Тёмный
No video :(

🔴አስቸኳይ ሀገራዊና ትንቢታዊ መልዕክት በቄስ ቶሎሳ “የዘር ሹመታችሁንና እኔ ልግዛ ባይነታችሁን ተፀይፌዋለሁ”ለዶ/ር አብይና ለህዝቡ የመጣ አስቸኳይ መልዕክት 

Amarya Tube  አማርያ ቲዩብ
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

#marsiltvworldwide #AmaryaTube #newmezmur
እጅግ አስቸኳይ ሀገራዊና ትንቢታዊ መልዕክት በቄስ ቶሎሳ! “የዘር ሹመታችሁንና እኔ ልግዛ ባይነታችሁን ተፀይፌዋለሁ” ለዶ/ር አብይና ለህዝቡ የመጣ አስቸኳይ መልዕክት፥በቶሎ ስሙ
Donkey Tube | Hab Media
#divineshow #ethiopia #ትንቢት #music
⛔️ይህንን የአማርያ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Amarya Tube

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 7   
@user-yz8ef4qg6q
@user-yz8ef4qg6q Месяц назад
ሕዝቡ ምን ያድርግ ወንበር ጠባቂዎቹ ዘረኝነትን ነው እያወጁብን ያሉት እኔ ልግዛ ያለ ማንም የለም ግን ሕዝብ መርጦ ያስቀመጣቸው ጠባቦች ብቻ ናቸው አገራችንን የሚበጠብጡት:: እግዚሐብሔር እንደ ስው አያመቻምችም ዋጋቸውንም ይከፍላቸዋል:: የኢትዮጵያ ሕዝብ በማንም አይለያይም አገራችንም አትበተንም ብልግናዎች ግን ይበታተናሉ:: የእግዚሐብሔር አገልጋዮች ሁሉ ከሱ የስማችሁትን ብቻ ተናገሩ ሕዝብ በማንነቱ እየታደነ እየታረደ እድራጊዎቹን ከመገፀፆ ይልቅ ስልጣን ፈላጊ አድርጋችሁ አትግደሉኝ ያሚለውን አትኮንኑ:: እንኝህን አሳፍሪዎች ሕዝብን ከሕዝብ እያባሉ የደሀን ልጅ እያስጨረሱ ስልጣን ይኖረናል ብለው የሚያስቡትን የደንቆሮ ስብስቦች ምከሯቸው:: እግዚሐብሔር ትቢትን ይጠላል እንደኛ ግን አይችኩልም:: ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ: ሞት ለዘረኛው ብልግና ስልጣንም ድልም የህዝብ ነው::
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 Месяц назад
Dear Pastor-- I want you to speak directly-- who is accountable for the problem: Fano is out of the picture. Please, speak to those evils that are responsible [pp, tplf, olf and shene]. Fano is in line with Godly design- against such barbaric ungodly ideology and practices that defined Ethiopia since 1991. Fano is fighting for self/ collective survival- to save the Godly given identity as an Amhara and live peacefully with the people of Ethiopians. If you are a man of God-- I expect you to speak directly to them; don't confuse by adding Fano as part of the problem. Don't forget that speaking from that ordained position has a divine spiritual and moral end .... everyone will be judged according to what was given.
@amel2941
@amel2941 Месяц назад
እኔኝለው እኝህ ሽማግለ ፓለቲከኛ ናቸው አልገባኝም
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 Месяц назад
1983 በፊት 90% የኢትዮጲያ ገበሬ እያረሰና ለከተማው ህዝብ እህል እያቀረበበ በራሱ ይኖር ነበር።ከየት ቦታ መጣህ ሳይባል በቀየውና በፈለገው የኢትዮጲያ ክፍለ ሀገር ተዘዋውሮ በነፃነት ይኖር ነበር። የብሄር ብሄረ ሰቦችና ህዝቦች የሚል ሰይጣናዊ አገዛዝ ከመጣ በኋላ ዘረኝነት ጥላቻ መፈናቀልና መገዳደል ተጠናክሮ ቀጠለ።
@feedelband205
@feedelband205 Месяц назад
እባክዎ አራጃችን አብይ አህመድ የሚባል እርኩስ ዲያብሎስ ነው እንዲ ጨክነው አንተ አብይ የምትባል የግብረስዶምያን አለቃ በየሱስ ስም አጭበርብረህ ከያዝከው ወንበር ባስቸኳይ ሰባቴ ጩህና ውጣ በሉት ልብ ካሎት ግን አብይን ስለሚፈሩትንፍሽ አይሉም እኛን ግን እደከሙን
@user-zv9yt4gh9q
@user-zv9yt4gh9q Месяц назад
Dr tolosa ግራ ቀኙን የማይረዱ የዋህ ሰዉ ናቸው... ዝም ማለት ይሻልዎት ነበር ..
@molalignabate5546
@molalignabate5546 Месяц назад
ይሄ ጠንቋይ ካድሬ ሞቷል አልተባለም እንዴ
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 19 млн
MILLION JAMOASI 2024 4K
2:17:51
Просмотров 13 млн
Starman🫡
00:18
Просмотров 2,1 млн
ሌላ ሰው የመሆን ስሜት ይሰማኛል!
46:54
live አስቸኳይ መልዕክት
25:06
Просмотров 12 тыс.