Тёмный

🔴ጥሬ ወይስ ቅቅል / አዲስ መዝሙር/tire Weys Kikil / ከዘማሪ ፍቅሬ ጋር የተደረገ ቆይታ 

Amen TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, RU-vid, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@salemdesta5248
@salemdesta5248 7 месяцев назад
Very wise lady, እንዴት መባረክ ነው🙏 እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነሽ ለራሱ የመረጠሽ ልጁ ነሽና ትልቅ በረከት ነው አሁንም ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዲያው አርእስቱን አይቼ ነው ላይ የገባሁት ግን እግዚአብሔር ስሚያት ሲለኝ ነው በእንባ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ መዝሙርሽንም ሰማሁት በጣም ግሩም ነው🙏👏👏👏
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤️❤️❤️
@kumenegerayalew2441
@kumenegerayalew2441 7 месяцев назад
ምንም ማብራሪያ አያስፈልገውም መልእክቱ ግልፅ ነው ። አመፀኞች የጌታን ቤትና ስርአቱን የሚያበላሹ በብሉይ ኪዳን ዘመን እንደተጠቀሰው አሉ ። ዛሬም ራስ ባለቤት ያለ‍ኣት ቤተክርስቲያንን ባለቤት የሌላት ያስመሰሉ አገልጋዮች አሉ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ደም የተዋጀች ባለቤቷ ክርስቶስ ነው ማንም ተነስቶ ባለራዕይ እና መስራች ነን እያሉ ህዝቡን የሚበዘብዙ ቅዱሳንን ከቃሉ የለዮ በሀሰት ትንቢት ትውልዱን ያቀጨጩ እረ ብዙ አሉ እህቴ እውነት መልእክት ተቀብለሻል አድርሰሻል ። ይሄ ቤት ባለቤት አለው የራሱ ስርአት ያለው የቤቱ ራስ ክርስቶስ ነው ወንጌል የሚሰበክበት ክርስቶስ በድምቀት የሚታይበት ባለቤት አለው ሰምቶ ንሰሀ ገብቶ ላለመመለስና ህዝቡም ጆሮ ሰጥቶ እንዳይመለስ የሚያጨናብረው ክፉ ዲያብሎስ ነው ቅቅል ጥብስ ጥሬ ምናምን እያለ መልእክቱን የሚያንሻፍፍ ጆሮ ያለው ይስማ
@singerfikrelejisoofficialc7543
@singerfikrelejisoofficialc7543 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 6 месяцев назад
እኮ ምንም ማብራሪያ አያስፋልግም
@EyasuGetachewDilebo-ho3cz
@EyasuGetachewDilebo-ho3cz Месяц назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን ዘማሪ ፍቅሬ ። ያነሳሺው መገለጥ እያንዳንዱን ሰው የሚነካ የሚመልስ፣የሚያቃና፣የሚያነቃ መልእክት ነው ። የማንም ፊት ቢጠቁር እውነት ስለተናገርሽ ነውና ተባረኪ!!!!!❤❤❤
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
በጣም እምዎደሽ ፍቅሬ lejiso
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 7 месяцев назад
ሰብሊዬ ውዴ ትናፍቂኛለሽ የኔ ናፍቆት የዛሬው ደግሞ ይለያል እኛ ሰዎች ለመናገር በጣም እንፈጥናለን ስንሰማ አጥርተን አንሰማም ለዚህ ነው ምንስተው ማስተዋሉን ይስጠን❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 7 месяцев назад
በጣም ሀይለኛ መልዕክት ያለዉ መዝሙር ነዉ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤❤❤
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 7 месяцев назад
ዘማሪዋ matured ስታወራ ብትውል❤!!!
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
Magano ki xawa mayi xawaqam Esi fushi gonti elo fuli ketibay malalomi ani 😢😢😢uffff ati masami
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@luckyalemayehu7965
@luckyalemayehu7965 7 месяцев назад
Qaalluni manibabi Ina maradat indinichil tsaliyilin Wudi yetakabarish Zamari Fikir❤ Anch yeduro qiraneyachin Iko nesh tabaraki qaxiyi indinimar ine indinistakakali yetasaxalush malikti nawu 🙏🙏🙏
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 7 месяцев назад
የኤሊ ልጆች በቅቅል ወፍረዉ ነበር።መወፈር የመባረክ ምልክት አይደለም።😊😊😊😊😊
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤️❤️❤️
@etamamo3527
@etamamo3527 7 месяцев назад
@@amentvethiopia😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅 1:20:04 😅
@terefekebede6791
@terefekebede6791 7 месяцев назад
በከምባትኛ የዘማርሻቸው መዝሙሮች ብተረጎሙ ብዙዎች ያተርፋሉ በተለይ ሙታትቹ የሚለው ዝማሬ በጣም ገርሞኛል ዘማንሽ ይባረክ ስልክሽን በገኝ ደስ ይለኛል ኮሜንቱን ከየሽ እንድትፀልይ እፈልጋለሁ ከጌታ ጋር ህይወቴን እነዳቆራኝ ሆሣዕና ነው ያለሁት እኔም በልጅነቴ ብዙ ውጣ ውረድ አልፋለሁ ስለዚህ ቀሪ ዘመኔን እዳጋለግለው
@eyerug7759
@eyerug7759 7 месяцев назад
ጌታ ይባርክሽ ጊዜውን የጠበቀ መልእክት ነው።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
🙏🏼🙏🏼
@Trure7Love
@Trure7Love 7 месяцев назад
ዘመንሽ ይባረክ ባለፈው ሳምንት በዚህ ሀሳብ ቃል አካፍዬ ነበር የመንፈስ ቅዱስራ ተአምርነው። በተረፈ ጋዜጠኛዋ እ እ እ እ ታበዛለች የብዙዎች ችግር ነው‼️
@AbrishTapano
@AbrishTapano 6 месяцев назад
ጣያቅዋ ትንሽ ትክክል ያልሆነ ጥያቄ ትጣይቅ ነበር:: ለምሳሌ : ይቅርታ ትጠይቅያሌሽ ወይ ትያተለሽ: የምን ይቅርታ ነዉ የምትጠይቀው????
@mundenomochone8752
@mundenomochone8752 6 месяцев назад
ከአፏ በምወጣ ነገር ሁሉ በጣም የምንባራክበት ዉድ እህታችን ዘማር ፍቅሬ ሌጅሶ እንወድሻሌን ዘመንሽ ዘላለምሽ ይባረክልን❤❤❤❤
@meseretgirma2330
@meseretgirma2330 6 месяцев назад
ሃራ እሄ መዝሙር ጋራም ማልክት ያለው ናው እንጅ ምንም ጥያቄ የሌለ ናው አቺም እንዳልሹ ብዙ ሰው መፀሕፉን ሲላ ማያናብ ናው ታባራክልኝ ዛማርት 🥰🥰🥰🥰
@DidiDidi-hj8rp
@DidiDidi-hj8rp 7 месяцев назад
እናታችን ፍቅሬ ሌጅሶ ባጣም ነው ምንወድሽ ታበረክ ፀጋ ይብዛልሽ በመዝሙሩ ላይ ለሰመሁ ባጣም መልዕክት አለሁ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@tiazone3655
@tiazone3655 6 месяцев назад
ፍቅርዬ ነገሩን ነካክቴሻል ግን አሁንም ይቀራል! ጥሬም ሆና ቅቅል መብላት ስጋ መማገብ በፊጹም ሀጥሃት ነው መጽሐፍ ቅዱስ ስጋ መብለትን አይፈቅድም። ምክንያቱም እንደልሽውም እኛ እግዚአብሔር የምያድሪበት የምያርፍባት ስፍራ ስለሆንን እራሰችንን መቀደስ ያስፈልገል። ስጋ ካተመካብን እድሜያችን አጭር ስለሆና ጌታ እኛን እንድጠቀመን እድሜያችንን መዝራም ስለሌብን ስጋን አንብላ❤
@tesemadam7497
@tesemadam7497 5 месяцев назад
🎉ሁሉም መልካም ነው፣ ሰለ ቃሉ የሚረዱ ሌሎች ግን ከናንተ ብዙ ትምህርት ሰጪ ወንጌላዊ የሆነ እይታ/ገፅታ/ላይ ስለሚወሰዱ መደረግ የሌለውን "ጥፍር"ማስቀጠል አይፈቅድም አይደረግበትም።
@eshetuyacob2241
@eshetuyacob2241 7 месяцев назад
ተባራክ ዘማሪት ፍቅሬ በዝህ ዘመን ለሚናገላግል ለአገልገዮችና መልዕክታችን አሜን ብሎ ለሚቀባል ህዝብ ጥሩ ትምህርት ያለው ዝማሬ ነው የዘማሪሽው ፀጋው ይብዘልሽ + በአንቺ ሆኖ እግዚአብሔር ስነገረን ከዝህ በፍትም ብዙ ተጽናንተናል አሁንም እግዚአብሔር በአንቺ ብዙ እንደምበርካን እናውቃለን
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 7 месяцев назад
Geta ybarkish sister ❤
@misganasamuel7125
@misganasamuel7125 7 месяцев назад
ይህን መልዕክት ለመቃወም የምሞክር ሰው ሁሉ እንደልቡ መኖር የምፈልግ ብቻ ነው። የእግዚአብሔር ቤት አሁንም ስርዓት አለው።
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 6 месяцев назад
Geta Eyesus zemnacihun Ybark ❤❤❤❤❤
@alemumasore
@alemumasore 5 месяцев назад
ኡናታኝ ዬጊዜ ማልት ናው ፋጣራ ህዝብ ዎዴ ህዎቱ ይማልስ።
@hannaatena7844
@hannaatena7844 6 месяцев назад
God bless you more and more. 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ You're blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
ሰብልዬ እዎድሻለው ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤🥰ስፍልን
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤❤thanks
@graceelias3700
@graceelias3700 7 месяцев назад
Wow God bless you sister ❤
@mesk_erem
@mesk_erem 7 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጠያቂዋም ዘማሪዋም በጣም የምትገርሙ ናችሁ ስለናንተ ጌታ ይባረክ❤ መዘመር ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር እውቀት የተሞላሽ መሆንሽ ባረኩሽ በርቺ እህቴ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 месяцев назад
እኔምለው ብሎኪዳን የጌታአ ቃአልአይደል ምንአይነት ጥያቄነው
@TadeYohanes
@TadeYohanes 6 месяцев назад
ተባራክ ዘማሪት ፍቅሬ
@MisganaMamo-wv6pr
@MisganaMamo-wv6pr 5 месяцев назад
tabarke fiker❤❤❤ rajeme edema
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 7 месяцев назад
Singer Fikir my God bless you with more grace
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 7 месяцев назад
@@amentvethiopia Ameniye you are graceful and powerful
@MORINOHERAMO-yj4ks
@MORINOHERAMO-yj4ks 7 месяцев назад
ሁሌታቹንም በጣም እዎድሀቹሐሎ ስለወድሙሀ ዘማር ስጋራሞ ጣይቅ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@meskelesawo3866
@meskelesawo3866 6 месяцев назад
ለምሊሚ
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 7 месяцев назад
Ayzosh ite yagelegelshiw Geta tenestowal .geta yesus abzto yibarksh 🙏🏾lebereket hughi
@AbrishTapano
@AbrishTapano 6 месяцев назад
How blessed women of God❤❤❤❤❤
@tericoterico3228
@tericoterico3228 7 месяцев назад
fiqire geta baneger hulu yibarikish dagim lazih meliktish geta yibarek❤❤❤ihtachinim tabareki❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@BereketLatebo
@BereketLatebo 7 месяцев назад
Geta eyesus birki yargachu❤
@hannaatena7844
@hannaatena7844 6 месяцев назад
እዉነተኛ ዘማሪ ብቻ ሳይሆን በጣም መልካም አስተማሪ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiratAbata
@MiratAbata 7 месяцев назад
God bless you 🙏🙏🙏❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏🏼
@Crazy_frogdang
@Crazy_frogdang 7 месяцев назад
መልክት እኮ ነው የሚያስጨፍር መሆን አለበት ትክክለኛ ነው የዘመርሺው ተባረኪ እህቴ
@singerfikrelejisoofficialc7543
@singerfikrelejisoofficialc7543 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@Alex-q5c1l
@Alex-q5c1l 7 месяцев назад
Ba geta bet ahunim sirat alawu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢Fikre keesi maganu maasau ali kii mazimura maccoochani le.eemee
@AlemituMathewos-e5j
@AlemituMathewos-e5j 6 месяцев назад
ፍቅዬ በዚህ መዝሙር በእወነት ኳሜት የሰጡሽ ቃሉን በትክክል አለነበቡም ብዙ አይፈረድለችሁ በርች በርች
@DiboraDentamo
@DiboraDentamo 7 месяцев назад
ሰብለ በጣም ተረዳሻት ብዬ ስል መልሰሽ ይቅርታ ስለመጠየቅ ታነሻለሽ?ሰብሊ ስጠይቂ ሰው ወሬ ስላበዛ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ጠይቂ አገልግሎት ከሆነ ተባረኪ
@singerfikrelejisoofficialc7543
@singerfikrelejisoofficialc7543 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤😂❤
@singerfikrelejisoofficialc7543
@singerfikrelejisoofficialc7543 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesk_erem
@mesk_erem 7 месяцев назад
“ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥18-19
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
❤️❤️
@singerfikrelejisoofficialc7543
@singerfikrelejisoofficialc7543 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 7 месяцев назад
Even that we are living in New Testament we still have to obey the Old Testament. When Peter, Saul the other apostle they quote scripture from the Old Testament so does not not mean we not using the Old Testament
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@BereketLatebo
@BereketLatebo 7 месяцев назад
Fkriye tebereki + sebilye
@mullumullu3838
@mullumullu3838 6 месяцев назад
@mulunashealemayehu3142
@mulunashealemayehu3142 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@mihratsamuel5173
@mihratsamuel5173 10 дней назад
❤❤❤
@Teke108
@Teke108 7 месяцев назад
Be blessed our blessed singer sister fiqrr...batihitina qaxiyy barch
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 7 месяцев назад
አሜን አሜን
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 7 месяцев назад
ተባረኪ
@JohnMalele-nu4kv
@JohnMalele-nu4kv 7 месяцев назад
Yetabarekish yetiwulid enati tsega yebazebish❤❤❤❤ Geta babizu yibariksh tebarekilgn
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 7 месяцев назад
wow Dinqi melkt tebarki
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks 🙏
@malutamiru6163
@malutamiru6163 7 месяцев назад
Wowwwww geta zemanachihun yiberk baz mengad endingagn ayinochachin yibru ❤❤❤❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@MaM-eu9np
@MaM-eu9np 7 месяцев назад
Amen Amen 🎉🎉🎉 WOW
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 7 месяцев назад
Ye Hawariat chapter 15 read that please
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching
@Salamnechtadessee
@Salamnechtadessee 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@amrhbore9077
@amrhbore9077 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@KanatSoraeea
@KanatSoraeea 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@durameangacha
@durameangacha 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤tabaraku
@AshenafHandiso
@AshenafHandiso 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉❤
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 7 месяцев назад
❤❤❤
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@yiseadide7391
@yiseadide7391 7 месяцев назад
በጣም ድንቅ ንግግር ጌታ ዘመንሺን ይባርክ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 7 месяцев назад
Thanks for watching please subscribe and share our channel
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 173 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
🛑ዘፀአት ሪልስቴት/ከየት ወዴት?
1:16:11
ምን ብተገኙ ትደሰተለችሁ
3:25:02
Просмотров 1,2 тыс.
ጥያቄ እና መልስ 2
2:17:10
Просмотров 23 тыс.