Тёмный

🔴ፍቅረኛዬ በጓደኞቼ ፊት አዋረደችኝ… | Dallol Entertainment  

Dallol Entertainment
Подписаться 349 тыс.
Просмотров 193 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 538   
@debremaregu3614
@debremaregu3614 Год назад
ወይኔ ሌላውን ተውትና ልጅቷ ሁሉ ነገሯ በጣም ደስ ይላል የምር ብትጋቡ ደስ ይላል ይጋቡ የምትሉ👍👍👍👍
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
ትክክለኛ የሴት ልጅ ባህሪ የተላበሰች እንቁ ሴት ስትሽኮረመም ሢያምርባት የኔ ውድ የዘመኑ ምርጥ ሴት ትዳር የሚሰጥ ከእግዚአብሄር ቢሆንም ብትጋቡ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል!!!! እስኪ ቢጋቡ እምትሉ በላይክ ግለፁ???
@samritube645
@samritube645 Год назад
*ምርጥ ጎደኛምች ናችሁ አይለያችሁ ልጅትዋ በተለይ በተፈጥሮዋ ልቅም ያለች ቆንጆ ከሜካብ ከዊግ ነጻ የሆነች*
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር
@የተኝቢ
@የተኝቢ Год назад
ሳምራ ወላሂ አዳም ቀን ተቀብቼ አላቅም ምንም ነገር ከሁሉም ነፃ ነኝ❤አልውድም ባሌም አይወደም❤❤😍
@samritube645
@samritube645 Год назад
@@የተኝቢ ፈጣሪ የባርክሽ ውዴሲጀመር በማንቻንም ሀይማኖት መቀባባት አይፈቀድም ሰው በልምድ ዝም ብሎ ይጠቀማል እንጂ እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን አሙዋልቶ ነው የሰጠኝ ፈጣሪ ምንም ነገር ተቀብቼ አላውቅም ወደፊትም አሌረገው*
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ Год назад
24 አመት ዋው ወጣትነቱን የተጠቀመ ምርጥ ዶክተር ይመችችህ ብሮ በስኬት ላይ ስኬትን እመኝልሀለው
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
ዶክተር ነው እንዴ?!
@seada9327
@seada9327 Год назад
@@zainabmk1224 አወ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
@@seada9327 እደለኛ ነው በጎ አድራጎት ላይም (ይሰጣል ) ይሳተፋል መታደል ነው
@menenali8158
@menenali8158 Год назад
ልጅቷን የምር አፍቅራት ደስ ስትል እርጋታዋ ደሞ የተፈጥሮ መልኳ ነው የተፈጥሮ ፀጉሯ ከእንቅልፍህ ስትነሳ የተፈጥሮ ፊትን እንደማየ መታደል የለም እነዚ ከተማዋን ከአሰጨነቋት በአርቴፊሻል ነገር ካጣብዋት ሴቶች እሷ ለይ በርታ አንቺ የምር በርታባት ደስ ትላለች
@koki958
@koki958 Год назад
አኔም አመኘለታለሁ ደስ የምትል ናት
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Год назад
በትክክል ንጹህ ውበት ነው ያላት አንተም የተረጋጋህ ነህ በባህርይ ከተግባባችሁ አብራችሁ ሁኑ ዛሬ የከተማ ሴትሁሉ በሜካፕኔ በሂማን ሄር ሀይል ነው የሚያምሩት
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
እደት አስመርረዋችሆል እነዱቄት ክክክ አልሀምዱሊላህ እኔም በተፈጥሮየ ዱቄት አሎድ ሁማንሄር ሲጀመር አይፈቀድልንም ከሁሉም ነፃነኝ
@rainman1775
@rainman1775 Год назад
Yes because of the make up they all look alike
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Год назад
@@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ ኢኮኖሚም ይቆጠባል 🙆🤣🤣🤣👌😘
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Год назад
ልጂቷ ቆንጅየ ናት በዛላይ እርጋታዋ🥰🥰
@mekdesyekete4493
@mekdesyekete4493 Год назад
በነገራችን ላይ በጣም ነው የምትመቸኝ ልጅቷ ግን ስታምር እዳታመልጥሽ ወንድምየው😋
@ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ
@ሪችወሎየዋ-ቸ5ሠ Год назад
ልጂቷ ስታምር ሁልግዜም አብራችሁ ስሩ
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 Год назад
ልጂቱ ስታምር እርጋታዋ የተፈጥሮ ውበት ያላት ይችን አየሁ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤አተም ቆጆነህ 🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌺🌺🌷🌷🌷🌷
@yemariam628
@yemariam628 Год назад
እውነት ያርግላቸው ሁለቱም ጥሩ ሰነ ምግባር አላቸው🥰
@speedbini4232
@speedbini4232 Год назад
Wow❤❤
@nahomkinfenahomkinfe5209
@nahomkinfenahomkinfe5209 Год назад
Man anchinm prank aregush😁
@abcbibitube9098
@abcbibitube9098 Год назад
Men honeh new
@abenetagune997
@abenetagune997 Год назад
አቤት ፍቅራችሁ የእውነት ቢሆን ምን ያህል እደምትተፋፈሱ ሁለታችሁም ደሰ ትላላችሁ😍😍
@Tig12342
@Tig12342 Год назад
እንድች ያለች ልጅ የቤት ልጅ ማግኘት ይከብዳል የአድሳባ ዱቄታም ሙያ የሌለውውን ከማግባት የተፈጥሮ ውበት ያላት ቆንጆ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
ፍቅራችሁ እራሱ የእውነት ቢሆን በጣም ታምራላችሁ
@agerneshali8654
@agerneshali8654 Год назад
Sitamru
@absartsin3d676
@absartsin3d676 Год назад
የሚገርም ፕራንክ ነው, ግን የማንዳ ይብሳል..... ከምር አሳዘነኝ
@ashethioson2177
@ashethioson2177 Год назад
ለወጣቱ ምሳሌ መሆን ምትችል ልጅ ነህ nuti 💚
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 Год назад
የእውነት ፍቅረኛሞች ብትሆኑ በጣም ታምራላችሁ ቆንጆ ልጅ ነች እግዚአብሄር እውነተኛ ፍቅረኛሞች ያርጋችህ🙏🙏🙏🙏
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ደስ ትላላችሁ ኑቲ ለዚህች ልጅ ላፕቶፕ ስጦታ የሰጠሃት ቪዲዮ ላይ አይቻችሁ ወይኔ ፍቅረኛሞች በሆኑ ብዬ ተመኝቼ ነበር ማርያምን ከምር ፍቅረኛ ከሆነች በፍቅር ያዝልቃችሁ የፍቅር አምላክ መድኃኒአለም
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
Oh my God she is very shy and beautiful 😍 እግዜር በሞገሱ ይጠብቃችሁ
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Год назад
ማነው እንደኔ አሴር. ያሳዘነው. ተበልተሀል ክክክ
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Год назад
ሁኔታቸው ግን እውነተኛ ፍቅረኛሞች ይመስላሉ ጠብቁ ከጊዜ ቦሃል እውነት ሆኖ እናገኛለን
@mekamu5188
@mekamu5188 Год назад
ቡዳ የኔም ግምት ነውkkk
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 Год назад
አይቀርም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
እውይ እንዴት እንዳሳዘነኝ ጎንበስ ቀና እያለ አንተ ታውቃለህ አይደል አለ
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Год назад
ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የከበረች የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እኔ ሁላችሁንም ስወዳቹ ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይስጣቹ ኢትዬጵያ አገራችንን ሰላም ይስጣት አሜን ፫ ።
@nanastudio164
@nanastudio164 Год назад
የምር ያርግላችሁ!
@seada9327
@seada9327 Год назад
አሲር ሀቢቢ እኛም ደንግጠናል 🤔🤔😃🤣ኑቲየ ልጂቷን ወደድኳት የምር ዉብ ነች 🥰
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 Год назад
ደስ ይላል አንዳንዴ ከራስ ጋ ዘና ማለት ; ፍቅረኛህም ስርአቷ ❤❤❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
አሴርዬ ደንግጦል🤣🤣🤣 ስውዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ💚💛❤️
@yenemartube1
@yenemartube1 Год назад
እናንተ ልብ ውልቆች እስከመጨረሻው ነው የተከታተልኳችሁ ዳሎል ሰላም ነህ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ አይናፋር ትመስላለች ግን ትወናውን በብቃት ነው የተወጣችው አብርሽ የኔ ሳቂታ አንተ ራስህ ሙድ ያስክባቸው😃 ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቱልኝ
@masimtube671
@masimtube671 Год назад
ልጅትዋ ደስ ስትል ፀበይ ስናይ
@bethel-21
@bethel-21 Год назад
አንተ ግን እዴት ነው በቀልድ አስመስለህ ተከሻዋን የመታሃት 🤔🤭1:33😅😅 ደስ ትላላችሁ የምር መስሎኝ ስሮጥ🏃‍♀️🏃‍♀️ ተደፍቼ ነበር
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኚዋው🥰
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
@@fatumawase ውዴ እንደማመር
@bashiribrahim3214
@bashiribrahim3214 Год назад
demo betam amwatal
@mesiwerkie8520
@mesiwerkie8520 Год назад
L00lppp
@betetomass9463
@betetomass9463 Год назад
ማዳዬ አስተዋይ ቆንጆ ባሪያ ጋደኛዉን ላለማስቀየም #1
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ፍቅረኛህ ብትሆን ይሻለሀል በጣም ቆንጆ ንቁ ናት
@አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
ከሚዲያ ላይ ካሉ ዩቱበሮች የፍቅርኛቸው ፊት ከዱቄት የነፃ ኦርጅናል ፊት ሳይ የመጀመርያዬ ነው
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Год назад
እረ ልጂቱ ስታምር ግን በሳቅ 😁😁👌
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
እረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ያዝናናል🤣🤣🤣የምርህን ነው አላለም🤣🤣🤣
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Год назад
አብርሽና አሴር ብድሩን መመለስ አለባችሁ። በጣም አሪፍ ፕራንክ ነበር
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
አበሰልካት ልጅቷን ይመችክ
@nigistebekele2454
@nigistebekele2454 Год назад
ሜላት እግዚአብሔር እንደስራት ምርጥ ቆንጆ ደርባባ ...አብርሽ smart and handsome. God bless you both ❤️
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Год назад
ልጅትዋ እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል
@birtukanmekonene709
@birtukanmekonene709 Год назад
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ማነው እንደ እኔ የሚወዳቸዉ እስቲ በላይክ
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 Год назад
በጣም ድሥሥስ ትላልችው ማርያምን ለይት ያለ ፖራክ ነው 😄😄😄😄😄❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኑሀሚን-አ7ዸ
@ኑሀሚን-አ7ዸ Год назад
ይች ጠጋ ጠጋ ዳሎልየ ከወደድካት ጠበቅ አድርገህ ያዝ እንዳትበላ
@sarondessalgne3493
@sarondessalgne3493 Год назад
አሁን ገና በአይኔ መጣሽ የሚሰራው ነገር ቅንነቱ ለጓደኞቹ ያለው አክብሮት በጣም ነው እምወደው ፕራንክ ባይሆን ኖሮ የእውነት ከፍቶኝ ነበር ማንድ በርታ ሁላችሁም ጥሩ ጓደኛማቾች ናችሁ አይለያችሁ
@jordanasabrahambayru4703
@jordanasabrahambayru4703 Год назад
🥰🥰🥰
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Год назад
what😁😁
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Год назад
ልጅቱ ስታምር የኔ ጨዋ አብራቹ ስሩ ሁሌም❤❤❤❤❤ዘመናቹ ይለምልም
@አወጡደሴ
@አወጡደሴ Год назад
ፍቅረኛህ ከሆነች እድለኘኛ ነህ, ስነስርእት ያላት አይን አፍር የፀጉር አሰራሩዎ ሲያምር ብቻ ቆንጅየ ኢትዮጵያዊ ናት ቻናልህ እንዳጋጣሚንው ያየሁት ለሷ ስል subscribe አደረኩህ
@meheretalemu1419
@meheretalemu1419 Год назад
አብርሽ የኔ ሳቂት የኔ የዋህ እዴት ደስ እደምትል እውነት ፈግግታህ ብቻ በቂ ነው🥰🥰🥰
@Ez_tube1
@Ez_tube1 Год назад
😂😂😂 በጣም አንደኛ ኘራንክ ነው!!! የሚያስቅ አና የሚያሳምን! ልጅቷ ትወና መሞከር አለባት። 👏👏👏👏👏
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Год назад
ወይኔ ልጅቱ ስታምር እርጋታዋ የተፈጥሮ ወበቷ ዱቄት የለ ምን የለ
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment Год назад
በሰዉ ቤት የምትንከራተቱ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💓💕🍬🇪🇹 የኔውዶች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ጤናማ ጠቃሚ ያድርግላችሁ🥀🥀 የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጠሩ ትዳር የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍😍
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Год назад
Amen Amen Le Hulachihm Tebarki❤❤❤❤
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Год назад
የኔ ዉድቹ እንኳን በሰላም መጣቹ👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 Год назад
የቆንጆዎች ፀስብስብ ስታምሩ!!!
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
ወይኔ ማንዳ እረ የዋህ መስላ ሰራችላችሁ ይመችሽ በጣም አሳቅሽኝ 😁 😂 😀
@grandfor6092
@grandfor6092 Год назад
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 Год назад
ስብከት የለ
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 5 месяцев назад
ወይኔ አሴርዬ እውነት ጨዋነትክ ልጅቷ ግን ዋው ንፁህ ቅን እርጋታ ያላት ልጅ ናት
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
ወይኔ አንቺ ደረቅ ነሽ 😁 😂 😀 😆 😄 🤣 አደርሽ ሰራችልህ:: በነገራችን ላይ የአብርሽ Channel እከታተላለው I like his Channel 👋
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
ሰላም ዳሎል መልካም ወንዴሜ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ መጣችሁ ወይኔ ሰላምዬ እደሰሟ ሰላም የሆነች ልጅ በዚህ ዘመን በአለባበስ በእርጋታ እንዳንቺ አይነቱን እህቶቼ ቢበዙ ቁጣችን መከራችን ባልበዛ ፈጣሪ ያጣምራችሁ
@amenfikadu7294
@amenfikadu7294 Год назад
ደስ ስትሉ የዚን ያህል ትተዋወቃላቻሉው ብዬ አላስብም ነበር
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Год назад
ሁለታችሁ ስነምግባርአችሁ ዋዉ ስወድላችሁ እውነት ያርግላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Год назад
ማራያምን የዛሪዉ አዝናታኝል ወይኔ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
አሲር ሲያሳዝን ሚስኪን 😃
@yehulu_sacco
@yehulu_sacco Год назад
ማንዳ ግን ይለያል His way of controlling his temper his Nice siyasazn melkam lib nw yalew✅👏👏
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
የዘፈን ዳርዳሩ እስክታ ነው አሉ የሀገሬ ሠዎች በል ከትንሽ ቀናት በሗላ እውነቱን ትነግሩናላችሁ ምክንያቱም ሤትና ወንድ የዚህን ያክል ከተቀራረበ እሳትና ጭድ ማለት ነው።
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Год назад
አትሳሳች እኔ ከዚህ የበለጠ የምቀራረባችሁ ንፁህ ጓደኞች አሉኝ(ማርያምን)
@kidist2779
@kidist2779 Год назад
አንተ ምርጥ ልጅ በጣም ነው ምኖድክ ቆንጅዬ ልጅ ናት መጨረሻቹ ይመር በስረአተ ቤተክርስትያን ተጋብታቹ ለማየት ያብቃን❤🙏
@maryamemne
@maryamemne Год назад
ኑቲ እኮ ጴንጤ ነው ማ ብሮ አታውቅም እንዴ
@ida939
@ida939 Год назад
መስቀል ኣድርጎ የለ እረተው
@sirakeyasu8292
@sirakeyasu8292 Год назад
ኧረ የምርህ ነው ኑቲ ፍቅረኛህ ናት.........
@tringometku3352
@tringometku3352 Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ ብጀምሩም ታምራላችሁ
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Год назад
ልጅቷ ቆንጅዬ ናት
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Год назад
ተመሰሰላላችሁ እህትና ወድም ነው እምትመሰሉት ብትጋቡ😍
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቸ 🌹🌹❤
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
ጓደኛህን አሳቀቀችው ቢያንስ የሷ ቤተሰብ ቢሆን እና ስሙን ብትፅፍ ውጤቱ ላይ ለተመልካች ወንድሟ ነው ብትለን ጥሩ ነበር ከምር ልጁ አሳዘነኝ ብዙ ደስ አይልም በተለይ በዚህ ዘመን ፍቅር መተማመን በጠፋበት ሰአት ጓደኛህ ላይ ነጥብ ጥለሃል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
ልጅቱ እውነት ፍቅረኛህ ከሆነች አለባበሷ በዚሁ ይቀጥል እደነ ሀዊ አትገላለጥ ምርጥዬነገርናት
@Mule_ad
@Mule_ad Год назад
የምር ያርግላችሁ yemitulu eskiii👍
@semert2962
@semert2962 Год назад
የእውነት ፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ
@በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
ልጅቷ ደስ ትላለች 😍😍😍👍👍👍
@habenreact
@habenreact Год назад
በጣም ትመቸኛለህ 💪💪💪
@raheelaraheela2766
@raheelaraheela2766 Год назад
የኔ ፀባየ ሰናይ ሰታምር የኔ ማር ምርጥ ሴት
@beza4703
@beza4703 Год назад
ኧረ አብሬሎ በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂😂😂አሲር አይናፋር🙄😂😂
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 Год назад
ማንዳዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንዳማረብህ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Год назад
… …ደሞ ልብ ቅርፅ አርጋ🤣
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Год назад
ውነት ብትጋቡ አሬፍ ነው ሁሉንም በብራክ ጨረሳችኋችው ።😂😂😂😂😂😂😂😀
@selamterefe7056
@selamterefe7056 Год назад
ኧረ በእውነት ትችላላችሁ ብቻ አይገልፀውም የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በተለይ የአብርሽ 💚💛❤️
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад
ቤት ተከራይተህ ላፕቶብ የሰጣሀት,ለካ አጅሬ ገብትልህነዉ ፍቅር ይዞህ ነዉ
@shewittesfay9677
@shewittesfay9677 Год назад
አሲርዬ እኔ ልደንግጥልህ የኔ ምርጥ 😂😂😂😂🥰🥰🥰
@meretdustyY
@meretdustyY Год назад
እህትና. ወድም. ነዉ. የምትመስሉት
@madeenat6340
@madeenat6340 Год назад
እረ ልጂቱ ደስስትል ስስቂ ታምሪያለሽ
@amoshadd9375
@amoshadd9375 Год назад
እናንተ በጣም ተለውጣችኋል። ሰላም ናችሁ ደህናናችሁ
@aminafamilyyotub
@aminafamilyyotub Год назад
ምርጥ ጎደኛሞችናችሁ ማሽአላህ ደስታላላችሁ
@mamamam1783
@mamamam1783 Год назад
ተጋቡ 🥰🥰🥰
@grandfor6092
@grandfor6092 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሺ
@zed9732
@zed9732 Год назад
ፕራክ ከሰሩ እዲሕ ነዉ💪😀
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Год назад
ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
የኔ ማር ድስ ስትል ይቺ ልጅ
@asniit1199
@asniit1199 Год назад
በሳቅ ገደላችሁኝ በተለይ አብርሽ ላይ
@ermitube9480
@ermitube9480 Год назад
ብትጀምሩ አሪፍ ነው በፕራክ አታስቀሩት
@bettydave2764
@bettydave2764 Год назад
ልጅቷን 😘😘😘
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ልጅቱ ግን ደስ ስትል እርገታወ ወዉ ነዉ
@salmgetachew612
@salmgetachew612 Год назад
ክክክክክ እንዴት እንዳዝናናችሁኝ አትጠይቁኝ
@muredaworku3497
@muredaworku3497 Год назад
ደስ ስትሉ አይለያቹ
@mekditube9733
@mekditube9733 Год назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታቸሁ በሰደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Год назад
ውዴ እንደማመር
@rahmaseid568
@rahmaseid568 Год назад
አሚንለሁላችንም
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 Год назад
Ameeen
@madanatethio4133
@madanatethio4133 Год назад
አሜን አሜን
@rebkawondwosen3699
@rebkawondwosen3699 Год назад
amen amen amen🙏🙏🙏
@seadahosein1088
@seadahosein1088 Год назад
እነዚህ ልጆች ይሄ ባለጌ ነገር አጮሏቸዋል ክክክክ ማለቴ ፎንቃ ከአይናቸው ያስታውቃል እኔ እንደዚህ ነበርኩ ከባሉካየጋ ከመጋባታችን በፊት ወይ አይነግረኝ ወይ አልነግረው ኡፍፍፍፍ ሀቢቢ ሙራድየ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 11 месяцев назад
አብርሽ የኔ ምስኪን ዝም ብሎ ይስቃል😂
@aishaumer179
@aishaumer179 Год назад
የኔ ማር ስወዳት እኮ ስራአቷ በጣም ነው የምወድላት🥰😘
@asertad
@asertad Год назад
the most አስደንጋጭ prank ላንተ Video ሲባል እኛ መሳቀቅ አለብን? revenges ጠብቁ 😂😂
@ashethioson2177
@ashethioson2177 Год назад
ይሄንማ መበቀል አለብህ
@ሮዛሁሴን
@ሮዛሁሴን Год назад
እስኪ ቻናሌን አስተካክልልኝ ለፈጣሪ ስትል ስደት አስጠልቶኛል በፈጣሪ
Далее
Ванька пошел!!!! 🥰
00:18
Просмотров 362 тыс.