Тёмный

🔴የአርበኛ ዘመነ ካሴ ንግግር በመራዊ ከተማ l ታላቅ አቀባበል በመራዊ ከተማ ህዝቡ ደስታዉን ገለፀ 

Просмотров 432 тыс.
% 7 691

Thanks for watching ! don't forget to like and subscribe!
ሳተናዉ የእናንተዉ!
ቴሌግራም፡ t.me/satenawmedia
Thanks for watching ! don't forget to like and subscribe!
ሳተናዉ የእናንተዉ!
ቴሌግራም፡ t.me/satenawmedia
#abelbirhanu #derenews #Zehabesha
#abelbirhanu #derenews #Zehabesha #shahemene #ሻሼመኔ #ortodox #olf #shene #ቤተክርስቲያን #ethiopia #mekele #getachewreda #abiyahmed #tplf #naodtube #feta #ህወሃት #haddis_media #ሰበር #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ
#እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati
#Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ
#እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati
#Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda #getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ
#እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ኤድናሞል #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati
#Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #feta #Zehabesha #zenatube #ethiopia #ሰበር #haddis_media #ethiopia #ethiopianews #ebc #nomore #abiyahmed #eleni #ህወሃት #ሰበር #ህወሃት #ሰበር #abel #abelbirhanu #zehabesha #ዘሀበሻ #አቤል #አቤል_የወይኗ_ልጂ #zenatube #zena #mekele #debretsion #getachew_reda #eleni #ethiopia #haile #haile_gebresilase #ሃይሌ #worku #desie #dese #ደሴ #kombolcha #ኮምቦልቻ #woldiya #kombo #ወልድያ #kobo #ቆቦ #ሃይቅ #haiyk # #worku_aytenew #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ሰበር #ethiopia #ላልይበላ #ላሊበላ #አርሚ #army #breakingnews #breakingnews #የድል #ድል #ብስራት #ethiopianews #ሰበር #ህወሃት #nomore #ebc #abiyahmed #america #usembassy #ህወሃት #ሰበር #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #getachew_reda
#getachewreda #abiy #junta #ጁንታው #ebs #ህወሃት #ሰበር #ዶክተር #mekele #መቀሌ #መቀለ #abiyahmed #eleni #እሌኒ #ethieskindernega #haddis_media #አድዋ #አደዋ #adwa #adewale
#ህወሃት #ሰበር #jawar #jewar #ጀዋር #ጃዋር #እክንድር #ekindir #bekele #በቀለ #zehabesha #ዶክተር #abiyahmed #eleni #ወልድያ #woldia #woldiya #getachew_reda #getachewreda #abiy #gashena #ጋሸና #ደሴ #desie #ጋሸና #ጋሸና #ወልድያ #ወልድያ #gashena #woldiya #fano #fano #ፋኖ #ፋኖ #ethioforum #ኢትዮፎረም #ethio360 #eregnaye #እረኛዬ #yegebrelmezmur #ወለጋ #wolega #ሸኔ #shenews #ኦነግ #olfp
#እክንድር #ባጫ_ደበሌ #ednamol #ተክለብርሃን_አምባዬ #ፋኖ #ፋና_ዜና #ባቲ #bati
#Ethiopia #Zehabesha #Abelbirhanu #fetadaily #fetadaily #ፈታ #fetadaily

Опубликовано:

 

5 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
በጣም ደስ ብሎናል ውድ የአማራ ልጆች አንኳን ደስ አላችሁ ወንድማችን ደግሞ ባለህበት በተንቀሳቀስክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@RabiiCall-ep2rm
@RabiiCall-ep2rm Год назад
እንኻን ለቤትህ አበቃህ ጀግናችን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Год назад
አሜን፫
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Год назад
አይ ፎከራው አብይ ሲነሳ ቢሆን ደስይለኛል
@haymanoynoy6980
@haymanoynoy6980 Год назад
እኳንአብሮ ደሥ አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ አብይ ምን ትሆን እግዲህ
@mulugettakassa2222
@mulugettakassa2222 Год назад
Vzyy enze jelje mog kkkķ
@sewenat
@sewenat 3 месяца назад
ደሥታየ ወሠን ሲያጣ እምባየም አልቆም አለኝ ምን አለበት አጠገቡ ብሆን ድንግል ትጠብቅህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Год назад
የምትወዳት ድንግል ማሪያም የምትመኘውን የወገንህን ተንሳይ ታሳይህ ጀግናችን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@asrathaile1226
@asrathaile1226 Год назад
ያዘመነ ካሴ የጀግኖች አለቃ 💪💪💪 ጀነራል ጀግናው አሳምነውን ፅጌ ብዘመኔ ካሳ ውስጥእናየዋለን 💪💪💪💪🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-iv6tw7wm5g
@user-iv6tw7wm5g Год назад
ይችን ቀን እናፍቅ ነበር 😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር እና ምስ ጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን እሱ ጥለውን ይጣልብህ ዘሜ አችን እን ወድሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
ይችን ቀን እናፍቅ ነበር❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abew8788
@abew8788 Год назад
አሜን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
አሜንንንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shskurahmed7667
@shskurahmed7667 Год назад
ወንድሜ ዘመነ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ በጣም ደስብሎኛል ማስርሻ አጤ በርታ ፋኖ ልዩ ኃይል አንጻር አማራ አንድ ሁን ሙስሊም ክርስታኑ ከመቼውም የበለጠ አንድ ሁን ሰላም አማራ ወገኔ አይ ዞን ከመሲና ከብት ለሆዱ አዳሪ ተንኮል አላህ ይጠብቅህ አይዞን
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
አሜን ደሜዋ. ❤❤❤❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Год назад
ሺ አመት ኑርልን ዘሜ ❤ ከክፋ አይን ይጠብቅችሁ አይ አማራ ጨዋና ትሁት ነው የምለው በምክንይት ነው💚💛💖
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 Год назад
ደስታችንን እስከመጨረሻው አላህ ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን መስጊዶቻችን መልሶ ይገንባልን የሞቱት ወድሞቻችንን የነብያችን ጎረቤቶች ያድርግልን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
አሜን ያድርግልን
@wedyeyegzaw2793
@wedyeyegzaw2793 Год назад
Elelelelel ❤
@hayatሀያትዬቲብ
@hayatሀያትዬቲብ 3 месяца назад
የአሚን ያረብ ያዲርግልን
@luelyene8913
@luelyene8913 Год назад
ይሄን ቃል በመናገሩ ብቻ የጠላት መንደር በክፉው ይራዳል!!! ታምር እኮ ነው ጎበዝ ይሄ ሁሉ ህዝብ የሚደግፈው ፅንፈኛ ሲባል😭😭😭 ቆይ የነሱ ምን ሊባሉ ነው ሰውን እንደ እንሰሳ የሚያርዱት ።
@imamaerati4453
@imamaerati4453 Год назад
መረት ላይ የለለ ንግግር ነው።በጠላና አረቄ ቤት የተያዘውን ፈር እንደ ጀግና ሲትቀበሉ ጀግና አማራ ውስጥ የለም ማለት ነው
@luelyene8913
@luelyene8913 Год назад
@@imamaerati4453 እሱን አብይን ጠይቀው ስንት ኦፕሬሽን አድርጎ ሲያቅተው እንዴት እንደያዘው : አንድ የዞረበት የብልጽግና ካድሬ ያወራልህን ሰምተህ ብዙም የማታውቀውን አታውራ
@rahmaha
@rahmaha Год назад
አማራ አማራ አማራ አሁንም አማራ ሞት ለምቀኛችን እናሸንፍለን 👍👍💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤ሞት ለጥላታችን የኔማሮች ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@redietgirma8505
@redietgirma8505 Год назад
Sewere Mahone Mahone lalemekewu legha yetekemal asebebete gudochehene wedede atebel atasebela tetenekeke
@አሚነኝተስፈኛዋ
አሚንን
@mohammedgeta7405
@mohammedgeta7405 Год назад
ዘሜ ኩራታችን ደስ ብሎናል ደስ ይበልህ ድል ለጀግናው የአማራ ሕዝብ!!!
@AyanawHabtamu-dr7wu
@AyanawHabtamu-dr7wu Год назад
ዘሜ ኩራታችን ደስብልናል ደስ ይበልህ ድል ለጀግናው የአማራ ሕዝብ !!
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 6 месяцев назад
ባለ ማሕተቡ ወንድሜ እፍፍፍፍ እንደት እደምወድህ ዘሜ ከእናቴ ማሕፀን አብሬ የወጣሁ እስኪመስለኝ የምሳሳልህ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት ዘመነ ዳግማዊይ ሚኒልክ መባልም አለበት እኔ ልቤ ፀጥ ልትል አያለሁ አምላኩን ሲያመሰግን ወይ መታደል ቅዱሳንን አንስቶ ፃድቃንን አንስቶ አምላኩን መማፀን ያወጣል ነፃነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነብ የልብ አምላክ ቅዱስ ዳዊት አምላክ እንደ ቅዱስ ዳዊት በክብር ላይ ክብር ይጨምርልህ❤❤❤❤❤ እናቴ ሕይዎቴ አዛኝቷ እመ አምላክ እመብርሃን ወላድት አምላክ ትጠብቅህ❤❤❤❤ የወደፊን መሪአችን ዘሜን ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tilaneshalebachew1027
@tilaneshalebachew1027 Год назад
እንኳን የደካማ እናትህ ጸሎት እና የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅር እና ጸሎት እረዳህ ወንድም
@Ameer4343
@Ameer4343 11 месяцев назад
የአላህ መሬምታድንህ አሉኝ አልክ ሙስሊም አላህን ብቻ እጂከዛውጭ ሁሉምፉጡርነው መሬም የውድነብያችን የኢሳ አለሂእሰላምውድእናትናት
@haymanotbekalu8898
@haymanotbekalu8898 Год назад
ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የአማራን ህዝብ ነፃ ያውጣልን
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 11 месяцев назад
💚💛❤💚💛❤💚💪💪💪💚💛❤💪💪💚😭😭😭
@tedaraya6365
@tedaraya6365 6 месяцев назад
We will
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
እፋ እኮንም አማራነኝ❤❤❤❤❤
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 Год назад
​@@maekel6789💪💪💪 Settoch Semtachwaal Tigellu egnaniim Attbeko Yegelligallina Beyallenbett Tigellun Kerasachoon Gaar Temamellen mekellakel Geed Yellenal. Zemme Endallew " Kemashenef wiche Mircha Yellenem ❗" ....kemashenef wiche yallen nircha Kemideer Mettfaat neew bellonaal " Warkkaw , Zemme ".....Seet Ehettoch saay Libee Yemokkaal. Ayzoon 💪
@merrysallam8648
@merrysallam8648 Год назад
ለህዝብ ስስራ እንደዝህ ነው እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስስ አላችሁ አማራዊያን ሁሉ❤❤❤
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Год назад
ዘሜ እንኳን ተፈታህ በመጀመሪያ አልሀምዱሊላ ሌሎችም ያታሰሩ አማራወችና ሙስሊሞች ያረብ ነጃ በላቸው እባካችሁ የፋኖ አባላት እንደአማራ ቁሙ በሀይማኖት እንዳንከፋፈል ብዙ ጠላት አለብን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
የሰውን ፍቅር እንኳን በቁሙ አየው ቢሞትም አይቆጨው ለዚህ ህዝብ የኔ ዘመን ጀግና ኑርልን
@hcjth1747
@hcjth1747 Год назад
በጣም በእውነት እንዲህ ነው ክፕሆነ አይቀር❤
@tibebutibebu7430
@tibebutibebu7430 Год назад
ሳተናው ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
ሳተናው ሚዲያ በጣም እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
ደስታም ያስለቅሳል እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ ዘሜ አላህ ይጠብቅህ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Год назад
Ayizon Muslim christianum yiberta!
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
በጣም ማሬ 😢😢😢😢
@ዋነፋሴ
@ዋነፋሴ Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አማራያዊያን
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye Год назад
ልዕል እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ደስታን ያአድርግልን አሜን ኢትዮጵያን ተንሳኤ ያአሳየን ድል ላአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 Год назад
❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለን አላችሁ
@ZenebeGony
@ZenebeGony 7 месяцев назад
አላህ ይጠብቃቸሁ
@selambougale9614
@selambougale9614 Год назад
ዘሜ የኔ ጀግና ድል ለናተ ወገኖቸ ድል ለሁሉም አማራ 💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍🐅☝
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Год назад
እንኳን ለቤትህ አበቃህ ዘሜ እናትህም እግዚአብሔር ይወዳቸዋል በሂወትህ ስለ አገኙህ የሁሉንም ፀሎት እግዚአብሔር ስለሰማን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 እኔ ሁልጊዜ ለአምላኬ ሳለቅስ የነበረው ለእናቱ እና ለልጆቹ ነበር ሁለተኛ እሱን ለመያዝ ብለው የነን ወጣት የ13 አመት ህፃን ከአልጋላይ የገደሉት እናት እስከ ህፃን ልጇ በስር መቆየቷ መቸም አረሳውም ይህ ሁሉ ግፍ አልፎ ዘሜን በህይወት መገናኘት ደግሞ ትልቁ ደስታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪
@TaibaMubarak
@TaibaMubarak 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከቁጥር አያጉድላችሁ ድሉ የናተ ይሁን አማራየ❤❤❤❤❤❤
@ghh5860
@ghh5860 Год назад
ወላሂ ደስታዬ ወደር የለውም አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር❤❤❤❤ዘምዬ የኔ ንጉስ በጣም ነው የምወድህ ወላሂ በየሄድክበት ሁሉ አላህ ካንተጋ ይሁን የኔ ጀግና ዘምዬ❤❤❤❤አማራዬ ወደፊት ❤ወሎ💚💛❤ጎጃም💚💛❤ሸዋ💚💛❤ጎንድር💚💛❤አንድ አማራ💚💛❤አማራነት ይቅደም💚💛❤የኔወቹ አማራወች ሙቸ ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ky4rd6lw1q
@user-ky4rd6lw1q 6 месяцев назад
ድል ለጀግኖች ወንድሞቻችን አማራ ፋኖ❤❤❤
@saadas1050
@saadas1050 Год назад
ደሥታም ያሥለቅሳል ዘሜዋ በጣም ድስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@Muluyez
@Muluyez Месяц назад
ደስ ብሎናል እዉነት ነው ጀግናየ የአማረዉ ቀኝ አንተን የወለደች እናት መንታ በወለደች ሽህ አመት ያኑርህጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አንድ አማራ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
እልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘመነየ በጣም ደሥሥሥ ብሎኛል እንኳን በሰላም ወጣህልን በምትሄድበት ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 Год назад
ሳተናው ሚዲያን እናመሰግናለን❤❤
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 7 месяцев назад
እልልልልል ጀግናው ዘሜዋ አማራየ እካን ደስ አላችሁ ለመላው ወገኔ ደስ ብሎናል
@alenjrf
@alenjrf 6 месяцев назад
😊😊❤❤
@HawaTubeethio
@HawaTubeethio 11 месяцев назад
ከጥላት አይን አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ፋኖኖ ውድ የአማራ ልጆች ጀግና ዘሜ 🥰🥰🥰
@WosiGonderewa-xx2fy
@WosiGonderewa-xx2fy Год назад
ዉይ አማራየ ዘላለም እንደዚህ ደሥ ይበለን❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ጀግኖቻችን አማራነት ኩራት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ahmed-ee6mx
@Ahmed-ee6mx 2 месяца назад
አማራ ፋኖ ይችላል ገናመቸ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-nk2dy4sw7x
@user-nk2dy4sw7x Год назад
ጅግና ተስፍ አይቆርጥም እንኳን ደስ አላችሁ የመራዊ አካባቢ ሕዝቦች!ተማሪዎቻችን መስዋት እንደከፈሉም አልቀሩም!ጅግንነታችን እስከ ጥግ ነው ለጠላቶቻችን አንበረከክም!ጅግና ለዘላለም ይኑር!
@tegsetደምሌ
@tegsetደምሌ 8 месяцев назад
ዘመነየ አገትክላይ ያሰርከው መስቀል ይጠብቅካል እንወድካለን የኛጀግና❤❤❤❤❤❤
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Год назад
ሳተናው እንኳን ደስ አለህ ሁሌ ዘሜ እዳልክ 9ወር ሙሉ የተለየህ ነህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤💚💚💛💛❤️❤️አማራየ
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 3 месяца назад
ድንግል ትከተላቺሁ አማራነት ኪራትነው ድል ለናተይሁን በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Elias44475
@Elias44475 Год назад
ለዘሜ ሁሉም ህይወቱን ይሰጣል, ደስ እያለን. እንወድሀለን ዘሜ, ምልክታችን!!
@asfawbono8250
@asfawbono8250 3 месяца назад
እሪ ድል ለአማራ ፋኖልጃችን ዘመኔ ካሴ እመብራሃን እመአምላክ ትጤብቅ ሁላችሁም ጀግኖቻችን አግዝአቤሔር ይብቃችሁ ድል ለአማራ ሕዝብ አሜን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ግር ግር አታብዙ ሙያ በልብ ❤❤❤
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Год назад
ትክክል በውስጥ ነው ሁሉን እያወጡ መዘረረ በቃ
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Год назад
ሳህ
@geremewtadesseyifru5316
@geremewtadesseyifru5316 Год назад
ጀግና ጀግናነው ሀቅ ሀቅነው አርበኛ ዘመነ ካሴ የሀቅ ታጋይነው ማንኛውም አማራ በአርበኛ ዘመነ ካሤ መመራት አለበት የሚሠጠውን ተልኮ መተግበር የአማራ ሕዝብ ሀላፊነትነው ድል ለአማራ ሕዝብ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን። የምትወዳት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን እንኳን ደስ አላችሁ አማሮች
@አሚነኝተስፈኛዋ
አሚንን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Год назад
ዘሜ የኔ ጀግና የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅህ የአሳምነው ና የናአባቸው ምትክ ነህ 😢😢❤❤❤
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r 2 месяца назад
ዘምዬ ቃላትም የለኝም እግዜቤር ዪጠብቅክ ደል ለአማራ ፋኖ
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
ጀግናችን ዘመናችን❤❤❤❤❤❤❤
@MimiMaklit
@MimiMaklit 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አላቹ የአማራ ልጆች ደስ ብሎኛልማርያም ትርዳቹ❤❤❤❤❤❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤እእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እንኳን ደስ አላችሁ ያማራ ልጆች በጣም ነው ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Год назад
❤❤❤❤❤ደሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘምነቴ እንኳን ደህና ተፈታህ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጁ ይክበር ይመስገን❤❤❤❤
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Год назад
የምታምነዉ ቅዱስእግዚያብሔር ሑለም ከፊትሕ ይቅደም ጥላከላ ይሑንሕ አበሳዬዘሜዋ የንተና የታላቁ እሰከድርን ክፉ አያሳየኝ🙏❤❤
@MKl-wn5ox
@MKl-wn5ox 5 месяцев назад
ዘመየ የኔጀግና እግዛበር አምላክ ያተን ነገር አደራውን እሱይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ Год назад
እፍፍ ይሔ ድምፅህ ነበር የናፈቀኝ ብቻ ተመሥገን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ መሪ ❤❤❤
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 Год назад
ይችቀን ብዙ ጊዜ እንናፍቃት ነበር ያረቢ አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍
@tibebutibebu7430
@tibebutibebu7430 Год назад
ለእስክንድር ድረስለት ዘሜ
@TsegayeGeto
@TsegayeGeto 12 дней назад
This nation's hero Zemene Kasey . You are the icon of Amhara Thank you May God showed you and national the bright futures of Ethiopia
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Год назад
አልሃምዱሊላህ ጀግናው❤❤❤❤❤
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Год назад
❤❤❤❤ ዘመነ ካሴ የአማራ እንቁ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏 አማራዬ ስታምሩ ድምቀታችሁ❤❤❤❤❤👏👏👏👏 እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤🙏
@ethio8774
@ethio8774 Год назад
ዘሜው ጀግነችን ደስ ብሎነል ወንድማችን እንወድሃለን!! 💚💛❤️
@በቃልክ.ደስአለኝይሁን.ለበ
ጥላታችንን ፈጣሪ ያጥፍልን ለምስጌኑ አማራ ፈጣሪና ክዳችን ብቻ ነው መዳኛችን
@Emaber
@Emaber Год назад
የኔ አባት ዘሜ❤❤❤❤
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Год назад
የኔ እባት ዘሜ❤❤❤❤❤
@serk6884
@serk6884 Год назад
Fano fight for your freedom, land and identity. Our hero zema, God be with you!!!!❤❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FanomektYe
@FanomektYe 6 месяцев назад
ዘሜ የኔ ጀግና ያማራ ኩራቶች በርቱልኝ የኔ ጀግናች ድል ለፋኖ!!❤❤❤❤
@maryeshumye9169
@maryeshumye9169 Год назад
ተግባር ይቀድማል እዉነት ነዉ።
@LEILAfenatwmaryeleila-sg7ti
@LEILAfenatwmaryeleila-sg7ti 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ጀግናው ያማራህዝብሰራዉይ ፈጣሪይጠብቃችሁ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
የኔ ውድድድድድድይድድ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ ☝️🤲🤲😭🤲🤲☝️💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@neza6422
@neza6422 Год назад
በጣም ደስ ብሎናል ዘምየ አተ አኮ ያይናቺን ብሌን ነከ ፋኖ በሙሉ ያይናቺን በሌኖቺ ናቸሁ ያለ አናተ መተፋስ አንቺልም ፋኖኖኖኖኖ የየየየየ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
እግዚአብሔር ይመስገን አርበኛ ጀግናው ዘመነ ካሴ በመንገድህ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ኑርልን ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቼ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለንፁሀን ኢትዬጵያውያን በሙሉ እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@alemhi8570
@alemhi8570 Год назад
እንኳንም አማራ ነኝ ከነዘሜ መንደር ከነዋለ መንደር ከነመሳፍንት ከነ ኮሌነር ደመቀ ከነዋርካው ከነ ወዘተ መንደር ከአማራው በደወለዴ ኮራት ይሰማኛል እስክንድር ነጋን ጠብቁት አደራ በጠቃላይ ኢትዮጵያን ለምትወዱ ሁሉ እወዳቹሀለው ደስታዬ ወደር የለውም አማራ ነኝ እኔ ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪🥰
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
የኔ ማር ወላሂ እንወድሀለን 😢😢😭😭👈የደስታ ነው 💪💪💪💚💚💛💛💛♥️♥️♥️‼️‼️‼️
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 Год назад
ዘሜዋ እንኳን ደስ አለህ ጀግናው ወንድማችን
@ረሺድሰይድይቱብ
ወላሂ በጣም ነዉ ደስ የለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HadiyaHadiya-v5d
@HadiyaHadiya-v5d Год назад
እኔም አልሀምዱሊሏህ❤🎉🎉🎉🎉
@EjigayehuYemanbirhan-x2d
@EjigayehuYemanbirhan-x2d 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤ አዲስ አበባ መች ይሁን። እምትመጡልን በጉጉት እየጠበቅናቹሁ ነው ፈጣሪ ሀይልን ብርታትን ይስጣቹሁ❤❤❤❤❤
@almazmoges7817
@almazmoges7817 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሜ
@wondwossentadesse781
@wondwossentadesse781 Год назад
ዘሜ እመቤቴ ትጠብቅህ አንተንም ሰራዊትህንም አዱሱን የእስክንድር ነጋ የመላው አማራ ግንባር ሌሎችም አማራ ክልል ውስጥ በውጭም በተለያየ መልክ ገንባር ያላችሁ ፉኖወች በመላ በርቱ አግዝአብሔር ስውራን መላእክቶቹን ከኛ ጋር አቁሞ እየተዋጋልን አያሸነፍን ነው ሀይላችን አንተነህ እያላችሁ ቀጥሉ አናሸንፉለን የእግዚያብሔር ነው እያ
@kibtes8320
@kibtes8320 Год назад
አሁንስ እኔም ማቄን ጨርቄን ሳልል ሁሉንም ነገር ትቼ ወደሀገሬ ገብቼ የአማራውን ትግል ተቀላቅየ ለወገኔ ነፃነት መስዋእትነት መክፈል ናፈቀኝ::
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
እኔ እራሱ ዛቴ እዝህነው ልቤ ግን ጥሎኝ ሂዷል ፋኖወችጋ
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Год назад
Beyalachihubet genzeb eyadebasebu le tikiklenja tagayoch melak erasu ye tigilu tiliq sira new!
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 Год назад
Monumental Speeches. May God Bless Commander Zemene Kassei !! Amen 🙏..
@ኒቃብነውምኝቴኢሻአላህ
ለህዝብስትሁን ህዝብ ይውድሀል ❤❤
@رقيهمولا
@رقيهمولا Год назад
የኔጀግኖችፈጣሪድሉንለአማራፋኖ❤❤❤አሜን
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
እስክድርን አደራ ጎጄ መለኛዉ❤
@Aaa-nn4zg
@Aaa-nn4zg 2 месяца назад
ዋዋዋዋዋዋዋ የኔ ጀግኖች ለዘላለም ኑሩልኝ
@banchibanchi5611
@banchibanchi5611 Год назад
አሜን አሜን አሜን ክብሩን ይውሰድ የድንግል ማሪያምልጂ❤❤❤❤❤
@hrytdgtfmch9632
@hrytdgtfmch9632 Год назад
ፈጣሪ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ወድማቺን ነህ አይናቸዉ ተሚቀላዉ ሰወች ይጠብቅ የኛ ጀግና አራአያቺን ነህ❤❤❤❤❤
@swsw7270
@swsw7270 Год назад
Allah enakafir ayitewawoqum
@swsw7270
@swsw7270 Год назад
Yehisabqen
@edomedom4858
@edomedom4858 Год назад
@@swsw7270 koshaha dinkurinah eko ezih lay new hidina zemedochih netsa tawutuha tadia shintamm
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን ወንድማችንን
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እግዚአብሔርን የሚያምን ሰው እውነትን የያዘውን ሰው እንዴት መያዝ ይችላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የድንግል ልጅ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ይህ ክሀዲ አብይ ይያችሁ
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 Год назад
ብዙ ስራ አለብን ተኝተህ የምተዘናጋ ወዮልህ ቀድሞ መሰዋት የሆነውን ወንድም እህት እናት አባትክን ልጅህን አሰብ ለምን እና ለማን እንደ ተሰዋ አስብ አሰብ
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 7 месяцев назад
ጀግኖቸ አንተጥቅጡት እንደዚሕ ወገን አይዞን❤❤❤❤❤❤ ቸል ለነበልባሎ ፋኖ ድል ለወገኔ❤❤❤❤❤❤
@eniyaabdulhyi5641
@eniyaabdulhyi5641 Год назад
እንደዚህ እስኪ ጥራን ድምፅህ ናፈቀን
@rahi7582
@rahi7582 Год назад
አማራነት ያብባል ፋኖነት ይለመልማል 💚💛💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇷🇺💪
@wduayelea7698
@wduayelea7698 Год назад
አፈሩን ልብላልህ.
@meskerem4771
@meskerem4771 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ወገኖቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
@MelkamuAychaw-ti9kq
@MelkamuAychaw-ti9kq Год назад
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ። አማራነቴ ኩራቴ እንኳን ደስ አለን አማራየ እመብርሀን አማራን እናምስኪን ኢትዮጵያውያንን ባሉበት ሁሉ አንቺ ጠብቂልን ። ይህን ክፉ ዘመን እንደ ውሀ አፍስሰሽ አሳልፊልን ቅድስት ሆይ !!! ውድድድድድ አደርጋችኋለው ውዶቸ 1000,000 አመት ኑሩልኝ ።
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Год назад
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ በሄድክበት ሁሉ
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i Год назад
ሁሌም እንደምትለው የድንግል ልጅ ይጠብቅህ ሁሌም
@SaraSa-wp7ue
@SaraSa-wp7ue 5 месяцев назад
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🍏🍏🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍋🍎🍎🍎🍎🍎🍎ድል ለፋኖ ድል ላማራ ህዝብ🍎🍎💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Год назад
ዘሜዋ🇪🇹🇪🇹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥🚥 ያይናችን ብሌን ዘሜሜሜዋ ሰላምህ ይብዛ ትኩረት ለታላቁ እስክድር ለህዝብ ጥሩ ስሰራ እድህ ትወደዳለህ ብአደን አለህጂ አተ ሆዳም ባዳ ገዳይ አሽከር አድ ነገር ሳሰሩ ልሞቱነዉ ሀገሬ በቆየሁ ወሎ ተነስቸ ጎጃም ነበረ የምገባዉ አተን ለመቀበል
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
አማራ ሁኖ የተፈጠረ እድለኛ ነዉ ትግስታችሁ አቤት ፍቅራችሁ i love Amhra ❤❤❤ ስልክ አላችሁ የአርበኛ ዘመነ ካሴ እንኮ ደስ አለህ ለማለት Amhar is good people i love you