Тёмный

🔴ዛሬ በጣም ከፋኝ በልጄ መጣችሁብኝ😭 

ሀረግ አይንዬ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@liyashow3274
@liyashow3274 3 дня назад
ሀረግዬ ስልክሽን አስቀምጭልኝ please 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 дня назад
@@liyashow3274 ሊቾዬ ጎበዝ የኬኳ እናት ፈጣሪ ያክብርሽ ደውለሽ ምከሪያት
@HAIMANOTADEFRIS
@HAIMANOTADEFRIS 3 дня назад
licho yetenet yetewatewa tekitatayeshi negn ke fb jimero 12 amet befet betame nw yemewedeshi haregin erijate ke gonwa huegn❤❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 3 дня назад
ስልኳ አለልሽ ከታች ሊቾ
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 3 дня назад
የኬኳ እናት❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 дня назад
ሊዬ አግዥያት በናትሽ ቻናሉዋን ሼር አርጊላት❤
@Zamani1983
@Zamani1983 3 дня назад
ምን አገባቸው ቆይ ምዲረ በቅሎ ያልወለደ ነው እዲህ የሚለው አንች ጀግና ነሽ ተያቸው
@mominabegum6798
@mominabegum6798 3 дня назад
Tekekele.nashe.ehtya❤❤❤
@LamrotTamer
@LamrotTamer 3 дня назад
በሰዉ ህይወት የምትገቡ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ😢
@ayudawudtube
@ayudawudtube 3 дня назад
አይዞን ሀረግ መጥፎ አስተያየት የሚሰጡትን ለምን ትሰሚያለሽ ልጆችሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏💜
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ 2 дня назад
አሜንእንኳንአብሮአደረሠን
@እውነትንአትፈሯትእግዚአብ
ቀን ተው ነው እንችን መሆን ሰላልቻሉ
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
@ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ 3 дня назад
አታልቅሺ ሀረግየ እምትሳደቡ ሰወቺ ልቦና ይስጣቺሁ ምን አረጋቻቺሁ❤❤❤
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 дня назад
ምን አስለቀሰሽ ሞኝ ነሽ ልበል ማን ምን አገባው አታልቅሽ ወዳጅ እንዳለ ሁሉ ጥላትም አለ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 День назад
ምከሪያት መቅዲዬ የኛ ሰዎችም ያመጣላቸውን ነው ሰው ላይ የሚለጥፉት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 дня назад
ሚዲያ ላይ ሀረግን ሳውቃት በተመልካች አስተያየት አልቅሳ አታውቅም ነበር የስራቹን ይስጣቹ ያመጣላቹን ሰው ላይ ልጥፍ የምታደርጉ የሰው ሞራል የማጠብቁ ሰገጤ ፋራ ገገሞች ከእናንተ የተሻለች እሷ ነች ሰውነት በዳ ነው ይመጣል ይሄዳል ኑሮም ውድነቱ ሁሉም ጋ ነው ልብስ ሸፍኗቸው ነው አዳሜ ነገ የተሻለ ቀን የተሻለ ህይወት ስለሚመጣ አትዘኚ ሀረግዬ ልጆችሽን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ❤
@مسراتانجي
@مسراتانجي 3 дня назад
በትክክ
@Yeshi987
@Yeshi987 3 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
@fatumara3244
@fatumara3244 2 дня назад
እደዚህ የሚናገሩ ገረዶች ሳያገቡ ሳይወልዱ 35 አመት የሞላቸው ቆሞ ቀሮች ናቸው ተያቸው
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw 3 дня назад
ሰዎች ግን ምን ሁናችሁ የፖሰተችው ትክክል ናት ኬጅ 1 ሲገቡ የመጀመሪያ ቀን ፖርሳ ይዘው ስናደርሳቸው በጣም የተለየ ስሜት ነው ያለው በዙ እናቶች ይህን ቀንነው ሚፈልጉት።እንኳን ኢትዮጽያ በብዙ ውጣ ውረድ አሳድጎ አይደለምና በአደጉት ሀገርም first scool day ተብሎ የፖሰታል።እና እህቴ አታልቅሽ
@hayattube8821
@hayattube8821 3 дня назад
አታልቅሽ እንዳች ወልደው ማስተማር ሰላልቻሉ ነው የቀና ቡዙ ያወራል ያንችን ሄወት ለመኖር ቡዙ ሰው ይመኛል ያ ሳይሳካ ሲቀርላቸው ወደ ስድብ ይሄዳሉ
@msrak4498
@msrak4498 3 дня назад
ለማን ብለሽ,ታለቅሻለሽ,አታልቅሺ አንዳንድሠወች,ከአንደበታቹ የሚወጣውን,ቆሻሻነገር,ቆጥቡ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 дня назад
አይዞሽ አይንዬ እንካን አደረሰሽ ሰው እኮ ባለጌ ነው እደቅማል ከሰው እራስ አይወርድም አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ጥሩ አይደለም ተያቸው መብትሽ ነው ❤❤❤❤❤እመቤቴ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@ethiopia819
@ethiopia819 3 дня назад
ልጆችሽ ፊት እደዚ አታልቅሽ ጥሩ አይደለም ሲቀጥል ኑሮሽን ምታቂው አንቺ ነሽ የፈለግሽውን ከፈለግሽው ቦታም መግዛት መብትሽ ነው ለማን ምን ብለሽ ነው ምትከፊው ማንንም አትስሚ አንቺ ምርጥ እናት ነሽ
@ማህሌት
@ማህሌት День назад
በርች ሀርግዬ ለሰው ቦታ አትስጪ አትስሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekaMehamed-zt7my
@MekaMehamed-zt7my 3 дня назад
አይዞሽ የኔ ውድ ግን እናተ ተሳዳቢወች ምንድነው ችግራችሁ ምናለ ብናበረታታት
@hm3674
@hm3674 2 дня назад
ምን ያሥለቅሥሻል. የሚድያ ሠው ሥትሆኝ. ሁሉን መቻል አለብሺ ሁሉም ነገር ምንም ነው. ዋናው ልጅ ነው ምን ሀብታም ብንሆን ልጅ ከለለ. ዜሮ ነን እኔ መቸም. ምን ፎቅ ቢደረደር ምንም አይመሥለኝ ደሥ የሚለኝ ልጅ ሢወልዱ ነው ለኔም ዱአ አድርጉልኝ በጣም ብዙ ልጅ አላህ እንድሠጠኝ
@almasbh6100
@almasbh6100 3 дня назад
አረ በፈጣሪ በትንሽ በትልቁ ሚዲያ ላይ እየወጣቹ አትረብሹን ሥንት የሚያሥጨንቀን ነገር አለን ደሥ የሚል አሥተማሪ ነገር ከቻልሽ ሥሪልን ሁሌ ችግር ማውራት ጥሩ አይደለም ይሠለቻል ባለሸ አሐሥጋኝ ሁኝ😢😢😢
@tigisit2534
@tigisit2534 3 дня назад
ሀረግ አታልቅሽ ኮመታተሮችን ሚስጥረኛ አታርጊ እንደማንም ብቻ ቪዲዮ ስሪ እሺ ❤️❤️❤️
@athjaathja1785
@athjaathja1785 3 дня назад
አቤት፣ስንት፣አይነት፣መሀይምና፣የሚናገሩትን፣የማያቁ፣ሰገጤወች፣አሉ፣በአሏህ፣ባለጌዎች፣
@zeharatube2
@zeharatube2 2 дня назад
አይዞን አታልቅሽ እደዛ ለሚሉሽ ሰዎች ቦታ አትስጭ እህት የኔ ውዴ ኡፍፍ😢❤❤
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 3 дня назад
ለማንም ዉሮበላ ጭራሽ ታለቅሻለሽ በይ ፊት አትስጪ አቺ ቦታላ ያልደረሱ ናቸዉ የሚያስቀይሙት ሰዉን🙏🙏🙏🙏
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 часа назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አታልቅሽ ሰብስክራይ አርጌሻለሁ ❤️❤️❤️❤️
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 8 часов назад
አይዞሺ:እህቴለሰው:ወሬቦታአትስጢ:አቺጀግናነሽ
@emuabduselam7617
@emuabduselam7617 2 дня назад
የኔ እህት ለኮሜንት ቦታ አትስጭ የኛ ሰው እኮ ያላዩትን የማይቺሉትን ሂወት እኮ ነው በቅናት መንፈስ ሰውን የሚሳደቡ አትከፊ ንቀሽ እለፊያቸው አንቺም ጠንክረሽ ከሰራሽ ዝቅ አትይም ባለኮሜንቶች ኢትዮ ገብተው ሂወትን ምሩ ቢባሉ ጥለው የሚጠፉ ናቸው የመዳም ዋይፋይ ስለተመቸን ብቻ አፋቸው እንዳመጣ ይናገራሉ አይዞሽ
@በስደትያለቀልጂነት
ኸረ ሞኝ አትሁኝ ለምን ታለቅሻለሽ አትስሚያቸው ለመጥፎ ኮሜንት ጆሮ አትስጭ ቀጥይ ስራሽን ደግመሽ ስታለቅሽ እንዳላይሽ?
@khadijamohammed9309
@khadijamohammed9309 3 дня назад
ወይሀረግየ አታልቅሺ እኔንጨምረሽ አስለቀሽኝ የቀናኮ ብዙያወራል እነሱ ወግማረጉንሰለማያውቁትነው የበለሉናቸው
@maeritube21
@maeritube21 3 дня назад
አታልቅሽ ሀርግ የኛ ሰው ሚናገረውን አያውቁም ፈጣሪ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጠንካራ ሴት ልጂ ነሽ❤❤❤❤❤
@borenatube2379
@borenatube2379 День назад
የኔቆጆ ለማንም ባለጌ ቆመው የቀሩ ሲናገሩሺ ካለቀሺ ተሳስተሻል ልጂ ወልዶ ማሳደግ ቀላል ብረቅ ነው እደየ የታደለ ነው ወልዶ አሳድጎ ለትምህረት ማድረስ ለአሜን ሰረብራይዝ ታደረጊልኛለሺ ኢንሻአላህ
@መድናmedina
@መድናmedina 2 дня назад
ለሰው ቦታ አትስጪ ውዴ ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ አይዞሽ አላህ ይገዝሽ
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 3 дня назад
አይዞሽ ውዴ ጠላሽ ያልቅስ 😢🙏🙏👌👌😍😍
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 3 дня назад
👍👍👍👍👍
@እሙሂራ
@እሙሂራ День назад
የሚሰድቡሺ ቀንተውነው ይህንንእድል ተመኚተው ያላገኙትናቸው አታልቅሺ ዱኒያላይ እራስን እደመተካትና ልጅአድገው ትቤወዘተ ማየት በራሱ እድለኚነትነው የታደሉቢሆኑእጂ ይህንንአያገኙም❤❤❤❤
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 2 дня назад
ልጂየሚናገር፣እናትመሆን፣ያልቻለነዉ፣ዝበያቸዉፈጣሪያሣድግልሽ
@BZUNESHGEBRU
@BZUNESHGEBRU 3 дня назад
ሃረግዬ የኔ የዋህ ብዙዎቹ የአስተሳሰብ ደሃዎች ነቸው ይሄን ያሉሽን ንቀሽ ተያቸው ለነሱ ነው እምታለቅሺው አታልቅሺ የኔ ውድ
@youtube1745
@youtube1745 3 дня назад
ሰውን ያለ አግባብ የሚሳደቡ አንድም ምንቀኝነት ነው የሰው ደስታ የማያስደስታቸው
@Yesiydemis
@Yesiydemis 2 дня назад
የኔውድ አይዞሽ የኔጀግና ቲርሚርኪ ኮመንት አትበሳጪ የኔማር ቦታአትስጪ ለእደዚአይነት ኮመንት❤❤❤❤
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 3 дня назад
አይዙሽ የኔ እህት እናተ የሰዉ ቅስም የምትሰብረ ምን አገባቹሁ 😢😢😢😢
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
እኔ በጣም አናደድሸኝ 1 እና2ሰው መጥፎ ኮሜት ፃፈ ብለሽ የምድያ ሰው እደዝህ አትሁኝ ሆደ ዘፍ መሆን ለጠላት እጅ አትስጭ
@የሸገርልጅ-ዠ2በ
@የሸገርልጅ-ዠ2በ 3 дня назад
ለማን ብለሽ ነው የምታለቅሽው አንቺ ጀግና እናት ጠካራ ነሽ ጠላትሽ ያልቅስ ሀረግዬ❤❤❤❤❤
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 3 дня назад
አይዞሽ የኔ ውድ አዳዳ የቀነጨረ ጭቅላት ያላቸው ይኖራሉ ለነሱ አታልቅሺ አቺ ጀግናነሽ የኔ ውድ ፈታ በይ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 дня назад
እረአታልቅሽ ማንንደስሊለው ምንብለውሽነው በጣምብርቅነውእንጅሰው ከስደት ተመልሶወልዶለትምርትማድረስመታደልነው አላህይጠብቅልሽልጆችሽን ቅናትነውእሚያሳድባቸው ዝምበያቸው
@Seada-o7q
@Seada-o7q 3 дня назад
አንዳንድሰወአይጠፉም፣ሰውንለማስቀየምየሚቸኩሉ፣አፍዞሽእህቴአታልቅሺ
@ABbyT-b4e
@ABbyT-b4e 2 дня назад
የኔ ቆንጆ አታልቅሺ የባለጌን ኮሜንት አታንብቢ ልጅ የሌላቼው መሀኖች ደንቆሮችናቸው እንደዛ የሚሉሽ እርር ይበሉ አሁንም ሁሌም ልጆቼ በይ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@Gabya-ze2tl
@Gabya-ze2tl 3 дня назад
የኔ ፍቅር አይዞሽ አታልቅሽ ሰውእድ ሆንየሙ ለውአያጣም አችደግሞ ጠካራ ሴትነሽ በርች ልኝ ❤❤❤❤
@borenatube2379
@borenatube2379 День назад
ለምንድነው የሚከፍሺ ለኮሜት ወይኔ ሀበሻ ስትወድቂ ነው የሚወደው
@የሀግሬናፋቂ
@የሀግሬናፋቂ 2 дня назад
ሀረግየ አንቺ ጀግናነሺ ስደትላይ ዝንጥእምር ብለሺ አይተሺዋል ጊዜሺንሳታባክኚ አገርሺ ገብተሺ ልጆችሺን ወልደሻል ፈጣሪያሳድግልሺ የልጅን ፍቅር እማያዉቁት ናቸዉ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 дня назад
ምስኪን አታልቅሺ በናትሽ ፀልይ ተያቸው ምንም ሳይኖራቸው ልጅ በረከት ነው መታደል ነው የፈጣሪ ስጦታዎችሽ ናቸው ጀግና ነሽ አቺ ልብ ይስጣቸው ምን አይነት ማንም ወላጅ ለመጀመሪያ ግዜ ትምህርት ሲጀምሩ ደስ ይላቸዋል
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 дня назад
ሀረግ ለምንድን ነዉ የምታለቅሽዉ ለማን ደሰ ይበለዉ እነሱ ያንን ወግ ማረግ ሰለማታዉቅ ነዉ ቅናት እያገበገባት ያንቺ ማረግ አታገኘዉም አንቺ ልትኰሪ ይገባል❤❤❤❤ እንዳታለቅሺ
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 2 дня назад
አይ ሀረግዬ ገና የሚዲያ ሰው አይደልሽም ገና ብዙ ትባያለሽ እናቴ ትውልዱ የሰድብ መንፈስ ይዞታል አይተሽ እንዳላየ ላሽ በያቸው የሚሳደብ ሰዎች አንችን ወይም ልጆችሽን አይደለም እነርሱ የሚገልጹት የእራሳቸውን ማንነት ነው ዝም በያቸው
@ayedaayeda-kr9nk
@ayedaayeda-kr9nk 2 дня назад
አይዞሽ ማማየ እኔ ግን ሰው ምን ማበርታታትና ምን አለማበርታታት እዳለበት ማውቅ ተስኖታል ይች ልጅ በማንነቷ እምትኩራ ከአርባገር ግብታ አግቷን ደፍታ እምትስራ ልጅ ናት ማበርታታት ባችሉ እካን እስኪ ዝም በሉ በምላሳችሁ ስውን አትስበሩ
@ayinalem5002
@ayinalem5002 2 дня назад
አታልቅሺ እሕቴ አንቺ ጀግና እናት ነሽ በርቼ ከልጅ በላይምን አለ እግዚሀብሔርለ ልጆችሽን በጥበቡ ያሳድግልሽ ሲስቱ❤❤
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 2 дня назад
አረግዬ አታልቅሺብኝ አቺን መሆን ያቃታቸው ናቸው እሚያወሩት አትስሚያቸው ሲጀመር ኑርን እሚያውቀው የኖረው ነው ያረብ እሩዝ እየቃምን በሰው ላይ እንቀልዳለን ያቺን ሒወት ማን አየልሽ መቼ ገባን
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 2 дня назад
ሰው የዕውቀቱ ልክ ነው commentየሚሰጡ እነሱ መጥፎ ቃላት ባሉሽ ጊዜ አትሰበር ጠንካራ ልጁ ሁኚ እውነት ለመናገር ልጅሽ አድጋልሽ እዚህ ላይ በመድረሷ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
ሀረግየ ኢትዮጽያ ያላደገቾዉኮ ከይሲ ምቀኛ ስለበዛባት ነዉ ሞቱንም እያየሺዉ ነዉ ለኛ ይህም ሲያንሰን ነው
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 2 дня назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ የቀና ነው የሚሳደበው አታልቅሽ እሽ አንቺ ጀግና ነሽ ዝምብለች እየሰራሽ ልጆችሽን አሳድጊ ደግሞ ማንም ወላጅ ልጅ ትምህርት ሲጀምር ይደሰታል እንኳን አሳየሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 дня назад
የኔውድ ጀግናነሽ ዝምበያቸው ምድረቆሞቀር ደህናነገር አያስቡም እኔልጄ ደርሳ ትምርትቤት ስገባ ባለመኖሬ ሁሌም እቃጠላለሁ😢😢😢
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
እግዚአብሄር አምላክ አገራንን ሰላም ያድርግልን አሜን ብሎ አይዞሽ ሀረግዬ 😢
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 2 дня назад
የተሰማሽ ስሜት የሁሉ እናት ስሜት ነው አስበነው ሳይሆን የፈጣሪ ሰራ ነው አንቺ ብዙ አይነት ሰው ባለበት እንዴት ውስጥሽን በዚህ ልክ ትጎጃለሽ አይዞሽ
@SaraSara-br7uo
@SaraSara-br7uo 2 дня назад
አዎ ብርቅ ነው እናት ስትሆኝ ሁሉም ብርቅ ነው ስንት ይሔን ማረግ ያላየ እናት አለች እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ
@Ftgt-e3f
@Ftgt-e3f 3 дня назад
ዝበያቸዉ አድና ቂሽ ነኝ ሰዉብዙ ያወራል ሰዉ ከሰዉ ላይ አይወርድም ደሞ ለሰዉ እኔ እዳቺ መኖር ነዉ የምፈልገዉ ይመችሽ❤❤❤እኔ እወድሻለሁ❤
@halemahad3297
@halemahad3297 3 дня назад
በአሁን ሰአት ልጅ ብርቅ ያልሆነ ምን ብርቅ ይሆናል
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
ስለልጅ ደስታ እሚያውቀው የወለደ ብቻ ነው ልጅ አድጎ እዲህ ትምህርት ለማስገባት ማድረስ ለወላጅ ምንኛ ደስታ ነው የልጅን ደስታ ቆሞ ቀር አያውቀው እናቶች ብቻ ነን እምናውቀው እግዚአብሔር ልጆችሽን ለወግ ለማረግ ያብቃልሽ
@hmmbou49
@hmmbou49 2 дня назад
ለሰው ነው እዲ እምቶኝው ለማታቃው ለሚዲ ያሰው ቀንተው ነው የልጄ እኩያነች ትምህርት ቤት ዚገቡ ያለው ደስታ እደገና ለመላክ ስስቱ ጭንቀቱ በጣም የተለየነው የወለደ ያቀዋል አረትጨነቂ እባሽ አታሳይ ባናት ባናቱ ወልደሽ እደገና አድብኛቸው አንቺ ያገኘሽወን ስጦታ ስላላገኙነው ቦታ አትስጫቸው አገር ቤት ስመጣ ባገኝሽ ደስይለኛል
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 дня назад
አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ተያቸው ማንም የፈለገውን ያውራ በዚህ ሁኔታ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ስደት አይተሽ በእንደዚህ ሁኔታ በራስሽ ተማምነሽ መኖርሽ በዚህ ጦርነት የኑሮ ዉድነት መቁዋቁዋም በራሱ ትልቅ ነገር ነው ተያቸው የራሳቸው ጉዳይ ቦታ አትስጪያቸው
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 2 дня назад
,እስኪ ሰዉ አታስከፉ.ጎበዝ ጀግና ልጅናት.በዛላይ.ልጅ.አሳዳጊ.በርች.የሰዉ.ወሬ.አትስሚ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ 2 дня назад
ምንአለ ሠውን ባታሥደሥቱኮን የሠው ልጅ እዳለቅሥ ምክኒያት ባትሆኑ ሥቶቻችነን በልጅ ፍቅር የምንቃጠለው የሚመቻትና እራሶን በሚያሥደሥታት ነገር መኖር መብቶነው አሁንሥ አሥጠላችሁ የምር አላህ ይቦና ይሥጣችሁ ሀረግየ ደግሞ አይዞሾ አታልቅሽ አች ለቡዙወቻችን አሪያ አሽ ወላሂ አብሽሪ የኔውድ❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 дня назад
እኔ መቼም ብርቅንው ወይ ብላችሁ ፃፍችሁ ብለሽ እምታለቅሺበት ምክንያት አልታየኝም ይሄ እኮ ሚዲያ ላይ የወጣ ስው ብዙ ንገር ይባላልአይ አይ በሌላ ከፍቶሽ ይሄንን እርእስ አርገሽ ማልቀስ አማርሽ እንጂ እኔ መቼም ይሄ ምክንያት ሆኖ የሚያስለቅስ አልመስለኝም አይዞኝ አይዞኝ ኑሮው ያስለቅሳል እሱ ይበቃሻል🙏🏻💕
@احمدخالد-ض6ب7غ
@احمدخالد-ض6ب7غ 2 дня назад
አይሀገርግ ምን አይነት ሂወትነው የምትኖሪ የት ይደርሳል የተባለዛፍ ቀበሌ ቆርጠው አሉ
@زينب-س8ت9ب
@زينب-س8ت9ب 2 дня назад
አዳድሰው የሚናገረውን አያስብም አችለምንምነገር ቦታ አትስጪ የፈለግሺውን አርጊ ለሰው ብለሺ አታልቅሺ አላህ ያሳድግልሺ እኔም አላህበሰላም አገሬገብቸ እዳች ወልጀ የምስም የማሳድግ ያርገኝ ያረብ
@hawletali-gm2dc
@hawletali-gm2dc 3 дня назад
ዝም በያቸዉ ባለየ ነዉ የሰዉ ልብ የሚሰብሩ ሰለ ልጂ ለማዉራት እናት መሆን ግድ ይላል
@helengetachew1496
@helengetachew1496 2 дня назад
ሞተሽ ነዉ ቆመሽ በሊያ ሾ የምትረጂው አንቺ ጀግና ነሽ አታልቅሺ ከማንም በላይ እግዚአብሔር አለልሽ የሰው ተረጂ እንዳትሆኝ ነገ ሚዲያ ላይ አውጥተው ከዚህ በላይ ያስለቅሱሻል ጠንካራ ሁኝ እግዛብሄርን ነው ደጋፊሽ ተስፋሽም ሰው አይደለም ሰዉ ፊት ቢከፋሽም ሰው ፊት አታልቅሺ በስውር ለሚያይሽ አምላክ አልቅሰሽ ንገሪው እሱም ዘንበል ብሎ ይጐበኝሻል እህቴ አይዞሽ
@umbilalfamily3419
@umbilalfamily3419 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢YSsssssssssss ❤يالله ❤❤❤الله Love you so 💗 💓 😘 💛 ❤️ 💖
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 2 дня назад
ሀረግዬ የኔ ቆንጆ አታልቅሽ ያረግሽዉ ነገር ሁሉ ትክክል ነዉ ማንም እናት ልጅዋ አድጋ ለትምህርት ስትደርስ ከዛ የበለጠ ደስየሚል ነገር የለም ብርቅ አይደለም ለሚሉት ብርቅነዉ በያቸዉ ኢሄ ላንቺ የመጀመሪያ ልምምድሽ ነዉ ስለዚ ሰላምሽን ሊያጠፉ ለሚመጡት ቦታ አትስጪ በተረፈ እቃስትገዥ በደንብ ተከራከሪ የአምስት ሳንቲም ልዬነት ያለበት ቦታ ሄደሽ ግዥ ብልህ ሴት እንደዛ ነዉ ምታረገዉ በተረፈ ስለራስሽ Explain ማድረግ አይጠበቅብሽም ማለትም እኔ ስግብግብ አይደለሁም ሌላም ነገር አትበይ ማንም አያገባዉም ትልቁ ነገር ደግሞ አንቺ እርጉዝ ነሽ በተቻለሽ መጠን እራስሽን ደስተኛ አድርጊ አንቺ ደስተኛ ስትሆኚ ህፃኑ ደስተኛ ይሆናል በተረፈ በርቺ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ❤❤
@Merryloverasha1
@Merryloverasha1 2 дня назад
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽላቸው ሰው አቃቂል ማውጣት ልማዱ ነው ልመጅው በአይምሮ ትንሾሹ አሉ ❤❤❤❤
@KokobeKebed-n6y
@KokobeKebed-n6y День назад
ይህ የሰለቅሳል ሜዲላይ የውጣሹው ሁሉም የደግፉኛል ብለሺ ነወ ባለጊ ዘም ብለሺ ሰብሰክራያብ አድረጉ በይ 😮😮😮
@fatimaethiopia5128
@fatimaethiopia5128 2 дня назад
አር ሀርግ ሞኝነሸ እድ ልኮሚት እታልቅሸወ መጠፎ ኮመት የሚጠፍት ቅናት የበላችወ ናችወ
@Adme1244
@Adme1244 2 дня назад
አታልቅሺ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል ጠንክርሽ ተቀይርሽ ማሳየት እጂ ማልቀስ የለብሽም ግን ልጆቺሽን ለቤተስብ ስተሻቸው ለምን አረብ ሃገር አትመጭም ?
@ስጦታዩቲዮብ
@ስጦታዩቲዮብ 2 дня назад
በጣም ነወ ደስ የሜለዉ ልጅሼ ደረሳልሼ ትምርት ስትሄድ እደዛ የሚሉትን አትስሚ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሼ ጠካራ ሁኘ
@Fata-kh9mk
@Fata-kh9mk 2 дня назад
የሰው ልጅ ብዙ ነገር ይላል አብሶ አበሻ እንዳያልፍልሽ ብዙ ነገር አንቺን ኮሜንት ላይ አንቺን ለመስበር ግን አንቺ ጀግና ሆነሽ መገኘት ነው ጀግና ሁኚ ጠንካራ ልጆችሽ እነሱ እንደዚህ የሚሉት አንችን መሆን ስለማይችሉ ነው አንቺ ጀግና ስለሆንሽ ነው አንቺ ብርቱ ሴት ስለሆንሽ ነው እሺ ሰላምሽን ያብዛልኝ አብሽር አይዞሽ እነሱ ያሳደግ💚💗 አብሽሪሻለሁ
@sus2475
@sus2475 2 дня назад
አትስሚያቸው መጥፎ የሚናገሩትን እኔም አልቅሻለሁ ልጄ ሲገባልኝ ብቻ ስሜቱ የወለደነው የሚያውቀው አላውቅም በቃ ልጄ አደገ እያልኩ ውሎውን በሙሉ ሲነግሩኝ ቢውሉ ነብሴነው ❤ብቻ ይደጉልኝ እኔ ሰውን ጠልቼ አላውቅም ግን ወላሂ በልጄ የመጣ መቼም ይቅር አልለው ለዛሰው ጥሩ አስተያየት አይኖረኝ ለምንእህቴ አኮን
@myfano
@myfano 2 дня назад
አትነፍረቂ ሚድያ ወተሽ ስራሽን ስሪ አርፈሽ በሂወቴ የሚያስጠላኝ በየሚድያው የሚነፍረቅ. በሽተኛ ልጅኮ አይደለም የያሽው ፈጣሪሽን አመስግኝ በዛላይ ንፉጥሽን በሻርፕሽ ተሸከምሽው መጥፎ ኮሚንት ሁሌም አትጠብቂ ሚድያ ስትወጪ ሁሉንም አምነሽ ተቀበይ መልስ መመለስሽ ምቀኞችን አስሰትሻቸው እንደ ፈጣሪን በስንቱ ታስቸግሩታላችሁ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 2 дня назад
ሀረግዬ አይዞሽ በርቺ አንች ከኛ ትሻያለሽ እኛ እኮ እስካሁንም የአረብ ሽንት ቤት እያጠብን ነው አንች ግን ኑሮሽን በአቅምሽ እየኖርሽ ነው ቀጥይ ስለሰው ወሬ አትጨነቅ 😢
@Yui-ht6dq
@Yui-ht6dq 2 дня назад
ምድረ ኮሰራ ዝም አትያቸዉም መቸ ያቁታል አሁን አይገባቸዉም ሁሉም ኢትዮ ሲገቡ ነዉ የሚያዉቁት በርች ማንንም አትስሚ
@ነፃነትየድንግልልጅ
እግዚኦ ሰው ግን ምነኛ ምቀኛ ነው ኸረ ሀረግ ማንን ደስ እንዲለው ነው የምታለቅሺው ጠንካራ መሆን አለብሽ ሊያን አታያትም ሲሰድቧት ጠንካራ እንደምትሆን ሚዲያ ላይ አታልቅሺ ደስታሽ ልጆች ያለን ይገባናል
@BatyMamo
@BatyMamo 3 дня назад
ሀረግ ለሰው ወሬ ለምድነው ቦታ ምሰጭው በጥበብ ያሳድግልሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ውዴ ፐሊስ❤❤❤❤❤ ልጆች ፊት አታልቅሽ ጎበዝ ነሽ ውዴ አች ማለት እቁ ነሽ ትክክል ነሽ ዝም በያቸው
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 дня назад
አይዞሽ ሀረግዬ ኮመንቶች እባካችሁ እምትሰጡትን አስተያዬት አስቡበት
@ራህመትነኝየናቴናፋቂ
እረ ዝም በያቸው ለተስዳቢወች ቦታ አትስጭ አንዳንድ ተሳድቢወች ልቤ ይስጣችሁ በእውነት የሰው ልቤ አትስበሩ መልካም መናገር ካልቻላችሁ ዝም በሉ
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 2 дня назад
ሀረግ ውዴ አትልቅሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያስድግልሽ❤❤❤❤❤
@Abeba1985
@Abeba1985 День назад
የሶው ነገረ እንዲህ ኖው ና አዙሺ ልጆቺሺ ያሳዲቅልሺ
@almazketemaalmazketema9277
@almazketemaalmazketema9277 5 часов назад
❤❤ አይዙሽ አታልቅሺ ሀረግዬ
@yeshi464
@yeshi464 2 дня назад
እኔ በልጄ መጣቹሁብኝ ስትል ማን አስፈራራት ብዬ አለሁ ሚዲያ ላይ ያለ ሰው እኮ እንኳን ይህን ሌላ ይባላል ሆ ጉድ እኮነው
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 2 дня назад
ኮንተንት ሲታጣ በለቅሶ ከች😂😂
@tigesttigest5862
@tigesttigest5862 День назад
😂😂😂😂😂😂ayi germem
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 3 дня назад
እረ እኔ ልጂ እፈልጋለሁ አላህ በሰጠኝ መንታመንታውን እቀበላሁ ለምን ትሳድፕባላችሁ ጎበዝ ነሺ አላህ ሂዳያ ይስጥሺ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 День назад
አታልቅሺ በናእትሽ እዚህ ላይ ስትመጪ ሆድሽን ሰፍ ማረግ አለብሽ
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 2 дня назад
ላይክ አርጉላት በፈጣሪ እናግዛት በዚ
@askeaske1982
@askeaske1982 2 дня назад
ምንሆነሽነው እምታለቅሸው አዞሽ
@Muntaha-s7s
@Muntaha-s7s 2 дня назад
አይዞሽ አንቺ ትልቅ ሀብት ነው ያለሽ
@ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ
@ራህማመሀመድ-ዀ4ሐ 3 дня назад
የኔ ሚስኪን በቃ አታልቅሽማማየ 😢
@MeriMTube
@MeriMTube 2 дня назад
አባጀግናሴትነሺአታቅሺ
@Martha71
@Martha71 3 дня назад
ኡይዞሽ እማ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነው በእግዚአብሔር ታመኚ !!
@yedenegelmaramlij5050
@yedenegelmaramlij5050 2 дня назад
Ere mare atalekisi telates yalekes emebete lejocesen tetebekels mare❤️❤️❤️❤️❤️
@ErgoyaTube
@ErgoyaTube 3 дня назад
አይዞሽ ሀረግ የቀና ብዙ ያወራል እና በርቺ አታልቅሽ ❤እረ ሰዎች የምትናገርቱን እወቁ የሰው ሞራል ጠብቁ
Далее
ጉልበት ስመን መርቀው ሸኙን
25:50
Просмотров 60 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 187 тыс.
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 78 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,1 млн
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Просмотров 12 тыс.
🔴  የገጠር ሰው ደጉ
10:17
Просмотров 6 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
Просмотров 574 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 187 тыс.