Тёмный

🔴የትሕትናው ሰውና ተወዳጁ መሐመድ ካሣ ለጸሎት እጁን ወደ አባ ሲዘረጋ// 

Quanquayenesh Media
Подписаться 517 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@dasashmelke7538
@dasashmelke7538 2 года назад
የእዉነት ሙስሊም እንዲህ ነዉ ታሪክን አዉቆ እንዲህ ወጥቶ ደፍሮ መናገር ታላቅነት ነዉ እዉነት ደግሞ እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር አምላክ አዲሱ ዓመት ራሱን የሚያይ አስተሳሰብን የሚቀይር የሚደማመጥበት የሚተገበርበት ኢትዮጵያ አንድ የሚሆንበት ዓመት ያድርግልን ፡፡ ድንንግል ሆይ የአስራት ሃገርሽን አደራ ጠብቂያት ከክፉ መከራ ፡፡። አሜን አሜን አሜን ይሁን ይሁን ይሁን፡፡፡
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
መለመድ እኮ በስመአም ስወደው በእኩልነት የሚያምን ኢትዮጵያዊ ነው
@tewodrosehailu4998
@tewodrosehailu4998 2 года назад
ማውቅ እንደዚህ ነው ታዋቂነት አሳንሶ የሳያል አዋቂነትን እናከብርሃለን እረጀም እድሜ ያድለለን።
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 2 года назад
አቦይመችህ አባቴ ይሔነው ኢትዮጲያዊነት ከክፋ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ለልጅህም መልካም ልደት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ
@ethenshnegash166
@ethenshnegash166 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@annamartinsen1058
@annamartinsen1058 2 года назад
አሜን። መሀመድ ካሳ🤝የዋሁ ደግሞም ብልሁ ጥበበኛዉ🤝 ሆደ ሰፊዉ እርግብ አንጀት💐 አይዞን💚💛❤️🤝
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 года назад
የሚገርም እስላም ነው ስለ ፊሊፖስ ሁሉ ነገረን ተባረክ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን መሐመድ ።
@whywhy3033
@whywhy3033 2 года назад
ወድሜ ማሀመድ እግዚአብሔር ያክብርልን ሁሌም መልካም ነገር ነው የማይብህ በጣም እናመሰግናለን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
🙏🙏🙏
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 10 месяцев назад
በእውነት እንደናንተ አይነቱ ሰው ስላላት ሀገሬ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን መሀመድ ኑሩልን ልጆችህንም ይባረኩ እንዳንተ ሀገራቸው የሚወዱ ሰው የሚያከብሩ አድርጎ ያሳድግልህ ፈጣሪ
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 2 года назад
እግዚሐብኤር ይባርክህ ወንድም መሀመድ መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
አሜንንንንንንን
@SaraSara-vy2rc
@SaraSara-vy2rc 2 года назад
ድንቅ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ክበሩልን💕🙏💕
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ታባረክ ፈጣሪ ይባርክህ እንዳከበርካቸው ያክብርህ
@tigidema1661
@tigidema1661 2 года назад
Amen Amen Amen
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
መሀመድ በጣም ነው ማከብርህ ይች ናት ኢትዮጵያ ባንተ ውስጥ አየናት በልዩነት የማታምን ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏
@mokelema3816
@mokelema3816 2 года назад
ፈጣሪ ያክብርህ መሀመድ ካሳ
@user-gq1to5lx5l
@user-gq1to5lx5l 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብረህ እግዚአብሔርን ያከብር ይከበራል ተባረክ
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 года назад
Thank you Mr Mohamed ❤️
@nigstabenet12
@nigstabenet12 2 года назад
የአባታችንን ንግግር ስሰማው እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አለ ሰው ሁሉ ድሬደዋ በተወለደ አሰኘኝ ማለቴ የድሮዋ ድሬደዋ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን አንድ ያርግልን ዘር ሐይማኖትን ያጥፋልን አሜን
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 года назад
ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 2 года назад
ወንድማችን መሀመድ በጣም አስተማሪ የሆነ ንግግር ነው። በርታ ወንድሜ
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 года назад
ሁሌም የማመስግነው መሀመድ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን እውነት የኔ አባት እንድ አንተ መልካም ኢትዮጵያ ያብዛልን
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄነው ተመስገን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርህ እዲህነው ሰው ማለት ለካም ሰው አለ
@mekds6446
@mekds6446 2 года назад
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ወንድምችና
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ወድማችን እውነት ነው ልቦና ይስጠን ትክክል ነህ ወድማችን
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 2 года назад
ከልብ ሰው ነህ ተባረክ ሙስሊም ወንድማችን 🙏🙏🙏😍😍
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
መሀመድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rd9hv9gc8i
@user-rd9hv9gc8i 2 года назад
እውነት ነው ፀሎት እግዚአብሔር ይመሰገን
@hanatesfayetesfaye1476
@hanatesfayetesfaye1476 Год назад
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛልን
@teshaytsehaye8513
@teshaytsehaye8513 2 года назад
አግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ እንደአንተ አይነት ኢትዬጵያዊ ነው ስልጣን መያዝ ያለበት እግዚያብሔር ከፍያድርግህ
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 года назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን
@ameenaameena4364
@ameenaameena4364 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@maryy852
@maryy852 2 года назад
እግዝያብሔር ይባርክህ
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
Ethiopian 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️😍🙏
@mekdibelete3611
@mekdibelete3611 2 года назад
የምረ አንተን አለማድነቅ ንፉገት ነዉ 🥰🥰
@dubaidubai8155
@dubaidubai8155 2 года назад
እውነት ውድ ማንነታችን ካልተመለስን እግዚአብሔር ም አይታርቀንም
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 года назад
🔥
@Israel9563
@Israel9563 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያክብርክ እንደበትህ አይጠገብም እስተዋይ በሳል ሰው ነህ
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 года назад
Tebareki wendim mohamade
@etu819
@etu819 2 года назад
ትልቅ ሠው እግዚአብሔር ያክብርልን የእውነት እንደ እናንተ አይነት ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መልካም አዲሥ ዘመን ይሁንልን❤❤❤❤😍😍😘😘😍😍😍
@user-qj2nd7mp8k
@user-qj2nd7mp8k 2 года назад
ደስ ስትሉ አድነታችሁ
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 года назад
ymesgen Amlak yedngl Maryam lij yenatun kidste kidusan dngl maryam Hager ytebkln wendmachn ewnet tenagrhal lewt yasfelgal eyandandachn mekeyer yalebn neger Ale ewnetun Ena ewnetun bcha 🙏🙏🙏
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 2 года назад
💟💟💟💟❤
@tigistthearsema6716
@tigistthearsema6716 2 года назад
የአድዋ መስራች መሀመድ በጣም ነው የማከብርክ
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 2 года назад
ማማየ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሆይ ሰላም ፍቅር አንድነት መልስልን አሜን አሜን አሜን
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h 2 года назад
እፍፍፍፍፍ እባክህ አምላካችን ሆይ አንድ አድርገን የድሮሮሮ ፍቅራችን መልስልን😭😭😭😭😭
@dessalegnwubie5823
@dessalegnwubie5823 2 года назад
fetari endante yaluten yabzalin.
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Год назад
አንድ ነን ተለያይተን አናውቅም ነበር አሁን መለያየት ጀመሩጂ😢😢😢
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 года назад
እንኩአን አደርሰን መልካም አዲስ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ፈጣሪ አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏 ቤተሰብ እየሆናቹ 🙏🙏
@selamlehulachn8584
@selamlehulachn8584 2 года назад
amen(3)
@gufhgfutuy4032
@gufhgfutuy4032 2 года назад
🙏🙏💞💞💞
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 года назад
እኳን አብሮ አደረሰን እግዚኣብሔር ሰላምን ያምጣልን
@teshalemezgebu8177
@teshalemezgebu8177 2 года назад
እፁብ ድንቅ መልዕክት ነው!
@almazjanka8624
@almazjanka8624 2 года назад
መሀመድ ካሳ ለኢትዮጵያውነት እውነተኛ ተቆርቋሪ ነህእግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ጤና ከእድሜ ጋር ፈጣሪ ያድልንን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እውነት ነው እንደ እናንተ ያለውን ፈጣሪ ያብዛልን። እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት አዲሱ አመት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም ለህዝቡ ፉቅር አንድነት ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@tgyemariyamliji6106
@tgyemariyamliji6106 2 года назад
Endih nat Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 2 года назад
በእውነት ምናለ እንዲህ ብንከባበርና ብንወደድ እኮ ሰይጣን አፍሮ ይውጣ ነበር ከሀገራችን
@tesfazekariyas9540
@tesfazekariyas9540 2 года назад
nigerelige wendeme ewenet ewnetun hizebe eweket kematatu yetenesa teftual endemil kidus kalu hizibachenem sayitawekew eyetefa newena geta hoy melsen
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 2 года назад
Ameeen fetar ethio yasibat ameeen yadinen ke hulluu kifu neget
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 года назад
💚💛♥🌻🌻🌻🌻
@user-ih5yl3yx6i
@user-ih5yl3yx6i 2 года назад
የሀገሬ ልጃች መልካም አዲስ አመት🌻💗
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
አሜን ላንችም አዲስ አመት እህቴ 🙏🙏
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 2 года назад
Inkwan Lee Adisu amet aderesachu ulachum wud yee Ethiopia lijoch Egizahber yemesgen Andenetachinen Egizahber endez yabezalin betam das yemil newu
@user-uc9og9ug9k
@user-uc9og9ug9k 2 года назад
ከልቡ ሙስሊም እዲህነው እባካችሁ እምትሳደቡ ሙስሊሞች እባካችሁ በፈጠራችሁ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
የሚሳደቡ ሙስሊሞቾ እኮ ቀንተው ነው ተያቸው
@nibretinigatu3920
@nibretinigatu3920 2 года назад
Enkuwani aderesachu
@tsehayleya4583
@tsehayleya4583 2 года назад
የእውነትክበር ልኝ❤
@yeshimebethaile7214
@yeshimebethaile7214 2 года назад
💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hasab1156
@hasab1156 2 года назад
Tebarek
@tesfazekariyas9540
@tesfazekariyas9540 2 года назад
yiche nat hagere
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 года назад
Mohamed ewneten new. Fethari yebarkeh. Yehe hulum listed lisemaw yemigeba new edit medereg yelebetem.
@demsewkidan3335
@demsewkidan3335 2 года назад
እመብረሀንለአስራትሀገሯኢትዮጵያየአንተአይነትሰዎችታብዛልን
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 года назад
ይህንን ፕቶግራም በናታቹህችለይናታንናጽለመስሊቹ ኢንዲያትቻድርጉ ቲኪኪለኛ የስው ልጅ ህይውትቺዲገትችይህ ዋናው መክባበርና አንዱ የአንዱንችሃናኒትችማኪበርና መከባበር ተመስሄንቭሁሉምቺንዲህ ቢሆኑቭጠላትስችንቭሥይራመድችመንገድችልስይ በቀተ ንበር በውነትችልብችይንካል
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 года назад
ትክክል
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
በእውነት ክብሪልን
@eizekerneezeberi
@eizekerneezeberi 2 года назад
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 2 года назад
Echinat Ethiopia Zeri Ayemanot yemayileyebet Ethiopia Lezelalem tinur
@hamidelbatty1719
@hamidelbatty1719 2 года назад
Yanem enat 3ygorbt ljocen atfta yasidgcew baun seat lek edht twoyytn nwo ymennrw
@superlady6431
@superlady6431 2 года назад
እባክህ ፡በትክክል፡እወቅ፡ቀይ፡ባሕር፡የኤርትራናት፡ታራክ፡እወቅ፡እኛ፡ክወንዱሞቻችን፡ኤርትራ፡ጋር፡መጣላት፡አንፈልግም፡ጂቦቲን፡እናስለቅ፡በል፡ወሬ፡አትዉደዱ፡
@almazbellot5464
@almazbellot5464 2 года назад
🤣🤣🤭🤝
@yeabsiraberhanu7244
@yeabsiraberhanu7244 2 года назад
ለመታወቅ የሚደረግ ጥረት
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
መሀመድ በጣም ያውቀዋል አብዛኛው ኢትዮጵያ መልካም ሰው ይክበርሎኝ 🙏🙏
@user-ox5hk1ur3m
@user-ox5hk1ur3m 2 года назад
አይይይይይይይይይይይ ምን ማለት ነው
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
ሰበር
0:34
Просмотров 4,5 тыс.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 8 млн
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 8 млн