Тёмный

🔴ዛሬ ከሚስቴ ጋር ልዩ የፍቅር ግዜ አሳልፍን🥰🙏 

Jamal huseen
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 555   
@jamalhuseen3661
@jamalhuseen3661 Год назад
የቴሌግራማችነን ሊንክ በዚህ ታግኛላችህ ስልክt.me/jamaljm8p ቁጥራችን📞0948489872🤳🥰🙏
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
በጣም ነው የሚያምረው መጅልሱ ማሻአላህ ምርጫዋ አንደኛ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ጀማል።አትገፈትራት።ሀዋትንሸእህቲን።ትመሰለኛኛለች
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ምችገረአለወቢርገጠ
@user-bj7gi1ek5s
@user-bj7gi1ek5s Год назад
ሀዋደሰየምትልልጅናትመቅበጥአታውቅምማሻአላህ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@user-bj7gi1ek5s ደምሪኛ
@woraseshitaw2066
@woraseshitaw2066 Год назад
ሰላም እደኔ ሀዋን የሚወድ በላዪክ አሳዩኝ❤❤
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Год назад
እኔም በጣምነው እምወዳት
@user-my9jw3em8p
@user-my9jw3em8p Год назад
እኔ ወላሂ ደስ ትለኛለች
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Год назад
አቤት አለባበስ ማሻአላህ አለባበስ ማሻአላህ ኒቃቡቀረ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Год назад
አላህየህድሽ ሀዋየ ድንሽንተማሪ ሁለርአይን ጀግናችን ሰትሮናል ይጠውል እድሜው ለትዳርም ለአኗኗርየቀረውየለም አቡጀወይሪያችን ኑርልን የሁለረአይን ተማሪወችኮ ልዩ ናቸዝ🌲🌲🌲🌲🌲🌺🌹🌹🌹✍️
@user-my9jw3em8p
@user-my9jw3em8p Год назад
@@user-nv2tv5bc8t እሱንም ኢንሻአላህ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@KldjhBhhhuh
@KldjhBhhhuh Год назад
አሚኖ
@mehbobah1mehbobah125
@mehbobah1mehbobah125 Год назад
አሚን
@user-hl9os1zf5h
@user-hl9os1zf5h 9 месяцев назад
አሚንንንን
@user-cs8zb5cx3w
@user-cs8zb5cx3w 6 дней назад
አሚንንንንንን🙏🙏☝☝
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu День назад
አሚን አላህ ያወጣን
@user-wc5gf9lt1b
@user-wc5gf9lt1b Год назад
❤❤❤❤❤ማነው እንደኔ የሀዋን ፈገግታ ሚናፍቀው ጀማል ታድለሀል❤❤ አጥብቀህ ያዝ
@rahmetawoka5750
@rahmetawoka5750 Год назад
ሣህ
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Год назад
ማሻአላህ ውብ ወርቅ የሆነች የዋህ ሚስትአላህሰቶሀል አላህነብስይጨምርልህ ደሞ ድንህንምተማር ተማር አሪጃሉንቀዋማ ነውና
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@rahmetawoka5750 ደምሪኛ
@youtub8700
@youtub8700 Год назад
ትክክል እህት ሀዋ አይናፍርናት በዛሬ ዘመን ሀያ ያለውሤትየለንም ማሻአላህ ሀዋየ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@youtub8700 ደምሪኛዋ
@2-kr1gn
@2-kr1gn Год назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው በዚች ምድር ከብር ከእንቁ በላይ እግዚአብሔር ያዳድግላችሁ
@samira7639
@samira7639 Год назад
ስወዳቹህ የሚስትህ ፍቅር ስትሰጣት ስታኬብራት ደስ ነው የሚለኝ💝😭👍👍👍👍👍
@saedamohammad-xt3jj
@saedamohammad-xt3jj Год назад
በጣም እኔም
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@leylaethiopia780
@leylaethiopia780 Год назад
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@leylaethiopia780 ደምሪኛ
@user-ts4px3qv3r
@user-ts4px3qv3r Год назад
ሠለሏሁአለሂወሠለም
@youtub8700
@youtub8700 Год назад
ሶለ ላሁ አሊሂ ወሠለም ፊዳኩ አቢ ወኡሚይ ያረሠለ ሏሁ 👍👍
@sadasada9622
@sadasada9622 Год назад
ሱለላሁ አለይሂም ወሰለም🎉🎉
@ZinetbintAli-km8dz
@ZinetbintAli-km8dz Год назад
ሀዋ ሁል ግዜ እንደዛሬው ልበሽ ሲያምርብሽ ልጆቻችሁን በጣም ነው እምወዳቸው የኔ ማሮች
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Год назад
ወላህ ወደመጨርሻላይ አናደህኛን እኔ ብዙግዜ እክታትልሀለሁ አብሶ ሀዎጋ ክተርቃችሁ ቦሀላ ወላህ ነው እምልህ አናደህኛል ስጦታ ገዝተህ ይቅርታ በልህ ነበቪደው አለበለዛ አንፍታህም ይቅርታ በላት ሀዎን ይቅርታ ብሎ ስጦታ ይግዛላት የምትሉ በላይኪ ስጦታ ገዝቶ ይቅርታ ካላት እኔ በቀጣይ ለሀዎ ምርጥ ስጦታ ኢንሻአላህ እኔ በጣምነው እመወዳ ፍገግታዎ ጨዎነቱ ተመልካች ይመስኪራል
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Год назад
ተጣልተውነበረደ
@allahmdulilaahallahmdulila2181
ተጣልተው ነብር ፕራክ ይሆናል ማሬ የዩቱብሮች በምክክር ነው እሚጣሉት😂😂
@taybat8805
@taybat8805 Год назад
አወ ሰድቧታል ወላሂ ፕራክ አዴለም ሲቋሽሻት ነበር ትክክልነሽ
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 2 месяца назад
ሁልሽም የራስህን ባል ስርአት አስዥ እሱ እሚስቱጋ ይተዋወቃሉ ንገሩኝ እሚል አይደለም
@Kedir7715
@Kedir7715 Год назад
ወላሂ ልጅ የሚጠላ የለም ሀዋ የኔ ቆጆ እርግዝና አምሮብሻል. ጀማል ተከባከባት ሚስትክ ትለያለች ወላሂ የዋህ ናት
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e Год назад
ለኛም ለመዳም ቅማሞች አላህ ጡሩ ትደር ይወፍቀን🤲 አሚን በሉ የመዳም ቀማሞች الله ሰሊያውን የትዳር አገር ይስጣን امين يارب🤲
@uaekalba3062
@uaekalba3062 Год назад
አሚንንን ያርብብብ
@taibah2143
@taibah2143 Год назад
አሜንያረብ
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Год назад
አሚን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ክታገሱ።ይገኛል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤
@ftionbbmkubh1030
@ftionbbmkubh1030 Год назад
እረ ጀማል አትገፍትራት ነብሰጡር ስልሁነይ ጡሩአደለም
@Rehima-lc6tc
@Rehima-lc6tc Год назад
ማሻ አላህ ለኔም ይህን ታሰራልኛለ ማነው እንደኔ ጀማል ቪዲዎ ሲሰሩ አሚቲን በጉጉት የሚጠብቅ
@toybawollotube789
@toybawollotube789 Год назад
አሚቲም እደናቱ አደብ ያላት የኔውድነገር አላህ ያሳድጋት
@Rehima-lc6tc
@Rehima-lc6tc Год назад
በጣም. ወላሂ እኔማ የሷን ንግግር ነው የምጠብቀው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Rehima-lc6tc ደምሪኛ
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy Год назад
ልጆቹ አያቆሽሹም አለች የኔ ውድ ሰው እሚለው አያጣም ብለሽ ፈርተሽ ነው የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@samirasamira3117
@samirasamira3117 Год назад
ጅማል ማሻ አላህ ለሚስትህ ክብር ስለምትስጣት አንድግዜ ስትስድባት ስምች በጣም ጠልችህ ነበረ አሁን ላይ ደስ ትላላቺሁ🥰🥰🥰
@user-xx5rc8fd8k
@user-xx5rc8fd8k Год назад
ልጆችን አላህ ይጣብቃቸው ብራግጡትም ችግር ዬለውም 🎉
@ekram248
@ekram248 Год назад
ስሙን አምስት ዓመት አረብ ሀገር ነኝ እንጅ እንኮን 300ሺ 100ሺ የለኝም ማሻአላህ ጀግና ናት ልጅቶ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
እኔም ወላ 😆💞😢😢
@user-if7fr7eh5m
@user-if7fr7eh5m Год назад
11 አመት ወፉ የለም
@ekram248
@ekram248 Год назад
@@user-if7fr7eh5m አይዞን ማሚዬ አላህ አለን
@reemahmad3374
@reemahmad3374 Год назад
ጀግና ነህ እንዳንተ ስርቶ ተግቶ የሚያበላ ባል ይስጠን 😂🙈🙈
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
😂😂😂🤲🤲🤲🤲
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i Год назад
አሚን
@taybat8805
@taybat8805 Год назад
አሚንን🤣😀
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 Год назад
እኔ ላግባሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
​@@taybat8805ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ኑ
@zamzam372
@zamzam372 Год назад
የኔ ማር የጀሙ ልጂ ልጀን እየመሰለችኝ ወላሂ ሰይቻለሁ ዛሬስ የልጂ ናፍቆት አቅም ነሳኝ ሳሙልኝ ማማዬን የኔ ጣፋጭ በተሰፈ በርቱ በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g Год назад
ከናተ በላይ ልጆቻችሁ ፍቅርናቸው ማሻአላህ❤❤❤❤
@Sabaysin
@Sabaysin Год назад
ሀውይ በጣም ነውየምወድሽ ለምክኒያት ነው የምወድሽ በእርጋታሽ በአለባበስሸየሽ ከሌሎቹ ዩቱብ በሮች አንች ትለያለሽ የኔቆንጆ ቀጥይበት
@AaAa-db4dy
@AaAa-db4dy Год назад
ወላሂ አለባበሷ እደት እደሚምረኝ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
በጣም
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ሰሜራክሷብትማርምንበር
@AaAa-db4dy
@AaAa-db4dy Год назад
@@fatimanigus3261 አወን ጡሩነበር ግን አይሆንደሁጅ
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
ሰው ሀብታምነው 😳3000 ሺ ቢኖረኝ ወላሂ አገሬ እገባለው
@user-lc5gi5ku7k
@user-lc5gi5ku7k Год назад
3000ሽነውእኮያልሽው
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
@@user-we3kb2jm5b 6 አመቴ ምንም የለኝም ግን ጤናአለኝ 😂😂😂😂
@zuzu2538
@zuzu2538 Год назад
​@@Gurage4 ምን አርገሽዉ ወድ በልቶሽ እዳይሆን😮
@Gurage4
@Gurage4 Год назад
@@zuzu2538 ውዴ የወጣሁት ለቤተሰብነው እሰካሁንም ያለሁት በነሱነው እነሱ ከተደሰቱ በቂዬነው ግን ለራሴ ቦታ አለኝ ያወሸ ባሁን ሰአት አለኝ ይከብዳልእጂ
@user-ru4zn7lw3e
@user-ru4zn7lw3e Год назад
​@@Gurage4 እኔም እንዳቸዉነኛ ደሰት አመቴ መጣ ምንም የለኛ እከታማም ቤት ሆነ ባታ የለኛም በባክነበረ የምለክዉ አይጠረቅም በዛላየ ያም አበድረኛ እኔም ለቤተሰብም እያሉኩ ብትትን አረጌዋለሁ ለወደፍት ግን ቤተሰብ አይቸ እመጣለሁ ብያለሁ ከዚህ ቡሀላ ያለዉን ይዝ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Год назад
ስታምሩት ፍቅር እስከ መቃብር 😍😍 ፍቅራችው ያስቀናል
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
ሀዋየ የእኔ ልዕልት ስወድሽ ደስ ስትሉ አንች የድሮ ልጅ ነሽ የእውነት የሁን ጊዜ ልጆች እኮ አይን አውጣ ናቸው ጀማል ግን ፂምህን አትምለጥ ወላሂ
@sartt3151
@sartt3151 Год назад
እኔ ሀዋን ለማየት አይገባው❤❤❤❤ስወዳትትት
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Год назад
እኔም❤❤❤
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j Год назад
ሴቱ አይን አውጣ በሆነበት ዘመን ወላሒ እዳች የተረጋጋችሴት ማገኘት ከባዲነው ማሻአላህ 🌺👌
@medinaadem7102
@medinaadem7102 Год назад
❤❤❤❤ሀዋዬ ❤❤❤ ጨዋነትሽ ቤተሰብሽን ያስነብባል የኔውድ እወድሻለሁ የኔ ድንቡሽቡሽ ጀማል እብዱ ያንተ አይነ እብድ ወድም አለኝ ብቻ እወዳችኃለሁ ሰላማችሁን ያብዛው ከሰውም ጀጂንም ተንኮል አላህ ይጠብቃችኩ
@hurelBoss
@hurelBoss Год назад
የሀዋ አበያ አይኑ የገባ ያሰላም 🙄🙄🥰🥰🥰🥰
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk Год назад
በጣም ያምራል
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
እኔ
@hshsjjsjwjw595
@hshsjjsjwjw595 Год назад
ወላሂእኔ ራሡ የትባገኝሁት
@በቃ
@በቃ Год назад
ወላሂ ምርጥ ልብስ ሁልጊዜ በለብሠው ምርጥነው
@OumiMahmud
@OumiMahmud Год назад
Konjo miset alk wllahi betlay seratuwa
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Год назад
መሽአላ እረ ምድነዉ ሰሞኑን ፈቅር ፍቅር እያጫወትከ ነዉ መሽአላ ደስስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Год назад
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢
@hawaseid3477
@hawaseid3477 Год назад
😢😢❤❤❤አሚንንንያረብ
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Год назад
@@hawaseid3477 🥰🥰
@Tube-to9np
@Tube-to9np Год назад
አማንያረብ
@user-ww6fy4hj9x
@user-ww6fy4hj9x Год назад
ጄሜ ዛሬስአሳከኝ መርቅነሀልሻጥር😂😂😂😂😂
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 Год назад
ምርጥ ጥንዶች
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
ማሻአላህስታምሩ😘😘
@user-yf1iq6go5r
@user-yf1iq6go5r Год назад
ማሻአሏህ እሙአቦክር የወድሜንግሥት በሰላምለሀገርሺአብቅቶሺ የምኖሪበትያርግሺ ማሻአሏህ 🌺🌹
@user-vf7bh6er7t
@user-vf7bh6er7t Год назад
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w Год назад
የሀዋ አለባበስ እኮ ሲመቸኝ ወላሂ ሁልግዜ የምትለብሰውን ታውቃለች 1 ኛ ነሽ
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 Год назад
ማሻአላህ ልጅ አይጠላም ጠቅሩ ፍቅራችሁንም አላህ ይጨምርላችሁጓደኝነታችሁም እስከመጨርሻውው ያዝልቅላችሁ ሀሪፍነው ሀዋን ደግሞ ቀስስ አርገህ ያዝ❤❤❤
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d Год назад
ወጣባት ኤኮ እፊታችን😅😅😅😅😂😂😂አሚቲ የኔ ማር ስወዳት
@meditishu8014
@meditishu8014 Год назад
ክክክክክክ
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o Год назад
😂😂😂
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Год назад
ተዘባበጡብን እኮ እኛም ማፍጠጣችንን አንተው የበይ ተመልካች ሁነን ቀረን😅
@user-zc3xu8pp6y
@user-zc3xu8pp6y Год назад
ጎበዝ ጀማል ከሚስትህ ጋ በጣም ታምራላችሁ ተካባከባት ወላሂ በሁለት አገር ትጠቅማሀለች በዱንያም በአኼራም ዳውድም እደዛው እሽ ልጅ ደሞ አይጠላም ኮሚቶች በስተት ፅፋችሁት መሆን አለበት እሽ😅😅
@hawaseid3477
@hawaseid3477 Год назад
ማሻአላህ ጀምወንድሜ ጀግናነህ ስንት ሰነፍ ወዶችአሉ ቅጣቼውንአጠፍጥፈው ተቀምጠው ያረብሀገሯንሚሥኪንብር የሚጠብቁ
@user-my9jw3em8p
@user-my9jw3em8p Год назад
የሀዋ አባያ ማነው እደኔ ያጀበው👍👍👍👍
@bzbzbbzbz6524
@bzbzbbzbz6524 Год назад
እኔ
@fafitube2448
@fafitube2448 Год назад
የሳኡዲ ነዉ😂😂😂😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@fafitube2448 ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@bzbzbbzbz6524 ደምሪኛ
@user-ib1qc3nl8p
@user-ib1qc3nl8p 3 месяца назад
Mashaa allh nw yamaral ayam igadih batachin tasarato yalaqana adis aba tawasadaleh jamal ishaa allh ❤🎉
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Год назад
ኧረ ቀስ አታገላታት😂😂. አትችልም ፍቅራችሁ ይዝለቅ❤❤❤
@LEYLAJemal-zz1zy
@LEYLAJemal-zz1zy Год назад
አንታ ስውዬ ቆይ ምንድናው ያሚግማማህ ሲላዲንህ መቼናው የሚቲማው
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Год назад
ልጅ የአላህ ስጦታ ነዉ ልጅ የሚጠላዉ የሌለዉ ነዉ ልጅ ከጠላች ገደል ትግባ በጣም ነዉ የሚከፋኝ
@H............
@H............ Год назад
ሀዋየ ስምሽም ፀባይሽም ሞክሼ ነን😅😅 እኔም ንግግር አልችልም
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Год назад
ሀዉዬ የኔዉዲ ማሻአላህ አለባበስሽ ሳምር ወላሂ በጣም ነዉየምወዲሽ ማማዬ❤❤ አላህ ይጠብቃቹህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hc4tk1um8y
@user-hc4tk1um8y Год назад
ስንት ብርነው አርብያ መጅለሱ ንገሩኝ በኮሜት
@mairyali6322
@mairyali6322 Год назад
ፍትህህህህህህ ሳዑድ የምሳቃዩ እስረኞች ፍትህህህህህ😢😢😢😢
@samiramohamad6765
@samiramohamad6765 Год назад
በረራየለምእንዴ እህት
@mohammedahmedhelil5758
@mohammedahmedhelil5758 Год назад
Kome eda bararaw
@mairyali6322
@mairyali6322 Год назад
@@samiramohamad6765 በረራ ኮ ከእድ ባሃላ የለም ማሮች ፍትህህህ እንበል ባካቹ 😥😥😥😥
@susutube360
@susutube360 Год назад
የቃቃ ባልናሚስት እምትመስሉኝስ ነገር😂😂😂😌
@zabibamohammed9890
@zabibamohammed9890 Год назад
ማሻ አላህ አላህአይለያቹ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ውቦች❤❤
@sasjjbxnxnxjxj951
@sasjjbxnxnxjxj951 Год назад
ኧረ ልጅ አይጠላም የኔማሮች
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Год назад
ወንድ ልጅ ውበቱ የሆነውን ፂሙን ሲመለጠው ትኩስ ቀለጦ ነው ሚመስሉት
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Год назад
ስንትአመትሰረታነውይሄንሁሉየገዛችው ያረቢ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Год назад
ሀውይየ አለባበስ ማሻ አላህ ለአላህ ብየ ወድሻለሁከኔም አላህ ይውደድሽ ከነ ልጅሽ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
ማሻ አሏህ ሲምር ❤❤
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Год назад
ኧረወዱ ሁላቀንወጣለት አይይይ ለዛኮነው ሰነፍ ወዶችየበዙት እኛ እያሟላን ይገባሉ የኔውድህት በሰላምበደስታ ካማረትዳርጋኑሪበት
@teyba577
@teyba577 Год назад
ልጅ እኮ መላኢካ ናቸው ይባላል እንደው አሪፍ ነው ማሻላህ አላህ ያሳድግላቹ
@hyatehyat8470
@hyatehyat8470 Год назад
እድግ ይበሉላችሁ ደግሞ ሰላም ይፈርጂሽ የጀማል ባልተቤት
@qatarqatar8867
@qatarqatar8867 Год назад
መሸአላህ ግን አረቢያ መጂሊሱ ስንትብረነው እሚሰራው
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
አተ ጀማል ለሀዋ አለቃ እደሆነከወ ሁሉ ላተም አለቃ ቢኖረህ እደት ታዉቀወ ነበር መቸ ይሆን ለሷ ከበር እሚኖረህ አርግዛኳ አትተዋተም ማመናጨቅ ባህሪህ ሁኖ ቀረ የተመታህ
@sijoog8j716
@sijoog8j716 Год назад
Masha Allah ke zibade ina ke zafanih yishalal jemal ine anten saqih be manqorqora nabar ahun isike balite betih isike lijih waw masha Allah
@ahmedfaraj7178
@ahmedfaraj7178 Год назад
ኢትዮ 43ኢች ትቪ ስንትነዉ ጀማል ከዚህእና ከዛ ኢትዮ መግዛት ይሻላል ?
@allahmdulilaahallahmdulila2181
27ሺ ነውብለዋል
@yousafyousaf9723
@yousafyousaf9723 Год назад
በሁንሠአት እደአችረጋያለች ሴትመኖሯ መሻአላነዉ ጀም አልሀምዱሊላ በል ጡሩሚሥት አጋጥሞሀል አክብራት ተከበከባት አችም እደዛዉ እና እወዳችሁ አለሁ❤❤❤
@user-ge7lu7sc2w
@user-ge7lu7sc2w Год назад
ወላሂ ጀማል እኮ ዘና ነዉ እሚያደርገኝ
@ahmedfaraj7178
@ahmedfaraj7178 Год назад
ማሻአላህ ፅድት ያለስስራነዉ በርቱ❤❤
@user-yl2me6ej2u
@user-yl2me6ej2u Год назад
ማሻ አላህ
@zinathethopia1374
@zinathethopia1374 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ለእኛ ጥሩ ትዳር እድወፍቀን ዲዓ አድርጉልን
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
ረጀማል በአላህ እደግ አላደግክምገና ምነካህ ነብሰጡርነች እደዝህ አትገፍትራት ውሪ
@user-gf5ls4fg2e
@user-gf5ls4fg2e Год назад
እርልጂ አይጠላም እኔስልጂአልጠላም ሰትሰወአለግን ማአሻአላህ ያምራልደሞ
@user-hi9yf9fo1q
@user-hi9yf9fo1q Год назад
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ መገረጀዉ ቡዙም አየምርም መጅልሱ ማሻ አለህ አትጀጀል ጀማል
@efrahmuhmed2833
@efrahmuhmed2833 Год назад
ኢንሻአላህ እኔም ገነቴ ትልክልኛለህ
@haytomer9818
@haytomer9818 Год назад
ኮመንቶች ባልና ሚሰት ሰትወድ ላጤ ናቹሁ በብዛት ክክክክ ያገባማ እዉነቱን ያዉቀዋል
@taybat8805
@taybat8805 Год назад
በጣም🙈😂😂😂
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur Год назад
አስላማሊኩም እራህመቱላሒ ወበርካትሑ ስላም እደው ዝም ብለህ ታስቀኛለህ ጀማል ሀውየ የኔ የዋህ ስወድሺ❤❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 Год назад
ስንት ብረነው መጂሊሱ
@Tube-to9np
@Tube-to9np Год назад
ማአሻአላህተባረከአላህ አላህ እሥከጀነት ፍቅራአችሁን🎉🎉🎉
@lubaluba2592
@lubaluba2592 Год назад
መሻአላህ 2:14 እደዚህነውደሥእሚለውለሀዋክብርህንአበግታ
@user-kl7hi6ds7e
@user-kl7hi6ds7e 11 месяцев назад
ዋው ጀግናትግስተኛናቺሁ ሀለታቺሁ.
@leylamustaphe-ve8gv
@leylamustaphe-ve8gv Год назад
ማሻላ።ኣላህ፡ኣላህ።ይጨምርላቹ
@Saeid-ws6sn
@Saeid-ws6sn Год назад
መሻአላዋውምርጥባልሀዋየኔቆጆወዳቻሀለሁ❤❤❤
@vdjdbjvxjxb2524
@vdjdbjvxjxb2524 Год назад
ማሻአሏህ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Год назад
ማሻ አላህ ቆንጆ ናትኮ ሀውዬ❤❤❤ ውድድድድድድድ ጀማል ሳቅህኮ ዘና ያረጋል
@woreilutube2009
@woreilutube2009 Год назад
ዋጋ ስንት ነው
@merriam6681
@merriam6681 Год назад
ማሻ አላህ ያምራል
@anshaali7626
@anshaali7626 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ጠካራ መጂሊስ ነው🥰
@romii6109
@romii6109 Год назад
Wl wr wb kkk tawatifash qarsh 😀😀😀waye jamal
@susiyeezenuutube
@susiyeezenuutube Год назад
Masha Allah
@kljhhggg5329
@kljhhggg5329 Год назад
ጀማል እራሱ ገና አሁን እሷጋር ከሆነ ወድህ ጀማል መሰለ🥰🥰🥰🥰
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
ጀማል ግን ሀዋን መጀመሪያ እንደት ጀነጀካት ሳይህ ሙድ ያለህ አመስለኝም😂
@hayuhabeshawit5203
@hayuhabeshawit5203 Год назад
የከሚሴልጆች ፍቅር እኮናቸዉ መጀመሪያ የከምሴልጅ ነበር ያገባሁት አይትዝታ
@amirtube4345
@amirtube4345 Год назад
ከመጅልሱጋ ያለው ምንጣፍ አብሮ ነዎ የሚሰራው
@leylatube134
@leylatube134 Год назад
ሐዋ ቆንጆ በደንብ ያዝ ጀማል አንተ እኩዋን እደኔ እከፍ ነገር ነህ 😂
@zinetadem1813
@zinetadem1813 Год назад
ክክክክ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
ክክክ
@Awollotube
@Awollotube Год назад
ልጂ የሚጠላ ሰይጣን ብቻነው የኔማሩች እደፈለጉ ይዝለሉ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v Год назад
ሥታምሪኮ ሀዋ ስርአትሽ በተለይ❤
@HhhseirAser
@HhhseirAser Год назад
አላህይጨምርላችሁ
@user-qf5ld6ek1s
@user-qf5ld6ek1s Год назад
ተጠቀቅ እሩዝ ሰለሁነች መዳሜ ባልየው መታት ልጅ መተ😢
@gjyvng738
@gjyvng738 Год назад
ከሁሉምአለባበሷማሻአላህ ሁልጊዜም ይልመድብሽነው
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
300 ሺ እረ ተወደየት ነው የምታገኙት ዞሮ ጀግና ነሽ አይዞን ቅመሞች ለራሣችሁ ሰሩ ቤተሰብ ዘመድ አትበሉ
@user-wy2yo5xb6u
@user-wy2yo5xb6u Год назад
Wlahe mnum ayamrm. Mejilisi. Seadi a. Ali. Yemiyaserut. Siyamr
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Год назад
ማሻአሏህ በጣም ጀግና ናት የገዛችዉ በርቱ❤❤❤
@sitratube1193
@sitratube1193 Год назад
ዋጋ ሥት ነው
Далее
🔴ሀዋ ፕራንክ ተደረገች🤣👆
13:32
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 844 тыс.
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
Просмотров 62 тыс.
OMN   ODUU  FULBAANA 11, 2024
20:32
Просмотров 7 тыс.