Тёмный

🔴 መቼም በሀቢባ ቤት ➠ የማይሰማ ጉድ የለም - በFb ተጀመሮ መንታ ልጆችን ያስታቀፈዉ አስደማሚ የፍቅር ታሪክ❣️❣️ @ሀበሻrec History of Love 

ሀበሻ 🔴 REC
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

🔴 Whenever at Habiba's house ➠ There is no noise that cannot be heard - A fascinating love story that started on Facebook, captivating children with its remarkable journey of love❣️❣️ ‎@HabeshaRec The story of Madams'
የማዳም ቤት ቅመም በፌስቡክ የጀመረችዉ የርቀት ፍቅር ከ20 አመታት በላይ ወደሀገር መቶ የማያቀዉን ሰዉ ከአዉስትራሊያ አስመጥቶት የመታ ልጇች አባት ያረገዉ አስደማሚ እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ
house began on Facebook, a long-distance love that has lasted for over 20 years, with someone from Australia, where her father was struck by the reality of her daughters. This is a truly amazing love story. This love story, whenever at Habiba's house, claims there is no noise that cannot be heard, indeed showcases the different outcomes that young people experience in various organizations. The story that started on Facebook, which captivated children, is a reality or an absurd tale known as the life of the legendary Jamal, and it will be shown in the competition led by Dr. Habiba. This romantic tale has the potential to be made into a film for everyone to enjoy. In this video, various issues, characters, and themes will be presented; this will initially be highlighted by a young man in America and then in Australia. In this video, the love portrayed is apparent through the news and stories that lead to love, showcasing a competition with a farmer. The experience of this video will be one of a magnificent youth, meaning it will be elaborative. The history of this video will be information that can be heard daily or otherwise. This video will also be a showcase of the Orthodox community. However, this claims there is no noise that cannot be heard, primarily focusing on Amhara and will certainly entertain. Overall, this video tells a story that states there is no noise that cannot be heard, and it will live on like in America. The history of this video will be timely or relevant to be heard. The story that will be shown in this video will aim to be inspiring. Like this, this video will present a competition that can be heard. ebs​ #ebstv​ #seifu​ _on_ebs #ebs_tv​ #AbreloHD​ #Ethiopia​ #EthiopianTiktok​ #Ethiopianews​ #madingoafework​ #ethiopianmovie​ #EBS​ #BESINTU_SITCOM​ #abrelohd​ #alexisalexii​ #alextube​ #ale​ #ksi​ #bruktawitshimelis​ #newyear​ #donkeytube​ #comedianeshetu​ At Habiba's house, there is no noise that cannot be heard, the story of Dr. Habiba, the romantic tale that can be made into a film, the legendary Jamal, Jon Daniel, Ethiopian Airlines, TikToker Jon Daniel Ethiopian Airlines kidnapped, Eyoha Media, Inspire Ethiopia, Mereja Today, Sheger Info, 7 Year Old Heaven, Justice for Heaven, Yared Negu, American, Donkey Tube, EBC, EBS, Eritrea, Hope Music Ethiopia, Kana TV, Love, News, Seifu on EBS, USA, Ethiopian News, Fana TV, Habesha, How to RU-vid, Good Youth, Muslim, Woman, Amhara, America, Arab country, Orthodox, Daily News, News, Long Distance Love, Dubai, Love Minister Jamal, Jon Daniel, Ethiopian Airlines, TikToker Jon Daniel Ethiopian Airlines kidnapped, Eyoha Media, Inspire Ethiopia, Mereja Today, Sheger Info, 7 Year Old Heaven, Justice for Heaven, Yared Negu, American, Donkey Tube, EBC, EBS, Eritrea, Hope Music Ethiopia, Kana TV, Love, News, Seifu on EBS, USA, Ethiopian News, Fana TV, Habesha, How to RU-vid, Good Youth, Muslim, Woman, Amhara, America, Arab country, Orthodox, Daily News, News, Long Distance Love, Dubai, Love nebiyu movies, Melat nebiyu RU-vid channel, Melat nebiyu film, Abrelo HD PayPal, Abrelo HD setup, Abrelo HD new, Abrelo HD movie, Vlog, Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, New Ethiopian Music 2023, Kana TV, News, Ethiopian Movies 2023, Ethiopian Funny Video Tik Tok, New Ethiopian Music, Abrelo Tube Today, Abrelo HD New, Dr. Abiy, Sunday on EBS, Saturday at 8, Fano, Melat Nebiyu, TPLF, Veronica Adane, New Protestant Mezmur, New Orthodox Mezmur, Ethio Forum.

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@feruzali-c5b
@feruzali-c5b 14 дней назад
በጣም የሚገርም ሰው ነው እዴት ፈጣሪ የባረከው በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሬክ ነው ዋው ❤❤❤❤
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 14 дней назад
🥰
@NancyFrancisco-f5u
@NancyFrancisco-f5u 3 дня назад
J
@NancyFrancisco-f5u
@NancyFrancisco-f5u 3 дня назад
Hav❤ 21:14
@gfcg8412
@gfcg8412 День назад
@@feruzali-c5b እየሧ የኔም ጓደኛ ታሪኳ እደሧ ነው እዛው አወስትራሊያ አግብቶ የወሰዳት ደሞኮ መጀመሪያ ሤት ልጅ ወለዱ ድጋሚ ኢሥሃቅን እና ኢማን መንታ ወለዱ ደስ የሚል ታሪክ ሡብሃን አሏህ
@m.e-c3g
@m.e-c3g 14 дней назад
ዋዉ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ላላገባንው በዚህ አዲስ አመት ይስጠን ጥሩው አጋር😆😥🙏🥰🥰🥰🥰🥰 ኤላ ምርጥ ሰው
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 4 дня назад
ኡሜንንን
@seadaWw
@seadaWw 4 часа назад
አሚን ❤❤
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 11 дней назад
እዉነተኛ ባል የሚገኘው ከአላህ ነዉ ።የሌላችሁ አላህይስጣችሁ
@LubabahAa8-xn6ei
@LubabahAa8-xn6ei 4 дня назад
በጣም ወላሂ የኔ እራሡ እንደዛዉ በአንድቀንእይታ ነዉ ለዛዉም አንተዋወቅምነበር ሀገራችን እራሡ በጣምየሚራራቅነዉ አላህ ያለዉነገርአይቀርም ወላሂ አጋጣሚ ደሥይላል
@zehara5
@zehara5 3 дня назад
በጣም ሳህ
@fafefafe-v3r
@fafefafe-v3r День назад
አሚንንን
@NeimaAdem-q4u
@NeimaAdem-q4u 2 часа назад
አሚን❤
@NaimaNaima-q3y
@NaimaNaima-q3y 4 дня назад
የሀይባቤት የጀሀነብ መሆኑን አትዘናጉ አኡዚቢላ ሰትርኝ አላህዋ
@HelimaHelima-xz4kp
@HelimaHelima-xz4kp 3 дня назад
አሚንንንንንያረብሱብሀንአላህአላህይጠብቀን
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ
@አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 дня назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w День назад
እኮ
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 20 часов назад
ሠህ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 14 дней назад
ይገርማል ዋው እውነተኛ ፍቅር ይሉሀል ይህ ነው💞 ከልብ አፍቃሪ ይስጠን!! እናመሰግናለን ኤላ
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 14 дней назад
🙏💟🙏
@SarahSarah-zl3vs
@SarahSarah-zl3vs 9 дней назад
ድንቅ ታሪክ❤ ።ኡፍ እንደዚህ አይነት ወንዱን ያብዛልን ጌታን 😢😢
@ኢትዮnews
@ኢትዮnews 14 дней назад
Wow 🎉 በጣም ምስጥ ብዬ ነዉ የሰማሁት ለካ እዉነተኛ ፍቅር በዚህ ዘመንም አለ ❤
@דסטהקסהון-צ8ק
@דסטהקסהון-צ8ק День назад
የኔ እናት መልካም ትዳር ይሁንልሽ በጣም ደስ የሚል እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ ❤❤❤
@allahamdulilah-j2x
@allahamdulilah-j2x 13 дней назад
እሷ መልካም ልጅ ነች በዱአ እንጂ እንዲህ አይነት ወንድ አይገኝም ሎተሪ ነዉ የወጣልሽ እስከመጨረሻዉ አላህ ያድርግልሽ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 6 дней назад
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ የአብርሀም የሳራ ይሁንላቹሁ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 дней назад
ወድሜ እናመሰግናለን❤ ደስ ሚል ታሪክ እደዚ አነት ሰው አለ ወይ ይጨምርላቹ ከላይ ነው የሰው መገናኛው አታወቅም ጌታዬ እኛም አስታውሰን እውነተኛ አፍቃሪ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 13 дней назад
እኔም እናቴ የለ አባት ነው ያሳደገችኝ ሳገባ ቪሎ አለበስኩም ነበር ተሎ ውለጅ አለችኝ ወለድኩኝ ግን ከባሌ ጋር ተለያየን አሁን ምኞቶ ቪሎ ለብሸ እንድሞሸር ምኞት አላት አላህ የእናቴን ምኞት የማሳካ ያድርገኝ መልካም ወንድ የሚስብልኝ የማስብለትን ትዳር ይስጠኝ ይስጣችሁ❤❤❤
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
መሸአላ ቤለናል ማማነ 👍👍👍👍👍👍👍ለኛምእዳች☝️ጀግና መልካም☝️ትዳርይወፍቀን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 14 дней назад
ወይይይ መታደል እኛ አለን ያልታደልን በሀይማኖት ሽፋን እየመጡ የሚጎዱን 😥😥😥
@nefisasemane
@nefisasemane 14 дней назад
አይ አለ ማፈር እኔ የሳ አለመከታተሌ እደለኛ ነኝ የባል ሚስጥር ለቤተሰብ እራሱ ያሳፈራል ምን ውስጥ ነን ያለነው አላህ ሀይር አሰማን የዝችኛዋ ደስ ይላል
@myplaystar6593
@myplaystar6593 6 дней назад
ሢጀመር ክልክል ነዉ በድናችን የባልአይብ መናገር የሚሥትአይይመናገር አይቻልም አላህይሥቱር😢
@Hana-3838
@Hana-3838 14 дней назад
💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን ፍትሕ ለታዳጊ እሕቶቻችን 😭😭😭😭እሥከመቼ ነው እናቶች የሚያነቡት 😭😭😭😭😭ያማል ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ሠሚ ፈራጅ ከአለ
@semirahussen3698
@semirahussen3698 14 дней назад
ማሻአላህ እንደዝህ አይነት ሰዉ አለ ፈጣሪ ይጨምራላችሁ አንች ከተመቸች ሥለሰዉ ዝበያቸዉ 🙏🙏🙏
@RomanAli-ex4gz
@RomanAli-ex4gz 3 дня назад
አጅብ የሚያስብል የፍቅር ታሪክ😢😢❤❤ጀሊሉ ለሁላችንም እዉነተኛ ፍቅር ይወፍቀን❤❤❤❤
@דסטהקסהון-צ8ק
@דסטהקסהון-צ8ק День назад
የኄ ቆጆ ባሁኑ ዘመን እዉነተኛ ፍቅር የለም ❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
እኔ የማላቀውን ሰው ጪርስ አልመልስም በሚዲያ ሀይ ሲሉኚ ብሎክ ነው አላምንም አምነው የሚገቡት ጎበዝ ናቸው
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 7 дней назад
እኔ ከሚያወሩት ይልቅ የሃቢባ በጣም የሚገርመኝ እንዴት ደስ እንደሚላት የፍቅር ታሪክ ሲወራ😂😂😂
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 6 дней назад
አወንየፍቅር ነገርስነሳ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 дней назад
​@@SofiaHassan-d5cአኔም ይለኛል😅😅
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 2 дня назад
ታሪኩ ጉድ ኖርማል ነው😄😄😄 ሰንትኮ ዴፋር ሴት አለ!! እኔ እንዴራሴ የሜዳ ፍቅር እንዴዝህ ውጤት አለው ብየ አላምንም!!😊😊
@BrhanTadele-ef3bz
@BrhanTadele-ef3bz 2 дня назад
በጣም የሚገርም ሰው ነው ልጅችስ እንደዚ አይነት አባት ማግኘታችው መታደል ነው ❤❤❤እፍ😢
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 6 дней назад
በአላህይሁንብኝ ብሞትየባሌን ሚስጥርአላወራም ሆ ይህትክክልአደለም የልጅቱ ታሪክ ያምራል
@Link-rb6be
@Link-rb6be День назад
ደሥ የሚል ታሪክ
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 20 часов назад
በተለይ ሙሥሊሞች ምን እንደሁ ቅጣቱ ግልፅ ነው አይብን በሚድያ እያወጣችሁ😢😢😢😢
@AsamaraBelete
@AsamaraBelete 20 часов назад
አሜን ለሁላችንም ይስጠን ኤላየ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@HiwotEseye
@HiwotEseye 4 дня назад
በሰማአብ ይለያል ማርያምን እደዚክ አይነት ሰዉ መኖሩ በዚክ ሰአት ይደንቃል ይገርማል ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን የእድሜ ፀጋ ያድላችሁ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏
@gfcg8412
@gfcg8412 2 дня назад
ጀግና ወንድ ነው ማሻ አላህ
@alshaibani8594
@alshaibani8594 День назад
በጣም ደስ ይላል በእውነት ❤❤❤❤
@helenawuraris2099
@helenawuraris2099 День назад
Wowww edat des edemil yaseknal mareyamn legna yalwun fetary yesterday ❤❤❤
@akiyaseyfu9937
@akiyaseyfu9937 10 дней назад
የሚገርም የፍቅር ታሪክ እግ/ር ስራው ድንቅ ነው ደስይላል
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 14 дней назад
የኔ ቆንጆ ሰራአትክ የምታቀርበዉ ለሰዉ ልጅ ትምህርት የሜሆን በዚሁ ቀጥል
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 14 дней назад
🙏💟🙏
@biruktawittilahun
@biruktawittilahun 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታርክ ነው እውነተኛ አፍቃሪ ነው ታድላ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@EmebetazuauEmebet
@EmebetazuauEmebet День назад
በጣም ደስ ይላል ኤላዬ❤❤❤❤❤❤❤
@AminaMohammed-c9o
@AminaMohammed-c9o 14 дней назад
እኔ መጀመሪያ ቀንባሌየሳመኝንጊዜ ብቻ ሳይሆን ቦታዋው ትናፍቀኛለች🫣♥️
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 13 часов назад
ተውነት ደስየሚል ታሪክ
@اابب-ش4ظ
@اابب-ش4ظ 11 дней назад
ዋውበጣም ይሜገረም ይፍቅረ ታራክ ነው እግዝይቢሒራ አምላክ እንዲ አይነት መልካም ሰው ይብዛልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ 4 дня назад
😂😂😂🎉
@YordanosYabsira
@YordanosYabsira 13 дней назад
ሰላም ኤላ ወንድም አለም እውነት በጣም ደስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰሉ እሷን በሆንኩ ብዬ ታማኛሁ ለማንኛ ፍቅረቸሁዉን ያብዛላችው እግዝአቤሔር አይ ኤላ የዛሬ 12አማት እና የአሁን ፍቅር ሳማይ እና ምድር ለሁላችንም መልካም አስተሳሰብ ያሎ ይስጣን
@mesiethiopia11
@mesiethiopia11 5 дней назад
ሃቡዬ ብይልኝ ካልበሉ አይቻልም የዘንድሮ ወሬ ክክክክክክክ
@UcB-l2d
@UcB-l2d 3 дня назад
😂😂😂😂
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 14 дней назад
ደሥ የሚል የፍቅር ታሪክ ነዉ ለሧ የዘነበዉ ለኛም ያካፋልን😮😮😮😮😮
@RozaEyerus
@RozaEyerus 14 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@saedaAbebe
@saedaAbebe 14 дней назад
​@@RozaEyerus😅😅😅😅😅
@Berry-g4y
@Berry-g4y 12 дней назад
አሜን❤❤ 😢😢😢😮😮😮😮
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 14 дней назад
ደሰ የሚል የህይወት ታሬክ
@Jemila-w1b
@Jemila-w1b День назад
ይስጥህላንተም፦መልካምዋን
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 2 дня назад
ኤላዬ❤ ወዬ ሳትለኝ እንዳታልፍ
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 2 дня назад
ወዬ ሰሊዬ🥰
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ
@ሰላማዊት-ሰ7ቐ 2 дня назад
@@ሀበሻrecደስ ብሎኛል😁 ኤላዬ♥
@BrtukanAhmed-y8t
@BrtukanAhmed-y8t 2 часа назад
እውነት በጣምጎበዝነው ❤❤❤❤❤
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 11 дней назад
አር በጣም አለ በሾሻል ሚዳላይ ነው የማቀው እሱ የሚኖርው አሜሪካን እኔም ከሶሰት ቀን በሀላ እሱጋር ልሄድ ነው እግዝአብሕር ይመሰገን እና አለ
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 11 дней назад
🥰🤙
@سامسونق51
@سامسونق51 День назад
ዋው😘😘😘🙏🙏🙏
@selima4387
@selima4387 3 дня назад
ማፈሪያእምታወሩትንእወቁ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 9 дней назад
እኔ የማቀዉ የሰፈሬ ልጅ እኔ የማዉቃት የሰፈሬ ልጅ ሁሉትም ያድ ሰፈር ልጆች ነበሩ እሱ ዲቢ ደረሰዉና አሜሪካ ሄደ እሳም ስደት መጣች ዱባይ አጋጣም
@Haaanaan45
@Haaanaan45 12 дней назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ትዳርሽም የተባረከ ይሁን
@HewoteEdmaalem
@HewoteEdmaalem 2 дня назад
እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@lilalila5853
@lilalila5853 2 дня назад
አረ እኔንም የግበኔ😂😂😂😂😂
@gufh9364
@gufh9364 5 дней назад
ትዳር የአግዚአብሄር ሰጣታ ነዉ ❤
@DnvSjdf
@DnvSjdf 5 дней назад
የምር,እንዴት ደስ ይላል❤❤❤
@amenaasd3118
@amenaasd3118 11 дней назад
እሀቢባ ቤት የሚገቡ ሴቶች ብዙናቸው መቸ ነው የሚበቃው. እኛንም. አታሳፍሩን እባካችሁ
@lilalila5853
@lilalila5853 2 дня назад
እንደዚ አይነት ቁነገረነ አሌ እንዴ ጀግነ ነው በጠም ሰለሰመጠኔ ሶ ሲተነ ግዚ የፀፉኩትኔ
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 4 дня назад
አላህ ጥሩ ባል ይሰጥን ያረብ።አያፍሩምእንዴ🤔😥😥😥ክክክክክክክክ ወደውአይሰቁ 😂😂😂😂
@NuritMohamed-wt1du
@NuritMohamed-wt1du 3 дня назад
ዋው ገራሚ የፍቅ ታሪክ ❤❤❤❤
@feruzali-c5b
@feruzali-c5b 14 дней назад
አረ አንዳንድ ወንዶች ይሄን ታሪክ ስሙት በሴት የምትቀልዱ ከምሬ ነው
@TediTedi-v6g
@TediTedi-v6g 22 часа назад
😂😂😂Habiba sira ይስጣት wore tiwodalech
@warknishabraham308
@warknishabraham308 15 часов назад
Yessss❤❤❤
@ZinatUmu
@ZinatUmu 2 дня назад
እኔ ለመስማት ዘገነኔን
@HayatMohammed-f8p
@HayatMohammed-f8p 3 дня назад
ተው ግን ደምሩኝ አያስከፍልም😢😢
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 14 дней назад
መሻአላህ ደስ ሲል
@lilalila5853
@lilalila5853 2 дня назад
❤❤❤ አረ ጉዴ ደሲሲሲሲሲሲሲሲ ምንየህል ጀግነ ብሆን❤ደሰሰሰሰሰሰሰሰ ምገረም ነገረ ነው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 13 дней назад
በጣም ደስ ይላል ከምትወደው ከምታፈቅረው ሰው ጋር መኖር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@twatube6841
@twatube6841 11 дней назад
የኔ ከርፋፋ የት ነህ ብቸኝነት ሲያጎሳቁለኝ❤እወድሃለሁ ባሌ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 3 дня назад
ወይኔ ገና ሳታቂው ወደሸዋል ቶለያምጣልሽ
@CudFue
@CudFue 2 дня назад
😂😂😂
@sadaahmed3276
@sadaahmed3276 3 часа назад
😂😂
@Marshit-rg9gx
@Marshit-rg9gx 5 дней назад
ማሻላደስየሚልየፍቅርታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@pakpak6065
@pakpak6065 7 дней назад
ከላይ ሲፃፍ እዲህ ነዉ❤❤❤❤
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 3 дня назад
አየ ሀቢባ የኔፍልቅልቅ ❤ የፍቅር ነገር ስወላ ደስይላታል
@GhFg-v5t
@GhFg-v5t День назад
ሀቢባ መላክናትደግን አይባቺሁን እምዘክዘኩት
@TikdemAsmelash-qq5qz
@TikdemAsmelash-qq5qz 14 дней назад
ዋው እንደዚህም ምርጥ ወንድ አለ የምንሰማው አታላይ ነበር አጭበርባሪ ነበር እግዛብኤር የባረከው በጣም ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 2 часа назад
WOWW geta Eyesus telknew tebarkkk ❤
@ሸምሲያ
@ሸምሲያ День назад
አብረን እንውረላን ብሎሰይንስ አይሰረም😂😂😂😂😂
@hayfayoutube7281
@hayfayoutube7281 День назад
ሸይጣን የምያግዘዉ ፍቅር ማለት ይህ new
@genetteferi9552
@genetteferi9552 7 дней назад
ኤላ ዋዉዉዉ የሚገርም ታሪክ ነው የቀረብክልን አሜንንንን
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 7 дней назад
🤙
@HbdcXbxh
@HbdcXbxh 3 дня назад
አቤት ዱአሽ ዱአ የማይሰራዉ የለም እህቶቸ ዱአ አድርጉ ኢሸአላህ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እሮጅም የመጨረሻዉ ዘመን ደርሷል ዝም ብለን ነዉ የምንለፋዉ ወላሂ ቲክቶክ እኳ አልጠቀምም
@TaoBit-l5e
@TaoBit-l5e День назад
😂😂ደንቆሮ ምን ይህን ያስብላል ከንቱ
@HayathHyath
@HayathHyath День назад
እኔ እሚገርመኝ ለምነው ለሶ እሚነግሮት ምንስ ይጠቅማል
@senaitmillion4604
@senaitmillion4604 5 дней назад
Amazing god bless you Family ❤❤❤❤
@TemreAli
@TemreAli 4 дня назад
ማሽ አላህ
@HanaHana-il7us
@HanaHana-il7us 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@allahamdulilah-j2x
@allahamdulilah-j2x 13 дней назад
ወይ ዘንድሮ ወዴየት ልሂድ ወይ እናቶቻቺን ምን አለ ጉዳቺሁን በሠማቺሁ😢
@ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
@ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ 4 дня назад
😢
@ፅጌማርያምፅጌማርያም
ግን አንድጥያቄ ግልፅ ሲባል 😢እኔ አንድ ቀን ዋሽቸው አላውቅም እሱ ግን ተቃራኒ ነበር ተለያይተናል ግን ከዛወዲህ እውነተኛ መሆን አስቸገረኝ ቅስሜ ተሰበረ
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho 14 дней назад
ድምፅህ ደስሲል
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 14 дней назад
🙏❣️🙏
@tregeocell2094
@tregeocell2094 9 дней назад
በፌስቡክ ተገንኙ የአድ ሰፈር ልጆች ስለሆኑ ማዉራት ጀመሩ ከዛን ቀስ በቀስ ወደ ፍቅር ገቡ ካሜርካ ጁባይ መጣ ለተወሰነ ቀን እሳም ጠፍታ ስለምሰራ ሲመጣ ተቀበለቹ ዉቴል ይዘዉ አብረዉ አሳለፉ በዛ አጋጣሚ እሳ አረገዘች እንጋባለን ያላት ሰዉ የሰፈራ ልጅ ማገዛን ሳቅ ተዋት አገቤት ገታ ወለደች ቤተሰቤ እንዴት እዲ አድጎ የተዋል ቢባልም ልጄን እረዳለዉ ጋብቻዉን ትቻለዉ አለ እዲም አይነት ወድ አለ
@BagrliAziz
@BagrliAziz 6 часов назад
Wow very good 👍
@መቅዲየማርያምልጄመቅዲመቅ
እግዛ ማሪን😅😅😅ደፋር ነሽ ሳሚኝ😅
@AliAhmed-f9b2o
@AliAhmed-f9b2o День назад
Ymgrm now Liam ysxan❤
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 3 дня назад
ዋው ደስስል ይገርማል😍😍😍😍😍
@SmilingGazingIguana-jb5jn
@SmilingGazingIguana-jb5jn 5 дней назад
ኤልዬ ምርጥ ትምህርት
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 4 дня назад
🙏
@bayushkasa8390
@bayushkasa8390 4 дня назад
ዋው ገራሚነው
@JdJg-d6p
@JdJg-d6p Час назад
ኧረ አፈርብይ በላትሴት አሳዳቢ ማስጠሊያ😂😂😂😂
@user-Ali-Aman
@user-Ali-Aman 14 дней назад
ተመጋቢዋ ግን አትጨርስም እንዴ😏
@zehara5
@zehara5 3 дня назад
ዋውውው በጣም ይገርማል ❤❤🎉🎉
@እናትኢትዩብ
@እናትኢትዩብ 14 дней назад
በጣም የሚገርም ሰዉ ነው ❤❤❤❤❤
@feruzali-c5b
@feruzali-c5b 14 дней назад
ኢላዬ በሮጫነው ወደዚህ የመጣውት ልሰማ ታሪኩን በጣም ጋግቼ
@ሀበሻrec
@ሀበሻrec 14 дней назад
🤙🥰
@Fatya-po7fv
@Fatya-po7fv День назад
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
@የማርያም-ፀ1ለ
@የማርያም-ፀ1ለ 6 дней назад
ፍቅር አለ እመን እጂ አትፍራ
@Mella341
@Mella341 14 дней назад
እናመሰግናለን ኤላ!
Далее
ሐረግ ክፍል 1
40:21
Просмотров 161 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 29)
28:22
Просмотров 340 тыс.