Тёмный

🔴ከጂሆቫው ጋር ፍጥጫ | ዘፍጥረት 18:2 | አብረሃም ለ3 ሰዎች ሠገደ! ||የኔ መንገድ ||Minber Tv 

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ከጂሆቫው ጋር ፍጥጫ | ዘፍጥረት 18:2 | አብረሃም ለ3 ሰዎች ሠገደ! ||
#ethiomuslim #orthodox #minbertv
ይህ ቻናል ተመሳሳይ ትምህርቶች፣ የሀይማኖት ውይይቶች፣ የሸሃዳ ፕሮግራሞች በሙሐመድ ከድር ዒሣ የሚቀርቡበት የዩቲዩብ ቻናላቸው ሲሆን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሼር በማድረግ ደሞ ይህን አይነቱን የዳዕዋ እንዲዳርስ የበኩሎን እንዲያደረጉ ተጋብዘዋል !
ru-vid.com/show-UCBBL...
• 🔴ሴት ለመማር ባሏን ትጠይቅ | ሴት...
ሴት, ለመማር ባሏን ትጠይቅ
• 🔴ሙስሊሞች 7 ሚስት ለምን ታገባላች...
ሙስሊሞች 7 ሚስት ለምን ታገባላችሁ ?
ለሚለው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
• 🔴እየሱስን የት #ኣግኝተው #ሰቀሉት...
ኢየሱስን የት ኣግኝተው ሰቀሉት ?

Опубликовано:

 

16 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@khaybarmurad6973
@khaybarmurad6973 2 года назад
ሙስሊሞች የት ናቹ በ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 года назад
የሉም ቴክታክ ላይ እየጨፍሩ ነው
@hamudishumu8288
@hamudishumu8288 2 года назад
@@user-od1qf9op6u አይባልም እህት የአለም ሙስሊሞች ቲክቶክ ላይ ያሉት ብቻ አይደሉምና
@hawahawa2227
@hawahawa2227 Год назад
አሏሁ አለም😓😓😓
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 Год назад
አለንአለንአለንን
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 2 года назад
አልሀምዱሊላህ 🙏 ከምንም በላይ ሙስሊም ብቻ በመሆናችን አላህን ልናመሰግን ይገባል አልሀምዱሊላህ 🙏
@gf7160
@gf7160 Год назад
الحمدالله☝
@user-dc1py1un6p
@user-dc1py1un6p Год назад
አልሀምዱሊላ ያርብ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በየሄድክበት ሁሉ የአላህ ጥበቃ አይለይህ
@BirhanKifle-oi2rm
@BirhanKifle-oi2rm Год назад
አላሁአክበር ኡሰጣዝ ሙሀመድ አሁንም በድጋሜ ኢልሙን ይጨምርልህ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
ቆይ እኛ ሙስሊሞች የት ነን ሰብ የለውም ተው ግን ተው ግንን ተው ግንን እናበረታታቸውውው
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
ሱብሀን አላህ ትክክል አላህ ሂድያ ይስጠን ያረብ ያረብ ያረብብብብ
@khaybarmurad6973
@khaybarmurad6973 2 года назад
ወላሂ በጣም ያሳዝናል እህቶቼ ወላሂ ። ለወሬ ለትርኪ ምርኪ ቢሆንማ ማን ብሎን በጣም እናሳዝናለን😭😭😭😭 ለማንኛውም ሼር እናድርግና እናሳድገዉ
@user-uw9zg8no7r
@user-uw9zg8no7r 4 месяца назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ኡስታዝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
አልሀምድሊላህ አለኒኢመት ኢስላም 🙏
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 года назад
ጀግናው ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር እድሜወት ይርዘም
@kadejamohammad253
@kadejamohammad253 Год назад
አሠላሙ አለይኩም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም የደረገን ጌታ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም
@neimanure
@neimanure 11 месяцев назад
አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@savefp12fp
@savefp12fp Год назад
አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
እኛው ያለነው ሸር እናድርግ አላህ ይረዳናል ያረብ
@truthforpeace6978
@truthforpeace6978 Год назад
ጀዛከላህ ኩሉ ኸይር እስታዝ እንዲህ ፊት ለፊት ኡነት ለማሳወቅ ልምታደርገው እንቅስቃሴ አላህ እንዳንተ ያብዛልን
@skinatube9120
@skinatube9120 Год назад
ጀዛካላህ ኡስታዝ አላህ ያበርታህ
@fatuma1955
@fatuma1955 2 года назад
አስታዝ ጀዛከ አላህ ኽየረን!! ክርስቲያኖችንም አላህ ይምራቸው! ከልጅነታቸው ጀምረው አጥማሚዎች የውሸት ሀይማኖት ሽርክያትና ኩፍርን ስላስተማሯቸው አሁን ባንዴ ልቀቁ ሲባሉ ስሜቱን የማይከተልና መጥፎ ጥላቻ የሌለበት ሰውና አላህ ያዘነለት ካልሆነ በቀር በቀላል አይለቁም !! እኛም አላህ ባይመራን አንመራም ነበር!! ስለዚህ ተስፋ ሳንቆርጥ ማስተማር አለብን!! አማና ነው ሀላፊነታችንን መወጣት አለብን!!አላህ ይርዳን!!
@nurmedia2170
@nurmedia2170 2 года назад
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ በርታልን
@fairfair5506
@fairfair5506 Год назад
ኡስታዝ መሰሎችህን አላህ ያብዛቸው
@toyibamuhamad902
@toyibamuhamad902 Год назад
አላሀምዱሊላህ አለነኢመተል ኢስላም
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Год назад
ኡስታዛችን በያለህባት በሄክባት ሁሉ አላህ ይጣብቅህ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Год назад
اللهم آمين
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v Год назад
ሱብሀንአላህ ያረብ በዱኒያዉርዴትን ከጀሀነብቅሌትምባተ እጠበቃለሁ ያረብ ሙሰሊምአርገህሰለፈጠርከኝም አልሀምዱሊላህ
@AishaAli-sl1pj
@AishaAli-sl1pj Год назад
الحمد الله على نعمتل الإسلام
@user-ho4bw1hw8p
@user-ho4bw1hw8p 2 года назад
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ያርብ አላህ ከይር ጀዛክን ይክፈልህ ዱኒያ ወል አኬራ
@souldanaska5652
@souldanaska5652 Год назад
Masha allah
@user-kg5le6nw3z
@user-kg5le6nw3z 2 года назад
አሏህ ይጠብቃችሁ ኡሥታዜ
@mariamabdulkader2608
@mariamabdulkader2608 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀለ
@myheartcalledmizigokuniloveu
@myheartcalledmizigokuniloveu 2 года назад
ኡስታዝ ጀዛኪ አላህ ኸይር በርታ
@user-bh4bl2yl8v
@user-bh4bl2yl8v Год назад
ኡስታዝ በርታልን❤🙏
@ruhafatube3494
@ruhafatube3494 Год назад
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@selma5801
@selma5801 Год назад
አላሁ አክበር በርቱልን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን
@user-fp7ei8mp3o
@user-fp7ei8mp3o Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስታዛችን አላህ እረዥም እድሜ ይስጥልን
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
እኔኮ እዲህ ተደናብሬ አረ ጥያቄ ተፈጠረብኝ የመልስያለህ አጥጋቢመልስ ብዬ ብለፋ ብለፋ ጭራሽ ባሰብኝ አሏህ አዘነልኝና የንጽጽረሰ እና በየሱስማንነት ዙሪያ የሚያብራራ መስከሚሰጥ መጽሀፎችጋር አስተዋወቀኝ መርምሬ አጥንቼ ፈትሼ በአሏህ መልካም ፍቃድ እስልምናን ተወፈኩ አልሀምዱሊላህ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 2 года назад
الحمد لله ماشاء الله تبارك الله አላህ ይጠብቅሽ ሰባቱንም አላህ ይስጥሽ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Год назад
الحمد لله رب العالمين
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 года назад
ኢዱኒያአሄራ ይመችህ አባታችን።።።።
@khaybarmurad6973
@khaybarmurad6973 2 года назад
አላህ ይጠብቀህ ዉዱ ኡስታዜ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 2 года назад
ጀዛአኩሙላህ ኸይራ!
@user-lw8ww2gh4h
@user-lw8ww2gh4h Год назад
የኔ ውድ ኡስታዝ. አላህ ይጠብቅህ
@sumiabda978
@sumiabda978 Год назад
ማሻአላህ በርታ የኛ ጀግና❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@smarian8817
@smarian8817 Год назад
አህለን
@user-bi8jv9pv3n
@user-bi8jv9pv3n Год назад
አለህ ይጣብቅህ ኡስታዝ
@seadaabdu7508
@seadaabdu7508 2 года назад
ሀዳሁሙሏህ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 Год назад
👍👍
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
አመንቱ ቢላህ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 Год назад
ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ኽይር የኡመተል ሙሀመድ ይህን ቻናል የት ሂዳቹሁ. ስብስክራይብ ላይ ሽር. አድርጉ እባካችሁ
@user-pd4gp5jo3m
@user-pd4gp5jo3m Год назад
አልሀምዱልላህ ሙስሊም በመሆናችን ለአላህ ሚስጋና ይጋበዉ ኡስታዝ አላህ ይጣብቃቹህ አይይይይይ አላህ ሂደያ ይስጠቻዉ
@husseinseid8630
@husseinseid8630 Год назад
Alhamdulillah Muslim sladeregen
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 года назад
አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ ሱበን አለሃ ጉድ ነው ብዙ አይናት መፀፊ ቁድስ አለ መለት ነው
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 2 года назад
جزاك الله خيرا وبارك فيك وأسعدك ياأخي أستاذ محمد
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 2 года назад
ሱቡሀን አለሀ አለህ ይጠቢቅህ ኡስተዚነ
@user-vz3is2cs7l
@user-vz3is2cs7l Год назад
ጄዛክ አላህ ኸይር ኡሰታዝ
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 года назад
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@user-ox5ni2st2z
@user-ox5ni2st2z Год назад
ማሻአሏህ አሏህ ጀዛሀን ይክፈልህ
@keriem1
@keriem1 Год назад
ጀግና ነወት አብየ ሳታስወራቸውም ተከራከሩህ
@success193
@success193 Год назад
jezakum Allahu kheyren
@nirakml9385
@nirakml9385 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ሙስልም ላደራገን
@user-cp6ei7ws3y
@user-cp6ei7ws3y 2 года назад
ኡስታዝ ስትከራከር አስጨርሳቸው አንተም እስከምትጨርስ ሰአት ይስጡህ። አለዛ ጩኸት ነውለመስማት ይደብራል
@tebah1247
@tebah1247 2 года назад
አልሀምዱሊላህ
@khaybarmurad6973
@khaybarmurad6973 2 года назад
ኡስታዝ ክፍል ሁለት ይቀጥል
@wabedesign
@wabedesign Год назад
በመጀመሪያ ሲጀምር እንዲህ ነው ሚለው ዘፍጥረት 18 (Genesis) 1፤ በቀትርም ጊዜ እርሱ በድንኳኑ ደጃፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአድባር ዛፍ ተገለጠለት። 1, እግዚአብሔር እራሱን ለሰው ልጆች በተለያየ መንገድ ገልጿል ➯ በተፈጥሮ ዘጸአት 3 (Exodus) 3፤ ሙሴም፡- ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ፡ አለ። 4፤ እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፡- ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ፡ አለ። ➯ በቃሉ ዮሐንስ 1 (John) 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ዕብራውያን 2 (Hebrews) 2፤ በመላእክት የተነገረው ቃል ጽኑ ከሆነ፥ መተላለፍና አለመታዘዝም ሁሉ የጽድቅን ብድራት ከተቀበለ፥ እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ መዳን ቸል ብንለው፥ እንዴት እናመልጣለን? ➯ በብዙ መንገድ እግዚአብሔር እራሱን ለሰው ልጆች ገልጧል ዕብራውያን 1 (Hebrews) 1፤ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2፤ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 2, እንግዲህ በብዙ ጎዳና እንደተናገረ ካመንን የእግዚአብሔር Trinity የተገለጠበት ሁለተኛ ክፍል እዚህ ጋር ነው የእግዚአብሔር ስላሴ ለመረዳት ➯ በአካል ሶስት በመለኮት አንድ ነው ይኸውም እግዚአብሔር አብ : እግዚአብሔር ወልድ : እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ነው ➯ በደንብ አንብቡት የተገለጡለት ሶስት ቢሆንም እርሱ ግን ምላሽ የሰጠው እንደ አንድ ነው ዘፍጥረት 18 (Genesis) 2፤ ዓይኑንም አነሣና እነሆ፥ ሦስት ሰዎች በፊቱ ቆመው አየ፤ ባያቸውም ጊዜ ሊቀበላቸው ከድንኳኑ ደጃፍ ተነሥቶ ሮጠ፥ ወደ ምድርም ሰገደ፥ 3፤ እንዲህም አለ፡- አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ፤ ➯ ባሪያህን አትለፈኝ - ለአንድ ባለቤት የምንጠይቀው ሲሆን ➯ ባሪያችሁን አትለፉኝ - ለብዙ ባለቤት የምንጠይቀው ነው 3, እዚህ ጋር የተገለጡት ሰዎች ተብሎ ቢገለፅም መላእክት መሆናቸው እርግጥ ነው ምክንያቱም ለአብርሃም በዚህ ልክ የተገለጠለት አብርሃም ለእግዚአብሔር ታማኝ ነበር ዘፍጥረት 15 (Genesis) 6፤ አብራምም በእግዚአብሔር አመነ፥ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት። ዕብራውያን 11 (Hebrews) 6፤ ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና። 8፤ አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ። 9፤ ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ፤ 10፤ መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና። ➯ መላእክት መሆናቸው ማረጋገጫ ዕብራውያን መልዕክት እንዲህ ይላል ዕብራውያን 13 (Hebrews) 1-2፤ የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።
@user-by4yp1bj9l
@user-by4yp1bj9l 2 года назад
አላሀምዱሊላ አለኒአመቲልእሥላም
@samerakader9665
@samerakader9665 2 года назад
ሱበሀን አላህ ይገረማል
@user-nt7pu8bd9o
@user-nt7pu8bd9o Год назад
የአላህ
@user-bc7qr6dn4i
@user-bc7qr6dn4i 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዛኩሙአላህ ወይር ኡሰታዝና ጭራሺ ለመረዳት አይፈልጉም አላህ ሂድያ ይሰጣቸው
@nurmedia2170
@nurmedia2170 2 года назад
አላህ ይምራቸው ጭራሽ ለመረዳት ብዙም አይፍልጉም አይ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
አህለንንንንንን ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@nurmedia2170
@nurmedia2170 2 года назад
አሽጉሊት አትጠቀሚ!!!
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
@@nurmedia2170 ለምክሩ ሹክረንንንን ጀዛከላህ ግን የቱ ጋር ነው አሻንጉሊት የተጠቀምኩት ካልታየሽ መነፀር ላቀብልሽ/ልህ እችላለሁ።👁👁👁👁👁
@nurmedia2170
@nurmedia2170 2 года назад
@@user-rl1kd5hx5j ሳይጠሩሽ አቤት አትበይ እኔ አቺን አደለም ጉነው አለ አቺነሽ መነፀር የሚስፍልግሽ።
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
@@nurmedia2170 ክክክክክ የፃፍሽዉ ከኔ ኮመንት ስር ነው እኮ እህት ወንድምዬ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j 2 года назад
@@nurmedia2170 ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ከላይ የኮመተዉ ማነዉ እኔ በሱ ገብተሽ ነው የፃፍሽዉ እኮ ወላ እይዉ ደህና አርገሽ ፆታ ከተሳሳትኩ sorry
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 Год назад
ጀግና ነህ ማሻአላህ
@saadaalsereidi9675
@saadaalsereidi9675 Год назад
አልሀምዱሊሏህ መሥሊም ያደረገኝ
@user-ox5ni2st2z
@user-ox5ni2st2z Год назад
ሙስሚሊም ላደረከኝ ጌታ አልሀምዱሊሏህ
@user-vt5pv5tt4x
@user-vt5pv5tt4x Год назад
አረለይክ። የሙሲሊሚን
@mameabdurezak5700
@mameabdurezak5700 2 года назад
Please teregagteh asreda...sitchekul adis neger semteh masredat yaktihal...
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 2 года назад
ارتفع ضغط الرجل
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey 2 года назад
1954
@hanansultan4
@hanansultan4 2 года назад
አረ ሼር ሰብስክራይብ አንድርግ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 года назад
የተቼነይ ቪ ሼር አሶት አለቀተልኩ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Год назад
በተራ ተወያዩጅ ጭቅጭቅ ሆነኮ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
ሙስሊም እህቶች በስይጣን ቲክቶክ ተጠምድው እዝህ ተመልካች ያለም ያረቢ የምጠቅመን የቱ ነው
@user-od1qf9op6u
@user-od1qf9op6u 2 года назад
ሙስሊምች የት ናችሁ
@shalomyeshua6129
@shalomyeshua6129 2 года назад
ማንበብ ከሚያቅተው ሰው ጋ ባላገር ጋር ወያየትሕ በፍጥቻ ከማንገራገርሕ ይልቅ ከሚያቅሰው ጋ መወያየት አትችልም.
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 2 года назад
እድሜያቸውን የፈጁበት እምነትኮ ነው መፅሃፋችሁ ሀይል ኣጥቶ ነው እንጂ
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
ሰውየው አውቃለሁ ብሎ እስከተወያየ ድረስ ይወያይ አንተም ከእርሱ የተሻለ እውቀት ካለህ ና በግሩፓችን መወያየት ይቻላል! ክርስቲያኖች መጽሐፋችሁ አይረዳችሁም የሁላችሁም የተጨመረ የተቀነሰ በመሆኑ ትክክለኛነው ብላችሁ የምታረጋግጡልን መጽሐፍ የላችሁም
@AMtube9507
@AMtube9507 2 года назад
መንበበ ሰየዉቁ ሌሎችን ከመስተመር እንዲቆጠቡ መልእክት አስተለልፉ መፀሀፈቹ ለየ ብቻ የንተ በይበል በመለት ሁሉም የምፈልገዉ ጨምሮ የመይፈልገዉ ቀንሰዉ ሲየነቡ መቀወም ይሸለል በይሆን የስረዱት ና አስተከክለዉ በመንበብ ስለረዷቸዉኡስታዝን መመስገን አይሸልም? ኡስታዝማ እየስረዱት ነዉ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
@@Muhammed_Khedr_Comparative ምርጥ የመልስ ምት
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Год назад
looool
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለሰጠኝ ጌታአሏህ እነሱኮ በስሜታቸው በየዋህነት መፈሰር ማብራራት እጂ በመጽሀፉ አይመሩም ፍፁም ተቃራኒናቸው እኔማ ከነሱ መልስ አጥቼ እስልምና መለሰልኝ
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative 2 года назад
ማሻአ አላህ!
@Muhammed_Khedr_Comparative
@Muhammed_Khedr_Comparative Год назад
ማሻአ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ኡሙ ጃዕፈር
@redi_tube
@redi_tube 2 года назад
ኡስታዝ ሀሳባቸው ብተስጨርሷቸው መለካም ዞሮዞሮ በሀሳብ መረተታቸው አየቀርም ነበር አለህ ሂድያን የስጣቸው ሀላቸውም ተክክለኛ መስረጃ አግኝተው ሳይሆን መክንየት ፈልገው ስሜታቸውን ነው የሚየንፀባረቁት ጀዛኩምሏህ ኸይር
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 года назад
እናሱ እኮ እሚይዙት እሚጨብጡት ናው የጠፋባቸ እውናቶን እያወቁ ወደእውናተኛው ለመምጥት አቃታቸው ይሉይታ ያዛቸው በሂወት ዩሉይታ ብሎናገር የለም ቀብርወስጥ ብቻየን ስለሆን የምጠየቀው
@lulahabib339
@lulahabib339 Год назад
Kkkk wey gud endw men yeshalachewal gelte negr new lemen erasachewn endemiyatalew. Allah ketetgnaew menged yemtachew.
@meditube4525
@meditube4525 2 года назад
ወይኔ ስተት እንደሆነ እያወቀ ኪደ
@hudhudmedia5040
@hudhudmedia5040 2 года назад
ገና ማንነታቸው ይወጣል በተለይ የታክሲ ሰልፍ የበዛባቸው አካባቢዎች ቁም ስቃይ እያሳዩ ነው በደንብ ይኮርከሙ
@Heyaw_mskeroch
@Heyaw_mskeroch Год назад
1ኛ እግዚአብሔር ይላል 2ኛ ለሰው አይሰገድም ሲቀጥል አናንተ ስለወንጌል ስትከራከሩ በጭውትና በማደናበር የበላይነት ለመያዝ ትሞክራላችሁ ሌላው የመጽሐ ፍቅዱስ እውቀት ቁርዓንን አውነተኛ ለማድረግየምትሞክሩት ነገር በጣም ይደንቀኛል
@me-fs4yy
@me-fs4yy Год назад
This guy insulting individuals right and believe. He must be stop otherwise will bring a lot of terrible situations between religion.
@keriem1
@keriem1 Год назад
አታስወራም ግን መሀመድ ከውቀትህ ጩኸትህ ይበዛል
@user-nn4vh7qg2g
@user-nn4vh7qg2g Год назад
ጉዳችሁን እየዘረገፈንላቸው ነው ቁራን ምን አይነት መፃሐፍ እንደሆነ አወቀን እድሜ ለማመና ለዳን ካአሁኑ ቦኃላ ደካማ ክርስታኖቹን እያሳደርክ የሚታጠቃ አይመስልህ የቁራናችሁና የሀድሳችሁ ቅለት በየቀኑ እየስማንላችሁ ነው ወንድ ከሆንክ ከማመና ከ ዳን ጋር ተወያይ ልብ ካለህ የመፃሐፋችሁ ቅለት መልስ መሊሲ አራብኛ አይነቡም ብለህ ያንተን ጉድ ሳታዉቅ በየቦታ ትጮሃለህ ገና ምን አይተ ምንም የማያቅ ሙሲልም ገና ያመልጣል ከጨለማ ።
@tekluyimer9606
@tekluyimer9606 Год назад
ቁራን የሚባለው መፀሐፍ በአማርኛ አለመተርጎሙ ስህተታችሁን አጉልቶ ነው የማያሳየው እስልምና ሲጀመር ሰውን በግፍ በመግደል የተመሰረተ ግፈኛ አስተምህሮ ያለው የሐይማኖት ስርአት የሌለው የስሜታውያን ስብስብ ነው
@user-hj3xh8hr3q
@user-hj3xh8hr3q 4 месяца назад
ስትቸነፉ
@BirhanKifle-oi2rm
@BirhanKifle-oi2rm Год назад
አላሁአክበር ኡሰጣዝ ሙሀመድ አሁንም በድጋሜ ኢልሙን ይጨምርልህ
@mdrasraselkhan8116
@mdrasraselkhan8116 Год назад
አሏህ ይጠብቅህ
Далее
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 164 тыс.
Ethiopian Media Services
11:48
Просмотров 4,7 тыс.
2 March 2024
4:43
Просмотров 1,2 тыс.
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33