Тёмный
No video :(

🔴የረጅም ጊዜ ህልሟ ተሳካ፣ የሚገርም ቤት ገዛች | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

www.dallolgebe...
🔴የረጅም ጊዜ ህልሟን እዉን አደረግነዉ፣ የሚገርም ቤት ገዛች | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

14 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@alam5953
@alam5953 5 месяцев назад
የምር ሁሌ ምን ሆኑ ተጣሉ እንዴ እያልኩ ነበር ኧረ ተጋቡ በጌታ❤❤❤
@mereasu2643
@mereasu2643 5 месяцев назад
አንተም እሷም አሪፍ ልጆች ናችሁ አንድ ላይ ብቶኑ ደስ ይላል ስለ እዉነት 🥰🥰🥰🥰🥰
@Birhanu758
@Birhanu758 5 месяцев назад
ባል "+" ሚስት= ጥንዶች
@DAMOT88
@DAMOT88 5 месяцев назад
ሁለቱ ጥንዶች ይጋቡ የምትሉ?
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂😂😂😂
@Artcrave33
@Artcrave33 5 месяцев назад
I wish if they start relationship and get married! There is no woman like her in this generation! I can tell she is decent and hard working! ❤❤❤❤
@user-hw6dx3wi4x
@user-hw6dx3wi4x 5 месяцев назад
me too
@yusufnurhussen2194
@yusufnurhussen2194 5 месяцев назад
Zara waw new selayehush des belojal yet tefash beselam betam chwa nesh negegersh rega yalsh Atetefi pls
@DAMOT88
@DAMOT88 5 месяцев назад
slm huluye @@HuluagershTeshale-hb6gc
@user-kh8yr1en5d
@user-kh8yr1en5d 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ሁሉም የደርሣል ገና ልጅ ነሸ ውዴ ግን ለምን አትጋቡም
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 5 месяцев назад
ወላሂ ሁሌ ሰጠይቅ ነበር የት ሄደች እያልኩ እንኳን ደና መጣሸ የኔ ጀግና በረች ጎበዝ❤❤
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 5 месяцев назад
Vedio ahecha alcaraskum merry Nat adel 🎉
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 5 месяцев назад
ሜሪዬ የኔ ቆንጆ በጣም ላይሽ ናፍቄ ነበር ስላየሁሽ ብዙ ጊዜ ኑቲን ጠይቄዉ አልመለሰልኝም ነበር ስወድሽ
@user-xx7gj7bc8r
@user-xx7gj7bc8r 5 месяцев назад
ተጋቡ ምርጥ ጥንድ ይወጣችሗል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmabekele4912
@girmabekele4912 5 месяцев назад
ሁልግዜ ሴትና ወንድ አንድ ላይ ከታዩ የሚታያችሁ ፆታዊ ግኑኝነት ብቻ ነዉ ወዳጄ አይምሮህን አሰራው ንፁህ ጓደኝነትም ምርጥ ነገር መሆኑን አትዘንጋ
@rahelbirhanu9621
@rahelbirhanu9621 5 месяцев назад
❤🙏🙏​@@girmabekele4912
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 5 месяцев назад
​@girmabekelውሻት 😂😂😂😂e4912
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 5 месяцев назад
ተባረክ ቀሪ ዘመንክ የደስታና የሳቅ ይሁንልክ አስተዋይና ታታሪ በጣም ጎበዝ ቅን የልጅ አዋቂ ነክ ፈጣሪ ሁሌም ከቅኖች ጋር ነዉ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 месяцев назад
ሁሌ እውነተኛነትህ ደስ ይለኛል እውነት ምታቀርብልን ነገር በሙሉ ልቤ ነው አምኜ ማየው እህታችንም ምርጥዬ ልጅ ናት አንድ ላይ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ስለመጣች ከም ደስ ብሎኛል ሜሪ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤ስወድሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤
@amanumer5754
@amanumer5754 5 месяцев назад
Endet aynt neger nw mtawerawo beyetegnawo akm nw 2 geze ymegezawo kza 7.000 knash tlalk ar tewo yemaymsl nger 2 geze yemgzat akm endelel slmtaku nw 😅
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 5 месяцев назад
ኧረ የመዳም ቅመሞች 😍አበረታቱኝ እኔንም አያስከፍልም የስደትእህታችሁነኝ❤❤❤❤
@uae8392
@uae8392 5 месяцев назад
ጠካራ ሴት ነሽ❤
@Zebu918
@Zebu918 5 месяцев назад
አሉ አዳድ ሴቶች ጀግና የጀግና ዘር በትንሽ ጀምረው ትልቅ ደረጃ ሚደርሱ የኔ እምቁዎች በርቱ
@user-fm3jl3ed7r
@user-fm3jl3ed7r 5 месяцев назад
እረ ሰላም ትበለን ጓጉተን ስጠብቃት በሰላም ነው ፊትዋን ሸፈከው
@judjjd644
@judjjd644 5 месяцев назад
በእውነት ስወዳት ግን ለም አላየሁሽም እንዴ እግዚአብሔር በጣም ነው እምወዳት ❤❤❤❤❤
@zahrasyed-pq8xf
@zahrasyed-pq8xf 4 месяца назад
የኔ ማር ስወዳት❤❤❤🎉🎉🎉
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 5 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል ጉበዞች በርቱ ለናንተ ሲዘንብ ለኛም ያካፍልልልልልልል😅😅
@uae8392
@uae8392 5 месяцев назад
እች ልጅ በጣም ሳስባት ነበር ወንዴሜ ሁሌም እከታተልሃለው እንኳን አዬውሽ
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 5 месяцев назад
ናፍቃኝ ንነበሪ ስወዳት ❤❤
@doyo5683
@doyo5683 5 месяцев назад
Dalol ለእኔ አንደኛ
@SkillGuy
@SkillGuy 5 месяцев назад
ይችን ልጅ ልታዘርፋት ነው እንደ ይሄን ያህል ብር አላት እያልክ በሚድያ። አባቴ አሁን ላይ እንኳን ይሄን ያህል አለኝ ብለሀቸው ምን አለህ ብለው እየዘረፉ አይደል።
@user-si2jj3dy9m
@user-si2jj3dy9m 5 месяцев назад
ወላሂ ይችን ልጅ ልጠይቅ እልና እተወወለው ለምን ጠፍታ ነበር? የተጠለቹ መስሎኝ ነበር ቁስል አልቆሰቅስም ብዬ ነው ዝም የልኩት❤
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 месяцев назад
ሜሪየ እንክዋን ደህና መጣሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 5 месяцев назад
Sifeligat yet hedech biye hule yeteykwy liji ❤inkwan beselam metach lante mithon liji yich nat tolo agibat
@bipbip941
@bipbip941 5 месяцев назад
እኔ በጣም ነው ያደነኳት አረብ ሀገር ሆነን እኳ እሄን ያክል ብር የለንም ኢትዮጵያ ሰርታ እሄን ብር ማግኜት ማለት በጣም እምትደነቅ ልጂ ነች የምር እኔ ሀርብ ሀገር _16 አመት ሙሉ እድሜየን ውበቴን የጨረስኩት ለቤተሰቤ ነው የኖርኩት አላህ ባወጣሁት ሁሉ እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈለኝ እጂ አገሬ ብገባ መስሪያ ብር እኳ የለኝም እና በጣም ነው ልጂቱን ያደነኳት ጎበዝ ጀግና ነሽ ❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 месяцев назад
እህትየእዉነት16 አመት ትዳር አለሽ እህቴ ወይስይሄዉ እኔም ስደስት አመቴ
@mahiethio
@mahiethio 5 месяцев назад
ጎበዞች ይመቻቹ በርቱ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 5 месяцев назад
ዶክተር ይህች ልጂ በጣም ጠፍታለች ከአንድም ሁለት ግዜ በኮሜንት ጠይቀክ ነበረ አልመለሰክልኛም ለማንኛውም well come ብለነዋል 🎉🎉
@user-bg3gj3vn8p
@user-bg3gj3vn8p Месяц назад
ሳለም doctor ....በመጃመርዩ ለአንቲ ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programህን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ, ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ .... የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭 እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the worldይቻላል with God nothing is impossible ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ... programhn eketatel nbr gn kifla hagr nw yalhut edlun magignet alchalkum ,እባክህ አግዛኝ ,accente የአገው ስለሆነ ፁፌ ለይነበብልህ ይችለል 0964746609
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад
እኳን ደስ አለህ ፈጣሪ ለሁላችን ይስጠን የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ ክፉ አይካቹ❤❤
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 5 месяцев назад
ሁላችሁም ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 5 месяцев назад
ልጂቱን እኮ እቃታለን ለምን መታየት አልፍለገችም
@mercybayissa
@mercybayissa 5 месяцев назад
ወይኔ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️😘😘😘🙏🙏🙏 👍👍👍 ለምን ደበቃት ግን??? 😄😄😄
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 5 месяцев назад
ትልቅ:ትምህረት:ነው:ተባረክ::❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 месяцев назад
መምጣቴ ነው በዶኮተር በዳሉል ስም ጠርቼ መግባት ነው እዚህ ቤት💚💛❤
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 3 месяца назад
ባለፈው እሁድ ማለዳ ለአንተ በሚመጥን ቦታ ላይ አገኘውክ በጣም ደስ ብሎኛል።
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 5 месяцев назад
እንኳን ተሳካልሽ እኅታለሜ በርቺ ለኛው ለሸቃሊት እንዲህ የሚያበረታታንና የሚደግፈን ሰው ቢኖረን እንደ ድካማችን የት በደረስን ግን ጉልበታችን ማፍሰስ እንጅ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ስለማናውቅ የጉልበታችን ፍሬ መና ይቀራል እኛ ከሰውነት ተራ እንወጣለን😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 5 месяцев назад
እሥኪ ሥለ ብር አያያዝ ምከሩኝ😥 ያዝኩ ሥል የምበትንበት አላጣም ሥኖረኝ አላውቅበት ሣጣ ዘመድ የለኝ😥
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 месяцев назад
ለማንም እንደማልኪ ለራስሽ ቃል ግቢ ና ከዚህ ጠርቀም ሲልልሽ አታስቀምጭ ቶሎ ታማኝ ወደ ሚሆን ቤተሰብ ላኪና ቦታ ግዥ ግዜ ቁጭ ብሎ አይጠብቅሜ እድሜ ጤና ወዘተ ነገሮቻችንን እያጣን ስለሆነ ቆሞ ማሰብ ጥሩ ነው።
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад
ሲቀጥል እጅሽ ላይ ብር አታርጊ ቶሎ ቡክሽ ውስጥ አስገቢ እጅሽ ላይ ካለ ቸገረኝ ሲሉ የኛ ነገር አያስችለንም
@Zebu918
@Zebu918 5 месяцев назад
እኔም እዳቺ ነበርኩ ይቸግረኛል ብዬ አላስብም ነበር አሁን ግን የራሴ የሆነ ቤት ገዝቼ ሁሉንም ተሟልቶልኝ የስራ ብር እያጠራቀምኩ ነው ብድር ሲጠይቁሽ አትስጪ ሱቅ በየ ጊዜ አትሂጂ ሀገር በሆነ ባልሆነ ብር አትላኪ አከተመ
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 5 месяцев назад
@@Zebu918 አመሠግናለሁ❤❤
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 5 месяцев назад
@@user-xg3tw6uv4z ቃል ገባሁ በጣም ነው የማመሠግነው ልክ ነሺ ጤናዬማ በጣም አሥግቶኛል
@Bet9232
@Bet9232 5 месяцев назад
እግዚአብሔርን አቃታለሁ የኔ ጀግና ባርቺ ዋው በጣም ደስ ይላል ሌተና ቃታለሁ የኔ ወንድ አንተ ከተሰራለች we love አቃታለሁ እግዚአብሔር❤❤❤
@addiswerku6648
@addiswerku6648 5 месяцев назад
ጀግናነህ በጣም ነዉ የማከብርህ😊😊😊😊😊😊
@Kidist19
@Kidist19 5 месяцев назад
ዋው በጣም እናመሰግናለን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 5 месяцев назад
አውቀናታል ሜሪ ለምን ተሸፈነይ
@tizitaneshburayu9349
@tizitaneshburayu9349 5 месяцев назад
ማርያምን ትመቸኛለህ በቃ ግልፁን ለድራማው ድምቀት ያልከው
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 5 месяцев назад
እችንልጅየትጠፋችስልነበርስለአየዋትደስብሎኛል🙏🙏
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 5 месяцев назад
ኑቲ ምንድን ነው ነገሩ እኔም ልገባ እችላለሁ አልክ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiateferi5734
@ethiopiateferi5734 5 месяцев назад
yene wid enkuan ayehush..
@mama-wb4jz
@mama-wb4jz 5 месяцев назад
Yekdmwa lij nech eski ende enie yenafekachuwat
@primoethiopia777
@primoethiopia777 4 месяца назад
Semonun Ezawu neberkugn Abet ye aserar ጥራት abet ፍጥነት በቃ ሁሉ ነገራቸው በጣም ያምራል DMC 🤝
@user-hm9rd7dh8b
@user-hm9rd7dh8b 5 месяцев назад
አሰለን ያተገቡ ይመሰለኛል ያሚር ደበቅ ሲለርገት ጠርጠርኩኛ
@seadibintali
@seadibintali 4 месяца назад
እኔ እራሡ አሠብኩኝ😂❤😊
@TagasacheTamirat
@TagasacheTamirat 5 месяцев назад
Wow meri gobozi ka meri ga sila ayahohachu dasibiloni alii
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 5 месяцев назад
ለምን ደበካት እናውቃታለን ተጋቡ
@AdonayTeklay
@AdonayTeklay 5 месяцев назад
Ere fitwan asayen ebakeh
@Wudeeee
@Wudeeee 5 месяцев назад
አረረ ልጅቷ ምንድነው የምትስረው ነፍቃኝ ነበር
@FikrteHailemariam-rv2zt
@FikrteHailemariam-rv2zt 5 месяцев назад
nuti ያልገባኝ ሜሪን እናዉቃታለን ለምንድን ነው የምደብቃት ደግሞ ስጠራት እሷ አትበል በናትህ nuti መሪ በላት 🙏🙏🙏
@user-ji3od3xe5i
@user-ji3od3xe5i 5 месяцев назад
ዳሎል እውነት በጣም ደስ ይላል እኔ መኪና እፈልጋለን
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 5 месяцев назад
በናትህ ተጋቡ በጣም ነው የምወዳችሁ❤
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 5 месяцев назад
ምርጧ አትጃጃይ የማይሆንሽ ከሆነ ላሽ በይ ቆመሽ እንዳት ቀሪ ልብሽ ምን አልባት ካሰበ ወይ አጥምጂ ወይ ላሽ በይ አት ጃጃይ
@betimesfen8796
@betimesfen8796 5 месяцев назад
እሰይ ጎበዝ ልጅ በርቺ 🎉🎉🎉
@mahaboobadam5611
@mahaboobadam5611 5 месяцев назад
ሜሪ ናት አደል
@ethiopiateferi5734
@ethiopiateferi5734 5 месяцев назад
minew fetuan betasayen
@MdTube01
@MdTube01 5 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚለዉ በርቱ🎉
@rahelsolomon7524
@rahelsolomon7524 5 месяцев назад
Profile laye eraswe shafnikatle lmine algabenme btrmalselne
@user-xj3jv6iv6b
@user-xj3jv6iv6b 5 месяцев назад
ለምን ደበቃት🤔🤔🤔
@user-wy8cf9xs1z
@user-wy8cf9xs1z 5 месяцев назад
Ebakachu tinish amet chemirem bihon ekefilalew lasigeba gin endet larigew ene yalehut ez arab hager negn 🙏🙏
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 5 месяцев назад
እሰይ እንኳ ፈጣሪ ረደት❤❤❤❤❤❤
@user-up5so6ff6y
@user-up5so6ff6y 5 месяцев назад
ወላሂ ዳሎል አንደኛ ነኝ ጥያቄ ከጠየክ ብዬ 🥹🤩
@hanateshome2422
@hanateshome2422 5 месяцев назад
aberake mesrawa nech adel lemne shefenkate ega des belonale
@fite_cap
@fite_cap 5 месяцев назад
ይህንን comment የምታነቡ ሁላችሁም ገብታችሁ ስራዎቼን አይታችሁ አበረታቱኝ ወንድማችሁ ነኝ ኢትዮጽያውያን 🩸🙏🙏🙏!!! ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራቹ ❣ !!! እንኳን ደስ አለሽ ❤❤
@gechotube3323
@gechotube3323 5 месяцев назад
አንድ ቀን እንዳንተ አይነት youtuber ሆኜ ቢያንስ እናቴን ባስደስታት ደስ ባለኝ ነበር 🥺😥😭 አሁን እንደምንም 780 ገብቻለሁ
@Zebu918
@Zebu918 5 месяцев назад
ሰብ አደረኩህ በርታ
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 5 месяцев назад
አያዞህ ለእናትህ ስል አደረጋለሁእኔም
@user-wt7gn1gd3k
@user-wt7gn1gd3k 4 месяца назад
So happy to see her again
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 5 месяцев назад
Ichi Lij yet hedechi biye sasibat neber and lay bitonu mignote new
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 5 месяцев назад
ሠላም ❤❤❤አሜን
@user-bw6gw6ie9q
@user-bw6gw6ie9q 5 месяцев назад
እኛን ም ሳፖርት አረገኝ
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 5 месяцев назад
actually አታብዛ 😎😎😎😎
@TayibaBarato
@TayibaBarato 4 месяца назад
❤❤❤❤. Woooow
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 5 месяцев назад
ኑቲ 🎉🎉
@senayetjima6450
@senayetjima6450 5 месяцев назад
I’mየት ሄደች ብይ ሳሰብ
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 5 месяцев назад
ማርያምን ተጣብሳችኋል100%❤❤❤❤❤❤ንገሩን
@user-wy8cf9xs1z
@user-wy8cf9xs1z 5 месяцев назад
Eski dalod ebaki lenem feligilegn enem ende esua bigegn desss yilegna 🙏🙏
@NewFenot-bp3yl
@NewFenot-bp3yl 5 месяцев назад
እንኳን መድሃኒዓለም ረዳት!
@ፈኪ2
@ፈኪ2 5 месяцев назад
እህቶቼ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ
@user-mk6ik4sv2p
@user-mk6ik4sv2p 5 месяцев назад
Noti ene balafo vedio leyi tayiqeta nebar Mere
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 5 месяцев назад
ይህ ገበያ ብቻ ነው እስካሁን ያልገባኝ ሁሉ ባለ ቤት ሆነኮ😅 ድሀው ቤቱ ይፈርስና ውጭ ይጣላል ለባለ ሀብቱ ይገነባና ይሸጣል አይ ግዜ ና አዳነች አበቤ ግዜአችሁን ጠብቁ😮
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 5 месяцев назад
እኔም አልገባኝምበኢትዮጽያ ደሞዝ😮😮😮
@user-qf3bg9yu3f
@user-qf3bg9yu3f 5 месяцев назад
እኔም አልገባኝ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 5 месяцев назад
አደራ ትልቁ እግዚአብሔር ዛቻህ በሞት የምትቀጣቸው ይመስላልና እባክህ እራስክን እግዚአብሔር ያደረከው ይቅር በላቸው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 5 месяцев назад
Ara nati le inem gizalign pleas🙏🙏🙏wagawuu betam arif new 😮
@user-fg1zm9ex4l
@user-fg1zm9ex4l 5 месяцев назад
ምን አለ ኮንዶሚኒየም በገዛሁ ኖሮ መሬት ይሻለኛል ብዬ ገዝቼ ቤት ስርቼ ዘጠኝ አመት ለፍቼ ቤቴን መንግስት እፍርሶ መሬቱንም ወሰደብኝ በዛ ብስጭት መልሼ ስደት ወጣሁ ግን ይሁን ዋናው ጤና ነው ብዬ እራሴን አጽናናሁ።
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 месяцев назад
አይዞን😢🎉
@kababushnuguse
@kababushnuguse 5 месяцев назад
Please ani 1 million qaba bitu nan danda.a million 1 bitu 😂😂😂😂😂
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 5 месяцев назад
ባትሉም መጋባታቸው አይቀርም
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 4 месяца назад
ሁለታችሁም ቁም ነገረኛ ናችሁ ብትጋቡ ጥሩ ኑሮ ትኖራላችሁ መልካም ዜጋ ትፈጥራችሁ ለሁሉም አርያ ትሆናላችሁ
@DAMOT88
@DAMOT88 5 месяцев назад
ኑቲ ከአስራ አራቱ ውስጥ እኔ አለሁ አሳውቀኝ
@እሞድሽ
@እሞድሽ 5 месяцев назад
👉👉👉👉lagehe efelgalhu🙏🙏🙏
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 5 месяцев назад
ወለድ አለው የለውም አሳውቀን😮
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 5 месяцев назад
Congrats 🎉
@messerfantamo2182
@messerfantamo2182 5 месяцев назад
Wowww batam dase yelel
@user-hw6dx3wi4x
@user-hw6dx3wi4x 5 месяцев назад
you are outstanding man
@GELSHA_Tube
@GELSHA_Tube 5 месяцев назад
ቀለል ያለ ካለ ከስራ ጋር ጠቁመኝ ክክ እየሰራሁ እንድከፍል
@WeldeWerku-zz7kw
@WeldeWerku-zz7kw 5 месяцев назад
ባለ አንድ መኝታው ጠቅላላ ዋጋው ስንት ነው
@aymen_m8288
@aymen_m8288 5 месяцев назад
Nuty konjo mereja negerken alah yistih sileredahat betam des yilala
@rahelsolomon7524
@rahelsolomon7524 5 месяцев назад
Lmine chafinikate algbenme enaiktalen eko lmine ????
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 5 месяцев назад
ለሙስሊም እና ለፕሮቴስታንታዊ ማለት ምን ማለቱ ነው 😢 ሌላዉስ ወይስ ይሄ ሰፈር የዘረኞች ነው
@selamyestentube
@selamyestentube 5 месяцев назад
aman nw broya
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 5 месяцев назад
I swear i was thinking about you guys. I wish u best
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 16 млн
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17