Тёмный

🔟 ውብ‼️የማትጠገብ‼️የባለግርማ ሞገስ ድርጊቶች ‼️| EthioElsy |Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 237 тыс.
Просмотров 195 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 822   
@fakk5592
@fakk5592 3 года назад
ውይ፣እህት፣በጣምደስትያለሽ፣ ምክርሽ፣አንጀት አርስነው፣በስልክጉዳይ፣ጨንጓራችን፣ተላጠ፣አሁንእኮ፣ከጎደኛጋር፣መጫውትቀርቷል፣ ከስልክጋር፣ሁኗል፣በአረብሀገር፣ስራላይ፣ከመተጋገዝይልቅ፣በመጨካከን፣አንዱእየሰራሌላኛው፣ከስልኩጋርይቀመጣል፣ደግመሽ፣በስልክጉዳይብሰሪ፣እላለሁ፣ ስልክ፣ትዳር፣እያበላሸነው፣ስልክ፣ከስራእያስባረረነው፣በስልክምክንያት፣አንድክፍልውስጥ፣አስርሰውቢቀመጥ፣አንዱምአያወራም፣ስልኩንአንቆቁጭነው፣ ሌላው፣ግሩምነው፣ስብእናሽ፣ትምህርትሽ፣ደስይላል፣በርቺ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Fatumaye በጣም በጣም ልቤ የሚያዝንበት ነገር ነው እዚህ አገር ስንት ትዳር ፈረሰ ልክ ብለሻል ማሬ 🙏❤️🙏
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 3 года назад
Demerign demereshalewu
@mimimerekato9938
@mimimerekato9938 3 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 demerign yemewedeshe
@ebox6752
@ebox6752 3 года назад
Edom
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 года назад
Tabareke
@emebetgosaye7944
@emebetgosaye7944 3 года назад
ከልብ ኢትዮጵያዊ እናት ነሽ....ምክሮችሽ ያለ ስስት እንደ እናት ነው .....በእኔ በኩል አመሰግናለሁ 👍👏🤝🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Emebetye ህዝባችን መካሪ የለውም በየአገሩ ተበትነን ብዙ ዋጋ እንከፍላለን ማሬ 🙏❤️🙏
@redietblessed1400
@redietblessed1400 3 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 yaa beteley le endene aynetu enat lelelew tekami new
@አይናለም-ለ5ደ
@አይናለም-ለ5ደ Год назад
የኔ ምርጥ የኔ አንደኛ ትምህርትሽ ግሩም ነው የኔ መምህርት በጣም ነው የምወድሽ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
እንደው ምን ላርግሽ የኔ ምርጥ አስተማሪዬ ያንቺን ቻናል የሚያይ ሁሉ ሳይጠቀም መቼስ አይወጣም ልዩ ስጦታ ነው ያለሽ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ👍👍🥰🥰❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
የኔ ማር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቅን ሰው ስወድሽ 🙏❤️🙏
@birhaneblessed
@birhaneblessed 3 года назад
ጌታ ስለምታታውቅ መንፈሱ ተቀብላ ስለዳነች ስለተፈወሰች ስርአትዋ ቁምነገርዋ ያረካል የሁሉ እህት ናት እኮ ከስርዋ ስነምግባር ግብረገብነት የሞላት ሁና ነው
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 года назад
ይሄን ቪዲዮ ብዙ ግዜ አየሁት ሁሌም አየዋለው በቃ ደስ እያለኝ ነው የማይሽ የምሰማሽ ሙሉ ሴት እንድሆን ነው የረዳሽድ ተባረኪልኝ ዘመንሽ ይባረክ ❤️🙏 🙏
@gafat
@gafat 3 года назад
ቪዲዮችሽን ማየት የጀመርኩት ቅርብ ጊዜ ነው እርጋታሽ ፕሮቶኮል አጠባበቅሽ ንግግርሽ እጥር ያለና ያልተንዛዛ በዛ ላይ ለዛ ያለሽ ሴት ነሽ የምታውቂውን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Geniye thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@Ambesaw1212
@Ambesaw1212 3 года назад
Yes 🙌
@tsehaygwold
@tsehaygwold Год назад
ት ክክል ጀግንት ብዬ ሻለ ሁ
@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
@ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 года назад
በትክክል በተለይ 9ነኛው ነጥብ በይበልጥ የሀበሻ ትልቅ ችግር የሰውን ህይወት መመርመር ከዛ ለሌላው ለማውራት በጣም ብዙ በዚህ ሱስ የተጠመደ ሰው አለ የሰውን ትተን የራሳችንን ኑሮ እንኑር።
@milanabood5582
@milanabood5582 3 года назад
ትክክል
@fadi5alife14
@fadi5alife14 3 года назад
ባይገርምሽ ብዙ ጊዜ የምታዘበውን ነገር ነው የምታቀርቢው በጣም እናመሰግናለን 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
እየተመካከርን ካልሆነ ማን አለን ማሬ 🙏❤️🙏
@ItsMe-wc2cd
@ItsMe-wc2cd 3 года назад
ውይ ደስ ስትይኮ! ምናለ ጎረቤትሽ በሆንኩ ! የምታነሻቸው ሀሳቦች እንዴት ጠቃሚ እንደሆኑኮ! የስልክ ነገርማ ተይው አንዳንዴ ስልኬን ይዤ ስጎርጉር ልጆቼ ሲያናግሩኝ ሁሉ አልሰማም እንደው ልክ ነሽ በጣም ጠቃሚ ሀሳቦች ናቸው ብርክ በይልኝ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 года назад
በጣም ትክክል ነው ብዙ ነገር እንደተማርኩ ካንች ታውቂይለሽ ኤልስየዋ ።በሁለም መንገድ ነው የምትመጭው በዛ ላይ very organic... Love you sooooo much .ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ከእንች።
@menberegetu6703
@menberegetu6703 3 года назад
በጣም ትክክለኛና አስተማሪ ምክር ነው እህቴ። ሥነሥርዓትሸን በእጅጉ ወድጀዋለሁ እግዚአብሔር ያክብርሸ። Thank you 🙏👌.
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 года назад
በጣም የምትገርሚና ይምትደነቂ ሴት ነሽ እውነት ትባርኪ ስንት ነገር ታስትምርያልሽ በቅርብ ጊዜ ባውቅሽም ከዚህ ቪዲዮ እንኩዋን ስንት ነገር ተማርኩ በእውነት በርችልኝ 👍
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 3 года назад
ሁሉም ነጥቦች ትክክል ናቸው ምንም የሚጣል የለውም ተባረኪ ለብዙዎች ምሳሌ መሆን ትችያለሽ በርቺ
@mojanigus7388
@mojanigus7388 3 года назад
1ኛ ነሽ የኔ ቆንጆ አንዳንዶቻችን እንዳልሺው ለምንም ነገር ስር አት የሌለን ሆነን ስላደግን ያሳደጉንን ቤተሰቦቻችንን እናሰድባለን በተለይ ስንበላ አፋችንን ማጮህ የጎረስነውን ሳንጨርስ ሌላ ቆርሰን በላዩላይ መጨመር ትኩስ ነገር ስንጠጣ ባጠቃላይ ሌላው በጣም ብዙሰው በተሰበሰበበት ቦታ ማስቲካ እያንቀጫቀጭን ማኘክ አንቺ እንዳልሺው አንድ ሰው እያዩ መንሾካሾክ ና መሳቅ አጸያፊ ባህሪዎች ናቸውና ይህንን ብንተው አንቺ ደግሞ ሰፋ አድርገሽ ብታስተላልፊው ሁላችንም እንማርበታለን አንቺም እግዚብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ።
@hewanb8118
@hewanb8118 3 года назад
በእውነት ድንቅ ምክር ነው ለተቀበለው እና ተግባር ላይ ለሚያውለው ምርጥ ማስተዋል ያለው እይታ ነው ካንቺ አሁንም ብዙ እጠብቃለሁ በርቺ
@flof7291
@flof7291 3 года назад
ቅርብግዜነውያገኘሁሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጥሩ ምክር ነው እምታስተላልፊው ቀጥይበት እህት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
እሺ ውዴ 🙏❤️🙏
@borena109
@borena109 3 года назад
በጣም ምረጥ መልክት ነው እናመሰግናለን ማማዬ ❤️❤️❤️❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
እየተመካከርን ካልሆነ ይከብዳል ማሬ 🙏❤️🙏
@hanayonas1885
@hanayonas1885 3 года назад
Beautiful in and out . I like the way you dress up. She is cute isn't she? 😘😘😘
@דניאל-ק8נ
@דניאל-ק8נ 3 года назад
Yaaa she is real black star! i also like her way of dressing & confidence! she deserves a big respect.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Hannaye thank you ማሬ 🙏❤️🙏
@munaali2129
@munaali2129 3 года назад
Yeah she is!!!!!
@selamselam1804
@selamselam1804 3 года назад
ጌታ ይባርክሽ እናመሰግናል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Amen 🙏Selamye 🙏❤️🙏
@taabebe8388
@taabebe8388 3 года назад
አመሰግናለሁ ሁሌ የምታመጭው ነገር ሁሉ በጣም አስገራሚ ነገር ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
@qtsionbelay6840
@qtsionbelay6840 3 года назад
Thank God, finally we find a classy habessha woman on you tube, may God bless you.
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 года назад
ኤልሲ እናመሰግናለን ቅመም የሆንሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት ግን ትንሽ መዘመኑ እዳለሆኖ የኛ የሀበሻ የሰላምታ ማንነት የተዘነጋ መሰለኝ ኤልሲ እንደውም ከትህትና የተነሳ ታላላቅ ሰዎችን ጉልበትም ይሳማል ቆንጆ ይህ ስግደት አይደለም ትህትና ኢትዮጲያዊ ክብር ነው ቆንጆ!
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
ኢትዮ ስገባ wi-fi መግዛት አለብኝ ያንችን ቭድዩ ለማየት በርግጥ ትህትና እና ሰርአት ካደኩበት ቤተሰብ ተምሪያለሁ አሁን ደሞ ካንች ብዙ እየተማርኩ ነው respect you ❤️
@abentekelly9387
@abentekelly9387 3 года назад
እባክሽ በሚቀጥለው ደግሞ ስለሀበሻ የ customer service አሰራር አስረጄልኝ ::
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
በጣም ልዩ መልእክት ነው በተለይ የኛ ማህበረሰብ ስለፕራይቤሲ መጠየቅ እንዴት እንደሚደብር እናመሰግናለን ኤልስዬ❤️🙏🏼
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
በጣም ትክክል ብለሻል 🙏❤️🙏
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 3 года назад
እውነትትሞ የቆንጆ ጥግ ነሽ ጨዋ ባህልሽን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ሁለገብ የሆንሽ የሞታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች አንድን ጫፍ ያልያዙ ሁለንም ያማከሉ በትምህርት የማናገኛቸው ናቸው :ትንሽ የድምጽ ችግር ይታያል ቢሥተካከል !!:በጣም ነው የወደድኩሽ በርቺ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!
@romtur1595
@romtur1595 3 года назад
ዋው ብሩህ ምክር እኔ በበኩሌ ተጠቅሜያለሁ አይምሮሽ ይባረክ።
@user-qm1iq7wd9c
@user-qm1iq7wd9c Год назад
ወይ የለበሻልጂ ደስስትይኝ ጸዳመዳያልሽ ያሀበሻቅመምነሽ ባዳድ ነገረሽ እምየን ትመስይኝ አለሽ ስላምሽ ይብዛ
@asterwobneh9577
@asterwobneh9577 3 года назад
ቆንጅዬበጣም ስርእት ያለሽ ነሽነገሮች ሁሉ ወዳልሆነ መንገድ እየኤደ ነው ስለዚህ የአንቺ ምክር ለሁላችንም ይጠቅማል በጣም አመስግናለው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Asterye በጣም ትክክል ነሽ ማሬ 🙏❤️🙏
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
ልክ ነሽ እህቴ እኔ ባለፈዉ ስለ ጥርስ አስተምረሽ ነበር ጥርሴ ማሳጠብና ማሳሰር ፈልጌ ነበር ምን ትያለሽ ዉዴ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 года назад
ትክክል እውነት የሆነ ጠቃሚ ምክር ነው እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ ተባረኪ
@birhaneblessed
@birhaneblessed 3 года назад
ኤልሲዬ እጅግ ነው የምወድሽ የኛ ጣፋጭ 🧚🏻ቅመም እየጨመርሽልን ኑራችን ለማስዋብ እድፈታችን ነውራችን ለመሸፈን እየለፋሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥያቄ አለኝ ለወንድ ባል ለስለስ ያለ ሎሺን እና ሽቶ እባክሽ ሪከመንድ አድሪገኝ ዋጋውን ችግር የለም ተባረኪልኝ ፍቅር
@samsunggood8450
@samsunggood8450 Год назад
Abo..yimechish. ewunet..xiru..mikir..new..tebarekii❤❤❤❤
@ያረቢኢትዮጵያንጠብቃት
እግርን እግር ላይ አድርጎ መቀመጥ ባህላችን አይደለም ሌላው ሀሪፍ ምክር ነው በርች
@ejigayehuadnew3476
@ejigayehuadnew3476 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ስለጠቃሚ ምክርሽ ቀጥይበት !!
@mehretwoldu3436
@mehretwoldu3436 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@kelet1727
@kelet1727 3 года назад
ጥሩ ታዝበሽልኛል የእኔ እህት ብዙ ነገርሽ ከእኔ ጋር ይመሳሰላል i send you my Love . Oh my God specially ሃበሻ ከለርሽ እሲኪለቅ ድረስ ነው የሚያዩሽ ልክ አንቺ የመሰለ ሰው የጠፉባቸው ነው የሚመስሉት .እኔ ለእነሱ አፍራላው ድሮ ድሮ እግሬ እስኪምታታ ድረስ እደነግጥ ነበር . the way they stares me በኃላ በኃላ ግን እኔ እራሴንም እነሱንም comfortable እንድንሆን ምንም አዲስ ነገር እንደሌለ naturally open person ስለሆንኩ ሰላም እሳቸው እና አረጋጋቸዋለው . አበሻ everywhere ስለሚኖር ብርቅ አደለም ለምን እንድዚያ እንድንሆን ግን አይገባኝም .
@zenashtessema5326
@zenashtessema5326 2 года назад
ወሳኝ ነገሮች ናቸው እናመሰግናለን!!🙏🙏🙏
@manchesterwithmyeyes8985
@manchesterwithmyeyes8985 3 года назад
ትክክል ነሽ ሁሉ ነጥቦች ላይ 100% ትንሽ እንዳለዉ የምወደዉ ባህላዊ ሰላምታችን ባንቀይር ነዉ። እሱም አሁን በ peace ነዉ እየተቀየረ ስለሆነ። ለ10ኛዉ አንድ የአገራችን አባባል መጣልኝ አንዴ ብጨርስ ምን አለበት " አመት አላወራ" ትላለች ጓደኛዬ😂
@mimibayeh
@mimibayeh 3 года назад
I’m so grateful for your videos. I truly hope a lot of Ethiopians will watch you and take some advice. You are doing a beautiful work!
@ethiopiansinuae173
@ethiopiansinuae173 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ እናት
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
በጣም ውድድድድድድድ አረኩሽ የኔ ቆንጆ ኤልሲዬ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ተባረኪ ❤ you are amazing and beautiful thank you for sharing 👌👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Jerye ማሬ thank youso much በርቺ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ 👏👏👏👏
@wondiradlulseged467
@wondiradlulseged467 3 года назад
Me too my dear elsy waw betam gobez mekari nesh yeeweneten new berechi wede
@mibrakhabte4626
@mibrakhabte4626 3 года назад
She is positive 🥰💕👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Always Mibtakiye 🙏❤️🙏
@hirutterefegebremeskel5722
@hirutterefegebremeskel5722 2 года назад
Betam chewa baheleshen ena yestew madereg yemtastemri displin yemtastemri chewaaaaa set nesh tebarekiiiii
@zinashmekonnen2699
@zinashmekonnen2699 3 года назад
I just started watching your video recently and I can’t stop watching your video I wash dishes I’m watching in the car I’m watching you I just love you you are one elegant beautiful woman God bless you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Zinashye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@weynsetgetachew2185
@weynsetgetachew2185 3 года назад
weda betame new kachi bezu timeherti yewesdekuti betame memesgani yegabashali tanks .
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 3 года назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@mekdibest215
@mekdibest215 3 года назад
በጣም የምወድሽ ሴት ነሽ ብዙ ነገር እንድንማር የምታደርጊን ነሽ እናመሰግናለን
@ሄሩጓልትግራይሓላል
መልካም እህታችን እንግዳ ነኝ ግን ምክርሽ ርጋትሽ ሁሉ ኣነጋገርሽ ደስ ይላል
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 года назад
በእውነት ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን
@brechatali9221
@brechatali9221 3 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው እህት ሌላም በአዳዲስ ትምህርትን መረጃ እንጠብቅሻለን
@hanajohan7387
@hanajohan7387 3 года назад
ኤልሲ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን ሼር ስለምታድርጊን በጣም ነው የማመስግንሽ የኔ ቆንጆ ። አንቺም ተባረኪልን
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ፖይንቶችን ነው ያነሳሽው ሁሉም በተለይ ቁጥር አምስት ሹክ የሚል ሰው በጣም ነው የሚደብረኝ እና የሰው ፕራይቬትን የሚጠይቅ እርጉዝ ነሽ .. እረ ሁሉም ያነሳሻቸው በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን እህታችን ሼር 🙏👍❤
@bizuneshgizawchere7677
@bizuneshgizawchere7677 3 года назад
Abzagnawun ena yeman hasab selgeletschiw amesgnalehu siyadergu enkua felfit setnagri ed gura yikotrutal thanks
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 2 года назад
Endezih aynet setoch ziriyachew yetefa meslogne neber. Anchin lasadegu beteseboch tilik kibir alegne. Tebareki
@umsaleh896
@umsaleh896 3 года назад
ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብቻ ቃላት ያጥረኛል ቅርብ ጊዜ ነወ ቻናልሽን ያወቅኩት በዚህ አጭር ጊዜ ብዙ ነወ የተማርኩት የቀስምኩት ያለምንም ማጋነን ቆም ብየ እራሴን እንድፈትሽ ጉድለቶቼን እንዳስተካክል ጠቅሞኛል ረድቶኛል ብዙ ለወጥ አይቻለወ🙏 ቪድዬሽ በሙሉ እንከን የሌለው ተስምቶ የማይጠገብ አላህ ችሎታወን ይጨምርልሽ አትጥፊ በርቺ💞😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Amen 🙏 Amen ማሬ የሚጠቅመንን እየያዝን እራሳችንን ማሻሻል በጣም አለብን 🙏❤️🙏
@menitube-3685
@menitube-3685 3 года назад
Siwedish mirt sitotachn inwedshalen keanchi bizu inimaralen tebareki😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
Thank you ማሬ ተባረኪልኝ 🙏❤️🙏
@KK-ou8dj
@KK-ou8dj 3 года назад
bagatami new yadametekushi ena yegna beteseb weset abereshin yadegeshi esketemeslegni deres new yetesemagni endawem behiwot batenorem eheten new yemeseleshigni eweketeshi,eregatashi astedadegeshin yasabekal berechi betam new yewededekushi yetemechshigni// Big love😘😘❤❤
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 3 года назад
እኔ እክስቴ ሼር አድርጋልኝ አየሁሽና ከዚያ almost the hole መልእክቶሽን አየሁት ደርባባ , የምታውቂውን ከልብሽ የምናገሪ ጨዋ ስው ነሽ እጥር ምጥን ያለ ተመችተሽኛል እግዚአብሔር ከመላው ቤተስብሽ ጋር ይባርክሽ የልብሽን መሻት ያርግልሽ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ውይ የኔ ውድ እናቴ ብዙ ግዜ ሴት ልጅ ዝርፍጥ ብላ አትቀመጥም ቁጢጥ ብላ ነው መቀመጥ ያለባት ትለን ነበር እሱን አስታወስሽኝ እንዴት ደስ የሚል ምክር ነው የስጠሽን እውነት ነው እኛ የማክበር ይመስለናል አንገታችንን መድፋት ግን በውጭ እይን እይኑን እያየሽ ካላወራሽ እንካን ችግር እንዳለብሽ ነው የሚያስቡት እንካንም አወኩሽ ደስ የምትይ ምክርሽ አንጀት የሚያርስ ነው እናመስግናለን
@amenamen5442
@amenamen5442 3 года назад
ሁሌም እዉነተኛ ከልብሸ የሆነ ማስመሰል የለ ጉራ አታውቂ ተባረኪ አመሠግናለሁ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
ተባረኪልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
@edenyohannesedenyohannes1569
@edenyohannesedenyohannes1569 3 года назад
ተመችኛለሽ በእውነት ኑሪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@emilylama6545
@emilylama6545 3 года назад
በጣም ነዉ የማሠግነዉ ካንቺ ብዙ ተምሪያለሁ
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 3 года назад
Thank you 🙏🏻 god’s bless you l agree with you
@misseest1480
@misseest1480 2 года назад
ተባረኪ እህቴችን
@menbersintayehu3588
@menbersintayehu3588 3 года назад
በጣም ጠቃሚ ምክረ ነው። ጎበዝ በረቺ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 3 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ የእኛን ጉዱ በደንብ ነው የምታውቂው በተለይ እኛ ሴቶች እርስ በእርሳችን መናናቅ እናበዛለን እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን
@mimokhacho3913
@mimokhacho3913 3 года назад
አቤት ንግግር ሽ ሁሉ ጥግብ ነው የሚያደርገው ተባረኪ
@hyouwetkonjona4631
@hyouwetkonjona4631 3 года назад
በኢውነት እህታችን በጣም ደስ የምል አሰብ ሁል ግዜ የምታነሽሁ በጣም እነመሰግናሌን ታባረክ ባሪችልኝ
@Mebi-f3y
@Mebi-f3y 2 года назад
ሁሉም የኛ ባህሪ ነው። እናመስግናለን
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Elsiye you are different. Temseche salawukew alekbgn..bezu temarku🥰🥰🥰🥰
@planningintoexcellenceacad4306
You are amazing! ✨️ Thank you so much for all these lessons 💚
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 года назад
እናመሰግናለን ያልሽው ሁሉ በብዛት እኛ ኮሚኒቲ ላይ ይታያል በእውቀትም ባለማወቅም እና ጥሩ ትምህርት ጥሩ ስልጠና ነው።
@samirawiteshatuendale7063
@samirawiteshatuendale7063 3 года назад
ባለማወቅ ሳይሆን አዉቀዉ ነዉ ። ይሄንንም የሚደርጉት ሆን ብለዉ ለተንኮል ነዉ።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ይጠቅማል ተባሪክልኝ🥰💕
@EnanyeDessie
@EnanyeDessie 6 месяцев назад
ዋው ፈጣሪ ይባርክሺ በጣም አሪፍ ትምህሮትነው
@audvidvidaud1726
@audvidvidaud1726 3 года назад
ውብ ኤልሲ የምትሰሪያቸው ቪድዮዎች በጠቅላላ ለብዙዎች ተደራሽ እንዲኖረው አሪፍ የሀገራችን የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ወስደው ቢያስተላልፉት እያልኩ ሁሌም እመኛለው ❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
🙏❤️🙏
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 3 года назад
ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ ተባረኪ አሁንም የሄ ስርዐትሽ ይብዛልሽ።
@fevensolomon8216
@fevensolomon8216 Год назад
ኤልሲ በጣም ተባረኪ
@betelhemyazachew2711
@betelhemyazachew2711 3 года назад
I learn so mach frome you u are the best elsey informative video thank 😀
@bilenesuye7776
@bilenesuye7776 3 года назад
የሚተገርሚ ሴት ነሽ እህቴ እዉቀትሽን ስለታካፍይን አመሰግናለሁ።
@helentgabu2119
@helentgabu2119 3 года назад
እውነት እንዴት እንደምወድሽ አንድ አንዴ የምትናገሪያቸው ከጎኔ ሁነሽ ያየሽኝም ይመስለኛል ምክሮችሽ ልክ እንደ እናት ነው
@samuelsami907
@samuelsami907 3 года назад
የብዙወቻችን ችግርነውጠቃሚ ተመርትነው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@tsedeyalene7963
@tsedeyalene7963 3 года назад
ኤልሲዬ ተባረኪልኚ የኔ ምርጥ ሴት ቅን ነሽ (ውስጤ ነሽ) በብዙ ውድ. . . ነው የማረግሽ
@adanechendale224
@adanechendale224 3 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።ተባረኪ😍😍
@woseneassfie9586
@woseneassfie9586 Год назад
I love you so much Elsiye! You give all you have generously!
@መገንወሎቲዩብ
@መገንወሎቲዩብ 3 года назад
ተባረኪ እማ
@bajebashawel1912
@bajebashawel1912 3 года назад
ምክርሽ ዋው እንዴት ደስ ይላል መፅሐፍ ማለት ነሽ የምትነበቢ በእውነት 🙏 ተባረኪልኝ
@destayeebegetamulunew978
@destayeebegetamulunew978 3 года назад
ጌታ ይባርክሺ 😘
@Eurael
@Eurael 3 года назад
You are a really smart habesha. Please educate our people like this!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 3 года назад
አምላክ ይጨመርበት ማሬ 🙏❤️🙏
@selamawiteshete7170
@selamawiteshete7170 Год назад
Leue neshe wow banchi bezu temeryalhu thank you
@eliasmulatu8097
@eliasmulatu8097 3 года назад
ስማርት እና ውብ ሴት prize the lord
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ጠቀሚናገር ናው የምታሰተላለፊውበርቱ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 года назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ ትልቅ ትምህርት ነው
@kebronnatey5348
@kebronnatey5348 3 года назад
የኔ አንጀት አርስ ተባረኪ ትልልቅ ቁምነገር ነው ያነሳሽው.
@seladagne5336
@seladagne5336 3 года назад
ያነሳሻችዉ ነጥቦች እጅጎ በጣም ልክ ነዉ ፣ታስቂኛለሽ 😘
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 3 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ የገባሽ ነሽ 👌👌👍
@hanaendalew
@hanaendalew 2 года назад
ተባረኪ ድንቅ ነሽ❤️
@umuhayat4422
@umuhayat4422 3 года назад
ጥሩ ነው በተለይ በአሁኑ ሰአት የተርሳው ነገር ቢኖር ይህ ነው አይናውጣ ሁነ ናል
@abebechtesfaye8631
@abebechtesfaye8631 3 года назад
ጠቃሚ ምክሮች ናቸው ❤
@kukutsione8246
@kukutsione8246 3 года назад
Mini Largish tebareke
@emuka9187
@emuka9187 3 года назад
ያንቺ ፕሮግራም እውነት tv ላይ ብቀርብ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብዙ ነገር ነው ካንቺ ያወኩት ብዙ ስተቴን ባንቺ ትምርት ውስጥ ሰማለው
@amirahmed8676
@amirahmed8676 3 года назад
Waw betam naw yeminamesegeneshii widua Ehtachin 🙏🙏🙏🙏
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 13 млн
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 13 млн