Тёмный

🔴የልቤ ዜማ-Ye libe Zema-ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ-Deacon Zemari Endale Dereje- 

Endu&edu እንዱ እና ኤዱ
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 1,8 млн
50% 1

#religion #love #orthodox

Развлечения

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
እያስለቀስኝ ያዳመጥኩት እኔ ብቻ ነውስ በጣም ልብ የሚጠግን መዝሙር ለተከፉት የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ስም ሲጠራ ያሚያፅናና መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያስማልን ክብር ያድልልን
@Selamselbha
@Selamselbha 11 месяцев назад
እኔም እመቤት ማርያም እናት እባክሽን የነግርኩሽን አደር እመቤት❤❤
@EnyewEjigu
@EnyewEjigu 11 месяцев назад
@edenagabis5556
@edenagabis5556 11 месяцев назад
እኔም ነኝ😢
@jireenyeekeesaaaobstufurma1825
@jireenyeekeesaaaobstufurma1825 11 месяцев назад
Enas 😭😭😭😭
@Serkalemalemu-td1yl
@Serkalemalemu-td1yl 11 месяцев назад
Enam yehan mezmur sesema alkesalew😢😢
@brukmidla2246
@brukmidla2246 11 месяцев назад
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ነው ተወዳጁ ወንዶማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 11 месяцев назад
ዘፈን ቢሆን ከ ሚሊየን በላይ ነበር ሚታየዉ በአንድ ቀን የታላቹ የተዋህዶ ልጆች ተዉ እናዳምጥ መዝሙር ለሁለታቹም ጥኡም የሆነዉን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አንዱ እና ኤዱዬ የምወደው መዝሙር ነዉ ከድሮ❤❤❤❤
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 7 месяцев назад
አለን ! ሚሊዮን ገባ!!!
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 11 месяцев назад
እኳንም ሰላሞ መጣችሁ ልብንን እርርፍፍ የሚያደርግ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏🕊
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 2 месяца назад
እኔ ጴንጤ ነኝ ግን መዝሙሩን ስሰማ ልቤ ደነገጠ ብቻ አላቅም ጌታ ይባርክክ ወድሜ ኡፈፈፈ
@tsisami9841
@tsisami9841 25 дней назад
❤❤❤❤ asbibet
@TigetsT
@TigetsT 21 день назад
ere bake
@dnAklil
@dnAklil 12 дней назад
ምን ዋጋ አለው አታምንባት😢
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር እነወድሻለን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ እዚህ ቤት 🙏🙏🙏💚💛❤👏👏👏👏ድንግል ማርያም ኢትዮጵያን አሁን አስቢያት
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 11 месяцев назад
በእንባ ጀምሬ በእምባ የጨረስኩት ዝማሬ ነዉ ልብ የሚያክም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤
@SemertSemert-2
@SemertSemert-2 11 месяцев назад
ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ማርያም በስደትም በሀገር ውስጥ ያለነውን ትጠብቀን 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@delbaniali5574
@delbaniali5574 11 месяцев назад
😢😢😢እሺ ምን ምዬ ልናገር ዲያቆንዬ ትባርካችሁ እሷ እኮ ደግ ናት !! በስደት ነው ያለውት እሷ ባትኖርልኝ ኖሮ ሞቼ በተረሳው !!😭😭😭ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ትባርክልኝ !እሙቲ የማርያም ባሪያ ከዱባይ ይሄ ቁጭ ብዬ ፊቷ እየሰማሁት ነው ሰላም ፍቅር ደስታ ጤና አይለያችሁ የሀገሬ ልጆች 💚💛❤
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢❤😊
@DesalgnWorlcu
@DesalgnWorlcu 2 месяца назад
111111111111111111111111111111111111111​@@demeweztasfaee3496
@yesewneger950
@yesewneger950 11 месяцев назад
ማርያምን እንዴት እንደምወደው ይሄን መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv 11 месяцев назад
ይከን መዝሙረ ሰምቼ ልጠግበዉ አልቻልኩም በተለይ ደግሞ ለኛ ለስደተኞች እመብረሀን ቤተሠቦችክን. ንግስት የመሰለች ሚስትክን .ልጆክን ከመጥፎ ነገረ ትጠብቅልክ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን እመቤታችን የሁላችንም የቤታችን ጎዶሎ ትሙላልን አሜን ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድልልን አሜን
@mahiletkebede4524
@mahiletkebede4524 11 месяцев назад
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ዝማሬ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰሜልን ተባረኩልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ሰላምሰላምላገራችን
@ሰላምሰላምላገራችን 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስኪ በላይክ ፍቅራችሁን ገለፁላቸዉ
@MesertNugse
@MesertNugse 3 часа назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክያሰማልን ልብን የሚጠግን መዝሙር በእናቴ ስንቱን አለፋኩት በስደት😢😢 ወድማችን ዳ ያቆን ተባረኩ❤❤❤
@hana10837
@hana10837 11 месяцев назад
ታውቃለችና አረ ስንቱን አለፍሁት እናቴ ባንች እያለቀስሁ ነው ያዳመጥሁት ማርያም 😢😢 አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእኽቲ ያሰማልን ፀጋውንን ያብዛልህ አዱዬ❤
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ 11 месяцев назад
ነገ እመቤታችን ማሪያም ነት 21እናቴ ማሪያም❤ ዝማሪ መልእት ያሰማልን በቤቱ ያኑራችሁ አሜን፫
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 11 месяцев назад
እሰይ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውና በረከቱ ያበዛላቹ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ኣድርጋ ትጠብቃቹ❤ የኔ መልካሞች
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
ስጠብቀው የነበሁ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 11 месяцев назад
እኔም ተቆርጦ አይቼው ስፈልገው ነበር ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን ቸሩ መዳኒያለም 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲😥
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@fuch9239
@fuch9239 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና
@salamabebe1008
@salamabebe1008 11 месяцев назад
ተሰምቶ ማይጠገብ እውነት መዳንያለም ምሰክሬ ነው እያለቀሰኩ ነው የሰማውት ውሰጥ የሚያሳርፍ መዝሙር እንቁ ወንድማችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@abuyetube
@abuyetube 11 месяцев назад
ማርያምን ከልቤ ❤ነው😢 ያለቀስኩት እፍፍፍፍ ዋ ነፍሴ 😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ጥዑም ዜማ በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@jbjj-hs3fr
@jbjj-hs3fr 11 месяцев назад
እኔም እንዴት እንዳስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube5169
@tube5169 11 месяцев назад
ማርያምን እርሷት የሚል ክፋ መንፈስ ሀገራችን ላይ በርትቷል አምላክ ያስታግስልን ፅዮን ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላቹ የእመቤታችን በረከት ረዲአትዋ አይለየን ከልጅዋም ታማልደን የኔ ንግስት ስምዋ ሲጣፍጥ የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ለአንቺ ምስጋና ሞገሴ ነው ስምሽ ለኔ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ👍🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲ለዘውትር አትለየን ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነት ታምጣልን🙏🥰
@heru12169
@heru12169 11 месяцев назад
እልልልልል ተስምቶ ማይጠገብ መዝሙር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ጌታ ለወለደችለን ዝማሬ መልኣክት ያስማልን ኣሜን🙏
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንባዬን እያፈሰስኩ ደስእያለኝ የሰማሁት መዝሙር የእኔ ዉዶች የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ሁሉይሙላላችሁ♥️♥️♥️
@naseematariq2142
@naseematariq2142 11 месяцев назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእዉነት ለሁለታቹም ፀገዉን ያብዛላቹ እመአምላክ ትጠብቃቹ❤👏👏👏👏👏🎤🌻ግሩም ዝማሬ ነዉ በርቱ
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 месяцев назад
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ❤እመቤት ድንግል ማርያም የኔ እናት የልቢን አንቺ ታወቂዋልሽ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለዝች ቀን🙏እመቤቴ ማርያም በፀሎትሽ አማልጅኝ🙏🙌🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@-mastewalmedia
@-mastewalmedia 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እውነት ነው በመገፋት ውስጥ ያለ ህይወት በ እመቤታችን ሁሉም ነገር ያልፍልናል ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር ነው ❤❤❤❤
@DinkeDinke-d8t
@DinkeDinke-d8t 7 месяцев назад
❤❤❤❤ammmmm n
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 11 месяцев назад
ጠፍታችሁብኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ:: ጥዑም ዝማሬ ! አገኘሁ ደስታ ሰላም ጠርቼሽ ብዬ ማርያም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ልዩ መዝሙር ነው ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ዲያቆን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tar5792
@tar5792 11 месяцев назад
ልብ የሚነካ መዝሙር ነው እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@yalemworkdereje7647
@yalemworkdereje7647 11 месяцев назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድሜ! በርቱ ህይወታቹ ድንግል ማሪያም ትጠብቅ በቤታቹም ትኑር
@swedoalgamde9932
@swedoalgamde9932 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን🙏✝️🌹🌹🌹❤❤❤❤
@JerryBini-l4q
@JerryBini-l4q 11 месяцев назад
ሀዘኔን የመሻገረው ማርያም ባቺ ነው 😭ቃል ሂወት ያሰማልን ♥️♥️♥️
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 5 месяцев назад
Amenamenamen ❤❤❤
@awet5949
@awet5949 11 месяцев назад
የልቤ ዜማ ነሸና ሰላም ለአንቺ ምስጋና ሞግሴ ነው ስምሸ ሰላለሸ ማርያም ከጎኔ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ይብዛላችሁ ❤❤❤
@meseretteklu2891
@meseretteklu2891 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ የእመብርሃን ምልጃ አይለየን
@ensratube
@ensratube 11 часов назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@dhddhduchuf9321
@dhddhduchuf9321 11 месяцев назад
በጣም የምወደዉ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@JobMovies-wt9hd
@JobMovies-wt9hd 11 месяцев назад
ክብር ምስጋና የጌታዬ እናት ለድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤❤
@HaymiHaymi-m4e
@HaymiHaymi-m4e 11 месяцев назад
ዝማሬ መላክ ያሠማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልን ተባረኩልን ❤😢😢
@Eነኝያባቴልጅ
@Eነኝያባቴልጅ 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክ ያሠማልን ተባረኩ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እናቴ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባሽ❤🙏
@Dagishadagimawi
@Dagishadagimawi 11 месяцев назад
ከልቤ ነው የምወዳችሁ እንዱዬ እና ኤዱዬ አምላከ ምሕረት በዘመናችሁ ሁሉ ከእናንተ ጋራ ይሁን እንዱዬ በመቅደሱ የምታገለግለው አምላክ ከሴጣን መሰናክል ከፈተና ሁሉ ይጠብቅህ በእውነት በጣም ነው የምወድህ አይለያችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ 11 месяцев назад
በጣም ደስ ይሚል መዝሙር እዚ ውስጥ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አጥንት በሚያለምልሙ በሌላ መዝሙራቹ ክፊት ያቁማችሁ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
ዝማሬ መላእክትን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናልን ❤
@እናትአለኝየምታብስእንባ
@እናትአለኝየምታብስእንባ 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤የእውነት ለኔ ታሪክ ነው ይህ የተዘመረው😢😢😢ድንግል ሆይ ያደረግሽልኝ እንደት እረሳለሁ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 11 месяцев назад
ክርስቲያኖች ዝማሬውን like እያደረግን እናበርታቸው ይህም አገልግሎት ነው።
@sami-np4qb4qt6y
@sami-np4qb4qt6y 11 месяцев назад
የልብ ዜማ ነሽ እና ሰላም ነው ያንቺ ምስጋና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከትዋ ይደርበን ከማንም በላይ የማርያም ፍቅር ካለ ሁሉም ይኖራል
@emuyemom
@emuyemom 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘመነችሁን ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
@ادممحمد-ض9ع8ش
@ادممحمد-ض9ع8ش 11 месяцев назад
በእዉነት በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድግል ማርያም ልጂ 🌻🌻🌻
@bitybity4949
@bitybity4949 11 месяцев назад
ዘማሪ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም ደጋግሜ የሰማውት መዝሙር መንፈስን የሚያድስ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mercy-Ethiopian
@Mercy-Ethiopian 11 месяцев назад
እሰይ ደስስስ ስትሉ!!! እንዴት እንደምወዳችሁ!!! ተባረኩ!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!❤❤❤
@emutube6233
@emutube6233 11 месяцев назад
ልብን የሚጠግን መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እናቴ ድንግል ማርያም እንወድሻለን👏👏👏
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha
@ክብረቅዱሳንTubezemarifiseha 11 месяцев назад
😢😢😢 እጅግ ደስስስ ይላል እመብርሃን ትባርካችሁ እንዱና ኤዱ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 11 месяцев назад
በጣም ስጠብቀው የነበረው መዝሙር😢😢
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው 11 месяцев назад
እመብርሀን እናታችን ቤታችሁ በደስታ እናት በበረከት ትሙላላችሁ ነብሶቼ ❤️🙏😭
@hiwottube12
@hiwottube12 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እንዱ እጅ የምወደው ዝማሬ ነው
@endueduofficial
@endueduofficial 11 месяцев назад
አሜን ሂዊዬ❤
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 11 месяцев назад
ሠምቸ የማልጠግበው መዝምር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያኑራችሁ ሁሌም በዝማሬ ❤❤❤❤❤❤
@lidacall780
@lidacall780 11 месяцев назад
ብሰማው ብሰማው አልጠግብ ያልኩት ዝማሬ አልቅሸ አልቅሸ አልቅሸ አልወጣልኝ የለ ዝማሬ አልወጣልኝ 😢😢❤ያለ ዝማሬ ብቻ ቃላት ያጥረኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@Tibeyine-qj5lq
@Tibeyine-qj5lq 11 месяцев назад
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን የልቤ ዜማነሸ ነሸና ሰላምነው ና ያንች ምሰገና ሞገሴነሸና ሰምሸ ለኔ ሰላለሸ ማሪያም ከጎኔ ሰላለሸ ማሪያም ከጎኔ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@ሔርማዬነሽ-ተ1ኀ
@ሔርማዬነሽ-ተ1ኀ 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ዲያቆን በጉጉት ስጠብቀው ነበር የኔ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 11 месяцев назад
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ዝማሬ መላእት ያሰማልን እንዱ ኤዱ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 месяцев назад
የምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልዩ ነው ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@fgyyy3024
@fgyyy3024 11 месяцев назад
በእወነት ተስወት ማያጠገብ ሙዝሙር ወንዴምችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እቤታች ደንግል ማርያም ትጠብቅች ❤❤❤😢
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 11 месяцев назад
የልቤ ብርሃን ፋና አዛኝት ባንቺ ልጽናና ......ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@betishiferw2843
@betishiferw2843 9 месяцев назад
በሰማም ሰምቼ ማልጠግበው ጥኡመ ዝማሬ እመአምላክ ከፊታቹ ትቅደም ዘመናቹ ይለምልም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛልን ❤❤❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 11 месяцев назад
ዝማሬ መእላክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤
@SAMRII2735
@SAMRII2735 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ጥዑም ዝማሬ ብሰማው የማልጠገበው በቤቱ ያፅናክ ከዚ በላይ የምታገለግልበትን ዘምንክን ይባርክ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-zs5mq4qo
@user-zs5mq4qo 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል እሳይ በጣም ጠብቄ ነበር እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዝማሪያችሁ ይቀበልላችሁ በእውነት በጣም በጣም ነው እምወዳችሁት ናእማከብራችሁት😢❤🤲🥲
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ 11 месяцев назад
ዝማሬ መለክት የሰማልን ወድማችን ተስምቱ የማይጠገብ መዝሙር 😢😢
@senu-s3u
@senu-s3u 11 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጣም ነዉ የምወደዉ ይሄን ዝማሬ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እማ ፍቅር ከልጅሽ ከወዳጅሽ አስታርቂን የሃገራችን ሰላም ናፍቆና ሰላም ለአለም ይሁንልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ትዳርህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@ageriedessie1876
@ageriedessie1876 10 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማል እድሜ እና ጤናውን ይስጣችሁ በርቱልኝ
@mahiletasalef5894
@mahiletasalef5894 11 месяцев назад
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ሕይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selame2968
@Selame2968 11 месяцев назад
አሜን ዘማሬ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹሂ በጣም የምወደው መዝሙር ነው 🙏🙏🙏 ፈጣሬ ይጠብቃቹሁ አገራችን ሰላም ያርግልንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mergeelegesse8685
@mergeelegesse8685 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asih1050
@asih1050 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በጣም ልብ ይሚነካ መዝሙር ነዉ በቤቱ ያፅናቹ ❤
@saraworku5602
@saraworku5602 11 месяцев назад
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ፀጋውን ታብዛላችሁ ደስ የምትሉ ጥዶች ስወዳችሁ የኔ ቆጆ እደዘመኑ ሴቶች አይደለችም አለባ በሷ ስርአቷ እርግትያለች ናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 11 месяцев назад
መላዕክት ዝማሬ ያስማልን 🙏🙏🙏🙏 ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም አማላጅ ናት ❤❤❤❤
@shetomekonn8181
@shetomekonn8181 11 месяцев назад
በእዉነቱ በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 11 месяцев назад
በኡነት በጣም የሚደንቅ ዝማሬነው ዘመኑን የዋጀ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስርዝምልህ በርቱልን እኛ የምንፅናናው በናንተ ዝማሬነው የተዋህዶ እንቁወች 👏
@የማርያምልጅ-መ5ቐ
@የማርያምልጅ-መ5ቐ 11 месяцев назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@rebkadesta7419
@rebkadesta7419 11 месяцев назад
ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@AlidanababaAlidanababa
@AlidanababaAlidanababa 11 месяцев назад
በስማም እንዴት ልብን እንደሚገዛ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙዘተዋህዶ
@እሙዘተዋህዶ 11 месяцев назад
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ይህ መዝሙር ስስማ እጽናናለሁ እናቴ ማርያም❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 11 месяцев назад
ኣሜን፫ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤👏🙏 ኦርቶዶክሳዊያን ላይክ ሸር እያደረጋቹህ ጀምሩ👌👍🙏❤
@mintesnotasnake1104
@mintesnotasnake1104 8 месяцев назад
የልቤ ዜማ ነሽና ፣ ሙሉ ግጥም የልቤ ዜማ ነሽና ፣ ሰላም ነው ያንቺ ምስጋና ፣ ሞገሴ ነው ስምሽ ለእኔ ፣ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ ። በመገፋት ብኖርም ፥ እምነቴን አጸናለሁ በጣቶችሽ ተይዤ ፥ አዲሱን ቀን አያለሁ ስማጸን ደጅሽ መጥቼ ፣ ተመለስኩ ተረጋግቼ ፣ እንደምን አንቺን ረሳለሁ ፣ በምልጃሽ ተፈውሻለሁ። የጠላቶቼን ራስ ፥ የሚቀጠቅጠው የአብራክሽን ፍሬ ፥ ተስፋዬን አበራው የድኅነት ምክንያት አድርጎሻል ፣ ለአዳም ዘር ትምክሕት ሆነሻል ፣ የልቤ ብርሃን ፋና ፣ አዛኝት ባንቺ ልጽናና ። የአፌን እንጉርጉሮ ፥ ምስጋናዬ ወርሶታል እግሬ ከረግረግ ወጥቶ ፥ በሰገነት ተተክሏል ኃዘኔን የምሻገረው ፣ ስምሽን እየጠራሁ ነው ፣ አገኘሁ ደስታ ሰላም ፣ ጠርቼሽ ብዬ ማርያም ። በአብረቅራቂው ፍቅር ፥ በዓለም ውስጥ ስኖር ለመውጣት እዳክራለሁ ፣ ማርያም ማርያም እላለሁ ሰምተሻል ልመናዬን ወጣሁኝ ያንን ጥልቁን እሳቱን ባንቺ አልፌያለሁ በምልጃሽ ተደግፌያለሁ ። ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጄ
@tsigetube2430
@tsigetube2430 11 месяцев назад
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን😢😢😢
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በመዝሙሩ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@senabiru6780
@senabiru6780 11 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
የልቤ ዘማ ነሽና ሰላምነው ያንች ምስጋና ሞገሴነው ስምሽ ለኔ ስላለሽ ማሪያም ከጎኔ ❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
ዝማሬመላእክትያሰማልንበጣምልብየሚነካመዝሙርነው❤👏
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 10 месяцев назад
እንኳን መዘመር ሳለጀምር እንባዬ ይቀድማል! እመብቴ የችግር ደራሽ አፅናኝ ምርኩዝ ናት! በራሴ አይቸዋለሁ! ምልጃዋ ደርሶልኝ ተፍውሻለሁ! ሁሌም የአንድዬ እናት ከጎናችን ትሁን! ዝማሬ መላእክትንያሰማልን ቢያንስ ከ20 ግዜ በላይ ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ እሁንም ይቀጥላል!
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os 11 месяцев назад
ዝማሪ መላክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል በሰማው ብስማው እማልጠግብ ፈጣሪ ይባሪካችሁ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 7 месяцев назад
አንድ ሚሊዮን !! ይገባል! እናመሰግናለን! እመቤታችን ፀልቷ ምልጃዋ አይለየን!
@SemayawiTesfa-f5v
@SemayawiTesfa-f5v 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ይጠግናል ቃለሕይወት ያሰማልነ ❤
@hshshhshshshs8022
@hshshhshshshs8022 11 месяцев назад
ወይ እንደት ደስ እንዳለኝ በጣምምምምም እምወደው መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርዢም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Meri-n4v
@Meri-n4v 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛላቸ በቤቱ ያፅናቹ በእዉነት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር የእመብረሀን ፍቅሮ በረከቶ አይለያቹ የኛ ተወዳጆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zehabesha777
@zehabesha777 11 месяцев назад
የልባችን ዜማ እመአምላክ 💐💐💐 በሀዘን ለቆሰዉ ወገኔ በረሀብ ለደቀቀዉ ወገኔ ዕለት ዕለት ለሚሞተዉ ወገኔ የልቤ ዜማ ወላዲተ አምላክ አሳስብልን እንዲምረን መዳኒዓለም። 😭😭😭
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማልን አሜን👏👏👏👏💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@zemadonky9597
@zemadonky9597 11 месяцев назад
አጥንት የሚያለመልመውን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ
Далее
Провал со стеклянным хлебом…
00:41
Как снимали мой клип POLI - Котик
00:37
Скажи «Папа»
0:37
Просмотров 2,4 млн