በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 ሰላም የእግዝአብሔር ቤተሰቦች የቅዳሴ ወ ስብሀት ዩቱብ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ስርአተ ቅዳሴ ፣ የንግስ በዓላት ባጠቃላይ የሀይማኖት ትምህርቶች ለናንተ የምናደርስበት ቻናል ነው like 👍 ,subscribe , share በማድረግ ያበረታቱን ።ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
6 сен 2024