Тёмный

ሰበር መረጃ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ተከሰተ?......☎️ 0910101073/0918181867 

Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ ☎️ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን።
#LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @terbinos_media1
👉 More Video - / @terbinos_media1
Subscribe to Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ And Turn ON Notifications To Stay Updated With All New Uploads!🔔
Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
Copyright ©2024 Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 18 дней назад
ተርቢኖሶች ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይህን ስርዓታችሁን አይቀይርባችሁ ለሰው ልጅ ያላችሁ ክብር ና መጨነቃችሁ ለሰው ልጅ ያላችሁ ቦታ ሁሉ ነገራችሁ ይለያል የሰማዕቱን እንግዶች ተንከባክባችጟልና የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ ይህን ባህርያችሁን ብትቀይሩ ማርያምን እንጣላለን❤❤❤❤❤
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 27 дней назад
በዚሁ ጉዞ አኔም ተበረከቱ ተካፋይ ስለሆንኩ አግዚአብሔር አመሰግናለሁ በጣም ቡዙ ሰው የዳነበት ነው አኔንም ጭምር ተፈዉሻለሁ በጣም መግለጥ ያቂተኛል የዉነት አግዚአብሔር ይመስገን ቃላት የለኝም 🥰🥰🥰🥰
@Merodia-qb1cw
@Merodia-qb1cw 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሠላም ገባችሁ
@user-bq1li7yt3l
@user-bq1li7yt3l 28 дней назад
በዚህ የተቀደሰ ጉዞ ላይ እኔ በመሳተፌ እግዚአብሔርን አመሠግነዋለሁ ፈተና ቢኖርም በሰላም ተመልሰናል ክብር ምስጋና ይድረሰው ለቸሩ አምላካችን አሜን አሜን አሜን
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 11 дней назад
መለአኩ ቅዱሰ ጊዬረግሰ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rebkatamrat9588
@rebkatamrat9588 27 дней назад
ለዘልዳው ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ከብር ምስጋና ይድረሰዉ እሱን ይዞ ማንም ምንም አይነካው እንኳን የእምነታችሁን ዋጋ ከፈላችሁ እንኳን በሰላም ገባቾሁ ::
@emamayeneshalayu7096
@emamayeneshalayu7096 19 дней назад
ቅዱስ ጊወርጊስ ከልጅነት እስከ ትልቅነት እየቆረብኩ ያደግሁብህ ያገሬ ታቦት ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ፈረሰኛው መናኙ ፈጥኖ ደራሹ ጊወርጊስ ድረስልኝ
@mesi5527
@mesi5527 28 дней назад
ሰማዕቱን አምኖ የወጣ ምንም አይነካውም እግዚአብሔር ፡ ይመስገን እኳን ፡ ሰላም ገባቹ ፡ ❤
@user-ux4he5nx6f
@user-ux4he5nx6f 28 дней назад
ክረምት ላይ ከሚጕዙት ሰዎች መካከል አንዷ እኔን እንዲያረገኝ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስን ለምኑልኝ 🥹🙏🙏🙏
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 26 дней назад
ክረምት ላይ ጉዞዎ አለየ እዴየ እባክሽ መልሽልኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 21 день назад
አሁንማ ጉዞ ይቅር ክረምቱ ከባድ ነው የሰላሙ ሁኔታም ጥሩ አይደለም
@nettesh6928
@nettesh6928 25 дней назад
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እንኳን በሰላም አድርሶ መለሳችሁ ሰማአቱ ለደጁ ያብቃን!!!!
@EjigayehuShigute-jh1dv
@EjigayehuShigute-jh1dv 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 28 дней назад
የሰማህቱ ነዘለዳው ንጉስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን ሰማህቱ ለደጅክ ያብቃን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-cr7ky4rj8n
@user-cr7ky4rj8n 28 дней назад
ሰመአቱ ጊወርጊስ መላው ቤተሰቤን ለደጅህ አብቃልኝ😢😢😢😢
@sorettilemlem7944
@sorettilemlem7944 28 дней назад
ተርቢኖሶች ለዚህ ጉዞ ተመራጮች ናችሁ:: በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ስለነበርኩ እግዛብሔር ይመስገን ብዙ በረከት አግኝተን በሰላም ተመልሰናል::
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 28 дней назад
እኩዋን እግዚአብሔር እረዳችሁ 🙏 ፍቃድሽ ከሆነ ጥያቄ ነበረኝ ስትሄዱ እዴት ነበር ምን ምን ያስፈልጋል ለምን ያክል ቀንስ ቆያችሁ ስትሄዱ ንስሐ መግባት ግድ ነው አሉ እውነት ነው እዛ ንስሐ ምግባት አይቻልም እስኪ አብራሪና ንገሪኝ 🙏
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
የግንቦት 3 ተጓዥ ነበርኩ ። ፈውሱን ትተን ጉዞው ብቻ ፍቅር ያስይዛል ። ቦታው ስለሚሞቅ ሰሌን ወይም ሌላ ምንጣፍ ነገር እና ከላይ የሚለበስ ስስ አንሶላ ነገር በቂ ነው ። በተረፈ ለምግብና ለውሀ የተወሰነ ብር ። 1 ሳምንት የምትቆዪ ከሆነ maximum 2ሺ ብር ይበቃል ። ንሰሀ ግድ ነው ። ባለሽበት ንሰሀሽን ጨርሰሽ ብትመጪ ቀላል ይሆንልሻል ። እዛም ንሰሀ መግባት ትችያለሽ ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 28 дней назад
@@This-fk4rg እሺ እናቴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏ሙሉ ጉዞው በመኪና ነው or plenm አለ?? ከናቴጋ ልሄድ ነበር ፕሌን ከሆነ ፓስፖርት የላትም
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
ወንድ ነኝ ። መታወቂያ በቂ ነው ። ፓስፖርት አያስፈልግም ። ፓስፖርት የሚያስፈልገው መታወቂያ ለሌለው ሰው ነው ። ከአዲሳባ ባህርዳር በፕሌን ነው ። ከባህርዳር እስከ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ በመኪና ነው ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 28 дней назад
@@This-fk4rg 🙏🙏እሺ አመሰግናለሁ 🙏
@yeshiberhanie6139
@yeshiberhanie6139 27 дней назад
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን በረከክ ይድረሰኝ ደጀህን ለማየት ይፍቀድልኝ አሜን
@dagnaneshderebe5775
@dagnaneshderebe5775 21 день назад
ሶል ሰላም ነው የሰማእቱ አገልጋይ የጉዞ ማህበራችሁ በጣም ሁሉም አገልጋይ በጣም ጥሩ ስነ ምግባር አላቸው ነገር ግን አቶ ሀብቴ በጣም ማስተካከል ያለበት ብዙ ነገር አለ እና እባካችሁ አስተካክሉት እኛ እኮ ከአለማዊ ሰው የምንለይበት ብዙ ነገሮች መኖር አለባቸው ግልጽ ነው፡፡ነገር ግን አቶ ሀብቴ ከአንድ ሰው የማንጠብቀው ነገር ነው ሰውን የሚገስፀው እናም በምትችሉት መጠን ከሰማዕቱ ጋር በመሆን አሰተካክሉት ከፍቶናል፡፡ ሰማዕቱ ፍፃሜህን ያሳምርላችሁ፡፡
@dawitalemayehu6828
@dawitalemayehu6828 28 дней назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ በርቱ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳችሁ ሰይጣን ብዙ ይጥራል ግን የእግዚአብሔር ሀይል ይበልጣል እሱ ይርዳቹ
@retareta8348
@retareta8348 25 дней назад
😭😭😭😭መላኩ ቀዱስ ጊወርጊስ ለደጂ አበቃን የኛ አባት
@wlete.mekale
@wlete.mekale 20 дней назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h 28 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ገባቹ ሰሌ ወንድሜ በየ መንገድ ስትቆሙ 3ግዜ ሰላም ለኪ እያላቹ ተጓዙ ስትነሱም ሰላም ለኪ ብላቹ ጥዋፍ አብርታቹ የፃዱቅ አባታችን አብነ ሀብተ ማርያም እጣን ታጥናቹ መክናወቹም አጥናቹ ተጉዙ ማርያም በሰላም ነው ምትጓዙት እኔ የወይን አምባ ማህበር እደዝህ ያደረግን ነበር የምጓዘዉ ።ማናቃቸዉ ሀይሎች አስቁመው ይገብና በሰላም ግብ በለው ነበር የምወጡት
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 28 дней назад
የቅዱስ ሰህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክወር ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@bezatemir5402
@bezatemir5402 28 дней назад
የልጅነቴ ሰመአት እኔንም ለደጅህ አብቃኝ በምህረትህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 28 дней назад
የቅዱስ ሰህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክወር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@jajajaja3860
@jajajaja3860 28 дней назад
ተባረክ አላዬ ትንሽ አጋነነው በመሳርያ የታገዘ ዘረፋ ነው የተካሄደ ሲል ፈርቸ ነበር
@This-fk4rg
@This-fk4rg 27 дней назад
በቦታው ነበርን አላዬ አላጋነነም እውነቱን ነው የተናገረው ፡፡ ሰለሞን ቀለል አርጎ ነው የተናገረው ምክንያቱም ይሄ ወረተኛ ህዝብ፤አህዛብና ሰይጣን ወሬውን ይፈልጉታል ፡፡ አላዬ አልዋሸም ሰለሞንም ለዘብ አርጎ መናገሩ ትክክል ነው ፡፡ ሁለቱም ትክክል ናቸው ፡፡
@welotube463
@welotube463 27 дней назад
​ከወልደያ ተነቶ ባህር ዳር ከዛስ በዃላ የስንት ስአት መንገድ ነው​ @@This-fk4rg
@Sarea-dr2ci
@Sarea-dr2ci 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ሄደን በሰላም ተመልሰናል የማህበሩ አባላት በሙሉ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@GenetTad-jw7zi
@GenetTad-jw7zi 28 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳህ በፈተና የሚጸና የተባረከነው በርታ
@yashiberihun22
@yashiberihun22 28 дней назад
ቸኮልኩኝኮ እስክትናገር😢
@wlete.mekale
@wlete.mekale 20 дней назад
ሰላም እህት ወድሞቸ የሰማእቱ ወዳጆች እደው በሰማእቱ በቅዱስ ጊወርጊስ ስም ይዢአችሁ አለሁ ወደ በርሚል ጊወርጊስ የምትሄዱ ወለተ ሚካኤል እና ቤተሰቦቹአ ብላችሁ ፅፋችሁ አስገቡልኝ በስደት ነኝ ፈተናላይነኝ ስለቅዱስ ጊወርጊስ ብላችሁ 🙏
@amefke2069
@amefke2069 28 дней назад
አሜን ለደጁ ያብቃኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Tewahedo3240
@Tewahedo3240 12 дней назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@hiwotmekonnen9141
@hiwotmekonnen9141 27 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አሰምታችሁናል በረከታችሁ ይድረሰንና ለደጁ ያብቃን
@taddeselema1646
@taddeselema1646 28 дней назад
ሰለሞን አስተዋይ እና የተረጋጋህ ስለሆንክ ተባረክ። በጎችህን ሳትበትን ችግሩ በተፈጠረ ሰአት አንተ ከጎናቸው ሆነህ ነገሮችን ስላረጋጋህና ስላመቻቸህ ተባረክ።አስተዋይ ሰው። አሁንም ወደፊትም ጉዞአችሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርክ፣ይከተላችሁ።እኔንም ለጀጁ ያብቃኝ።አሜን!!!
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 27 дней назад
አገላለጽ ህ በጣም ደስ ይላል እንዲ ነው ዳብሎስን ማሳፈር በጸሎት እንበርታ እግዚአብሔር ያለው ነገር ይሁን 🙏
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 28 дней назад
እኔ ግን በምንም ችግር ውስጥ ሆኜ ለደጁ ያብቃኝ እምለዉ ሰማእቱ
@alamug8120
@alamug8120 28 дней назад
አሜን፣አሜን፣አሜ
@mahletyeshitla3004
@mahletyeshitla3004 27 дней назад
ተርቢኖሶች ሰምዐቱ ቅድስ ጊዎርጊስ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ፀበል አስጠምቀው ለሊት ተራ በተራ እንቅልፍ ሳይተኙ እገዛ የሚያስፈልጋቸውን እንደ እራሳቸው ቤተሰብ ተንከባክበው አስጠምቀው ብቻ አምላከ ቅድስ ጊዎርጊስ የልባችሁን መሻት ይፈፆምላችሁ ሰለምን የሰምዐቱ ድንቅ ልጅ ገና ብዙ ትሰራለህ ሁሌም ከጎንህ ነን በዚህ ጉዞ ህየወቴ ነዉ የተቀየረዉ
@TigstNurlign
@TigstNurlign 28 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 28 дней назад
የተመዘገብነውሥ ለግንቦት 24
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 25 дней назад
ነገርሀሉ ለበጎነዉ እንኳን በሰላም ተመልሳችሁ የጊዮርጊስ አምላክ ነገሩን ሁሉ ያስተካክለዋል
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h 24 дня назад
ወንድማችን እግዝአብሔር ይስጥልን በጣም ፈርቼ ነበር በሌሌዎች ማህበር ያላለፈዉ አስፈሪ ነገር
@rahelmideatube
@rahelmideatube 27 дней назад
ሁሉም የፈጣሪ ፍቃድ ነው እሱይፍቀድልን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 25 дней назад
አው የግድ ኖው ፈተና ሰማእቱ በጸሎቱ ይርዳቹ
@alemgosa774
@alemgosa774 28 дней назад
አምላከ ቅድስ ገወርጊስ የተመሰገነ ይሁን ይሄ የፀላይ ሰራ ነው ስለቦታው ቃል ያጥራል የመዳህኒአለም ሰራ እፁብ ድንቅ ነው
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 27 дней назад
ስመአቱ ክድስት ጊዮርጊስ ሁልሁ ይሙላአ ❤️❤️
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 27 дней назад
እኔ ምለው የእናተ ኣዳራሽና መፀዳጃ ቤት የእናተ ጉዞ በሌለ ጊዜ በምዝገባ ወቅት ወይም ከመድረሳችሁ በፊት ወደ ሌሎች ገዳማትና ኣድባራት ስትጎጎዙ ዘግ ነው ኣገልግሎት ኣይስጥም ማለት ነው ???? ስላልገባኝ ነው
@GenetAdmasu-jk1ej
@GenetAdmasu-jk1ej 28 дней назад
Terbinos ewnet tileyalachu digame lemehed yabkan 🙏
@ohana2401
@ohana2401 28 дней назад
እባካችሁ ቀጣዩ ጉዞ መቼነው?
@user-iw6db6df4z
@user-iw6db6df4z 28 дней назад
እንኮንም በሰላም ተመለሳችሁልን ሶልዬ
@user-vh8fd2et4m
@user-vh8fd2et4m 28 дней назад
በወቅቱ የነበሩትን ተመላሽ ተጓዦችን ስለ ሁኔታው ለህዝብ ግልፅ እንዲሆን ቃለመጠይቅ አደርጓቸው።
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
እንደተናገረው ነው ።
@hailegtesfa7540
@hailegtesfa7540 28 дней назад
ጸበሉ በጣም ይፈለጋል ግን ደግሞ ጸጥታ፡ የቦታው ማረፍያ፡ ሽንት ቤቶች እና የጤና ኣገልግሎቶች እጅግ ኣስፈላጊ ናቸው።
@mesaymelaku8783
@mesaymelaku8783 27 дней назад
በርቱ ፈጣሪ ይኸተላችሁ
@TitisStyle
@TitisStyle 28 дней назад
Tabarke wandemachin bawenat 🙏🏽🙏🏽💐👌👌👌🙏🏽
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 28 дней назад
አሜን 👏
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 28 дней назад
Ok 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 28 дней назад
Egzabare yemsgne chre wera yasemne
@worldtiktok2039
@worldtiktok2039 28 дней назад
tirue new, gine betam betam tineqaqe adergu.
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 28 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለምታደርጉት መልካም ነገር የስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳታ። አይለያችሁ
@mariregasa386
@mariregasa386 28 дней назад
Tebarek wendema egzabeher hulunem neGer yasetekakelew ene hamela west new wede haGer meGebawe Guzo yelem silug kefetog nber sematu esu yerdan hGerachenen selam yareGelen🙏🙏
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 28 дней назад
ቤተሰብ ተርቢኖስ ምን ማለት ነው የምታውቁ አስረዱኝ
@mulukenalem5060
@mulukenalem5060 28 дней назад
የቅድስት እሌኒ ባል ነው
@tachteda
@tachteda 28 дней назад
የዘራፊዎች ጉዳይ በምን እልባት ተደረገለት።
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 28 дней назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አለ
@tseditsedi
@tseditsedi 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 28 дней назад
የሞተን ያነሳል እንኳን የቆመን❤
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 28 дней назад
ስለበርሚል ጊወርጊስ በvideo የታገዘ መረጃ ብትሰጡን አጠቃላይ ስሸንትቤት ፣ ስማደርያው፣ ስለአጠቃላይ ቦታው መረጃ ቢሰጥ ጥሩ ነው
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
የሽንትቤት ችግር እንዳለ በተደጋጋሚ በግልጽ ተነግሯል ። አሁን ግን ቁፋሮ ተጀምሯል ። የተወሰኑ ሽንትቤቶች አሉ ግን በቂ አይደሉም ንጽህናውም ጥሩ አይደለም ። አብዛኛው ጸበል ጠጥቶ ሜዳ ላይ የሚጸዳዳው ምክንያቱም ከሆድ የሚወጣ ነገር ስለሚኖር ። መጠለያው በቂ ነው ። ሙቀት ስለሆነ ሜዳ ላይም ማደር ይቻላል ። ከዚህ ውጭ ለፈውስ እንጂ ለቫኬሽን ስለማንሄድ ብዙ የሚያስጨንቅ ነገር የለም ።
@hi-kt1uh
@hi-kt1uh 28 дней назад
ቧኬሽን እንደዚ አይባልም በተቻለ መጠን ያለውን እውነታ ለህዝብ ማሳውቅ እንደማህበር ተገቢ ስለሆነ ነው ችግሮችን ማሳወቅ የመፍትሄው ግመሽ መንገድ መሰለኝ
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 28 дней назад
እባካችሁ የጉዞ መሀበራቶች አትገፋፉ ደሞ የቤተክርስቲያኗ ማረፊያ እንጂ የናንተ ማን አረገዉ ቦታዉን ገዝታችሁ ነዉ ያሰራችሁት እነዛም የራሳችን አዳራሽ አለን እናንተም የራሳችን አለን የራሳችሁ የሚባለዉ በመዋጮ ቤተክርስቲያኗ ግቢ የተሰራ የቤተክርስቲያኗ ነዉ እንጂ የመሀበራት አደለም :በተቻላችሁ ማህበራት ሳትገፋፉ ለፅድቅ ለበረከት:ስሩ::
@Melawit-21
@Melawit-21 28 дней назад
ለመናገር ለመተቸት አትቸኩሉ ያለውን ነገር ሄዶ ሳያዩ ምንም ማለት አያስፈልግም። ለምን እሄን አሉ ብሎ ሄዶ ማየት ካልሆነ ዝም ይሻላል
@user-nu4fm2hp7l
@user-nu4fm2hp7l 28 дней назад
@@Melawit-21 ለመተቸት አደለም ነዚህ በፊት ኤልሻዳዮች ናቸዉ በሚዲያ የታወቁት የመጡትም እነዛም የራሳችን አዳራሽ አለን ይላሉ እነዚህም የራሳችን አዳራሽ አለን ይላሉ ምን ማለት ነዉ? ቤተ ክርስቲያን ግቢ ዉስጥ በመዋጮ ያሰሩትን የኛ ብለዉ መጥራት አይችሉም አባቶችንም አጣብቂኝ ዉስጥ መክተት ነዉ ሲቀጥል ከሰሞኑ ስርቀት እየተደረገ ነዉ ብለዉ ያወጡትም ኤልሻዳዮች ናቸዉ እነዚህ ደሞ የለም ለክፉ የሚሰጥ አደለም እያሉ ነዉ እነዛኞቹ ለጊዜዉ ጉዞ እዲቆም አባቶች በቃል ተናግረዋል ይላሉ እነዚህ ችግር የለዉም ይላሉ ይሄ ደሞ የሚመጣዉ መሀበራቱ ከመቀናናት ካለመስማማት የሚመጣ ነዉ ሚዲያላይ ወቶ እደሚያገለግል ማህበራት መነጋገር መስማማት አለባቸዉ ለአንድ አላማ እስከቆሙ ድረስ ባይ ነኝ::
@butusharobel4446
@butusharobel4446 28 дней назад
@@Melawit-21እውነት ነው ማየት ማመን ነው እግዚያቤር በፈቀደና ድጋሚ በእሳት ውስጥ አሳልፎ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤
@mahiderabebe5416a
@mahiderabebe5416a 28 дней назад
Adarashachew ke betekiristian gibi wuchi new.
@butusharobel4446
@butusharobel4446 28 дней назад
@@user-nu4fm2hp7l እነሱም የበፊት ናቸው በመሀል ጠፍተው ነበር በተረፈ አዳራሽ ሁለቱም አላቸው ከ ቤተክርስቲያኑ ውጪ
@TitisStyle
@TitisStyle 28 дней назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rebkatamrat9588
@rebkatamrat9588 27 дней назад
የ ተርቢኖስ የኤልሻዳይ የ ዶርቃ የ አልዳ ሌላም የጉዞ ማህበራት በምትሰሩት በጎ ተግባር ሁሉ ሰማእቱ ያፅናችሁ ፈተናዉ ሁሉ ምንጩ ከዲያብሎስ መሆኑን አትርሱ ጉዞው እንዲቃና ሁላችሁ የጉዞ መሀበራት ተባበሩ ተግባቡ ልዑል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን::❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 28 дней назад
እኔማ ኣስባለው ፍቃዱ ይሁን ወንድሜ
@ababaababa310
@ababaababa310 28 дней назад
Tebeluu eko tezega yale yelme❤❤❤
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 19 дней назад
ከአንተ ጋር መሔድ እፈልጋለው እባክህን መቼ ነው የምትጓዘው
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 28 дней назад
ዳቢሎስ ስራው ነው እግዚአብሔር የጀመረው ስራ በሰው አይደለም ለራሱ ስልለሆነ አያሳስባችሁ እሱ ስራዉን ይሰራል 🙏
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 28 дней назад
መቸ ይሁን ይህ ህዝብ ከአዚምና ድንዛዜ የሚወጣዉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ካልረዳዉ ፡፡፡ የፈጣሪን ስራ ለፍጡር የምንሰጠዉ፡፡፡
@mulukenalem5060
@mulukenalem5060 28 дней назад
መተህ እይ ወይም መጥተሽ እይ ወሬ ማውራት ምንም አይጠቅምም የፓስተር ሶፍት ከመብላት የሱን ላብ ከመቀባት ነይ እይና መስክሪ
@zewdugebrie5128
@zewdugebrie5128 19 дней назад
መቼ ይጀምራል እባክህን እኔ ለአንድ ወር እረፍት ነው የምመጣው ወንድሜ
@kebeshalemu1110
@kebeshalemu1110 28 дней назад
❤❤❤❤❤😢😢😢🤲🙏🙏🙏🙏
@abiyweldemedhin6545
@abiyweldemedhin6545 27 дней назад
Am the next to go to bermel Giorgis ,my God help me to be there.
@fkrimisamlak6256
@fkrimisamlak6256 28 дней назад
Enem dersche Alhu Egzabher kbri msgana yhunew tefewisem alhu.
@AbelDesalew-kw6jj
@AbelDesalew-kw6jj 28 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ የጉዞ ፕሮግራም መቸ ነዉ?
@user-py4fj9sz2e
@user-py4fj9sz2e 28 дней назад
Fetari yeredahe betame teru sewe nehe egame ledeju yabeqane
@JulianaMekbib
@JulianaMekbib 28 дней назад
ክፍያችሁ ምን ያህል ነው?
@tsgabuatsbhaabera7408
@tsgabuatsbhaabera7408 28 дней назад
ቀጣይ ጉዞ መቸ ነዉ አሳጥርክ ንገረን
@user-fh5js2gz4r
@user-fh5js2gz4r 25 дней назад
Bertu betam des yelal tereteh sewu endihed endiden teamrun endiyay ena egziabeher yabertah semaetu kedur giwergis demo egnanem ledeju yabkan hulum endemistekakel ergtegna negn semaetu lebetu esu hulunem yasnesal egnam yeakmachenen hulum sew endemiyaderg alteraterm
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 28 дней назад
ሸንት ቤቱን በደንብ አሰሩት መቀመጫ ይኑረው እግሩን የሚታመም ሰው መሬት መቀመጥ ሰለማይችል እኛም የበኩላችንን እናረጋለን
@fanoethiopia7534
@fanoethiopia7534 28 дней назад
ግን አንዳንዴ ቅዳሜ ቀን ጉዞ ባታደርጉ ጥሩ ነው ምክንያቱም የገበያ ቀን ስለሆነ መንገድ ላይ ብዙ ነገር ይኖራል
@MartaNegussieMilkon-bd9oi
@MartaNegussieMilkon-bd9oi 28 дней назад
Enkun bslam temlsachu wegonche egziabher yemsgan
@user-wm5bt9gj1h
@user-wm5bt9gj1h 27 дней назад
ወንድሜ እንኳን በሰላም ገባችሁ ግን አንድ ነገር መረዳት እፈልጋለሁ እኔ ለዚህ ክብር አልተመረጥሁም ምክንያቱም እኔ ወታደር ስለሆንሁ መሄድ የማይሆን ነው ግን ቤተሰቦቸን ልኬ እዲፀለይልኝ እፈልጋለሁ ታዲያ መነሻ ከባ/ዳር እዴት ነው ማግኘት የሚቻለው
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 21 день назад
በህዝብ ማመላለሻ ሰው በግሉ መሄዱ አይቀርም
@worldtiktok2039
@worldtiktok2039 28 дней назад
bertu
@dawitalemayehu6828
@dawitalemayehu6828 28 дней назад
ወንድሜ በግል መሄድ ይቻላል
@robsenmulu4038
@robsenmulu4038 27 дней назад
ለበጎ ነው ይም ያልፋል
@SamuelAdmassu-mb1ye
@SamuelAdmassu-mb1ye 28 дней назад
ጉዞ በፕሌን ነው ወንደመችን?
@selamselam8139
@selamselam8139 28 дней назад
ከአአ እስከ ባህርዳር በፕሌን መሰለኝ
@user-qb2wm9cr3s
@user-qb2wm9cr3s 28 дней назад
Awo esikie bahirdar be pilen new
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 27 дней назад
ከዚህ ጉዞ ምን ተማራችሁ ??? ለወደፊትስ የህዝቡ በስላም ወጥቶ መመለስ ምን ዋስትና ኣላችሁ ?
@user-jl8hy3ip9l
@user-jl8hy3ip9l 27 дней назад
Sollomon inakih betselot asibegn bitichil tsebel wist kiristinaya simen yizeh kegziabher tagegnalih Sollomon ibakih
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
አስራት እንድናወጣ የቤተክርስትያኑን አካውንት ብትነግረን ጥሩ ነው ። የልማት ማህበሩን አካውንት ሳይሆን የቤተክርስትያኑን ዋና አካውንት ብትነግረን ።
@medit4997
@medit4997 28 дней назад
ተናግሯል እኮ!
@This-fk4rg
@This-fk4rg 27 дней назад
@@medit4997 የልማት ማህበሩን አካውንት ነው የተናገረው ፡፡አስራት በኩራት በቀጥታ ለቤተክርስትያን ገቢ የሚሆን ነው ፡፡ ልማቱን ከአስራት ውጭ በራስህ ፍቃድ የምትደግፈው ነገር ነው ፡፡ ሁለቱ ይለያያሉ ፡፡
@user-dz3nt5yp4g
@user-dz3nt5yp4g 23 дня назад
wondmachin be edeme betsega yaqoylin ginbot 3 badregnw guzo tesaktoln temlsenal betam des yeml gize neber
@user-jl8hy3ip9l
@user-jl8hy3ip9l 27 дней назад
Semitu beberketih inen hatiyategnawin beredietih inen ina beteseben kedechih abqagn ina misikirinetin indiset abqagn
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 28 дней назад
ደካማ አትሁኑ ወደ ፀበል ለመሄድ ሽፍታ ትፈራላቸሁ ከዛ የበለጠ ህዝብና መንግስት ከሸፈተ ሰዎች ከቤታቸው እየሞቱ በየ ቀኑ እያየን አየደለ?? ታድያ እስከ ቆሻሻህ መኖር ከፈለክ አለመሄድ ትችላለህ ሞት ግን አይቀርልህም የትም ብትሆን ከታዘዘ።
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
እምነት ኖሮህ ሳይሆን እግዚአብሄርን እየተፈታተንክ ነው ። ይሄን ያክል እምነት ቢኖርህ እኮ በርሜል ድረስ መሄድ አይጠበቅብህም ቤትህ ሆነህ ትድን ነበር ። አይንህ እያየ እሳት ውስጥ ብትገባ እግዚአብሄር ያድንሀል ?የቻልከውን ያክል ተጠንቅቀህ ቀሪውን ነው ለእግዚአብሄር መተው ያለብህ ።
@YENGATKOKEB
@YENGATKOKEB 28 дней назад
@@This-fk4rg ካልከፈልከ አትሂድ ። ሰው ቤቱ ውስጥ መዳን ከቻለ ስለምን መካ እና የሩሳሌም ሄዶ ይፀልያል? ጌታ እዛ ብቻ ነው እንዴ ያለው? ከ3 ሺ በላይ ጦለተኛ ይዞ ሚጨፍረው የሸገር ሰው/ጴንጤ/ ጌታ ከቤት አልሰማቸው ብሎ ነው? ወይስ በህብረት ሚሰማ?
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 28 дней назад
ትክክል
@This-fk4rg
@This-fk4rg 27 дней назад
@@YENGATKOKEB አንተ ሰውዬ እግዚአብሄርን አትፈታተን ፡፡ ለራስህ የማታደርገውንም ሰው እንዲያደርግ አትፈልግ ፡፡ ሙሴ ፈራኦንን ፈርቶ ከግብጽ የሸሸው በእግዚአብሄር ስለማያምን ነው ? ራስህን ከአደጋ የመጠበቅ ሀላፊነት አለብህ የቀረውን ነው ለእግዚአብሄር መተው ያለብህ ፡፡
@selamselam8139
@selamselam8139 28 дней назад
እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያሰማን ግን ውድ ተመልካቾች እንዳትሰድቡኝ እና ከዚክ ልጅ ፍቅር ይዞኛል ሳየው ልዬ ስሜት ይሰማኛል 😢 አፅናኑኝ የሰው ሰው ወዶ ከመሰቃየት ፈጣሪ ያድናችሁ
@tigisit2534
@tigisit2534 28 дней назад
ሱባኤ ግቢ ጸሎት አርጊ እህቴ
@selamselam8139
@selamselam8139 28 дней назад
​@@tigisit2534እሺ እማ
@zabibaali9470
@zabibaali9470 28 дней назад
Egzabhar yimarsh..
@user-hx5ye1gs3q
@user-hx5ye1gs3q 28 дней назад
ሆ😮 ምን ኣይነት ህመም ነው ይሄ ደሞ እዛ ሂደሽ ተጠመቂ
@selamselam8139
@selamselam8139 28 дней назад
@@user-hx5ye1gs3q እሩቅ ነኝ እማ
@hanamontano7931
@hanamontano7931 28 дней назад
ለምን ትዋሻለሕ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ለጊዜው ጉዞ ማሕበራት እንዶይጎዙ ነው የተባለው ማሕበራት እርስ በራሳችው ለመወጋገዝ አትቸኩሉ እራሳችውን ለየት አታድርጉ ሰማአቱ ቀልድ አያቅም ንፁ ሁኑ ማሕበራት ተጠንቀ ቁ
@user-so2wb9qn7y
@user-so2wb9qn7y 28 дней назад
ማነው ያለው? እነዚህ ልጆች ከማንም በተሻለ ሁኔታ እየሰሩ ነው ጠላት ምን እየሰራ እንደሆነ በመጋቢት 13/2016 ተጓዥ ነበርኩ አይቻለሁ ሰማእቱ ስለሚረዳቸው ግን ፅናታቸው ትህትናቸው ህብረታቸው በጣም ደስ ይላል አሁንም ማህበራቸውን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅላቸው።
@hiwotyriga
@hiwotyriga 28 дней назад
👍
@rahelmideatube
@rahelmideatube 27 дней назад
እህ ሁንም እኮ ተዘግቶአል አሉኝ
@negussieayele7809
@negussieayele7809 11 дней назад
እባክህ ወዳጄ መልእክት ግን አጠር አርገህ አቅርብ። በሚዲያ ሲቀርብ አጥሮ ተጨምቆ ካልሆነ ፕሮግራምህ ተወዳጅነቱ የቀነሰ ይሆናል። በእግር ቋንቋ አይስብም ወይም አይደመጥም። ከሚዲያ ሙያ አኳያ መጥኖ ማቅረብን ከእሸቱ መለሰ ፕሮግራሞች ተማሩ። በጣም ካላጠረ አንድ ቀን ያየ ሰው ሁለተኛ ይሄ ፕሮግራም ሲመጣለት ያልፈዋል እንጂ አያደምጠውም። ለምሳሌ ይህን ቪዲዮ ሳይ፣ አቅራቢያዬ ያለች ሰው፣ " ይሄ ሰውዬ እየደገመ ነው የሚያወራው?" ስትል ጠየቀችኝ። እና አስብበት።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 28 дней назад
ግን ለምን ሀቁን አትናገርም እኛ መጀመረያ ሰምተናል እና እንደተዘረፋችሁ ሰምተናል እውነቱን ተናግረህ የፈለገ ሰው ይሂድ እንጂ አትዋሸ ደሞ ማህበራት አትገፋፉ ተሰማሙ ቅራኔ ይታይባችኾል ደሞ ማንም ተዘጋ አላለም ልክ የተባለውን ነው የተናገሩት ደሞ አንተ በሀቅ ሰራ ቦታ ገዝተን አትበል የ/ቤ ቦታ ነው በህዝብ ገንዘብ ነው
@user-so2wb9qn7y
@user-so2wb9qn7y 28 дней назад
የኔ እህት የነሱ ቦታ ከቤተክርስቲያን ቅጥር ጊቢ ውጪ ነው ማን ጥሩ ይሰራል ማን ጥሩ አይደለም እሱ ሰማእቱ ይመርምራቸው ከኛ የሚጠበቀው ሰማእቱ ከተለያየ ደዌ እንዲፈውሰን በእምነት መሄድ ነው
@This-fk4rg
@This-fk4rg 28 дней назад
ዘረፋ ነበር አለሽ እኮ ። ምን ትፈልጊያለሽ ። መሬቱን ገዝተውት እንጂ የቤተክርስትያኑ መሬት አይደለም ። በቦታው ነበርን ።
@mahiderabebe5416a
@mahiderabebe5416a 28 дней назад
Please be responsible for what you do!
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 27 дней назад
ኣይ ኣበሻ ኣብሮ መስራት የለም የኛ ኣዳራሽ የኛ የመፀዳጃ ቤት ለስሚውም ይቀፋል ሲሆን ሲሆን መገፋፋቱን የጉንዮሹን ታችሁ እንደ ፓለቲካ ፓርቲ ክመነጣጠል ስብስብ ብላችሁ ልዪነታችሁን ኣጥባችሁ ጎደሎውን እየሞልችሁ ኣንድ ብትሆኑ ለህዝቡ ለተገልጋዮ ምንኛ ባስቀናችሁ ነበር ለኣማኙ ለታላቋ ቤተክርስቲን ለእምዬ ተዋህዶ ኩራት ትሆኑ ነበር እናተ ይህን ስሩ እኛ ደግሞ ይህ እጨርስ ብትባባሉ ምን ነበረበት????
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p 28 дней назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc 28 дней назад
እዉነት ነዉ ግን ጥቅሱን ያለቦታዉ ጠቀስከዉ። ጥቅስ በመጥቀስ አይዳንም ሰይጣንም ይጠቅሳል። መጀመሪያ እራስህን ከሰይጣን እስራት አድን።
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 28 дней назад
አይ መኒ መናፍቅ እንደ ዲያብሎስ ጥቅስ ብቻ ,ከንቱ ,,,
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 28 дней назад
gera yegbah westhn tawekwalh egzabeher amelak yeftah menafek
@senisamuel690
@senisamuel690 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее