Тёмный

🔴ይች ማዳም ትለያለች እስኪ እቺ መዳም አመሰግናት🥰🙏 

Jamal huseen
Подписаться 200 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Edited by YouCut:app.youcut.net/BestEditor

Развлечения

Опубликовано:

 

22 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@user-oy4jh8xo9b
@user-oy4jh8xo9b 27 дней назад
ወላሂ የኔም መዳም ሁላችሁም ዱአርጉላት አላህ በኔሥብብ ጀነት እድዶላት ወላሂ ምርጥ መዳም አለችኝ እናት የሆነች አልሃምዱሊላህ
@zinetaragie6261
@zinetaragie6261 27 дней назад
ታድለሽ የኔ ውድ አላህ ከድኒያ እስከ ጀነት እዳይለያችሁ
@feruzaahemde2761
@feruzaahemde2761 27 дней назад
Yene wellahi betam new ymwedat esklejochua meret nate 10 amet Hong ensugar
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 27 дней назад
ማሻ አላህ አላህ ወንጀሏን ሁሉ ይቅር. ይበላት አቦ ዱአ አድርጊልኝ ለኔም ጥሩ መዳም እድሰጠኝ
@lababalababa1348
@lababalababa1348 27 дней назад
💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘
@lababalababa1348
@lababalababa1348 27 дней назад
Hi
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 27 дней назад
ዛሬ ጁመሀ ነው ላኛም ለሶም የልታሳባ ርስቅ ካሙሉ ጤና ጋ አላህ ይወፍቃን ጉሉ አሚን 😢😢😊❤🎉
@uuuggguuuggg7038
@uuuggguuuggg7038 27 дней назад
ኣምን❤❤❤
@user-gn2kp2cf7f
@user-gn2kp2cf7f 27 дней назад
አሚን ያረብ
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p 27 дней назад
የቢሮት ናት አተ ደሞ አብርሽ የቄርውን ስማው ደሞ ካስር አደለም እርሶ ውስጥ ወሀ ነገር ነው ያሉት ካስር እኮ አኡዙብላ አላህ ይጠብቀን የመይዳን በሽታ ካሰር
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 27 дней назад
ይዳናል የሴትዮየ አባት ከወር በፊት ታሞ ስላልተሰራጨ ዳነ ከፈረጠ ከተሰራጨ ከባድነው
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 27 дней назад
ጠለብ እንደሆንኩኝ ያሳኩሙኝ ነበር እራሴ ላይ ትንሺ እባጭ ነበር በአመልያ አሳክመውኛል ጀዛቸውን ይክፈላቸው 20 አመት አብሮኝ የኖረውን ነው የገላገሉኝ
@sentebrahim
@sentebrahim 27 дней назад
የኔማዳም አንዲ አመት ሙሉ በውልቸር እያመላለስች አሳክማኛሉች ተሰሪ ሚዳየላይ ለመውጣት ፍቃደኛ አይደለችም አላህእዲሜ ይስጥልኝ የኔውዲማዳም ከድባይነው
@nuryatube7764
@nuryatube7764 27 дней назад
ማሻአላ ማሻአላ አላህ ይጭምሪላት የታመመችሁን እህታችንም አላህ ጨርሶ ያሺራት አላህ አፍያዋን ይመልሲላት. በስደት ላይ መታመም በጣም ከባድ ነው.
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l 27 дней назад
አለህ ከዚ በሽተ ይጠብቀን ወረቢ በጠም ምፈረው በሽተ ነው አለህ በረህመቱ ይጠብቀን
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 27 дней назад
ማሻ አላህ ወላህሂ የኔ ባል 3 አመት የሰራባቸ አርቦ አሞት. እንኩዋን ሊሳክሙት ይቅርና በራሱ ወጪ ሀቢም ቤት ውሰዱኝ ቢላቸ እቢ አለ. ዱአ አርጉለት. ስንት የተርገሚ አሉ
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
አላህ ያሺረው አላህ ሁላችንም ጡሩ ተቅዋ ይሥጠን ያረብ
@bbmm5229
@bbmm5229 27 дней назад
እኔም እግሬ ደም እየቋጠረ አልወሰድ መቀመጥ ሰለምታበዧ ነዉ አለችኝ ተቀሳቀሺበት
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 27 дней назад
አላህ አፈያዉን ይመልሥለት የኔወች አሉጂ ሻቦኮ የማይገዙ አመሽ አላመሽም 7 አመቴ አዲ ብር አላቅላቸዉም ደመወዜን እራሡ በሥት መከራ ባራቶር ምናምን
@user-oe6ei4qb5g
@user-oe6ei4qb5g 27 дней назад
አላህአፊያ ያድርገዉአብሽሪሁቤ አይይይይይወድሞቻችን እነሡማበተለይአላህይርዳቸዉ ሁሉም ከባድነዉ
@NuR-vg6zv
@NuR-vg6zv 23 дня назад
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ክፉ አይንካቹህ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@nuryatube7764
@nuryatube7764 27 дней назад
ወላህ ትለያለች አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሲጣት እንሻአላ ቢኢዝንላ ኤር የለችም ስንታመም እራሱ. ሀርካቱ ነው እንጅ. የምን በሺታ ነው የምሉን ወላህ. አላህ እንኳን አተርፋት የኔ ሚሲክን
@hawahawa7248
@hawahawa7248 27 дней назад
የቤሩት መዳን መሺአላህ ናቸው ቃላትየለኝም ።
@user-tt7sw5sw8o
@user-tt7sw5sw8o 27 дней назад
የኔመዳም እናቴናት አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን ኩላልቴን ብታመም አሳክማኛለች ሀ ታ አመልየያ ቢሉ ወጭሽ በኔነዉ እዳታሥቢብላ አሳክማኛለች አልሀምዱሊላሂ እኔምዳኩኝ ያልተነገረላትናት ሚዳ ላይ አቶጣም እጅ ብቶጣ ያልተነገረላትናት ጠለብነኝ ኢጃዛ ትሠጠኛለች ባለቤቴም ሳኡድሥለሆነ ዉለጅ እኛጋ ያድጋል ከፈለግሽደሞአድርሠሽ ትመጫለሽ ሥቱን ዱአ አርጉልኝ ሦሊህልጅ እድወፍቀኝ❤
@Habtam837
@Habtam837 27 дней назад
እግዚአብሔር ጀዛዋን ይክፈላት መልካም ሴት 😢😢😢ክበሪልን እደዝህ አይነትም አሰሪ አለ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@duratube
@duratube 27 дней назад
አኔ ወላሂ ከብተሰብ ነላይ ነቻው ሳመኝ አደለም ያሳመኝ ነው ምወደኝ በዋስታ ነው ምህደው ምንም ወደፋ ሳልይዝ አልሃምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሰው ስለሰጠኝ ደኩተር ነው አሰሪዬ 🙏
@user-mp8gd4rc4k
@user-mp8gd4rc4k 27 дней назад
ፈጣሪ ይማራት የተባረከች ማዳም እረ የኔወቹ እንኳን እደዚህ ሊየረጉ ለሚደፈ ምግብ እኔ እዳልበላ ይደብቁብኛል ለዛው ድባይ አረብ ናቸው😢😢😢
@Sahibi-py6ng
@Sahibi-py6ng 23 дня назад
ዉድየገሬልጅ፡እግዛቢሔር፡ጨርሶይማርሽ፡በሰላምላገርሽያብቃሽ
@Mangi123-yj8ct
@Mangi123-yj8ct 25 дней назад
Yeti,Hager,madam,nati? Godblessyou!!!!!! Madam
@NeimaNeima-zb9so
@NeimaNeima-zb9so 21 день назад
አላህ እህታችንም ሙሉ አፍያዋን ይመልስላታ መዳምዋም ኸይር ጀዛዋን ይክፈላት ያረብ
@ttww9470
@ttww9470 27 дней назад
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሁላችንም ጡሩ አላህን ፈሬ በሁሉም ቦታ አላህ ያድረገን ከጥመት አላህ ይጠብቀንን
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 27 дней назад
ስለመዳሟ ምንም ማውራት አልችልም ሚንዳዋን ጀዛዋን ከአላህ ታግኘው ያረብ❤❤❤❤
@user-gl3om1pt3f
@user-gl3om1pt3f 27 дней назад
መልካም አረቦች እዳሉ ሁሉ የተረገሙም አሉ ጓደኛየም አንድ ሳምት ሆስፒታል አስተኝተው አራት ቦታ አመልያ ሆና የሶስት ወር ደመወዝ ሠተው አሁን ሊያሳፍሯት ነው
@user-ub1yt2xx1n
@user-ub1yt2xx1n 27 дней назад
ማሻአላህ መዳብ አላህጀዛሺንይክፈልሺ
@Halima18685
@Halima18685 27 дней назад
አላህ ወላሂ ማሻአላህ 😢😢ትክክክል ወንደሜ
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo 27 дней назад
ጀዛሽን አላሕ ይክፈልሽ ማዳምየ ❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት እድሜና ጤና ይስጥሽ እሕታችንም አላሕ ያሽርሽ❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YemisrachHana
@YemisrachHana 27 дней назад
zemeno yebareke madameye
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 27 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መዳም እንወድሻለን እንዳንቺ ያሉ መዳሞችን ያብዛልን❤❤❤❤❤
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 27 дней назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ እህት
@user-nt4wk4jw2o
@user-nt4wk4jw2o 27 дней назад
ተባረኪ❤
@FatimaHussain-nx3ny
@FatimaHussain-nx3ny 23 дня назад
አላሀ ይጨምረልሽ መዳምዬዬ የምር ትለያለች❤❤❤
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 27 дней назад
ያጀመአ ግን ይሄካሠረ በምን ምክናየት ነዉ እሚይዘዉ የምታቁ ንግሪኝ
@user-gk7uj5vg1l
@user-gk7uj5vg1l 27 дней назад
እግዛብሔር ይባርካሺ ❤ WOW ማዳም ፀጋ በርከትን ያብዛልሺ እግዛብሔር እሰከ ቤተሰቦችሺ ❤ እህታችን መላአኩ ቅዱሰ ገብርኤል እኳን ምህርት ላከልሺ ወደ ድሮ ጤናሺም ይመልሠሺ መልካም ምኞቴ ነው ❤.ሰለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመሠገን እኔም እናት የሆነች ማዳም አለችኝ እባየን ያበሰችልኝ አለ አይደለ ልክ እንደ እናት በቃ በቃል አልገልፃትም እማ ነው የምላት ብቻ ግን ምን ልበላቹህ እድሜና ጤና እሰከ ቤተሰቧ ይሰጣት በሉልኝ በእውነት የተመሠገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 27 дней назад
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ❤❤❤
@kfjrjejr5508
@kfjrjejr5508 27 дней назад
እግዚአብሔር ይማርሸ እህቴ
@sedaseda9330
@sedaseda9330 27 дней назад
ማሻአላህ ወላሂ አላህ ይጠብቅት መዳምን
@yacoubgames4648
@yacoubgames4648 23 дня назад
Shukran ektri ektir ❤❤
@SjhtkxFhdojk
@SjhtkxFhdojk 24 дня назад
አላህ ይባረክላችሁ ግንለምንድን ነዉ ሥሥታም እና ለሠዉ የማያሥብ ነዉ የሚያጋጥመኝ አንድ ነገረ ከገዛችልኝ ሁሌ ያኔ እያለች ባልቀበል እያልኩ እሥምለድም ታሥታውሠኛለች
@rahmaram8778
@rahmaram8778 27 дней назад
አላሕያሽርሽ፡ማማየእሷንም፡ጀዛዋን፡አላሕ፡ይክፈላትያረብ
@user-oz3kx6py4g
@user-oz3kx6py4g 27 дней назад
መሻአላህናት የኔዋማ እሹራሴ አልሠራብሎኛ ዴመወዜ ሳይዴር ተቀብየታከምኩ 850ዲርሀም ለዚህ ለቀላሉ በርቅጭ ለኔ ብዙነዉ ወዋናዉጤና አልሀምዱሊላህ
@user-rd9fh6qu7z
@user-rd9fh6qu7z 27 дней назад
ሻቦ የማይገዙናቸዉ የኔ መልካም መዳም ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@MesaaMesaa-zc3yu
@MesaaMesaa-zc3yu 21 день назад
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከነቤተሰቦቿ ይስጣት እህቴ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ
@rabyasaed4779
@rabyasaed4779 27 дней назад
ማሽአላህ የቤሩትመዳምናት ቋቋቸዉ
@user-uj7xh7yz8i
@user-uj7xh7yz8i 27 дней назад
አላህጀዛዋን ይክፈለዉ እህታችን አላህያሽራት
@seadayimam9713
@seadayimam9713 27 дней назад
አላህ ይጨምርልሽ መዳምዬዬ የምር ትለያለች
@zahidaabdlbaset
@zahidaabdlbaset 25 дней назад
አንዳድ አላህ ይባርካቸዉ አሉ እኔ አሞኝ ሶሞኑ በስት በከራ አልቅሼ በራሴ ብር ነዉ ምታከመዉ ቢት ወስዳኝ ይታከምኩ ነዉ ጆርዳን ላይ ሁሉም ነገር ካባድ ነዉ እህት ወድሞቼ በዱአቹ አሱቡኝ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
@hayath9033
@hayath9033 27 дней назад
Mashi alah shikuren medam❤
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 27 дней назад
አሜን
@user-mr1hf4rx3z
@user-mr1hf4rx3z 21 день назад
thenku sooo much medam
@user-yu8dv3og9w
@user-yu8dv3og9w 25 дней назад
ስለዳነች ደስብሎኛል madam tebarki ጨርሶ ይማርሽ
@Halima18685
@Halima18685 27 дней назад
አሚንንንን
@tringotri6479
@tringotri6479 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 27 дней назад
እረ ወላሂ የእኔ ማዳም ምርጥ ናት ሀታ በልየው ሳይቅር አልሀምዱሊላህ እናት እና አባቴን ባይትኩም ከእሱ እኩል ነው የሚስፈስፉልኚ አላህ ጀዛችውን ይክፈላችው ምርጥ ማዳም አለኚ እራስ ምታት ካለብኚ እንደስራ አይፈልጉም። አልሀምዱሊላህ እህቴ አላህ አፊያ ያርግሺ
@SofiyaAli-ic1cc
@SofiyaAli-ic1cc 27 дней назад
ማሻአላህ እህቴ የኔም በጣም ጥሩ ናቸዉ ከአድ አመት በፊት ጡቴን አሙኝ አመልያ አስደርገዉ ነዉ ያሳከሙኝ በራሳቸዉ ብር ሙሉ ወጩን ሸፍነዉ አላህ ጀዛጀዉን ይክፈላቸዉ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 27 дней назад
@@SofiyaAli-ic1cc አልሀምዲሊላህ እሙየ አሉ እንድ እናት የሚሆኑ አልሀምዱሊላህ እንካን ተሻልሺ የስደት እህቴ
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i 27 дней назад
የኔናት ዉይይይ ደስ የምትል መዳም❤❤❤
@ritatoli6524
@ritatoli6524 27 дней назад
Yee beruti madam nat🙏🙏
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 27 дней назад
አላህ. ሙሉ. አፊያዋን. ይመልስሊትማሻ አላህ. መዳም. መልካምነት ለራስ ነዉ. ደሞ. ቤሩቶች. ነቸዉ. ዱባይ. አዬደሉም
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 4 дня назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ❤❤
@hayatihayati9170
@hayatihayati9170 27 дней назад
አሚንያረብ
@milanmilann9613
@milanmilann9613 24 дня назад
ደግሞ የእኔ ማዳም ትለያለች ጡሩ ናት እግዝአብሔሪ ክፉይጠብቀን እኔ ብዙ ግዜ የተሰበርኩት በቅሪብ ሰው ነው አረቦች ይሻሉኛል ለኒ።
@salamsalamsalam4845
@salamsalamsalam4845 27 дней назад
እመብርሀን ትጠብቅሺ እህቴ ጨርሳ ትማርሺ መዳሞ ግን ትለያለቺ በመቤቴ
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 21 день назад
እግዛብሄር ይስጣት የእውነት ብእግዛብሄር በሰማይ ነው ምታገኘው
@AemanHussein
@AemanHussein 27 дней назад
አሚንአሚን
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ትሁንልን
@user-np1uu5qr1s
@user-np1uu5qr1s 27 дней назад
መዳምየ. አላህ. ይጨምርልሺ. ❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ. አችንም. አላህ. ያዲንሺ
@sikosolo4839
@sikosolo4839 27 дней назад
አላህጀዛሽንይክፍልእሽማዳምእህታችንንአፊያሽንይመልስልሽ
@SumeyNur
@SumeyNur 27 дней назад
ማሻ አሏህ
@frehiwot4618
@frehiwot4618 15 дней назад
shjkern madam habibti
@FatimaHussain-nx3ny
@FatimaHussain-nx3ny 23 дня назад
ማሽአላህ
@zenatali2004
@zenatali2004 27 дней назад
አላህ አፊያዋን ጨርሦ ይመልሥላት አላህ ይጨምርላት መዳሟንም
@user-vg9ir4pg9y
@user-vg9ir4pg9y 27 дней назад
Shukuryhna habebte ❤❤❤❤😢😢😢
@Sadaa-sc4yc
@Sadaa-sc4yc 27 дней назад
Rabbi irraa haa jalatuu
@user-zx8fo2fj4h
@user-zx8fo2fj4h 27 дней назад
አለህ የሸርት ማዳሙዋንም አለህ ከይር ጀዘዋል ይክፈለት
@askask8425
@askask8425 25 дней назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ማሻአላህ
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 21 день назад
❤❤❤ wow desi sill Egezabher yemasegen
@HwaF-it7hj
@HwaF-it7hj 26 дней назад
ማሻ አላህ
@JsjjssjJsksksj
@JsjjssjJsksksj 25 дней назад
Wawawa betam dagi madam anchini cariso yimarishi
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 27 дней назад
እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ
@muna4453
@muna4453 27 дней назад
አረ የኔ በጣም ጌታ የባረካት ናት አይደለም ለኔ ለእናቴ መዳኒት ኢትዮ ድረስ ትልክላታለች የቤሩት ማዳሞች ይለያሉ ደሞ እቺ ዱባይ ትኖራለች እዲ ቤሩታዊናት
@AemanHussein
@AemanHussein 27 дней назад
አሚንአሚን❤❤❤❤❤❤
@Murida-hb5so
@Murida-hb5so 27 дней назад
ማሻአላህ መልካምነት ለራስነው አላህ ይጨምርላት
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 27 дней назад
ጀዛዋን አላህ ይክፈላት
@user-ex4rk4cm8v
@user-ex4rk4cm8v 23 дня назад
ኣምላክ አንኮን ኣተረፉሸ ፉጣሪ ይሰጣት ማዳምሸን ትለያለቸ በአዉነት
@DasybSager
@DasybSager 27 дней назад
አሚንንን
@askask8425
@askask8425 25 дней назад
አሚን
@Hfy8dNgdf
@Hfy8dNgdf 27 дней назад
ማሻአላህ👍👍♥♥
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 27 дней назад
Masha Allah ❤❤
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 27 дней назад
ማሽአላህ፣ወላሄየኔሰዉየሶስቴየይዞኝሂዷል፣ሴትዮይቱደመወዜንቆረጠችሁስንትከፈለልሽብላጠየቀችኝ፣አምስትመቶሀያስላትቆረጠችእሱአያቅምአልቀበልምብሎእቢአለኝ፣እናትናአባቴሙተዋልድአአድርጊላቸዉአለኝ
@SeadaSeid-er7xs
@SeadaSeid-er7xs 22 дня назад
ነበረች እደናት የምታስብልኝ አላህ ይረሀማት ወደአሄራ ሄደች
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 27 дней назад
አላህ. ይጠብቀን. አላህ. በሰላም. ላ ገር. ያብቃን
@user-hx7ht2cd2e
@user-hx7ht2cd2e 27 дней назад
allah yasherati😢😢😢😢
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 27 дней назад
ሰላም መዳም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤
@Fatma-xw2st
@Fatma-xw2st 25 дней назад
Shukarani habibtii❤❤❤❤❤
@user-fh3mx8bx4q
@user-fh3mx8bx4q 25 дней назад
ኧረ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃት ስንት መልካም አሉ ብዙም መናጢ አሉ
@senaethopia8774
@senaethopia8774 27 дней назад
አሜን 😢
@GchfGghff-ib5yp
@GchfGghff-ib5yp 27 дней назад
ማሻአላህ
@ambarugidi437
@ambarugidi437 25 дней назад
Mashalaaa madama❤❤❤
@user-en4es4rr3x
@user-en4es4rr3x 28 дней назад
ዛሬ አዴኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤
@toyibatalamah
@toyibatalamah 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LeyuGirma
@LeyuGirma 27 дней назад
አሜን፫
@momochawwacell4957
@momochawwacell4957 19 дней назад
Thank you madam ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@dibotube2675
@dibotube2675 27 дней назад
Geta yebarikash madama ❤❤
@ghhb5489
@ghhb5489 25 дней назад
መሸአላ❤❤❤❤
Далее