Тёмный
No video :(

🔴የዘሪቱ ከበደ ልጅ ክርስቲያን የሞተበት ምክንያት የተባለዉ የህክምና ስህተት ጉዳይ - Seifu on EBS Zeritu | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 378 тыс.
50% 1

ዳሎል ገበያ - dallolgebeya.com
0946418242
🔴የዘሪቱ ከበደ ልጅ ክርስቲያን የሞተበት ምክንያት የተባለዉ የህክምና ስህተት ጉዳይ - Seifu on EBS Zeritu Kebede | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

5 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 873   
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 месяца назад
የእኔ እህት የቱ ቃል ያጽናናሽ ይሁን ብቻ እርሱ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ያጽናናሽ😢😢😢😢😢
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 2 месяца назад
Amen
@saronfetene611
@saronfetene611 2 месяца назад
Amen
@frayg6560
@frayg6560 2 месяца назад
Amen
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ መፅናናትን ይስጥሽ እህቴ!😢💔
@saraethiopia8073
@saraethiopia8073 2 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ይክብዳል 😭😭😭😭
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 месяца назад
ሞኝ አትሁን ወንድሜ ልጅ ልጅ ነው ለወላጅ ሁሉም ያው ነው። የበኩር ልጅ ይሁን የመጨረሻ ልጅ ይሁን ከሞተብህ ጉዳቱ ያው ነው።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 месяца назад
አዳምቄ ነው
@Kalkidansamuel1
@Kalkidansamuel1 2 месяца назад
Misunderstanding
@narditube4378
@narditube4378 2 месяца назад
እህቴ አትሰሰቺ ፈጣሪን ለመጀመሪያው ልጅ ያለው ፍቅር ይለያል 😭😭
@user-pc4uf8ot5c
@user-pc4uf8ot5c 2 месяца назад
ehet atesasachi lijinetunem yemejemeriyam hone yemecheresham lij nw gn liyunet yinorewal gn asibeshiwal yebekur malet eko yemejemeriya nw bezu neger eko nw metayibet beziya lay lewelid mnm ewiket sayinorish ere andema ayihonem
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 месяца назад
የሚሉትን አያውቁም እኮ፤ በተለይ ዩቲዩብ ላይ ያሉ በሙሉ የማያስቡ ናቸው
@SemertSemert-um2lb
@SemertSemert-um2lb 2 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ 🙏🙏ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ነፍስ ይማር😢😢😢
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 месяца назад
ማርያም ሀዘነ ልቦና ታቅልልሽ ሁፍ በጣም ያማል ነብስ ይማር!!!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 месяца назад
እዉነት ያማል😭😭😭😭😭
@user-ok6ql5sj9s
@user-ok6ql5sj9s 2 месяца назад
Atym
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 2 месяца назад
የእውነት በጣም ያሳዝናል ልጅን የሚያክል ነገር ማጣት ግን ትንሽ አስተያየት ያለኝ በየቀኑ በጦርነት ምክንያት ምንም የማያቁ ንፁሀን ልጆች ይሞታሉ እነሱም ልክ እደሌላው 9ወር ተረግዘው ነው የሚወለዱት እናት አላቸው እና ምን አለበት በዚመጠን ለነሱም ሞት ብትጨዉ የውነት ስለእናት አዝናቹ ከሆነ በየቀኑ ልጇን የምታጣ እናት አለች በጦርነት በመላው ኢትዮጲያ እና መርጦ አልቃሽ አንሁን ለዘሪቱ እግዚያብሄር አባቴ መፅናናትን ይስጥልን 🙏🙏🙏⬅️
@zahrafet-ux7dr
@zahrafet-ux7dr 2 месяца назад
❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 месяца назад
ኡፍፍፍ ምን አይነት ቃል ያጽናናሻል የልጂ ሞት እናት አትችልም ከባድ ነዉ ያማል😢😢😢😢
@astermekonen8274
@astermekonen8274 2 месяца назад
የምታምኚው አምላክ መፅናናቱን ይስጥሽ እንጂ ከባድ ነው የልጅ ነገር በምን ይገለፃል፡፡
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 месяца назад
እስቲ ከሀኪሞቹም ከእናቱም እንስማ.... በጣም ነው እኮ የምትቸኩሉት ። ምክንያት ይፈለግለታል እንጂ ሰው በቀኑ ነው የሚሞተው። ሀዘኗ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እንደ እናት እኔም እረዳታለው። እግዚአብሔር ያፅናሽ ውድ እህቴ
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 2 месяца назад
በትክክል እዉነት ነዉ
@Tapaaa-fu4cz
@Tapaaa-fu4cz 2 месяца назад
❤❤❤❤yesss
@nezifamohammed-wb6lu
@nezifamohammed-wb6lu 2 месяца назад
አላህ ለሰው ሁሉ የሚሞቱበትን ቀን ቦታ ሰበብ አዘጋጅቶ እንጂ አንድም ሰው ከዝህ 3ቱ ነገር ውጥጭ ከዚህች ምድር አይሰናበትም ይህንን ፈጣሪ አምላክ ወዶ አደረገ እሱ ያደረገውን እኛ ወደን መቀበል አለብን ይህ ለህክምና ባለሞያዎች ላይ የሚፈረድ ነገር አይደለም ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማ ናት ሰአቱ ከደረሰ ማንም ምንም ሊያቆም እይችልም
@sebleshazaalemshet7264
@sebleshazaalemshet7264 2 месяца назад
በዚህ በመጨረሻው ዘመን መሸሸጊያችን ኢየሱስ ነው እስቲ አንድ ጊዜ ቆም ብለን ያለንበትን እናስብ የት ነው ያለነው በምን ውስጥ ነው ያለነው መቼ እንደምንሞት አናውቀውምና እባካቹ ንሰሃ እንግባ ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
አላህ ማነው???? የት ነው ያለው????? ለማን ተገለጠ???? ምን አረገ????​@@toybayimam
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m 2 месяца назад
እንደዉ ሀዘን አይገባችሁም እንዴ ትሰባበካላቹ አረ እግዚያብሄር ልብ ይስጣቹ በመጀመሪያ ኢየሱስ ይወዳችኃል ምናምን ምናምን በመዉደድ ብቻ አይደለም የሚገለፀዉ በፍፁም ፍቅሩ በችንካሩ በሕማሙ በሞቱ በትንሳኤዉ በዳግም ምፅሀቱ መዉደዱን ብቻ ሳይሆን የዘላለም ፍቅሩን አሳይቶናል መጀመሪያ ይኼንን እወቁ እባካቹ ለእህታችን መፅናናቱን ይስጥሽ በሏት ነብስ ይማር
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 2 месяца назад
አወ ማስተዋሉንስ ለአንችና ለመሰሎችሽ ይስጣችሁ የሚገርመው ነገር ኢሳ አለይሂ ሰላም ወይም እየሱስ እናንተ እንደምታመልኩት በጭራሽ አያውቅም በመጨረሻም ይሞታ።
@toybayimam
@toybayimam 2 месяца назад
@@tigisit2534 አላህማ ፍጡራንንሁሉ የፈጠረ የማይወልድ የማይወለድ አምሣያም አጋርም የለለዉ ፈጣሪነዉ !ከ7ሠማይ በላይ አርሽላይ ነዉ !ገነት ዉሥጥ ለደጋግ ባሮቹ ይገለጣል የሡን ፊት ከሚያዩት ባሮች አላህ ያርገን ማሥረጃ ቁረአናችን ላይ አለ
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 2 месяца назад
እየሱስ ሰዉጅ መሸሸጊያም አዳኝም አደለ እሱ የተላከዉ ለእስራኤል በጎች ነዉ ምነዉ እኔም የኢትዮጵያ በግ ነኝ አልሽ
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e 2 месяца назад
የኔ እናት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
@user-hw6dx3wi4x
@user-hw6dx3wi4x 2 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናሽ ማንም ሰው በልጅ ሞት አይፈተን
@user-fl9tt5uy4f
@user-fl9tt5uy4f 2 месяца назад
እግዚ አብሄር መፀናናትን ያድላት ከደጋጎች ጎን ያኑርላት አተ ደሞ አቅራቢዉ አገላለፅህ አስለቀስኝ ❤❤😢😢😢
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 2 месяца назад
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ እህቴ ልጅን በሞት ማጣት ከባድ ነው እኔም እናት ስለሆንኩኝ ውስጤ ተንቀጠቀጠ ምንም ቃል ሊያፅናናሽ ሳስብ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ ብቻ ጌታ መልካም ነውና ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ 😢😢😢
@yegrace831
@yegrace831 2 месяца назад
My First born is also a boy and last night I couldn't stop crying even my kids were confused....I couldn't imagine how you feel! you are in my prayers!
@adoniyas.kidane6649
@adoniyas.kidane6649 2 месяца назад
ምን ብለን እናፅናናሽ 😢
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ መፅናናት ይስጣት ቆጅየ ልጅ እናት የሆነ ያዉቀዋል መንፍስ ቁዱስ ያፅናናሽ💔😭😭
@beetisisaybayecha2104
@beetisisaybayecha2104 2 месяца назад
ቅዱስ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ እህቴ
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 2 месяца назад
እውነትህን ነው የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ በኦፕራሲዮን ነው የወለድኩት ከመሳሳቴ የተነሳ ማንም እንዳይነካብኝ እኔ ብቻ ልቀፍ ብዬ ኦፕራሲዮኑ ተፈቶ ለሁለት ሳምንት ሆስፒታል ነበርኩ ኢንፌክሽን አድርጎብኝ በጣም ከባድ ነው እናትነት እህቴ ዘሪቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ በጣም የሀዘን የመጨረሻው ሀዘን ነው የደረሰብሽ😭😭😭 መጽናናቱን ያድልሽ😭😭😭
@User-rh8di
@User-rh8di 2 месяца назад
እፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ጌታ አዋቂ ነው እርሱ ሳያውቅ የሚሆን ነገር የለም የሰማይና የምድር አምላክ እርሱ ያፅናናሽ እርሱ ይችላል።በስጋ ቢለይሽም በጌታው እቅፍ ውስጥ ስለሚሆን ልትፅናኚ የገባል ጌታ ያፅናኝሽ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 месяца назад
ወንድማችን ጠዋት ትምህርት ቤት ሄደ ማታ መጣ ራሴን እማዬ እያመመኝነው አለ ምግብ እናታችን ሰጠቸው እማዬ አልተበላልኝም አለ አኪም አባቴ ይዞት ሄደ ሬሳው መጣ ማርያምን ተቃጠልኩኝ ይሄንን ከሜት ስፅፍ በወንድሜ ናፍቆቱ በእንባ እየታጠብኩ ነው የኔ ውድ እንደወጣ ቀረ 😭😭😭
@SinduBeharu
@SinduBeharu 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሺ(ያፅናህ) ከባድ ነው
@wubitseife1672
@wubitseife1672 2 месяца назад
እግዚያብሔር ያፅናችሁ
@user-uo1hs8om1t
@user-uo1hs8om1t 2 месяца назад
አይዞን
@tsionashna8077
@tsionashna8077 2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ ያፅንናሽ ብቻሽን አይደለሽም ብዙዎች በዚህ መንገድ ቤተሰብ አተናል!
@elsabethgebrecristos194
@elsabethgebrecristos194 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@N33Natty
@N33Natty 2 месяца назад
ምን አይነት ቃልነው የሚፅናናት፣በጌታሰም ፅናቱን ይስጥሽ ፣ሌላምን ይባላል😥
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 месяца назад
የኔ እናት እግዛብሄር ያፀናሽ እኔ እንጃ ምን ይሆን እሚያፅናናሽ እግዚአብሔር ኣምላክ ያፅናሽ እሱ መፈሱን ይላክልሽ❤
@SalamHamad-xj3lt
@SalamHamad-xj3lt 2 месяца назад
በጣም ያስደነግጣል ወላጆቹ ዘሪቱ ከበደ እና አቶ ላቃቸው መንግስቱ አሏህ/እግዚያብሔር ያበርታችሁ🖤💔🖤💔🖤💔🖤💔🖤💔
@redietmelaku3995
@redietmelaku3995 2 месяца назад
እግዚአብሔር የማፅናናት ኃይሉን ለልብሽ፣ለእምሮሽና ልጅሽን ዘጠኝ ወር ላቆየበት ሆድሽ ይሰጥሽ እና ቀሪ ልጆችሽን በመረጋጋት ለማሳደግ ያብቃሽ
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ ዘሪቱ ማጽናናት ቀላል ነው መጽናት ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@chu2858
@chu2858 2 месяца назад
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣት የሱንም ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን 😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 месяца назад
አሜን 😢😢😢😢
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 месяца назад
ምን ተባለ ምን ሞተ አበቃ ልጇን ያጣችዉ እሷ በቃ ዝም በሉ ለሷ ፀልዩላት በቃ የልጅ ሞት ምን ማፅናኛ አለዉ የምታመልኪዉ እየሱስ ይደግፍሽ እኔ አዝኛለዉ ምን አባቴ ላርግሽ የቅስፈት ዘመን ነዉ ፈጣሪዬ ከልጆቻችን ላይ አንሳልን
@kannsein5607
@kannsein5607 2 месяца назад
እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥ በጣም ከባድ ሀዘን ነው የወለደ ያውቀዋል 😮ከባድ ህመም ነው
@FoltynFamliy950
@FoltynFamliy950 2 месяца назад
Awo
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 2 месяца назад
ፈጣሪ ነፍሱን በእቅፉ ያድርግላት😢አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪ ይላክላት
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 2 месяца назад
ልብ የሚሰብር እጅግ በጣም አዝኛለ😢😢😢
@TadeseAberaarage
@TadeseAberaarage 2 месяца назад
በጣም ያዛዝናል የልጅ ምት የውስጥ እግር እሳት ነው ይባላል ምክንያቱም ቁስሉ መቼም አይደርቅም ህመሙ ከባድ ነው እግዛብሔር መፅናናትን ያድላት የልጁንም ነፍስ ይማር ባፀዳ ገነት ያሳርፈው
@TadeseAberaarage
@TadeseAberaarage 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Atiyakamal-cm2qr
@Atiyakamal-cm2qr 2 месяца назад
የንተን ብስለት ለመግለጽ ዉቀት የንሰኘል ብቸ መሻ አላህ❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 месяца назад
😏
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 2 месяца назад
እውነት ነው፤ በአጋጣሚ እኔም ከሀገር ውጭ በህክምናው አካባቢ ነው የምሰራው! ሰዎች ስለሆንን ምክንያት ስለማናጣ ነው እንጂ ፈጣሪ የቆረጠው ቀን አይታለፍም። በተጨማሪ የመድሀኒት ደህንነትናጥራት በአግባቡ ቁጥጥር አይደረግለትም። ከዛም በተጨማሪ በሌላው አለም ከህክምና መርጃነት የተወገዱ መድሀኒቶች እና መሳሪያዎች አገልግሎት ይሰጣሉ። ይህን ስል ሰዎች ሊሳሳቱ አይችሉም እያልኩ እንዳልሆነ ይሰመርበት፤ ስህተቱ ቁጥሩ ይቀንስ እንጂ እዚህም አለ። አሁን ላለፈው ህይወት መንግስተሰማያትን ያውርስልን ለመላም ቤተሰቡም መጽናናትን ያድል ከማለት ውጭ ምንም ማድረግ አይቻልም!
@user-nc1hi6fx9r
@user-nc1hi6fx9r 2 месяца назад
እግዚብሔር ያፃናሽ ዘሪቱ ❤ ነብስ የማር 🙏🙏
@MESELEEWENETU
@MESELEEWENETU 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ።
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 2 месяца назад
ልጀ ዘሪቱ ስልጅሽ እጅግ አዝኛለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር አዋቂና ፃዲቅ ነው ጌታ እየሱስ መፅናናቱን ይስጥሽ ።
@birukgoitom1387
@birukgoitom1387 2 месяца назад
እግዝአብሄር ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሰቡም መፀናናቱን ይስጥልን
@Mall787
@Mall787 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነው የልጅ ነገር በቃላት ብቻ ሚነገር አይደለም
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 2 месяца назад
አቤት ምን አይነት ጉድ ነው ዘሪቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ ቃላት ያንሰኛል እንደው ሆድሽን ድንጋይ ያድርገው አይዞሽ እህቴ ሁላችንም አላፊ ነን ሰው ከንቱ የከንቱ ከንቱዎች ነን
@amentube4813
@amentube4813 2 месяца назад
እጅግ በጣም አስደንጋጭ ዜና ነው ።ለ ዘሪቱ እና ቤተሰቧ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናችሁ ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታዋቂ ሰው ህይወቱ ሲያልፍ የሐኪም ስህተት ተፈጥሯል ብለው በደፈናው ትችትን ዘለፋ ህክምና ባለሙያዎች ላይ ለማውረድ መፍጠን ትክክለኛ አካሄድ አይደለም ። የህክምና ስህተት አይፈጠርም ለማለት ሳይሆን ህብረተሰባችን ከፍርጃ በፊት ማጣራት ይለመድብን ።
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ እራሱ ያፅናናሽ እህቴ በርቺ ጌታ አዋቂ ነው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ🎉🎉🎉🎉
@tsehayabera-wk3to
@tsehayabera-wk3to 2 месяца назад
ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ሆድሽን ድንጋይ ያርግልሽ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 2 месяца назад
እግዚአብሄር እዮብን እንደፈተነ ነው እና የተፈተንሽው በፅናት እለፊው
@abebechkumsa
@abebechkumsa 2 месяца назад
እግዜያብሔር ያፅናሽ ከአእህቴ ❤❤❤❤❤❤ አንተም ተባረክትክክለኛዉን ማስረጃ ስለሰጠህ
@tangutbeyene6294
@tangutbeyene6294 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያፅናናሽ እህቴ
@user-wr6lt5qd4z
@user-wr6lt5qd4z 2 месяца назад
ኡኡፍፍ እህቴ ን ይህንን ከባድ ፈተና በፅናት መወጣት የምትችይበትን ፀጋ አምላክሽ ያልብስሽ
@frykhalifa
@frykhalifa 2 месяца назад
ደረሠልኝ አደገልኝ ያለችውን የመጀመሪያ የልጅነት ልጇ መጀመሪያ ያጠባችው ጠረኑን ያሸተተችው በስስት ያየችው ኧረ ስንቱ እናትነትን የተማረችበትን ልጇን ለዚያውም በድንገት ማጣት ከቃል በላይ ይከብዳል💔💔💔እሱ ወደ አባቱ ሄዷል እህቴ ላንቺ ሐዘን መፅናኛ ቃል አጣሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ 💔💔💔💔😭አባቱንም እግዚአብሔር ያበርታው💔💔💔😭
@user-zj3fx3lw5r
@user-zj3fx3lw5r 2 месяца назад
የሰማይና የምድር ጌታ ልብሽን ይደግፍ አሜን
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 месяца назад
ጌታ ልብ ሽን ይጠቡቅ እንወድሻለን ተባረኪ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናናሽ !!!!!
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 2 месяца назад
እግዚያብሔር ሰጠ እግዛያብሔር ነሳ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን መንፈስቅዱስ ያፅናሽ
@gaga320
@gaga320 2 месяца назад
በጣም አዝኛለው አልቅሻለው ሀዘኑ ለቤተሰብ ደሞ እንዴት እንደሚከብድ እያሰብኩ ጭንቅ ብሎኛል። ፈጣሪዬ ሁሉ እማይሳንህ መፅናናትን ላክላቸው።
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 месяца назад
ሒወት በጣም አጭር ናት.. እግዚአብሔር በምድር አመጣው ቶሎም ወሰደው ለወላጆቹ መፅናናትን ይስጣቸው. ከልጅ በፍት ያርገን ምክንያቱም ሀዘኑ መቼም መቼም የእግር ዕሳት ነው የሚሆነው!
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላካችን ያፅናሽ እህታችን
@tegistgebrekidan6228
@tegistgebrekidan6228 2 месяца назад
እህቴ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ የሚያጽናናው እርሱ ብቻ ነው።
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 2 месяца назад
ወይ ወይ ልጁን ያጣ ሰው መከራው እግዚአብሄር መፅናናቱን ያድልሽ
@seifu567
@seifu567 2 месяца назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል!, ነፍስ ይማር,እግዚአብሔር አምላክ ለሷም ለወዳጅ ዘመዶችዋ መፅናናትን ይስጣቸው
@user-nj7ek4ex5w
@user-nj7ek4ex5w 2 месяца назад
የኔ እናት ሶብሩን ይሥጣት በጣም ያሣዝናል💔
@jerryadinew737
@jerryadinew737 2 месяца назад
ወደ ምንናፍቀው ወደ ዘላለም ህይወት ነው የሄደው ወደ አባቱ መታደል ነው ጌታ ያበርታሽ የኔ እናት
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 2 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ይክብዳል::🥲🥲
@user-uy1tk4np4u
@user-uy1tk4np4u 2 месяца назад
እግዚአብሔር ብቻ አፅናኝ ነውና እራሱ ያፅናናሽ!ምን እንደምልሽ ቃል አጣሁልሽ ውድ እህቴ ምን ልበልሽ! የምታምኚው ጌታ ውስጥሽን ይደግፍ!ያበርታሽ በቃ!እምለው አጥቻለሁ!
@yodittedese7962
@yodittedese7962 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሸ አምላክ ማንንም በልጅ አይፍትን እግዚኦ🙏🙏🙏
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 месяца назад
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ።
@deboamare5171
@deboamare5171 2 месяца назад
እጅግ ሚዛናዊ ዘገባ እናመሰግናለን :: ልጅስ አይሙት ያስቀድመኝ እላለሁ እኔም !! ግን ደግሞ እርግጠኛ ባልሆነው ነገር ወሬ ማናፈስ አግባብነት የለውም ወላጆቹ ተጎዱ , ተነጠቁ ጌታ ኢየሱስ መጽናናትን ያርግላቸው !!
@user-mt8ui7nq1i
@user-mt8ui7nq1i 2 месяца назад
እሕቴ የተሰበርንየሚጠግን እግዚአብሔር ያፅናሽ።
@selamhailu4448
@selamhailu4448 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣት በጣም ከባድ ነው ከነመላው ቤተስቦቾ መፅናናት ይስጣቸው 😭😭😭
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 месяца назад
እህቴ ዘሪቱ ምንም ቃል ባወጣ የልጅሽን ሞት ሊያፅናና አይችልም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አፅናሽ አባቱም ሁሉ ቤተሰቡን 😢 በልጅ አትቀጡ ዉይይይይ መንፈስ ቅዱስ አፅናቹ ሌላ ምለው የለም 😢😢 ነፍሱን ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጠው😢😢😢
@DRAMbox
@DRAMbox 2 месяца назад
ያፅናሽ ፅናቱን ይስጥሽ ለማለት ይከብዳል ሀዘንሽን የትኛውም ቃል አይገልፀውም ግን አላህ ሰጪም ወሳጅም ነው የምታምኝው አምላክሽ የተኛበት አንጄትሽን ያጠንክርልሽ 😢😢😢😢😢
@rroselave2755
@rroselave2755 2 месяца назад
ምን ቃል ያበረታሽ ይሁን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@azutamesyazu
@azutamesyazu 2 месяца назад
😢😢😢😢 betam yene enat demo nefse ture nat meselge 😢😢
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 месяца назад
እፍፍፍፍፍ በጣም አሳዛኝ ነው ምን አይነት ቃል ያፀናናታል እግዚኣብሔር ያፀናሸ ያውነት አፀናኙን መላክ ይላክልሸ
@AynadisBisenebit
@AynadisBisenebit 2 месяца назад
እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ያሳያችሁ የዩትዮብ ጡረተኞች😢
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 2 месяца назад
በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ይስጥልን እናት ልጅን ማጣት እጅግ በጣም ያማል መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 2 месяца назад
ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ😭💔እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እህት😭💔
@addisalemmeliss8095
@addisalemmeliss8095 2 месяца назад
እውነት ነው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ የእኔ እህት 😢😢😢 አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናት እኩይያ ልጅዋን ነው ያጣችው በጣም ታሳዝናለች💚💛❤🙏😭
@tegegnebekele9214
@tegegnebekele9214 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጥሽ
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 2 месяца назад
በጣም በጣም ነው የሚያስደነግጠው 💔 እኔ ትላንት መተኛት አልቻልኩም ልቤን ነው የመመኝ ፡ ዘሪት ከድሮም አድናቂዋ ነኝ በጣም ነው ምወዳት በጠቅላላ personality ዋን እወደዋለሁ ለየት ያለች ነች ፡ ሌላው ለቤተሰቧ ያላት ፡ ደሞ ልጆቿ 3ወንድ ልጆቿ ልጆቼን ይመስላሉ ፡ 🙈 ጌታ እንዲያበረታት ከልቤ ነው የፀለይኩት ፡ 😭💔 እናትነት ልቅ ስጦታ ነው ፡ ይህን ሀዘን የምንችልበት ጌታ ብርታቱን ይስጠን ፡ 🙏 የኔ ቆንጆ ነብሱን ይማረው ፡ የደረሰ ልጅ ስንት ዋጋ የተከፈለለት ማጣት 😭 ያማል ፡ 💔 ምንም ቃል ያጥራል 😭 ዘሪቱዬ ጌታ ያበርታሽ ፡
@hanahanawoldegebriel7557
@hanahanawoldegebriel7557 2 месяца назад
እግዛብሄር ያፅናሽ እህቴ🙏🙏🙏
@rossross6520
@rossross6520 2 месяца назад
እውነት በዚ ዘመን ፈጣሪን መለመን ሌላ ሳይሆን እድሜና ጤና ስጠን ብሎ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ያላባት ያሳደኳቸውን ልጆቼን ጠብቅልኝ 😭😭😭😭😭😭
@moumerify
@moumerify 2 месяца назад
ታላቁ አላህ ፅናቱን ይስጣት
@ayahlushmamoabebe7512
@ayahlushmamoabebe7512 2 месяца назад
እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው እናትና አባቱንም መጽናናቱን ይስጣቸው
@kelemuashumi880
@kelemuashumi880 2 месяца назад
እግዚአብሔር የመረጥሽዉዐየዘላለምሽ አምላክ እርሱ ያፅናናሽ!!!!!!!
@user-ul8iu7wz7m
@user-ul8iu7wz7m 2 месяца назад
እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ። እግዚአብሔር ያፅናሽ።
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 месяца назад
በጣም ያማል እግዚአብሔር አምለክ መፅናናትን ይስጣት። በጣም ከባድ ነው
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 месяца назад
ሁላችንም ከዚህች ምድር እንሄዳለን ነገር ግን በንስሐ እንመላለስ ንጥቀት በድንገት ይሆናል። እህቴ ልጅሽ በእግዚአብሔር እቅፍ ነዉ። አይዞሽ የኔ እህት
@webet2273
@webet2273 2 месяца назад
ዘሩቱ እህቴ ፈጣሪ አምላክ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያፅናናሽ እግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ አይለይሽ ለመላዉ ቤተሰብእናዘመድአዝማድ ፅናትን ይስጥልን
@Helen-nd9dy
@Helen-nd9dy 2 месяца назад
የኔ እህት እግዚአብሔር ያፁናሽ በጣም ይከብዳል
@user-gu2kv9zc2k3
@user-gu2kv9zc2k3 2 месяца назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናናሽ 🥲
@Hayat9314
@Hayat9314 2 месяца назад
ኢናሊላሂወኢናሂ ራጀጅኡን(እኛ የአላህነን ወደአላህም ተመላሾችነን)
@Hayat9314
@Hayat9314 2 месяца назад
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡንንንንን
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 2 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናናሽ ነፍሱን ይማር 😢😢😢😢😢😢
@user-wj8rp4ij8l
@user-wj8rp4ij8l 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሸ 💔😭😊
@hanansulyman5598
@hanansulyman5598 2 месяца назад
አይዞሽሽሽሽሽሽሽ ጌታ በደጅ ነውና ልጅሽን በአዲስ ክብር ታገኚውአለሽ እስከዚያው ግን መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ይጠግን እና እንወድሻለን።
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 месяца назад
ያማል ከባድ ሀዘን ነው💔እግዚአብሔር ያጽናናሽ እናቴ😢ነፍሱ በሰላም ትረፍ🤲
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት። አርቲስቶች ሄደው ሊያፅናኖት እየቻሉ በየድብረ ገፁ ሙሾ ሲያወርድ በማየቴ በጣም አዝኞለው😢😢😢
@alemb4972
@alemb4972 2 месяца назад
ያማል ያማል ዘሪቱ እግዚሀብሄር ያጽናሽ የልጅ ሞት ከባድ ነው እህቴ ሞት ማለት ይህ ነው በዚህ እድሜሽ የልጅ ሞት ጌታ ይርዳሽ።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 месяца назад
እፍፍ ፈጣሪ ያፅናናት በእውነት😢
@samymulu7110
@samymulu7110 2 месяца назад
እህታችን እንወድሻለን:: ጌታ ያፅናናሽ ❤
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 месяца назад
እኔን የኔ ጌታ ነብስህ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ ዜድ
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 723 тыс.
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 723 тыс.