Тёмный

🔴የገጠር ሰው ከቴዲ እና ከፋሲል የማን አድናቂ ነው??? comedian aman bisetegn 

Aman Sew አማን ሰው
Подписаться 203 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 Год назад
'ያንተ ንጉስ የኔ ንጉስ አይደለም' በዚህ ትንሽ እድሜህ ትልቅ አሳቢ ነህ አማን። 🙏
@mekdesmekdes5907
@mekdesmekdes5907 2 года назад
አማን ያገሪ ልጅ ብርታ እርግጠኛ ነኝ አገራችንን ላሊበላን ታስጠራልህ ብርታ❤❤❤ፍትህ ለላሊበላ እዝብ በመብራት እና በውሃ እየተስቃያ ላሉት እዝቦች😢😢😢😢😢
@hailearstoteles8820
@hailearstoteles8820 2 года назад
በጣም የሚያስደስቱ ስራዎች ነው የምታቀርበው በርታ አማን God be with you!
@haymiyabatua4230
@haymiyabatua4230 2 года назад
አማን ምርጥ ሰው
@eslamnewhiwote7498
@eslamnewhiwote7498 2 года назад
ከተማ ማነዉ ያስገባህ የገጠርን ጉድ እኮ ዘረገፍከዉ
@gechkt4079
@gechkt4079 2 года назад
ጨዋታህ ደስ ይላል በርታ
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Год назад
አማን ምርጥ ልጅ! ሁሌ የሚገርመኝ ና ማደንቅልህ ነገር ራስህን መሆንህን ነው።አስተዳደግህንና የመጣህበትን አካባቢ አትረሳም።በቃ በሆነውና በመጣንበት መንገድ ኮራ ብለን እራሳችንን ስንሆን እንዲህ ነው በሚያምርብን። አንዳንድ ሰው መዘመን እየመሰለው ማንነቱን ለመደበቅ ይሞክርና ይከስራል።አንተ ግን በራስህ ቀለም የደመቅክ ምርጥ ልጅ ነህ!
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 года назад
አማንየ እውነት ነው የገጠር ሰው መብቱን ያስከብራል !
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 года назад
ምስኪኑ የገጠር ቤት
@meharibelay8689
@meharibelay8689 2 года назад
ይመችህ አቦ አማናችን ።።።።።
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
አማንዬ ስወድህኮ❤የሳቅ ምንጭ❤😍😍😍😘
@habtamuabay6043
@habtamuabay6043 2 года назад
አማን እዉነት ተናገርክ እኔ ራሱ አንዱ ነበርኩ እንዳጋጣሚ የመዳጌ ልጅ ነኝ ካስታወስክ አንድ ጊዜ ከጓደኞቻችን ጋር ደንበኛ ሲመጣ መቀመጫ የለም ብለህ አስወጣከን በዛም ምክኒያት የአምሳል ምትኬን ራሴን ወገቤን ብየም አልናገር መድሀኒቴ ወሎ ቀረ የጁ ምድር የሚለውን ሙዚቃ አስመልጠከኝ በዚህም እስካሁን ቂም እንደያዝኩ ነኝ any ways ተገናኝተን ይቅርታ እንደምንባባል ተስፋ አለኝ ጎማጣ High Schol አብረን ተምረናል በተረፈ ስራወችህ ሀሪፍ ናቸዉ ቀጥልበት you have a good performance good lauk brother
@tewedrosshegaw1780
@tewedrosshegaw1780 2 года назад
I like the way how you are proud of your identity Aman keep going lots of love from your old friend tedy
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 года назад
ሃቅ ነው አማንየ እንኳን የገጠር ልጀ ሆንኩ ማናልማሽን እና እደልቤም በገጠር ታወዳጀ ዘፉኞች ናቸው እኔኮ ልጀ እያለው በሬድዮ ዘፈን ሲከፈት ሰወቹ ውስጥ ገብተው የሚዘፈኑ ይመሰለኘ ነበር😂😂😂
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 года назад
😁😁😁እኔም አይ ልጅነት
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Год назад
😀😀😀
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
አማን አቅም ያለህ ልጂ ነህ ባዲስ አቀራረብ ሰው ምን ይፈልጋል ሚለውን አጥንተህ በሳምንት 3 ፕሮግራም ብታዘጋጂ ጥሩ ነበር አንት ትልቅ ደርጀ ደርስህ ማየት እፈልጋለሁ
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@amansew
@amansew 2 года назад
Eshi🙏🙏🙏🙏--
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
@@amansew አመሰግናለሁ እህቴ
@siraneshamare1660
@siraneshamare1660 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ ብሮየ በጣም ነው ደስ ይላል ትቺላለህ ቀጥልበት በርታ ❤️❤️❤️
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 2 года назад
አማንዬ ወንድማችን በርታልን😍😍😍ይኸን የገጠር ወዝህን ነው የምወድልህ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 7 месяцев назад
የኔ ጌታ ምኑን ሰጠህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የገጠር ሰዉ አፈር ልብላላችሁ አንኮን ገጠሬ ሁንኩ እሚዉቁት ነገር የላቸዉም አኮ የእግዚአብሔር ሰዉ ስወዳቸዉ እኮ
@amansew
@amansew 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@gihontana9546
@gihontana9546 2 года назад
አማንዬ እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ የእውነት አንተን አለማድነቅ የሚቻለው ሰውያለ አይመስለኝም በርታልን ወንድማችን በቅርቡ ቻናልህን አንድ ሚሊዮን እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ በርታ💪💪💪
@amansew
@amansew 2 года назад
Thanks alot 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 года назад
የእኔ ዉድ አማንየ አንተ እኮ የሰዉ ልክ ታዉቃለህ ኑርልን ❤❤❤ሲጀመር የከተማ ሰወች ከስልጣኔ ዉጭ ምንም ነገር አያዉቁም መብቱንና ግደታዉን የሚያዉቀዉ ወለላዉ የሀገሬ ሰዉ ነው አቦ አትመሱት በፓለቲካ በጦርነት አረሶ ለፍቶ ይብላ ትዉልድም በስልጣኔ ስም ባናበላሸ ጥሩ ነው በተረፈ አማን ሰው ቶሎ ቶሎ ና እየናፈከን ነው እንወድሀለን
@aleminfo193
@aleminfo193 10 месяцев назад
አማን ከ ምኔ ጋር ተቀባበሉት እንጅ ይሄን የዘመኑን ዜና
@Davidm127
@Davidm127 Год назад
ድንቅ ሰው በርታልኝ ደጉ ባላገሩ
@useruserr6099
@useruserr6099 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ፋሲልየ የኛ አንበሳ ማንም ሳይነቃ የነቃህ ጀግና ነህኮ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 года назад
አማኑ ምርጥ ስው ይመችህ በርታልን
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 2 года назад
ዋው! ጉበዝ ልጅ ነህ!!
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Год назад
አማንየ በጣም አሳቂ ነህ እግዚአብሔር ያሰበከውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ
@workalemmisganaw5056
@workalemmisganaw5056 2 года назад
Amanye eski enenim acting aseragn flagotu betam alegn pls.Ezihu Black lion new mimarew
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
ደምሩኝ በቅንነት ማሮች
@rozaabere2025
@rozaabere2025 2 года назад
ደስ ይላል ጨዋታው ስዊቴ የት ሄደች በድየስ ደህና ነው ዋጤንስ ምን ዋጠው እርሶ ደግሞ መዳኒት ፈልጌ ነበር😀
@awetkelifaseid7013
@awetkelifaseid7013 2 года назад
Wow ደስ የሚል ጨዋታ ነው ዶክተርዬ እኮ የሳቄ ምንጭ ነው !!!!!!!!!!!!!
@temesgenyalealem1423
@temesgenyalealem1423 2 года назад
በጣም ምረጥሰውነህ ወንድሜ ጠንክር
@tube7667
@tube7667 2 года назад
እረ ፋሲል ና ዝናህን ስማ እሱም ብሏል ማይክል ጃክሰን ነኝ ብሏል እውነት
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
ደምሪኝ ማሬ በቅንናት
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
ወይ አማንዬ🥰🥰 የልጅነት ጫወታ ትዝታ ሙዚቃ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Год назад
ዋውው ደስየሚል ጪዋታ አማንበርታ ወድሜ
@getahundesalegn4365
@getahundesalegn4365 Год назад
ያንተ ንጉስ የኔ ንጉስ አደለም💯✔️
@mulerraya5732
@mulerraya5732 2 года назад
የሳቄ ምጭ አማንየ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 2 года назад
Good job 👏 keep it up!!💚💛❤️
@shemsedinassen7121
@shemsedinassen7121 2 года назад
amanye programsh lay tawki artist interview ena liloch contetn chemribet
@temietube12
@temietube12 2 года назад
አማኑ ወንድሜ በርታልን ይመችህ ጎበዝ ልጅ ነህ ቻናልክን በደንብ አሳድገው እሽ ወንድሜ ። ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 года назад
አማንዬ የማከብርህ😘😘😘 ኮሜዲ ድራማዎች እሞክራለው ግን አይቶ አስተያዬት እሚሰጠኝ ግን አላገኘውም በጣም ልዬ ፍቅር አለኝ ለጥበብ
@endalkachewyilak2537
@endalkachewyilak2537 2 года назад
aman u are perfect .exactly, kept up
@saraa3434
@saraa3434 Год назад
ያ ሌላ ይሔ ሊላ በጣም👍👍😍😍😂
@aben266
@aben266 2 года назад
አማንዬ በርቺ ምርጥዬ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Год назад
በርታ ወንድማችን ምርጥ
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 2 года назад
በርታልን
@as4829
@as4829 2 года назад
አማንየ የሳቄምጭ😁😁🥰🥰🤗
@verahaile7521
@verahaile7521 2 года назад
ስለ ሌላ ባህን ማወቅ እና ማረግ የተለያየ ነገር ስለሆነ, ማየቱ ይሻላቸው ነበር! መብታቸውን ማስከበራቸው በጣም ጥሩ ባህል ነው! ዛሬ ነው ያገኘሁህ የእመቤት ሾው ላይ! አንድ ነገር ብቻ ማለት እፈልጋለሁ:: መግቢያ ሙዚቃው የሀገራችን ሙዚቃ ቢሆን እመርጣለሁ ከስፖንሽኛ ሙዚቃ ይልቅ! የፈለገ ሙዚቃ ቢሆን, የኢትዮጵያ ሙዚቃ እስከሆነ ድረስ ፕሮግራሙን ያኮራዋል!! አመስግናለሁ! በርቱ🙏🏾💚💛❤️
@user-ck8om7rr3s
@user-ck8om7rr3s 2 года назад
አማን ወሳኝ ሠው
@user-bm1dp1ie9x
@user-bm1dp1ie9x 2 года назад
አረ በሳቅ ገደልከኝ አማኔ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 года назад
የኔ አማን ስወድህኮ ♥️❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 года назад
ፋትህ ለውሎ አካባቢ መብራት በለለበት አካባቢ 50 አመት ወደሀላ ወርደት አሁን ለሚመራው መንግስት
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እኔ የሑለቱም አድናቂነኝ ፋሲልንም ቴዲየንም ሞቼ ነው የምወዳቸው አማንየ የሳቄ ምንጭ ሥወድሕ ❤😘
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Год назад
ልዩነህ😂😂👍👍👍👍
@yoditt8549
@yoditt8549 2 года назад
Bertalegn yagere lij betam geobez nek kante bezu entebikalen
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 2 года назад
አማንየ ያገሬ ልጅ በረታ
@esayasmehari4950
@esayasmehari4950 Год назад
አማንጌ ዴብሮኝ ነበር ፈታ አድርገሽኛል እና ትራኳም ተመችታኛለች😂😂😂
@ሂወቴኢማንይመር
@ሂወቴኢማንይመር 2 года назад
ክክክክክክክክ ትዝዝዝ አለኝ እኔም
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 года назад
ዶክተር ሽበሺን አለቅልንም በቻናልህ አማኑዋ😍
@tektadesta8455
@tektadesta8455 Год назад
እግዚአብሔር በእድሜበጠናይጠብቅህወንድሜአይዞህበርታየገጠሩንስታነሳእንደትደስእንደሜል
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Год назад
ከምግብ ቤት አወጣምሳ አማንየ🤭🤭
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 года назад
አይ አማንዬ ወግህ ሲጣፍጥኮ
@lifelove1621
@lifelove1621 2 года назад
እውነት ነው ምታወራው 😂😂😂
@proudhabesha8842
@proudhabesha8842 2 года назад
በቃ ሀሳብ ጠፋ አይደል
@temesgenamlakea5832
@temesgenamlakea5832 2 года назад
aman betam deseyalegn videowochine yemayachewu ,gine eyitawu edichemir tag ena ye eglish title chemirbet ..
@tesla7609
@tesla7609 Год назад
Ye kidus lalibela lij ye hagrachin lij I have no words you r gifted talent believe me you will be great comedian in the world
@amansew
@amansew Год назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getshtube8058
@getshtube8058 2 года назад
ይለያል😂😂😂😂😂
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 года назад
Berta bro
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 Год назад
እውነት,ነው,
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 Год назад
የገጠር ሰው ፍቅር 💛💕💛💕
@b.6015
@b.6015 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እዛ ዳቦውን በውሀይ በሎቶ ይመጣል እዚህ ሻይ ሊጠጣ አላለም
@hayat2582
@hayat2582 2 года назад
የገጠርልጂ መሆኔ ኩራቴ
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 2 года назад
እውነት ነው አማንየ እኛም ሀገር እራሱ እንደዚህ ነው ባህላዊ ነው የሚወዱት የገጠር ሰው ግልጽ ነው
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 2 года назад
እውነት ፍትህ ላሊበላ ሕዝብ መብራት የለም አማንሰው የሳቅምንጭ ስወድሕ ሸጋዋ የሀገሬልጅ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 года назад
በጣም ደስ ይላል , የኔም ፍሲል ይሻለኛል
@adelahumulatu3284
@adelahumulatu3284 6 месяцев назад
አማን
@user-ve7qe7dv9h
@user-ve7qe7dv9h Год назад
Selam selam btam aerf ygegerbet tezet
@melkamuwerku5960
@melkamuwerku5960 2 года назад
አሪፍ ስራ
@b.6015
@b.6015 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እራት አልተበላም
@wintatewolde1615
@wintatewolde1615 2 года назад
👍🏽❤🇪🇷
@saraachamili3240
@saraachamili3240 2 года назад
እውነት ነው
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x Год назад
ቡናው በረደ እየጠጣህ😍😍😍
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 года назад
😂😂😂😂😂❤❤❤🥰Amany
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 2 года назад
😂😂😂👍👍👍👍
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 2 года назад
Ewunate new Wandem🤣🤣🤣
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Год назад
ኧረ ገጠር ናፈቀኝ ኡኡኡ...
@hayat2582
@hayat2582 2 года назад
የሳቄምጭ አማንየ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 года назад
አምሳልም ፋሲልም ለዘራቸው ነው የዘፈኑት ቴዲዬ ለሀገሩ ነው አታወዳድራቸው አማን የኔ አሽሙረኛ እንኳን ለዚህ አበቃ
@sdym7178
@sdym7178 2 года назад
What happened friend ; didn’t they have bigger size jacket ?? Looks like you put on your KG jacket lol
@massyoph
@massyoph 2 года назад
ሃሃሃሃ ትመቼኛለህ
@aderaw_2182
@aderaw_2182 2 года назад
Aman iko maryamin temechegnaleh
@aladdinobeidallah5016
@aladdinobeidallah5016 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@kedirmubarek3977
@kedirmubarek3977 Год назад
Aman techilalleh
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Год назад
ቴዲ ፖለቲከኛ ነው ግን አልተነቃበትም
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@edenmulugeta7734
@edenmulugeta7734 Год назад
Endet nehi yene Hager wedade
@user-dq8yt4jg2d
@user-dq8yt4jg2d 5 месяцев назад
በ2 ስልኬ ሰብስክራይድ ኣረክኩለት የመቀሌ ልጅ ነኝ ፖለቲካ ግን ኣታውራ ኣማንየ
@amansew
@amansew 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dq8yt4jg2d
@user-dq8yt4jg2d 5 месяцев назад
ሁሌም በርታልን ኣማን በኛ ትምርት ቤት በ ኣርት ስኩል መቀሌ ብዙ ተመልካች እንዳለህ ኣይቻለው እኔም የትያትር ተማሪ ነኝ መቀሌ ላይና ..ያንተ ፕሮግራም ደሞ ደስ ይላል 194k subscriber ደርሰናል ካልተሳሳትኩ በዚች ዓመት 300K እንደርሳለን ብዬ ኣስባለው🙏🙏 brex art MK
@amansew
@amansew 5 месяцев назад
ዋው በጣም አመሰግናለሁ እሺ በሰላም ያገናኘን መቀሌወች ከልቤ እወዳቼኋለሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j 2 года назад
ሠላምናችሁ
@user-dp1zc4ud2p
@user-dp1zc4ud2p 2 года назад
ሀይሎጋ 😄😄😄
@aky-21
@aky-21 Год назад
Camera manu keld aychilm endayawera adrgew
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Год назад
Aman sew techelaleh. Subscribe areghalehu.
@MelaneshMesfin
@MelaneshMesfin 2 месяца назад
😂
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q 2 года назад
😘😘😘
Далее
вернуть Врискаса 📗 | WICSUR #shorts
00:54
የባቡጂ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ
19:35