Тёмный
No video :(

🔴በዓሉን ሆስፒታል ዉስጥ በስራ አሳለፍኩ - የዶክተር የአንድ ቀን ዉሎ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
🔴የአስፋዉ አሳዛኝ መልክትና ሰላም ተስፋዬን ከባሏ የማስታረቅ ስራ፣ ዘዉድና ጎፈር 2 | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

21 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 319   
@meskisisay8480
@meskisisay8480 6 месяцев назад
ደሞዛቸው በጣም አሪፍ እንዲሆን የምመኘው የሞያ አይነቶች የጤና ባለሞያ መምህራን ሹፌሮች እና ወታደሮች
@user-nn7ef2tg5i
@user-nn7ef2tg5i 5 месяцев назад
ትክክል
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 6 месяцев назад
በኢትዮጵያ ዮቲውበር በጣም የማደንቀው ምርጥ ዮቲበር ዮቲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ወንድ ጎበዝ ባለሞያ
@abemedia3346
@abemedia3346 6 месяцев назад
ዶ/ር እኮ ከእግዚያብሄር በታች ሂወት አዳኝ ናው ክብር ለዶሮክተሮች 🙏🙏🙏
@etechmedia100
@etechmedia100 6 месяцев назад
@Tria-wj5uf
@Tria-wj5uf 6 месяцев назад
ሀደ
@eyerusalemhunde1357
@eyerusalemhunde1357 6 месяцев назад
የኔ ውድ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ሁሉ ይግለፅልህ የ ዘወትር ጥበቃው አይለይህ ኑርልን እናመሰግናለን 🙏❤️😍
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 6 месяцев назад
እያየንህ የተቀየርክ ጎበዝ ጨዋ መልካም ልጂ ልጂ ስኖረኝ ልክ እዳንተ ጎበዝ አርድርጌ ነው የማሳድገው በርታ ወንድም
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube 6 месяцев назад
ደመወዙ ሳይሆን ህይወት የማትረፍ ስራው ነው ትልቁ። የሀኪም እና የመምህር ደመወዝ ደመወዝ አይባልም።
@ensratube
@ensratube 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ እጅህ መዳኒት ያርግልህ ወድሜ ደሞዙ አደኛ ምስጋና ነው ከሚድኑት ሰዎች ሁለተኛ 20ሺ በግምት
@Tewabech123
@Tewabech123 6 месяцев назад
ሀሀሀ 20ሺ?? ጀማሪ ጠቅላላ ሀኪም 9056 ነው ደመወዙ ጀማሪ ስፔሻሊስት ደግሞ 11,305 ነው።
@user-ge4ww1ns7j
@user-ge4ww1ns7j 6 месяцев назад
@@Tewabech123 ene hospital lay new misera be IT ena GP doctor mikefelachewun say betam new yazenihulachew gn limid yalewu specialist Dr degmo be samint 1 ken serito eske 150000 birr emikefelachew alu
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 6 месяцев назад
ዳሎል የወጣት አስተዋይና ጨዋ ወጣት አላህ ይጠብቅህ 😍
@hidayaa7171
@hidayaa7171 6 месяцев назад
ሡራፌልነው ሥሙኮ😂
@mercybayissa
@mercybayissa 6 месяцев назад
ጀግና እኮ ነህ ወንድሜ ኑt ጌታ ጥበቡን ይጨምርልህ🙏🙏🙏 ባንተ እጅ የምታከሙ የታደሉ ናቸው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@MitikBiru
@MitikBiru 2 месяца назад
ወንድሜ ቅዱስ ጳዉሎስ እናቶችና ህፃናት ላይ የምትሰሩ ጁንየርም ሁኑ ሲንዬር ዶክተሮች ፅናታችሁ ትእግስታችሁ ሁል ጊዜ ይገርመኛል ከአንድም ሁለት ጊዜ እግዚአብሔር እናንተን ተጠቅሞ ከሞት አፋፍ መልሶኜል በዚህም ምክንያት ስለእናንተ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ስንት የሚከፈለን ይመስላችኋል ገምቱ ላልከው የሁል ግዜ ጥያቄዬ ነው ነገር ግን የሰው ልጅ ስንትስ ቢከፈለው ነው በዚህ ልክ ለስራው ታማኝ እና ትጉ የሚሆነው እላለሁ ብቻ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ሆስፒታል ውስጥ ብዙ ግዜ አይቼሀለሁ ዪቱበር ብቻ ትመስለኝ ነበር ይብዛልህ ወንድሜ ተባረክ
@user-Weynua
@user-Weynua 6 месяцев назад
ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ አረ መቅረፁ ይቅርብህ አድካሚ ነዉ ሀሳብህን ሰብስበህ ስራህላይ ብቻ አተኩር በርታ❤
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 6 месяцев назад
ከኢትዮጵያ ዩቱበሮች ከማደንቃቸው መካካል አንዱ አንተ ነህ የምር በጣም ጎበዝ ጥንካሬ አስተዋይ እረጋታህ ስወድው❤❤❤እግዚአብሔር ጥበብን እውቀቱ ያድልህ
@judjjd644
@judjjd644 6 месяцев назад
ቆይ ግን የኔ ሁል ግዜ ጥያቄ የሆነብኝ ያች ልጀ እሳ አምጣልን በጣም ነው እምወዳት በእግዚአብሔር ❤❤❤
@JohnAssefa
@JohnAssefa 6 месяцев назад
We need more young Ethiopian like you. You have an amazing future ahead of you. I hope you be rewarded for your hard work.
@zeni185
@zeni185 6 месяцев назад
እጅህ ለሁሉም መድሀኒት ይሁን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 6 месяцев назад
እንዳንተ አይነቱ የህክምና በለሞያ ሲሆን በቅንነት በርህራሂ ያገለግላል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ❤እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
@user-xj3jv6iv6b
@user-xj3jv6iv6b 6 месяцев назад
ባክህ ያቺ ቆንጆ ልጅ የት ገባች ሁሌ ስጠይቅህ❤❤❤❤ እና እግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን ወንድምየ🙏❤❤❤❤
@islamispeace9612
@islamispeace9612 6 месяцев назад
ክብር ይገባችኋል አላህ ያግዛችሁ ይህን ሁሉ ሰአት ያለ እንቅልፍ ማሳለፍ በጣም ከባድ ነው ክፍተት ብታገኙ እንኳን የተረጋጋ እንቅልፍ መተኛት አትችሉም አብሽር ወንድማችን በርታ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 6 месяцев назад
ኮንፒተራይዝ ቢሆን እኮ ይቀልነበር የኛሀገር ነገር ሆኖነው
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እጅህን ምረት ያድርግላቸው ወንድሜ እድለኛ ነህ ትምህርት ጨርሰህ ስራ ማግኝትህ ብዙዎች አያገኝም
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 6 месяцев назад
አይዞሕ broፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ እሱም ሑነሕ ለታመሙት ሰዎች መድረስ ትልቅ መታደል ነው ግዴታ ቤተ እምነት በመሔድ ብቻ ፅድቅ አይገኝም
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 6 месяцев назад
ዶር እንኳን አደረሰህ ስለስራህ ያስጎበኘኸን በጣም አሪፍነው ግን ስራህ በጣም ከባድነው አንተግን ጀግናነህ እግዛብሄር ብርታቱንና ጉልበት ይሁንህ በርታ እንወድሀለን ፕሮግራሞችህንም እንደዛው ።እናመሰግናለን ።ሽመልስ ከ ዶሀ ኳታር
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 6 месяцев назад
ወንድሜ አንተ ጎበዝና ለሀገር ጠቃሚ የምትሆን ጀግና ልጅ ነህ ከምሬ ነዉ የኢትዮ ዶክተሮች ደሞዝ የሰዉን ህይወት መታደግ ነዉ ከፈጣሪ በታች ምንም አይነት ደመወዝ ይህን ድካማችሁን ይክሰዋል ብዬ አላስብም
@pass12
@pass12 6 месяцев назад
ሌላ መንገድ የለም?
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@pass12ደምሪኛ
@pass12
@pass12 6 месяцев назад
@@fatumawase subscribe larg?
@pass12
@pass12 6 месяцев назад
ወይስ ምን
@temesgenberihun2656
@temesgenberihun2656 6 месяцев назад
ትክክል ነህ አንተ ስትኖር ነው የሰውን ህይወት ማትረፍ የምትችለው። አይዞህ በርታ ወንድሜ ዶክተር እና ወታደር አንድ ናቸው ሁለቱም እረፍት የላቸውም
@laylalayla112
@laylalayla112 6 месяцев назад
እጅህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mayayearsemalij2792
@mayayearsemalij2792 6 месяцев назад
ክብር ለዶክተሮች ጀግና ነክ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 6 месяцев назад
ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ከታማሚውም ከ አስታማሚው ጋም ይሁን❤ብዙ ነገር እዳስተውል እና የህክምና ባለሞያዎች ለይ ያለኝን አመለካከት እድቀይር አድርገህኛል አመሰግናለው❤
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 месяцев назад
ተመስገን በል በስራ ላይ ስለሆነ ፣ በተረፈ በርታ ዶ/ር ❤❤
@user-xp1vb3td7v
@user-xp1vb3td7v 6 месяцев назад
መልካም ሰው ኑረልን ወድማችን❤❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 6 месяцев назад
ግንእኔብቻነኝ ማርያም ይህልጅ በጣምእሚገርመኝ በዝህ ዘመን ወጣትነቱን በመልከም ምንገድ የተተጠቀመበት ለሡምአልፎ ለኛየተረፈን እግዚአብሔር በሄድክበትሁሉ ከተጋር ይሆን ❤❤❤ ከቸልክ ማዉራት እፈልጋለሁ
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 6 месяцев назад
አብሽር ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ. 🙏🙏😘😘 😘😘
@Truthful79
@Truthful79 6 месяцев назад
ለዛ ነው የምወድህ: ወንድምየ your brother from Eritrea🇪🇷
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 6 месяцев назад
You're the only RU-vidr I follow in Ethiopia without skipping any video, since I know you. Your content is really genuine authentic and humanly. It touches my heart, when you skip showing us the whole morning because you've have to save lives in the hospital. That's what a real professional do. Truthfulness and know where to stand. You don't do this for likes and your content growth, but for real professionalism and human life. I really have no words to appreciate you. God bless you and please let no money change you ever ! Africa needs exactly this kinds of human beings
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 месяцев назад
ይመችህ ስራ ክቡር ነው❤
@user-fm3jl3ed7r
@user-fm3jl3ed7r 6 месяцев назад
እኔምል ካተምትሰራዋልጅ የት አለች
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 6 месяцев назад
ጀግና ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ❤️
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 6 месяцев назад
ውይ አንተ ዶ/ር አባቴ ያንተ ታካሚ ነበር። እጅግ አመሠግናለሁ በወቅቱ ሰላም ብዬህ ነበር። እድግ በል።
@aynalemwodere6559
@aynalemwodere6559 6 месяцев назад
ውይ very hard work you doing አምላክ ይጨምርልህ ብርታቱን ህዝቤ ቢያሳዝነኝም ዶክተር የማይከበርበት ሃገር መስራት ግን ያናድዳል
@abaynesharba7929
@abaynesharba7929 6 месяцев назад
እውነት እኔ እስኪ መጭርሽ አይች ምንድነው የተሰማኝ 🥺🥺 ግን የኔ ውዴ ዎንድሜ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞህ 💔💔🥰
@user-wh3xj7bk1h
@user-wh3xj7bk1h 6 месяцев назад
የናተ ደሞዝ ያድ ሰው ነብስ ማትረፍነው ደስታ ሚሰማችሁጅ ደሞዙ አይመስለኝም ደ/ር ፁፋቹሁ ደግሞ የደኩተርና የባለስልጣን ፁፍ አይነበብም በማናለብኝ ና በመቀናጣት ስለሚጽፉነው ብየ አስባለሁ አድናቂህና ተከታይህ ነኝ
@user-ev9uv1ho3k
@user-ev9uv1ho3k 6 месяцев назад
በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተጋር ይሁን ጀግናነህ
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 6 месяцев назад
በርታ ዶ/ር ጀግና ዩቲዩበርም ነህ ደካሞችንም በሞያህ እርዳ አግዝ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtam1846
@habtam1846 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ ዶክተርየ 🙏😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 6 месяцев назад
ማሻአላህ እድሜህን ባግባቡ የተጠቀምክ ወጣት
@mata8084
@mata8084 6 месяцев назад
ኑቲዬ አንተ ጠንካራ 💪 ወጣት አምላክ በ ሀሳብህም በ መንገድህም ከፊትህ ይቅደምልህ!!! በርታ 👏👏👏
@hailemichaelendeshaw6133
@hailemichaelendeshaw6133 6 месяцев назад
ሲጀመር ዩናይትድ ወላሞ ደጋፊ ኖሮት አያውቅም። ወያላ። ግን ጎበዝ እና ጠንካራ ሰው መሆንህ ለብዙ ወጣቶች መማሪያ ሊሆን ስለሚችል ሳላደንቅህ አላልፍም። keep it up Doc.
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 6 месяцев назад
ጎበዝ❤
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 6 месяцев назад
ሙያህም አንተም የምትወደዱ ናችሁ ተባረክ
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 6 месяцев назад
በስራህ ሁሉ ፈጣሪ ያግዝህ🙏❤
@spoke_is_there
@spoke_is_there 6 месяцев назад
የሀገሬ ልጅ ጌታ ሞገስ ይሁን
@tonigaga272
@tonigaga272 6 месяцев назад
አንተ እውነት ነህ❤❤❤
@addiswerku6648
@addiswerku6648 6 месяцев назад
ከደሞዙ በላይ የአይምሮ እርካታችሁ ይበልጣል ደሞዝ ባይገመትሰ
@amalal3376
@amalal3376 6 месяцев назад
አሳዘከኝ ከምር ፈጣሪ ይርዳክ ወድሜ❤❤❤
@f3se585
@f3se585 6 месяцев назад
መጠየቅ የምፈልገው ጉዳይ ዶክተሮች ለምንድነው ጽሁፋችሁን የወፍ እግር ሙጭርጭር የምታደርጉት ደሞኮ የፋርማሲስቶቹ ማንበብ ይገርመኛል ብዙ ከመጻፍ የተነሳነው አልክ ግን መድሀኒት ማዘዣ ተብሎ የሚጻፈው አብስትራክት
@Wyeyt
@Wyeyt 6 месяцев назад
You have to start Podcast only for health professionals and students
@kalkidaethiopia6913
@kalkidaethiopia6913 6 месяцев назад
ዋዉዉዉ ዳክተር እመጣለሁ።።።።።።ከዱባይ በርታ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይህ ፈራሃ እግዚአብሔር ያለብህ ነህ ::
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 6 месяцев назад
ጎቦዝህ።አላህ።የግዝህ❤❤❤በርተ
@MdTube01
@MdTube01 6 месяцев назад
እሚገርም ነዉ በርታ ወዲም በርታ ዶክተር መሆን አደዚህ ስራሚበዛባቸዉ አይመስለኚም ነበረ ❤
@fanahadsh2473
@fanahadsh2473 6 месяцев назад
Ende- enat I feel that you're my son! My happiness is beyond words!! I've a typical African mentality that would like to see my kids into Doctorates, engineering, pilots etc 😂 May God renew our minds! anyways, So proud of you, though I'm concerned about your long shift😢 Your silent follower
@asterymarymleji6094
@asterymarymleji6094 6 месяцев назад
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜበመጀመርያ እንኳን አደረሰህ ሲቀጥል ለታካሚዎችህ ወይም ለህሙማን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ብትሰጣቸው አንተም ብትሰማው ደስ ይለኛል ምክንያቱም እምብዛሙ ሠው ስለመናፍስት አሰራር ሳያውቅ እየተጎዳ ነው በሸተኛ ሳይሆን መናፍስት ወደበሽታ እየተቀየሩ ገንዘባቸውን በህክምና እንዲጨርሱ የሚያደርጓቸው ብዙ ናው ይህ ደሞ በህክምና የሚድን አይደለም የመናፍስት አሰራል እባክህን ትምህርቱን ሠምተህ ለነሱም አሰማቸው ስጠናው በነብስም በስጋም ዋጋህን ከእግዚያብሔር ታገኛለህ
@abab9845
@abab9845 6 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ መዳኒት ይሁን እጀእ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-on2kp2pz4m
@user-on2kp2pz4m 5 месяцев назад
ፈጣሪይጠብቅህ❤❤❤❤
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የጥብቅህ
@princesss7977
@princesss7977 6 месяцев назад
Much respect for all doctors ❤
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 6 месяцев назад
ኑቲ ወንድም አለም እግዚአብሔር ያበርታህ 😊
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 6 месяцев назад
ተመስገን በል አንተስ እየስራህ ገንዘብ እያገኘህ ነው ታመው የሚያሳልፋም አሉና፣
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቸሁ❤❤❤
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 6 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነህ ትሁትም ነህ!
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ❤ የወገን ደራሽ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 6 месяцев назад
በጣም ልክ ነህ እህቴ ጵውሎስ ነርስ ናት ብዙ ስአት ነው የምስራው በጣም ነው የሚገርመኝ ግን ስአቱ አልበዛም ?
@Mihiret855
@Mihiret855 6 месяцев назад
ጎበዝ ዶክተርዬ
@azizanice1474
@azizanice1474 6 месяцев назад
leka doctor neh. fetari ybarkeh 👍👍👍👍
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 6 месяцев назад
ዶክተር ጀግና❤❤
@bituu126
@bituu126 6 месяцев назад
ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ❤❤እናመሰግናለን
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g 6 месяцев назад
እኔ ስገምት 15,ይመስለኛልእና ደሞ ቤትህን ደሞ በመጠኑ ብታሳየን ከማን ጋርስ ነው የምትኖረው
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 6 месяцев назад
Why
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 6 месяцев назад
አላህ ያግዝክ
@hasnag3161
@hasnag3161 6 месяцев назад
አላህ አንተንም መሰሎችህን አላህ ይጠብቃችሁ
@BirukaAbrahamAgafari
@BirukaAbrahamAgafari 6 месяцев назад
YE EWUNAT YETABERAKI NEKI ❤❤❤❤❤❤ENWODALEN NURILIGN
@sabalule7915
@sabalule7915 6 месяцев назад
አብራህ ትሰራ የነበረች ልጅ የት ደረሰች????
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 6 месяцев назад
እናመሰግናለተን
@sarawoldemarim6752
@sarawoldemarim6752 6 месяцев назад
Good job Doc really appreciate you and stay blessed🤞
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ግርማን ሞገስን ጥበብን ያብዛልክ ወንድሜ
@astertessema4518
@astertessema4518 6 месяцев назад
ሰዎች ቅረፅ እንየው ምን ይታያል ያውም ሆስፒታል ውስጥ መዝናኛ ቢሆን የሚያዩትም ይዝናናሉ ትላለህ ዝም ብለህ ለሔድክበት አላማ ሰዓትህን አውል እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-mb8hx1qp7d
@user-mb8hx1qp7d 6 месяцев назад
Betamm gebez berta enkuan lezhe abekahh
@messifootballchannel4892
@messifootballchannel4892 6 месяцев назад
Brother Berta
@joyo64
@joyo64 6 месяцев назад
በርታ ብሮ
@zemzemahmed5644
@zemzemahmed5644 6 месяцев назад
I know the struggle.keep up
@user-lx4of3uw7i
@user-lx4of3uw7i 6 месяцев назад
ዋው የዋዛ አይደለክም ለካ ዶክተር ነክ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 месяцев назад
ዋውውውው በርታ በመሮጡ ጉደይ ሊፈት ቢነኖር ጥሩ ነበር ሀኪም ቤት ውሰጥ
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 6 месяцев назад
ለጥያቄህ ዶ/ር ከ7000 - 10,000 USA Dollars. አስር ሺ የአሜሪካን ዶላር ። ስራህ ከገንዘብ ተመን በላይ ነው ።እጅህ ስራህ ኑሮህ ጤናህ ይባረክ።
@user-ey8wh5rb4m
@user-ey8wh5rb4m 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ
@Biammy
@Biammy 6 месяцев назад
Respected bro!!
@SaadaDubai
@SaadaDubai 6 месяцев назад
ሀያሽ
@abigailmolla6574
@abigailmolla6574 6 месяцев назад
U just took me back to my internship year 🙂
@mekdiytube4263
@mekdiytube4263 6 месяцев назад
30 hour shift how come you help people because you need help
@HayatHussien-el9qp
@HayatHussien-el9qp 6 месяцев назад
ዶክተር ካንተ ጋር ያለችው ትስራ የነበርው ልጅ የት ሄዴች ተማሪዋ
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 6 месяцев назад
የኔም።ጥየቄነው
@fatumawase
@fatumawase 6 месяцев назад
​@@user-ui2th6kx5jደምሪኛ
@solomonberhane3299
@solomonberhane3299 6 месяцев назад
ዶክተር ሳትታጠብ ነው እንዴ የምትመገበው😂
Далее
Муж на час 😂
00:37
Просмотров 1,2 млн
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 130 тыс.
Муж на час 😂
00:37
Просмотров 1,2 млн