Тёмный

🔴በጣም ነው የከፋኝ // ልጅ እንደዚ ይባላል 

ሊዩ እና ቅዱስ liyu and kidus official
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

This is a reaction channel of ethiopian famous couples
Don't forget to subscribe and share the video you like
Thank you

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@FMk-b3o
@FMk-b3o 10 дней назад
አቤቱ ለ አደበቴ ጠባቂ አኑር.. እዳለ ቅዱስ ዳዊት ምናለ መልካም ነገር መናገር ካልቻልን ዝም ብንል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን የኔናት እመብርሐን በሽልም ታውጣሽ ልጃችሁን እግዚአብሔ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ እማ❤❤❤
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 10 дней назад
ልዩየ የኔ ቆንጆ ተያቸው እግዚአብሄር መልካሙን አድርጎልሻል ፈጣሪ ያሳድግልሽ ብዙ የሚወዶችሁ ሰዎች አሉ የኔ ውድ እሱን ነው ማሰብ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የኔ ውዶች❤❤❤❤
@BeletuAmare-c4f
@BeletuAmare-c4f 10 дней назад
የኔ ልጅ ለዚህ መልእከት አትዘኝ ምክንያቱምአንችን መልካምና ትሁት ጀግና ሴት ከነመላ ቤተሰብሽ የሚጠብቅ የማይተኛ የማያንቀላፋ ድንቅ አባት ከነእናቱ አሉሸና ምላሽም አትሰጪያቸው ፈጣሪ በደሙ ሸፍኖ ፤በሞገሱ ጠበቆ ያሳደግልሸ ለቁምነገር ያብቃልሸ በተረፈ አዱሱ አመት ይበልጥ ድምቅ ብለሽ የምትታይበትየከፍታ ዘመን ይሁንልሽ እመቤቴ ከአንቺ ጋርትሁን ልጄ
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 10 дней назад
መከበር በከንፈር ይባል የለ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላቹ
@Semirayoutube1568
@Semirayoutube1568 8 дней назад
እባካቹ አፋቹ እና ልባቹ ለስው ቅን ካልሆነ ምናለ ዝም ብትሉ እነሱ አስገድደው እዩን አላሏቹም እኮ ይብላኝ ኮሜት የፃፍሺዋ ልጅ አንቺም እኮ ነገ ትወልጃለሽ ወይም ትወልዳለክ የስው ልጅ ዱላ አይስብርውም መጥፎ ቃላት ግን ሁሌም ስውን ይስብራል አላህ ቀልብ ይስጣቹ የኔ ውድ እንኳን አንቺ በስላም አላህ ገላገለሽ አይዞሽ አይክፋሽ ልቡ ጥሩ ያልሆነ ስው ምን ኮመተ ብለሽ ቦታ አትስጪው ❤❤❤❤❤❤❤❤ በኮሜንት ክምትሳደቡ ቪዶውን እስክሮል ያርጉ የምትሉ በላይክ አሳዩ❤❤❤❤❤❤
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 11 дней назад
የኔ ቆንጆ ሊሰማሽ እኮ ኣይገባም ኣስተሳሰባቸው የዘገጠ ለሰው ጥሩ ኣመለካከት የሌላቸው ብዙ ሰዎች ኣሉ so ጠንካራ መሆን ኣለብሽ ❤❤🎉 ኣድናቂሽ ነኝ እግዝያብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@yonatank2354
@yonatank2354 11 дней назад
በስመአብ ይህን የሚፅፈው ሰው ነው አወሬ በስላሴ ልቦና ይስጣችሁ ግን ነውር ነው በእግዜር እጂ ያለችን ሴት እንደዚ ማለት😢
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j 9 дней назад
አይዞሽ እህታችን እርኩስ መንፍስ ነው እንደዚህ አይነት ቃል የሚወጣው የልጅ ነገር በጣም ከባድ ነው እኔ ገና በመጀመርያዬይ ተፍትኛለሁ ብች እግዚአብሔር ይመስገን
@መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
በስማም ይሄ ጠንቋይ, ሚገብር ነዉ የፃፈልሽ የቅርብ ሰዉ ነዉ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ጠርጥሪ ከቤተክርስቲያን አትጥፊ በእንባ አምላክሽን ለምኚ😢
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 10 дней назад
ይቺ ኮሜንት የስይጣን ያዘው ስው ነው የኮመነቱ ምን አይንት አውሬ ስው ነው ሴት ልጅ መሳደብ ደሞ እርጉዝ ሆና ነውሪ ነው ሴት ልጅ እኮ እናት ሀገር ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ የምትሳደቡ 😢😢😢😢
@hamidmohammed6223
@hamidmohammed6223 10 дней назад
ልዩየ ትለያላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ለእናንተ ይሄ አይገባም
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 11 дней назад
ቅናት ነው የኔ ውብ ያሳድግልሽ በሞገስ በጥብ ለራሱ ያርግለት ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል
@maryamcristyan4892
@maryamcristyan4892 10 дней назад
Embirani be zerifafawa kemisu wa kenezi erkusi sewochi tila kelela tihuneshi yene wudiii 😍🙏
@user-dg9ij3th6o
@user-dg9ij3th6o 10 дней назад
ስት ደቆሮ አለ ለነሱ ያረግላቸው በጣም ከባድ ነው አይባልም
@user-hl4fp7xd3o
@user-hl4fp7xd3o 10 дней назад
ማሬ አይክፋሽ ሁሉን አድሪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው በዚህ ልክ ነን
@helenteshome5902
@helenteshome5902 10 дней назад
ልዩዬ የኔ ውድ ምንም አትከፊ አትጨነቂ የኔእናት ለንደነዚህ አይነት ትንሾች ቦታ አይኑርሽ ከልጅሽና ከባልሽ ጋር ሂወትሽን አጣጥሚው የኔ ፍቅር ደስተኛ ሁኑ እሺ መውለድ አስጨናቂ ነገር ነው አሁን የደስታቹ ጊዜ የው እንኳን ደስ አላችሁ የክፉዎችን ወሬ ቦታ አትስጡ ሂወታችሁ ይባረክ !!!!!!ቅዱስ ደግሞ የሆነ ነገሩ ባሌን ይመስላል እና እንደነሱ አይነት ባሎች ልዩ ናቸው እወዳችሁለሁ !!!!!!!!!
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 11 дней назад
😢😢😢😢ውይ እረ እንድህ አይባልም ያአላህ ስንት እሚባል እያለ ውይይይ ሰው መሆን
@KonjitAssefa-z7q
@KonjitAssefa-z7q 11 дней назад
የእኔ ውድ እመኚ ምንግዜም ሰው ያለው ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ነው በአንቺ ህይወት ላይ የሚሆነው
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 10 дней назад
የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ እንኳን ደስ አላችሁ እንደአውሬዎች ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁሉ ይቻላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
ውይ እደው ሰው ግን ምን ነካው በአላህ 😢😢😢
@tinyangelspreschoolswazila3960
@tinyangelspreschoolswazila3960 10 дней назад
ልዬዬ እንኳን ደስ አላቹ
@MisikirGudeta
@MisikirGudeta 11 дней назад
Egziyabher ydengele mareyam leje lebona tesetachew layuye yene qojo teyachew tenshe sew hule tenshe new embete anchi tabertashe lejejeshen btena tasadegleshe!!!!
@SelamTeshome-ru7qn
@SelamTeshome-ru7qn 10 дней назад
Endzi aynt sew erasu sytan selhone new ley eshi
@user-ue7rj5dr4j
@user-ue7rj5dr4j 11 дней назад
Xልዩ የኔ እት ጨዋ ነሽኮ ሁሉን አማልቶ የሰጠሽአላህ ልጃችሁን ያሣዲግላችሁ ለመጥፎ ነገር መልስ አትስጪ ውዴ ብዙ የሚወዲሽ ይበልጣል የቀናተኞችሽን ምኞት ለራሳቸው ያርግላቸው እወዲሻለሁ
@Crstina246
@Crstina246 11 дней назад
ይኼን ኮመንት አጋንንት መሆን አለበት የጻፈው
@grrdasmariyam141
@grrdasmariyam141 11 дней назад
በስመአብ የኔ ሴት ዝበያቸዉ😢
Далее
🧙‍♀️☃️💥 #ice #icequeen #winter
00:14
Просмотров 54 тыс.
ጉዞ ወደ መቐለ……
15:55
Просмотров 36 тыс.