Тёмный

🔴እናቴ ጠረኔ ያስጠላት ነበር / ኢየሱስ ከዚህ አወጣኝ / ተወዳጁ ዘማሪ ፓ/ር ገዛኸኝ ሙሴ/ 

Amen TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, RU-vid, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@hannalulu4576
@hannalulu4576 6 месяцев назад
የሕይወት ምንጭ ውሃ እየሱስ እየሱስ የሌለበት ሕይወት ጣዕም የለውም የጌታ በመሆኔ እኮራለሁ ተባረኩ ❤❤ ❤❤❤❤
@wudigutema8234
@wudigutema8234 6 месяцев назад
ኢየሱስ የነ ስላም የነደስታ ፖስተር ገዝሽ ነጋልኝ ሌልቱ የምለው መዝሙሩን ድምፁ ከጌታ ጋር በፀሎት በልጅነት የተባረኩበት ውድ የክርስቶስ ባሪያ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው
@livefan1021
@livefan1021 6 месяцев назад
ፓ/ር አግልግሎትዎ ዝማሬዎ ዛሬም ድረስ እያነቃን ስንቃችን ሆኖ እየተባረክንበት አለን። ስለእውነተኛው ወንጌል ስላደረጉት ተጋድሎ እጅግ እግዚአብሔር ይባርኮት ፥ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
❤❤❤
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
ጌታ በሁሉ ይባርካችው ❤❤❤ አቤት እየሱስ እንዴት ድንቅ ነው ። ስሙ ይባረክ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@hiwetietadesse7336
@hiwetietadesse7336 6 месяцев назад
ወንድማችን ገዛኸኝ መሴ በወንጌል ዝማሬ ምድራችንን ያረሰ የወንጌል አርበኛ ነዉ። በሰማኒያዎቹ አጋማሽ አካባቢ፣ በደብረ ብርሃን፣ በስደቱ ወቅት፣ በድፍረት በመምጣት፣ በአንዲት ትንሽ ክፍል ዉስጥ ሁለት ካሴት ዝማሬዎችን ያለ መሰልቸት በመዘመር ስንቅ ቋጥረህልን ስለሄድክ አመሰግንሃለሁ። ተባረክ። ዋጋ ይሁንልህ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 6 месяцев назад
አይናችንን በሚያልፈውና እውነተኛ ደስታ፣ እረፍትና ሰላም በማይሰጠው ዓለም ልባችንን ለጣልን የዘመኑ አማኞች ትልቅ መልዕክት ነው።በዕውነት የህይወት ውሀ በሆነው በኢየሱስ ማረፍ ይሁንልን። እጅግ ስለተወደደው የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘማሪና ፓስተር ገዛኸኝ እግዚአብሔር ይመስገን!አሜን ቲቪ ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
አቤት ጌታ ድንቅ ምስክርነት ነው ። ❤❤❤ ተባረኩ እየሱስ ለሁሉ መልስ ነው
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-mi6qh2rw6k
@user-mi6qh2rw6k 6 месяцев назад
ወንድሜ ስላየውህ ደስ ብልኛል ተባረክ ባንተ ዝማሬ ነፍስ ለመልምች God bless you በጣም አወድሀልሁ!!!!!!!!
@BettyGedlie
@BettyGedlie 6 месяцев назад
ዘማሪ ፓ/ር ገዛኸኝ ሙ ሴ 1986 ዓ.ም በአቦምሳ በስደቱ ወቅት፣ በድፍረት በመምጣት፣ ያገለገለ ድንቅ ዘማሪ ነው በጣም አንወድሃለን ለብዙዎች በረከት ሆነሃል፡፡ ተባረክ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 6 месяцев назад
ቁጥር ስፍር የሌለው የበረከት አግልግሎትህ በብዙ ጠቅሞኛል ተባርከህ ቅርልን ፓስተርዬ !!!!!!!!!!!😮
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 6 месяцев назад
እኛ መስዋዕት ነን የሚለው ይታረም።😢
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 6 месяцев назад
​@@amentvethiopiaክርስቶስ ነው መስዋዕት የሆነልን ኡኡ........ይታረም!!!!!!!!😢
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 6 месяцев назад
አሜን ማራናታ ሙሽራችን ጌታ እየሱስ!!!!!!!!!!!❤🎉
@tamu9683
@tamu9683 6 месяцев назад
ፓስተር ጌታ ዛማኖትን ይባረክ ❤
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 6 месяцев назад
እውነት ነው ጥበበኞች ሁኑ አለን እንጅ ግብ ግብ ገጥማችሁ አሼንፉ አላለም ፣ ቅ/ጳውሎስ በጥበብ ንግግሩ አቴንስ ላይ ብዙ ፈላስፋዎችን በአርዮስፋጎስ ጉባኤ በጥበብ ሰብኮ አሼንፋል ሐዋርያ ሥራ ም:- 17 ቁጥር 16-34
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
ሰብልዬ ዘመንሽ ይባረክ በአእውነት የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
ጌታ አኢየሱስ የሰላም ንጉስ ነው
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@user-ob2zw8nx5i
@user-ob2zw8nx5i 4 месяца назад
ውድ የአሜን ቲቪ አዘጋጅ በዚህቻናል ሰለሚተላለፈውየወንጌል ምስክርነት ጌታየሱስ ይባርክሽ እንግዶችሽ የእግዚአብሔርን ቃል የሚያነቡት በሞባይላቸው ነው በዚህ ጊዜ በብዙ አካባቢ መጽሐፍ ቅዱስ እየቀረ ነው ይህ ደግሞ እጅግ አሳሳቢ ነው ምን አለበት ብዙ ነገሮቻችንን ስላበላሸ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ ብታስቀምጪላቸው ሊጠቀሙበት ይችላሉ ብዬ አስባለሁ ጌታአብዝቶ ይባርክሽ
@user-yw8qi3oo7h
@user-yw8qi3oo7h 6 месяцев назад
Amennnn Amemnnnnnn Amennnnnnnnnnn Ye hiywot Minch new eysus!!
@user-sg5yb7rj4o
@user-sg5yb7rj4o 6 месяцев назад
ውድ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እየ ባረከ ይባርክህ!!! በምስክርነትህ እጅግ ተባርኬአለሁ!!! ረጅም ምስክርነት ቢሆንም በጉጉት ምንም ሳይሰማኝ የሰማሁበት ራሴን እንዳይም ያገዘኝ ነው!!!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
❤❤
@jesusislord1536
@jesusislord1536 6 месяцев назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የሚያስፈልገው እየሱስ ብቻ ነው መሰበክ ያለበት እየሱስ ብቻ ::እሱ ሰለኛ ተስዋ እዳችንን በመስቀል ከፈለ ስለዚህ እሱ ብቻ ይሰበክ እየሱስ ብቻ ይመለክ እኔ ሁለት ጊዜ ነው የሰማሁት ፓስተር ተባረክ እንዳንተ ያሉ ይብዙል ተባረኩ
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 6 месяцев назад
ፓስተር ገዛኽኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይብዛልህ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i 6 месяцев назад
ጋሽ ሙሴ በጣም ነው የምወድህ አሁንም እድሜህ ይለምልምልን ❤❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Amen thanks for watching
@mengistu9600
@mengistu9600 6 месяцев назад
እውነት ከእርሶ ጋራ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር በጌታ እለምናልው ወንድሜ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@aboyeolollo8675
@aboyeolollo8675 6 месяцев назад
አሜን አሜን
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj 6 месяцев назад
ጌታ ይባርካቹ
@timnithaile9385
@timnithaile9385 6 месяцев назад
በአእውነት ደስ ነሚል መልእክት የሰማነው ፈጣሪ በልባችን ያትምልን❤️🙏🙏🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Amen Thanks 🙏🏼
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 6 месяцев назад
ሰብለ ዛሬ አለባበስሽ ፓስተርንም እግዚአብሔርን ያከበረ ነው ::ቀጥይበት አጠቃላይ መነፈሳዊይ አገልግሎትና መነፈሳዊዊይ ፕሮግራሞችን የምታዘጋጁ ሰወች: የሌሎች ሀገር ሰወች የቴሌቭዥኝ አዘጋጆች አለማዊይ ሆነው እነኳን ብዘወቹ አለባበሳቸው ለሚድያ ክብር እያሉ አለባበሳቸው አያሳጣምና ::መልካም መልካሙን ኮርጁ ;ልክ ነው እግዚአብሔር ጉዳዩ ከልባችን ነው:: ሆኖም ሰረአት ሰወችን ወደ እግዚአብሔር ያመጣል ከእግዚአብሔርም ያርቃል ::🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::🙏🙏✍️
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@wodehord7063
@wodehord7063 6 месяцев назад
ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዙልሽ አቅም እና ጉልበት ይሁንልሽ ፓስተርዬ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏❤️❤️💯💯✅✅🔥🔥
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
ስለ ኢየሱስ መልካም ምስክርነታችን ይብዛ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@woineabebe6297
@woineabebe6297 6 месяцев назад
Amen God is good. God bless you
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 месяцев назад
በጣም ፀጋ የበዛለት መንፈስቅዱስ የመሰከረለት ታላቅ ሰው። ርዕሱ ግን ምንአለበት መልካም ቢሆን።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-mk8hc9om8q
@user-mk8hc9om8q 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤ameeeeeeeeen ❤❤❤❤Amn🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን አሜንንንንንንንንን ንንን ን❤❤❤🎉🎉🎉
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
❤❤❤
@yamali1018
@yamali1018 6 месяцев назад
The right person you brought at the right time. ከልብ ሰው ፣ የጌታ ሰው በሱ የተገለገለ ጌታ የተባረከ ይሁን
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 6 месяцев назад
ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅዱሳን በጣም በጣም ነዉ ትምርህት ያገኘሁበት ምስክርነት እና ምክር ነዉ
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
አቤት ጌታ እኮ ምህረቱ ብዙ ነው ። ❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching
@mukemilbufiso9837
@mukemilbufiso9837 6 месяцев назад
ተባረኩ❤❤
@edenamanuel979
@edenamanuel979 6 месяцев назад
ተባረክልን ውድ ወንድማችን ፓስተር ገዛህኝ። እግዚአብሔር በቀረው ዘመንህ ለእጥፍ በረከት ያርግህ። በዝማሬዎችህ ብዙ ተጽናንተናል ተባርከናል ተባረክልን🙏❤👍
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
Amen Tv እሚገርም ስራ እየሰራችሁ ነው ። ተባረኩ ። ትኩረት ሁሉ ወደ አኢየሱስ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 5 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን ❤❤
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 6 месяцев назад
ጌታ ሆይ ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
Geta be bzu ybarkachw ewnet እያለቀስኩ ነው ያየሁት ❤❤❤❤ ጋሼ ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 6 месяцев назад
ይህን ሠው ነብሴ በጣም ትወደዋለች ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@abebaabrham1655
@abebaabrham1655 6 месяцев назад
አሜንንንንንን❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@mesuteka2010
@mesuteka2010 6 месяцев назад
...ልቤ ሲያስብህ ልቤ ሲያስብህ ልቤ ሴያስብህ ረካ የደስታዬ ምንጩ ኢየሱስ ሰላሜ አንተ ነህ ለካ ....
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-iw7gf7to3i
@user-iw7gf7to3i 5 месяцев назад
Yss amen amen ameeeeen
@MeleChego
@MeleChego 5 месяцев назад
ቤተክርስቲያን ያለሁ ነው የመሰለኝ። ❤❤❤❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 5 месяцев назад
Thanks for watching
@user-yx2dl1gv2m
@user-yx2dl1gv2m 6 месяцев назад
Pastor chere Yikreb sebliye
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 6 месяцев назад
Almost 5 years ago i was sad and tired in life thee yoke i was Carying was very heavy :and did not know what to do then this Mathew 11:28_30 comes to heal and to change everything Thankyou God you are hope 4 the hopeless your peace for the peaceless:: GOD BLESS YOU 🙏🙏🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe our channel
@user-yx2dl1gv2m
@user-yx2dl1gv2m 6 месяцев назад
Egzabher ybarkachu keep going sebliye
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 6 месяцев назад
Hallelujah Amen Amen Glory Be To God In Heaven Hallelujah 🙏 🙌
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
Geta ይመስገን እሰይ የጌታ መሆን እኮ እረፍት ነው
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@abigeyatsehay1203
@abigeyatsehay1203 6 месяцев назад
ፖሰተርየ የዘመኑ አረበኛ ነህ።❤❤❤😊😊😊
@teshaleabura7406
@teshaleabura7406 6 месяцев назад
Man of God u are right loosing Jesus is loosing everything and everyone 🤞
@hannaatena7844
@hannaatena7844 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@deborahtyohannes6544
@deborahtyohannes6544 6 месяцев назад
Zemenis ybarek sebli tebareku
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
❤❤❤
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 6 месяцев назад
AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElizeJosef
@ElizeJosef 6 месяцев назад
TEBAREKULLEN!!!
@serawitdeka75
@serawitdeka75 6 месяцев назад
Amazing !!! God bless you Pastor 🙏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 6 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 6 месяцев назад
ኢየሱስ ❤😭😭😭😭 ሜንጫ ነው ኢየሱስ ኤር uuuuuu 😭😭😭😭ኢየሱስ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@deborahtyohannes6544
@deborahtyohannes6544 6 месяцев назад
Betam yetebarekubet sew new geta ybarkish sebliye
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe our channel
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 6 месяцев назад
God bless you Pastor.
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 6 месяцев назад
ሀሌ ሉያ! ይሄን ሰው ስላቀረብሽ አመሰግናለሁ! በጣም እወደዋለሁ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@user-yx2dl1gv2m
@user-yx2dl1gv2m 6 месяцев назад
Wow God bless u seble
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌ተባራኩልኝ ትክክል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
Pastor Geta ybarkish እውነት የሚገርሙ አባት ኖት
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching
@tsegaytea
@tsegaytea 6 месяцев назад
ስለ የኢትዮጵያ ኣማኞች ተስፋ የሚያስቆርጡት ብዙ ነገሮች ኣይቼ ባዘንኩበት ግዜ እንደ ኤልያስ ሁሉም ተዉህ ባልኩበት ጊዜ ለካ ገና ተስፋ ኣለ ለኢትዮጵያ ስለ እንደዚ ያሉ ወንድሞች እግዛእብሄርን እጅግ ኣመሰግናለው::
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@buzaibro2554
@buzaibro2554 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasbelhu3099
@ermiasbelhu3099 6 месяцев назад
Thank you God bless you.
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching
@bethsaidastreetchildrenand1154
@bethsaidastreetchildrenand1154 6 месяцев назад
Tebarekuu❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe our channel
@deborahtyohannes6544
@deborahtyohannes6544 6 месяцев назад
Amen zemenachin bebetu ylek
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 6 месяцев назад
ግን ለምን አንተ ትያቸውለሽ ኤር ጌታ በጌታ ይከበሩ አባት ናቸው ፕሊስ ሳብላ ላአባቶች ክብር ይገባቸዋል ❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@legesseadinew1121
@legesseadinew1121 6 месяцев назад
Amen 🙏🙏 ❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-yx2dl1gv2m
@user-yx2dl1gv2m 6 месяцев назад
Yemigerm misikirnett❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 6 месяцев назад
Wow emigerm koyta new
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@deborahtyohannes6544
@deborahtyohannes6544 6 месяцев назад
Yishak sedikn akrbulgnn pls
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
We will
@user-yx2dl1gv2m
@user-yx2dl1gv2m 6 месяцев назад
Bemegefat wist yalefu jegna abat
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching
@zenebezenebu1567
@zenebezenebu1567 6 месяцев назад
ያ ይቅር ያላለህ አገልጋይ በሕይወተ ሥጋ አለ ወይ?
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe our channel
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
❤❤❤
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 6 месяцев назад
endet endemwedachew beteley "yezelaleme shemaye Eyesus" yemilewn mezmurachewn bettam new mwedaw
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@helina5990
@helina5990 6 месяцев назад
አንች ደሞ የየትኛው ቤተክሲያን ሰባኪ ነሽ ? ድህነት የሀበሻን ልጅ የነጭ እምነትተከታይ አረገው !
@addedyalew
@addedyalew 6 месяцев назад
ኧረ እየተዘመረ አይወራም እባክሽ እባክሽ ይሄ የቤት አምልኮ አደለም ጭራሽ ልሳን የሚዲያ ዲሲፕሊን ዜሮ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@seniabiyukassie6869
@seniabiyukassie6869 6 месяцев назад
ኣንች ዝም ብለሽ ብትሰሚስ በጣም ቀልቃላ ነሽ ለማንኛውም ሰማይ ቱዩብ የሚባል የክርስትያን ቻናል ኣል የሚገርም ምስክርነቶችን ያቀርባሉ ከነሱ ተማሪ ዝምብለው ነው የሚሰሙት
@amentvethiopia
@amentvethiopia 6 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
@user-yx2dl1gv2m
@user-yx2dl1gv2m 6 месяцев назад
Esaxhew yaldeberachewn ante mn bet neh demo enesu keswa ymaru inji 1ken bayehew video atfred
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
የበዓል ቆይታ prophet goldy/jesus nation tv
46:06