Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
🔴 መርዝ ጠጥቼ እራሴን ላጠፋ ነበር¡ _ Merth Tetche Limot Neber ( ወንድ ልጅ አይጣ ) #እኔ_አቅም_የለኝም ለ #ማስተርአብነት አድርሱልኝ
6:30
Ethiopia - ሰራዊቱ ከባድ ጭቅጭቅ አስነሳ፣ የጦሩ ነገር ሊለይ ነው፣ ያወዛገበው የጎሳየ ዘፈን፣ ስለ አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም የተሰማው፣ ፓርቲዎች ታገዱ
18:47
Кто меня ЛУЧШЕ ЗНАЕТ? ПАРЕНЬ или ДРУГ // Милана Некрасова, Лизогуб
15:20
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
«Не надо на меня орать!»🤬 #КХЛ #судьи #Ротенберг
00:22
一把传统手工线锯的制作,简单易学,极致性价比 #woodworking
01:01
🔴 ቅዋ አጠረኝ ልጄን ላጣት ነው¡ _ Kiwa Ateregh Lijen Latat Nw¡
Lij Muhammad Seid
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
528
@emuemran-zw9vj
2 месяца назад
አላህ አፊያዋን ይመልስላት በመቦረቂዋ ሠዓት የአልጋቁራኛ መሆን ለእናት ለአባቷ ስሜቱ ከባድነው።
@lijmuhammadseid
2 месяца назад
የሚጣየ የገቢ ማሰባሰቢያ የዋሳፕ ግሩፕ ሊንክ chat.whatsapp.com/Bmlgqie5N7gIAP0oyCmFNT
@RahmaSuleman-z4w
2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@tewekeltuaellah6638
2 месяца назад
እባካችሁ ሀብታም የሆናችሁ ገንዘባቺሁን ለዝቺ በጣም የምታሳዝን ልጅ አዉጡት
@Tayubatayuba-m7u
2 месяца назад
እንደው እባካችሁ ሸረ ሸር አርጉት ወደታዋቂ ዩቶበሮች እንድደርስ አይይይይይይይ ልጅዋ
@dduuggghu1823
2 месяца назад
ያአላህ አላህዋ መልካም ሰወችን ስበብ አድርግላትና አፊያዋን መልስላት
@yes1wv
2 месяца назад
ሙሀመድ ሰይድ ማነው ግን አባትየው አድሴ አልሆነም ሀገር ከወጣሁ ስለቆየሁ ተቀየረብኝጅ አድስ አልሆነብኝም በአሏህ ማነው ሀራ ነው? የኔ እናት ደግሞ እንደት ነው ምታምረው የኔ ኬክ ኢንሻአሏህ ትድናለች የኔ ልጅ ❤
@حضرمحمدسيد
2 месяца назад
ያኢሏሂ ስቱን ታሳየናለህ ያረብ አፊያዋን መለሰለት የኔ ማር ስታዛዝን ገና ህፃን ልጅ
@rahmahmoh3796
2 месяца назад
ያጀመአ ሸር አድርጉት ምናልባት ከመልካም ሰዎች ይደርስ ይሆናል
@sunsun466
2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
2 месяца назад
እህህህህህህህህህህህየአላህ ልጄ አጄቴ ገባች አሠፈሰፈችኝ እባካችሁ ሽረ እናርግ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
2 месяца назад
የኔ እናት እኔን ወላሒ እያለቅስኩ ነው ዱአ ያረኩልሽ ኡኡኡኡኡ እባካቹ ውድ የሐገራችን ልጆች ሼር ሼር እናገው ትልቅ ኢቱፕር ያላቸው ሰው ጋ እዲደስ አላሕ ቀድሞ ይድረስልሽ ሙሉ ጤናሽ ይወፍቅሽ አሚንንንንን
@AmenaA-xsቡታጀራ
2 месяца назад
እፍፍፍፍፍፍፍ እኔን የኔ ልጅ የኔን ልስቃይ እስቲ አካውት ልቀቁልን ከኛበላይ አላህዬ ይድረስልሽ የኔ ልጅ😢😢😢😢በአላህ ሼር ሼር ሼር አርጉት ሙስሊም እና ክርስታን ሳትሉ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@GFg-uj2gv
2 месяца назад
የኔማር አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ኧረልጅስ አይታመም እራስ መታመም ይሻላል በዚህ እድሚያዋ ኩላሊት ከባድ ነው ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ተመሥገንአምላኬ-ኰ1ጘ
2 месяца назад
ለማሥት አብነት ባላደራው ሸር አርጉ በማሪያም የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube-ot5cp
2 месяца назад
ለሰይፋ እንድደርስ ሞክር ምናልባት ኢንሻአላህ ለአላሙድ ያየዋል በቲክቶክም ቻሌንጅ ሊደረግላት ይችላል ኢንሻአላህ የኔ ቁልማ አላህ ሰበቡን ይፍጠርላት
@محمدمحمد-ي3ه2ح
2 месяца назад
እምባየን መቆጣጠርአልቻልኩም የኔጣፋጭ ክፉሽንአያሰማን😢 አላህአፊያሽንይመልስልሽ እድግበይ የኔቆንጆ አካውንቱን በፅሁፍአስቀምጡት
@hhgvfg8672
2 месяца назад
ያአላህ አላህዋየ ያሽራት በራህመቱ እኛም በተቻለን እንርዳት ላይክ ሸር እናርግ በአላህ በጣም ነው አጀት የምትበላው ያአላህ
@fiiiddiiej5745
2 месяца назад
,ኧህ የኔ ማር በመቦረቂያሽ ጊዜ አሏህ ሙሉ አፊያ ይስጥሽ ውዴዋ ያአሏህህ አይዞወት አባት አሏህ ያሽርለው ያረብብ
@FatumaAhmed-sh6mu
2 месяца назад
ያአለህ ያረቢ አተ በዝነትህ አሸራት ወላሂሽር አርጉት ቲክቶክ የምትጠቀሙ
@FatumaMustefa
2 месяца назад
እህህህህህ አላህ አፈያ ያርጋት በዚህ እድሜው ኢሻ አላህ ከችግር ቡሀላ ምችቶ አለ ከበሽታ ቡሀላ ጤንነት አለ አላህየ አተ አታስጨንቃት ይችን ህፃን ልጅ ከኛ ክፋት ያተ እዝነት ይበልጣል ያረብ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
@ألحمداللهعلكلحل-ق5ق
2 месяца назад
አሚን ያረብ
@RichMm-jn3eq
2 месяца назад
አላህዬ ይሄለአተ ቀላልነው ለወድማችን አተው ድረስለት🤲🤲 አላሁመ አሚን
@Alo-nt6mb
Месяц назад
😢
@Hgh-gp4mo
2 месяца назад
እረ ያአሏህ የኔማር እደው ምን አባቲልሁንላት ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meryem...334
2 месяца назад
ያአላህ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ ሼር ሼር አድርጉላት የሚድያ ተጠቃሚወች !!
@nejatabdella4725
2 месяца назад
አላህ ጤና ይሰጥሸ አቢቢቲ ያረብ አይዞሸ 🤲😭😭 የባንክ ቁጥራቸውን በጽሁፍ ለምን አታሰቀምጠው ??
@ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
2 месяца назад
አላህ ያሽራት ያረብ ስታሳዝን አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት
@RomanWoelebo
2 месяца назад
እግዚሃብሄርምህረቱንይስጥሽልጄለአንቺአይገባም፡ፈጣሪይማርሽአደራህንእግዚሃብሄርልጆቼንአንተጠብቅልኝእኔያለሁትስደትነውየትምብሆንእኔጠብቄ፡አልችልምአንተጠብቅልኝይችህንህፃንአንተአድናትከዚህስቃይ
@HhHh-uy5hd
2 месяца назад
ኡፍፍፍፍ ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አፊያዋን ይመልስላት😢😢😢
@AmerAmer-fv4jr
2 месяца назад
ያርብ ያከሪም ፍረጃህን በልይመፍተን ከባድነው የምረዱ ስወች አላህ ከሙሉጤንንት ጋር ያልታስበሲሳይ ይስጣችሁ ያረብ
@nadinadi5598
2 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ አየ ወላድ 😢
@Naima-c5p
2 месяца назад
አላህ ይዘንላት የኔ እናት መገን ወላድ አይዟችሁ አላህ ይገዛችሁ በራህመቱ
@AaAa-wb5xf
2 месяца назад
ያረቢ ያረብ አላህ አፊያዋን ይመልስላት
@Hajira.33
2 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ያአላህ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@fatimarashid3481
2 месяца назад
አላህ😢😢ያሽራት
@Hajira.33
2 месяца назад
@@fatimarashid3481 አሚን እደት እዳሳዘነችኝ አባቷም
@B-dy7bb
2 месяца назад
አሚን
@Mmm-r7y6s
2 месяца назад
አሚን
@heymidssye8127
2 месяца назад
😢😢😢የኔ ምስኪን አየ ድህነት እግዛቤሄር ይማርልህ አጀቴ ተላወሰ ኦፍ😢😢
@ሚናተራራyouTube
2 месяца назад
አላህ ያሽራት ያረብ አሁን ገና እያየሁት ዉ ህክምና አገኘይ
@ሎዛማርያም-ዘ7ጸ
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርልህ ሀቢባ ጋር ቲክቶክ ግባ መልካም ሰዎች አሉ ይረዱሀል
@ሀዪቲዩቱቢ
2 месяца назад
አላህ አፍያ ያርጋት ጉርብ ክፈቱ የአላህ ስጦታዎች ዱአ አርጉለትያላቹ በገዘብ ርዱ ወደ ጉርቡ ተጋበዙ
@አልኢሰላምዲኑሰላም
2 месяца назад
ያረቢ ዘንድሮ በየቦታው የምናየው ጨርሶ አሳዛኝ ሆነ አሏህ ያሸርሸ የኔ እህት ሚሰኪን አዛኙ ጌታ ይዘንልሸ ያረቢ
@ሰዉነት
2 месяца назад
ኡፍ 😢😢ልቤን ሰቀጠጠኝ ስታቃስት ወይኔ ይሄ በሽታ ያጎቴ ሚስትና። አክስቴ ደርሶባቸዉ ምንያህል እዳሰቃያቸዉ😢😢😢 ይቺማ ህጳን ናት እግዚያብሄር ይማርሽ
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
2 месяца назад
የኔ ናት 💔💔💔💔😥😥 አላህ አፍያ ያድርግሽ አይይ አባትየዉ እራሱ አሳዘነኝ 😢😢 ልክ ወንድሜን ነው የሚመስለዉ ደሞ 😢😢😢😢
@SemiraAhimed-h4f
2 месяца назад
የኔ እናት ኡፍፍፍፍ አላህ ሙሉ ፊያሽን ይስጥሽ
@rrllmmyybb
2 месяца назад
የኔ ሆዴዋ አሏህ ይቀልላት ኡፉፉፉ እዴት እደምታሳዝን😢😢😢 ያረሂም አተ አዛኝ ነህና እዘንላት በመቦረቂያዋ አገት አታስደፍት አሏህ😢😢😢😢
@የማያእናትነኝልባሟሴት
2 месяца назад
እር በቲክቶክ ሸር አድርጉት ያርቢ የልጅን ፍተና አቀዋለሁ አላህዋ መላዉን ያቅርብልሽ
@MdIslam-i8n
2 месяца назад
አሠላሙአሊኩም ወረሕመቱሏሒ አሏሕ ሙሉ አፊያዋን የመልስላት ያረብ ገብስ መድሐኒትነው ወሏሒ ትንሽ በእሳትሞቅ አድርገው በጣም ሳይልም ከካአድርገው አፍልታችሑ አጠጧት የገብሱን ውሀ በሳኡድ ባግዱንስ የሚባለውን ቅጠል የምታቁት ከሆነ በጣምጥሩሩነው አፈቅፍቃችሑ አጠጧት ወሏሒ እኔ በዚሕነው የዳንኩት ከአሏሕበታች
@طيبهامحياة
2 месяца назад
አይዱኒያ❤❤❤❤ አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ሀቢበቲ አብሽር ወድማችን
@ያሪዳር
2 месяца назад
ትክቶክ ላይ ቢሆን ብዙ ሰው ያየዋል የአላህ የኔ ቆንጆ አላህ አፍያ ይርጋት የአላህ 😭😭
@SadaSaid-m6w
2 месяца назад
ያረብ አፊያዋን መልስላት ሱብሀን አሏህ የአሏህ ታአምራት ገራሚ ነው ኢላሂ ከንደዚህ አይነት ሙሲባ አንተ ጠብቀን
@tsehayabizuneh
2 месяца назад
አላህ የአፊኪ ማሬ 😢😢 ኢንሻ አላህ ተሽሎሽ እንደመናይሽ ተስፋ አለኝ በአላህ ፍቃድ
@MariamMM-jw1np
2 месяца назад
ያአላህ የኔ ምስኪን አላህ ይዲረስልሽ ያረብ ያአላህ የኔ ምስኪን አባት አብሽርልኝ ብልህ ፍቃዲ ትዲናለች አብሽርልኝ
@wubantelegesse7680
2 месяца назад
Egziabher yimaresh, tsebel astemkuat tdnalech!!.
@rahmatube6886
2 месяца назад
ያአሏህ አሏህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ በጣም ያሳዝናል በቻልነው አቅም ሼር እናድርግ
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ጀ7ጐ
2 месяца назад
አላህ ይድረሥልሽ ሚጣየ ኡፍፍፍ😢😢
@ummuimman5022
2 месяца назад
የአላህ አተ አይቸገርህም ያረብ የዝቺን ህጣን እባ አብስላት ያረቢ
@LeylaYumam
2 месяца назад
የኔ ማር አላህ ይርዳችሁ አብሽሪ ወድሜ ይሻላታል
@ኤችነኝየያሲንማሩናት
2 месяца назад
የአላህ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብብብብብብ የኔ ቆጆ
@ነኝስዴተኛዋ
2 месяца назад
የአሏህ አንተ ድርስላት ያረብ አንተ ባራዎችህን ተመልካች ነህና ያአዚዚ ጤናዋን መልስላት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲 አጄቴን ወዘወዘችኝ የኔ ቆጆ
@jghjfh7892
2 месяца назад
ኡፍፍፍ የአላህ የኔ ማርዋ አላህ ይድረስልሽ 😢እረ በአላህ ግሩፕ ክፈቱላት
@aymenitatube8270
2 месяца назад
የኔ ወርቅ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ 😭😭😭😭😭😭😭የኔ አባት በልጅ መፈተን ከባድ ነው😢😢😢
@Seada-xt6nq
2 месяца назад
ቲክቶክ የምትጠቀሙ እህቶች በቲክቶክ ሸር አርጉለሠችዉ አላህ አፊያዋን ይመልሥላት😢😢
@MehamedSiraj-i8i
2 месяца назад
አላህ ያሽራት የኔ ውድዋ ታሳዝናለይ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
2 месяца назад
ያረብ የኔናት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስላት ያረብ
@gifubbcv-vp9js
2 месяца назад
እስኪ የት አላችሁ እነ እረደው ገደለው በዘር በሀይማኖት ሰውን የምታባሉ አሁን ነው የማንነታችሁ መፈተኛ እስኪ የዚችን ቆንጅየ ህፃን ልጅ ተቀባብላችሁ ችግሯን እንፍታ ካልሆነ በሀይማኖት በዘር የምትጮሁት ሀሰተኛ ነው ማለት ነው እናም ለሁሉም እንድደርስ ተቀባበሉ በተረፈ አዛኙ አላህ ይዘንልሺ ሚሚየ ቆንጅየዋ ህፃን አላህ ይርዳሺ ዱኒያ ፈተና ናት ፈተናችሁን አላህ ያቅልላችሁ
@lijmuhammadseid
2 месяца назад
❤
@ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
2 месяца назад
የአላህ የኔውድድድ ስታሳዝን ያረብ ሙሉ አፍያዋን መልስላት 😭😭
@ألحمداللهعلكلحل-ق5ق
2 месяца назад
ሀቢበቲዋ አሏህ ያሽርሽ የኔውድ ያረብ
@Eman-pm7rx
2 месяца назад
ያአላህ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ የኔው😢😢😢
@hayatali5711
2 месяца назад
አላህዬ ይማርሽ ሀቢበቴ አላህዬ ይፈርጃችሁ አላህዬ አንተ የሚሳንህ ምንም የለም ያረህማ
@ZEBlDAR
2 месяца назад
ያረቢ ልጄን መሰለችኝ ወላሂ ሳላስበው እባዬን ረገፈ እባካቹ እናሳክማት የኢላሂ በማልችለው ነገር አትፈትነኝ 😢😢😢😢
@bintmuhammed
2 месяца назад
የኔ ማርዋ አንጀቴን በላችኝ አይ ማጣት ኧረ እባካችሁ መርዳት ለሚችል ሰዎች አድርሱ
@امعبدالرحمن-ج8و
2 месяца назад
አላህ ሙሉ ጤናዋን አላህ ይመልስላት የኔ ቆንጆ
@FjjJu-u9w
2 месяца назад
እፍፍፍፍ የኔ ቆጆ ስታሳዝን አሏህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@ألحمداللهعلكلحل-ق5ق
2 месяца назад
ዩትበሮች እባካችሀ ሸርበማድረግ እንተባበር ያአሏህ አፊያሽን ይስጥሽ ያኡምሪ እህህህ
@zemzem4178
2 месяца назад
አላህ አፊዋን ይመልስልህ❤❤❤❤
@GgGg-le1rw
2 месяца назад
ሚጣየ እግዛብሄር. ምርቱን. ይላክልሽ
@RomaBanda-x1e
2 месяца назад
ኡፍፍፍፍ የኔጩጫ ፈጣሬ ምህረቱን ይላክልሽ 🙏🙏🙏🙏
@امسليمان-ش5ث
2 месяца назад
የኔ ቆጆ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ
@ለራሱበሚገባዉመልኩአሏህከ
2 месяца назад
የአሏህ የኔሚስኪን ያረቢ ላይክ ሸር በማድረግ እናሰራጨዉ
@AhshsShsjs
2 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔዉድ ልጆ❤😢😢😢
@Tube-zk4yh
2 месяца назад
አላህ ያሽርሽ የኔ ማር ኡፍፍፍፍፍበዚህ እድሜሽ ይኽን በሽታ መሸከም በጣም ይከብዳል
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
2 месяца назад
የኔማር ልጀን መሠለችኝ አፊያሽን ይመልሥልሽ ወደ ጋደኞቸ ሸር አርጊያለሁ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማራት አባካቹ ፀበል ውሰድዋት 😢😢😢😢
@zuzufamily1310
2 месяца назад
የናማር ስታሳዛን አላህ ያሽራት ማማየ😢😢
@ሀያትቢትአሊ
2 месяца назад
የኔ ማርዋ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ
@KaKe-b3j
2 месяца назад
,ወይኔ😢😢😢😢እግዛብሔር.ይድረስልህ.ወንዲሜ..ልጅ.ከባድ.ነዉ.😢😢.የኔ.እናት.አፈር.ልብላ.እኔ😢
@ኡሙኪያ
2 месяца назад
ያአሏህ የኔ ማር አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት😢😢😢
@AmerAmer-fv4jr
2 месяца назад
ያአላህ አላህዋ አፊህያርግሽ የኔውድ ያአላህ በልይ አትፍትነኝ ያረህማን😢😢😢😢😢😢
@GreenPeppekhadja
2 месяца назад
ግሩፕ ካለ ንገሩኝ
@lijmuhammadseid
2 месяца назад
استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: chat.whatsapp.com/Bmlgqie5N7gIAP0oyCmFNT
@Ami-gs8er1zm9i
2 месяца назад
የኔ ቆጆ አሏህ አፊያሺን ይመልስልሽ እህህህህ💦 ከባድነው በልጅ መፈን
@zulfaabdulla105
2 месяца назад
አላህ አፍያ ያድርግሽ ሀያቲ
@جمالمله
2 месяца назад
አላህ ያሽራት አንተን ሰበብ አድርጎ ድና እምናያት ያርገው
@ሀዉይYouTubeቻናል
2 месяца назад
ኧረ ወገኔ ኩላሊት አይደለም ያመመማት ቁረአን ባስቀሩላት ጥሩነው ኩላሊት በሽታ ተአይን አይጀምሩም አላህ ሙሉ አፈያዋን ይመልስላት😢😢😢
@LuababHarun
2 месяца назад
ያአላህ ያረብ ያከሪም ያራህማን ይችን ህፃን ልጅ አፊያዋን መልስላት ያረብብብ
@ToybaToyba-qy7rg
2 месяца назад
ያረብብብብብብብ አሏሁመ ይሹፊይ ያገልቤ የኔ ውብዋ አሏህ ያሽርሽሽሽሽሽ
@እሙሙአዝ-ዠ7ረ
2 месяца назад
ያአላህ ያከሪም አተ አፊያዋን መልስላት
@SddvMnc
2 месяца назад
አላህ አፊያ ያድርግልህ ጥቁር አንበሳ ብዙም ብር አያስፈልግም እኔም የዘመድ ልጅ እንዲሁ እንደስዋ ነበር ብቻ አላህ አፊያ ያድርጋት
@HayathHyath
2 месяца назад
😢😢የኔ ማር አላህ አፊዋን ይመልስላት😢😢
@አልሃምድሊላህ
2 месяца назад
አሏህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@ethiyopan
2 месяца назад
እግዛብሄር ሆይ ድረስላት የኔ ዉድ አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@NuradisAbdu-b3n
2 месяца назад
ያአሏህ የኔ ውድ አሏህ አፊያዋን ይመልሥላት
@Zamani1983
2 месяца назад
ያረቤ አንተው ጎብኛት የልጂ ህመም በጣም ከባዲ ነው እህህ😥
@Yuti-m4b
2 месяца назад
የኔ ቆንጆ አላህ ያሽርሽ ማማየ 😢😢
@ነጁነጁ-ቈ5ወ
2 месяца назад
ያረቢ አላህ ያአፊኪ ማማየ😢
@SeadaMohmmed
2 месяца назад
ኡፍ የኔዉዲያረቢ ያአሏህ አፌያዋን መልስላት
@fjch4723
2 месяца назад
ኧረ ያአሏህ ያረብ አሏህ አፍያዋን ይመልስእላት ኢላሂ😢😢
Далее
6:30
🔴 መርዝ ጠጥቼ እራሴን ላጠፋ ነበር¡ _ Merth Tetche Limot Neber ( ወንድ ልጅ አይጣ ) #እኔ_አቅም_የለኝም ለ #ማስተርአብነት አድርሱልኝ
Просмотров 8 тыс.
18:47
Ethiopia - ሰራዊቱ ከባድ ጭቅጭቅ አስነሳ፣ የጦሩ ነገር ሊለይ ነው፣ ያወዛገበው የጎሳየ ዘፈን፣ ስለ አዲስ አበባ ኮንደሚኒየም የተሰማው፣ ፓርቲዎች ታገዱ
Просмотров 183 тыс.
15:20
Кто меня ЛУЧШЕ ЗНАЕТ? ПАРЕНЬ или ДРУГ // Милана Некрасова, Лизогуб
Просмотров 226 тыс.
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Просмотров 5 млн
00:22
«Не надо на меня орать!»🤬 #КХЛ #судьи #Ротенберг
Просмотров 216 тыс.
01:01
一把传统手工线锯的制作,简单易学,极致性价比 #woodworking
Просмотров 1,5 млн
3:08
ኤም አፋርኛ ማናገር ይችላል ... | @lijmuhammadseid
Просмотров 2,3 тыс.
1:16:34
እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም እናፍቅለት ጀመር! የእየሩሳሌም#lifestyle #comedianeshetu #ethiopia #2024
Просмотров 875 тыс.
10:34
ከተፈናቃዮች ልቤን የነካው ሰው ... (ለእዚህ ግለሰብ 10ብር አበርክተናል) በቀጣይ ቪድዩ
Просмотров 3,5 тыс.
13:26
🔴 ሰርፕራይዝ አረኩት _ ብሞTም አይቆጨኝም😀¡ ( Harr gebiya ) ሐሙስ
Просмотров 11 тыс.
37:17
የፈራሁት አልሆነም 'እናት ሆኛለሁ' ለልጄ ስም እንድታወጡልኝ እፈልጋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Просмотров 400 тыс.
20:35
“በጥይት አንሸማቀቅም” ጠ/ሚኒስትሩ፣ “ሰራዊቱ በሙሉ ይበተናል” አመራሩ፣ የፓርላማው የሹመት ተቃውሞ፣ የሻዕቢያ ቁጣና ስምምነቱ፣ ታስረው አይናቸውን ያጡ|EF
Просмотров 126 тыс.
55:21
ወደ እስር ቤት ሊወስዱት መጡ! #love #lovestory #weding #ፍቅር #relationship
Просмотров 1,1 млн
42:51
ቤተሰቦቼ ጥርጣሬ ነበራቸዉ ነገር ግን ከኔ አልፎ አነሱንምበፍቅርገዛቸዉአስገራሚየፍቅርታሪክ#tigistgirma#sekela @Joycouples @sheger-l9k
Просмотров 424 тыс.
1:30:01
ጭና መጣች ሊታይ የሚገባ አዲስ ገራሚ ሙሉ የገጠር ፊልም (China Metache) New Full Lengh Ethiopian Movie 2024.
Просмотров 81 тыс.
8:25
መልካምነት ለራስ ነው
Просмотров 83 тыс.
15:20
Кто меня ЛУЧШЕ ЗНАЕТ? ПАРЕНЬ или ДРУГ // Милана Некрасова, Лизогуб
Просмотров 226 тыс.