Тёмный

🔴የእናቱን ጥላቻ ችዬ ፍቅሬን❤አተረፍኩኝ| Kumneger ቁም ነገር 

Kum Neger ቁም ነገር
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 218   
@ትግራወይቲ12
@ትግራወይቲ12 21 день назад
አረ ሶፊየ ኪያ እንዴት ናት 😢ማርያምን በሷ ምክንያት ተጨንቄ ልሞት ነው 😢አረ የሆነ ነገር በለን በናትህ
@Sofia-uk1rn
@Sofia-uk1rn 21 день назад
እረ አወን በጣም ያሳሰበን ነገር ቢኖር የኪያ ነገር ሶፊየ ❤❤❤❤
@negati0amnamnamnbirane890
@negati0amnamnamnbirane890 21 день назад
ሶፊ በናትክ ኪዩ እዴት ሖነች አሳዉቀን
@mdali-jc3jz
@mdali-jc3jz 21 день назад
እኔራሱ በጣምጨቁኛል 😔🥺
@mahiyehualawu4249
@mahiyehualawu4249 21 день назад
እኔም አሞኛል እራሱ ከመጨነቄ የተነሳ 😢
@SabaTsegay-t9s
@SabaTsegay-t9s 21 день назад
Betam 😢
@RahiWollo
@RahiWollo 21 день назад
ሶፊ እነ ኪያ ምን ላይ ደረሱ እደት ሆኑ አብረው ቢመጡ ብናያቸው የሚል
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 21 день назад
ሶፊዬ ኪያ ጤንነትዋ እንዴት ነው በጣም ጨንቆኛል እባክህን አሳውቀን እግዚአብሔር ምሮአት ደስታቸውን ለማየት ያብቃን 😢😢😢😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
ኪያዬ እዴት ነች ምህርት አውርዷላት ከሚወዳት ጋር መች ይሆን ስቃ የምናያት አምላኬ እረዳን
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 21 день назад
ሶፊ የነኪያ ነገር አሳዉቀን እንዴት ሆኑ😢😢😢😢
@wynieshet
@wynieshet 21 день назад
አዎ ማርያምን 🥹🥹
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 21 день назад
❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 21 день назад
የሶፊ ቤተሰቦች ስለኪያ እንፀልይላት በርእስ ይዘናት እኔ ቤተክርስትያን ከእግዚያብሔር ፣ ቤተሰቦች ጋር ሆኜ እየፀለይን ነው እባካቹሁ በየ እምነታቹሁ በፀሎታቹሁ ፀልዩላቸው ለኪያም ፣ለፍቅር ጋደኛዋም እግዚያብሔር እሳን ፈውሳት ፣ከፍቅረኛዋጋር አንድላይ ሆነው ተጋብተው እንድናያቸው ያብቃን ፣ ያድርሰን ፣ አሜን ።
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 21 день назад
አቀማመጣችሁ አቀራረባችሁ ከቅዳሜን ከሰአት የሻይ ሰአት ክቺን ይመስላል
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 21 день назад
ሀበሻ ስንባል ኩረጃ እሚያክለን የለም እኮ😂
@aynalemtamiru8947
@aynalemtamiru8947 21 день назад
ሶፊ ሠላም ለእናንተ ይሁን ሰለኪያ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ቅዱስ ገብርኤል በብርሐነ መስቀሉ ይዳብስሽ እህቴ
@Kነኝየመዳምእጂነር
@Kነኝየመዳምእጂነር 21 день назад
ሶፊ አረ በአሏህ እነ ኪያ እምን ደረሡ እደኔ የተጨነቀላት እፍፍፍ💔💔💔😢😢😢😢
@z-qh7dt
@z-qh7dt 21 день назад
እነሳምሪ እኳን ደስ አላችሁ የነኪያ ጉዳይስ ?
@samirajuhar6442
@samirajuhar6442 21 день назад
እነ ኪያ የት ደረሡ? ሶፊ
@GenetABRAHAM-l4e
@GenetABRAHAM-l4e 21 день назад
ማርያም በጣም ነው ውስጤ የቀረችው ኪያ ምን ላይ ትሆን
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 21 день назад
ሶፊዬ በእግዚአብሔር ኪያ እንዴት ነች የኔ እናት እመብዙሃን ምህረትን ልካላት ድና መጣ የምትመሰክርበትን ቀን ታምጣን በእውነት በአሳብ ተጨናነኩኝ ከቻልክ ግን ሶፊዬ በአላ በረሚሉ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሄጅ በልልን እባክ ንሰሀ ገብታ ትሄድ ሙሉ ለሙሉ ድና ትመለሳለች ሌላው ከቻልክ ሰልክ ቁጥሮን ብትሰጠን ብናወራት ደስ ይለኛል በእናት ሶፊዬ 🙏
@ritahaile1787
@ritahaile1787 21 день назад
Ahun teru gezie aydelem.
@amaamm7487
@amaamm7487 21 день назад
ሶፊ ኪያ እንዴት ናት
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አነዚህ ጥንዶች እና ፂየ እና አቤሎ መገናኘት ደስ ያለ አሁን የቀረን የኪያ ነው ተሽሏት አብረው በደስታ እንደሚመጡ ዱአ ችን ነው
@taibah5903
@taibah5903 21 день назад
የነኪያነገር አሳዉቀን ሶፊዬ
@MedinaAbedu
@MedinaAbedu 21 день назад
ሶፈዬ በአላህ እነከያ ከምን ድርሱ አላህ አፍያ ያርጋት ያርብ 🤲🤲🤲🤲
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 21 день назад
💍💍👍👍👍👍💛❤️💚💚❤️💛💋💋💋💋👌👌👌👌🙏🙏🙏🤝🤝🤝
@f-io7sj
@f-io7sj 21 день назад
ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ሶፍ ውድ እህት ወድሙች ስላማችሁ ይብዛልኝ ኪያ በአላህ ፈቃድ ይሻላታል ውላሄ ንገር ሚሥኪን አላህ አፍያውን ይመልሥላት
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 21 день назад
ጡትሽን ደብቂ የሡ ብቻጅ የህዝብ አደለም
@sarahabas8619
@sarahabas8619 21 день назад
👍👍👍👍
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 21 день назад
ትክክል😂😂
@WolloGondar
@WolloGondar 21 день назад
😂😂😂😂
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 21 день назад
አረሶፊ የነኪያን ነገር አሰውቀን ስትቀን ጠበኩኝ😢😢
@እሙፍትህያ
@እሙፍትህያ 21 день назад
ሳምሪ እና አቤል እንኳን ደስ አላቹሁ እንደዚህ ሁናቹሁ ስላያሆቹሁ ደስ ብሎኛል ሶፊየ ኪያ እንዴት ነት አኑስ የት ደረሡ የናሱ መጨረሻ ነፍቀኝ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይስጣት እና አብረው ቢሆኑ አላህ ያግዛቹሁ ኪያ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 21 день назад
ሶፊዬ ስለኪያ እባክህ ትንሽ መረጃ ስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😔😔😔😔😔😔
@mahiyehualawu4249
@mahiyehualawu4249 21 день назад
ሶፊየ እባክህ ስለ እነ ኪያ አሳውቀን ተጨንቀናል እሚገርመው ሁለም ኮሜንት እነ ኪያ ነው እሚለው ሁሉም ተጨንቋል 😢
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
ፋሲል መልካም ሰው ነህ ስምህ እና ፋሲል እንኳን ደስአላችሁ ዘላለም አይለያችሁብያለሁ ሶፊ የኪያ ነገር ምንላይነው አኗርስ ተስፋ አትቁረጡ የሚሆነውን ሁሉሞክሩ የኪያን ቤተሰቦች አውሯቸው እና ደሞ የድምፅ ጥራት ያስተጋባል ዛሬ ምነው ሶፊ
@ፊኪአህሙ
@ፊኪአህሙ 21 день назад
ሰለ እነ ኪያ ምን አድስ አለ ኡፍፍፍ አላህ አፊያዋን ይመልሰላት ያረብ❤❤
@ዙወይላህ
@ዙወይላህ 21 день назад
ሶፊ በአላህ ሰለኪያ ምን አዲስ ነገር አለ ነገር
@skettube4149
@skettube4149 21 день назад
አስግፊረሏህ ልቧን አይቶ እንደኔ የሰቀጠጠው አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም ያአላህ😢
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 21 день назад
በጣም
@medinatube5989
@medinatube5989 21 день назад
አልሀምዱሊላል አላ ኒእመተል ኢስላም ሙስሊም ላደረከኝ ልቦን ገልብጣ ጡቶን አሳብጣ ብቅ አለች አረ ፈጣሪን ፊሩ ሴቶች አስተፊረላህ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 21 день назад
ሶፊ ኩያስ እዴትሆነች በአሏህ❤
@اللهاكبر-ح9س6و
@اللهاكبر-ح9س6و 21 день назад
አር ሶፊ ኪያ እንደት ናት ወላሂ በጣም ነው የተጨነኩት ባለፈው ስታለቅስ አብሪያት እኩል ነው ያለቀስ ኩት አሰውቀን ስለሷ
@Yeshifetene
@Yeshifetene 21 день назад
ሶፊ ወንድሜ ኪያየ እንዴትነቺ ትድናለቺ እግዚአብሔርም አዋቂነው እሚሳነው የለም እና በጣም ናፈቁን ❤❤❤❤
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 21 день назад
ሶፊዬ ጡሩ ስው ኪያ ሚን ለይ ኔቺ በጠሚ ነው ዬኪያ ነግር አስጨንቄኝ
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 21 день назад
ሦፊየኔልዩየኔጀግናበርታ ኪያዬእዴናት አንውዬሥበምንሁኔታነው ያለው ሢመችህ ንገረንባአላህ😢😢😢
@FokrteMolna
@FokrteMolna 21 день назад
እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ግን የነኪያ ነገር
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 21 день назад
የአኑና የኪያን ነገር እባክህ አሳውቀን ቶሎ ውጪ ሔዳ ትታከም ለቤተሰቦችዋ ነግራችሁ አትርፏት ቤት ይገዛል ልጃቸው አጥተው ሁለት ልጅ ለወላጅ መቅበር ይከብዳል አንቺም ለቤተሰብሽም ለአኑም አስቢ ጉዳታቸውን እድል ስጫቸው ሁሉን ይሞክሩ እባክሽ በእግዚአብሔር ስም እንለምንሽ
@ritahaile1787
@ritahaile1787 21 день назад
Anuen tetesh eswa beteshalat. Degmo huletuem be haymanotachew hedew tselot yadergu.
@የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
ሰላም ሶፊዬ በእግዚአብሔር ኪዬ እንዴት ናት በእውነት ጠዋትና ማታ የማስባት ልጅ ናት ከምን ደረሰች ተፅናናች ህክምና ዋስ እምን ደረሰ ሶፊ እሷን ባታቀርባትም ያለችበትን ንገረን አንዋርስ እንዴት ነው ሶፊ በዚህ ሳምንት እንደምታሳውቀን እርግጠኛ ነኝ ካለቡዚያ እናኮርፍሀለን 😂 እንጣላሀለን😅
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 21 день назад
ሰለም ሰለም ሶፉ ኪያ እንደት ህነቹ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 21 день назад
አረ ሴቶች ጡታችሁን አትጣሉ እጭ የች ልጂ ገና ባለፈው ጀምራ ልቧን ገልብጣ አልሃምዱሊላህሙስሊም ላረገኚ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 21 день назад
ረሶፊ ኪያ እደትሆነች😢😢😢😢በአላህንገረን እኔ ፊልም እደዚህ አላጎጎኝም😢😢😢
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 21 день назад
ሶፊ እባክህ የኪያን ቀጣይ የአለችበትን ጉዳይ አሳውቀን እግዚያብሔር ይፈውሳት እና እሳን እን አኑን እንዲህ እንዳያቸው እናፍቃለሁኝ።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 21 день назад
እናንተ ጥንዶች እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ ❤❤ ሦፊ በነኪያ ጉዳይ በጣም ነው የተረበሽነው እባክን ያሉበት እንወቀው ኪያዬ እግዚያብሔር ምሮሽ እንድናይሽ ፈቃዱ ይሁን አሜን 🙏
@fikertegetnet3562
@fikertegetnet3562 21 день назад
ሶፊ. ኪዪና. ልጁ እንዴት ናቸው በየቀኑ 8 እየጠቅንህ ነው. ምን ላይ እንደሆኑ. ንገረን
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 21 день назад
በጣም ታምራላችው ፍቅራችውን ፈጣሪ ያብዛላችው ትንሽ ግን ድምፅ ጥራት የለውም
@FetiyaFeteya
@FetiyaFeteya 21 день назад
ሶፊ ጠፋ የት ገባህ ሶፊ ኪያ የት ደረሰች
@sarahabas8619
@sarahabas8619 21 день назад
እረ ጡትሽን ደብቅ አርጊው ለህዝብ ታስመርቂዋለሽ 😂
@hawa6936
@hawa6936 21 день назад
ሶፊ ኪያ ምንላይናትበአላህ
@Ararsoo-p5q
@Ararsoo-p5q 21 день назад
Sofiyee Yana kiyaa min layi darsoli Anusi ideti nawi Atanim Allaah yixabqih ihen salmon xafakiko ❤❤❤basalami nawin Allaah kagonik yihun
@السبايدرمان-ز8ي
@السبايدرمان-ز8ي 21 день назад
ሰላምአለይኩምሶፊእነኪያእደትሆነችበአላህፍቃድጥሩነገርአሰማንአላህአይቁረጥባትወላሂያለኚጭቀት❤❤
@aynalemhailu7283
@aynalemhailu7283 21 день назад
Fasil Enkuan lazeh abeqachu bexam tamralachu Ayelayachu ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fatimafatima-mu4vz
@Fatimafatima-mu4vz 21 день назад
سلماليكمسفاندتنخكياندتنتالخافيونيملسلت
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 21 день назад
ኧረ ሶፊዬ በማርያም ኪያ እንዴት ናት በማርያም ሶፊዬ አሳውቀን በጣም ያሳሰበን ነገር ኪያ በናትህ ሶፊዬ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@hdvi3537
@hdvi3537 21 день назад
ሶፊየ የቂያና ያኑ ነገርስ ተጨነቅንኮ ለነገሩ አተ ምታደርግ ኪዩየ ካነበብሺው በናትሺ ለህዝቡ መልስ ስጭ ህክምናሺንም ጀምሪ😢😢😢😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 21 день назад
ኪያ ያለችበትን ሁናቴ ንገረን ሶፍዬ😢😢😢
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 21 день назад
ሶፊ ባላህ ኪዩ እዳት ሆናች በጨቀት አለቅ እኮ
@ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ
ሶፊ በማርያም ኪያ ምን ደረሰች😢😢😢😢😢😢
@mesimes3427
@mesimes3427 21 день назад
Sofia ebakeke.yena kiya guddayi mine.deresa.yene.jeginaa❤
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 21 день назад
ኮሚታተሮች 🌷የኔ የዋህ 🌷ቅን አሳቢወች 🌷እንዳው በምን ቃል ትገለፃላችሁ ወላሂ🌷ስለኪያ 😭😭ያላችሁ አሳተሳሰብ🌷በጣም ደሥ ይላል🌷ሳፊ እኝ ከሳበላይ ታመናል እናማ የሆነነገር በለን ወንድሚ🌷ትናት ብገባ ብወጣ ጨራሺ ቨዶም አለቀክም ለኝሥትል የሆነገር በለን በአላህ ሳፊየ🌷
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 20 дней назад
የእናቱን ለመቃወም አትሞክሪ ጥፉት የምስላቸው ምን አልባት ልጃቸውን እምትጎጅው መስሏቸው ይሆናል ልጅይቸው ነው እናቱ ምናምን አትበይ እሺ ለወለደች ጥፉት ቢኖር እንኳን ይቅርታ ብለሽ አክብሪ
@firadosethiopia9170
@firadosethiopia9170 21 день назад
ሶፊ አህሌን ኪያ እንደት ናት በአሏህ ምን ላይ ደረሰችሂ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት የተባለችውን ሁሉ ውሸት ያድርገውና ካሳለፈችው እድሚ እጥፍ እጥፍ ያኑራት ከጎኗ ሁኑላት ያለችውን ብትልም ሰው ያስፈልጋታል የሚያበረታታት ተስፋ እዳትቆርጥ
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 21 день назад
ሶፍ ኬያዬ ምን ላይ ናችው ጭንቆኝል እናም ምን ላይ ናቹው ፀበል ሄደቹ ወይሰ ወሰብታል ሄደች እግዚአብሔ በደሰታ ይምልሰታ አትማም አይበልም ማርኝ ነው የምባልው እግዚአብሔረ ይውቃል በጥብብ ልሰብሰባት ነው እጀ ምንም አትሆንም ማርያምን
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 20 дней назад
ኡንካን ደስ አላችሁ ዉዶቼ 🥰🙏ሶፊ የ ክይያ ነገር አስወቀን በጣም ጨንቅናል የኔ ምስኪን እግዚአብሔር yimarish
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv 21 день назад
ክያ እዴት ሆነች ምን ላይ ነው ያለች እፍፍፍፍ መልካም ዜና ያሰማን የውነት ጭቀቱ ከባድ ነው የኔ እናት ደስታሽን ይመልስልሽ በሳቅሽ እጠብቅሽ አለን
@hanaekemal4618
@hanaekemal4618 21 день назад
ሶፊየ እባክ ስለ ኪይ አስታወቀን
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 21 день назад
ምን አለበት ምግብ መስራትሽ አልቀረ ተረፍረፍ አርገሽ ስርተሽ። ወንዶች ናቸው ቢበሉ። ማጉረስስ ምን ችግር አለው
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 21 день назад
እንካን ለዚህ አበቃቹሁ እግዚያብሔር ከዚያ ሁሉ ፈተና ሳምሪ እና ኡቤል እንካን ለዚህ አበቃቹሁ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 21 день назад
ድምፃቸው በደንብ አይስማም
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
ሶፊ ኪያ አይተሀታል ተሽሏት ይሆን አክባር ካለህ ንገረን በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት አንዋርም
@RoseFemale-p8b
@RoseFemale-p8b 20 дней назад
እረ ሶፍዬ ጠፋክብን እኮ ኪዮዬ እንዴት ሆነች ምንም አዲስ ነገር የለም እረ በጣም ተጨንቀናል
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 21 день назад
ከያ የት ደረሰች ሶፊዬ😢
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 21 день назад
ሶፊ ወድሜ ሰላም በማርያም ሶፊ ኪያ እንዴት ሆነች በጣም ነው የጨነቀኝ አሳውቀን ሶፊ
@AshuTube-rl3vn
@AshuTube-rl3vn 21 день назад
Sorry sofi kiyyu endet honech ba alla😢
@فطوم-ن4غ2ج
@فطوم-ن4غ2ج 21 день назад
ቆጆ፣አቀራረብነው፣ግን፣ትንሽ፣የድምጽ፣ችግር፣አለአስተካክሉት
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 21 день назад
ሶፊ ኪያ ምን በጃጀቸው ጠፍተህ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤
@ሰሊ
@ሰሊ 21 день назад
ሶፊ ኪያ እንዴት ናት ምን ላይ ደረሰች ክትትሉን ጀመረች ወይስ😢 አኑስ እንዴት ሆኖ ይሆን
@alainmall-uc1gr
@alainmall-uc1gr 21 день назад
ሶፊኪያእንደትናትየባህልመዳኒትአአበአላህሞክራት❤
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 21 день назад
Sofi kiya Edet nat
@moniraabdilmejed6898
@moniraabdilmejed6898 21 день назад
Libsidh zinti Yale siyamribish .netam yegebaw fiqregh aledh .qomnegeregha new
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 21 день назад
ሳሚሪየ ፋሲል እንኳን ደስ አላቹ እና ሶፊየ ኪያ ምን ላይ ደረሱ እዴት ሆኑ
@FelekeHaili
@FelekeHaili 21 день назад
ሶፊ ኪያ ጤንነት እንዴት ነው በጣም ጨንቆኛል🙇 እባክህን😢😢
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 21 день назад
#Sofi please can you give us information about Kiyyuu thank you 💚🌟💎👌
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 21 день назад
Masha allah ❤❤❤🎉🎉🎉
@MaryamMerry-c8y
@MaryamMerry-c8y 21 день назад
አላህዋእነኪያንምአንድአርጋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 21 день назад
ሶፊ ግን አንሰብስክራይብ ላደርግ ትንሽ ቀን ቀርቶኛል ። ልክ እንደ አራዳ ሚድያ, የኪያን ነገር ለኢትዮጵያውያን አሳውቀህ አካዎንቱዋን ወይም ስልኳን ብለንህ ችላ በማለትህ ደብረኸኛል ከምር 1,ሲቀጥል አንሰብስክራብ ስናደርግ ዩትዩብ በራሱ ወድያው ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይከትሃል 2, በኢሜል አድሬስ ለምን አንሰብስክራይብ እንዳረግን ይጠይቁናል ? ስለዚህ እባክህ ተመልካች ሚጠይቅህን ተግባራዉ አድርግልን??
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 21 день назад
ምነው እሳፊ ላይ ፊጥ አልሺ 🙄 ምን ላነሣነው አስባለሺ ከልፈልግሺ መውጣት ትችይ አለሺ አሺ እጅሺን ይዝ አይደል ያሥደርገሺ🙄 ተዝርፈጠሺ እደምትመለከችው መሠለሺ እንድ ስት ውጣውርድ አለው ሳፊ🌷 ደግሞ ካንች የበለጠ ያስባል
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 21 день назад
ሶፊ ኪያና አኑ ምን ደረጃ ደረሱ ?ጤንነትዋስ እንዴት ነች?
@መሰከረምኤረጀቦ
@መሰከረምኤረጀቦ 21 день назад
ሶፊ ባጌታ እና ኪያ እንዴት ሆኑ እኔ ባጣም ጭንቅ አልኚ 😭😭😭
@DerartuFikiru
@DerartuFikiru 21 день назад
Soofi dhimma kiyyuuf Anuwaar osoo nutti himte gaariidha .keessattu kiyyuun akkam taate?
@ShawayahSh
@ShawayahSh 21 день назад
ሰላምሶፊዬኪያምላይደረሰችአሳውቀን❤❤
@Sahibi-py6ng
@Sahibi-py6ng 21 день назад
ሶፊክይምንለይነችጤንነታዉጢቱምድነዉብሽታዋ
@LamlamFalak
@LamlamFalak 21 день назад
ሶፊ የነኪያን ነገር አሳዉቀን 😊😊😊😊😊
@JdhKdf
@JdhKdf 21 день назад
ሶፊ አኑ እና ኪያ እንዴት ሆኑ የነሱን አሳውቀን ጨንቆናል
@Qemarahmad
@Qemarahmad 21 день назад
ማሻላህ
@kadija25-q3l
@kadija25-q3l 21 день назад
አይለየቹ አምን በሉ ሶፍ የነ ኪየ ጉደይ እየሰሰበኝነው ምለይ ነቸው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 21 день назад
ኪያ. አንዴት. ሆነች. ሶፊ..???. በሃሳብ. ተጨነቁ.
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 21 день назад
Sofi kiyase edete honeche bee mariyama 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
የኪያን መጨረሻ አሳየን
@jameelawasee7688
@jameelawasee7688 21 день назад
Sofii,kiyuu,idet,Nat behasab,lallkinew,!!!
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 21 день назад
ሶፊ ኪያ እንዴት ናት 😢😢
@HadiyaHadiya-nb5cg
@HadiyaHadiya-nb5cg 21 день назад
የኪያሥ አደት ሆኑ በአላህ መጨረሻቸዉ ምን ሆነ
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 21 день назад
ሶፊ ኪያ እዴትናት በአላህ
@haymutube6002
@haymutube6002 21 день назад
yesete leke nese wede
@UaeUae-v7z
@UaeUae-v7z 21 день назад
Kiya indet nat min laydaresechu please asawuken
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 366 тыс.
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 366 тыс.