Тёмный

🔴 

CATHOLIC MEZMUR HAWASSA
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 549
50% 1

ምንም የለን እንዲሁ ነው የወደድከን
ምንም የለን በፍቅርህ አከበርከን
ምንም የለን ባንተ ያስወደደን
ምንም የለን አምላክ ሆይ ለክብርህ መረጥከን
1. ወደህ እንጂ ልባችንን ለማደርያህ
ያከበርከው በደምህ ዋጅተህ
ለክብርህ አላደረ አልሮጠ አልዋለ
ስትመርጠን መዳናችን በአንተ ሰመረ /*2/
2. ከእንጨት አይደል ወይ ከድንጋይ የተሰራው
ኢየሱስ ሆይ የኛን አካል ማደሪያ ያረከው
ለአዲስ ኪዳንህ ማህተም የሆነ
ፃህል አርገው ልባችንን ጌታችን ሆይ ይኸው
ለyoutube ቻናሉ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ :
/ @catholicmezemurhawassa
#Catholicmezemur
#Ethiopiancatholicchurch
#Ethiopiancatholicsong
#የካቶሊክቤተክርስቲያንዝማሬ
#የኢትዮጵያካቶሊክቤተክርስቲያን
#ካቶሊክ
#catholicmezemurhawassa

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@mihireteabkochito
@mihireteabkochito 5 месяцев назад
Thank you very much for the new song. It is really one of spiritual food which my heart overwhelmed. Keep it up your good work as one Catholic singer. May the good Lord bless you all and your service too.
@የኢትዮጵያካቶሊካዊትቤተክ
Good memory of doing this songs melody and lyric with fasika tesfaye❤❤❤
Далее