Тёмный

🔴 ሰበር ዜና 🔴 ማኅበረ ቅዱሳን ጳጳሳቱ ላይ ድብቅ መረጃ አወጣ ማስጠንቀቂያም ሰጥቷል ቅ.ፓትርያርኩ ላይ ጥቃት... 

TEWAHEDO DOCUMENTARY
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

ማኅበረ ቅዱሳን ትናንትና ማምሻውን ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ ምን አለ?
ማኅበሩ ያገኘው ድብቅ ፋይል ምንድን ነው?
መረጃው የተገኘባቸው ጳጳሳትስ በምን ጉዳይ ነው?
ብጹዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ እና ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የታሰበው ሴራ ምንድን ነው?
TEWAHEDO DOCUMENTARY ቻናላችንን SUBSCRIBE በማድረግ ወቅታዊ የቅድስት ቤተክርስቲያን መረጃዎችንና ሌሎችም መንፈሳዊ መርሃ ግብራትን ማግኘት ትችላላችሁ
SUBSCRIBE NOW:- ‪@tewahedodocumentary‬
#Eotc #tewahedo_documentary #ethiopia #ቤተክህነት #ማኅበረ_ቅዱሳን #mahiberekidusan #eotcmk #መግለጫ #አባ #አቡነ #አቡነ_ማትያስ

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 месяцев назад
አቤቱ ጌታሆይ እባክህ ይቅር በለን ማረን ታረቀን 😭😭😭
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢አይዞሽ ተዋህዶ ሀይማኖታችን አይዞሽ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይነጋል እንደጨለመ አይቀርም. በያቅማችን ወደ እግዚአብሔር እንጩህ😢😢
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l 6 месяцев назад
አይዞሽ እናት ኦርቶዶክስ መፈንቅለ ሲኖዶስ ሲያስቡ መፈንቅለ መንግስት ይቀድማል
@generationbuilder1068
@generationbuilder1068 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l 6 месяцев назад
@@generationbuilder1068 ምን አሳቀህ? የሰው ልጅ አይደለህ እንዴ? የሰው ሞት ያዝናናሀል/ሻል ?
@user-iz5ld7mg5v
@user-iz5ld7mg5v 6 месяцев назад
ፈጣሪ ላተ ትተናል ፍርድን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fffdyh5303
@fffdyh5303 6 месяцев назад
ትክክል ፈጣሪ ይህን መንግሥት ይንቀልልን
@user-fu6kc9ef6b
@user-fu6kc9ef6b 6 месяцев назад
Ante nehe ende yegedelkew mnew sak eee
@LidyaTibebu-c7r
@LidyaTibebu-c7r 6 месяцев назад
ቤተ ክርስቲያን ላይ እና ጻድቃን አባቶቻችን ላይ እየተደረግ ያለውን ግፍ ተመልከት ጌታ ሆይ🥲🥲🥲!! ፍርድ ስጥ አባት ሆይ!!!
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 6 месяцев назад
ይገርማል፣በየክፍለሀገሩ፣ያሉ፣አባቶችና፣ቤተክርሥቲያን፣ችግሮ፣ሢደርሥ፣ለምንዝም፣አላችሁ፣አዲሥአበባ፣ብቻ፣ሢሆንነው፣የሚመለከታችሁ
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@mulualemfedessa3070
@mulualemfedessa3070 6 месяцев назад
አለቃ አያሌዉ ጩህዉ ጩህዉ አቃታቸው ያኔ አባቶች ቢሰሙዋቸዉ ኑሮ ይሄ ሁሉ ባልሆነ ነበር።
@FGvbn-s4g
@FGvbn-s4g 6 месяцев назад
አይቻልምማ ለምን አግዚ አብሄር አለ የፈለገው ቢሆኑም አይሆንም አንተ ትክክል ነህ ይሄ ሁሉ ፈተነ የሚመጣው ለዚህ ነው የአባቶች ሞት የበዛው
@HasetEliyas-og5vo
@HasetEliyas-og5vo 6 месяцев назад
አንድ ፓትርያርክ አንድ ሲኖዶስ አንድ ሃይማኖት የአምላክ እናት አስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን አትተዋትም እግዚአብሔር መልስ አለው ዝም አይልም
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 6 месяцев назад
እሳቸው እኮ ከፈነቀሏቸው ያኔ አሜሪካ ስሄዱ ውሰጥ አጠገባቸው ያሉ ሰዎች ብዙ ብለዋቸው ተመልሰው ሲመጡ ግን በተናገሩት አፍረው የእፍረት ይቅርታ አሏቸው ሰለዚህ እሰካሁን የጠበቃቸው አምላክ ወደፊትም እሱ አላቸው እሳቸው ያሳለፉት ፈተና የኔ አባት አሁንም እድሜና ጤና/አነ አሪዎሰ እና አነ አቶ በላይ አና ሌሎችም ወዘተ እናተን እያየን እንዴት ነው አምነናቹ ንሰሐ የምንገባው።
@aster11jemal35
@aster11jemal35 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ከውነተኞች ጎን ነው
@AbiyWubeneh
@AbiyWubeneh 6 месяцев назад
መጀመሪያ አማኞቹን መገልበጥ ከቻሉ ብቻ ይህን ሊያደርጉ ይችላሉ ከዚህ ውጭ ወደ መንግስት ፊታችንን እናዞራለን ስማዕትነት ነው በቀጥታ ሞት ወይ በህይወት መኖር ይሞክሩት።
@user-qg7yi8gv6g
@user-qg7yi8gv6g 6 месяцев назад
መንፈስቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው እና ለራሳችው ተጠንቁ ነውየተባለው ስለዚህ በኋላ መንሥትን መጠበቅ ሞኝነት ነው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ባሪያ ከጌታው አይበልጥም።
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 6 месяцев назад
እና፣ጥቁር፣ልበሱ፣ሊሉንነው፣አይይይ፣ያሣዝናል፣እንቁ፣አባቶቻችን፣ከሀገር፣እንዳይገቡ፣ሢከለከሉ፣ዝም፣አባቶቻችን፣መነኮሣት፣ሢገደሉ፣ዝም፣ተብሎ፣አሁን፣ጫጫጫጫ፣ትሌላችሁ፣አይደለም፣ጥቁር፣መልበስ፣አይደለም፣ሌላም፣ማድረግ፣በተገባ፣ነበር፣ግን፣አልሆነም፣ያሣዝናል
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 6 месяцев назад
ሳይበቁ፣ በፀሎት ሳይወሰኑና እግዚአብሔር ሳይሾማቸው መንግስት የሾማቸው ጳጳሳት እንደ ሩፋኤልና ሳውሮስን ተውው በሏቸው።
@masesisay5008
@masesisay5008 6 месяцев назад
እነዚህ ሰዎች ገዳም ነው የመነኮሱት ወይስ የብልፅግና ቢሮ ውስጥ ፍፁም ፈጣሪን የማያውቁ የፖለቲካ ምርጫና ሹመት መሰላቸው አዋቂዎች ከሆኑ የመንግስት ስልጣን ላይ መታገል እንጂ ቤተክርስቲያን አይቻልም ይልቅ ለታረዱት አባቶች ድምፅ መሆን ነበር እውነት እናንተ መነኩሴ ናችሁ ዘረኞች አምላክ ፍርድ ይሰጣል
@getfanmedia
@getfanmedia 6 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@abenetnegash82
@abenetnegash82 6 месяцев назад
Amen Egezehabeher Talak New
@TsgayeHabte-kw8jl
@TsgayeHabte-kw8jl 6 месяцев назад
ሆርቶዶክስ ተዋህዶ ድሮም ተፈትናለች ሀሁንም ትፈተናለች ወደፊትም ህደዛው ግን ሁሌም ድል ትነሳለች ሂቲዮጲያ ህጆቿዋን ወደግዚሀብሄር ትዘረጋለች
@user-kk2rx2rr7d
@user-kk2rx2rr7d 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-vs9tf1cc7q
@user-vs9tf1cc7q 6 месяцев назад
አይ ሀገሬ የመጣብሽ ክፉ ሰይጣን ገብቶብሻል ሁላችሁም ፀልዩ ወገን😢😢😢😢😢
@zemaryan4419
@zemaryan4419 6 месяцев назад
እንደማይማ ዝም ይላል እንደማይሰጥ ይዘገያል በዘገይም የመቀድመው የለምና እግዚአብሔርን ባቋራጭ ለመቅደም የምትሞክሩ ወደ አዕምሯችሁ ተመለሱ
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 6 месяцев назад
እኛም ከእውነተኛ አባቶቻችን ጎን ከማህበረ ቅዱሣን ጎን ቆመን ህገ ወጥ ጳጳሣትን እንቃወማለን
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 6 месяцев назад
Yetgnawu mahbere kidusan???? Kemenafkan drjit gon sayihon kebetekrstiyanina keewunetegna abatochachin gon enkum!
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 6 месяцев назад
መሆን ያለበተ መፈንቅለ መንገሰተ ነወወ
@zemaryan4419
@zemaryan4419 6 месяцев назад
ምነው አቡነ ሩፋኤል አፍ አበዙ እኮ -ለመናገር የዘገየህ ለመስማት የፈጠንክ ሁን የሚለውን አላነበቡም እንዴ ? -ማንን ለመምራት ነው ጸሐፊ ለመሆን የምትሽቀዳደሙት?
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 6 месяцев назад
ዎይጉድ ምን ጉድ ነው
@abrhi98
@abrhi98 6 месяцев назад
Enamesgnalen MK.
@MadauiNugusee
@MadauiNugusee 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 6 месяцев назад
አይዟችሁ እውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ ከኦርቶዶክስአውያን ጋር ነው!!! የፈጠረንም ያዳነንም እየሱስ ክርስቶስ በመጀመርያው ዘመን ልክ ለአዳም አትብላ ብሎ እንደነገረው ሁሉ ለኛም በዘመን መጨረሻ እየኖርን ላለነው ሰዎች በዘመን መጨረሻ በስሜ ይመጣሉ ብሎ ዳግም እንድንጠነቀቅ እንደነገረን ሁሉ ጴንጤዎች ይኸው እየሱስ ብለው በሐሰት መጡ!!! አሁን በጴንጤው ጠቅላይ ሚንስትር እና በጴንጤ ፖለቲከኞቹ ትእዛዛቸው ብሎም በአረብ እና በጴንጤ ሐገራት በገንዘብም በቁሳቁስም በዋነኝነት የተደገፈ የመላው ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስአውያን ሕዝብ ግድያ የሐይማኖት ጥፋት ኘሮግራም የተመራ በኦሮሞ ብሔር ውስጥ ተደብቀው ኦርቶዶክስ አማራን፤ ኦርቶዶክስ ትግሬን፤ ኦርቶዶክስ ኦሮሞን እና ኦርቶዶክስ የሆኑትን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሁሉ በስሙ የመጡት ጴንጤዎች በእግዚአብሔር ሕዝቦች ላይ ያወጁት ቀጥተኛ ጦርነት በመሆኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ነቅታችሁ ከኢትዮጵያ ሕዝብ አማራ ፋኖ ጎን ቁሙ !!!
@sileshiayele1829
@sileshiayele1829 6 месяцев назад
ቤተክርስቲያንን መጠበቅ የነበረባቸው የዛሬ 18 አመት ቀኖና ሲጣስ አለቃ አያሌው ሲናገሩ ነበር መመለስ አሁን ወንድሜ ዘመኑ የፋርድ ነው ቀኖና ያልጠበቀው ሁሉ ተጠርጎ በምትካቸው እግዚአብሔር የሾማቸው ቅዱሳን ይተካሉ አትልፋ ቤተክርስቲያንማ መቸም አትጠፍም አጥፊወቿ ይጠፍሉ እንጂ የዘመኑ ጳጳሳት ሁሉ ይጠረጉ ዘንድ ግድ ነው ውጉዛን ናቸውና
@user-qq6ip2rq4m
@user-qq6ip2rq4m 6 месяцев назад
Orthodox dont destroye❤❤❤
@HiwotDagne-o6s
@HiwotDagne-o6s 6 месяцев назад
አባቶች አትበሉ ዱርዬዎች በሉ የምን አባቶች ነው ህዝቡ ይጠራ ከዛ እንተያያለን
@meskerem4958
@meskerem4958 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@admasudessalegn3182
@admasudessalegn3182 6 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ሀገር ከምትፈርስ ደሞ ሳይኖር አለው የሚለውን መንግስት እናፈርሳለን !
@user-lu8rz5zf7c
@user-lu8rz5zf7c 6 месяцев назад
ሃይማኖታችንን የፖለቲካና የፖለቲከኞች መፈንጪያ መናሃሪያ አደረጋችሁ።የጽንፈኛ ብሔረተኞች የትግል መሣሪያ አደረጋችሁ።የክርስቶስን ቤት ለምን ታረክሣላች? ይቅር ይበላችሁ።
@user-my6jk9rw7p
@user-my6jk9rw7p 6 месяцев назад
ስድብ ሞያ አይድልም
@LemBelay-vt7qt
@LemBelay-vt7qt 6 месяцев назад
ማህበረ ቅዱሳን ትላንት የቤተክርስቲያን መስራች የነበረችውን ቤተክርስቲያን ስትፈርስ ዝም ብላችሁ ዛሬ ለደረሰው ችግር እናንተም ተጠያቂ ናችሁ
@derejebekele7156
@derejebekele7156 6 месяцев назад
muti tagadal yemilawu seyxan nawu,lobonayisxachiwu, ayawaam
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 месяцев назад
ቤተክርሥታናችን ያሥደፈሩት ማቲያሥ አብረሀም ጰጥሮሥ ናትናኤል ኤርማሥና መሠሎቻቸዉ የመሥቀሉ ሥር ቁማርተኛዉች ሸርሙጦች ግብረሠዶማያን ናቸዉ ፈጣሪ አምላክ ከቤቱ ያንሣችሁ የአጋንት ዲቃሎቹን አብይን ዝናሽን አዳነችን ሣህለወርቅን ቤተመቅደሥ አግብተዉ ያረከሡን በአዛቦች ማቲያሥ የምባለዉ ጥንብ ትግሬ የቤተክርሥታናን የአስራት ብር ለታከለ ኩማ ጠራርጎ ያሥረከበ ባንዳ ነዉ እድሜዉ ይጠርና
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 месяцев назад
@@profit-zf7dg ልክስክስ ጋላ ጥንብ ትግሬ እዉነት ሞታችሁ ነዉ ለምን በሌብነት በሽርሙጥና በባንዳነት ከግብረሠዶማያን እናትና አባት ሥለተፈጠራችሁ የአጋንት ዲቃሎች ሥለሆናችሁ የታሪክ አተሎች 👹666👹666👹
@marrytuklu3106
@marrytuklu3106 6 месяцев назад
የሰው ከብት 😏😏😏
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 месяцев назад
@@marrytuklu3106 በክት
@derejebekele7156
@derejebekele7156 6 месяцев назад
mala mit titaachiiwu, ew nata yaalawun maraja yizachiiwu bitisaru,hulunm hizib bitakaati tu malkaam nawu,politikana yebiheri ajanda tawu,hizibu mini yifaligaali tayiku, akahedaachiwun astakakilu, yagulibati sira iskamache yiqaxilal,hizib ataxalu,sayixalu maraja sabsibu iwunatan faligu, adara ilalawu
@JosephBelay-uq6om
@JosephBelay-uq6om 6 месяцев назад
Yihe endaymeta neber yetagelnwu ,yidefersal keza yiteral ortodox yehonk hulu metrebiyana gejerahn sleh tezegaji !!!!!
@samera7145
@samera7145 6 месяцев назад
እግዚያአብሔር ከእዉነተኞች ጎን ነው
Далее
Cute
00:16
Просмотров 7 млн
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,8 млн
የቅዳሜ አርጋኖን - Arganon Kidame
20:16
Просмотров 430 тыс.
"የማትነቃነቁ__"____በፓ/ር ቸሬ
31:03
Просмотров 4,9 тыс.