Тёмный

🔴😭 

Meymuna Tube መይሙና
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#ለአመታት#የሰራችባት#መዳሟ #ጉድ አረገቻት#ነግ በኔ ነው ሁላችሁም ተጠንቀቁ#መዳም#ቤት የምትኖሩ#የኔ ከርታታ በድንጋጤ አለቀሰች#abtube #የተንቢ_ቱዩብ#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #youtube #viralvideo #subscribe #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 2 месяца назад
እኔም ተፈትሾብኛል ሲፈትሹ ደሞ እኔ ን ሽት ቤት አስገብተውኝ አውልቂ ጣ ጠቢ ግድነው አለችኝ እናትየ ዋ አብራኝ ሽትቤት ቆለፈች ከዛ ልጅቷ ፈተሸችው አለቀስሁ ያስለቀሰኝ መፈተሹ አይደለም ገላዬን ከ አንድ ሰአት በላይ አጠበችኝ ከዛ ም አለቀስኩኞ። አሁን ለኔ አረብጥላቴ ነው ስደትነኝ አሁንም ግን በቅን አላወራቸውም ምክኔያቱም ለኔ ሁሉም አረብ ባድ ላይ ነው የ ማንም ለኔ አንድ ናቸው ያው ክፉ ክፉ ነው የማሰ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
ጉድ ነው የአንችወቹስ ከፋ ምን ማለት ነው እስከዚህ ደረጃ መድርስ😓🤭
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 2 месяца назад
እንዴ 😂 ዝም ኣልሻት
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 месяца назад
🤔ኧረ ጉድድ ነው ያአሏህ 😭እህቴ ምን አይነቶቹ ጋ አጋጠመሽ
@MahletMahlet-se1fw
@MahletMahlet-se1fw 2 месяца назад
አረቦችን ማመን ከባድነው ፈጣሪ ስደት ይብቃይበለን
@toyba9930
@toyba9930 2 месяца назад
እኔስ ሰራተኛ ሲሳፈር ይፈትሻሉ ሲሉ ሰምቸ ነይ ፈትሽ አልኳት እምቢ ነው ያለችኝ አሁንም ያለሁበት ቤት አንድ ስትሳፈር አይቻለሁ አልተፈተሸችም
@FhfJcjg
@FhfJcjg 2 месяца назад
መገን ስደት እህቴዋ ምንም አያስለቅስም መብታቸው ነው ቤታቸው ነው ከባድ ነው
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
የሰው ነገር የሰው ነው መቸም አያኮራ ብትፈተሹም አትፍሩ እህቶቸ#ላይክ#ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ
@zabibaali5090
@zabibaali5090 2 месяца назад
መይሙናየ ኧረ እኔ ሣኡድ ሁለት አመት የሠራሁበት ወላሂ በጡት መያዣነዉ የፈተሸችኝ ግን ምን አላገኝች ንፁህ ብቻ ሁኑ እህቶቸ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 месяца назад
ይሄ እኮ የተለመደ ነው እኔ የምሠራባቸው ሠወች በጣም የዋህ ነበሩ የዛሬ 6 አመት ሀገር ሥገባ የረተብኩት ሻንጣ ተፈትሿል ደሥ የሚለው ግን ልብሤን እንደመነጣጠረችው ሁሉ ተመልሣ ከነልጆቿ ሥረትብ አብረውኝ እረተቡ እንዳውም ሻንጣ አልበቃኝ ብሎ ሥጦታ ልጃቸው ገዝቶ አመጣልኝ ያ ሻንጣ አሁን ድረሥ አለ የገዙልኝ ሥልክ ሁሉ ቢሠበርም አብሮኝ አለ ታዳ ሥልኩን ባየሁት ቁጥር አሥታውሣቸዋለሁ
@haiahh
@haiahh 2 месяца назад
መፈተሹ ሳይሆን በቃ የሆነስሜት ይነካል ሰዉ ልብስሽን ገልብጦ ሲፈትሽ እማልታመን ሆኞነዉ ትያለሽ ለራስሽ ❤❤
@ሀገሬ
@ሀገሬ 2 месяца назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ማይሙየ እንኳን ደና መጣሽ አወ ከባድ ነው አረብ ሀገር ፀባያችን አሳምረን መኖር ግድ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 2 месяца назад
ሰላም መይሙናየ እንኳን ደናመጣሽ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ያርግልን ❤💛💚🙏
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
ሰላም የኔዋ❤️
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p 2 месяца назад
ተላጃውን እዳይበላሽብሽ እህቴ የኛሠወች መርዝናቸው
@SeadaMuhamed-eu9qm
@SeadaMuhamed-eu9qm 2 месяца назад
ይሄኮ የተለመደነው ወላሂ እኳን እዚህ እሠው ሀገር ላይና አገራችን አድስ አበባም አዳዱቤት ይፈትሻሉ እራሳችንን ብቻ ንፁህ ማድረግ ነውጂ
@umemuaztube
@umemuaztube 2 месяца назад
አሰላምአለይኩም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ ሙና ትክክል ነሽ እኔ ሁሉም መዳሞች እኩል አይዳሉም ለንቺም አላህ የግዝሽ አብሽሪ
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j 2 месяца назад
የኔም ወደዛ ነው 😅 ስረትብ ነይ ኣብረን እንረትብ ስላት ፊትዋን ኣዙራ ዝም ኣለችኝ ኣሁን እፈትሸዋለሁ ስትል ሰማህዋት ከፍቼ እሰጣታለሁ ንፁ ነኝ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
ትፈትሽ ተያት ትዝብቷን ነው የምታተርፈው
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 2 месяца назад
ብዙ አትሚ አሜት እግዚአብሔር አይወድም
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 2 месяца назад
እኔ 3አመት የሰራሁበት ቤት በየወሩ እየፈተሸች ነበር የምልከኝ ልጆቿንም አታምንም አንድቀንምኚታክላሷንአይቸውአላውቅም ለምንእዲህ ትጠራጠሪለሽ እዳቺአይነትሰውገጥሞኝ አያውቅምብያት የሆነይሰራተኛ እቃየን ሰርቃ ወደሀገሯልገባ እሪፖርት ትደርስአውፍበይኝ እኔነኝ እቃሽንየሰረኩትአለችኝ ከዛወዲህ ሰውአላምንም አለች አልሀምዱሊላህ ወርቃቸውን ተቆሻሻቦታ ታይቀርእየለቀምኩነውየምሰጣቸው ዛሬ ልጀንወልጀ እሌላቤትእየሰራሁነው እጃዛትሄድ እራሱየራሴቁልፍአለኝ ቢኖሩባይኖሩ ትወጣ ሽግርየለባቸውም ወላሂ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እህቴ ብቻ አላህ ከመጥፎ ሰወች አያጋጥመን 😓
@ethiopinatube9357
@ethiopinatube9357 2 месяца назад
ምስኪን ለምን አለቀሰች ታዲያ😭 አላህ ያግዝሽ 😀😀 በር ስትከፍች አኩርፋ አገኘሻት 😀😀
@zeyada12
@zeyada12 2 месяца назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ መይሙናዬ እዴትነሸ እህት አይይይ😢😢
@Hana-ib4in
@Hana-ib4in 2 месяца назад
አሜን በሰላም ያዉጣን ምክርሽን ሁሉ ተቀብያለሁ
@user-ft5gp2mh7n
@user-ft5gp2mh7n 2 месяца назад
ጃግና ሴት ላዷሽ አሚን " አላህ ካኩፉ የታብቃን : ከይሩን ይዋፍቃን :
@KwtKwt-hk5ct
@KwtKwt-hk5ct 2 месяца назад
አወውዴልክእደኔቤት😢😢😢ብቻጸጣሪይመሰገን
@LyalaMohamed
@LyalaMohamed 2 месяца назад
መፈተሽ እኮ ምንም ችግር ዬለውም ግን እቃችን ስናስተካክል እያዩኝ እነስገባ ከዘ አለቀ
@AsiaAsia-qx2ji
@AsiaAsia-qx2ji 2 месяца назад
ماشاءالله تبارك ماشاءالله ماشاءالله تبارك يارب الله
@safsisey
@safsisey 2 месяца назад
ኦ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@Reem_coffee
@Reem_coffee 2 месяца назад
As we wb እንኳን ደህና መጣሽ እዴ❤❤❤❤
@SmeraAhemd
@SmeraAhemd 2 месяца назад
ያመትባል ስጦታ ወርቅ ገዝታልኝ ከቤቶ አልሰራም ብየስወጣ ከቦርሳየ የወርቁንእቃ አኑራ ወርቁን ወስዳዋለች ወላሂ እኔ አይነቱንኮ በደህና አይቸው አላቅም ስት ክፉሰው አለ😂😂😂😂
@user-pi4cg7gc4d
@user-pi4cg7gc4d 2 месяца назад
እዛው በሠአቱ አትነግሪያትም ነበር😊
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u 2 месяца назад
ርዕስ ነው ስንሆን ነው ሚወዱን ማርያም እውነቴን ነው ማለት ነው እንጂ እኔም ጭንቅላቴ ጋር ጭንቅላቴ ናቸው ነበር ሃሳቤ ገነሱ አይረቡ ሙዴ ፖስተር ማለትም ጥሩ ነው ፊሊፒኖች እንዴት እንደሚከበሩ እስኪ እና ስኬት ተጫውቼ ነበር መታዘዘው ግን መርገጥ ነው የቀራት ሺ ውዴ
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 2 месяца назад
ወለህ እኔ ጨርሸለው ሰውች ክፍቶብኛል ዊጭ ብሮ እሸላል
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 2 месяца назад
አላህ ያግዝሽ ❤❤😂❤
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 2 месяца назад
ምንችግርአለውትፈትሽሁሊተጠንቀቁሀይአበዛሽው
@user-nt5uz8hp3r
@user-nt5uz8hp3r 2 месяца назад
ምነው ብርቅነው ምታሳይው
@hayatuu
@hayatuu 2 месяца назад
ምሰኪን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢 አይይይ ሰዉ
@sofitube7147
@sofitube7147 2 месяца назад
🎉❤
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d 2 месяца назад
ኡፍፍፍፍ
@user-jk8vo5ce5p
@user-jk8vo5ce5p 2 месяца назад
ጀረስና ቴሌፎን በጣምነው የሚያናደኝ
@jamilamohamed9925
@jamilamohamed9925 2 месяца назад
❤❤❤
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p 2 месяца назад
ዊኢ እኔ ከኔ ጋር ምትሠራ ልጅ ወላሂ ወላሂ ፊቷ ሢገርፍ ወላሂ ግራገባኝ አረቦቹ ዜጋዋ እኔ ባዳነኝ በሧ ወላሂ አኡዙቢላሂ የአገራችን ዜጋ እንደዚ ሢሆን ያናድዳል
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
በጣም የአንዳንዶቹ ቅጥ የለውም ቁጣቸው😀
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 месяца назад
እና እኔበጣም ነዉ ፊቴን ኩስትር እማረገዉ ስስቃቸዉጥሩፊትሳሳያቸዉ ይቀየራሉ ኮስተር ስል ልክይገባሉ እና መኮሳተር ዉስጤነዉ❤ አስከባሬየነዉ የኛም ሀበሾቹ ከይርየላቸዉም አዋተዉወሬ ይዘዉለመዳሞች የህዳሉ ልጁባለጌነዉ ተጠቀቂ ብላኝ ስፈራስፈራ መጨረሻላይ ባለጌነዉ ስጠይቀኝ አቸገረኝ አልኳት ለመዳም ነገረቻት ሊገሉኝ እደሀበሻ ባለጌ የለም የሌላዜጋ ዜጋቸዉን አሳልፈዉ አይሰጡም የኛወቹማ ምንእደምል አላቅም
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 месяца назад
ትክክል ወላሂ እኔም ስስቃቸው ይጨዋቱብኛል አሁን መኮሳተር ከጀመርኩ ወድህ ልክ ገብተዋል
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 месяца назад
@@FreihaYaissn አወ ወላሂ ጀሪቢያቸዉማ ጥሩነገር አረብ አይወድም ኮስተርነዉ የነሱመዳኒት ጥሩስኮኒ አችንለመጉዳት ይሞክራሉ እደጅል ያያሉ እኔን አሁን አኒዳናት ነዉእሚሉት አኒዳማለት ሀይለኛነዉ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
እሸሰ ከነሱ ትኮፋተር ምን አለ እኔን ሰላም ብትለኝ ሰው አትመኝ አብረውሽ ከሚሰሩት ጋ ስለ አረቦች አታውሪ አሳልፈው ነው የሚሰጡሽ የተወደዱ ስለሚመስላቸው
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 месяца назад
@@user-rg6jx5qc6c እኔንም አኒዳ ይላሉ በፊት እኮ ሀብላ ነበር የሚሉት ክክ
@user-qo6zo6wi3h
@user-qo6zo6wi3h 2 месяца назад
Selamshui.ybza.wd.ehti❤
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 2 месяца назад
ዋአሊኩምሰላም ሙናየ እኳን በሰላም መጣሽ እደ አብሬ የኖርኳቸዉ ሲፈትሹኝ ቀላል አለቅሳለሁደ ስለማያምኑኝ ነዉ ከነሱጋ ምኖረዉ ብየ ይሰማኛል እና እሷም ተሰምቷት ይሆናል ሀቂቃ ያናዳል ወደ ሀገርሽ ስከጅ ስጦታ ሲገባሽ ደሌባ ፈትሸዉ ሲሸኙሽ ምን ያህል ይሰማል 😢የኔ ሚስኪን ታሳዝናለይ 😢እና ዛሬ ታቆ የሞተዉልይ ፉጀራ የየት ሀገርልጅ ይሆን አልሰማሽምወይ?
@mmohammed9998
@mmohammed9998 2 месяца назад
እኔም ተናድጃለሁኝ ገና ስትቀበለኝ ሻጣየን ብርብር አድርጋ ቀማችኝ በጣም ተናደድኩኝኝኝ እስከዛሬ ትዝ ሲለኝ እናደዳለሁኝኝኝኝ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
አህለን ጦይባየ በጣም ያናዳሉ ሁለት ሁነው እኮ ነው የፈተሿት 😭 መሞቱን ሰምቻለሁ የምን ሀገር ልጅ እንደሁ አላወኩም😭
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
አብሽሪ ይች እኮ ልትሳፈር ነው ወደ ሀገሯ
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ 2 месяца назад
@@meymunatube ገብቶኛል ሙናየ እኔም ቢፈትሹኝ ስሳፈር አለቅሳለሁ ለምን ካልሽኝ ሰርቄ ሳይሆን እደት አያምኑኝም ከሁለት አመት በላይ ነሱጋ ኑሬ በማለት ስለሚሰማኝእጅ ስለምፈራ አደለም ያኔ ያናዳሉ እነሱ የገዙልኝ ራሱ እፊቷላይነዉ ምወረዉርላት ብፈትሸኝ በተለይ እኔ ነይ ፈትሽ ሳልላት የሁላችንም አመለካከት ስለሚለያይነዉ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
@@ሡበሀንክአሏሕ እኔ ሳውዲ ሰውየው ፈትሾኛል😀
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 месяца назад
መይሙየ እኔእብሳለሁ ሴትዮየ ዘመዶቿሲመጡ እምታረገኝ ይጠፋታል ጠረቤዛዉ ጢቅብለሁ ከዛሁላሰዉ ምግብ ጨልፋ እምሰጠኝ ከሳላዉ እስከምጨልፍ ቁሚ ትለኛለይ እነሱእየበሉ ካዘነይከመጥበሁ አሰጠኝም እደዉ በጥፊ ብላት ደስባለኝ ከባልቴት ቤትመስራት የጀሀነብ ኖሮነዉ ሆድይፍጀዉ እኔማ ማበደነዉ ያላልኩትን ሀድያአጡብላአለች ትላለይ እያማችኝ እኔማ ቶለቂያማዉ በቆመ እላለሁ ስናደድ😢
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
አብሽሪ የኔ ውድ እህት ኩንትራትሽን ጨርሰሽ ቤት ቀይሪ
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 месяца назад
@@meymunatube ማሬ ጠለብ አደለሁም ግንስራየለም ብወጣ ስራየለም እያልኩነዉ እጅ ይጃዛቤት ሴቶቹ ቁጭብለዉ ህጀእደነሱ መሆንን ፈርቸነዉ ሳኡዲ ስራ ጠፍቶ አያቅምነበር አሁንግን ለምን እደሁእጃ ወዱም ሴቱም ስራየለዉም
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
@@user-rg6jx5qc6c አብሽሪ የኔ ውድ እህት ያልፋል በርችልኝ እራሽን እየጠበቅሽ ስሪ አላህ ያግዝሽ
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 месяца назад
@@meymunatube ❤እሽ ዉዷእህቴ
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c 2 месяца назад
@@meymunatube ሁላችንንም አሏሀ ከይሩን ይሻልን ለኛም ለሀበሻና ለፈለስጢም እድሁም በጦርነት ለሚሰቃዩ አገሮች እፎይታን ያድለን ኢላሂ ያረህማን ማህዲን ያምጣዉ
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 2 месяца назад
እኔ ጋርጎ ሣርግም ሥሣፈርም አላዩም ሻጣየንም ያዩት ሚዛን ሊለኩ ሢሉ ነዉ ግን ቢፈትሹልኝ ደሥ ይለኛል በተለይ እደኔ ደርሦ መልሥ የምከዱ
@jaitunazaiton3616
@jaitunazaiton3616 2 месяца назад
👍👍👍👍✅✅
@user-ny5jl3dj1k
@user-ny5jl3dj1k 2 месяца назад
Ena bazi mukati 5 dakika askumeshi endtedasti now ende bazaly koyashi bala madamowai tikotalcho
@hayathayat-eo5xf
@hayathayat-eo5xf 2 месяца назад
አረ የት ነሺ እኔም ጋር መታለች ግን የምትቆጣ አይደለችም
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
ወላሂ ዛሬ ሁለተኛ ቀኗ ከኛ ስትመጣ በጣም ነው የምታኮርፈው አጉምድ ነገር ነች😀😀
@goldenchivo
@goldenchivo 2 месяца назад
👍👍👍👍😍
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 2 месяца назад
ሀሀሀሀሀይበይሙቀቷነው😅
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
😀😘
@zabibaali5090
@zabibaali5090 2 месяца назад
ቪዶ አታሥረዝሚ እህት
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
እሽ የኔ መካሪ❤️
@AsmaAbdulfeta
@AsmaAbdulfeta 2 месяца назад
አረ።የሰዉ።መድቤት።አተሰይ።ፈቀደኛ።ሰይሆኑ።የረበዉ።ይኖረል።ሀረም።አሌኮ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
እሽ
@hnanahnana
@hnanahnana 2 месяца назад
Ena aetenegirateme lesuea meteshe kimetaweri etuybe meseria aetaderigiyate
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 2 месяца назад
❤👍👍❤👍👍👍
@user-zy2xo7iq6m
@user-zy2xo7iq6m 2 месяца назад
😢ቀዳዳ ተቀደጅ ኡፍ ሥርሽን አሰሪም
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
ደነዝ
@goldenchivo
@goldenchivo 2 месяца назад
😢😢😢😅😅😂
@user-hg3ty8ud3k
@user-hg3ty8ud3k 2 месяца назад
Lemen denew stwerwe mklkye
@user-wl7fm7hl8s
@user-wl7fm7hl8s 2 месяца назад
ስላምየኔውዲእዴትንሺ።የኔስውቺፅባያችውትንሺይተለይንውሲትሲቄያኮሪፋሉሲታኮሪፊይሲቃሉእናሚላሪግ
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
አይዞሽ እንደፀበያቸው መሸኘት ነው ሌላ ምን አማራጭ አለን እህቴ ከሰው ቤት ተቀምጠን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 месяца назад
​@@meymunatubeሴትየውሽ ቪዶዋሽ ምታይ ከሆነ ፊሪጂዋን😂😂😂😂
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
@@sn-jn3eg ክክክክ እንኳን ፍሬጁን ማጥባሁንም አታውቀው ገብታም አታውቅ 😀
@user-gz4do5yw5e
@user-gz4do5yw5e 2 месяца назад
እኔም ጋ አለች አኩራፊ ግን አልሀምዱሊላህ በስራ አንገናኝም መኝታ ክላስ ነዉ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 2 месяца назад
ምነው አከበደቹት 20 አመት ለምን አይሆኒም የምትወጡት ከነተቹ ቤት መሰለቹ መቢተቸው ነው መፈተሽ ኢዴ አተሽቀቢጡ😂
@user-gn7zi1un8c
@user-gn7zi1un8c 2 месяца назад
🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
የኔ ውድ እህት ብርታቴ❤️😘
@user-vc3qw3dx1u
@user-vc3qw3dx1u 2 месяца назад
Ayzoosh.yallfall
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 2 месяца назад
አደኔ😂እቃዉ😂ታጋጬለሽ❤
@meymunatube
@meymunatube 2 месяца назад
😀😀ታዲያ ምን ላድርግ አንችው😀
@user-nm2oq3uj7y
@user-nm2oq3uj7y 2 месяца назад
ኧረ በቃሽ ተያት ቁምም ነገር አውሪ እና ማዳም ምን ታመጣለች ልጅቷ ልክ ናት ለአረቦች ፈገግ ማለት አያሥፈልግም መኮሻተር መቆጣት ያሥፈልጋል ውሸታም ነሸ አንች ብቻ አዋቂ አለቅላቂ ነሽ ዚፍጥ
@safsisey
@safsisey 2 месяца назад
እ ኛ ብ ቻ እ ጂ ች ን ን ጡ ው ይ ሁ ን
@safsisey
@safsisey 2 месяца назад
እኔ ብ ቻ እ ም ፈ ራ ው ከ ሻ ጣ ች ን አ ስ ቀ ም ጠ ው ይ ፈ ተ ሻ ሉ ው
@BiniHadush-rc3cu
@BiniHadush-rc3cu 2 месяца назад
❤❤❤
@Ghaezo-kt1yw
@Ghaezo-kt1yw 2 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???
14:39
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 3,1 млн
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
11:28