Тёмный

🔴👉[ከግንቦት 21 እስከ 25]🔴🔴👉ታላቅ ተአምር በኢትዮጵያ ምድር 

ጊዜ ቲዩብ gize tube
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

#gizetube #ግዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ

Развлечения

Опубликовано:

 

27 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@yaredmekonnen2286
@yaredmekonnen2286 2 года назад
እመቤቴ ሆይ፤ ጣዕመ ስምሽን በአንደበቴ፤ ጣዕመ ውዳሴሽን በህሊናዬ፤ ጣዕመ ፍቅርሽን በልቦናዬ ሳይልኝ። እመቤቴ የበረከት መዝገብ ባርኪኝ። እመቤቴ ሆይ፦ የምጓዝበት ጎዳና፥ አንቺን የምወድበት ልቦና፥ የማስተውልበት ህሊና አትንሽኝ። ሁለንተናሽ ያማረ እመቤቴ ሆይ ወደእኔ ነይ። ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን፣ ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን፤ አዕምሮውን፣ ጥበቡን በልቦናችን ሳይብን፣ አሳድሪብን። አሜን💚💛❤️
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t 2 года назад
አቤቱ ድግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አገራችንን ሰላም አድርጊልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LijMeleTube
@LijMeleTube 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሠምታችኋል👉ታላቅ የንግስ በአል በይርጋዓለም ቅዱስ አማኑኤል ግንቦት 28 አይቀርም 😘ላይክ ወደቤቴም ጎራ በማለት ከስፍራው የሚተላለፉ መልእክቶች ተከታተሉ
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን +++
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 года назад
ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከት እረድኤት አይለዬን እመብርሀን አስቢኝ ሀጢአተኛዋል ልጅሽን አስቢኝ አስቢኝ አስቢኝ እመብርሀን ስደተኛዋ ልጅሽነኝ ሀጢአቴ ብዙነዉና መሪኝይቅርበይኝ በልጅሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ብለሽ ባርኪኝ እናቴ እመቤቴ አስቢኝእናቴ የፃድቃኔዋ እመቤቴ 😢👏👏👏👏👏👏👏👏እናቴ እደጅሽ መጥታለች እናቴንም ፈዉሽልኝ አድኒልኝ አደራ ላንቺሰጥቻለሁ አደራሽን የነገርኩሽን እመቤቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪📢
@yitbarekaltaye4899
@yitbarekaltaye4899 2 года назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሀገራችን ኢ💚ት💛ዮ❤️ጵያ በሀጥያታችን የመጣብን መዐት አርቂልን
@najathasan9285
@najathasan9285 2 года назад
ፅጌ ማርያም የእመቤታችን በረከት አይለየን
@ejegayehushigute5634
@ejegayehushigute5634 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የእናታችን የወላዲት አምላክ ፍቅራን ጣእሟን በረከቷን ያሳድርብን ድንግል ሆይ ልጅ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን የአሰራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቃያት ልዑል እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅር አንድነትና መተሳሰብን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@tigestamare777
@tigestamare777 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ታማልጅን ዘንድ እንለምንሻለን።
@selamdesta2808
@selamdesta2808 2 года назад
🕊🙏እመብርሀን የብረሀን እናት የሂወቴ ቁልፍ ላመሰግንሽ ዘድ ምክንያቴ ብዙ ነው ከሴቶች ሁሉ የተለየሽ የ አምላክናት ሆይ ሁላችንን አስቢን አሜን አሜን አሜን
@demstadese9587
@demstadese9587 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአምላክ እናት ስሟ የተመሠገነ ይሁን
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ስአሊለነ ቅድስት ሆይ እያልን የምናሳስብሽ ማሳሰቢያ ወደ ልጅሽ አሳስቢልን ለዘላለሙ አሜን እማምላክ ሆይ ተዋህዶ እምነታችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አስቢያት
@solomonbahiru2703
@solomonbahiru2703 2 года назад
እመቤቴ ሆይ ተአምርሽን ስሠማ ከህመሜ የምድንበት ሆነልኝ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
እማ ብርሃን የኔ እናት እማቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኃጢያተኛ ሆኘ ሳለው ባይገባኝም እንኳን በዓይን ስጋየ ባላይሽም እንኳን በህይወት ዉስጥ በአደረግሽልኝ በቡዙ ታምርሽ አይቸሻለው የብርሃን እናት ሆይ አንቺ ያየ ዓይን ምንኛ ብዕፁ ነው
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ የሚናደርጋት መንግስት ሰመያት ያውርስልን
@selemonealroogi2012
@selemonealroogi2012 2 года назад
እኔሙሲም ነበርኩ በእርግጥ እመቤታችን ቅድስት ድንግልማሪያም እንትገለፅልኝ እግዚአብሔር እማፀንነበር እግዚአብሔር ስለምነው በፆሎት በቀን መዝሙር ዳዊትን 100በመድገምነበር እም እግዚአብሔር ፆሎቴን ተሰምቶልኝ ቅድስት ድንግል ማሪያም በህልሜ ተገለፀችልኝ እኔም በደስታ ፈነጠዝኩኝ ስትገለጥልኝ በህልሜ ስለ ክርስቶስ ነበር ክርስቶስ በፍፁም ልቤ እጥብቄ እንዳምነው አደራ ሰጠችኝ እግዚአብሔር እንዳምን አደረገኝ ምክንያት ሀይማኖትን እድጠነክር ብየ ስለፀለይኩነው እሳካሁንድረስ አይረሳኝም እስካሁን ካየሗት1 አመት 4ወር ሆነኝ እኔም ምስክርነኝ ዛሬ ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም በፆሎት አስቡኝ
@selemonealroogi2012
@selemonealroogi2012 2 года назад
ሙስሊም ነበርኩ ስሜ መድና ያሁኑ ቤዛዊት
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል መማሪያም ከልጂሽ ከጌታዬ ከኢየሱስ ክርስቶስ አስታርቂኝ እኔ በደለኛ ነኝ ይቅር ይበለኝ
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእእእልልልል
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ ከሀፂያቴ አንፅተሽ ቀድሰሽ ለመንግስተ ሰማይ አብቂኝ ባርኪኝ ንፁህ ልቦናን ስጭኝ አስተዋይ አድርጊኝ እናቴ እመቤቴ
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 года назад
Waladeta amilk meljashen charnateshe aylayne lenj lejocheshe 🤲🤲🤲
@user-ni7kn8jc5k
@user-ni7kn8jc5k Месяц назад
Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድግል ማርያም በፀሎቷ በምልጃዋ ትጠብቀን ለአገራችን ለህዝባችን ለሀይማኖታችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ታድለን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-hj4cp9ii2x
@user-hj4cp9ii2x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ደንግል ማራም ጥበቃውም መልጃዋ አይለየን
@fantafanta4611
@fantafanta4611 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@meditesfaye7084
@meditesfaye7084 2 года назад
Amen amen amen kal hiwoten yasmlen wandimchen
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@hamedhamed3002
@hamedhamed3002 2 года назад
Amen amen amen🙏🙏🙏
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 2 года назад
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገንስላማችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ቅድስትሆይ ልጅሽ ይቅርታዉን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 года назад
አሜንንን
@hiwothiwothiwot3832
@hiwothiwothiwot3832 2 года назад
Amen Amen Amen emebata mareyam bemelejawa ateleyen
@redietwondimu3589
@redietwondimu3589 2 года назад
Amen Amen yene emebet anchi astarkin kelejish Hagerachinene barki Amen
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 2 года назад
ነይ ባርኪን 😭😭😭😭☝️☝️☝️🤲🤲🤲
@tizitatadesseabebetizita8690
@tizitatadesseabebetizita8690 2 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲 Kela Hiyote yasemaln Amen!!
@yalewzewde402
@yalewzewde402 2 года назад
አሜን
@cocob7788
@cocob7788 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አመብቴ እናቴ አማልጅን ከልጅሽአናቴ ማርያም
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад
Aaname aname ❤❤❤❤❤🤲✝️💒💒✝️💒🤲🤲🤲😭😭😭😭
@fantafanta4611
@fantafanta4611 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ምልጆዋ አይለየን አሜን
@senitesahile5727
@senitesahile5727 2 года назад
እመቤቴ እገራችንን ኢትዮጵያን እስቢያት
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@sifenboru7943
@sifenboru7943 2 года назад
Amen Amen Amen
@samargcity8743
@samargcity8743 2 года назад
Am enAmenAmen 🤲😭☝️
@bezuayhugetahune6200
@bezuayhugetahune6200 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እናቴ እመብርሀን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💒🤲🤲🤲
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
ወላዲታ አምላክ ሆይ በረደትሽ መተሽ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባርክልን ለህዝቦቻም ፍቅር አንድነት ያድለን ዘንድ ልጅሽ ለምኝልን አስታርቅን
@ayeluhayilu8410
@ayeluhayilu8410 2 года назад
Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen
@asrat7515
@asrat7515 2 года назад
አሜን የእናታችን የእመቤታችን ፀሎት ምልጃዋ ይጠብቀን +++
@ibrahimdingan4855
@ibrahimdingan4855 26 дней назад
አቤቱአደቸርትህ አቅርበለን
@aynalemtaddesse9537
@aynalemtaddesse9537 2 года назад
Sealilene Kedest Amen Amen Amen
@vipqatar7973
@vipqatar7973 2 года назад
እምብርሐን,በምልጃሽ,አማልጅን🙏🙏🙏
@elsa5743
@elsa5743 2 года назад
ዶ/ር ሮዳስ ምንአለበት ልጄ ወይ ወነድሜ ብትሆን ዘወትር ቃልህን እሰማ ነበር አነድቀን ደወለህልኝ ነፍሴ በተደሰተች ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ//
@mengistuabebaw7962
@mengistuabebaw7962 2 года назад
አመቤቴ ሆይ ፍቅርሽን በልቤ ውስጥ ታኖሪ ዘንድ አማፀንሽ አለሁ
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@gashawelishanlishan2590
@gashawelishanlishan2590 2 года назад
ቃልዮት ያሰማልን አሜን
@hiwotnegede4236
@hiwotnegede4236 2 года назад
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል እጆቿ የተለየ ሆኖብኛል ምንደነው ግራ ገብቶኛል ብታስረዱኝ?????
@medhanittadess6309
@medhanittadess6309 2 года назад
Amennnnnn
@user-wu3xt7dy5x
@user-wu3xt7dy5x Месяц назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@alamalsn7215
@alamalsn7215 2 года назад
Amen amen amen dingal marayem amalchew aliyen agerchin ethiopia salm argelin
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
ነይ ባርኪኝ እማ እጠብቅሻለዉ
@meseret5
@meseret5 2 года назад
እመቤት አገራችን ሠላም አደርግልኛ
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
AMENNNNNNNNN!!!
@TADESDR3
@TADESDR3 2 года назад
የሐሰት አስተማሪ
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 года назад
Amen,
@RitaRita-qu1bn
@RitaRita-qu1bn 2 года назад
Amen
@tesfayweldehana8132
@tesfayweldehana8132 2 года назад
Amen….
@user-qo8ce6pd2l
@user-qo8ce6pd2l 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yitbarekaltaye4899
@yitbarekaltaye4899 2 года назад
💚💛❤️🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒
@taybaeth9014
@taybaeth9014 2 года назад
😭😭😭💖💖
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z 18 дней назад
❤እልልልልልልልልልልል❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🌺🌺🌺
@thegloryofyahshuatv7777
@thegloryofyahshuatv7777 2 года назад
Yet nw please I want see st Mary
@hailahails8365
@hailahails8365 2 года назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@saidammo5120
@saidammo5120 2 года назад
🙆‍♂️😃😃😃😃😃😃
@user-wd1sh6hm8g
@user-wd1sh6hm8g 2 месяца назад
Emebate aserat hagereshin tensawan lejish kesu tendaye yasekedemelem zende lemegnilen
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
እማምላ እኔን ልጅሽን አስቢኝ ለተራቆተዉ ቤት ነይ
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የመድሐኔያለምእናት ቅድስት ብፅእት ልእልት አምላክ በታች ከፍጥረት በላይ የሆች የብዙሐንናት ድንግል ማርያም ምስጋና ክብር ውዳሴ ይድረሶት
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Месяц назад
Bemayet bicha mew endie yemitaminut.
@maralaniche6312
@maralaniche6312 2 года назад
ኧረ ወንጌል ስሙ የጌታ እናት ማርያም ይህንን አምልኮ በፍጹም አትቀበለውም መንገድ አውነት ህይወት ኢየሱስ ብቻ ነው ማርያምን መሰናከያ አታድርጓት በኢየሱስ ስም ወንጌል ይብራላችሁ ከማርያም ጋር በአባታችን መንግስት እንገናኛለን አልጠራጠርም አሁን ግን የታረደውን በግ ብቻ አንግሱት ተባረኩ
@gonderewgonderkefushinenda7057
@gonderewgonderkefushinenda7057 2 года назад
Er pastor ayedeberhm ende ayayugnm blh tedebekh tekomkumalh ayedl terunw teketatel gn mariyam tetebekh menfesu mariyam mariyam eyale enbe alh ayedl
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 2 года назад
መዝ፡44(55) 19-13በወርቅ ልብስ ተጎናፅፋና ተሸፋፍና ንግስቲቱ በቀኝህ ትቆማለች ። ሉቃስ 1: 28 መልአኩ ገብርኤል እንዳመሰገናት እናመሰግናታለን ። ከእንግዲህ ወዲህ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል ሉቃስ 1:48 ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ለእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም የምትሰጠው ክብር በመፅሀፍ ቅዱስ በተፃፈው መሰረት ነው።
@maralaniche6312
@maralaniche6312 2 года назад
ማርያም በሰማይ ክብር አንዳላት እኮ የታወቀ ነው መንም አልካደም ግን ከሞትን በዃላ ማርያምም ሆነች በሌላ ምልጃ አንድንም የሚያድን አንድ ብቻ አርሱም መህተሙን የፈታው ለሀጢአታችን የሞተ ኢየሱስ ብቻ ደሙ ደሙ ብቻ እመኚ የኔ ውድ
@tesfahunayalew1770
@tesfahunayalew1770 2 года назад
ድግልአንችንይዞማንያፍራል
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 года назад
የተረት አባት ሮዳሰ በቃ አንተም እንደ ፕሮቴስታንት ሰእል እያመጣህ ማምታታት ጀመርክ።
@Sara46445
@Sara46445 2 года назад
ሰላም ውድ ኢትዮጲያውያን ይሄ የልጆች ቻናል ነው በቅንነት Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ልጆች አበረታቱልን ❤️🙏🙏🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hhmm4372
@hhmm4372 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jx7sn2lh4p
@user-jx7sn2lh4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
Далее
Coca-Cola 😂🫲
00:20
Просмотров 3,8 млн
🤢 To try piggy toothpick beauty gadget
00:30
Просмотров 9 млн
Собаке не повезло🥺 #freekino
0:25
Просмотров 1,7 млн
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 2,3 млн