Тёмный

🔴ትንቢተ ሕዝቅኤል ክርስቶስ ነበረ || ዲያቆን ዘላለም ታዬ  

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

#like #Share #Subscribe @arganon #ክርስቶስነበረ
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2016|2023

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@GenetYosef
@GenetYosef 9 месяцев назад
ሕዝቅኤል 37 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእግዚአብሔርም እጅ በላዬ ነበረ እግዚአብሔርም በመንፈሱ አወጣኝ አጥንቶችም በሞሉባት ሸለቆ መካከል አኖረኝ። ² በእነርሱም አንጻር በዙሪያቸው አሳለፈኝ፤ እነሆም፥ በሸለቆው ፊት እጅግ ብዙ ነበሩ፥ እነሆም፥ እጅግ ደርቀው ነበር። ³ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን? አለኝ። እኔም፦ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ ታውቃለህ አልሁ። ⁴ እርሱም እንዲህ አለኝ፦ በእነዚህ አጥንቶች ላይ ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፦ እናንተ የደረቃችሁ አጥንቶች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ። ⁵ ጌታ እግዚአብሔር ለእነዚህ አጥንቶች እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ትንፋሽን አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ። ⁶ ጅማትም እሰጣችኋለሁ ሥጋንም አወጣባችኋለሁ በእናንተም ላይ ቁርበትን እዘረጋለሁ ትንፋሽንም አገባባችኋለሁ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። ⁷ እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፤ ስናገርም ድምፅ ሆነ፥ እነሆም፥ መናወጥ ሆነ፥ አጥንቶችም አጥንት ከአጥንት ጋር ተቀራረቡ። ⁸ እኔም አየሁ፥ እነሆም፥ ጅማት ነበረባቸው ሥጋም ወጣ ቁርበትም በላያቸው ተዘረጋ፥ ትንፋሽ ግን አልነበረባቸውም። ⁹ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ። ¹⁰ እንዳዘዘኝም ትንቢት ተናገርሁ፥ ትንፋሽም ገባባቸው ሕያዋንም ሆኑ፥ እጅግም ታላቅ ሠራዊት ሆነው በእግራቸው ቆሙ።ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 9 месяцев назад
አርጋኖናችን እንኳን ደስ አላችሁ! 100k ወደ ሚሊዮን ✈️✈️✈️
@itayodose6116
@itayodose6116 2 месяца назад
amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln..memhrachin..wedmachin..yesemanewun..belbonachin..yasadrbn❤❤❤
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 9 месяцев назад
ድንቅ ትርጓሜና ማብራሪያ ነው! ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yeabsiraminewyelet157
@yeabsiraminewyelet157 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ነጠላ መልበስ ግን አለብህ የእግዚአብሔርን ስለሆነ የምታስተምረው።
@የኔወርቅተስፋዮ
@የኔወርቅተስፋዮ 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን የእውቀት ብርሐን ያብራልክ ❤❤❤❤❤
@rossross6520
@rossross6520 9 месяцев назад
Kalhewet yasemalen bedma besiga yetibkilen❤❤❤
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 месяцев назад
አሜን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@HabtamuBekele-id6nt
@HabtamuBekele-id6nt 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@HabtamuBekele-id6nt
@HabtamuBekele-id6nt 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@meherat938
@meherat938 9 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@martabogale7735
@martabogale7735 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲
@uaesS-s5t
@uaesS-s5t Месяц назад
አሜን ቃለሒዎትን ያስማልን
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 9 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hebeshawit2385
@hebeshawit2385 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alembekele241
@alembekele241 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saratedes4086
@saratedes4086 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Месяц назад
ተባረክ::
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 9 месяцев назад
Amen kale hiwot yasemalin wedmachn tsegawun yabzalk
@yohanesassefa4699
@yohanesassefa4699 9 месяцев назад
ነጠላ ቢለበስ
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s 9 месяцев назад
🙏🙏
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 9 месяцев назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sisuhabesha9733
@sisuhabesha9733 9 месяцев назад
Dnk yehone trguwame ena astemro newna Kale hiwot yasemaln wendmachn ✝️🙏
@mistregirma8881
@mistregirma8881 9 месяцев назад
Kale hiwetn yasemaln memhre🙏😊
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
Amene Amene Amene
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 565 тыс.
ትንቢተ ሕዝቅኤል
27:38
Просмотров 848