Тёмный

🔴እረ የዛሬው ይለያል ሱጃና አማረኛ መናገር ጀምራለች🥰🙏 

Подписаться
Просмотров 26 тыс.
% 1 360

Edited by YouCut:youcutapp.page.link/BestEditor

Развлечения

Опубликовано:

 

10 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 416   
@jamalhuseen3661
@jamalhuseen3661 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AOus5l-GP2U.htmlsi=CstabKnA_clpvgIE🥰🙏
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 7 месяцев назад
ኧረ ከዚች ልጅ ልብስ አስመጡልኝ የምትለብሳቸው ልብሶች በአረንጓደ ቢጫ ቀይ ተውበው ማራኪ ናቸው የምር ልጅቱን እንግድህ አሏህ ይድረስላት እኔ እስካሁን የውነት ጀማልን አፍቅራው ነው ብየ ማመን አልቻልኩም ምክነያቱም የት አይታው የት አውቃው ነው ያፈቀረችው???? ለማንኛውም አሏህ ለሷ ጠቃሚውን ይምረጥላት የሀበሻ፣ወንድ እንደሆነ እንኳንስ ባየር ላይ ያለችውን በእቅፉ ውስጥ ሆና እንኳ ፍቅሯን በቅጡ አይረዳምኮ አያድርስ ነው😢😊😊😊
@Memememe-gm3bz
@Memememe-gm3bz 7 месяцев назад
Wwwwooooo ❤❤❤❤❤❤
@aishasaed9247
@aishasaed9247 7 месяцев назад
@@user-ej3yq3eu8p ኢወላ
@kabetube
@kabetube 7 месяцев назад
ጀማል እስኪ ሸር አድርግልኝ😢
@Rahmah-oj6sd
@Rahmah-oj6sd Месяц назад
አየማፍቀር😢😢😢
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 7 месяцев назад
ከአብይ አህመድ ሱጂና ኢትዮጵያን አስተዋወቀቻት እኮ በጣም ጀግና ናት❤👌👌👌
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 7 месяцев назад
ቀላል የውነት ጀግናናት ግን ምን ዋጋ አለው
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 7 месяцев назад
ኢወላህ❤❤❤ይመቻት
@kadotube9947
@kadotube9947 7 месяцев назад
😂😂😂
@milikam3918
@milikam3918 7 месяцев назад
በጣም አስተዋወቀቻት አይገልፀውም
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 7 месяцев назад
በጣም
@lemimehmde
@lemimehmde 7 месяцев назад
ጀማል እረ ለእስርኞች ድምፅሁን በዚህ ብርድ የእስቤትን ነገር ታቀው አለህ😢😢😢😢😢
@zemzem8468
@zemzem8468 7 месяцев назад
😢😢😢
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 7 месяцев назад
በጣም እጅ ምንመንግስትአለንና የጮሀል አላህ ይርዳቸውእጅ
@33-kk6ne
@33-kk6ne 7 месяцев назад
ኧረ ጀምየ ኑርልን ባተ የተነሳ ሀገራችንን ከፍ አስደርገህልናል አይ ፍቅር እውሩ ስታሳዝን ወይ ነዶ አለ መብሬ አለኳያው ወዶ ሶጃና አለቦታዋ ገብታ ተጎዳች
@enssenss7228
@enssenss7228 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 7 месяцев назад
ማንን አፍቅራ በሞቴ ንገሪኝ 🤣🤣🤣
@33-kk6ne
@33-kk6ne 7 месяцев назад
@@enssenss7228 ኡነት ካብይ ባትራችንን ከፍ አረገችልንኮ Hየ😁😁
@33-kk6ne
@33-kk6ne 7 месяцев назад
@@kinze-qu9te ጀግናው ጀማል ሁሴንን የፍቅር አበርካኪው ነዋ😂😂😂
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 7 месяцев назад
@@33-kk6ne አረ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@helenethiopia
@helenethiopia 7 месяцев назад
ሁለተኛ ሚስት አርገህ አኑራት ኢዚህ አምጣትና ❤❤❤❤❤🙏🙏
@kalidhadiya6766
@kalidhadiya6766 7 месяцев назад
ነው
@Luabab-uy8ui
@Luabab-uy8ui 3 месяца назад
አወን ትክክል ይቺ ልጅ ከጀማል ሊላ ወንድ አልታያትም ስለዚህ እውነተኛ አፍቃሪው ናት
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 7 месяцев назад
ነጮች ታማኝ ናቸው ፈርዶባትነው የኛንዜጋ የወደደችው እኛ በቋንቌችን አልቻልናችሁም እኴን በተለየ ቃንቋአላህ ያስረሳሽ 😢😢😢
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 7 месяцев назад
ማፍቀር የሚችል ልብ ሲጠላ በዛው ልክ ነው ለወንዶች ግን አይመስላችሁም መሄጃ የሌለን ነው የሚመስላችሁ አምጣትና አግባት የምትሉ ኮመንታሮች እረፍ አላህ ወደቀልቧ ይመልሳት
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 7 месяцев назад
ትክክል አላህ የፈቀደው ካልሆነ በስተቀር ማንም የውደደውን አያገኝም😢
@Sewalahidm
@Sewalahidm 7 месяцев назад
ማፍቀር ግን ከማበድ በላይ ነው ወላሂ ጀማል ባትቀልድ ጥሩ ነው
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 7 месяцев назад
ወላሂ ፍቅር ከባድ ነዉ በኡነት የዘቸ ልጀ ይገርማል የኔናት ተሰቃየች አይፍቅር
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 7 месяцев назад
ፍትህ ለሥርቤት ለሚሰቃዩት😢😢😢😢😢
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 7 месяцев назад
አትሳቅ እንደ ፍቅር በሺታ የለም ወላሂ አላህ ይሁናት
@mekdesyedingllij9660
@mekdesyedingllij9660 7 месяцев назад
ታሳዝናለች እሷ ከምሯ ነው እሱ ይቀልዳል
@user-fz4ug6ot8q
@user-fz4ug6ot8q 7 месяцев назад
ትክክክክልፍቅርከባድነዉ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 7 месяцев назад
😭የማይሆን ማፍቅርከባድነው
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 7 месяцев назад
እር ባክሽ እህን የመስ ልጅ ማን ይስጣታል ክክክ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 7 месяцев назад
የምር ነዉደ
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 7 месяцев назад
ትክክክል ወንድም የተፋቀር ሰው አብሮ የመኖር እድሉ በጣም ያነስ ነው❤❤❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 7 месяцев назад
ማነው እንደኔ ስደት ምርር ስልችት ያለው ቅመሞችየ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አገራችንን ሰላም ያደርግል ጉሉ አሚን ያረብ ልጅቱ ግን አንደኛ ናት👍👍
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 7 месяцев назад
ዋው 😂ገና አፉን እንደሚፈታ እፃን ይመችሽ ሱጂየ ቁጥሯን ስጠኝ እኔ በደብ አስተምራት አለሁ 😅😅
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 7 месяцев назад
ቆይ ፍቅር ምን ይመሥላል ግን እኔንኮ ይዞኝ አያውቅም ምን ምን ነው የሚያደርገው🤔😒
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 7 месяцев назад
እኔንንመሳዪ
@aminayasin4428
@aminayasin4428 7 месяцев назад
የእውነት ታሳዝናለች እውነት ከሆነ የምር😔😔😔
@mekdesyedingllij9660
@mekdesyedingllij9660 7 месяцев назад
የምሯነ ነው ስሙን እስካሁን እንደተነቀሰችው ነው
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 7 месяцев назад
ይችን ልጅ ተባብረን ሀገራችን ማምጣት አለብን ከምር
@user-mk3fs7cc4z
@user-mk3fs7cc4z 7 месяцев назад
እዳው ሥወዳት ይችልጅ👌👌👌👌👌👌👌👌❤
@rahimakeme5834
@rahimakeme5834 7 месяцев назад
ጀማል ለሚሥትሕ አሣብ ይኑርሕ አሑን ለሧ ዱአ ነው ማረግ ያለብሕ ወይሥ አንድን ቀውሥ ተከትለሕ መቀወሥ ሣታሥበው ፍቅር የያዘሕ ትመሥላለሕ
@zemzem8468
@zemzem8468 7 месяцев назад
ፋትህ ለአሰረኝቺ ጀማሌ አተና ታጣቅ ነበረችሁ ደምጥየመትሆኖችው😭😭😭
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 7 месяцев назад
አይ አተልጂ ቀብጠሀል መሰል አድበህ ተቀመጥ ሀዋ ሲከድ ነውዴ እምትለው አትጃጃል❤❤❤❤❤❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 7 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ ጀማል አትሳቅ አላህን ፍራ ሀዋን አስፈቅድ እና አምጣት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 месяцев назад
ክክክ ባንተ ፍቅር መያዝ ሀገራችን አስወደዳት አይ ፍቅር እውርነው ይላሉ እውነትም
@user-bl3df1rp6f
@user-bl3df1rp6f 7 месяцев назад
አተተረገምትስቃለህ አተብትሆን?ትሥቃለህ? አግባት የሀገራችንንባድራ ከፍአረጋ አዉነበነበችልን🌺
@kabetube
@kabetube 7 месяцев назад
ወይሱጃናየ😂😂❤❤የኔውድስወዳት ሀገራችንን ከስተዋወቀችልን
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 7 месяцев назад
ያገርዋ ልጅ ብትሆን ችግር የለም
@hawahawa7248
@hawahawa7248 7 месяцев назад
ሡዛና ብዙ ተመልካች ካገኝች ይበቃታል የፍቅሩን ነገር ለሃዊይ ተይው ክክ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 месяцев назад
ይችን ኮሜት ያያችሁ ሁሉም ዴምሩኝ. የመዳም. ቅመመሞች🎉❤❤❤❤
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 7 месяцев назад
የትነው ያላችው ልብሡን ከየት እያመጣችውነው
@mohila123e7
@mohila123e7 7 месяцев назад
እኔ በጣምነው የምወዳት ሁለየም ባዲራቺንን ለብሣነው የማያት❤❤
@Lijseyatube
@Lijseyatube 7 месяцев назад
ነብስህ አይማርም ጀማል
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 7 месяцев назад
የኔ ፋኖ እኔ አገባታለሁ አድራሻዋን ስጡኝ የኔ ቆንጆ😍
@mairyali6322
@mairyali6322 7 месяцев назад
ፍትህህህህህህ ለእስረኞች😢😢😢😢😢😢
@saadaemer9757
@saadaemer9757 7 месяцев назад
አተ የተመታህ እደው ግን ምን አስነክታሀት ነው የዛሬ 11አመት የነበረ ትውስታ አስታወስከኝ የሆነልይ ነበር ባካል ሳያገኝኝ እድህ ነበር የሆነው ዛሬ ቤተሰቦች የስው እርግማነው እድህ ብክን ብለሽ የቀረሽው ይሉኛል ይቅርታ ጠይቂይው ስይሉኝም እፍረት መስሎ ታየኝ እስው ግን ዛሬ ሁለት ልጅ ወልዶ ደስ እሚይል ህይወት እየኖረነው እኔ የወለርኮትን ለቤተሰብ ሰጥቸ ትዳርም ፈርሶ ስደት ዘጠኝ አመቴ ብቻ ይከብዳል ፍቅር ጅል ነው ያኔ እደዛ ሲይሆን እብዶነው እል ነበር ግን ስላላወኩት ነው
@hawaendris-em9fy
@hawaendris-em9fy 7 месяцев назад
እህቴ እኛ ሴቶች እሚወደድን አንወድም እኔም በጣም እሚወደኝ ልጅ ነበር አልፈልግም ብየ ስደት መጣሁኝ አግብቶ ልጅ ወልዳል እኔ ገና ላገባ ነው
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 7 месяцев назад
አትደውይ የሱንሂወትመበጥበጥነውላችየተሻለውንይወፍቅሽ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 7 месяцев назад
ታሳዝነኛለች🎉🎉🎉🎉
@gvsvsvzb1598
@gvsvsvzb1598 7 месяцев назад
ፍቅር አይኑይጥፍ
@ZeynebMuhamed-ke3dc
@ZeynebMuhamed-ke3dc 7 месяцев назад
እሺ አተባትረዳት ግን አትሳቅባት ወላሂ እደዚህ የምትሳቃየው ስለወደደችህነው ከቻልክ አክብራት ከቻልክ አቅርበህ አስልማት ሀውየጋ ተነጋገሩ አላህ ከስጋዊ ፍቅር ይሰውረን ሁሉም ነገር ልክ አለው
@ru3lg5bm6k
@ru3lg5bm6k 7 месяцев назад
ስታሳዝን እውነትም ይለያል ጀም እየሳክ ገደልካት አይ ፍቅር እውሩ❤❤❤
@user-xl5pg3dp9m
@user-xl5pg3dp9m 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢ተውጄማል ሀገር አምጣት በህትነት
@uaeuae609
@uaeuae609 7 месяцев назад
አላ።ይይሊህ።ሊጂቱ።ተጎታለች
@ahilamYimer-fe7ue
@ahilamYimer-fe7ue 5 месяцев назад
ታሳዝናለች
@yesewneger950
@yesewneger950 7 месяцев назад
ጀማል አረ መላ በላት ማርያምን ስታሳዝን አይይ ፍቅር አይን የለው😢
@Zahra009-ir6cy
@Zahra009-ir6cy 7 месяцев назад
በል ጀመል አትጨመለቅ ሀወዬን ተከበከበት ወለህ እየሰጠለሀኝ ነው እዴ ሀዊት ተንጠልጥለ አንቴ ደሞ የሎነ ነገር ይዘህ አትሚጠብን ወለህ ብየዝ እሲከ ሚቶልድ ጠብቅ ሌለ ጭቀት አትጨሚርበት የጭፈረ ደርደሩ ደሺ ነው አሉ አንፈልገትሚ ከፈለገች አዘው በረክነ ጠጥተ ድብን ትበል
@hdsbf-ln5ul
@hdsbf-ln5ul 7 месяцев назад
ከዋ ጉድሽንነይእይ
@HaytaliHayt
@HaytaliHayt 7 месяцев назад
ምስኪን ናት ወላሂ ያረቢይይይ
@user-hu8id1lk3h
@user-hu8id1lk3h 7 месяцев назад
ስቀህ ታስቀኛለህ አጀቴንበላሺዉ አላልክም አልቀረብህም አደራአሚቲየን ከናቷ እድትለያትአፉምአልልልህም ልጂከናትካባቱሲያድግነዉማረጉጀምየ❤❤❤❤
@fatmahasan6523
@fatmahasan6523 7 месяцев назад
እዉነት ነዉ ወላሂ ምሲኪን እኔ አመስት አመተ እሱን ተወኩ ግንምንም አይመስሉኝም ሊላዉ ሰዉ እሱ እኮ አገቡቱ ልጅ ወልደ ሂወቱን እየመር ነዉ እኔ ግን ከሁን ከሁን ይመለስ ይሁን እያልኩ አለሁ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 7 месяцев назад
የኔእናት አላህ ኸይር ይሻልሽ ከሱ የተሻለ ይስጥሽ ያረብ
@zainbzainb8927
@zainbzainb8927 7 месяцев назад
ፍቅር የስራህን
@hayethussentube
@hayethussentube 7 месяцев назад
በመጀመሪያ አሰላሙአለኩም ወራህመትውላሂ ወበረካትሁ ጀማል አትቀልድ እሶየምርፍቅርይዞት ሊሆንይችላል ስለዝህ የማይሆንልህን ቪደወእየሰራህ ልጅቶን የብስ ስሜታውይ አታድርጋት ዋናውነገር ትዳርህን አዳታፈርስ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 7 месяцев назад
አላህ የሠከለት የረብ አረ ተው አግበት
@user-ol5vk9qv8g
@user-ol5vk9qv8g 7 месяцев назад
አተልጂ አትጃጃል ሚስትክን አታስቀይም ባላህ እጂ ተይዛለች ዱዋ አርግላት እችኛይቱ ለምን አፈር አበላም እኳን ማልቀስ
@user-hm3zl1wp6b
@user-hm3zl1wp6b 7 месяцев назад
ታሳዝናለች በጣም
@user-io4nj3mg9j
@user-io4nj3mg9j 7 месяцев назад
የኔ አሳዛኝ አጀቴን ነዉ እምበላዉ የኔ እህት አቀልዲ ወላሂ አምጣት
@fal7583
@fal7583 7 месяцев назад
ሳታጃጅል ውሰደኝ ያረብ ደህነኛነክ ኋላ እብድ
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 7 месяцев назад
ሚስትህ ግን ጎበዝ ነቸ
@safiya3794
@safiya3794 7 месяцев назад
ትወዳታለክ ታስታውቃለክ ለምን አታገባትም እኛም ድምፅ እንሆነሀለን አብሽር ፎቃማ አለክብአተ ከሶ
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
@abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 7 месяцев назад
ጥርሳም ምን ያስቀሀል አሁንስ ቢሆን ጀማል😢😢
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 7 месяцев назад
ምስኪን ነፈር ጀም እደነህ እያሙቲ እደነቸው ወለዳችሁወይ እኔላስተርጎምልህ ዘመዶዋ እኔጋአለ ሀሪስነው ደሞ ሚስትአለውእዳትጫጩብኝ
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 7 месяцев назад
እነሱኮ ካፈቀሩ ከልባቸዉ ነዉ የኛ ሴት አሰማህም ነበር
@userasd5115
@userasd5115 7 месяцев назад
ወፍቅርከባድነዉ,ወላሂ,እኔአመጣልሀለወሁ,ሀዉየን,አሥፈቅድ,ባይሆንእሺ😅😅
@AdissAssefa
@AdissAssefa 7 месяцев назад
ወላሂ አትቀልድ ፍቅር ነው በሲት ልጅ አትቀልድ ሴትልጅ አትቀልድ💔💔💔💔
@user-eg1zt4ou4p
@user-eg1zt4ou4p 7 месяцев назад
ትውለዲ ሀዋ መጀመሪያ ዱአ አዲርግ የልጂህ እናት
@user-nf7hc7zg7b
@user-nf7hc7zg7b 7 месяцев назад
ዘግንት ያሰፈልጋታል ይች እኩን
@saidamohammed2683
@saidamohammed2683 7 месяцев назад
ወይኔ ፈርደብሻ የሥራህን ጀማል
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 7 месяцев назад
ነይ በላት ትመጣለች የምር😂
@user-ol5vk9qv8g
@user-ol5vk9qv8g 7 месяцев назад
የባቲ ልጆች ጨዋ ነበሩ አተ እየተጃጃልክብነው እረታው ሀዋ ሚስኪን አላህበሰላም ይገላግላት በሌላሴት አመፍልፍ
@user-uq7xn5dh4o
@user-uq7xn5dh4o 7 месяцев назад
ወላሂይ እኔ ወንድ ብሆን ኑሮ አገባት ነበር ግን....ፍቅሯ ከልብ ነዉ ምሲኪን❤❤❤❤❤❤❤
@ladiesl8370
@ladiesl8370 7 месяцев назад
ጀማልሀዋወለደይ ወይ
@user-gc5fh9iy3o
@user-gc5fh9iy3o 7 месяцев назад
ታሳዝናለች አይ ፈቅር እውር ነው እኮ ወላሂ
@user-xx7qu5wt8n
@user-xx7qu5wt8n 7 месяцев назад
ሽልማት ይገባት ነበር በደብ እያስተዋወቀች ነው❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 7 месяцев назад
አላህ ይህድክ አግኘቻት በነበረ አይቆጨኘም አላለም ክክክ
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 7 месяцев назад
ታሳዝናለይ❤❤❤
@seadi5
@seadi5 7 месяцев назад
ጀማል ኢትዮጵያ አምጣትእናኢትዮጵያንአሳያሀት
@user-bp1nq6jx8f
@user-bp1nq6jx8f 7 месяцев назад
እኒኮ ነግሬው ነበር የወጮን እኒ እሸፋናለሁ ብየ
@taibah5903
@taibah5903 7 месяцев назад
የኔማር ስወዳት
@zainabmousa3883
@zainabmousa3883 7 месяцев назад
የዉነት በጣም ነዉ የምታሳዚነኝ😢
@user-fg4si1oc1p
@user-fg4si1oc1p 7 месяцев назад
ፍቅር ጠገረረኝ ብትል ይሻላል በሡጃና አታማህኝ
@sdad773
@sdad773 7 месяцев назад
ዎረቢንእምትሳደቡ አላህንፍሩ ምንያስድብሻል/ሀል አስተያየትስጡ ዝብላችሁ ዱአአድርጉላትታሳዝናለች
@mathinamathina7506
@mathinamathina7506 7 месяцев назад
ሚስኪን አሳዘነችኝ ጀማል አትቀልድ የደረሠበት ያቀዋል ተጎዳች
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 7 месяцев назад
ወላሂ በጣም ነው ይሳኩት
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 7 месяцев назад
ጀማል ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ይችልጅ በጣም ተሰቃየች ኧረ አንተም ሴት ልጅ አለህ ቢያስኳ አገራችንን አስጎብኛት
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 7 месяцев назад
አሳዘነኝ ልቤ የተንገላታዉ ያለቦታዉ ገብቶ ያለሰገባዉ ማለት አሁን ነዉ ሚስኪን
@aminayasin4428
@aminayasin4428 7 месяцев назад
ኤሳህ
@AaAa-nj7xo
@AaAa-nj7xo 6 месяцев назад
የኔውድአፍቃሪ❤❤❤❤❤❤❤
@ghg3551
@ghg3551 7 месяцев назад
ምስኪንማሳዘንሸ❤❤❤❤❤
@meryemhessan251
@meryemhessan251 7 месяцев назад
ወላሂ ስወዳት ይችን ልጅ ❤❤❤❤
@meryemhessan251
@meryemhessan251 7 месяцев назад
አትቀልድ ጀማልየ
@neimayimam7181
@neimayimam7181 7 месяцев назад
ስማ ጀማል በአላህ አትቀልድ ወንድ ልጅ ብዙ አያዋራም ማግባት ትችላለህ ማለቴ አንተ ማስተዳደር ሚያቅትህ አይመስለኝም እና ልጅቱ ደሞ ምታስቸግር አይደለችም ቀለል ያለች ናት በዛ ላይ የእጅ ሙያ አላት የፈለገችውን መስራት ትችላለች እና ተጋቡ ጀም በዝች ቆንጅየ ልጅ መፈቀርህ መታደልህ ነው እጇ ላይ ሁሉ ተነቅስሀለች በጣም ታሳዝናለች ተረዳት ፕሊስ ፕሊስ ፍቅር ሀያል ነው
@Gei-qy9si
@Gei-qy9si 7 месяцев назад
ቆይከሱሌላወድየለምአሏትዴ ሆ
@SouyseidSeid
@SouyseidSeid 7 месяцев назад
አድሰው ከወደደ መቸያለው አይመልም😂😂😂
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f 7 месяцев назад
ኧረ ተረዳት 😢😢😢😢😢😢
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 7 месяцев назад
እኔ ያልገባኝ የት ነው ሚታውቅህ ወላሂ እውነት ከሆነ አትሳቅ ባክህ ምስኪን ምትስቅባት ነገር ያናደኛል
@user-rg2ck4zw2e
@user-rg2ck4zw2e 7 месяцев назад
ትስለምናአግባት😊😊
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 7 месяцев назад
ጥርስህን እና አይንህን አይታነው ያፈቀረችህ
@hayattube8821
@hayattube8821 7 месяцев назад
በፈቅር አትቀል ከባድ ነው ማላ በላት አግባት ሸሪአው ይፈቅዳል ዘር ሳትመርጥ ሀገር ሳትመርጥ ነው ያፈቀረችህ
@user-fh3mx8bx4q
@user-fh3mx8bx4q 7 месяцев назад
ጉድ ፈላብህ እኮ የሚጣ አባት😂😂
@NNj-pm2sg
@NNj-pm2sg 7 месяцев назад
ሱጃና የኔማር በጣም እወዳታለሁ የኔ የዋህ ኢሻአላህ ኢቶጲያአ መታ የምንገናኚ ያድርገን አገራችንን ስላም ያድርግልን እና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 7 месяцев назад
😢😢❤ፊቅር ከባድ ነው ስታሳዝን
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 7 месяцев назад
አጣትወላሂ ምንችግር አለው ስታሳዝን አይ ፍቀር እኔም የቱርክልጂ አይቸ ሀያ አራት ስአት እያለቀስኩነው እሱም አሚር የባላል💔 አሁን ልወጣነው እሚዳ እዳየኝ ምን አልባት ይረዳኝእደሁ ጀምየ ምን ትመክረኛለሁ😢😢
@aishasaed9247
@aishasaed9247 7 месяцев назад
ሀዋ ድረሽ 😅😅😅😅
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂የሀዋየልህ💪💪💪💪
@user-em2li8kp3v
@user-em2li8kp3v 7 месяцев назад
ኧረ ውይ ሀዋ ምኒቱ ገጠመችሽ😂😂😂😂😂😂😂