Тёмный

🔴“ግዜያቹ አሁን ነዉ ተደራደሩ አለዚያ ትጠፋላችሁ” ፓስተር ተስፋሁን ለሁለቱ ወገን ፖለቲከኞች ያስተላለፈዉ ከባድ መልዕክት “ኢትዮጵያ ላይ አትጫወቱ፥ይበቃል” 

Amarya Tube  አማርያ ቲዩብ
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#marsiltvworldwide #AmaryaTube #newmezmur
“ግዜያቹ አሁን ነዉ ተደራደሩ አለዚያ ትጠፋላችሁ” ፓስተር ተስፋሁን ለሁለቱ ወገን ፖለቲከኞች ያስተላለፈዉ ከባድ መልዕክት “ኢትዮጵያ ላይ አትጫወቱ፥ይበቃል”
Donkey Tube | Hab Media
#divineshow #ethiopia #ትንቢት #music
⛔️ይህንን የአማርያ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Amarya Tube

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 месяца назад
በርግጥ ሀገራዊ አለመግባባት ጉልበት ሣይሆን ጥበብ የተሻለ አመርቂ ውጤት አላት ይህ ግን ለትሁታንና ሀገራቸውንና ህዝባቸውን ለየሚወዱ መንገድ ነው
@danielbelay4946
@danielbelay4946 3 месяца назад
ትንቢቱ ተፈፅሟል ድርድሩ በደቡብአፍሪካ ተካሂዷል ለሃገር መፅለይ ይበጃል ያለፈ መልዕክት አትደጋገም
@lemmafeleke1184
@lemmafeleke1184 3 месяца назад
አይ ፕሮ አማፂዉ ትላንት ስለአማራዉ በወለጋ ሞት ስደት መፈናቀል ጭፍጨፋ አስገድዶ መድፈር ግብረሰዶም ሲፈፀምበት ባለፉት 12 ወራት ደግሞ በራሱ ክልል መንደር ቀዬ ከላይ በድሮንና በጦር ጀት በመሬት በታንክ በዙ 23 በሞርተር በመድፍ በቢኤም በታንክ ስፍር ቁጥር በሌለዉ ወታደር በየቤቱ በየጎዳናና በሥራ ቦታ ገበሬዉ በእርሻዉ አያለ በቤት ዉስጥ የተቀመጡ ንፁሃን ሴት ህፃናትና አዛዉንት ሲጨፈጨፉ ከነጎጆአቸዉ ሲነዱ የእምነት ቤቶቻችን እንደጧፍ ሲነዱ የእምነት አባቶቻችን በቤተክርስቲያን በፀሎት አና ከቤተክርስቲያን ዉጪ በተገኙበት ቦታ ሁሉ ከጥፊ ምት እስከጭፍጨፋ ሲፈፀም የጴንጤ መንግሥት ነዉ ብላችሁ ሺ አመት ንገስልን ብላችሁ መከራ ከሚደርስባቸዉ ጎን ከመቆም ይልቅ ሰርግና ምላሽ የሆነላችሁ ለጬኸቱ ለሞቱ ወዘተ ጆሮ ዳባ ያላችሁት የእግዚአብሔር ፍጡር የተባለ ሰዉ እንዳይደለ የቆጠራችሁት ዛሬም በዚያ መንገድ ልትቀጥሉ የአራትኪሎዉ ፒኮክ የሰጣችሁን አጀንዳ በመራገብ ዘመቻ ላይ ናችሁ አንድ ነገር ላስረግጣችሁ እወዳለሁ አማራ ዝም በሎ መታረዱ መቆም ጀምሯል ራሱን ከጥፋት መከላከል አለማዊም ተፈጥሯዊም መብቱ ነዉ እርቅ ድርድር ከዲያቢሎስ ጋር የለም አማራ የሚድነዉ በፈጣሪዉና በነፍጡ ብቻ ነዉ ::
@truthfully1573
@truthfully1573 3 месяца назад
LEMMAYE ENEM MELS SETECHEWALHU KELAY ANBEB . LEBA NEW. KE ABIY TEKEFLOT YIMESLAL. ENE DERO PENTE NEBERKU LEBOCH ENDEHONU SAWK WETECHALHU. YIHE TENBIT YALEW ABIY BEL BELOT NEW. YE AMHARA TELAT NEW. YIHE SHELEMETMAT MEGALET ALEBET . YESU AYNET LEBA PASTOR TEBEYE YE AMHARA ARAJICHIM MEGALET ALEBACHEW. FANO SIMETA ENDENEZIH AYNET KOLKOLEWOCH ESER BET MEGBAT ALEBACHEW MEKNIYATUM BE AMHARA LAY GENOCIDE EYESERU NEW. HE MUST GO VIRAL TO BE EXPOSED HE IS GENOCIDE CRIMINAL.
@addgizaw7059
@addgizaw7059 3 месяца назад
ወገኖች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ። ደም ሲያፋስስ የኖረው ዘንድ እግዚአብሔር አርዶታል ። 2017 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሰላም ይሆናል ። ቂምና ቁርሾ በእግዚአብሔር መንፈስ የሰው ሁሉ ልብ ይፈወሳል ። ዕረፍት ይሆናል ። ጠላታችን ሰይጣን ብቻ ነው ። ፈጣሪን እናመስግን ። መሐሪና ይቅርባይ ነው ። ከጥላቻ እንውጣ ።
@TamirEngidawork-mr2sf
@TamirEngidawork-mr2sf 3 месяца назад
በጣም ደስ ይላል ይኼ ግን የሚሆነው፡እውነተኛ ከልብ የሆነ ድርድር ከተደረገ ብቻ ነው፡፡
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 3 месяца назад
ድል🌈ፋኖ🌈አሐቴሄ👈ገሐዜሄጠሐኛሐ🍁ተሐጠሐቀሐቅሕ ንሕጹሁ🌻አሐመሐራሐ🌻ከሐሴሄጠሐንሕ🌻አሐቡሕይሕ🐜መሐኖ🌈ሚሕደሐራሐደሐራሐዉ❤❤❤❤❤❤❤አሐቡሕይሕ❤ለሐአሐመሐራሐ❤ነሐፊሕሲሕ❤ሰሐይሕጠሐያሐቅሕ❤በሕግሕ❤ፊሕትሕ❤ሰሐይሕቆሆሚሕ❤ከሐሴሄጠሐንሕ❤መሐኖ❤ሚሕደሐራሐደሐራሐዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 3 месяца назад
በደም እየታጠቡ ከመኖር. እጃቸውን ያንሱ የጴንጤ ምንግስት ደም እየጠጣነው ውሸት እየተናገር ሰውን እያስበርገገ. በየትኛውም ግዜ ያልተፈጠር እርኩሰት እየሰራ ነው ?
@mesiamha5248
@mesiamha5248 3 месяца назад
ጭፍን ጥላቻ ይቅር ጻድቅ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ለእያንዳንዱ እንደስራው ይከፍለዋል
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 3 месяца назад
@@mesiamha5248 መጸሀፍ ቅድስ. እውነት ነው. እናተ ግን በየሱስ የምትነግድ የመቶ አመት የቄም እስርኛች በአልገዛው አማራ በውሸት በሴራ የምስኪን አማራ ደም እየጠጣ ያለ ምንግስት ደጋፌዌች እውነት ሲነገር ያማችኃል ሲገዛ የኖሩት እነ ኃይለ ስላሴ ጉዲና ናቸው እኮ አማራ ምን አርጋችሁ ? አንዲ እንሁን ስላለ ነው ?
@GirmaSerani-o8c
@GirmaSerani-o8c 3 месяца назад
ጴንጤን የሚያክል ትርትር በዓለም ላይ አልተፈጠረም አይፈጠርምም::
@JonTam-ru4dh
@JonTam-ru4dh 2 месяца назад
ሌላውን ለምን ደበ ክ ታዲያ
@GirmaSerani-o8c
@GirmaSerani-o8c 3 месяца назад
ከብት:
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 3 месяца назад
ጥያቀ አለኝ የማንምወገን አይደለሁም❓❓❓❓እግዚአቢሔር ያሢቀመጠሁን ሰዉ አራጂም ይዉን ገዳይምይዉን እግዝአቢሔር ካሲገመጠዉወገነዉ መሆን
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 3 месяца назад
በየሱስ ስም እኔ ግን ከአራጅ ወገን አይደለሁም። አባባልህ አለማስተዋል ነው።
@selomiewakjira
@selomiewakjira 3 месяца назад
Amen ❤Amen ❤Amen ❤
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 месяца назад
Ksaw cekane egzbhryxebqan
@tesalabuuWELdsnbte
@tesalabuuWELdsnbte 3 месяца назад
ተባረክ፣የምስታርቁ፣ብጱአን፣ናቸው፣ሰላም፣ለሁሉም፣ኢትዮጵያዊ
@ZenebeAbebe-t4x
@ZenebeAbebe-t4x 3 месяца назад
abiy weredatahm dabilohs geday now schoped Oromo beletsgena fuk 😭🤣😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎👎😭😭😭😭😭😭😭
@TsigeTesfatsion-pg3th
@TsigeTesfatsion-pg3th 3 месяца назад
አረ ዝም በሉ እግዚአብሔር ትጠፋላችሁ አይልም
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 месяца назад
Blphgena ynoresawnaw mayaw
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 месяца назад
Ameeen ameeeen ameeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 месяца назад
Egzbhrytaegan
@melber7957
@melber7957 3 месяца назад
Merdasa / Air Force halafew ena abiy nachew cheger fetarewoch! Yegeza hizbu lay ye hekenew merdasa ena abiy
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 3 месяца назад
ወስላታ አንተ እራስህ የብልጽግና አባል ነህ ምነው ድሮ አማራ ሲጨፈጨፍ አቁሙ ህዝቡን አትጨፍጭፉ ብሎ እግዚአብሔር አልነገረህም ዛሬ ፋኖ ሲገሰግስ ሲያሸንፍ ነው ድርድር ብሎ የነገረህ ??????? የለም ድርድር የለም ስልጣን ለቆ መሄድ ብቻ እሺ እንዲህ እንድትል የተከፈለህን ገንዘብ በጊዜ መልስ ፋኖ በር ላይ ነው ወስላታ
@GirmaSerani-o8c
@GirmaSerani-o8c 3 месяца назад
አንበሳ💪
@truthfully1573
@truthfully1573 3 месяца назад
Lek neh leba pastor tebeye new. Hulum endiyawkew expose Medereg alebet. Ye Abiy kit lash new.
@molalignabate5546
@molalignabate5546 3 месяца назад
አንተ የመንግስት ወገን ነህ አስመሳይ ጠንቋይ ባለዛር ሁላ ከክርስቶስ ስም አትሸቅጡ ሰርታችሁ ብሉ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 месяца назад
ዓሜን
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 3 месяца назад
Faster bysuse ayen bhyle ykefete
@SesenHadish
@SesenHadish 3 месяца назад
አንተ ብቻ አየን አምላኩና ሕሊናዉ ያልካደ። ሁሉም አለፈ...አነዛም ዋሹ...አንተም እዉነት ተናገርክ...
@soulonfire7012
@soulonfire7012 3 месяца назад
Please Mr. Prophet the book of jeremiah 23 from the beginning to the end after that reading. I hope you will stop saying your own thoughts and vision as the words of GOD all those prophets using divination spirit to prophesied as the book of act; 16 chapter 16
@mekbibmisganaw8165
@mekbibmisganaw8165 3 месяца назад
Ante lebaaaa lemayakehe taten be egziabehere sem yemenegedewen betakom teru newe lebaa
@babybisrat
@babybisrat 3 месяца назад
በእንደ እናንተ ዓይነቱ ሰው ይህችን ምድር ምህረት እንዳታገኝ ታደርጋላችሁ፡፡
@LuelGebrehiwot
@LuelGebrehiwot 3 месяца назад
ለምን የዱላ ድብድብ አልክ ሌላ ወር ሳይምላው አልክ ምንድ ነው ግራ ገባን የገታ ድምጽኮ በምድር አይወድቅም
@babybisrat
@babybisrat 3 месяца назад
ይህ ሰው ጌታ እንዳሳየው ነገረን ኃላፊነቱን ተወጣ፣ የመንፈስን አሰራር በመንፈስ መመርመር ነው በፀሎት ሆነህ፡፡ ለምን አልሆነም አትበል፡፡ በተነገረን ላይ መጸለይ ነው የቅዱሳን ፀሎት የእግዚአብሔርን ሃሳብ ሊያስቀይር ይችላል፡፡
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 месяца назад
የመጀመሪያ የሰማኸው ትንቢት የግጭቱ ኬዝ ጥቅም መሆኑን ነው የተናገረው ፖለቲካ እንዳልሆነ ይህ ደግሞ በሀገሪቷ አሁን ያለው ግጭት መፍቴው ጉልበት ሳይሆን ጥበብ ነው የሚያስፈልገው ነው ባጭሩ ❤
Далее
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
#kikakim
00:10
Просмотров 10 млн
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
#kikakim
00:10
Просмотров 10 млн