Тёмный

🔥በጣም ውብ🔥እንዴት ዘመናዊ ሴት በቱታ//ቤት ውስጥ//ከተማ//ዙረት እንደምዘንጥ | EthioElsy | Ethiopian 

EthioElsy LifeStyle
Подписаться 229 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
ሱሪ👉www.tezenis.com/it/product/jo...
አላባሽ👉www.tezenis.com/it/product/fe...
ቱታ👉www.guess.eu/it-it/guess/donn...
ቱታ👉www.guess.eu/it-it/guess/donn...
ይሀኛው ቱታ ይወደዳል👉እባካችሁን 50% -70% ቅናሽ ሲወጣ ጠብቃችሁ እንደነ ግዙ www.ralphlauren.it/it/pantalo...
ውይንጠጁን ቱታ የገዛሁበት ሱቅ online ላይ አይሸጡም 👉ግን JUICY COUTURE ጋር በጣም ይመሳሰላል👉www.jdsports.it/product/marro...
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Dallo| Entertainment ,Kana Televisio

Развлечения

Опубликовано:

 

16 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 456   
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ቃል በገባሁት መሰረት ከወይንጠጁ ውጪ የለበስኳቸው ቱታወች እነዚህ ናቸው ተባረኩልኝ ወገኖቼ🙏🏻ቸሩን ያሰማን🙏🏻 ሱሪ👉www.tezenis.com/it/product/jogger_in_felpa_con_cuciture_in_rilievo-1WP924.html?dwvar_1WP924_Z_COL_TEZD=421U አላባሽ👉www.tezenis.com/it/product/felpa_girocollo_con_cuciture_in_rilievo-1WL924_color_421U.html ቱታ👉www.guess.eu/it-it/guess/donna/activewear/pantaloni-e-leggings/jogger-con-banda-logata-4g-white/V2RB05KA3P1-G6K5.html ቱታ👉www.guess.eu/it-it/guess/donna/activewear/top-e-t-shirts/felpa-con-chiusura-lampo-e-logo-frontale-white/O1BA66FL03S-G011.html ይሄኛው ቱታ ይወደዳል👉እባካችሁን 50% -70% ቅናሽ ሲወጣ ጠብቃችሁ እንኔ ግዙ www.ralphlauren.it/it/pantaloni-da-jogging-a-trecce-3616532142803.html? ውይንጠጁን ቱታ የገዛሁበት ሱቅ online ላይ አይሸጡም 👉ግን JUICY COUTURE ጋር በጣም ይመሳሰላል👉www.jdsports.it/product/marrone-juicy-couture-diamante-velour-full-zip-felpa-con-cappuccio-donna/16214058_jdsportsit/
@elimlijehilemichael8439
@elimlijehilemichael8439 2 года назад
Thank you for sharing sis
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
አመሰግናለሁ እንዳስቀመጥሽልን ገና ማየቴ ነው ቅን እኮ ነሽ እመቤቴ ትባርክሽ ተባረኪልኝ
@nunununushat5275
@nunununushat5275 Год назад
ሰልክሸን።ለኪልኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
እውነት ነው እራስን እንደመጣል የሚያሸማቅቅ ነገር የለም የቤትም ፅዳት እንዲሁ :: ቱታወችሽ በጣም በጣም ያምራሉ ቱታ ያዘንጣል ባይ ነኝ ቱታ በጣም ነው የምወደው👉🏽💝
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በትክክል ማሬ ‼️እንዴት ባለሙያ እንደሆን እጅሽ ቤትሽ ይባረክ የኛ ቆንጆ 🙏♥️🙏አድናቂሽ ነኝ 👏👏👏
@lemlemabebe3067
@lemlemabebe3067 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ሁሉ ነገር ያምርብሻል ቱታዎችሽ ደሞ በጣም ያምራሉ
@lemlemabebe3067
@lemlemabebe3067 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ቱታዎችሽን በጣም ነው የወደድኳቸው ማርካቸውን ወይም ሊንክ ላኪልኝ በናትሽ ቆንጅዬ USA ነው ምኖርው ግን ቆንጆ ቱታ አግኝቼ አላውቅም
@estertektel5987
@estertektel5987 2 года назад
ውይ እኔ እቤት ሰውል እራሴን እጥላለሁ ውይ በእውነት ነዎ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 አሜን አሜን አሜን 🤲🏽 በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏💝
@hanajohan7387
@hanajohan7387 2 года назад
ኤልሲዪ ሁልግዜ የምታመጪው ሃሳቦች አስተማሪ ነው። እንዴሁም ጨዋ የሆነ አቀራረብሽን ሳላደንቀው ማለፍ አልፈልግን። ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Hanaye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@lelabelete7905
@lelabelete7905 2 года назад
ቱታ በጣም በጣም ያዘንጣል፡፡ ምርጥ ሴት ነሽ በጣም ነው የምወድሽ የምትመክሪው ምክር ሁሉ ይጥመኛል፡፡
@Alemye777
@Alemye777 2 года назад
ቱታዎችሽ በሙሉ ያማምራሉ
@feriwottesfay8236
@feriwottesfay8236 2 года назад
አልሲ ጥቂት ሰዎች አሉ ቀድመው የሚኖሩ ከነዚያም ውስጥ አንዳ የአገሬ ልጅ በመሆንሽ ኮራሁብሽ አብዝቶ ይባርክሽ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Feriwotye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@naninilsson8015
@naninilsson8015 2 года назад
Elsiye konjo እውነት ነው እኛ ደስተኛ ስንሆን ነው ለቤሰቦቻችንም ለሁሉም ደስታ የምንሰጠው እራስን መጠበቅ ቆነጆ መልበስ አንዱ የሕይወታችን ክፍል ነው በትክክል ነው ያስቀመጥሽው ጎበዝ Reminder ነሽ ሁሉ ነገርሸ ያምራል በርች ተባረኪ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Naniye ማሬ 🙏♥️🙏
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 2 года назад
በጣም ያማምራሉ ቱታዎችሽ እናመሰግናለን ቆንጆ የሐገር ልጅ አዎ ቱታ ያዘንጣል ሽቶም እቀባለሁ ባይ ነኝ 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Bruktayetye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 2 года назад
ስለ መልካም ምክርሽ እናመሰገናለን እውነት ነው ባለን ነገር ፅድት ምርት ለራስ ነው 🙏🙏🙏👌👌👌
@yoditbeyene5075
@yoditbeyene5075 2 года назад
ይሄ የሰራሽው ለኔ ነው፡፡ ኤልሲዬ አመሰግናለሁ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 года назад
የምር ኣስቀናሽኝ ኤልስየ ታድለሽ ምንም ብትለብሽ ያምርብሻል 👌🥰🥰🥰
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selamye ማሬ 🙏♥️🙏
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 года назад
ኤልስዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ምወድሽ ብዙ ነገር ታስታወሽኛለሽ እዉነት ነዉ በአንድ ወቅት በረዶላይ ቆይቼ ስመለስ በጣም ከመጥቆሬ የተነሳ እሕቶቼ ጥርስሽን ባናይ አናዉቅሽም አሉኝ 😍😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selenaye 🤣🤣🤣እኔ ጣውላ መስዬ ነው የምመለሰው 🙏♥️🙏
@selenahaile1027
@selenahaile1027 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 😂😂😂
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 года назад
በጣም የምወድሽ እኮ በቃ ለዚ ነው
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Fevenye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@ainiaini3794
@ainiaini3794 2 года назад
ኤልሲ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አምላክ ይመስገን
@peace_5483
@peace_5483 2 года назад
I love your videos & I learned a lot from you! You are such a classy lady, filled with helpful tips & wisdom, if only everyone had a sister/friend like you 🥰. Keep it up, a happy subscriber 👏 👏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏
@user-kw2sd5xw9v
@user-kw2sd5xw9v 2 года назад
ብርታቴ የኔ አስተዋይ እምወድሺ ኑርልኝ ዉዴ እናመሰግናለን!🤍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Selamye እየተደጋገፍ እየተጠነካከርን ካልሆነ እቺ አለም ከባድ ናት ለሁላችንም ማሬ 🙏♥️🙏
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 2 года назад
እናመስግናለን ኤልሲዬ you look beautiful as usual ሁሉንም ወድጀዋለሁ በተለይ የመጨረሻው ሞቅ ላለ ቀን አንደኛ ነው ሽቶን በተመለከተ ቱታ ስንለብስ በጣም ያለተጋነነ ለስለስ ያለ ሽቶ ብንቀባ የሚል ነው የኔ አስተያየት 👌🏾👍🏾💯💝
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Exactly ቆንጅዬ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@EthiopicMedia
@EthiopicMedia 2 года назад
ኤልስዬ ቱታ አፍቃሪ ነኝ በጣም ይመቻል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Sebliye በጣም ጠፍተሻል ማሬ 🙏♥️🙏
@ethiopiasweet2369
@ethiopiasweet2369 2 года назад
Else yene konjo ውድድ ነው የማርግሽ ስታምሪ ለኛ ለእናቶች ሞራላችን ነሽ እረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሻለው😘
@hibisetkassay923
@hibisetkassay923 2 года назад
ሁሌ የምትሰሪው ስራ ያስታውሳል ያነቃቃል ተባረኪ!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
እናመሰግናለን ኤልስዬ ጥሩ መረጃ ነው
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
ምርጥ ሴት ነሽ እህት
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ ዉዴ 🙏♥️🙏
@rutajohn8714
@rutajohn8714 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ 😍 ምንም ብትለብሽ ያምርብሻል🥰 ተባረኪ🙏🏽❤️❤️❤️
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 года назад
ተባረኪልኝ እህቴ እኔም በጣም ቱታ አፍቃረ ነኝ ግን ቆንጆ ቱታ ማግኘት የምችለው የት ነዉ ?
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 2 года назад
የብዙ ሰው ትዳር የሚፈርሰው አድም እራስን ባለመጠበቅ ነው
@saramogos3030
@saramogos3030 2 года назад
በተወሰነ ደረጃ የምትይው / የምትለው ይገባያል ግን የሰው ልጅ በውጩ ብቻ መገመት ትክክል እይደለም። የስው ልጅ ከምንም የበለጠ ብልህ እእምሮና እስተዎይ ልባና ያስፈልገዋል። ከተቻለ ደግሞ ከፍ ያለ የትምህር ደራጃ። በአጭሩ የውጭ መብለጭለጭ ብቻውን ምንም ትርጉም የለውም። እንደውም የአእምሮ ባዳነትን ነው የሚያሳየው። መልካም ጊዜ ተመየሁላችሁ ይህንን ለምታነብ።
@saraibrahim8516
@saraibrahim8516 2 года назад
Awo leke nat tedare weste erasen metebek andu wesage ena teleku value alew ebet zenetu not weche becha.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ልክ ብለሻል ማሬ ወለየዋ። እኔ ስንት ጀግና ሴት አቃለሁ ቤቴ፣ትዳሬ፣ልጆቼ ፣ባሌ ስትል እንዲሁም ብሩ ለእድገታችን እናስቀምጠው ብለው ትልቅ ዋጋ ሲከፍሉ በመከበር ፋንታ የተናቁ እና ልባቸው የቆሰለ። ሁሉ በልኩ ነው መሆን ያለበት እራስን ስትጥይ ልጆችም አይወዱ እንኩአን ባል 🙏♥️🙏
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 2 года назад
ኤልሲዬ ቱታዎችሽ ልዩ ናቸው ስለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ነው እቤት ውስጥም ስንሆንም ዝነጣ ያስፈልገናል ተባረኪ መልክትሽ ደውል ነው አመሰግናለሁ🙏🙏
@zayetube3001
@zayetube3001 2 года назад
Helpful Video! A lot of Thanks Sis!
@lorenzrediate4073
@lorenzrediate4073 2 года назад
Wawww i love it ur all ur things, very nice .thank u elsiy u are so beutiful
@ethio4421
@ethio4421 2 года назад
Zento!! Love your style and the color is killer! Love ❤️ nude colors
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 2 года назад
ልዩ እኮ ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ተባረኪ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tigistye ማሬ 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 года назад
በእውነት ድንቅ ነሽ አመራረጥሽ የጨዋ ስርዓት ያለው። ተባረኪ ከማለት ምን እላለሁኝ በጣም አደንቅሻለሁኝ ጎበዝ በርቺ።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 ተባረኪልኝ በጣም ወድሻለሁኝ
@Thanks.god123
@Thanks.god123 2 года назад
Please North America Mert Tuta Yelem Please Ye Italiy international Online shopping kale link argilen 🙏😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mesaye I did plz check my comment or description box 🙏♥️🙏
@elza253
@elza253 2 года назад
Wow You so special. I really Love Tuta 💘 Elsa You are inspired us
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 2 года назад
ዋው የምታቀርቢው ሁሉ ምርጥ ተባረኪ
@fikirfikir6817
@fikirfikir6817 2 года назад
ኤልሲዬ ቆንጆ አመስግናለሁ ለምት ነግሪኝ ነገሮች በሙሉ
@senayetedema5238
@senayetedema5238 2 года назад
ኤልሲዬ ዘናጭ እኮ ነሽ ቱታዎችሽ በጣም ያምራሉ ለጠየቅሽን ጥያቄ መልስ ለመመለስ ቱታ ስንለብስ በጣም ባንቀባባ ጥሩ ነው ቻፕስቲክና ኩል በስሱ በቂ ነው ሌላው ሽቶ ለስለስ ያለ ቢሆን ይመረጣል ሌላው ቱታ በደንብ ያዘንጣል እኔ እንደሁም ክረምቱ የሚናፍቀኝ ቱታ ለመልበስ ይመስለኛል ቱታ ዘና ያደርጋል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Senayeteye በትክክል ገልፀሽዋል ማሬ 🙏♥️🙏
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 2 года назад
Exactly you r right.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
🙏♥️🙏
@hayatrashid8005
@hayatrashid8005 2 года назад
በጣም ነው ምወድሽ የቱታ አድናቂ ነኝ ቱታማ በደነንብ ያዘንጣል 😘😘😘
@yerufael9487
@yerufael9487 2 года назад
Elsi one of the most inspired human . keep going u doing amazing job
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 года назад
ኤልሲዬ በጣም ቆንጆ አለባበስ ነው። ቱታ ቦታ ሰጥቸው አላውቅም ነበር ጥሩ ትምህርት ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ 🙏 ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን 🙏❤️🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@haben5084
@haben5084 2 года назад
You are so energetic and your videos are motivational thank you
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@bettysleiman1877
@bettysleiman1877 2 года назад
Last one so nice colour wow I like work thank you so much😍😍😍👌👌👌
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Betye The last one is Zara thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@Solzna
@Solzna 2 года назад
sei bellissima 😘 very simple and comfortable my dear.the green and the purple are my favorite 🤩 thank you for sharing 👏🏼😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Maziye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@tgcot431
@tgcot431 2 года назад
My beautiful sister you are right I think most Ethiopian mom after we got baby we forgot our self 💚💚
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tgye very true ማሬ 🙏♥️🙏
@tsedihabte9103
@tsedihabte9103 2 года назад
First time watching you. Interesting 👌
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 2 года назад
Thank you Elsi appreciate it 💖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@IT_4class
@IT_4class 2 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ. Bless you❤️
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 ማሂዬ 🙏♥️🙏
@astertezera1807
@astertezera1807 2 года назад
Beunet betame yemetegermi sate nesh ulun amoalto yesetesh . Fetari chemo chemamro yebarkesh
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Asterye ማሬ አሜን 🙏አሜን 🙏♥️♥️
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 2 года назад
ኤልሲዬ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ!!!❤❤ ቱታ በጣም አፍቃሪ ነኝ። በቱታ ሜካፕ መቀባቱን አልደግፈውም ፅድት ብሎ ከለር ያልበዛበት ቻፕስቲክ እና ፀጉርን ማሳመር ቀላል አያያዝ ሊሆን ይችላል ወይም በክሊፕ ማስያዝ :- እና ቱታ በጣም ያዘንጣል። እወድሻለሁ ኤልሲ ንግግርሽ ያስደስታል ። እግዚአብሔር ይባርክሸ !!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ምርጥ ምክር ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@zelsitube8400
@zelsitube8400 2 года назад
Wow thank you for sharing 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
@rutht9104
@rutht9104 2 года назад
ውይ ውይ የተዘበራረቀ ለብሰን እቤት መዋል ስትይ እያየሽ ነበር የመሰለኝ 😁 ተባረኪልኝ ሞራሌ ነው የሚመጣው ሳይሽ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
😅😅😅ሁላችንም የምናጠፋው ጥፋት ነው ማሬ 😅ግን ትክክል አይደለም 🙏♥️🙏
@rutht9104
@rutht9104 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 በትክክል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ኤልሲዬ የኔ ዘናጭ💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Lidiye ቆንጅዬ ተባረኪልኝ🙏♥️🙏
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ዋው ኤልሲ ምርጧ 👍👍👍👍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Ggye ማሬ 🙏♥️🙏
@ruftagtsadik580
@ruftagtsadik580 2 года назад
ደስ ይላል ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@sanithutler7063
@sanithutler7063 2 года назад
Tuta betam yazntal.yale mekaup .thank u elsi🥰 .
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Exactly ማሬ 🙏♥️🙏
@martatiga6552
@martatiga6552 2 года назад
Endet endemtamri eco...thank you for sharing
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Martye ማሬ ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@lilyghirmeso5936
@lilyghirmeso5936 2 года назад
Elsy abet sewedish keep it up the good work!👏👏👏🤩🥰🌹
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Liliye ማሬ 🙏♥️🙏
@mariyhaylemariam2409
@mariyhaylemariam2409 2 года назад
ምርጥ ሃሳብ ከ መካም ስብእና ጋ ቀጥይበት!!!! ለጥያቄሽ የኔን ሃሳብ ልስጥ ከቱታ ጋ ለስለስ ያለ ሽታ ያለው ሽቶ ደስ ይለኛል የሮዝ ሽታ የፍሩት ሽታ ያላቸው ሽቶዎች ከ ቱታ ጋ ደስ ይለኛል። የቱታ አፍቃሪ ነኝ የመረጥሻቸውም ካሊታቸው ብራዱ አደኛ ጎበዝ ነሽ ምጫላይ አመሰግናለው ቀጥይበት ሁሌም ሞቲቤት አጊን።
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Mariy ተባረኪልኝ በጣም ይጠቅማል ምክርሽ ለሁላችንም 🙏♥️🙏
@tetetete7436
@tetetete7436 2 года назад
ተባረኪ በጣም ያምራል
@lovepower1440
@lovepower1440 2 года назад
Looking fabulous as always,
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@user-um2dm1ui1j
@user-um2dm1ui1j 2 года назад
በጣም ልክ ነው ያነሳቫሸዉ point 😍
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Wow Elsie konjo they all look amazing on you so pretty🥰💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Ellenye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@fekat_tube
@fekat_tube 2 года назад
North America arif lebs yelem!! Weyne Italy tadelachehu… eski recommend any online Italy stores that do international shipping!! Please please…😍🥰
@Thanks.god123
@Thanks.god123 2 года назад
please
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
I promise I will ማሬ 🙏♥️🙏
@msrajm6899
@msrajm6899 2 года назад
Tebareki hode
@bmltoro
@bmltoro 2 года назад
Wow you are Amazing!!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ሰላም የኔ ቆንጆ ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ውዴ grazie mille
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Prego carissima 🙏♥️🙏
@bona2318
@bona2318 2 года назад
Betam gobez Elsi betam birtat eyehonshin new
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እየተደጋገፍን እየተነቃቃን እራሳችንን መጠበቅ አለብን ማሬ 🙏♥️🙏
@etsubendale7694
@etsubendale7694 2 года назад
Elsiye konjo betam yamralu lk nesh bet sthognim mchot yemiset kelel yale zneta yasfelgal ena wedeshachew slemtlebshiw betam yamrbshal thank you for sharing
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Etsubye በትክክል ማሬ 🙏♥️🙏
@tensaylema4448
@tensaylema4448 2 года назад
elsye tebarki mekariekonesh Sei sempre bellissima Grazie di tutto❤❤😍😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Tensaye Grazie tesoro 🙏♥️🙏
@merryassefa4018
@merryassefa4018 2 года назад
ኤልሲ መጣሽልኝ የኔ መልካም ሰው እኔ ቱታ በጣም ነዉ የምወደው ስለምክርሽ ተባረኪልኝ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Merrye ማሬ ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏
@milenamilu9206
@milenamilu9206 2 года назад
Yniye mrt Elsi sempre brava 😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Yordanosye thank you ማሬ 🙏♥️🙏
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 года назад
Elsy dear, all looks cozy and beautiful🤗😘please read about Timberland brand
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
እንዴት ነሽልኝ ማሬ 🧐🧐I definitely will , is it true ???🧐🧐🧐
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486kerbu yesfa 🙏🙏
@WanofiLegesse
@WanofiLegesse 9 месяцев назад
Siwedish iko yemir be social media alem wust endanchi miwedewu yelem yene konjo tebareki❤❤❤❤❤❤
@betlhemgebre
@betlhemgebre 2 года назад
እረ ኦኦኦኦኦኦአ በቅናት ገደልሽኝ እኮ እስኪ ላኪሊኝ
@abebakahsay1228
@abebakahsay1228 2 года назад
Betam arif konjo yamral enem ewedhalew💖
@wintatemsgen7402
@wintatemsgen7402 2 года назад
U are a mazing woman inspired ✨ 💖 💓 💕
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Wintaye ማሬ 🙏♥️🙏
@LIZ91317
@LIZ91317 2 года назад
you are exemplar, I appropriate all the time.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Elsabetye ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 2 года назад
በጣም የምዘንጠው በቱታ ነው በጣም ሽቶ እወዳለው ቤቱስ በግሞ ተለቅ ያለ ትሸርት በአጭር ቁንጣ ብቻ ቀለል ያለ አለባበስ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 года назад
ጎበዝ !!! ሰዉ ስላለ ሳይሆን ለራሳችን የሚስማማንን ማወቅ እራሱን የቻለ ብልሀት ነዉ! !!
@lucytube1327
@lucytube1327 2 года назад
እስኪ የቤት እስታይል ስርሊን ውዴ አዲስ ነኝ ግን ስራዎችሽ በጣም ደስ ይላሉ❤❤
@spicyinstantnoodles8082
@spicyinstantnoodles8082 2 года назад
Konjete sewedesch tebarkelign 😘😘😘😘😘
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen ማሬ🙏♥️🙏
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 2 года назад
በጣም የምወደው ነው የሽቶ ምርጫዬን አስተካክለው! ድኖቅዬ ነሽ!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ማሬ 🙏♥️🙏
@netsanetassefa3985
@netsanetassefa3985 2 года назад
Wyiii tebarek gn tutawochish betam yamiralu wowwwww
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 2 года назад
Thank you ! It’s helpful. Keep up the good work Elisi
@tsegabraha6145
@tsegabraha6145 2 года назад
ቱታ በጣም ነው የምወደው እና ያዘንጣል
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 года назад
You are the best God blessed 🌹🌹🌹💞❤️💞❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen ማሬ 🙏 ♥️🙏
@Jeruslem
@Jeruslem 2 года назад
የት ነው የገዛሻቸው ቱታዎቹን ያምራሉ ኦላይን ሁሉም ያምርብሻል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
ሊንኪን ትቼላችሁአለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@samrita5181
@samrita5181 2 года назад
thanks for sharing
@tiyobistaalemayehu6210
@tiyobistaalemayehu6210 2 года назад
ለምንድነዉ እንዲህ የምወድሽ አንቺን ማየት ሱሴ የሆነዉ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
የኔ ቆንጆ ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏♥️🙏
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 года назад
Yene wube ye set lik nesh eko siwedish 🥰 tsige redewa tutashen sichegen Eskey wedijewalew omg uuuuppp nesh eko
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Ruhamaye የትኛውን ወደድሽው አልገባኝም ማሬ 😅♥️🙏
@ruhamaruhama4587
@ruhamaruhama4587 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486 selam mamay 🥰pinkuwan bicha hulum mirt nachow yemiren naw kanche beeetam buzu neger tamiralew kal yelegem lenche bicha berchelen egen degmo le memar zigiju nen
@g_abebe3657
@g_abebe3657 2 года назад
Yeni konjo more blessings 🙌 🙏 💖💖
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 ማሬ 🙏♥️🙏
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 года назад
ኤልሲየ ምርጥ ምክር
@bekybeky5100
@bekybeky5100 2 года назад
Love tuta betam.yours is the best. The last one specially 😘😘😘😘
@lovelynature3871
@lovelynature3871 2 года назад
ELSI LOVE!!! 💕💕💕 I found you recently, I subscribed you the first time I watched your video. YOU BECAME MY NUMBER ONE FAVORITE!!! I AM GLAD I FOUND YOU. YOU ARE A BRAND YOURSELF!!! TASFELGIGNALESH. MUCH LOVE AND RESPECT 🥰🥰❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you ማሬ “you are brand yourself “ 🤩 thank you for understanding me 🙏♥️🙏
@lovelynature3871
@lovelynature3871 2 года назад
@@ethioelsylifestyle9486We shoud Thank you for encouraging us,and be a role model for us You are some one I can look up too. Keep the good work, God bless you and your family. Again much love and RESPECT 💖💖💖💖💖💖💖💖👍.
@yedingil
@yedingil 2 года назад
ኤሉዬ የውስጤጤጤጤ👸😘😘⭐️💞👍
@haregselam6045
@haregselam6045 2 года назад
Elseye EgziAbher berik yargish.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
አሜን 🙏ማሬ 🙏♥️🙏
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
ኤልሱ ቱታ ያዘንጣል በጣም ሜካፕ ከቱታ ጋር የግድ ካልሄነ አያስፈልግም. ሽቶ' የማይከብድ ለስለስ ያለ ግድ ነው እንደኔ ኤልሱካ እናመሰግናለን 🙏🌷👌
@luwamweldu8378
@luwamweldu8378 2 года назад
I like it 😍🥰
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 года назад
It's beautiful 😍
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Thank you dear 🙏♥️🙏
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
አንደኛ እኮ ነሽ ኤልሲ ቆንጆ
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 2 года назад
Rahelyeማሬ 🙏♥️🙏
@user-mb3jt9ll2m
@user-mb3jt9ll2m 2 года назад
ኤልሲ ቆንጆ ረሃ የሆንሽ ሴት አቦ ምችት ይበልሽ ............ቱታዎችሽ wooooow
Далее
ጉዞ ወደ Thailand 🇹🇭🇹🇭🇹🇭
33:52
Chinese kung fu ||#shorts
1:00
Просмотров 10 млн
Разговор на Патриках
1:01
Просмотров 3,9 млн
I only teach well, why am I a victim
0:42
Просмотров 6 млн