Тёмный

📥 ሰኔ ጎልጎታ|sene golegota| ስንክሳር ዘወርኅ 21 መታሰቢያ ክብረበዓል አደረሰን @MegabeBerekete  

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
📗 ሰኔ ጎለጎታ
📒የቤተክርስትያን መታነፅ
📕 ቅዱስ ጢሞቴዎስ
📕 አባ ከላድያኖስ
📙ሐዋርያ ቶማስ
📒በዚች ዕለት ሜሮን የተገኝበት
📌Welcome yekidusan zekere RU-vid Channel📌
እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ትረካዎች ፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።
🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
📣Like
📣Subscribe
📣Share
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።
Thanks For Watching
#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like )

Опубликовано:

 

28 сон 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 508   
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 3 месяца назад
ፅዮንዬ ፈጣሪ በጠብቆቱ ጠብቆ ያሳድግሽ ድንግል ቤተሰቦችሽን ትጠብቅልሽ ❤❤የኔ ተብታባ አንደበትሽ ይጣፍጣል ለፅዮን ላይክ ላይክ ሼር አድርጉላት የምትወዷት
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን ❤
@AaBb-yv6hh
@AaBb-yv6hh 3 месяца назад
አሜን አሜንአሜን
@JghHddf
@JghHddf 3 месяца назад
ቃለሂዉትያሰማልን🙏
@JghHddf
@JghHddf 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@JghHddf
@JghHddf 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢🙏🙏🙏
@mrsworkiya7407
@mrsworkiya7407 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልያሰማልንመንግ ስተሰማያትን ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 3 месяца назад
ምስጋና ለአምላኬ ምስጋና ለእናቴ ለቅድስት ድነግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@eduget8295
@eduget8295 3 месяца назад
አሜን እናቴ ቅድስት ድንግል እመቤቴ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ተስፋዬ አንቺ ነሽ ❤ በቃል ኪዳንሽ ከልይኝ።❤❤❤
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኩአን አብሮ አደርሰን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ⛪❤❤⛪❤❤⛪ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🌹🌹🕊🕊🌹🌹🕊🕊🌹🌹🕊🕊🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿
@Adilla67083
@Adilla67083 3 месяца назад
አሜን። አሜን አሜን። እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያም በረከቷ በአማላጅነቷ አይለየን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የእመቤታችን ፀሎተ ምልጃ አይለየን ✝️❤❤❤
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 3 месяца назад
አሜነ አሜን አሜን እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለሰኔ ጎለጎታ ቃልኪዳን ለተቀበለችበት አመታዊ ክብረ በአል እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉት ቅዱሳን ሰማእታት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ቃልኪዳኖን የተቀበለችበት እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት በሀገራችን በቤተ ሰቦቻችን በስደት ላለን እድሁም በመላው ኦርቶዶክስ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያተን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤👏👏👏👏💒💒💒
@Sara19212
@Sara19212 3 месяца назад
የኔ ተወዳጃች በፆለታችሁ አሥቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ሥደተኛዋ እህታችሁ ጭንቅ ውሥጥ ነኝ😢😢😢
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 3 месяца назад
Abshir qalii tiyyaa hatii kenyaa diriboo Maryam siif Yaa ta'uu
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 3 месяца назад
አይዞሽ እመቤቴ ታስብሽ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
አይዞሽ እመቤቴ ታስብሽ
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewanshmahri7657
@shewanshmahri7657 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 месяца назад
,አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ጭንቅ አማላጇ እናቴ በያለንበት አንች ጠብቅን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romanghandour2003
@romanghandour2003 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ ለእናታችን ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን
@mesaymekonen3397
@mesaymekonen3397 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን የእማምላክ ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን ቃል ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@gebibilata
@gebibilata 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🥰💐💐💐🥰🌹💞🌹💞💐🌺💐🌺💐🥰🌹💞
@MMar-t5x
@MMar-t5x 3 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን ሀገራችንን ስላም ታርግልን ዘንድ አሜን🙏🙏🙏👏👏
@Arsema_6
@Arsema_6 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@AyalSewnet
@AyalSewnet 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ደንገል ማሪያም እናቴ ምልጃዋ በረከቶ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አደረሰን ክብር ምስጋና ለመቤት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ቸል እግዚአብሔር ይገባል ተመስገን ተመስገን ተመስገን በረከትን አይለየን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለዛሬ ለዘለዓለም ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ
@ጎቶይቶም
@ጎቶይቶም 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MihretDebresion
@MihretDebresion 3 месяца назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዝክ ቀን ላደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን. መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏❤❤❤
@danielaachayo8993
@danielaachayo8993 3 месяца назад
Qale hiwet ysamaln Amene Amene Amene Enkon Abro Aderesen Amesegnalo memhir megabi bereket Aron yeqdsan bereket yderbin Amene Amene Amene
@ameenaameena8321
@ameenaameena8321 3 месяца назад
ለኔም ትድረስልኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ አስቡኝ በፀሎት አስቡኝ በጠና ታምማለሁ ጨጓራዬን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 19 дноК наСад
Amen amen amen
@Desta-g7h
@Desta-g7h 3 месяца назад
እንኳን አደረሳችሁ የእናታችን የቅድስት ደንግል ማርያም በረከቷ በአማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤ ገብረ ኪዳን ወለተ ኪዳን በፀሎታቸው አስቡና
@Tyy-ku1ke
@Tyy-ku1ke 3 месяца назад
እሜን እሜን እሜን
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn 3 месяца назад
Amen amen amen kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yedgil mariyam bereket ayileyen ❤❤❤
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የቅዱሳን ዝክር ቤተሰቦች በሙሉ ❤❤💐💐 እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጠብቀን🕯🌿
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 месяца назад
አሜን ❣️❤️አሜን አሜን💙💜 ሰው ይበለን ተመስገን 🧡💜ተመስገን 🧡♥️ተመስገን 💜💙ክብር🧡♥️ ምስጋና 💜💙ለዛሬ 🧡♥️ለዘላለም ❣️❤️አሜን💙💜 አሜን💙❣️ አሜን❣️💟❤️🌹💙💖💜💞🧡💕♥️💚♥️💓🙏
@IsmaelAbdo-vl2zs
@IsmaelAbdo-vl2zs 3 месяца назад
Amen amen amen enkwan abero aderesen aderesachu❤❤❤❤❤
@tymordoha
@tymordoha 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቸ የእሜበታችን አማላጇ አሬደኤቷ ከሁላችን ጋር ፀንቶ ይኑር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🌴🌴🌴🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💚💛❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏
@GabiYouTube-f1u
@GabiYouTube-f1u 2 месяца назад
amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZenashAfework
@ZenashAfework 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@MabetTadsee
@MabetTadsee 2 месяца назад
Amen amen amen 🙏 🙏 🙏
@hagere9727
@hagere9727 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@AdenaAdena-r9h
@AdenaAdena-r9h 3 месяца назад
እኳን አደረሳችሁ 😢😢😢😢😢 እመቤቴ ትጠብቃችሁ ምሥክርነት እሰጣለሁ ብየ ሥልኩ አልመጣለኝ አለ በፀሎታችሁ አሥቡኝ የመቤቴ ልጆች
@DesalewDes
@DesalewDes 3 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 3 месяца назад
መቀደሰ❤❤❤
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 3 месяца назад
አመነነ
@እመብርሃንአደይ
@እመብርሃንአደይ 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@mekdimekdi5644
@mekdimekdi5644 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ታስብሸ❤❤❤❤❤
@TigestAlemu-o7p
@TigestAlemu-o7p 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምሰግናለሁ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ክንልጅ ክንዘምዶችን ይብርክልን 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌👏👏🥰🥰🥰🥰
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 3 месяца назад
Amen Amen Amen enkan l kedest Maryam enate kebre Beal beslam adersen adersachu Amen Amen Amen ❤❤❤
@YayeshAbebe
@YayeshAbebe 3 месяца назад
አሜን አተንም እስከ ቤተሰቦችህ እኳን አደረሰህ አሜን ለድግል ማርያም ልጅ ለ ልዑል እግዜአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው
@ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤ የእመቤታችን በረከቷ ረደኤቷ ከኔ ከወለተሚካኤል ከነቤተሠቦቼ ጋር እንዴሁም ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን ፫❤❤❤
@NahomHadera
@NahomHadera 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@waaa4954
@waaa4954 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️💐💐💐💐💐💐💐እንኳን አብሮ አደርሳን 🥰አደርሳችሁ 💐💐💐💐♥️♥️♥️የ ክርስቶስ በትሳቦቺ ❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ቃል hiwot ቃል ባርካት ያሰማልን አባታቺን ፅግሁን ያብዛልቹ ♥️🌹🌹🌹🌹
@madimadi4218
@madimadi4218 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን 🕊️🕊️🕊️✨🙏🙏🙏
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን
@faseka-k7u
@faseka-k7u 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜንንንንንን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን እመቤቴ ማርያም ሆይ እናቴ ሆይ ከጭንቀት ከመክራ ተደረሸልኝ ዘንድ እማፀንሻለው እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ እናቴ እመብርሃን ለሀገራችን ስላምን አወረጅልን 😢😢😢😢😢😢
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለህወትን❤ያሰማልን🎉በእድሜ በጤና ያኑርልን የቅዱሳን ምልጃ በረከት አይለየን❤አገራችን ኢትዩጲያ ሰላም🎉ያድርግልን ላይክ ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤🎉
@ሰላምየገብርኤልልጅ
@ሰላምየገብርኤልልጅ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በአለ በሰላም አደረሰን እንዲሁም በእለቱ ተዘክረዉ ለሚዉሉ ቅዱሳን ሰማአታት ፃድቃን በረከታቸዉ ከእኛ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ላይ ለዘለአለሙ ፀንቶ ይኑር አሜን፫ ቃለህይዎትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@GetachewZeberga
@GetachewZeberga 3 месяца назад
AMEN AMEN AMEN KALE EYWATE YASEMALEN ABATAHEN
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 3 месяца назад
አሜን😭😭😭😭😭😭😭
@selamselam6149
@selamselam6149 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Arsema_6
@Arsema_6 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እናቴ የጠየኩችን አደራ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤
@galanibona6168
@galanibona6168 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameen baraktiki idaribinaa waadimachin 🤲🤲🎉🎉🎉💯💯💯💯💯💕
@gff7556
@gff7556 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቅድስ ድንግል ማርያም በርከትሽ ይደርብን
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ppppppid3di
@ppppppid3di 3 месяца назад
አሜን🎉አሜን 🎉አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
@የሺዬነኝየድግልልጅ
@የሺዬነኝየድግልልጅ 3 месяца назад
ወለተ መድህን እያላችሁ ፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቼ😥😥😥😥
@DdBb-fo4fy
@DdBb-fo4fy 3 месяца назад
Birana silasee isgabri ixapiqi❤
@jenetabra4970
@jenetabra4970 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@الالب-ي7ي
@الالب-ي7ي 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐✝️✝️✝️✝️♥️♥️♥️♥️ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልን💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን በውነቱ እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አደረሰን ተመስገን ለዚህ ቀን ያደረስን ክብር ምስጋና ለመቤት ድንግል ማርያም ልጅ ቸር እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን ለዛሬ ለዘላለም ክብር ምስጋና ተመስገን🙏♥️🙏🤲🤲♥️🙏♥️🤲♥️🙏♥️🤲🙏♥️🤲💜💚
@selamgh3379
@selamgh3379 3 месяца назад
amen amen amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@maskinewcell3628
@maskinewcell3628 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm 3 месяца назад
እንኳንአደረሣችሁ አደረሠን ለእናታችንለድግልእለተባእል በያላችሁበትሠላማችሁይብዛ❤❤❤❤
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa 3 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@JanetteAbara
@JanetteAbara 3 месяца назад
Amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne amne elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelelelele❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
@zainozaino7530
@zainozaino7530 3 месяца назад
Amen Amen Amen 🕯️🕯️🕯️🤲🤲🤲🎉🎉🎉kalahiwati yesamlen ❤❤❤
@sarahali5923
@sarahali5923 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህር❤❤❤
@MorhafMorhaf-nh7vy
@MorhafMorhaf-nh7vy 3 месяца назад
Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@zenashezena1975
@zenashezena1975 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@nadyhenok2816
@nadyhenok2816 3 месяца назад
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 3 месяца назад
Amen amen amen emebiran tibarkihi wendmachi❤❤❤❤❤🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@EeEe-p1r
@EeEe-p1r 3 месяца назад
ተመስገን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@MarthaMartha-d3s
@MarthaMartha-d3s 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ሸር 🙏🙏🙏
@AssnakoAsnaqu
@AssnakoAsnaqu 3 месяца назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluutafase1679
@muluutafase1679 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲Ezeaber yemasgen ❤❤❤
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 3 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen bagaa waluman genyee barisisa kenyaa waqayoo sagalee jirenyaa isinf Yaa dhagesisuu mana isaa kessati isin yaa qusatuu Ebbifamaa waqayoo isin yaa ebbisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ganatwakqu6758
@ganatwakqu6758 3 месяца назад
Ameen Ameen Ameeen unkan abro Aderesen mamirachin qala yihot yisamalin
@alam1129
@alam1129 3 месяца назад
Eshi babayi edge belen egizhaber yasadehi.
@መስረት
@መስረት 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 месяца назад
Amen Amen Amen Enkwan Abroadersen lEmbetachen dengel weladet Amlak qal hiwot ysemalen wendmachen 🙏🙏🙏
@jsveokebdid635
@jsveokebdid635 3 месяца назад
AmeenAmeen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏❤️❤️🙏❤️🙏
@sweethaet7608
@sweethaet7608 3 месяца назад
Amen enkan abro adrsen adersachihu wudi yekirstos betsboche mimhirachin kale hewot yasemalen Amen ❤❤❤
@Maqdeswemareyam
@Maqdeswemareyam 3 месяца назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalin ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😢😢😢😢😢
@AlimazEndalew-l7q
@AlimazEndalew-l7q 3 месяца назад
Ekane aderesachuu kale hiwet yasemalin abate Amen Amen Amen Amen emeberehan enate 😥😥💐💐💐🔥🥀🥀💔💒💒💒✝️🙏sele hulum neger Egzabeher yemesgn Amen Amen Amen Amen 🔥🔥🔥💒💒💒🕯🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🙏
@KuwishidBlabla
@KuwishidBlabla 3 месяца назад
Amen amen amen hunkan aboro adersen Liman kibira lezelalama benya layi yidar
@FateSalman-d7j
@FateSalman-d7j 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ሰላም
@WorkiyaK
@WorkiyaK 3 месяца назад
Amen🤲❤Amen🤲❤Amen🤲❤🎉🎉🎉
@helenebasha8543
@helenebasha8543 3 месяца назад
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
25:44
Просмотров 501 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2 млн
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,1 млн
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 494 тыс.
መልክአ ገብርኤል melka gebreal
15:11
Просмотров 56 тыс.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 817 тыс.
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46