Тёмный

🔴የእመቤታችን ትንሣኤ || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || Assumption of virgin Mary-Sermon by Deacon Henok Haile 

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

#like #Share #Subscribe @arganon
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw Год назад
መሜህሬ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እመ አምላክ ትጠብቅልን የእመቤታችን ጣዕሟ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@ry8319
@ry8319 Год назад
_እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምክ ይብዛልን ክቡር መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ ቃለ ህይውት ያሰማልን❤❤❤_
@hermonwallelign4436
@hermonwallelign4436 Год назад
እንኳን ለሀያሉ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል እና ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 Год назад
ዲያቆን: ሄኖክ: ቃለ ህይዋት: ያሰማልን: መንግስተ: ሰማይ: ያውርስልን::
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
ቃልሂወትን ያሠማልን❤❤ እመቤቴ ስላች እየተነገረ ቢውል ቢድር ሁልጊዜ አዲስ ነው የሚሆንብኝ❤❤ አቤቱ ወደረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት መዝ 131 ÷❤/ ሉቃ 1÷ ❤ ንባብ 2ኛ ሳሙ 6❤
@andargachewnegash6345
@andargachewnegash6345 Год назад
መምህር: ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ እንደዚህ የማይጠገበው የእመቤታችንን ነገር ደስ በሚል ሁኔታ ስላሰማህን ህይወት ዘመንህን ትባርክልኝ ፀጋና ዕውቀቱን ታድልልኝ !!!💚💛❤️
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
እርግጥ ነው እኮ!! የእመቤታችን አምላክን መውለድ ምን ያህል ክአእምሮ በላይ መሆኑን በበቂ የተገነዘብነው እይመስልም::
@tigtig6559
@tigtig6559 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ይጠብቅህ የኛየኦርቶዶክስ ጌጣችን ኑርልን
@firenegash5786
@firenegash5786 Год назад
❤❤❤❤እኔም ትዉልድ ነኝ ብፅይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን እጠራለሁ ❤❤መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@dubaidubai350
@dubaidubai350 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ራጅም እድሜ ና ጤና ያቆይልን ❤❤❤🙏
@yegebriellij4023
@yegebriellij4023 Год назад
መምህር እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ አንድ እንድታስተምረን የምፈልገው ክፍል አለ ይኀውም በመፅሀፍ ቅዱስ ባስልኤል ምን ያደረገ ነው ማወቅ ፈልጌ ማግኘት አልቻልኩም ስም ለማውጣት ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Год назад
አባክህ መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ መልስልን የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙሃን ጥያቄ ይመስለኛል አና በእኛ አና በግብጽ የቤተክርስቲያን ስርአት ልዩ ነትምንድን ነዉ በራሻስ ኦርቶዶክስ ከእኛ ጋር ያላቸዉ ልዩነት ምንድን ነው አባክ እባክህ በዚህ ጉዳይ ላይ ከበቂ ማብራሪያ ጋር ቪዲዮ ስራልን አመሰግናለሁ
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@genetassefa619
@genetassefa619 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰anchi kesetoch mekekel yetebaeekesh nesh yemeahetsenishim fire yetebareke nw🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰kale hiwot yasemalin wud memehirachin🥰🥰🥰🥰🥰embetachin hulachinnim tibareken🥰🥰😃😃
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
አንዲት እህት: መናፍቃን የእመቤታችንን እርገት አይቀበሉም ሲባል ሰማችና :- " ይቀልዳሉ እንዴ? እኔ የገረመኝ ልጇ ሲያርግ እንዴት ይዟት አላረገም ብዬ ነው " አለች::
@GulitGebeya23
@GulitGebeya23 Год назад
ደስ ስትል እንደዛ ያስብላል እውነቷን ነው።ምን ይደረግ እንግዲህ ክብሯን ካላወቁ
@ArmoniumBedada-ws7id
@ArmoniumBedada-ws7id Год назад
😂😂😂😂😂😂ተረታም
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
ውይ! እንኳን የአምላክ እናት ኤሊያስ አርጎ የለም እንዴ? መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ እኮ? አንድ ልብ ማለት የሚጠይቅ ነገር ግን እርገታቸው እንደ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርገት ጋራ አንድ አይደለም ምክንያቱም እሱ በራሱ ሃይል ነው ያረገው እነሱ ግን በእግዚአብሔር ሃይልና ፈቃድ ነው። @@ArmoniumBedada-ws7id
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 Год назад
የእመቤታችን ፡ የአስራት ፡ ልጆች ፡ ከስብከቱ ፡ ዉስጥ ፡ ያልገባኝ ፡ ንጉስ ፡ ዳዊት ፡ 7 ፡ ሀብተስጦታ ፡ ነበረው ፡ ከነዚህ ፡ ዉስጥ ፡ ሀብተ ፡ ክህነት ፡ እና ፡ ሀብተ ፡ ፈዉስ ፡ እነዚህ ፡ ነበሩት ፡ ወይ ፡ የምታውቁ ፡ አስረዱኝ ፡ እመቤቴ ፡ ትባርክልኝ ፡
@serkalemg7630
@serkalemg7630 Месяц назад
ሀብተ ፈውስ ነበረው ሳኦል እርኩስ መንፈስ ሲያሰቃየው በገና ድርድሮ ያድነው ነበር የክህነቱ ነገር እኔም እየጠየኩ ነው
@oneethiopiae
@oneethiopiae Год назад
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ወዳጅ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
@rahelabera5234
@rahelabera5234 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይለምልም
@eyuealambaye9146
@eyuealambaye9146 Год назад
​@@rahelabera5234I'll iii88 .o.8i.
@fevenjemberu9966
@fevenjemberu9966 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 Год назад
Ye emebetachen fekerewa bereketewa be hulachen lay yedere.....le memeherachen rejem edeme ke tena gar yadelelelen be betu yatsenah
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
እልልልልልልልልል! አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ። ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@LoyHd-r8c
@LoyHd-r8c Год назад
Amenn kale hiwet yasemaln
@yriga
@yriga Год назад
amen amen amen
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Год назад
Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln ye emabetchn reduat bereket aylan🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻
@Mahder368
@Mahder368 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
መምህራችንን እመቤታችን እድሜ ልኩን ትባርከው!!!
@sare4981
@sare4981 Год назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@banchalemwondale-fr5qe
@banchalemwondale-fr5qe Год назад
በእውነት እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በኋላም ተስፋ የምናደርጋትን ርዕስተ መንግስቱን ያውርስልን። የእመቤታችን ጣዕሟን በአንደበታችን ፍቅሯን በልቦናችን ያሳድርብን።።
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዘመኖን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@yedingillij21
@yedingillij21 Год назад
እመ ብርሀን ወላዲተ አምላክ ብርክ ታርግህ ድንቅ ትምህርት
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
እኳን አደረሳቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችን ፍቅሯን ይሳልብን አሜን!
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Год назад
የእመቤታቺን ልጅ መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ነው ምንወድህ የተዋህዶ ኣርበኛ ኑርልን🙏🙏🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
ኣሜን (3)
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Год назад
Thanks for your presentation and annunciation about the Holy week of Felsseta Lemariam. I have a question,may be one day when you teach about the Holy word: assumption and Dormition, Ascension, for Jesus Christ and His Mother Virgin Mariam KidaneMehret?! What is the right word we should use for this week of Felsseta Lemariam of the 16th day of celebration of our spritual Mother Virgin Mariam? Ascension is the right word for our Lord Christ!? May God bless us and this week of our spritual Mother Virgin Mariam of Assumption?or ....what do you call it. Our Holy blessed Jesus'Mother is now in Heavenly place intercede us for us 🙏❤️👍 Happy week of Felsseta Lemariam!?
@tigisttemtime5247
@tigisttemtime5247 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልንዘመንህ ሁሉ ይባረክ መምህራችን በእውነት ደስ ይላል ለኛ ለሰሚዎቹም ልቦናን ያድለን።
@saroobelay3058
@saroobelay3058 Год назад
Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll Elllllllllllllllllll 👏👏👏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን እውነት እንዴት ድስ የሚል ትምህርት እና ከልብ የሚገባ አጥንት የሚያለመልም ግልፅና ግልፅ በሆነ መልኩ የቀርብ ፀጋውን ይብዛላችሁ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ፍቅራን ታሳድርብን ❤
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 Год назад
ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ታሣድርብን 🕯
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ መምህራችን
@almazmogos514
@almazmogos514 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አበሮ አደርሰን ቃል ህይወት ያሰማልን
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 Qal Hiywaten Yasmaln Memher Wendmachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn atleyot 🙏🙏🙏
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
Dingil Kidis Mariyam Enate Ewedishalew 🙏🙏🙏
@kassayemoh1
@kassayemoh1 Год назад
ቃለ ሂወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ❤❤❤❤
@helenlove2791
@helenlove2791 Год назад
🌹 EGZIABHER YMSGEN ⚘️ AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ABAYE
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Год назад
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@nigatemelakumelise-fj1er
@nigatemelakumelise-fj1er Год назад
Dingle Mariam yeligua wedagua tehum kal yasemalen.
@LiesTimmerman
@LiesTimmerman Год назад
የቅድስት እናታችን ወላዲተ ኣምላክ ጸሎትና ምልጃ ኣይለየን በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን፡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
እመቤታችን ጥላ ከለላ ትሁነውት
@tilahun5421
@tilahun5421 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 Год назад
ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤❤
@kalkal3346
@kalkal3346 Год назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
❤❤❤❤አሜንቃለይሆትያሰማልንመምህራችን
@RahelGtsadik-c2s
@RahelGtsadik-c2s Год назад
የእመቤታችን ድንግል ማርያም ወዳጅ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።
@haimanotalemu486
@haimanotalemu486 Год назад
Kale Hiwot yasemalin memihirachin 🙏🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤❤🙏
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት
@menaasefa9937
@menaasefa9937 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Год назад
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን
@SamrawitTesfaye-v3e
@SamrawitTesfaye-v3e Год назад
Asending Mary not assumption please edit it
@munamu7720
@munamu7720 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ 👏👏👏💖💖💖 ❤❤❤❤
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ሰማሌን ዳቁን ሄንክ ❤❤❤❤❤❤❤
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ሰማሌን ዳቁን ሄንክ ❤❤❤❤❤❤❤
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Год назад
በእውነት መምህረየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ እም አምላክ በምልጃዋ አትለይህ አገራችን ኢ.ያ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ያድልልን የአገራችን ሰላም በምልጃዋ እትመልስልን እም አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasikazerihun5525
@fasikazerihun5525 Год назад
Ahunme tsegawen yabzalke memhre
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@almazkede9183
@almazkede9183 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@Hela-Tube
@Hela-Tube Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
አሜን አሜን አሜን የሰማነውና በልቦናችን ይሣልብን የመቤታችን ከቅድስት ማርያም ረድኤት በረከት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
@Fano44
@Fano44 Год назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ በእዉነት የማይጠገብ ስብከት መታደልነዉ እመብርሀን ፍቅራን ታብዛልን❤
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍቅሯን ጣእሟንበልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
_*አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃለ ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደረገን*_📖 _*ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ፫*📚_ _*እኛም ቃሉን ስምተን 30 60 100 ያማራ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የልኡል እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን አሜን ፫*_📖🍃🌹🕊️🕊️
@selinateklay717
@selinateklay717 Год назад
እኔ ሁሌ ጥያቄ ሚሆንብኝ ነገር ለእግዚአብሔር አገልጋዬች ሰለ እግዚአብሔር የማይሰብክቦት ምክንያት ነው.
@Haregi849
@Haregi849 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ezratechane102
@ezratechane102 Год назад
Bekerstos sekay yemetalagte get yegastehe
@makidsitube45
@makidsitube45 Год назад
እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን🌹🌹🌹🌹
@yedingillij21
@yedingillij21 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@eadendassy2860
@eadendassy2860 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@markcollins4359
@markcollins4359 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። 🙏
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤታችን በረከትሽ መልጃሽ አይልይን💠❤❤❤❤❤
@michaelteklay2105
@michaelteklay2105 Год назад
ውድ መምህራች ንእመቤቴ ትጥብቅህ ኣምላኽ ድማ ከማኻ የብዝሓልና።
@abebe2011
@abebe2011 Год назад
አሜን አሜን አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነስ አንተና የመቅደስህ ታቦት!! መዝሙረ ዳዊት 131፣9
@محمدباوزير-ث2ض
@محمدباوزير-ث2ض Год назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሠመልንን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር
@tadelatube4375
@tadelatube4375 Год назад
ቃል ህይውት ያሰማልን ምምህራችን እድሜ ጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን ለእኛ ለደካሞች ሲል❤❤
@zedme9659
@zedme9659 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalkal5842
@kalkal5842 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 Год назад
አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።መዝ 131:8
@mekuriazeleke5414
@mekuriazeleke5414 Год назад
ኪዳነምህረት እናቴ የቅድስት ማደሪያ ታቦት ...ቃለ ህይወትን የአሰማልን🙏🙏🙏
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ለቅድስት ለድንግል ማርያም ክብረ በአል አገ ራችንን ከክፉ መከራ ታማልድልን ከልጆ ከአምላክዋ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔ ር ፍቅር ሰላም አንድነት ያድለን
@adiamberhane9848
@adiamberhane9848 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Год назад
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
@bethelabraham5236
@bethelabraham5236 Год назад
God have mercy on you
@tsigefereja762
@tsigefereja762 Год назад
kale hiwoten yasemalen wendemachen bebetu yastenahe🙏🙏🙏
@hennaballat4489
@hennaballat4489 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
@agerarrage6694
@agerarrage6694 Год назад
ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን በዉነት❤❤❤❤
@AzebWenda-ml9ii
@AzebWenda-ml9ii Год назад
አጥንት የሚያለመልም ቃል።ቃለህይወት ያሰማልን🙏
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12