Тёмный

🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ ትምህርት‼️እንንቃ👉🏾በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን 

Rama Media  ራማ ሚዲያ
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@beneasfikadu6450
@beneasfikadu6450 9 часов назад
እፁብ ድንቅ ትምህርት ❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማሩትን ፣ የቀረፁትን፣ያስተባበሩትን ፣ወደእኛ እንዲደርስ ያደረጉትን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቸው 🎉🎉
@abiyhailemarkos9816
@abiyhailemarkos9816 День назад
የእግዚአብሔር ስጦታ የዘመን ስጦታ ክቡር ርዕሰ ሊቃውንት
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ День назад
እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
እሽ አባታችን ለእርስዎ ጥንካሬን ያደሎት ፈጣሪ እኔንም ያድለኝ አሜን።
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አምላኬ ሆይ በቃሽ በለኝና ልጄን ፈውስልኝ ለምስክርህም አብቃኝ ልቤን ከጥርጣሬና ካለማመን አፅዳት ና ለአስራት ቡክራትህ አብቃኝ አሜን።
@KirubelStudio
@KirubelStudio 4 часа назад
እሽ አባታችን ለእርስዎ ጥንካሬን ያደሎት ፈጣሪ እኔንም ያድለኝ አሜን።
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አባቴ እባኮትን ሰይፈ ገብርኤልን በፀሎት አስቡልኝ የስጋ ስሙም አማኑኤል ነው ።
@አሜን-ጨ3ከ
@አሜን-ጨ3ከ 22 часа назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@Haregi849
@Haregi849 5 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@KirubelStudio
@KirubelStudio 4 часа назад
ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu День назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን💒💒💒
@ThiroThiro
@ThiroThiro День назад
ቃለ ህይወት ያሠማልል ላባታችእዴሜ ከጤናጋ ይሥጥልን
@mdeeeeassa4775
@mdeeeeassa4775 День назад
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይውት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 8 часов назад
🙏🙏🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@HgtggHhhi
@HgtggHhhi День назад
አባታችን እንደ እርሶ ያለ አባት ያብዛልን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d День назад
አሜን ፫ ጌታሆይ ማስተዋልን አድለኝ❤❤❤
@ዘመድtube
@ዘመድtube День назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@mafifikadu1074
@mafifikadu1074 8 часов назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ብርሃን አህት ወንድሞቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@alemalem7462
@alemalem7462 День назад
ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን🙏🙏🙏
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 День назад
ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤ አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን(3)
@MeseretTsega-sn7dv
@MeseretTsega-sn7dv 9 часов назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤
@Dani-t4o2k
@Dani-t4o2k День назад
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን
@ayinworetabera2698
@ayinworetabera2698 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@WebNet-cu1lo
@WebNet-cu1lo День назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን፫🎉🎉🎉🎉
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ День назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ክቡር አባታችን የሰማነዉን ለመተግበር እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫
@etaguBirhan
@etaguBirhan День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልንየኛ ዕቁ አባታችን የነፍሳችን መምህር እኳን ደህና መጡ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ከነቤተሰበወ ያዲልልን አሜን❤❤❤❤❤የሰማነውን በልቦናችን ልዑል እግዛብሔር ያዲለን ሀገራችነን ኢትዮጵያን ይባርክልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
@kalilinux20000
@kalilinux20000 День назад
ኣባቴ እባኮትን ስለ ቃልአብ ባርያ በጸሎት አስቡልኝ።
@Ruhama-c5c
@Ruhama-c5c День назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከታቸው ይደርብን
@KafayiTashoma-tr8mm
@KafayiTashoma-tr8mm День назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልንአባታችን❤❤❤
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እድሜና ጤና አምላካችን ያድሎት እባኮትን ልጄን ሰይፈ ገብርኤልን በፀሎትዎ አስቡልኝ ዶኖ ተስፋ ሰንቆ ሰርቶ እንዲኖር ና እኔም እንድበረታ ይርዱኝ እኔ በጣምተስፋ እየቆረጥኩኝ ነው።
@GenetAkeli
@GenetAkeli День назад
አባዬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልልኝ የኛ መፅናኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps День назад
amen amen amen kalehywoet yasemalen abatacene ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@danielk.4183
@danielk.4183 22 часа назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን አብዝቶ ይባርክልን
@shewayneshbeyens0168
@shewayneshbeyens0168 День назад
Kale Hiwet Yasemalin Abatachin nurulin ende hatyatachin bzat sayhon ende chernetu yhunlin Amen Amen Amen 🙏 ❤
@HhdHhhd-qb6bn
@HhdHhhd-qb6bn 16 часов назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚብሔረ አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእዉነት እግዚአብሔረ አምላክ ልቦና ይሰጠን😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RyHu-n1z
@RyHu-n1z День назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤️
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o День назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ይስጥልን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 23 часа назад
ቃለህይወት ያሰማልን ርባታችን❤❤❤
@adiamfre7628
@adiamfre7628 День назад
Amen amen amen abatachn kalehiwet yesmalna ❤🎉❤
@ርግቢት
@ርግቢት День назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@Gezayeinatu
@Gezayeinatu День назад
Ameen ameen ameen abbaa kenyaa ebii kesani nura olee haa buluu ❤❤❤
@Yeabnat_12
@Yeabnat_12 День назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏
@SENAYTUB
@SENAYTUB 9 часов назад
AMEEEEEEN KALHWET YASEMALN
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
ቃለህይወት ያሰማልን
@samrid6013
@samrid6013 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@aberaabay-vf5ub
@aberaabay-vf5ub День назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zeritessema9182
@zeritessema9182 День назад
አባታችን እርሶን ሳዳምጥ ህይወቴ፡ ትለመልማለች፡ እግዝአብሔር 100000 አመት ያኑርልን ❤❤❤
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 День назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም ሰምተን መለወጥነ ይስጠን ልቦናችንን ይክፈትልን።
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አዎ አባታችን ሁሌም ብቸኛ ነኝ እያልኩኝ እማረራለሁ ።ይህ የኔ ስንፍናዬ ነው።
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs День назад
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን በጠጋ በሞገሥ ያኑርልን እየሡሥ ክረሥቶሥ የድግል ልጅ
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 12 часов назад
Amen amen amen 👏👏👏
@genetababa2235
@genetababa2235 День назад
Amen. Amen. Amen
@selamgh3379
@selamgh3379 День назад
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@Bayan-w3s
@Bayan-w3s День назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@endriyashayle
@endriyashayle День назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም መስተዋሉ ያድለን ትምህሩቱ አዳምጠን 30 / 60 / 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 👏👏👏
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦ የተባረከ ድምፅ እንደምን ያስደምማል የቅዳሴ ድምፆዎ። ይህንን ድምፅ የሚያስቀድስ ምዕምናን ምንኛ የታደለ ነው።
@SenaitTilahune
@SenaitTilahune День назад
Amen amen amen amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Tube-cr9st
@Tube-cr9st День назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@genet-b5s
@genet-b5s День назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አባታችን በዕውነት ስለእኔ የመሰከሩ ይመስላል በእውነት እኔም በልጄ ህመምና ቀበሌ ባለስልጣን የሚያደርጉብኝ በደል የተነሳ የኔ ፆም ና ፀሎት መልስ የለውም እንደውም የባሰ ፈተና እያመጣብኝ ነው የፅጌፆምን ዘንድሮ አቋረጥኩኝ።
@rahelyoutube8784
@rahelyoutube8784 День назад
አሜን አሜን አሜን
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
ነቅቶ መኖር ,ነቅቶ መጠበቅ፣
@Hamersmate11
@Hamersmate11 День назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ‼️ አባታች
@habeshatsige7244
@habeshatsige7244 День назад
አባ ሁልጊዜም ጥልቅ የሆነውን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት የቃሉን ሚስጢር በየጊዜው ይመግቡናልና እንድናውቅ እንድረዳ ዘወትር በርትተው ስለሚያስተምሩን የአምላካችን የእመብርሐን ጥበቃ ከርስዎት ጋር ዘወትር አይለይ አሜን ::
@EyobGirma-u5m
@EyobGirma-u5m 23 часа назад
❤❤❤❤❤kale hiwetin yasemaln
@BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi
@BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi День назад
እድሜወን ያርዝመው አባ
@saramohammad6178
@saramohammad6178 День назад
aemn aebatacin qle hiwet yasemaln ❤❤❤
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui День назад
አባ በፀሎታቹ አስቡኝ ህይወቴ በ ስልኬ ምክንያት እየተበላሸ ነዉ ስልኬ ሱስ ሆነብኝ ምን ላርግ😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
ለመለወጥ እየተጋን የማንለወጠው ንቃት ስለሌን ነው
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው።
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 День назад
Amen
@tigigetu3792
@tigigetu3792 День назад
Kalehiweten yasemalen abatachin
@TagisAlain
@TagisAlain День назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@HewiWegu-tw2cl
@HewiWegu-tw2cl День назад
AmenAmenAmen+++
@AynalemLebso
@AynalemLebso День назад
AMEN.AMEN.AMEN.AMEN❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@FirehiwotAlamerew-mz5mg
@FirehiwotAlamerew-mz5mg День назад
kale hiwot yasemlin
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አምላኬ ሆይ ከክርቶስ በጎች አንዷን ነኝና ድምፄን አድምጥ ጩኸቴን ስማኝ ።
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu День назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 15 часов назад
Thanks so much ababa 🇬🇧🇲🇱🙏🥲
@Mነኝወለየዋ
@Mነኝወለየዋ День назад
❤❤❤❤❤❤❤
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አዎ አኛ ሰዎች ምክንያታዊ ነን ለችግሮቻችንና ለስህተቶችን ምክንያት ማቅረብ አይሰለቸንም።
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
ካለማወቅ መንቃት አለብን
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
3በዕውቀት መንቃት አለብይ እግዝሐብር ማነው ክርስቶስ ማነው ቁርባን ምንድነው የማታውቀውን ነገር የኔ ማለት አትችሉም ።
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
እንንቃ
@HappyBreakingWaves-sz9mz
@HappyBreakingWaves-sz9mz День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አባታችን ስለማይክሮ ችብስ አሠራር አመጣጥ በአንድ መፅሐፍ ውስጥ ያነበብነው ነገር አስተሳሰባችንን ቀይሮታል ምን ያህል እውነትነት እንዳለው አናቅም ግን አሁን እየተደረጉ ያሉት ነገሮች ሁሉ በመፅሐፉ ተገልጿልና።
@semayawhasab
@semayawhasab 10 часов назад
52:00
@helinaNega
@helinaNega День назад
❤❤❤❤❤❤
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
ማዘውተር
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂
@ShewnagizawMengistu
@ShewnagizawMengistu 20 часов назад
እረ መምሕር ሕይወት በጣም ከበደኝ ስራም ከፈታሁ አንድ አመት ከ አራት ወር ሆነኝ ይሕው ለ ስድስት ወር ከፀበል ተለይቼ አላውቅምከ አምስት ሊትር እስከ ሁለት ሊትር እየጠጣሁ ነው መምሕር አሁን በጣም ደከምኩ ተስፋም እየቆረጥኩ ነው ነገሩም ከባለቤቴና ከልጆቼም ማቃረን ጀምሮአል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ራስን ማጥፋት የበለጠ መጥፎ መሆኑን አውቃለሁ ግን በጣም ደከምኩ እስኪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምከሩኝ
@egezharyadibabe6307
@egezharyadibabe6307 12 часов назад
ልጅሽ 12 አመት የታመመብሽ: አይዞሽ ፅኚ ከቻልሽ: ጅሩ አርሴማ: ቦታው ሰላም መሆኑን አረጋግጠሽ:: ከቻልሽ የትም ይሁን የመጥምቁ ቁዱስ ዮሃንስ ፀበል ውሰጂው:: ገድሉን እለት እለት እየደገመሽ :: ተማፀኚው::አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ ይድረስልሽ::
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
እባካችሁ የራማ ትዪብ በለቤቶች አፀልዩልኝ በከባድ ጭኝቀት ውስጥ ገብቻለሁ ምክንያቱም በጣም ጎበዝ የነበረ ልጄ በጭንቀት ታሞብኛል መተት በእድሉ ተሸርቶበታል የሚባል ነገር አለ ነገር ግን በፀሎት ይሰበራል ብዬ ለ12 አመት ታገልኩ ግን ደከመኝ ተሸነፍኩ አግዙኝ እባካችሁ።
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 День назад
Amlak Hilton yeshelal
@alcatelalcatel1385
@alcatelalcatel1385 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@batrishiferaw8775
@batrishiferaw8775 День назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@LoveLove-pv8is
@LoveLove-pv8is День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን❤❤❤
@tigitube9484
@tigitube9484 День назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@chalanebirt
@chalanebirt День назад
❤❤❤❤❤
@mintwabmint270
@mintwabmint270 День назад
Amen amen 🙏
Далее
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,5 млн
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 3,1 млн
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
Просмотров 114 тыс.
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,5 млн