Тёмный

🔴በEBSTV የቀረበችዉ ህጻን በህግ እስከመጠየቅ ሚያደርስ ችግር እና ዘቢባ ግርማና ባሏ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 346 тыс.
Просмотров 328 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

9 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@senaitdejene361
@senaitdejene361 6 месяцев назад
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” - ምሳሌ 22፥6
@biruktawitagazhu-t5v
@biruktawitagazhu-t5v 6 месяцев назад
On point ❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 месяцев назад
❤❤yes
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 месяцев назад
ትክክል🙏
@marykuki6319
@marykuki6319 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@daniandu2547
@daniandu2547 6 месяцев назад
ቤተሰቦቿ ግን ኢትዮጵያን ናቸው የመጨረሻ ዘመን የህጻን ፍጥረት
@etsegenetkebede3428
@etsegenetkebede3428 6 месяцев назад
እኔ እንደወላጅ እራሴን እንዳይ አድርጋኛለች ልጆቼን ማየት ጀመርኩ እንዲ ባይሆኑም በጣም እንዳያቸው አድርጎኛል ወላጆች ብዙ ስራ አለብን!
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 6 месяцев назад
ምኑ ነው ስህተቷ?
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 6 месяцев назад
እኔም
@YoniBrha
@YoniBrha 6 месяцев назад
እኔም፣አይኔን፣ወደራሴና፣ወደልጆቼ፣እንድመልስ፣አድርጎኛል
@MeklitAlemayew-zq2rd
@MeklitAlemayew-zq2rd 6 месяцев назад
እሰይ ወንድሜ ተባረክ እኔም የአንተን ሀሳብ ነው የምደግፈው ምክንያቱም የአሁን ዘመን ልጆች እጅግ በጣም ፈጣን ናቸው የዓዩትን እና የሠሙትን ነው ተግባራዊ የሚያደርጉት ስለዚህ ህፃኗ ምን አጠፋች እና ነው የምትወቀሰው መገሰፅ ያለባቸውን ወላጆቿ ናቸው 😊😊😊
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 6 месяцев назад
ተዋናይ ቲቪ Tewanytv ይባላሉ ዋናዋ አክተር አበጀሽ ትባላለች በውነት ድንቅ ትወና ነው ዶክተር ዳሎልም ምርጥ ነህ ከጨዋነት ጋረ
@Lemlem-321
@Lemlem-321 6 месяцев назад
እንዴት እንደማከብርህ እኮ ከዕድሜህ በላይ በጣም በስለሃል ትምህርትም ስለተጨመረበት የምትሰጣቸው አስተያየቶች በጣም ነው የሚገርመኝ " አረጋዊ " ነህ
@Yetu_437
@Yetu_437 6 месяцев назад
ልጅቷን አይቼ ቤተሰቦቿ መን አይነት ስነ ምግባር እንዳላቸው መገመት አይከብድም
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
ትክክል
@kukutilove
@kukutilove 6 месяцев назад
አንቺ ነሽ ባቡጌ የአእምሮ ወደል ስለቡጣቹ ቀንታቹ ነው
@kukutilove
@kukutilove 6 месяцев назад
ምቀኛ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
@@kukutilove አችን አይትወ ልጂትዋን ምገሙት አይከብድም ስነስራት የላችሁም
@እውነተኛሰላምያለውከ-ተ7ለ
​@@kukutiloveኮተት. ነሽ በምን ይቀናል ለባለጌ ግን መልስ. መስጠት ቢደብርም ግን ስላናደድሺኝ ነው
@vcli1507
@vcli1507 6 месяцев назад
እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ በዘቢባ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤❤❤❤
@maresketafff2901
@maresketafff2901 6 месяцев назад
ቤተሰባ ተገኝታል
@user-cv4cq6tq6y
@user-cv4cq6tq6y 6 месяцев назад
ሳዶር ዳንኤል የተዋናይ ፍሬህይወት ልጅ ነች
@messymessy6911
@messymessy6911 6 месяцев назад
በጣም ያስገረመችኝ ልጅ ናት ወላጆሽ ሀላፊነቱን መውሰድ አለባቸው ፕሮግራሙ መለቀቀቅ አልነበረበትም
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 6 месяцев назад
ጎዳና ተወልዶ ጎዳና ያደገ ልጅ በጣም ስርዓት አለው ይህቺ ባለጌ ወልዶ ባለጌ ያሳደጋት ነች ምክንያቱም ልጆች የቤተሰቦቻቸው ውጤት ናቸው
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 6 месяцев назад
ተው ትክክል አይደለህም፣ህፃን ናት እና ተዋት መጥቀስ ያለበት ቤተሰብ ነው። ልጅቷን ግን please ተዋት
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 6 месяцев назад
Aybalim
@yoditkassa8338
@yoditkassa8338 6 месяцев назад
አንተ በጣም positive ሰዉ የህ ❤
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ 6 месяцев назад
ልጅ መውለድ ብቻ አይደለም ቁም ነገሩ ማሳደጉ ላይ ነው እንደፈለገው ይሁን ማለቱ ብኋላ መዘዙ ብዙ ነወ ወላጆች ሊያስቡበት ይገባል
@mariammariam1007
@mariammariam1007 6 месяцев назад
ቤተሰቧን ነዉ የምቃወመዉ ልጅ እንደ ልጅ ስሆን ደስ ይላል 👌👌👌👌
@yorusalemgebregzabhier2309
@yorusalemgebregzabhier2309 6 месяцев назад
ህጻንዋ ምንም ሞገስ የላትም ምን ም ደስ የሚል ነገር የላትም ኣምላኬ ሆይ ሞገስ ስጠን😢😢😢😢
@SemSherif
@SemSherif 6 месяцев назад
demeswa rasu teleke sewe yewateche nw memeselw lej ayetelam lemejemerya gezae ayehune endezee yaleche 😂😂😂😂
@mimialex2514
@mimialex2514 6 месяцев назад
ልጅማ ናት
@argewtod
@argewtod 6 месяцев назад
በጭምብል አንመን ክብር አላቸዉ ሞገስ አላቸዉ የምንላቸዉ ፍጥረታት አንድና ከዛ በላይ ጭምብል አጥልቀዉ በሚጓዙ ሰዎች ብዙ ችግሮች ይፈጠራሉ እሷ ልጅነቷ አግዟታል እራሷን ሆና ቀረበች። ቀሪዉ ስራ የማስተካከያ ስራ ነዉ። ባለጭምብል ማንነት ፈጥረዉ የሚገኙ ሰዎች መነሻ እንደዚህ የበረታ ትችትና ነቀፋ መሆኑን አትርሱ፤ ሰዉን በማንነቱ መቀበልና ገምቢ አስተያየት መስጠት እንልመድ።
@yemesirachwolday5479
@yemesirachwolday5479 6 месяцев назад
Please don’t say that. She is beautiful. Nothing is wrong with her. Just think if she was your child. This rough for her parents too.
@EdenMengsteab
@EdenMengsteab 6 месяцев назад
Aybalm mrt lij nat
@Fesshaye-p8k
@Fesshaye-p8k 6 месяцев назад
ወላጆች መምህራን ሕብረተሰብ ሁላችንም ተጠያቂ ነን
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen 6 месяцев назад
ክብር ለናትና አባቴ ክብር ይገባችኅል እንግዳ ከመጣ ቋንቋ መናገር አያስፈልግም ባይን ብቻ ነሚጠቅሱን እኳን ከቤት ከግቢ ነምንወጣዉ ግን በነፃነት ናደግደዉ
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 6 месяцев назад
የኔ ዘመን ልጃች እቤትና ትምህርትቤት ተቀተን ነው ያደግነው።
@Duckthedude
@Duckthedude 6 месяцев назад
ወይኔ በስማአም ልጅቷ በጣም ነው የምታሳቅቀው እኛ በውጭ አለም የምንኖር እንኳን ልጆቻችን ኢንግሊዘኛ እየተናገሩ እኛ አማረኛ እየተናገርን ሳንግባባም ቢሆን ልጆቻችንን በስነስርአት ነው ቀጥተን የምናሳድገው ልጆቻችሁን ቀጥታችሁ አሳድጉ
@jordanos3792
@jordanos3792 6 месяцев назад
በዉጭ አገር የኖረ ሁሉ ነፃነት ያውቃል. ተሸማቀሽ ፈርተሽ ባርነትሽን አምነሽ የምትኖሪ ሁላ. ውጭ ሀገር. አሁን ነቃን ፊደል ያልቆጠረ መሀይም ኢሮፕ እንደሞላ እኮ አወቅን
@Duckthedude
@Duckthedude 6 месяцев назад
@@jordanos3792 እኔ እንኳን አሜሪካ የሰውልጅ መብቱ የሚከበርበት ሀገር ላይ ነው የምኖረው ስለምን ባርነት ስለምን መሸማቀቅ ነው የምታወሪው ይቅር ይበልሽ ልጅ በስርአት ማሳደግ ባርነት ነው እንዴ
@narditube4378
@narditube4378 6 месяцев назад
​@@Duckthedude😂😂😂 የልጁታ ቤተሰብ ነህ ስድ
@God-db9vp
@God-db9vp 6 месяцев назад
ኣንቺ ኣጥፍተሻል፡ እንዴት ኣንቺ በኣማርኛ ልጆችሽ ብእንግሊዝኛ ታወራላቹ፧ ለምን ልጆችሽ ኣማርኛ ኣላስተማርሻቸውም፧
@pesefor8707
@pesefor8707 6 месяцев назад
Tilikun sira zengiteshal belijochish zuriya yerasishin KIWANIKIW MASITEMAR yegid yilal be wichi hager yeminoru bizu abeshoch ayasitemirum kehageru wichi yeminor yetignawim zega le lijochu yerasun kwanikwa yasitemiral egna gar yale sifina ayadiris new er ibakachihu lemaninetachew asiben inisira!!!!!
@sdranamedi
@sdranamedi 6 месяцев назад
ሳዶር ዳንኤል ትባላለች እኔም እንዳንተ በጣም ነው ምትመቸኝ በተለይ የአቦወለዱ ላይ❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 6 месяцев назад
ዘቢባ እመቤቴ ትቅረብሽ ። እስኪ ህይወታችሁን የግል ብታደርጉት እመክራለሁ ቦሃላ ከሚመጣው ቀድሞ መጠንቀቅ ይበጃል ።❤❤❤
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 6 месяцев назад
እውነት ነው ከሰማችሽ::
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 6 месяцев назад
እንደዚህ ማለት ሟርተኝነት ነው ተብሏል። ፀልይላት።
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 6 месяцев назад
አይሰሙም ታይታ ይወዳሉ ዋናው ከካሜራ ጀርባ ያለው ነገር ነው
@yehualashetnigat5960
@yehualashetnigat5960 6 месяцев назад
በውነት ከኢትዮጵያዊን ባህል በጣም ፀያፍ ነው በዚህ ጉዳይ ተጠያቅው ወላጆቿ ናቸው በእግዚአብሔር ቃል ወላጆች ሆይ ልጆችን በአግባቡ አሳድጉ ልጆች ሆይ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ ይላልና በአግባቡ የማሳደግና ስንስራዓት አስይዞ የማሳደግ ኃላፊነት ሙሉ በሙሉ የብተሰብ ነው። ልጅቱ መደነቋን እንጅ የሚከፋውንና ነውርኝኘት ብዙ ላለይ ትችላለች ምነው የመከባበር ባህላችንን ተዋችሁት የአባቶቻችን ከምላክ ይወቅሳችኋልም ይፈርድባችኋልም ኀላፊነታችሁንም ከልተዋጣችሁምና ነገር ሰውን ብቻ ሳይሆ ፈጣሪንም ያሳዝናል እግዚአብሔር አባት ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን።
@almaze214
@almaze214 6 месяцев назад
ያጎቴ ልጅ ነበረ እና ልጁን ሲአሳድግ ለቅ አድርጎ አደረገው አንድ ቀን ተው ያባትነትህን ግድታ ተሰጠ ስለው እኔ ተሰቃይቸ አድጌ ልጀንም አላሰቃይም ተይዘው ልጀን እዳትናገሪው አለኝ ልጁ በቃ ከሰፈር ልጆች ጋ ይጣላል እባካቹ ተው በሉት ብለው የልጆቹ ቤተሰቦች መተው ሲነግሮአቸው አራስ ነብር ነው የሚሆኑት እረቱ ብንላቸው አይሰሙንም የባሰ ጀግናየ እያለ ያበረታተዋል ማአደግ አይቀርም አደገ አሁን ለይ ለቤተሰብ ትታዘዛለህ ወይ ብትለው መታዘዝ ምንድነው ነው የሚልህ ከዛለይ ስድቡ የምን እናት አባት በቃ ምን አለፋቹ እንኳን የኔ በሰፈሬም እዳይኖር የምትሉት አይነት ልጅ ሆነ እናማ የይች ልጅ እዲ መሆን የቤተሰቦቿ ውጤት ነው ልጅቷ ብቻ ሳትሆን ቤተሰብቿም ምክር ያስፈልጋቸዋል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 месяцев назад
ከባድ ነው አባት ጥሩ ያረገ መስሎታል ነገ እርጅና ሲመጣ አባት ልጄ ደግፈኝ ውሀ አቀብለኝ ቢለው ጥሎት ነው የሚሄደው የሰጠውን ትቀበባያለሽ ሀገር የሚመሰረተው ክቤተሰብ ነው
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 6 месяцев назад
😢😢😢😢
@matusala8322
@matusala8322 6 месяцев назад
እኔ ያዘንኩት ልጆች ላይ ሳይሆን አዋቂዎች ላይ ነው:: ህፃናት የሚያወሩት ነገር ጥሩም/መጥፎም በሙሉ ከትልቅ ሰው የቀዱትን እንጅ ከራሳቸው አመንጭተው መውራት አይችሉም:: ህፃናት እርስበርስ ብያወሩ ምንም ክፋት የለውም ግን ትላልቅ ሰዎች ተዘፍዝፈው ልጆች ስተባተቡ መሳቅ የማህበርሰብ ውድቀትን ያሳያል::
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልጆች ልቦና ይስጥልን ለሰው ባህሪ አይባልም ፀባይ ነው የሰው ባህሪ አይቀያየርም ፀባይ ነው የሚቀያየረው ፀባይ ደሞ በፀበል በስጋወ ደሙ ይስተካከላል ለሁላችንም ልጅ ድንግል ማርያም ትድረስልን
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 месяцев назад
ልጅ እንደ ልጅ ያምርበታል የዚች ግን ከዕድሜዌ በላይ ናት
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 6 месяцев назад
❤️💚💛😭ትንሿ ሳራ የሰው አፍ እንጨት ያደርቃል ልቦና ይስጥሽ አይይ ምን አይነት ቤተሴብ አሳደገሽ😢😢😢😢
@yesasye3947
@yesasye3947 6 месяцев назад
ተባረኪ የመጀመርያው አሰተያየት ሰጪ ትክክል ብለሻል
@yoyk9153
@yoyk9153 6 месяцев назад
እኔ በልጅቷ ሁኔታ በጣም ብበሳጭም በጣም ያዘንኩት በወላጆቿ ወይንም በአሳዳጊዎቿ ነው። ልጅቷ ህፃን ነች አይምሮዋ ውስጥ የቀረፁባትን ነው ያንፀባረቀችው ልጅቷ ላይ ጫና መፍጠር ለአይምሮዋም ጥሩ አይመስለኝም ። ሊያፍሩም ሊወቀሱም የሚገባቸው ወላጆቿ ናቸው ።
@abay1992-o5f
@abay1992-o5f 6 месяцев назад
ቆይ ግን ለምንድነው ዓንድዓይነትነተን የምትፈልጉት? በቃ ለያት ያለች ልጅ ነች፡፡
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
​@@abay1992-o5fእደዝህ አይነት ስዳደግ ልጂ የልጆች ፖርግራም ላይ መቅርብ የለባትም ልጆቻችን ምንድነው የሚማሩት ለየት ያርጋት ምንድነው ደና ነገርያመጣች መሰለሽ እዴ ትልቅ ትንሽ ሳትል የምትዘርፍ ስዳደግ ናት በቃ የልጂ ለዛየላትም የልጆች ቦታላይ መቅርብ የለባትም ገባሽ
@Beryaa
@Beryaa 6 месяцев назад
@@abay1992-o5fልክ ነህ በብልግናዋ ትለያለች ተቆንጥጣ አላደገችም አልታረመችም
@zinashgetachew4418
@zinashgetachew4418 6 месяцев назад
በእውነቱ ከሆነ ልጀቷ ምንም ሆነምን የልጀቷ ጥፍት አይደለም ቤተሰብ አሁንም አርፍደም ማሰተካከል ይቻላል
@leleyimer8783
@leleyimer8783 6 месяцев назад
ትክክል ልጅቷ ህፃናት የቀረፆት ናቸው ጥፋተኛ👍👍
@lilegrema813
@lilegrema813 6 месяцев назад
አሜን አይለያቸው እውነት ብለሀል
@samri1215
@samri1215 6 месяцев назад
ወደል ምናምን ያልቺውን ቆርጠው እንደዚ አይብልም ታላላቆችሺን አክብሪ ማለት ብቻ በቂ ይመስለኛል እንደኔ
@jics297
@jics297 6 месяцев назад
Eyemetash tegni yalechiw rasu 🙊
@samri1215
@samri1215 6 месяцев назад
@@jics297 እሱ እንኳን አባባል ነው ትልልቅ ሰዎች አሰትሚሙም ለማለት ልጅ ሆነን ጎረበታቺን ሲሉት እሰማው ስለነበር ክፉ አልመሰለኝም 🤣🤣
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 6 месяцев назад
የባላገሮቹ እኔም በጣም ነው የምወደው youtube ላይ ነው የማያቸው
@frehiwotbenti2166
@frehiwotbenti2166 6 месяцев назад
እችን መደበቅ ነው እንጂ አደባባይ ማውጣት ወላጆችዋም አለማፈራቸው እንዲህ አይነት አስተዳደግ ይገርማል
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 6 месяцев назад
ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊም ኢትዬጵያውያን በሙሉ መልካም ኢድ ይሁንላችሁ በግፍ ላጣናቸው ወገኖቻችን ነብስ ይማር የንፁሀን ደም ይጮሀል ይፈርዳል💔💔💔💔💔😭😭😭😭በቃ ይበለን ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@senitube1922
@senitube1922 6 месяцев назад
ተዋናይ ተቪ ብለህ ግባ ታገኛችዉአለህ ቆንጆ ድራማ ነዉ
@amyramh5800
@amyramh5800 6 месяцев назад
የወላጅ ሀላፊነት ቢኖርም በሁሉም እነሱ አይጠየቁበትም ልጅቷ ህጻን ስለሆነች ጭምር ነዉ እሻአላህ ትስተካከላለች ነብስ እያወቀች ስትሄድ ትቀየራለች እኔ ያደኩት ገጠር ነዉ በሚገርም ሁኔታ ልጅነቴን ሳስታዉሰዉ ወድሜ በጣም ተኮለኛ ነበር እምገድለይ ተኝቶ ትላልቅ ሰዎች ሳልፉ የተኛመስሏቸዉሲቀሰቅሱት እሱ እግራቸዉንአዉቆ በርግጫ ይመታቸዉ ነበር ። እና እናቴም በጣም ትመታዋለች የገጠር ልጅ ይፈራል እሱ ግን በጣም ተኮለኛ ነበር አሁን ነብስ ሳዉቅ ግን እደሱ መሻአላህ በስራ ጎበዝ ከሙስሊም ከክርስቲሀኑ ጋር ተስማምቶ የሚዉል የማድር የለም መሻአላህ ነዉ ። ይሄን ያልኩበት ምክንያት ይችልጅ ከተማ ያደገች ነች። ስለዚህ ነብስ ስታዉቅ እደሷ ጠካራና እስራለይ ጎበዝ የሚሆን ሰዉ የለም እሻአላህ የልጅነት ሁኖባት ነዉ ። ስለዚህ ይሁሉ ጫና መፍጠር አያስፈልግም
@selamyestentube
@selamyestentube 6 месяцев назад
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ለናቴ እንድኖርላት የቻላችሁትን ሁሉ አግዙኝ በሙያዬ ደግፋኝ የኔ መድሀኒያለም ባላችሁበት ይጠብቅልኝ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 6 месяцев назад
እናመሠግናለን
@SemSherif
@SemSherif 6 месяцев назад
Enqwan abro adersen
@KedirKedir-c8v
@KedirKedir-c8v 6 месяцев назад
amin enamasaginaln kiristyin wandmachin
@tesfaneshimathiwos8698
@tesfaneshimathiwos8698 5 месяцев назад
ትክክል ነች አስታየት በጣም ጥሩ ልምምድ ዉስጥ እያዳጋች ነው
@dawitkebede1180
@dawitkebede1180 6 месяцев назад
ለዚሁሉ ተጠያቂ ቤተሰቦቿ እና EBS ናቸው ግን ቶሎ ይመልሷት።
@HabtuKassaye
@HabtuKassaye 6 месяцев назад
የሳጥፍያት አይደለም የቤተሰብ ጥፍት ነው።
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 6 месяцев назад
እባካችሁ ልጅ ናት ነገ ትቀየራለች ....የወላጅ ጥፋት ቢሆንም
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 6 месяцев назад
አወ ፈጣሪ ይጠብቃት ምንም ቢሆን ለወላጆቿ ማር ናት
@saraababa
@saraababa 6 месяцев назад
ግን ምን መሰለሽ እኔም ልጃች እሉኝ ብዙ ጊዜ ፀባይ በልጅነት ካልሰተካከለ እየባሰ ነው የሚሂደው በአርግጠኝነት።
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 6 месяцев назад
@@saraababa ግን ሚድያ መቅረቧ ይጠቅማታል የሰዎችን አስተያየት አይተው ያስተካክሏታል እነሱ ጥሩ ያሳደጉ መስሏቸው ይሆናል
@saraababa
@saraababa 6 месяцев назад
@@ساراهمحمد-ز6ن በሱ መልክ ማየትሽ ጥሩ ነው። ዋናው ነገር እነደ ሰው ልጅ ስናስበው በጥሩ ሁኔታ እድጋ እረሳን እንድትረዳ ነው።
@AsterKiros-w3p
@AsterKiros-w3p 6 месяцев назад
ስንት አይነት ወላጅ አለ በጣም ያሳዝና ኢትዮጵያዬ ሆይ ወዴት እየሄድሽ ነው ይኼ ሚዲያ ላይ የሚወጣ ነው ወላጆች ነገ ታለቅሳላችሁ በጣም አሳፈሪ ወላጆችና አሳፋሪ ኢቢኤስ ምን ብላችሁ አቀረባችሁ ልጆች ባልጉ ማለታችሁ ነው የህግ ባለሙያው በጣም ትክክል ቤተሰብም ኢቢኤስም በህግ መጠየቅ አለባቸው!!
@Sosinatube
@Sosinatube 6 месяцев назад
Sador daneli ሳዶር ዳንኤል የተዋናይት ፍሬህይወት ልጅ
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 6 месяцев назад
ኧረ የስዋ ልጅ አይደለችም የፍሬ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 6 месяцев назад
በትክክል ተመልሷል
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 6 месяцев назад
​@@MeronDawit-lu4cm nat
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 месяцев назад
​@@MeronDawit-lu4cm ናት እንጂ
@ባህሌንኢትዮ
@ባህሌንኢትዮ 6 месяцев назад
ጌታ ሆይ ሰውረኝ ምን አይነት ቤተሰቦች ነው ያሳደጉሽ😢
@ueuri3r
@ueuri3r 6 месяцев назад
እናትና አባቷ ክትትል ይደረግላቸው አሳዳጊያቸው አይደግና ኢቢኤሶች ተግማሙብን ምነው ሰራአጣችሁደ
@HiyabKassahun
@HiyabKassahun 6 месяцев назад
Sador Daniel
@mesereteshetu2138
@mesereteshetu2138 6 месяцев назад
እኔ እውነት ለመናገር በልጅቷ እግዚአብሔር ተናግሯል በአንድም በሌላ እግዚአብሔር ይናገራል የብሮግራም አቅራቢዋች እራሳቸውን ሆነው ለምን አይቀርቡም እነሱስ ምን ምሳሌ እየሆኑነው ተቀጣጥለው የሚቀርቡት ❤
@Beryaa
@Beryaa 6 месяцев назад
አይይይ ነውርንማ አናበረታታም
@ninaaman4586
@ninaaman4586 6 месяцев назад
😊
@maranata1484
@maranata1484 6 месяцев назад
ያንተ ይባስ😂
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 6 месяцев назад
የተነገራትን ፡ በሚገባ ፡ ተዉናለቸ ፡ ያበሻ ፡ ቀሚሰ ፡ ለብሳ ፡ ያቀረበቸውን ፡ ምሳሌ ፡ ማድረግ ፡ ፡ ይቻላል ፡ ቤተስቦቻ ፡ ተጠያቂ ፡ ናቸው ፡
@kidisty
@kidisty 6 месяцев назад
እሷ ከፊልም ላይ እና ከሰው ኮፒ ያረገችው ነዉ። ወላጅ ግን ዘመናዊነት መስሎት አልተቆጣትም ። እንዲያዉም በልቡ ሙሉነት ሚዲያ እና ቲክቶክ ላይ እንድትወጣ አድርገዎል። ልጅ እማ ሁሌም ያጠፋል ባህሪያቸውም ከጊዜ ወደጊዜ ይቀየራል። እኔም በልጆቼ አዉቀዎለው። ሁሉንም ነገር ከቤተሰብ አይወርሱም ። እንደዛማ ቢሆን ሁሉም ልጆቼ አንድ አይነት ጸባይ ይኖራቸዉ ነበር። ኢቢኤሰ ይሄንን ቆርጦ ማዉጣት ነበረበት
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 6 месяцев назад
እንደተባለው በህግ የመጠየቅ እድል ቢኖር በእውነት ቤተሰቦቿ መጠየቅ ነበረባቸው !
@RetaReta-b5v
@RetaReta-b5v 6 месяцев назад
ለማንኛዉም ይቺ ብላቴና አይምሮዋ ንፁ ነዉ ከአርቱ አለም እዉቀት እንድትቀስም የተደረገበት ግፊት መስመሩን ስቷል ስለዚ ይህ ፕሮግራም ለወላጆች በሙሉ መስታወት ነዉ ❤
@azeb9433
@azeb9433 6 месяцев назад
አንተ ግን እንደሁሌም በጣም አስተዋይ ነህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@rehatube_
@rehatube_ 6 месяцев назад
ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የኔንም ስራ አይታቹ አበረታቱኝ የምትሰራው ስራ በጣም ነው የሚያዝናናኝ በርታልኝ
@tesfaneshimathiwos8698
@tesfaneshimathiwos8698 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቃልም ያስጋድዳል ልጆችን በመልካም ስና ምግባር መሳዳግ ግዴታ ነው ✅
@tigetad5649
@tigetad5649 6 месяцев назад
ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው መቸም ወላጆች ያስተካክሉ አልልም እንሱም ያው ስለሆኑ አያቾች ካሉ እነሱ ያስተካክላት መስመር ያሲዛት!!!!
@zabilon100
@zabilon100 6 месяцев назад
ባልከው እስማማለው ።።።።።።።።ትክክል ትክክል ብለሃል
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 6 месяцев назад
ንግግሯ እራሱ ያስደነግጣል አጉል ሰለጠንን ብለው ለቀዋት በልጅነት ተሳዳቢ ልጆች የዘሩባቸውን ነው የሚያበቅሉት ከንግግሯ ቤተሰቦቿን ነው ያሰብኩት ደሞ ቲቪ ላይ ማቅረባቸው ይቺ 13 አመት ሲሆናት ቦይፍሬንድ መያዟ አይቀርም
@MimmimLove-er5nw
@MimmimLove-er5nw 6 месяцев назад
ትያዛ እንዴ በአንድ መንገድ ምትመለከቱ ሰዎች
@meazakidane72
@meazakidane72 6 месяцев назад
አረ ባካችሁ አትፍረዱ
@MimiFisseha-rd4od
@MimiFisseha-rd4od 6 месяцев назад
Ahuns ynoratal
@Duckthedude
@Duckthedude 6 месяцев назад
አረ ይቺማ አሁንም አላት
@Lubabayimer-bu6tf
@Lubabayimer-bu6tf 6 месяцев назад
​@@Duckthedudeክክክክክ
@floristube8264
@floristube8264 6 месяцев назад
Adenqhaleq , u r doing the right things ❤❤❤
@Yemareyame21
@Yemareyame21 6 месяцев назад
በልጅቷ ዙሪያ ebs ቴሌቪዥን ምንም ነገር ማድረግ አይችልም 100% ኃላፊነቱን ሞሰድ ያለባቸው ቤተሰቦቿ ናቸው ልጆች የቤተሰብ ውጤት ናቸው ስለዚህ በዚች ህጻን ልጅ ላይ ያየነው የቤተሰቦቿን አስተዳደግ የቤተሰቦቿን ውጤት የቤተሰቦቿን ማንነት ነው
@halimaali4383
@halimaali4383 6 месяцев назад
Exactly
@Beryaa
@Beryaa 6 месяцев назад
እንዴ EBS ባያቀርብብን ኖሮ የት እናያት ነበር ,EBS ነው ጥፋተኛ ልጅቷን ወደ ቤቷ ልኮ ፕሮግራሙን ማቋረጥ ይችላል እቺ ነገ ሀገር ታጠፋለች ዛሬውኑ ካልተገረፈች
@Torpa-iz9lq
@Torpa-iz9lq 6 месяцев назад
Man እኛ ባናያት ሌላው ክፍል በአካባቢዋ ያያታል ስለዚህ ተጠያቂው ቤተሰብ እንጂ not ebs​@@Beryaa
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 6 месяцев назад
Min yiza metita new hizib fit yeminaketbat bilo ebs yemeg3migem halafinet alebet. 😢
@Beryaa
@Beryaa 6 месяцев назад
@@Torpa-iz9lq what do you mean ?EBS is a mainstream media not just one of youtube or TikTok channels they have to be responsible, and they don’t brought this kind of inappropriate things for its viewers.hmmm
@muzeytsegaye9666
@muzeytsegaye9666 6 месяцев назад
እውነትም ዶክተር!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 6 месяцев назад
ልጅቷ እንጨት አፍ ናት ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው እንጅ::
@AlemKassaye-g8l
@AlemKassaye-g8l 6 месяцев назад
Kaka Are afe nate
@zerasha-4313
@zerasha-4313 6 месяцев назад
ዶ/ር ! ሁሉም ወደ ራሱና የቤቱን ቢመለከት መልካም ነው። ልጅቷ ጎበዝ ነች። ትዝብትና ትችት ያቀረቡት ቤታቸው ቢታይ ከዚህ የከፋ ይሆናል።
@samrawitjamesonethio
@samrawitjamesonethio 6 месяцев назад
Dallol ኢንተርቴይንመንት እናመሰግናለን ቪዲዬአችንን ስላሳየህ! አንጠፋም! በነገራችን ላይ እሱ ባለቤቴ ነዉ እሷ ደግሞ እናቴ ናት ጥይቄህን ለመመለስ የልጅቷ ስም ሳዶር ይባላል
@fantuamanuel7353
@fantuamanuel7353 6 месяцев назад
እእ ይህን ያህል በጣም የከፋ ነገር አላየሁም መነባባንቡ በጣም አሪፍ ነው ።።
@etefanoshabtemariam5353
@etefanoshabtemariam5353 6 месяцев назад
ልጅ እንደልጅ ሲሆን ጥሩ ነው እኔ በበኩሌ ቃላቶችን ሳይሳሳቱ በትክክል ሲናገሩ እንኳ ያናድዱኛል
@JerryEtete
@JerryEtete 6 месяцев назад
እባካችሁ ወላጆች ባላቹበት እምነት ልጆችን እያስተማራችሁ እየተከታተላችሁ አሳድጉ አሁንም ጊዜ አላችሁ ሰው አፍ አታሰገቧት
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 6 месяцев назад
አረ ወዴት እየሄድን ነው? ማነው ይቺን ልጅ ያሳደጋት? ማፈሪያዎች ናቸው::
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 6 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝቧቿ ጌታ ሆይ መልካም ነገር አሰማን 🙏🙏🙏
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 6 месяцев назад
እንዳውም ልጅቷ በጣም አስተምራናለች ማለትም ልጆቻችንን እንደት እደምናሳድግ ትምህርት ሆናናለች ቤተሰቦቿም ጥሩ ይዘዋት መስሏቸው ሊሆን ይችላል አሁን ይነቃሉ ይማሩበታል❤❤❤
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 6 месяцев назад
እኔ እርግጠኛ ነው እራሳቸው ወላጆች አስተምረዋት እንጂ በዚህ እድሜ ልጆች ከየትም አያመጡትም :: ወላጆች ልጅችን እዚህ ሚዲያ ላይ ለማሳየት ሲሉ የምያሰለጥኗቸው::
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 6 месяцев назад
@@serawitgeteye2305 አወ
@etsegenetgetu6413
@etsegenetgetu6413 6 месяцев назад
እውነት ነው ተምረናል
@ተኬአለም
@ተኬአለም 6 месяцев назад
ምን በጣም ማጋነን ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ልጅቶ የራሳ ኮፍደንስ በጣም ደስ ይላል አንድ ቀን በጎ እሊና ይኑረን ሁልጊዜ ትችት በቃ ልጅ ናት የፕሮግራሙም አሳብ ልጆች ምን ይላሉ የሚል ነዉ ።ሌላዉ የ21ክፍለ ዘመን ዉስጥ ነን ስለዚህ መቀየር ያስፈልጋል ሌላዉ አባባሎቻችን ነዉ ያስታወሰችን ምን ይገርማል ሁሉም ሰዉ ብዙ ኮሜንት አድርጎል የእናንተስ ምን ይሆን ቆም ብላችዉ አስቡ የአገሬ ሰዋች ሆይ እባካችዉ በአስተሳሰብ ተለወጡ ሰዉን አትኮርኩሙ ይበቃል።
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 6 месяцев назад
ዳሎል አንተ የቤተሰቦችኸ ውጤት ስለሆንክ ነው ሰው የሚወድክ በርግጥ አሁን ላይ ልጆችን መስመር ማስያዝ ከባድ ነው ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ መሆኑን አስታውቋል እኔ ልጆችን በጣም አደንቃለሁ አበረታታለሁ ግን ግን ተሸማቅቃለሁ አፍሬያለሁ በቃ ደስ አይልም ወላጅ ነው ጥፋተኛ እሷምን ታድርግ እየተሳቀላት እየተጨበጨበላት ነው ያደገችው ስለዚ ትክክል ነኝ ብላ ነው ያመነችው በጣም ነው የሚያስጠላው ዳሎል አንተ በቤተሰብክ ምንያህል ኮራክ ??አይቀይርብክ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 6 месяцев назад
ሳዶር ነዉ የልጂቶ ስም የተዋናይት ፍሬ ህይወት ልጂ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistghebrehiwot1250
@tigistghebrehiwot1250 6 месяцев назад
ልጅ ነች ትመለሳለች ብዬ አስባለሁ የቤተስብ ምክር ግን በጣም ያስፈልጋታል
@AbayAbay-k7q
@AbayAbay-k7q 6 месяцев назад
ደስ የምትል ልጅ ናት በነፃነት ያደገች ኮፌደንስ ያላት ቤተስቡዋም የተማረ የቀና ብዙ ያወራል
@zebijossy9866
@zebijossy9866 6 месяцев назад
ነፃነት እና ኮንፊደንስ አታውቁም
@kuworldku2733
@kuworldku2733 6 месяцев назад
በመጀመርያ መጠየቅ ያለባቸው ወላጆቾ ወይም አሳዳጌዎቾ ሲሆኑ ምክንያቱም ከትውልድ ሲወራረድ የመጣውን ባህላችንን እያጠፋ ከዚያም እልፍ ሲል ሐገርንም ትውልድንም እየበደሉ/ እያጠፎ በመሆናቸው ሊጠየቁ ይገባል!!!!!! ዋናው ተጠያቄ ደግሞ ኢቤየስ ሲሆን ምንም ለልጆች ትምህርት የማይስጠውን እንዲህ ያለችውን ልጅ ትውልድን የምታበላሽውን በዚህ ትልቅ ጣቤያቸው በማቅረባቸው ያስጠይቃቸዋል!!!! ምን ሆኑ ?? አስፋው መሸሻ ብቻ ነበር እንዲ ለቻናሉ ውበት???? በጣም አሳፋሬ ነው!!!! ኢብየሶች ሕዝብንና ልጆችንም ይቅርታ በመጠየቅ ከቻናላቸውም ማንሳት አለባቸው።።።
@reema3976
@reema3976 6 месяцев назад
እኔ ምለው አንተበጣም ነው የምትለየው ውነቴን ነው እጅግ በጣም ጥሩ ሰው ነክ ይቱብክ እጅግ አስተማሪ ለሰው ሁሉ ጥሩ የምትመኝ ሰውን በሰውነቱ የምታከብርበትምህርትህ ጏበዝ እኔ ውነቴን ነውእጅግ በጣም ነው የማከብርክ የአንተን ህይወት ላይ አስተዳደግህን ነው የማየው ትልቅ ሰክሰስ ላይ ነው የምጠብቅክ አላህ የምትፈልገውን ሁሉ ያርግል
@genetyilma7717
@genetyilma7717 6 месяцев назад
ዳሎል አዮተነዋል የእሷን ነገር ምንም ያላየነው ነገር የለም ግጥሟን ሁሉ አድንቋል ግን ስህተቷ የእሷ ስላልሆነ ለቤተሰቦቿ ነው ምክር እየሰጠን ነው
@kenubeheskedar2992
@kenubeheskedar2992 5 месяцев назад
ዘቢባ እና ባላ ደስ ይላሉ እ/ር ሲፈጥረን የሴት የወንድ ስራ ብሎ ነገር የለም ወንድሜ ጠንክር በርታ ከጐና ሁን ሰዎችን አትስማ ሰው ከአሀሜት ፋሲካ ከሰንበት አይወጣም
@sinightkidane4902
@sinightkidane4902 6 месяцев назад
በጣም ተጋነነ በእርግጥ ወደል ያለችው ትንሽ ቢያስከፋም ድፍረቷም ቢበዛ ከኋላ ግን ስለኢትዮጵያ ያቀረበችው መነባነብ ጥሩ ነው
@EtaferahuTerefe
@EtaferahuTerefe 6 месяцев назад
mn yalalechiw neger ale act yemtaregew berasu kelij aytebekm
@bisratbisrat7982
@bisratbisrat7982 6 месяцев назад
ተዋናይ ቲቪ ዩቲዮብ ላይ ታገኛቸዋለህ አሪፍ አሪፍ ድራማ ነዉ የሚለቁት ወንድሜ ጎብኘት አድርጋቸው
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 6 месяцев назад
ወልደዉ ሳያበቁ በሰዉ ልጅ አይስቁ ይባላል እያንዳንዳችሁ ወልዳችሁ ሳታዩ በሰዉ ልጅ አትሳቁ ገና ህፃን ልጅ ነች
@TsegeredaMamo-gb7lq
@TsegeredaMamo-gb7lq 6 месяцев назад
ፈጣሪ ከሰው ቀልብ ይጠብቅሽ በነፃነት ማሳደግ እንደዚ አይደለም አጠፏት
@EjegayhuWondafrash
@EjegayhuWondafrash 6 месяцев назад
አንዳንድ ቤተሰብን የሚመሩት ልጆች ናቸው ማለትም ልጆቹ ከአዋቂ ምግባር ያለፈ ንግግርና ገለፃ ሲያሳዩ ሁሉም ትክክል ነው በማለት ስለሚያበረታቷቸው ነው ።ህፃናት ሁልቀን ቅኝት ይፈልጋሉ ባልተቃኙበት ጉዳይ ላይ ባንጠብቅባቸው የቤት ስራችንን በአግባቡ መስራት ያለብን እኛ ወላጆች ነን።
@mahder948
@mahder948 6 месяцев назад
አማን ነው? ሰላም ነው? የምትለው ነገር ሲመቸኝ ሰላምክ ይብዛ bro
@semacrist8085
@semacrist8085 6 месяцев назад
ልጅ ነች።ያየችዉን ነዉ ያረገችዉ።ስታድግ ጨዋ ነዉ ምቶነዉ።እኔ በልጅነቴ እንደሷ ነበርኩ።አሁን ግን ሌላ ሰዉ ነኝ
@tsetsi469
@tsetsi469 6 месяцев назад
Aymselgnm😢
@meazakidane72
@meazakidane72 6 месяцев назад
እኔም አንደዛ ነው አስበው በትልልቆቹ ስንት ጉድ እያየን አይደል።
@semacrist8085
@semacrist8085 6 месяцев назад
@@tsetsi469 የምሬን ነዉ። አባቴም እናቴም ስራ በጣም ይበዛባቸዉ ነበር።ጧት ወተዉ ማታ ነዉ ሚገቡት።ከአሳዳጊየ ጋር ነበር ምኖረዉ ማለት እችላለሁ።እዳላስቸግራት TV ስለምትከፍትልኝ ሳይ ነበር ምዉለዉ።የሆሊዉድ ቀበጦች ካርቦን ግልባጭ ሆንኩ።ከተላመድኩት በኋላ ቤተሰቦቼ ቢቀጠቅጡኝ መመለስ ከበደኝ።እነሱም እዳትሞትብን ብለዉ ተዉኝ።እያደኩ ስሔድ ግን የት ሔደ ሳይባል ከላየ ላይ እንደጉም በኖ ጠፋ።በሚገርም ሁናቴ ዱሮ ማያቁኝም ሰዎች"ጭምት ነሽ ይሉኛል።"😳👍
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 6 месяцев назад
በትክክል ልጅ ናት
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 6 месяцев назад
ebs ነው ጥፋቱ የምትጠየቀውን በአግባቡ ተራ በተራ መጠየቅ ነበረባቸው
@Hana72995
@Hana72995 6 месяцев назад
ሳዶር ዳንኤል❤ በዘመን ድራማ የምናውቃት የፋሬ ህይወት ልጅ
@meheretadefris8903
@meheretadefris8903 6 месяцев назад
Kedemeshigna😂
@milajunior22
@milajunior22 6 месяцев назад
sador danial❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abslotige8107
@abslotige8107 6 месяцев назад
እንኳን ኢቶጵያዊ ሆንኩእኛ እኮ እንለያለን እንው ምን ብነሰለጥን ልጅ መስመር ሲለቅ ዳር እስከዳር ቁጣችንን ገለፅን ለምን ይመለከተኛል ብለን የጎረቤት ልጅ የኔም ልጀ ነው ብለን ስለምናስብ ባህላችን ወጋችን አሁንም አለ ልጅቱን አሁንም አረፈደም ልጅ ሰለሆች መግራት እና መስመራን ማስያዝ ይቻላል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ትክክለኛ አስተያየትም ነው እየተሰጠ ያለው❤❤❤
@firitaa1266
@firitaa1266 6 месяцев назад
ሳዶር ዳንኤል የ ተዋናይ ፍሬህይወት ልጅ ነች
@BetaniaTube-s1n
@BetaniaTube-s1n 6 месяцев назад
አሪፍ ልጅ ናት ትንሽ ልጅ ናት ምታርግ ቤተሰቧን ውቀሱ
@fikirteashine4410
@fikirteashine4410 6 месяцев назад
ሁሉም confidence እና arrogant ስለተምታታባቸው ነው ። የሰለጠነው አለም እንኳን ባህል የለንም የሚሉት እንደዚህ በፍፁም አላየሁም ይህንን ቋንቋ አባባልስ ከየት አመጣችው?
@leleyimer8783
@leleyimer8783 6 месяцев назад
ወንድሜ ህፃኖ ህፃን ናት እኔ ሳየው በጣም ልቤ አፍሮል በህፃኖ ሳይሆን ጎሸ እያሉ ባሳደጎት ቤተሰቦቿ አሁንም ማሰተካከል ይቻላል ህፃኗ ብሩህ አእምሮ ነው ያላት እባካችሁ ወላጆች ልጆቻችሁ ላይ ጥሩ አሻራ አሳርፉ ከፈጣሪ ጋር ...
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 6 месяцев назад
Betesebma yegil timirt bet asgebitew hibiretesebun sitankwashish & sitisadeb zim yalut ko English ketenagerechilin brillbilew yihonal. Lij Wana besireat mekiresu lay new wnnaw lelaw kesu ketilo new
@leleyimer8783
@leleyimer8783 6 месяцев назад
ትክክል ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም አሁንም ህፃን ናት ማሰተካከል ይችላሉ ከፈጣሪ እርዳታ ጋር አሁን ይቺ ህፃን የሶሻል ሚዲያውን ወቀጣ እራሱ ሰታይ ምን ያህል ውሰጦ እንደሚጎዳ እንኳን የሚያሰቡ አይመሰለኝም ፈጣሪ ይርዳት
@selamfikerfiker4627
@selamfikerfiker4627 5 месяцев назад
ዶክተርዬ ፓውሎስ አየውክ መልካም ጊዜ
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 6 месяцев назад
ልጅ እግዚያብሄርን አይፈራም ዱላ እንጂ ሳይበዛ በቀና መንገድ መምራት ያስፈልጋል ሲያድግ ከዛ ፈቀቅ አይልም
@DhggDhff
@DhggDhff 6 месяцев назад
ይችን ሳዋ ወታደራዊ ማሰልጠኛ አሰገብቶ ማሰልጠን ነው
@nuale23
@nuale23 6 месяцев назад
አረ ልጆትዋን ተዋት እስዋን ሳይሆን ቤተሰቦችዋን ውቀጡ ሀላስ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 6 месяцев назад
ልጅቷ የልጅ ወዝ የላትም 😢
@ኣደ
@ኣደ 6 месяцев назад
ሓቂ አዩ ብስርዓት የዕብዩ ስዲ ኢያ ቆልዓኣ
@blenblen9248
@blenblen9248 6 месяцев назад
እኔ በግሌ ሙሉዉን አላየሁትም ልጅትዋ ስላስጠላችኝ ማለት ነው
@nuale23
@nuale23 6 месяцев назад
ልጅትዋ ምን ታድርግ በማርያም አፍ ውስጥ ያስገቡዋት ቤተሰቦችዋ ናቸው
@Aynalem291
@Aynalem291 6 месяцев назад
በትክክል ብለሃል ወንድሜ ገን ቤተሰብም ሃላፊነት አልባችው🙏🙏🙏
@ramadan1707
@ramadan1707 6 месяцев назад
በፈጣሪ በጣም ታስጠላለች ገንዘብ በልጆቻቸው ለመነገድ ብሎ ልጅን መረን መልቀቅ ተገቢ አደለም ያሳፍራል ከምር የሴተኛ አዳሪ የባለጌ ልጅ ነች የመጨረሻ ስድ ስዳደግ ፈጣሪ አድነኝ የናቷን ማንነት አይተናል
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 6 месяцев назад
ትሽ ቆሻሻ ነሽ ስጋቸውን ሸጠው ምግባር ያላቸውን ልጆች የሚያሳድጉ አሉ ዝብለሽ እንዳመጣልሽ አትትፊ ቀፋፊ
@ramadan1707
@ramadan1707 6 месяцев назад
@@mistrefeleke2759 ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ከሷ ከስዷ አንዷ ነሽ መሰለኝ እኔ ሌላሰው አልነካው ምነው አጨብጭቡልኝ አልሽ ሳ ጠፌ ተረጋጊ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 6 месяцев назад
ለኔ ምንም ማለት አይደለም ግን የልጂቷ ፍጥነት ነው ወላጂም አትፍረዱበት ተዋቸው
Далее
Hurricane Milton: Storm damage in Fort Myers, Fla.
01:05
የገጠመን አስደንጋጭ ክስተት!!!
19:41
И что теперь?😅
0:18
Просмотров 3 млн