mane thinketh ብሰራልን pls pls 🙏🙏🙏
@lalishodaniel8339
@lalishodaniel8339 2 года назад
Is wonderful book 📖 thank you a lot
@endalebesufkadtaye3326
@endalebesufkadtaye3326 2 года назад
Enamesegenalen Wendemachn 10q
@eliastilahun659
@eliastilahun659 Год назад
You are amazing👏👏👏👏
@ገኒኤፍታህወለተኢየሱስ
በእዉነት ከልብ አመሰግናለሁ 🙏እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ🙏
@asnew3690
@asnew3690 2 года назад
አተ መልካም ሰዉ እናመሰግናለን
@haileenku2068
@haileenku2068 2 года назад
እንደትውልድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 года назад
እናመስግን ኣለን በጣም መልካም ኣቀራረብ።
@habehabe-yi8jh
@habehabe-yi8jh Год назад
Thank you so much I am from Eritrea i watch all your videos that’s amazing you help me to change my life I really appreciate you bro god bless you keep it up bro ❤❤and pleas if you can”the happiest man on earth “
@abebechabera3050
@abebechabera3050 2 года назад
Thank you
@fedila2587
@fedila2587 2 года назад
Thank you
@CcCc-gs1ew
@CcCc-gs1ew Год назад
Next dawit dreams book it can help many people 🙏
@hayatmohammedjamal9238
@hayatmohammedjamal9238 2 года назад
thankyou very much
@zzzttt9924
@zzzttt9924 2 года назад
thanks, well done
@tube-cc4lr
@tube-cc4lr 2 года назад
አመሰግናለሁ።
@Tsiyeee
@Tsiyeee Год назад
Misgana yigebachihual enate melkam sewoch begle ejig amesegnlehu!!!
@brhantube606
@brhantube606 2 года назад
100 000 ጊዜ ላይክ አድርጌሀለሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ።
@danielhabtemareyamcrazy3542
ምን እንደምልህ i have no idea broo እግዚአብሔር ይስጥልን
@davidphone5177
@davidphone5177 Год назад
ቴዲዬ እናመሰግናለን ወንድሜ ስልክክን ጣፍልኝ ዋትሳፕ ትጠቀማለክ
@zebibahusain2988
@zebibahusain2988 2 года назад
አላህ እውቀት ይጨምርልህ🙏🙏
@danielhabtemareyamcrazy3542
ምን እንደምልህ i have no idea broo እግዚአብሔር ይስጥልን
@positivevibe8810
@positivevibe8810 Год назад
Amzing book 📖 😍 ❤
@AndualemShelemew
@AndualemShelemew Год назад
እናመሰግናለን bro .... kechalk human nature by robert green betragumlen
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 2 года назад
በጣጣጣጣጣም እናመሠግናለን
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 2 года назад
ሀገር መለወጥ ከፈለክ dawit dreams..ተከተል ጎቦዝ ..ሳይገባን ዕድሜኣችነንን ባክነዋል!
@zahrasaid4255
@zahrasaid4255 2 года назад
Awo dawit dreams yanen hiwot qayirotali indazih ayinet sewoch hagerachin silalu betam korichalewu
@sibhatmeq4027
@sibhatmeq4027 2 года назад
Tnxs
@kebedeadera8108
@kebedeadera8108 Год назад
Great !!
@hassenawel7761
@hassenawel7761 2 года назад
እናመሰግናለን ወዳጄ ግን የህይወት ኬሚስትሪ የምለውን መፅሐፍ ስራልን
Далее
iPhone 16 & beats 📦
00:30
Просмотров 97 тыс.
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26