Тёмный

🔴አዲስ ዝማሬ‼️👉ሊስትሮዋ ዘማሪት ጽጌ ማርያም 🔸''እንዴት ልደብቀው?''🔸በእምባ የሚደመጥ🔸Zemarit Tsigemaryam Baye 

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Подписаться 313 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
በሊስትሮ ሥራ ለዘመናት እናቷን፣ እህቶቿንና ወንድሞቿን እያስተዳደረች በክራር በበገና ደግሞ ፈጣሪዋን ታመሰግነዋለች።የሊስትሮ ቦታዋ ክራር ይሰቀልባታል፤ዝማሬ ይዘመርበታል። ወዲህ የሰዎችን ጫማ እየሰፋች እያሳመረችም ወዲህ ለፈጣሪዋ በባህርዳር ጎዳና ክራሯን ስትደረድር ትደመጣለች። ተመስገን ተመስገን እያለችው ትውላለች። ዘማሪት ጽጌማርያም ባየ በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚገባ ማሳያ ናት።በሊስትሮ ቦታ ያልተወሰነው አገልግልቷ አሁን ደግሞ በራማ ቲዩብ ስፖንሰርነት ሙሉ ገቢው ለእርሷ መበርቻ እንዲውል አዲስ ዝማሬ ይዛ ቀርባለች።
''
እንዴት ልደብቀው
እንዴት ልደብቀው ጌታዬ አንተ ያረክልኝን
ቤቴ እንጀራ ባይኖር ሸሽገህ የምታጎርሰኝን
ባለቅስ እንኳን እንባ ባፈስ ዛሬ ፊትህ ቆሜ
የሃዘን አይደል የደስታ ነው ተሳክቶልኝ ሕልሜ
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች ደግሞም ትሁን በምድር
የእለት እንጀራዬን አትንፈገኝ መጋቢዬ እግዚአብሔር
በከንቱ ነው የምጨነቀው
ላይቀር ሊሆን (መሆኑ አይቀር) ጌታዬ ያልከው
የሰማዩን ስሻ መንግስቱን
ይጨመራል የምድሩ ነገር
በለስ ባታፈራ ዘይት ባይኖር ከጎጆዬ አንዳች ነገር
ኤልሻዳዩ ጌታ ሁሉ ያለህ አንተ አለኸኝ አልቸገር
አባክኜ ያላዘንክብኝ
በጥፋቴ ያልጨከንክብኝ
ከኔ በላይ የምታስብ ለኔ
ምን አጉድለህ ያማሃል ልሳኔ
ማጎንበስ ማንባቴን ማቀርቀሬን ዝቅ ብዬ መራመዴን
ከሰው ጋር እየዋልኩ ሰው አላየው የተጎዳው ስሱን ልቤን
ከላይ ሆነህ ምትመለከት
የማትረሳ የእጅህን ፍጥረት
ያልተለየህ ያልራክ ከነፍሴ
አንተ አየኸኝ ሳትንቀኝ ሥላሴ
አንገቴን ሰብሬ በእግሬ መሃል ሳለቅስብህ እንደ ህጻን
ከኔ ጋራ ሆነህ አጠገቤ በኔ ሐዘን አንተ አዝነሃል
መቼ ይሆን መቼ ነው ስልህ
ለእምባዬ ጌታዬ መልስህ
በማለዳ ልከህ መልክተኛ
አዘመርከኝ ሆንክልኝ መጽናኛ
ግጥምና ዜማ
ዘማሪ ኢንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
ድምጽ ቀረጻ እና ማስተሪንግ
ዘጎላ ዲጂታል ስቱዲዮ
ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ
ክራር: አንተነህ ተክለማርያም
መሰንቆ: አሮን በረከት
ዋሽንት:ዮናስ አስራት
ካሜራ: በረከት
ዘማሪ እንጂነር ታዴዎስ አውግቸው
ኤዲቲንግና ግራፊክስ
ዲያቆን መዝሙር ኤርሚያስ
አዘጋጅ: ራማ ቲዩብ
0928311773
Rama Production©2016
#mezmur #mezmurorthodox #ramatube
Contact us via telegram --@rama1621/0928311773
_____________/Connect With Me On Social Media\____________
► Telegram:➜@rama23
► Tiktok:➜@tadewos7
► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
► Instagram:➜@tadewosawugchew
=========================================
Zemarit Tsige Maryam Baye songs are uploaded here with the singer’s full consent and all songs are produced by Rama Tube. © @tadewos23 has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
All rights reserved to @tadewos23
Copyright ©2023: @tadewos23

Развлечения

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 527   
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 месяца назад
የሚገርም ዝማሬ ነው ማርያምን በእውነት ጸጋው ይብዛልሽ እህታችን❤
@user-tm2wo5jg5z
@user-tm2wo5jg5z 3 месяца назад
ሰላም አመሻችሁ የራማ ቤተሰቦቻችን አሜን ፫ እህታችን ፅጌ ማርያም አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላይክት ያሰማልንበቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 месяца назад
🎉🎉🎉❤
@henok_haile
@henok_haile 3 месяца назад
ሰው ማማያውቀው እኔ እግዚአብሔር ብቻ የምናውቀው ችግሬን አስወግዶልኛል😭
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉❤
@YeshituMelkamu
@YeshituMelkamu 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የጎበኘ ልኡል እግዚአብሔር እኛንም ይጎብኘን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 месяца назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
@medhanitenyew8891
@medhanitenyew8891 16 часов назад
ጌታዬ ሆይ እኔንም ስማኝና ታሪኬን ቀይረህልኝ ላመስጌንህ
@Bo12344
@Bo12344 3 месяца назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝም ነው እህታችን ፅጋውን ያብዛልሽ እማ አንቺን የሰማ እግዚአብሔር እኔንም ይስማኝ የልቤን መሻት እንዳንቺ እንዲፈፅምልኝ በፅሎትሽ አስቢኝ እህቴ ደካማዋ እህትሽን 😢😢😢😢😢
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 3 месяца назад
እውነት ነው እዴት ልደብቀው አተያረክልኝ እማየ ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@martabogale7735
@martabogale7735 3 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ
@FetsumFetsum-v4g
@FetsumFetsum-v4g Месяц назад
መዝሙሩን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እያለቀስኩኝ ነዉ የጨረስኩት ከስንት ዉጣ ወርድ በኃላ ተሳክቶልኛል ዛሬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@Muhaቢ
@Muhaቢ 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የተዋሂዶ እንቁ እህታችን❤❤❤
@gdhhx1654
@gdhhx1654 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልል አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናች❤❤
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከተጣልንበት የሚያነሳ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@SsaraSams
@SsaraSams 2 месяца назад
ሆዴ ባሰብኝ ስንት ጭንቅ ያሰወገደልኝ በእግዚብሄር ስም በእውነት ፀጋው ያብዛልሽ እህታችን 😢😢😢😢❤
@Ye-maryam
@Ye-maryam 3 месяца назад
እንኳን ለመድሐኒታችን በአል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እሕታችን
@zehabesha7778
@zehabesha7778 3 месяца назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@mhirat7883
@mhirat7883 3 месяца назад
አሜን፫ እንካን አብሮ አደረሰን
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Месяц назад
💚💛❤🤝
@saabcell8668
@saabcell8668 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💕🙏🕯️🕯️🕯️💔💔💔💔💔
@aftt6469
@aftt6469 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን ከምር አስለቀሰኝ መዝሙሩ 😢😢😢
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay Месяц назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንበዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሸን ሳብ ረዘም ያድርግልን በቤቱ ያፅናሽ አሜን
@user-ce5bt4vt4y
@user-ce5bt4vt4y 3 месяца назад
ጽጌ ማርያም ዝማሬ መልክትን ያሰማልን እህታችን ❤❤❤
@Sara-gs4oj
@Sara-gs4oj 3 месяца назад
እስይይይይ ዘማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ወርቅ ከብር ይግቧው የኛ ንጉሥ ❤️❤️❤️❤️❤️እንዴት ለደብቀው 😭😭😭😭
@BirhanuMolla-pe7mm
@BirhanuMolla-pe7mm 3 месяца назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በርች እናመሰግናለን
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እስካሁን ከጎኗ ያልተለየሀት ወንድማችን ታዲዎስ እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-ur3ci3xw8f
@user-ur3ci3xw8f 29 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእት ያሠማል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲
@ziondezay4686
@ziondezay4686 Месяц назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Mahder-tt1sw
@Mahder-tt1sw 2 месяца назад
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማናለ እንደኔ ደጋግሞ ያደማጠዉ
@mhmadadwen8051
@mhmadadwen8051 Месяц назад
እዝጊኣብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ ዝማሬ መላእክት ያስማልን🎉🎉🎉
@infodubai3233
@infodubai3233 3 месяца назад
ልብ የሚመስጥ ዝማሪ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን አሜን አሜን አሜን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።እንኳን ላንቺ ለመሰሉት ይህ ኝልልልልልልል
@YalemseraMulat-zd9pl
@YalemseraMulat-zd9pl 3 месяца назад
በውነት ዝማሬ ማላክት ያሰማልን ፀገወን ያብዛልሽ እህታችን
@hannatafara700
@hannatafara700 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 3 месяца назад
በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ከዚህ በላይ ሕልምሽ ተሳክቶ ያሳዬን እግዚአብሔር ❤🙏🙏🙏
@yoditzelekeethioyoutube7873
@yoditzelekeethioyoutube7873 3 месяца назад
በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማሽ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 месяца назад
Zemara melaktin yasemalin Amen amen amen 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fm8fz3yn9e
@user-fm8fz3yn9e 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለተጨነቁ ይድረስ በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም❤❤❤
@kidsttefera
@kidsttefera 3 месяца назад
Amne zmare melayiktn yasemaln ehtathin
@Kokebekeber-TZ23YK
@Kokebekeber-TZ23YK 3 месяца назад
zemare melaekten yasemalen yagelegelot zemenshen yabezalesh bebetu yatsenash
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን የኔ እህት❤❤❤❤
@emutube9137
@emutube9137 Месяц назад
😢😢😢😢😢ዘማሬ መላክ ያሰማልኝ የምገርም መዝሙር ነዉ 😢❤❤❤❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🇪🇷 የቤቴክርስትያን ሊስትሮ አደረገሽ
@wezamberhe5051
@wezamberhe5051 29 дней назад
እልልልልልልል ዝማሪየ መላእክቱ ያስማልኝ እህታች ፀጋዉ ያብዚቶ ይስጥሽ ❤❤❤
@seble6210
@seble6210 3 месяца назад
😢😢😢❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርችልን በቤቱ ያፅናሽ ከዚህ በላይ ሞገስና ጥበብን ያድልሽ👏👏👏👏💕💕💕💕😓
@TeddyOkubagerges-jb7ey
@TeddyOkubagerges-jb7ey 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
@AlemAdonya-gr1eu
@AlemAdonya-gr1eu 3 месяца назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያፀናሸ በርች❤❤
@meclit
@meclit 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል. እህታችን ❤❤
@simimath4808
@simimath4808 Месяц назад
አሜን አሜን በጣም ውብ ዝማሬ ❤
@zinamandefro2902
@zinamandefro2902 Месяц назад
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን !!!
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርቺ
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 3 месяца назад
Amen Amen Amen zmare melakti yesmalna brktey ❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 3 месяца назад
Amen zemare melaiket yasemalen babetu yathenashe denke zemare nawe❤❤❤😢😢😢
@mahiethio
@mahiethio 3 месяца назад
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን እሕታችን❤❤❤
@Amy-d990
@Amy-d990 3 месяца назад
Egziabhre tlekbota ydrshi❤❤❤
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 2 месяца назад
ዝማሬ መለከት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤
@user-it5ej3qw3p
@user-it5ej3qw3p 2 месяца назад
አሜን ዝሜሬ መላእክትን ያሠማልን❤
@MasaretMulu
@MasaretMulu 2 месяца назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ደስ እሚል መዝሙር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bilabila2277
@bilabila2277 3 месяца назад
Ameeen Ameen Ameen Faruu ergamootaa siif haa dhagechisuu eebbifami ebbifamtuu teenyaa
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 3 месяца назад
ታሪክን ቀያሪ እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መመረጥ ነው 😭😭😭 መርጦሻል እህታችን እንኳን ደስስስ አለሽ
@burtuqandaneel2677
@burtuqandaneel2677 3 месяца назад
❤❤❤❤❤አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
@user-iu4qx9wd4p
@user-iu4qx9wd4p 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይስጥልን እድሜ ፀጋ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@fikrtegetahun5678
@fikrtegetahun5678 3 месяца назад
Zemare melaket yasemalen ehtachn berchilen🙏🥰❤
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤
@Negestatttt
@Negestatttt Месяц назад
ነፍሴ ዘለለች የኔ እህት እመ ብዙሀን ትባርክሽ ትጠብቅሽ
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 Месяц назад
ለዚህ ያበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤❤❤አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜሽ ያሳምርልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@AlmazDargaze
@AlmazDargaze 3 месяца назад
Berche yene widdd Egzeabiher ende new
@GgGgg-bk9ub
@GgGgg-bk9ub 3 месяца назад
እልልልልልልልል ዝማሪየ መላየክ ያሠማልን
@mmn8746
@mmn8746 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ በርችልን😢❤❤❤
@yordanosagonafer1090
@yordanosagonafer1090 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤
@salubac7649
@salubac7649 3 месяца назад
Amen Amen yezimare melhekiti yasemalign ehietachgn bebetu yatignash❤❤❤
@hbeesan7426
@hbeesan7426 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😢❤❤❤
@lidacall9142
@lidacall9142 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተመስገን መልእክት ዝማሬ ያስማልን በርች እህታችን ታሪክ ይቀየራል❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 Месяц назад
Zimariye melakiti yasemalin ehitachin
@ynunutube8924
@ynunutube8924 3 месяца назад
ዝማረ መላእክት ያስማልን ፍፃምውን ያሳምርልሽ
@user-yp9qr4uw4l
@user-yp9qr4uw4l Месяц назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰👏
@emuyesimegnew4818
@emuyesimegnew4818 3 месяца назад
Amen Amen Amen zemare malekit yasemalin ehatecin 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AbrhemBrhene
@AbrhemBrhene 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@mamaruyasabu113
@mamaruyasabu113 Месяц назад
እህቴ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@user-do5uk7ks4w
@user-do5uk7ks4w 3 месяца назад
በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 3 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@Urjiabebe7islife
@Urjiabebe7islife 3 месяца назад
Wow dimts Igziabher yibarkat
@SelamKefelew
@SelamKefelew 2 месяца назад
የአንችን ህይወት የቀየር አምላክ ለኝም ይደርሰልን😊
@zufanbesha8226
@zufanbesha8226 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሳማን
@qweqwe444
@qweqwe444 3 месяца назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ❤❤
@BurdukanBurdukan
@BurdukanBurdukan 3 месяца назад
የኔ ውድ እህት. እግዚአብሔር. ፀጋውን ያብዛልሺ. ዝማረ ምላይክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-wc8me5vg6v
@user-wc8me5vg6v 3 месяца назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤የእኔ ባለ ተስፋ ❤❤❤❤ ስወድሽ እግዚአብብሔር በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጀግናዋ ተስፈኛ አማኝ የድንግል ማርያም ፍሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WeleteHana
@WeleteHana 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤😢😢😢😢
@AsAs-qi5jt
@AsAs-qi5jt 3 месяца назад
ዝማሬ መልእክት ያስማልን እሕታችን❤❤❤❤
@ufeuy1059
@ufeuy1059 3 месяца назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤ ❤ ❤
@orthodoxlazalalmitinuri8754
@orthodoxlazalalmitinuri8754 3 месяца назад
Amen Amen amen zamare malikti yasamalini yane qonjo ❤❤❤❤❤
@user-wn7mj6mn7v
@user-wn7mj6mn7v 3 месяца назад
Yagelglot zemensh yabzalsh amen amen amen
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመቤቴ ከደጇ ታፅናሽ ከእህታችን ጎን ለሆናችሁ ሁሉ ሰላሙን ጤናው እድሜውን ያድልልን ፈጣሪ በተለይ ኢንጂነር ታዲዎስ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@saratesfa542
@saratesfa542 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልንእህታችን በጣም የሚገርም መዝሙር ❤❤❤
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያስማልን ፈጣሪ ያበርታሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@bezayoutube
@bezayoutube 3 месяца назад
ስንቴ እንደሰማሁት ዝማሬ መላክዕትን ያሰማልን በርች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ
@hanaa8530
@hanaa8530 3 месяца назад
የኔ ጀግና እህት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Далее
Наше обычное утро 💕
00:42
Просмотров 375 тыс.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
20 июля 2024 г.
0:11
Просмотров 2,7 млн
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 7 млн
А где Ахмат?
1:00
Просмотров 5 млн
Утонуть НЕВОЗМОЖНО 😱 #Shorts
0:19
Да блин 😀
0:19
Просмотров 4,5 млн