Тёмный
No video :(

🔴ቃልኪዳን ጥበቡ ላይ የተወራዉ አሳዛኝ ነገርና የአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የሞት ዜና | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 213 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
ዳሎል ገበያ የወንዶች ልብስ t.me/dallolgebeya
ዌብሳይት www.dallolgebe...
🔴ቃልኪዳን ጥላሁን ላይ የተወራዉ አሳዛኝ ነገርና የአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የሞት ዜና | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

24 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,3 тыс.   
@kidusefrem896
@kidusefrem896 10 месяцев назад
ጀግና ነህ የይቲዩብ ብር ሳያዘናጋህ ትምህርት ን ጨርሰህ ዶክተር መሆን ጀግናዉ ነህ
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ! ዶ/ር ስለሆንክ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@tegest5608
@tegest5608 10 месяцев назад
0.35 ጠጥቻለሁ
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 10 месяцев назад
በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤ወንድሜ እንኳን ደስ አለክ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 10 месяцев назад
ምርጡ. እንኳን ደስ አለህ አንድ ምርጥ ሰው ለሀገራችን አበርክቷልና እግዚአብሔር ይመስገን ካዛሬ ጀምሮ ዶክተር ዳሎል ብዬ ነው ምጠራህ ❤🎉
@geraratube12
@geraratube12 10 месяцев назад
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውን እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏
@user-pj6kq4ds5r
@user-pj6kq4ds5r 10 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@meryembintmohamed4881
@meryembintmohamed4881 10 месяцев назад
እንኩዋን ደስ alek
@user-cn9rf2xf8d
@user-cn9rf2xf8d 10 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤🙏🙏🙏
@Ruth-eq6hi
@Ruth-eq6hi 10 месяцев назад
0.35 cent
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 10 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tigistyetayew5036
@tigistyetayew5036 10 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለህ!ገና ገና ብዙ ስኬት ከፊትህ ይጠብቅሀል።አንደበትም ጭንቅላትም ፀባይም በአንድ ላይ እግዚያብሔር ስለሰጠህ በጣም ማመስገን አለብህ።
@MulunaLewi
@MulunaLewi 10 месяцев назад
YOUR RIGHT HE'S ❤❤
@saidaweku2240
@saidaweku2240 10 месяцев назад
ዶክተር ዬዬዬ አንኮን ደስ አለህ 1 ብር ከ 50 ሳንቲም
@jeri3637
@jeri3637 10 месяцев назад
ሚዛናዊነትህ ደስ ይለኛል ፣ለሞተችው እህታችን ነብሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን 😭 በጣም ያማል
@birkete22
@birkete22 10 месяцев назад
እንካንደስ አለህ ❤ መልካም የስራ ግዜ እየስራህ እዚህ የደረስከው ለብዙዎች የስራ እድል ከፍተሀል
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 10 месяцев назад
አንበሳው እንኳን ደስ አለህ ወጣቱ ከአንተ ብዙ ይማር የማያልቅ ስኬት ይጨምርልህ
@Alem844
@Alem844 10 месяцев назад
በመላው አለም የምትገኙ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ ቆይቻለሁ ስከታተልህ ላይክ ብቻ ነበር የማደርገውአሁን ግን ይህንን የተቀደሰ ነገር ሰምቼ ማለፍ አልቻልኩም አንደኛ መፅሃፍ ማሳተምህ የሚደንቅ ሲሆን በዶክተሬት መመረቅህ ደግሞ እጅግ በጣም የምትደነቅና ለወጣቶቹ ትልቅ ምሳሌ የምትሆን ነህ ጀግና👍መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@nuredinnesro9166
@nuredinnesro9166 10 месяцев назад
Wonderful!! You deed it well. Congratulations Dr.
@nasranasra1960
@nasranasra1960 9 месяцев назад
ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ ኢትዩ አዲህ አዬነት ጀግኖች ወድሞቻችን አሉ አሁንም የተማረ ትወልድ አላህ ያብዛልን በርታ ድክተር ለመሆን አላህ አበቃህ በርታልን
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሕ ዶክተር 🙏ቃልዬ የባባ እናት አቢ እንደዚህ ፈገግ ብለው ሳይ ደስ አለኝ ባባዬ ነፍስሕ በሰላም ትረፍ😥😥እኔ 5ብር አስታውሳለሁ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 10 месяцев назад
እንኳን ደስስስስ አለህ ዶክተር🎂💐👏 እንዲሁም ቤተሰቦችህም እንኳን አላችሁ 🙏🏽
@abebe7532
@abebe7532 10 месяцев назад
Josh Lije Tebarek‼️ Enkuwan des yalleh👑👑👏 Egzeyabher yemeSgen🙏
@zentzent-qh1wc
@zentzent-qh1wc 10 месяцев назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ብዙ ሰርተህ የምናይህ ያርግህ😊
@birtukantadese412
@birtukantadese412 10 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለህ ፈጣሪ በማስታዋልና በጥበብ ሕዝብህን እንድታገለግል ይርዳህ
@adsdj3859
@adsdj3859 10 месяцев назад
Congratulations!!❤️🎉Doctorye የኔ መልካም የወጣቶች አርአያ ነህ ::የኔም ልጅ ke2 ዓመት በሁአላ Doctor ይሆናል ያንተን page እንዲከታተል ነግረሬውእየተከታተለህ ነው በጣም አድናቂህ ነው በርታልን የኔ ዘመን መልካም ወጣት አንተ ነህ ::
@user-vz8cl8ko7o
@user-vz8cl8ko7o 10 месяцев назад
የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነዉ አድ ሰዉ ለፍቶ ጥሮ ያሰበበት ሲደረስ እደት ደስ ይላል ከዚህም በለይ ደረስ እልን የሰዉ ደስታ የሚአስደተዉ በላይክ ያሳየኝ
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 10 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለህ አንደበተ ርቱዕ መልካም ወንድማችን🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌼🌼🌼💚💛❤️
@rebka5068
@rebka5068 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ እደአንተ አይነት የተማረ ያስፈልጋታል መልካም እድል
@selamissak5726
@selamissak5726 10 месяцев назад
ረጋ ያልክ ስለሆንክ በጣም ትመቸኛለህ።እንኩዋን ደስ አለህ ደግሞ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ።
@nitsuendale1338
@nitsuendale1338 10 месяцев назад
እንክዋን ደስ አለክ ወንድሚ ሀገራችን እንዳንተ አይነት በጎ አስተሳስብ ያለው ዶክተር ያስፈልጋታል
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 10 месяцев назад
ውይ የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ እግር ምንድን ነው በዚህ ዓለም ካለው ነገር ሁሉ በላይ ነሽ ፈጣሪ የሚረዳሽ ልጅ ይስጥሽ፡፡
@mimialex2514
@mimialex2514 10 месяцев назад
እሰይ እልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ስሙ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigesttigest75
@tigesttigest75 10 месяцев назад
እንኩዋን ደስ ያለህ መልካም ወንድሜ በልካም እነት ክፍያው መልካም ህይወት ነው እስይ በጣም ደስ ብሎኛል!!!
@BirukYoutub
@BirukYoutub 10 месяцев назад
Congratulations for your successful finishing of .........!
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ዶክተር። በጣም ጎበዝ ነህ፤ከህክምና ትምህርት ጎን ለጎን ይህን ስራ መስራት፣ በጣም ያስደንቀሀል።
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለክ ዶክተራችን❤❤❤
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 10 месяцев назад
እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማችን የድካም ወጤቱ መልካም ነው ❤
@BuzegirmaBuzegirm
@BuzegirmaBuzegirm 10 месяцев назад
❤❤❤
@mihretunikola8
@mihretunikola8 10 месяцев назад
Good job Dr 👏👏👏👏 congratulations 🎊🎈🎉
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 10 месяцев назад
Dalolachin bemejemeriya congratulations jegena
@helenalamin9762
@helenalamin9762 10 месяцев назад
እኔ 48 አመቴ ነዉ 50 ሳንቴም ገዝቼ ጠጥቻለሁ እድሜ ከሰጠኝ 1000 ቡር ገዝቼ እደምጠ ጣ ተስፋ አረጋለሁ ተመስገን
@maryfesseha6874
@maryfesseha6874 10 месяцев назад
እህትዬ እኔ 43 ነኝ 25 ሳንቲም ሲገዛ አስታውሳለሁ😂😂😂🤦🏽‍♀️
@user-pj6kq4ds5r
@user-pj6kq4ds5r 10 месяцев назад
ጀግና ክቡር ዶክተርዬ እንኳን ደስ ያለህ ሁሌም ልኡል ቅዱስ እግዚኣብሄር ከጎንህ ይሁን ልዩ ለባም ኣስተዋይ ወንድማችን
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 10 месяцев назад
ቃልዬ እንደውም የባባ ሞት በጣም ነው የጎዳት በቅርብ የሆነ ቪዲዮ አይቼ የምር በጣም ነው ቅስሟ የተሰበረው
@Habtshdaily
@Habtshdaily 10 месяцев назад
Congratulation doctor Nuti🎓 proud of you
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ሁሉም ጤና ሥለሠጠን
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 месяцев назад
ስኬታማ ወጣት ፈጣሪ በሂወትህ ሁሉ አይለይህ
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 8 месяцев назад
Betam betam gobez. Egziabhear yebarkeh
@mikesmb203
@mikesmb203 10 месяцев назад
በብዙ ተባረክ ትምርቱን ቀጥለበት ግፋው ይገፋል ወንድሜ ይሳካልህ 👍
@yenenisyenenis863
@yenenisyenenis863 10 месяцев назад
ዋው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🎉🎉 እንኳን ደስ አለህ ! በ 7
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 месяцев назад
ዶክተርዬዬዬዬዬዬእንካንደስ ያለህ ዶክተ አሁን ጥያቄን መልስ😂😂😂😂 መሪ የትነች መሪ ናፍቃናለች አምጣልን ዶክተርዬ ኮሜቴን እደምታየው ተስፋ አለኝ
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
እኔም ግራ ተጋብቻለሁ ከተዘረፈ በኋላ አላየኋትም
@seada9327
@seada9327 10 месяцев назад
መሪ ማናት??
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
@@seada9327 ከሡ ጋር ሥራ የምትሠራ የሥራ ባልደረባ ናት
@lamar5988
@lamar5988 10 месяцев назад
ተመስገን 👍👍📕📗📘📝📗📗📝📝
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 10 месяцев назад
What happened are you ok ??? Ere Eneregaga be Selam new ??
@fantayegezahegnurgesa7539
@fantayegezahegnurgesa7539 10 месяцев назад
ዋው እንኳን ለዚህ አበቃህ ዶ/ር የምወድህ ተከታይ የሆንኩ እናትህ ነኝ Congratulations
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 10 месяцев назад
ነብሰ ይማር በጣም አሳዘኛ ገጠምኛ ነው ሁሁ የግረ እሳት ነው የሚሆነው ለቤተስቦቸ መፀናናትን ይስጣቸው
@kalkidanhailu7058
@kalkidanhailu7058 10 месяцев назад
እንካኳን ደስ አልህ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉እኔ 1ብር ከ75 ሳንቲም መጠጣቴን አስታውሳለሁ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ዉድ እህታችን🙏👏 እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅሽ🤲🙏
@mariyaamenu9004
@mariyaamenu9004 10 месяцев назад
Nice Dr enkwane dese ale wendemachen 🎉🎉🎉🎉🎉
@yaynemisatekle8702
@yaynemisatekle8702 10 месяцев назад
Enkuan Des Yaleh Dr. Egizbher Keri zemenhin yibarklihe!!!!
@Kirukonjo
@Kirukonjo 10 месяцев назад
Congratulations!!🎉 So happy for you. You will be an awesome doctor.
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 10 месяцев назад
እንኳን ደስኣለህ ግን ኣደራህን ታማሚዎችን በቅንነት አገልግል🙏👍
@ysolnet
@ysolnet 10 месяцев назад
አቶ ተካልኝ እና ወ/ት ሜሮን እንኳን ለባልና ሚስትነት ለአባትና ልጅነትም አትመጥኑም ። አቶ ተካልኝ አያቷ የምትሆናትን ልጅ ለፍቅር ማሰብህ ፍፁም የአውሬ ባህርይ እንዳለህ ያሳያል ።
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 10 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን የኒውድ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤👏👏👏
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 10 месяцев назад
ወይኔ መድሀኒያለም ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉራችሁ ሜላት ነፍስሽን ይማረዉ እፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ዶክተር ከዚም በላይ ካንተ እንጠብቃለን ❤❤የረጂም አመት ተከታታይህ ነኝ ቤትህ ለመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ነዉ ደስ ስላለኝ ለደስታህ እና ደግሞ በነፃ ታክመኛለህ ለደንበኝነቴ😁😁
@yergalemmohamed7373
@yergalemmohamed7373 10 месяцев назад
Wow enkwen des alhe enkwen lezhe abekhe eghzabher yemsghen bewnte des belognal docteur 🙏🙏🥰🥰
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 10 месяцев назад
ጎበዝ👏👏👏👏👏👏ኮመረንት አድርጌ አላውቅም እንኳን እግዚአብሄር ረዳህ ወንድሜ❤❤
@Naniya254
@Naniya254 10 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለህ መልካም የስራና የስኬት ዘመን ያድርግልህ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 10 месяцев назад
I drink 20 cents
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎኛል ብርቱው ልጅ ዋው
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 10 месяцев назад
ዶክተር፡ይገባሀል፡መልካምአሥተሣሠብ፡ሥላለብህ፡ይገባሀል
@salemabdissa5110
@salemabdissa5110 10 месяцев назад
Congratulations 👏 proud of you!!!
@nefisaahmed6160
@nefisaahmed6160 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ ሚሪንዳ የጠጣሁት 250 ነው
@asrease8566
@asrease8566 10 месяцев назад
Bro congratulations! you did it! Respect!
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 10 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለክ ዶ/ር ስምህን ስላላወኩ ነው ወገኖችህን ለማገልገል እግዛቤር ያብቃህ በርታ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ziyada4224
@ziyada4224 10 месяцев назад
እንደው ምን ላርግህ የኔ የልጅ አዋቂ እኔ አንዳንዴ የልቤን ለማውራት ሚዲያ በኖረኝ እል ነበር አሁን ግን ያንተን ቪዲዮ ሳይ የልቤን ሁሉ ሙጭጭ አርጌ እንደተናገርኩ አፎይ እላለሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤
@gondaregondare9594
@gondaregondare9594 10 месяцев назад
Congratulations 🎉 great job 👏
@mattiwosnati2250
@mattiwosnati2250 10 месяцев назад
በስመአብ! ነብሷን ይማር የኔ እናት።
@DejeneSamuel
@DejeneSamuel 10 месяцев назад
Kudos to you for your remarkable achievement!
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 10 месяцев назад
Wowwww Enkuan desssssyaleh Congratulations DR NUTI 😂❤...HIBRETESEBACHININ BETIMONA MITREDABET ZEMEN YIHUNLIĶ ❤🎉
@user-tv4pi6dp8r
@user-tv4pi6dp8r 10 месяцев назад
እንኳን ደስ አለህ የልፋትህን ውጤት እግዚአብሄር ይርዳህ
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 10 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አለህ ዶክተር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@leylayemamm-ui4th
@leylayemamm-ui4th 10 месяцев назад
ማሻአሏህ እንኳን ዴስአለህ አባቴ
@andykebede2022
@andykebede2022 10 месяцев назад
ለምን መሰለህ እኛ ሰዎች ማሰብ የሚችል አእምሮ ተሰቶን ማስብ ስለማንወድ ቀድመን ለመፍረድ እንወዳለን ለዛም ነው ያቺ ልጅ ብዙ ፍርድን ያስተናገደችው።ልቦና ይስጠን
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 10 месяцев назад
እረ የኢትዮ ሴቶች በጣም ተጭሚልቅችሁ ሆ ጭረሸ ፍጣሪ ልብና ይሰጣችሁ 😢😢 እራቆታችሁን ስትሄድ የንቅችሁ መሰላችሁ 😢😢😢
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 10 месяцев назад
የአገሬን ዶክተሮች አላምናቸውም ከተማሩት ያልተማረችው እናቴ ህመሜን ስነግራት በሽታሽ ይሄ ነው ትለኛለች እሷ ያዘዘችልኝን መዳኒት ህክምና ቦታ ሄጄ ስናገር ያንኑ መዳኒት ይሰጡኛል ደግሞም እናቴ የልምድ አዋላጅ ናት ምጤ ሲመጣ አች አትችይም ብየ ሃኪም ቤት ሄጄ እናቴን ሲያዮት ነርሷ ይቺ እናትሽ ሆናነው የመጣሽው አለችኝ ደሞ ክፍለ ሃገር ነው ስለዚህ ከተማሩት ዶክተሮች የናቴን ህክምና እከተላለሁ ❤❤
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 10 месяцев назад
በጣም ነው ያዝንኩት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ሚስክን
@user-od9pz5gk8z
@user-od9pz5gk8z 10 месяцев назад
በመጀመርያ እንኳን ደስ ያለህ ዶክተርዬ እንደዉ ዶክተርዬ አንድ ነገር ላስቸግርህ እንደው ወገቤን ዝም ብሎ ይጎማምደኛል ምን ባርግበት ጥሩነው ዶ🤔🤔🤔
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 10 месяцев назад
ዮናታ ❤❤ገና ይቀጥላል አይሞትም በሕይወት ይኖራል ያመነዉ የተመነነዉ❤❤
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 10 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ይገባሃል እርግት ያልክ ልጅ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልህ 🥼💉💊🔬🌡✂️
@qweqwe444
@qweqwe444 10 месяцев назад
በትክክል ሁሉሰዉ እግዚአብሔር ማመስገን አለብን❤❤❤
@meryemali4042
@meryemali4042 10 месяцев назад
እኔም ሳየው ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ቃልየ አላህ ያበርታሽ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 10 месяцев назад
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ሁሉ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ
@hiwi1077
@hiwi1077 10 месяцев назад
Eunt new wondm I always proud of you my brother
@Your21_3
@Your21_3 10 месяцев назад
የቃልዬ ፈገግታ ደስ ብሎኛል እኔንም 🥺🙏❤❤
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 10 месяцев назад
እንኳን ድስ ያለህ congregation ዶክተርዬ
@reema3976
@reema3976 10 месяцев назад
በጣም በጣምጏበዝ አድናቂክ እነኝ ወላሂcongratulations 🎊
@user-ik4zm5qk3d
@user-ik4zm5qk3d 8 месяцев назад
I see u for the firs t time. I admire u. U motivated me in the interview with the girl abroad.
@mezidmohammed2976
@mezidmohammed2976 10 месяцев назад
Congrha duketer
@user-fp4tc5gh1e
@user-fp4tc5gh1e 10 месяцев назад
Dr dallol congratulation I am so proud of you❤❤❤❤
@samrawittadesegebredingl5252
@samrawittadesegebredingl5252 10 месяцев назад
Congratulations 👏 yekere zemenh yedesta yheskiet yarglh
@userphone9487
@userphone9487 10 месяцев назад
እንኳን ለዚህ አበቃህ ታዲያ አደራ ህዝብህን በቅንነት በታማኝነት ለማገልገል ፈጣሪ ይርዳህ።
@EmebeteTes
@EmebeteTes 10 месяцев назад
Enkae dess alek❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Hanim-kx2wz
@Hanim-kx2wz 10 месяцев назад
Congra Dr nuti🎉🎉🎉 be 5 birr
@sarajemalosman9301
@sarajemalosman9301 10 месяцев назад
Oh congra bro
@nebiyatnathan390
@nebiyatnathan390 10 месяцев назад
Congrats🎉bro...bertalen❤
@hiwiabe2622
@hiwiabe2622 10 месяцев назад
እንኩዋን ደስ አለህ doctor 🥼 በርታ
@meklitbelayneh4758
@meklitbelayneh4758 10 месяцев назад
1 birr.....Congra
@alimazbihonegn4357
@alimazbihonegn4357 4 месяца назад
አንኳን ❤❤❤❤ደሥ አለህ❤❤❤
@natanem8865
@natanem8865 10 месяцев назад
ሰው የልፋቱን ውጋ ሳገኝ እንዴት ደስ የላል እካን ደስ አለክ ❤️❤️❤️
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 7 месяцев назад
እንኳን ደሰ አልህ ዉንደሜ ❤️🍾
@hn-vn5yo
@hn-vn5yo 10 месяцев назад
እንኩዋን ደስ አለህ ጎበዝ በርታ 35 ሳንቲም በጣም ህጻን ሆኜ ሰፈር ሱቅ ውስጥ ከትልልቆች ጋ ስለምገኝ ትዝ ይለኛል ።
@binifeleke
@binifeleke 10 месяцев назад
You did it you deserve it congra bro u are now already a Doctor 💪💪💪
Далее
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17