Тёмный

🔴ቀኝ እጄን ሰርፕራይዝ አደረግኳት | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 322 тыс.
Просмотров 192 тыс.
50% 1

ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0983705957
ዳሎል ገበያ - www.dallolgebeya.com
🔴FACEBOOK / nuti.zekarias.1
🔴INSTAGRAM / nuti_zekarias
🔴TELEGRAM telegram.me/timotewosz
🔴TIKTOK / dallolentertainment
#Donkey_Tube #Comedian_Eshetu
#EBC #worldcup #live #Qatar #2022
እረኛዬ ክፍል 3 - Eregnaye season 4 episode 10
@Arts Tv World
እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
Adey Drama part season
አደይ ድራማ ክፍል
Abol TV Adey drama
Donkey Tube Dink Lejoch
🔴ቀኝ እጄን ሰርፕራይዝ አረግኳት | Dallol Entertainment
Donkey Tube
#Dink_lejoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy Afro

Развлечения

Опубликовано:

 

27 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
ከእሷ በላይ እኔ ደሰ አለኝ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏❤
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
በጣም ይህ ልጅ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
@sebletefera6111
@sebletefera6111 Год назад
Agebat
@mitawaloyewa4388
@mitawaloyewa4388 Год назад
የምፈልገው ሁሉ ይሳካልክ
@melke3288
@melke3288 Год назад
@@user-ve5rp7pr5m wr
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኚዋው😍
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ቅን ልብ ያላችሁ ደምሩኝ
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Год назад
Eshi anchim damireg konjo
@nuntube321
@nuntube321 Год назад
አንችም መልሺ አረጌሻሌው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@asteryoutube5174 የኔውዴደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@nuntube321 ደምሪኚ
@ahmedtube3504
@ahmedtube3504 Год назад
ደምሪን እደምርሺ አለሁ
@inter-media6464
@inter-media6464 Год назад
የምር ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ በቅርቡ ደርሶ እንደማየሁ ሙሉ ተስፋ አለኝ ቅን ልብ ነዉ ያለዉ ብሮ በርታልን ግን አደራህ ዝና እና ገንዘብ ሲበዛብህ ይሄን የመሰለ ቅን ልብህን እንዳታጣዉ ተጠንቀቅ✌️✌️✌️✌️
@hanamehamed3017
@hanamehamed3017 Год назад
Daney Betam new yemakebreh Egzabehr Edmena Tena Yesteh
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@hanamehamed3017 ደምሪኚዋው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኚዋውው🥰
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m Месяц назад
100=%
@bizubekele7737
@bizubekele7737 Год назад
በዚህ በወጣትነት ዕድሜህ ተግባርህ ግን ትልቅ ነዉ " የሚሰጥ ይቀበላል " ለአንተ ደግሞ እግዚአብሔር ይስጥህ !!
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ቤተስብእናሁንዋው
@elza253
@elza253 Год назад
ዋው ወደፊት አብራቹ አድጋቹ ሚስትህ ብትሆን ደስ ይለኛል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@mhreteabsamuel3670
@mhreteabsamuel3670 Год назад
mam arejetachu maletesh nw
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Год назад
ክክክክክ ወይ ኮሞንቶች
@akliluethiopia
@akliluethiopia Год назад
አይ የእናንተ ነገር እንዲያው በቃ ሰው እንደዚህ ተከባብሮ እህትና ወንድም በሚመስል መንገድ በፍቅር መኖር በቃ ባልና ሚስት ሆኑ ማለት ነው አይ የእኛ ህዝብ
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ወንድምነት ከምንም ይበልጣል
@tamirmengaw4796
@tamirmengaw4796 Год назад
በጣም የሚገርም ከአንድ ምርጥ የንግድ ሀሳብ ያለው የሰውን አእምሮ ቀዶ ጥገና ሳያደርግ የቀየረጀግና ሀኪም ነህና አድናቆቴ ከፍተኛ ነው።ለአህታችንም መልካም ልደት ለአንተም የባለብዙ ሀብት ባለቤት ያድርግህ።
@user-gh6lb6ve7k
@user-gh6lb6ve7k Год назад
ይህ ጠጋ ጠጋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኚዋው🥰😍
@fiya1412
@fiya1412 Год назад
ጥሩ. ሠዉ. ነህ. ደስ. ይል።
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l Год назад
የኔማር ሲጀመር አተ መቆጣት አትችልም ፈራ እኮ የኔየዋህ የኔ ደርባባ ሺ አመት ኑር አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ
@bethel-21
@bethel-21 Год назад
አንተ መልካም የሆንክ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ይጨምርልህ እሄ ደግነትህ አይለይህ ተባረክ!!!! ለልጅቱዋ መልካም ልደት እሄ ትልቅ ማበረታቻ ነው የሴት ጠንካራ ማይት ያስደስታል ::
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው
@bethel-21
@bethel-21 Год назад
@@TubeTube-vf4yb ok
@bethel-21
@bethel-21 Год назад
@@fatumawase ok
@honitube1221
@honitube1221 Год назад
እውነት ለመናገር ምን እንድምልህ አላውቅም ትልቅ ነገር ነው ያድርግከው ወንድሜ ዋናው የስጦታው ትልቅነት/ትንሽነት ሳይሆን ማሰቡ ነው ለእሷም ትልቅ ጥንካሬ ይሆናታል እግዚአብሔር አብዝቶይስጥህ!!! እህታችን መልካም ልደት በርቺ!!!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@honitube1221
@honitube1221 Год назад
@@TubeTube-vf4yb Okey I have Subscribed!
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Год назад
እስኪ አግባትና ይለፍላት 😂❤ ማለቴ ይለፍላችሁ 🎉 ሴቶች የተማረ ባል እንወዳለን
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Год назад
ሣህሂ
@fstudio4962
@fstudio4962 Год назад
😂😂👌
@user-gh6lb6ve7k
@user-gh6lb6ve7k Год назад
😂😂😂
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
ደስ ይለናል ያግባት ቆንጅዬ ናት
@jujuYouTube382
@jujuYouTube382 Год назад
😂😂😂😂😂
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Год назад
በነገርህ ላይ ዳሎል ደስ ይለኛል ጨዋ እውነተኛ እና የተማርክ ስለሆንክ ውስጤ ነህ ስራዎችህን አምናቸዋለሁ ::ቀጥልበት 👏👏👏
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
በጣም ቅን ልጅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ልጅቷም ጎበዝ ናት በእውነቱ 👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@toyibmuhammed1234
@toyibmuhammed1234 Год назад
ምርጥ ወጣት ቅን አሳቢ ነህ 😍 መልካም ልደት ውቢት በርች😍
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 Год назад
ለባለልደቷ መልካም ልደት አተንም እግዚአብሔር ይባርክህ😍😍😍😍
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኚዋውው😍
@AliAli-gb8og
@AliAli-gb8og Год назад
ትገርማለህ በመጀመሪያ ተባረክ እኔ 26 አመት ቀን ከለሊት ለፍቼ ትልቅ ደረጃ የአደረስኩት ድርጅት ስለቀው የአገልግሎት በግማሽ ነው የከፈለኝ ከዘመድ ጋር መስራት በካንሰር ከመያዝ ጋር አንድነው ብዬ እንድወስን ነው የአደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ተሸልሜ ባልሸኝም እግዚአብሔር የወደፊቱን እንደሚባርክልኝ በማመን ሲሆን አሁንም ለበረከቱ አመሰግናለሁ ። አንተ በጣም የእውነት ተባረክ ።ልጅቷም ትባረክ ። ቋሚ ተከታታይህ ነኝ ሰላም እንሁን ።
@zuzu5980
@zuzu5980 Год назад
እኛከሆነ ወንድና ሴት አብረን ስናይ ማጋባትም ማፋታትም እኖዳለን አሁን እኮ ታምራላቹ ተጋቡ ሚል አይጠፋም ብዬነዉ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
መልካም ልደት🎈🎈🎂🎂🎂 ለአንትም እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥህ 🙏
@selamassefa6964
@selamassefa6964 Год назад
እኔን እራሱ ደስ አለኝ ከምር ያሰበክበት ቦታ ያድርሰህ ጎበዝ ልጆ ነህ😍😍
@sintayehuabeb8556
@sintayehuabeb8556 Год назад
ለኔ የሰጠኝ ኃይል ነው ደስ ያለኝ በጣም ደስ ይላል ልጅቱም ጎበዝ ነች
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
እንዳንተ አይነት አስተዋይና መልካም ኢትዬጵያዊያን ወጣቶችን ያብዛል እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ጎበዝ ታታሪዋ ወጣት መልካም ልደት ይሁንልሽ ፍቅራችሁን መከባበራችሁን መተሳሰባችሁን ይጨምርላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
ኑቲ እግዚአብሔር ያላሰብከውን በረከት ይስጥህ! እህቴ መልካም ልደት ደግሞ በጣም ታምራላችሁ በሌላ ቪዲዮ ደግም አብራችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ 😍👍
@eskedarmisganaw2335
@eskedarmisganaw2335 Год назад
ኸረ ተጣበሱ ታምራላችሁ
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
ዋው በጣም የሚገርምና የሚደንቅ ነው👏👏👏 የእውነት ትክክለኛ አለቃ ማለት እንዳንተ አይነት ሰው ነው የአእምሮ ሀኪም። እኔ ለእሷ በጣም ደሰ ብሎኛል፡፡ 🌹🌹👏👏መልካም ልደት🎈🎈🎂🎂🎂🌹🌹 ለአንትም እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥህ፡፡🤲🤲🙏🙏🙏🤲🤲🌹🌹
@mezimur
@mezimur Год назад
ማውቀ ብቻ አይደለም አዋቂን ማምረት ነው ማሰብ ብቻ ሳይሆን አስቦ ማሳካት ፣ እውድሃለው nuti እድመህ ይርዘም የኢትዮጲያ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን፡፡በርታ🍒🍒🍒🍒🍒again happy birth day to sist 🎂🎂🎂🎂
@zabilon100
@zabilon100 Год назад
ደስ ይላል ለትክክለኛ ሰው ትክክለኛ ስጦታ" ጠብቃት በኋላ ስቶቆይ ትጮህልሃለች "የኔ ቆንጆ በርቺ መልካም ልደት
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
ዛሬ ምነው ይህ ዳሎል ኢንተር ቴመንት ነውውው ሳትል እኔኮ ደጋግሜ ነው ምሰማው ይችን ፓርት ደስ ይለኛል 😂😂😂የኛ መልካም እንወድሀለን 💞💞💞💞💞💞💞💞
@yom_30
@yom_30 Год назад
እንዳንተ አይነት ብዙ የህክምና ተማሪዎች እንፈልጋለን👌
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 Год назад
አንዳንድ ሰው በጣም ደስ ሲለው መግለፅ ያቅተዋል መልካም ልደት🎉 ላንተም በወጣው ይተካ
@betty8479
@betty8479 Год назад
በእውነት ከእርሱ በላይ እኔ ተደሰትኩ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የልብህን መሻት ሙሉ ይሞላልህ 🙏❤የኔ ቆንጆ መልካም ልደት 🎂💐
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
የሰው ደስታ የሚያሥደስተው ማነው እንደኔ ተባረክ በጣም መልካም ልጅ ነሕ 🙏በጣም ጎበዝ ነች ከአዳማ ድረስ በዚህ ሰሐት ደግሞ ስታምር አረ ልጅ ነች መልካም ልደት ቆንጆ
@berhaneabdissa2515
@berhaneabdissa2515 Год назад
She is so cute!! Happy birthday 🎂🎉🎁🎊God bless you
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Год назад
ደስታዋ አስደሠተኝ በስማአብ ወድሜ እንደ አንተ አይነት መልካም ወጣቶቹን ያብዛልን ፈጣሬ አምላክ እዴሜ ከጤና ጋ ያድልህ 🙏ስንትች ሀብታም እሚያስብትን ነዉ ያደረክ እህታችን እንካን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን 🙏
@ethio-eritreamotivation9285
ቅን ሰው ነህ ! ይመችህ ! Just Gohead ! HBD sis 🎂 🎈🎉🎈
@eyesusgetanew4346
@eyesusgetanew4346 Год назад
you are Hero bro May God bless you more respect 🙏🏻 other Ethiopian pls learn from this video inspiring 🙏🏻 appreciation 🙏🏻 respect 🙏🏻 we love you Daloll Intertement Keep shining 💜
@sulamith8910
@sulamith8910 Год назад
Wow Nutiye you r wiser than your age, proud of you little bro. Happy birthday sister, you will go places.
@nanastudio164
@nanastudio164 Год назад
I'm so proud of you my sweetest best Friend.Happy birthday Mari
@kirkosfit4657
@kirkosfit4657 Год назад
Very well done for encouraging your young employee !! ❤
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ጀግና ሴት ይሄ ያንሳትል ወንድሜ ተባረክ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ደምሪኝ ማር
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋውው
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 Год назад
ምርጥ ልጅ አስተዋይ ነህ ምርጥ አበረታች ዋውውው ደስ ይላል እኔ ለሶ ደስ ብሎኛል ተባረክ እግዚአቤር ላንተ ጨምሮ ይስጥህ
@mariyamabrar7251
@mariyamabrar7251 Год назад
እህትህን እዳከበር አላህ ያክብርህ ሁለታቹም ምቶታቹ ተሳክቶ ለወገናቹም ምተርፉ አላህ ያርጋቹ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
ውይይይይ የኔ ወንድም ምን ልበል እድሜ ከጤና ጋር ብዝት ትርፍርፍ ያድርግልህ እኔና ልጀ በስጦታው ስለሷ በጩኸት ቀወጥነው🤣🤣🤣🤣 ስለደነገጠች ነው የኔ ውድ እህት በርችልኝ ሁሌም ታስደምመናለህ ኑርልንንንን እግዚአብሔር በነገሮችህ ሁሉ ቀድሞህ ይውጣ መስጠት ትርፋማ ያደርጋል በርታልኝ አንድ ቀን እኔንም ስርፕራይዝ አድርገኝ 🤣🤣 የ Yami tube Hawassa ቤተሰብ በመሆን ብቻ🙏🙏🙏👍👍🏃🏃
@woliyounuri1439
@woliyounuri1439 Год назад
የስራ አለቃ ብቻ ሳትሆን ሰው ህይወት ውስጥ ያለህ ለራስም ለሰውም ኗሪ ነህ ። እሷም ያንተ ጥንካሬ መገለጫ ናት። ቁልፉ ወደ መኪና ቁልፍ ቤቱም ወደ ግል ቪላ እንደሚቀየር ጥርጥር የለኝም። ዩቲዩብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት እንድሰጥ አስገደድከኝ ወንድሜ ። ወድጄሃለሁ ። በርታ ።
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Год назад
እውነት ተባረክ አንተ ልጅ ትለያለህ አብዝቶ ይስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም ስራህን ሁሉ ይባርክልህ
@maritumoges6123
@maritumoges6123 Год назад
እንኳን ተወለድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ አንተ ደግሞ ፈጣሪ ይባርክ የሰራተኞቻቸውን ጥንካሬ የሚያዩትን አለቆች ያብዛልን
@hubihubi2838
@hubihubi2838 Год назад
ብትጋቡ ብየ ተመኘሁ እርጋታዋ ፈገግታዋ ደስ ስትል አላህ ይጨምርልህ የምር መልካም ሰው ነህ
@tamiratlove6867
@tamiratlove6867 Год назад
ወንድሜ በእውነት በጣም ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባረክ በርታ ቡዙ ግዜ እየተከታተልኩ ነው ጥሩ ጡሩ ነገር ትሰራለክ በጣም ድንቅ ሰው ነክ እዛ ላይ ባህሪክ ይመቸኛል ከምር
@tigistfeleke3549
@tigistfeleke3549 Год назад
እንዲህ ነን የአዳማ ልጆች ጎበዝ ይህ ስጦታ ለበለጠ ሥራ አደሚያዘጋጅሺ አልጠራጠርም ከአሁኑ በተሻለ በርትተሺ ለሁተኛዉ ሺልማት እደምትበቂ አምናለሁ ዳሎል አንተም እግዝአብሔር በወጣ ይተካልህ መልካምው ነህ እህቴም በዛሬ ትራንስፖርት የሚገርም ጥንካሬ ነው አንተ እውነት አስተዋይ ሰው ነህ ከጠካራ ወንድ ጠካራ ሴት አለች ለዛሬ ተረቱን ቀየርኩት ሁሌም ሴት ብቻ ሳትሆን ወንድም ስላለ ይሀው ዳሎል አስመስክራል በርቱ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ በጠዋት ተነስታ
@bisiratmelaku8009
@bisiratmelaku8009 Год назад
Nuti I appreciate you. you are a very humble guy and that is why you are doing a great job always. happy birthday to the beautiful girl.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Год назад
ዳሎል... ምርጥ ስው ነህ... እግዛብሄር... ዘመንህን ሁሉ ይባርከው... ተባረክ.. ባለልደትዋ መልካም ልደት... ጎበዝ.. ወጣት ሁና... ለፍታ አዳሪ ... ጎበዝ በርቺ ዳሎል... ትለይለህ 🙏✝️❤️❤️❤️🥰😍
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኚዋውዋ
@Zamzam3089
@Zamzam3089 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያስደስትህ ምርጥ ሰው ነህ በሰው የማትፈርድ ማለቴ በነገሮች ላይ ቶሎ አትፈርድም እና አላህ ከፍ ያድርግህ ልጅቷ ደግሞ እረጋ ያለች ቅመም ነገር ናት እጮኛ ከለለህ አግባት ግን ደግሞ በቃ ወንድና ሴት አብሮ ታየ ማለት እንደዛ ማለት ነው እንዴ እንዳትለኝ ጠንካራ ሴት ለባሏ ማርሽ ናት ብየ ነው ይመቻችሁ ወንድም
@Zemicha88
@Zemicha88 Год назад
ይቺን ማግባት አለብህ አብራቹ ታድጋላቹ ማራምን አግባት የስራ ፍቅሯን ወድጄዋለው። መልካም ልደት የኔ ቆንጆ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም የኔ ቅን አሳቢ ስወድሽ ደምሪኝ
@liyaliya2911
@liyaliya2911 Год назад
Gobz Brich " Happy Birthday " 🎂 🥳 🎉 Egziabher Yebrkgh! Melkamenat Lerse new Berta!
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Год назад
ተባርክ መጣም መልካም ልጅ ነክ ትስትውቃል 🙏❤
@hirut758
@hirut758 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ የሚሰራን ማበረታታት በጣም ደስ ይላል ለሷም መልካም ልደት ይሁንላት🥰🙏
@henokezt
@henokezt Год назад
ወደ ቢሯችው በመጣን ሰዓት በሚገባ አስተናግዳናለች 🙏 ይገባታል
@asterkiros2549
@asterkiros2549 Год назад
መልካም ልደት የኔ ቆንጆ አሰሪዎች ካንተ ቢማሩ ብዪ ተመኘሁ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በወጣው እጥፍ እጥፉ ይጨምርልህ!!
@zenimesele1410
@zenimesele1410 Год назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ በርቺ🙏💖
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 Год назад
I love what you did . God bless you my brother.
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 Год назад
You r such a good boss God bless you and give more so you can stay as kind as you r today
@shaffila
@shaffila Год назад
በጣም ምርጥ አሣቢ ልጅነህ አላህ ይጨምርልህ በዚጊዜ እደዚህ አይነት ሥጦታ ልጅቷም ታታሪልጅነች መልካም ልደት ብለናል በርቺ
@user-ze4kv5gf1t
@user-ze4kv5gf1t Год назад
ዋውው እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤የኔ ቆንጆጆጆ እንኳን ተወልደሽ መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🎂💕💕💕💕💕💐💐💐🥀🥀🥀🎂🎂🎂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
መልካም ልደት ቆጅየ እውነት ቅን አሳቢ ነህ ወድሜ
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
የእኔ ቆጆ ስታምር እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ለአች እኔ ደስ አለኝ ማሪያምን በርች ፈጣሪ ያለሰብሽውን ስኬት ይስጥሽ ወድም አተም ፈጣሪ ይጠብቅህ በወጣ ይተካህ ፈጣሪ መልካም ሰው ነህ የምር🥰
@odachannel9883
@odachannel9883 Год назад
bless great man for your initiative work! Thanks for all
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Год назад
ማርያምን እኔ እራሱ ደስስስስ አለኝ እንኳን ተወለድሽ ጀግና ነሽ ከአዳማ አዲሳባ ከባድ ነወ ፈጠሠሪ ያክብርህ ዳሎ ስምክ አላቀወ በእወነት መልካም ሰወ ነክ የሰጠክን ልቦና ይጨምርልክ🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Год назад
በጣም ጀግና ናት
@getetachane2286
@getetachane2286 Год назад
ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጣልና ደስ ስል
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Год назад
የአንተ መልካምነት በልጅትዋ ፈገጎታ ያስታውቃል ነፃነትዋ ደሰ ይላል። ተባረክ 🙏
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 Год назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ እንዳንተ አይነቱን መልካም ሰው ያብዛልን ከአንተ መልካምነት ተምረናል
@wubalemmoma
@wubalemmoma Год назад
በጣም ምርጥ ልጂነህ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ
@user-fs1fs7rd6h
@user-fs1fs7rd6h Год назад
ኣንተ ሰዉ ግን እንዴት በዚህ ግዜ ቅኑናርህሩህ መሆንህ !! እድሜ ይስጠህ
@Sd-rp7ss
@Sd-rp7ss Год назад
You good bro. Well done. Keep on. have smooth and friendly work environment that'll make you more successful even don't get good responses from colecs or worker' but good deeds pay you back
@friendlyLulu
@friendlyLulu Год назад
Happy birthday to your employee and great job for encouraging hard working girl great employer.
@powtoon266
@powtoon266 Год назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት የትዳር አጋርህ ብትሆን በጣም ደስ ይላል
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v Год назад
አስተዋይ ልጅ ነህ ክበርልን
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Год назад
የተባረከ ነህ ለሠወ መልካም የሚያደርግ እግዚአብሔርን ይወደዋል ተባረክ እንደዚህ. ማበረታታት አረፈ ነወ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ በርች ጠንክሪ ስኬታማ ሁን
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Год назад
I thank God about your Good heart! You can see her potential and needs. I Thank you on behalf of her! That is why I subscribe your channel today brother. God bless you more!
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Год назад
She is so beautiful ❤
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Год назад
ዋው ምርጥ ወንድም ነህ እመቤቴ ጨምራ ትስጥህ 🥰🥰🥰
@W-T1983
@W-T1983 Год назад
Wowwwww......Respect!!!!!
@massyoph
@massyoph Год назад
you are great youth . good job
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ድንግል ማርያም ስራህን ትባርክልህ
@chuchumarge6716
@chuchumarge6716 Год назад
አይ አንተ መልካም ሠው😘😘😘😍
@nafuiba8569
@nafuiba8569 Год назад
I can't express my feeling. Really keep a good thing
@SinboneCheru
@SinboneCheru Год назад
መልካም ልቡ ያለህ ልጅ ነህና እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው መልካምነት ፀጋ ነው፡፡
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Год назад
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ ማጅራቷን እንዳታስመታት የእርባ ሺ ብር ላፕቶፕ ሰተህ
@MoonSun-wu2tx
@MoonSun-wu2tx Год назад
ተባረክ መልካም ሰው!!
@desta7589
@desta7589 Год назад
u r too kind, young man. I enjoyed it.
@ananeyaazene1149
@ananeyaazene1149 Год назад
Fetare yebarekehi yene geta chemero fetare yeseteke
@hagerethio4613
@hagerethio4613 Год назад
እግዚአብሔር የመረቀህ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Год назад
ተጋቡ ሰነሰራት አላት መልካም ልደት
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
ክክክክ አይ እናተ አብሮየታየዉ ሁሉ መጋባት አለበት አዴል የዋሆች
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Год назад
@@makamaka3019 ጥሩ ክሆኑ ምን ችግረ አለዉ
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
@@user-eg5ct1mn7o ምንም ችግር የለዉም ግን እሷም እሱም የራሳቸዉ ላይቭ ይኖራቸዉል ቆይ እጮኛ ቢኖራትስ ቢኖረዉስ ክክክክ ከዚህ አፃርጂ ቢጋቡ አልጣላም
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Год назад
የምር ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ በቅርቡ ደርሶ እንደማየሁ ሙሉ ተስፋ አለኝ ቅን ልብ ነዉ ያለዉ ብሮ በርታልን
@tesfayeneshasegid1906
@tesfayeneshasegid1906 Год назад
Tebarek ante Liyu Sew Neh Chemro Ysth Betam Adnakih Negn
@meseretsemaw
@meseretsemaw Год назад
ኬክ ስፈልግ ነው ኮሜንት የቀደሙኝ 😆 ጎበዝ 👌 መልካም ልደት❤🎂🎂🎂🎂
@fstudio4962
@fstudio4962 Год назад
😂
@seadatube1857
@seadatube1857 Год назад
ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ
@titititi6005
@titititi6005 Год назад
, 😂😂😂😂😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Год назад
kkkkkkkkk
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Год назад
አዩቲ ተባረክ ፈጣሪ እንደአንተ ያለ ሰው ያብዛልን ተባረክ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
ወዉ ወዉ እግዚአብሄር ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው ያደረክላት ይገባትል በርቱ👍👏
@Beauty-dh7gm
@Beauty-dh7gm Год назад
I am your big fan You are very positive thinker and kind.may God bless you more Happy birthday for the birthday girl 🎂🎉
@aynabebaassefa9152
@aynabebaassefa9152 Год назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ❤❤❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር
@titihabeshawittube4512
@titihabeshawittube4512 Год назад
@@TubeTube-vf4yb 😘
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 Год назад
May Allah bless you I want to thank you for your wonderful surprise and gift it shows you are very kindhearted person
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 Год назад
እድለኛ ነህ። ምርጥ ልጅ ናት። እንኳን ተወለድሽ
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Год назад
Good job bro . I can Guess you gonna be success full in life
Далее
Я тоже так могу
00:12
Просмотров 1,3 млн
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Просмотров 28 млн