Тёмный
No video :(

🔥ምርጥ ፍሪዝ ፀጉር የማይጎ በተልባ ብቻ /ፀጉራችንን በቀላሉ ለመፈረዝ |curly hair with flax  

Zgora tube ዝጎራ
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#hairstyle #curlyhairstyles #beautiful #girls #selfcare #seifu_on_ebs #flaxseedbenefites #ተልባ #ፍሪዝ #frizzyhairsolution

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@romanethiopia
@romanethiopia 10 месяцев назад
ጎበዝ አሪፍ አሪፍ ስራ ይዘሽልን የመጣሽ ነው የኔ መልካም በርችልኝ ❤❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 10 месяцев назад
Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet yene wud ዋዉ ዝዬ የፀጉርሽን ቀለም ስወድልሽ ፍሪዙ እራሱ እዴት እደሚያምር ተልባ ለሁሉም ይሆናል ዋዉ ዝጎራዬ ውዴ ❤❤❤
@hayu18
@hayu18 10 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኩዋን ደህና ቆየሽም ውዴ መሸአላህ በጣም ደስ የሚል ፍሪዝ ነው ተልባ ጤና ነው የተለያዩ ጄሎችም እየገዙ ከመጠቀም ተልባ አሪፍ ነው እራሱ ሙጥጥ አርገን ስናስይዘው ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል ፍሪዙም ልዩ ነው የፀጉትሽ ቀለም ለየት ባለ መልኩ ያምራል በርችልን 🎉🎉🎉🎉
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 6 часов назад
ሲያምር ቆንጆ የኔ ረዘም ይላል ሞክራለው አዲስ ነኝ ለቤትሽ❤❤❤
@yenutube21
@yenutube21 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ የፀጉር ውህደት ነው ይዘሽልን የመጣሽ የኔ ውድ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላም አድስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃልን በርችልን የኔ መልካም በቤት ውስጥ የምቀመሙ ማንኛውም ነገሮች ይጠቅማሉ እንጂ አይጉድም ምርጥ ነው
@itsmeageri
@itsmeageri 10 месяцев назад
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi yebeza wowwwwewew betam desi yemele fireze new wudi your hair also beautiful ❤❤❤❤betam desi yemele konjo Sera new yasayeshini enameseginaleni yene ❤
@zorthodox1104
@zorthodox1104 10 месяцев назад
Wooooow betame yameral ekawen gezechalhu gen serchabet alawekm ❤❤❤❤ የምር ካክስ ለምኔ 👌👌
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 месяцев назад
ዋው በእውነት ጸጉርሽ ሲያምር ዝጓራ እኛም ድሮ ትምህርት ቤት ስንሄድ ጸጉራችን በተልባ ነበር የምንፈርዝ አይ ልጅነት አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያንች ደግሞ ልዩ ነው በርችልን እህታችን
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 10 месяцев назад
ዝጎራይ ውድ እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ዋውው እዴት ነው ይየሚያምር ፀገርሽን በጣም አምሮብሻል እናም የቀለም አቀባቡን በጣም ልዩነው የፀገር ቤት ወጪ ሳታወጪ በቤት ውስጥ ጎበዝነሽ ውድ እናመሰግናለን የኔ ልዩ በርችልኝ
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 10 месяцев назад
selam ehite endate nesheleye selamegezaberi keulachine gare yeune meratu cherenatu keulachine gare yeune enkane beselam mexashe wude ehite enamesegenalene yawequten lesawe masaweqe fesum begonate qenenate newbexam yamerale yeserashew aserareshe wowwwww !!!!!! andeya new wedejewalew👍😍🙏 emokerewalew
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 10 месяцев назад
Mashallah betam miyamre ferize new awo telba jale betam arife new ena betam nebre mesrabet ahun gen akuma walew inshallah eketlalehu❤❤❤😮
@RichaFeqer
@RichaFeqer 10 месяцев назад
Selam ehitachen enkuan selam metash selemetash des belonal betam aref qoyeta neber yaderegenew aref yesegur aferarez new yasayeshen selakafeleshen keleb enamesegenalen
@haroni2982
@haroni2982 2 месяца назад
ሠላም ለዚሕ ቤት ሠላምሽ ይብዛ አሪፍፍሪዝ ነዉ ዘጎራዬ ተልቦ በጣም አሪፍነዉ እናመሠግናለን
@habtamkasse5695
@habtamkasse5695 10 месяцев назад
በርችልኝ እህቴ በጣም ያምራል
@Zgoratube
@Zgoratube 6 месяцев назад
❤🙏💕
@eyutlahuna
@eyutlahuna 10 месяцев назад
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን እህታችን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ምርጥ ፈሪዚነው ሲያምር በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሻለን በድጋሚ ሰላም ለምዬ ሀገሬ ለህዚቤ ይሁን ወቶ ከመቅርት ይሰወርን ❤❤❤
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 9 месяцев назад
naganaa jalalii waqayyoo sifaa yaa bayyatuu kodee koo jabadhuu wowowowo bayyee namatii tolaa jabeessii dhugaa bayyee garriidhaa ❤❤❤
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 10 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምላንቺ ይሁን ሠላምሸ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በጣም ደስ የሚልና ቆይታ ነበረንበጣም አሪፍ እና ቆንጆ የሆነ የፀጉር አችን አሰራር ነው ያሳየን ፀጉራችንን እንከባከበው በጣም የተለየና ቆንጆ እንደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ ሁላችንም እንካባ🎉🎉
@yohannatube
@yohannatube 10 месяцев назад
ዋው ያምራል አንደኛ ነው ፣ በተልባ እንደዚህ ፍሪዝ ማድረግ ከተቻለ ኮንድሽነር ገለመሌ ለምኔ ያሰኛል ፣ ከኬሚካል ነፃ ሆኖ በአንድ ዲንጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባለው ነው ፣ በፍሪዝ አሸብርቀን + ጥቅሙንም ፀጉራችን እንዲያገኝ ይረዳል ፣ አሪፍ ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ ፣ ስላጋራሽን እናመሰግናለን ፣ በቀጣይ ባዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን
@fantayebara8435
@fantayebara8435 15 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዝልን ጥሩ ቆይታ ነበር በርችልን❤❤❤❤❤
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 10 месяцев назад
የተልባ ጀልባ ጀል በጣም ሀሪፍ ነው ለፊሪዝም ሆነለጸጉር ማለስለስም ለእድገትም ይጠቅማል ተልባ ለሁሉም ነገር ለጤናምም ሀሪፍነው በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን
@hawasaid4765
@hawasaid4765 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም አሪፍ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ደስ የሙል የፀጉር ውህደት ነው ያሳየሽን አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 10 месяцев назад
እንኳን ሠላም መጣሽ ማማየ ዋውው በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ውህድ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ ካንች ብዙ እንጠብቃለን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@spaceblue9999
@spaceblue9999 10 месяцев назад
Great curly hair with flax excellent upload! Big Like!👍
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 10 месяцев назад
ዋውው በጣም የሚያምር ፍሪዝ ነው ውድ እህታችን በቤታችን በቀላሉ መስራት ይቻላል ውዴ እናመሠግናለን ተሞክሮሽን ስላአካፈልሽን ክበሪልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባር ልን መልካሙንም ያሰማን
@abebutube
@abebutube 10 месяцев назад
ዘጎራዬ በጣም ደስ ይላል ፀጉርሽ ዋውውው እኔም እሞክረዋለሁ 🎉የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለየም አሪፍፍ የሆነ ነገር ሰውን የሚያዝናና ተቀባይነት ያለው ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በርቺልኝ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 10 месяцев назад
ዋዉዉዉ አደኛ👌በጣም ያምራል በጣም ቆጆ ነዉ ግን የፀዉር ቀለምሺ ስሙን ፃፊልኝ በጣም ቆጆና ቀለልያለ ፍሪዝ እናመሠግናለን ፀዉርን እየተኮሱ ከማቃጠል 💯ይሻላል በቀጣይ በሌላ ባዲስ እጠብቃለን ወድጄዋለሁ❤
@user-sc1fj3qy5j
@user-sc1fj3qy5j 10 месяцев назад
ሰላም ይብዛልሽ ያቀረብሽው የፀጉር ስራ በጣም ጥሩ እና ፀጉር የሚያለሰልስ እና የሚያበዛ ድርቀትን የሚከላለክ አወዲሁም መነቃቀልን የሚከለክል ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እን መልክአም የሚወድሽ የማተበላ አማረኛ ምርጥ የፀጉር በጣም ምርጥ እና ደስ የሚል አሰራር ነው ጎበዝ በልሳነ ጎዕዝ ጠንካራ ልጅ በጣም ጎበዝ የሆነ ችግር የነበረው ሽልማት መቼ እና ለምን በጠቅላላ አንድ ጊዜ እጠብቅሽ አለች የምወድሽ የማፈቅርሽ የኔ መልካም
@Azeb1
@Azeb1 10 месяцев назад
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen betam yameral betam arif new
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial 10 месяцев назад
Wwwww mashaallaa dhugaa bayyee siraa bareddaa rifessaa firzii yoo gotuu baredduu koo sanuu talibadhaan hojetee wow
@ETENESH
@ETENESH 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽልኝ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል እናም ደስ የሚል ቪድያ ነው የኔ መልካም ስለአሳያሽን ከልብ አነመሰግናልን ዋዉ ምርጥ ቆይታ ነበር በርችልን🙏💐ምንም ወጭ የሊለዉ በተልባ ብቻ ፍሪዝ❤❤🙏🙏
@user-kq9iz9pm4x
@user-kq9iz9pm4x 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ከልብ እናመሰግናለን በጣም ያምራልልልልል ፊሪዙ በርቺልን ❤❤❤
@feyisemengistu
@feyisemengistu 10 месяцев назад
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada baayee bareeda wooowwww it's amazing it's cute
@AsnuTube
@AsnuTube 10 месяцев назад
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii bayye namati wow hala baredaa rifeensii kee egaa jirta jabbesi akkadumati❤❤❤
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 10 месяцев назад
ሰለም ጤና ይስጥልን የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውውው ማሻአላህ በጣም አምሮብሻል 🥰🥰🥰❤በርቺ በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ኧሯ እስኪ ለኔም መላ በሉኝ ወላህ በጣም ይረግፋል ከፊት ደሞ ወዳሀለ እያሸሸ ነው 😢😢በርቺ ሁቢ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@wudatube7098
@wudatube7098 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየ ሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰለመጣሸ እጅግ ደሰ ብሎኛል ዋውውው አሪፍ ነው በረቺ የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረን አመሰግናለ🎉🎉🎉
@user-if1or3zv6p
@user-if1or3zv6p 10 месяцев назад
ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ እንኳን ደህና ማሽልኝ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ማማማማማየውዴዴዴዴ ዋውውውው በጣምደስ የሚልልልሌ አሠራሪነው እነመሠግናለንንንን በሪችልኝ ማማየውዴ🌻🌻🌻🙏🙏
@leyuhulegebtube
@leyuhulegebtube 10 месяцев назад
ዋዉ በጣም አሪፍ እና ቀላል ዘዴ ነዉ ዉዴ ማሻአላህ በጣም ያምራል መጠቅለያዉን ከምን ላይ እንደገዛሽዉ ብትጠቁሚን
@mekedestube
@mekedestube 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን በጣም አሪፍ የሆነ የፊት ማፆጃ ክሪም ያሳየሸን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በቀጣይ በአድሰ ቢደው እንገነኝ
@margitudejene3910
@margitudejene3910 10 месяцев назад
Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu baayee namati tolaa galatomii nuf qoduu keetif galatomii biyaa kenyaa fi araraa isaa haabusuu waqayoon ameen ❤
@OfficiallyDarik
@OfficiallyDarik 10 месяцев назад
እንደምን አደራችሁ ውድ ጓደኞቼ እና እግዚአብሔር ልቦናችሁን እና ነፍሳችሁን ይባርክ ፣ ስላካፈላችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ፣ እንደዚህ አይነት ቆንጆ እና አስደናቂ ድንቅ ስራ ከእኔ ጋር ለማየት እና ለመደሰት ፣ እንደ ሁልጊዜው ጓደኛዬ ታላቅ ስራዎን ይቀጥሉ እና ይቀጥሉ እዚያም ቢሆን እና በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ እና ደህና ሁን እና ቁርጥ ውሳኔ አድርግ፣ የእኔን ሙሉ ድጋፍ እና አክብሮት አግኝተሃል እናም ጥሩ ቅዳሜና እሁድ ይሁንልህ! ☪️😃😊☪️😃☪️🙏🏻☪️🙂🙂🌷🙏🏻🍀❤️⭐️💚😀😇💝 🙂🌻☀️🇬🇧☀️🌻🙂💚⭐️😇💝🙂
@Zgoratube
@Zgoratube 10 месяцев назад
Thank you Darik🙏
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 10 месяцев назад
በጣም ያምራል ዋው ዋከርል የተሰራ ነው የሚመስለው በከርል ወድጂዋል እንዴት እንደሚምር ከለሩ እራሱ ተልባ ጠቃሚነገር ነው ቆይ አዘጋጃለው ፍሪዝ እወዳለው ማበጠሩ እዳ ነው ግን ማፍታታቱ
@Hana_tube
@Hana_tube 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝጎራቴ እሕቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ምርጥ ነው ያን ውብ ❤ ከልብ እናመሰግናለን
@GiftyDejene-xi1yj
@GiftyDejene-xi1yj 2 месяца назад
ዋው ያምራል ውደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@astersimatube
@astersimatube 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ዋውውውው ቆንጆ ነው የኔ መልካም ውድ ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ❤❤❤
@Zgoratube
@Zgoratube 10 месяцев назад
አስቱዬ💕🙏
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 10 месяцев назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@metefeleke9600
@metefeleke9600 10 месяцев назад
Konjo temokiro new ehtachin le set leje tsegur webetwa new silezeh menkebakebe aleben ehtachin silasayeshen enamsegnalen berchilen❤️❤️❤️❤️💖
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 10 месяцев назад
Enkan selam metash wow beyalehu endat yameral bewunetu des yilal achir tegur eko edefekegenew adiregen magazine echilalen wude beterefe baleshibet selamesh yibezaleg
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 10 месяцев назад
Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan garii irratti hojeedhuu qimamikoo hojeetan bakka yaadan gahaan
@hktube1507
@hktube1507 10 месяцев назад
Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa waan baay'ee baredaa qabatee dhuftee jirtaa jabadhuu qalii namaa halumaa kanani iti fufii ❤❤❤❤❤
@emukal
@emukal 10 месяцев назад
ዝጎራ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሻአላህ እንዴት ያምራል ዋውው አሪፍ መላ የኔ ሽቅርቅር ምርጥ አደረግሽውኮ ፀጉርሽን ዋውው የጠቀመሽን ስላካፈልሽን ፍናመሰግናለን አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ክፉውን ያርቅልን ደጉን ያቅርብልን ❤
@ensratube
@ensratube 10 месяцев назад
ዋው እኔ እራሴ መጠቅለያው ልጠልበው ብዬ በደንብ ካልፈረዘ ብዬ ተውኩት በጣም ምርጥ ነው ሜሮንዬ ቛይ እኔም አመጣዋለሁ ግን መጠቅለሉ አድካሚ ይመስላል😂😂በጣም ያምራል የፀጉርሽ ቀለም ደሞ እወድልሻለሁ ግን ፀጉርሽ እንዳይጎዳ አታብዢበት❤❤❤
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 9 месяцев назад
ሰላም ለዚህ. ቤት. እንኳን ሰላም. መጣሺ ጎበዝ ቀጥይበት እናመሰግነለን ግን የሀበሻ ፀጉር. ተፈጥሮ ነው ግን እራስን ምርጫ ከባከብ ድረስ ይላል በያለንበት ፈጣሪ ተክለ ይጠብቀን. ሰላም ለሀገታቺን. ጥሩ ነገር. ያሰማን. ፍቅርን. አንድነትን. ያምጣልን
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 10 месяцев назад
Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal wooow batem konjo nager nae. Yamatshiln barchi yawukutn masewuki malkamnt naw batem konjo koyet nabern bakitye baselm yaganagni hagarchinin selm yadargiln
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 10 месяцев назад
በጣም በጣም ቆንጆ ነው amharic በጣም በጣም በጣም ቆንጆ 👍🙏🙏ከእግዚአብሔር ይሆናል ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን የተመላሽ ሆይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካምን ማዕከል ያደረገ ነው የደረሰው የግብር ስም የተባረከ እና ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ተና ሁሉም ነገር ምን አለ
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 10 месяцев назад
Salami Selma new barchee weddd azoshe yene mar wudi thanks you wdeshlwo ❤🌷🇪🇹🙏Ethiopia yene wudi konjo good Selma new weddd bashe azoshe yene weddd bashe ❤ videos
@Astertube23
@Astertube23 10 месяцев назад
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ስለ መጣሽ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ የኔ ጠንካራ በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን
@astretube4607
@astretube4607 10 месяцев назад
የክርስቶስ ሙሉ የሆነዉ ሰላም ይበዛላችሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም አሪፍ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅርና የአንድነት ፍቅር
@zenegahu.
@zenegahu. 10 месяцев назад
ሰላም እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል በርችልኝ ማማዬ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ዉህድ ነዉ አዎ እኔም ዱሮ ጠቀመዉ ነበረ ለልስላሴም ቆጆ ነዉ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ እናመለግናለን ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን ካች
@azeetube198
@azeetube198 10 месяцев назад
Naagaan mana kaan fii haabayatuu ashamma akkam jirtuu qaaqaali waane wwwwwwwwww bareeda namati tolaa jaabadhuu ❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 10 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውውው❤ በጣም ምራጥ ምራጥ። እና አመሰግናለን በእውነት በቀለሉ በቤት አይገርምሚ በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያብዘልን
@fasiga
@fasiga 10 месяцев назад
ሠላም ሠላም እግዚአብሔር በጣም ያምራል የኔም አዳቺነዉ የሚሆነዉበጣም ነወ ደዉፍሪዝ አሪፍነዉ በርች በርችማርርርር የፃጉርሸ ከለር ሰያምር❤❤
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 10 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት እኵን ደህና መጣሽ ውደ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እህት እናመስግን አለን ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ቀጥይበት ውደ👍👍🌹🌹🌹
@Aminasters
@Aminasters 10 месяцев назад
selam selam bega negan dhuftee woow meshallha meshallha bayee baredaa dhugaa barumsaa garedhaa jejbedhuu❤❤❤❤
@sifaantube1230
@sifaantube1230 10 месяцев назад
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama 🥰❤❤❤❤❤
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 10 месяцев назад
ሰላም ዋው አልደከመሽም በርች😂❤
@Zgoratube
@Zgoratube 10 месяцев назад
የጠፋ ሰዉ 😅💕🙏
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 10 месяцев назад
Selmish yibzling wud ihitachin inkwan dana matsh indihum wud ye agre lijochi selmachu yibzlin fatry agarchin selm yadarglin Amen🎉❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 10 месяцев назад
ዋዉዉዉዉዉዉ ውድ የኔ ቅን በጣም ገራሚ ነዉ ዉድ የኔዋ አደኝበርቺ ሰላም ፍቅርደስታ አድነት ለሁላችን ይሁን አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያግልን የኔዋ አደኝ በርቺ ዉድድድድድድ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 10 месяцев назад
ፊርዝ የምርብሻል ዋዎ በጣም ያምራል አብሶ ፀጉርሽ ላይ በጣም አምሮበሻል የምር በነገጋችን ላይ ቀለሙ በጣም ነው ውበተት የሰጣሽ እኔ እንዳዝ አይነት ቀለም ደስ ይለኛል ቆይ ግን ፀጉርሽ ቱክስ ነበረ ልበል አሁን ገባኝ አኔም እራሴ ላይ እለማመዳለው😂😂😂
@ደሴ
@ደሴ 10 месяцев назад
ሰለም ሰለም ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት በጠም ምገርም ነዉ ምንም ዉጪ ዬሌለ በቤት ዉስጥ መዘገጀት ጥር ነገር ነዉ ፈጠር ይጠብቅሽ ከልብ እናመሰግናልን በርችልኝ ሁሉነገርሽ ተመቻኝ
@Hayubeauty
@Hayubeauty 10 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውው ምርጠ ፍሬሰ አምሮብሻል ደመ ማሻአላህ❤❤❤❤ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@kenaajaalala
@kenaajaalala 10 месяцев назад
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽይብዛ ባለችበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድነት ፍቅር ያብዛልን ውድ ያገሬ ልጆች ባላቸዉን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆይታ ነበረች እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@hawabrand
@hawabrand 10 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ❤ዋውውውው በጣም ያምራል ውደ❤❤❤🎉🎉በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@DarikSuppoterID
@DarikSuppoterID 10 месяцев назад
እንደምን አደርክ ውድ ጓደኞቼ እና እግዚአብሔር ልቦናችሁን እና ነፍሳችሁን ይባርክ ፣ ወዳጄ እንደዚህ አይነት ቆንጆ እና አስደናቂ ድንቅ ስራ ከእኔ ጋር እንድመለከት እና እንድዝናና ስላካፈልከኝ ሁል ጊዜ አመሰግናለሁ ፣ እንደ ሁልጊዜው ጓደኛዬ ታላቅ ስራህን ቀጥይበት እና ቀጥይበት እዚያም እና በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ እና ደህንነትህን ጠብቅ እና እንደ ሁልጊዜም እዚያ ቆርጠህ ቆይ፣ የእኔን ሙሉ ድጋፍ እና አክብሮት አግኝተሃል እናም ወደፊት ታላቅ ሳምንት አለህ! 🙂🌷🌟🇬🇧☪️☪️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻❤️🙏🏻🌹⭐️🇬🇧🇬🇧🌸
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 10 месяцев назад
Selame. Selame yene wude wunakni dena mexashi hulachum selami biylaow fexare agerche sealmi xena andent fker yesxena amen amen. Ameeen. Waww meshala arefi now berchelny emaa❤❤🎉🎉
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን። እንኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ውድ እና የተከበራችሑ የሐገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምችሑ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤
@mishaatube5249
@mishaatube5249 10 месяцев назад
Salam Salam ukanii dasii maxashee itachenii dasii yelalee qoyetaa gobazee barachii imachalee beteshii arefii qoyetaa nabaranii Salam lagarachenii adenatii yamaxalenee faxarii Salam yawuredelenii Salam balenibatii barachii dasii wow 👌 👏 😍 thks ❤❤
@askelachitube23
@askelachitube23 10 месяцев назад
Egzihaberin yimesgen selam lezih channel belbetina lemelaw beteseb selam yibza wel com biyalew wud yager liijoch beyalachubet ye egzihaberin yetebikach Hagerachin hizbochachinin hulu selam yadirgilin kifun yariqillin sileberen koyita betam enameseginalen🥰🥰🥰🙏
@kassahunfikadu8579
@kassahunfikadu8579 10 месяцев назад
Zgora tube🎉❤ሰላም...ሰላም...ሰላም እዚህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ ቀጥሉ በርቱልን
@Admaletube
@Admaletube 10 месяцев назад
በርችልን እህታችን ርዕሱ ላይ English ብጨምሪበት ደግሞ ምርጥ ታደርጊዋለሽ ። እመቤታችን ሕወትሽን ትባርክልሽ የማታ እንጀራ ትስጥሽ🙏
@user-vn7oe5zg1m
@user-vn7oe5zg1m 3 месяца назад
Yene wud arif new mokrewalehu gn tolo ayderkm
@Zgoratube
@Zgoratube 3 месяца назад
አዎ ማታ ተቀብተሽ ጠቅልለሽ እደሪበት እናም ስትቀቢ አታብዢበት
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 10 месяцев назад
ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ይሰጥልን የኔ ዉድ ግን ኢትዮጵያዊ አሁን አኔችን፡የተራባ፡ፈራዝ🎉እንወቅ ትል ሰለ ነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ
@user-yf1or4kf5p
@user-yf1or4kf5p 2 месяца назад
መጠቅለያው የትም ቦታ ማግኘት ይቻለላል እህቴ የምታቁ ንገሩኝ
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 месяца назад
Yegoret for gefo
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 10 месяцев назад
Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube 10 месяцев назад
ሰላም እንዴት ነሽልኝ እውነት ነው ማሪኝ ፀጉራችን ግንባታቸውን አካባቢን ወይም ፀጉራችንን እንዴት በጣም የአማራ ካልሆነ አቅማችንን የሆኑበትን የሚሰጠው ወይም የሚያጠነጠነው ቢሆንም ነዉ
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 10 месяцев назад
Selam wude endet nesh wow wow wow betam yrmiamr firiz new yamrbshal rnamesegnalen konjo koyita neberen egziabher yimesgen endnl yefekedeln amlakachin yikber yimesgen betam new des yemilen hagerachinn selam yadrglin egnanm hizbochuan lib yisten sew yadrgen betam new yemamesegnew sileneberen koyita selamachinn yimelsiln amen amen amen
@elsaayoutube
@elsaayoutube 10 месяцев назад
Selam selamsh ybzaa zagor wwwwww baxam das yalal hagra sengnaa andzii antqmaln ahun bemedam bet tesfafnen new bazuu gazee selhon harchilan ahtachan yawqutan maswaq melkamnet new
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 10 месяцев назад
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu wowowo Taskidhaa moo Maltuu Akkanatii sifii Barechee Bayyee Baredaa uuu Manaa mataa Demnee birii Basuu iraa Manaa keenyaa Tenyee Akkanatii Yoo Hojeyanee Haridhaa
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo 10 месяцев назад
Bagaa nagaaan dhufateee baredduuu Koo anaa dhufuu wowow bayyee baredaa dhugaa ajibaa halumaa kanani ittii fufufi hojadhuu video baredaa nuuf qodee galatomaii kodee tiyyaa NAGAAN umataa kenyaaaf yaaa ta uu amen
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 3 месяца назад
የተፍጨውን ተልባ መጠቀም እንችላለን ውዴ. ❤ መልሽልኝ.
@Zgoratube
@Zgoratube 3 месяца назад
አይቻልም
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 3 месяца назад
@@Zgoratube እሽ አመሰግናለሁ ውዴ. ሳሳብኝ ምን ላድርገው
@adanchyoutube8950
@adanchyoutube8950 10 месяцев назад
ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ለተከበራችሁ የ ሀገሬ ልጆች ኢትዮጲያውያን በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ እንደ ምድራቸው ሰላማቸው ዘለልን ውድ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን መተሳሰብ መከባበር የሰጠን
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 4 месяца назад
መጠቅለያውን በእንግሊዘኛ ስሙን ፃፊልኝ በእናትሽ?
@Zgoratube
@Zgoratube 4 месяца назад
Curler makers spongia Foam
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 4 месяца назад
@@Zgoratube አመስግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@mimitube9595
@mimitube9595 2 месяца назад
በጣም ነው ሚያምረው ግን መጀመሪያ ፀጉርሽን አለስለሺው ነበር ለስለስ ያለው
@Zgoratube
@Zgoratube 2 месяца назад
አላለሰለስኩም ዉዴ
@TadeluTube27
@TadeluTube27 10 месяцев назад
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu wow wow 🙀 waani fayyada gudda ofi keessa qabu qabate dhufte gudda Galatomi Barumsa keefi maata ittin marte kuni maali jedham
@ElladanDemisse
@ElladanDemisse 7 месяцев назад
ነጭ ነጭ ሆነብኝ ምን ላድርግ
@Zgoratube
@Zgoratube 6 месяцев назад
ጠቅልለሽ ስትፈቺዉ ሽታ የሌለዉ ፈሳሽ ቅባት ተቀቢዉ🙏
@ElladanDemisse
@ElladanDemisse 6 месяцев назад
@@Zgoratube thanks!
@askelachitube23
@askelachitube23 10 месяцев назад
Egzihaberin yimesgen selam lezih channel belbetina lemelaw beteseb selam yibza wel com biyalew wud yager liijoch beyalachubet ye egzihaberin yetebikach Hagerachin hizbochachinin hulu selam yadirgilin kifun yariqillin sileberen koyita betam enameseginalen🥰🥰🥰🙏
@user-yf1or4kf5p
@user-yf1or4kf5p 2 месяца назад
መጠቅለያው የትም ቦታ ማግኘት ይቻለላል እህቴ የምታቁ ንገሩኝ
@Zgoratube
@Zgoratube 2 месяца назад
ኦንላይን አማዞን ወይንም ኑን ላይ ታገኚዋለሽ
Далее
HAIRCARE SECRETS EVERY GIRL NEEDS
16:36
Просмотров 636 тыс.