Тёмный

🔴"  

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Подписаться 48 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

" #በቤተ_ክርስቲያኔ_ተከስሻለሁ" I #መጋቢ_በቀለ_ወልደኪዳን I #ዓለሙ_አማረ I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #Alemu Amare
Subscribe for latest Videos Here;
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
RU-vid (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ በጣም የምወድዎትና የማከብርዎት ውድ ሰው ነዎት !! ቀሪ ዘመንዎ ይባረክ !! ሁሌ እሁድ እሁድ ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል አይዎታለሁ። መች ነው ጋሽ በቄ እዚህ መድረክ ላይ ድጋሚ የሚቆሙትና የማይጠገብ ትምህርታቸውን እና ፀጋቸውን የሚያካፍሉን እላለሁ ።ተባረኩ !! ❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazZerasion
@AlmazZerasion 5 месяцев назад
አባት ማለት እረኛ ማለት አቃፊ ለመስበር ሳይሆን ለማቅናት ያሎትን ልብ ጌታን አመስገንኩ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
@teferidemissie5102
@teferidemissie5102 2 месяца назад
በእውነት መልካም ውይይት ነው። የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ፤ አሜን።
@yetimgetdemissiekassa9663
@yetimgetdemissiekassa9663 5 месяцев назад
I remember Gash Beke, the place was the Ethiopian Managent Institute, at Bishoftiu, more than 30 years ago. It was dinner time in the Cafeteria of the institute. There were different participants. Muslims, Orthodox Christians an evangelicals. Gash Beke stood amidst the dinner and clapped his hands for attention. Everybody gazed at him including me. In simple and brief language he preached about the greatest dinner party of all. ታላቁ የራት ግብዣ He preached Christ crucified. What a testimony! He was a hero. He is still a hero God bless Gash Beke.
@abrahamtona6956
@abrahamtona6956 5 месяцев назад
እኝህን በእውቄት የበረቱ አባት የሰጠን አምላክ ይባረክ !!!.
@lhaile1499
@lhaile1499 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@melkamusonko
@melkamusonko 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ የጌታ ፀጋ እና ሰላም ላንተ ይሁን በጣም ነዉ የምወዶት እድሜ ጤና ይስጦት
@YakobChala
@YakobChala Месяц назад
በውቀት የበሰሉ አባት ጋሽ በቄ በጣም አስተምርህኛል ተባረክ
@thionlema7724
@thionlema7724 4 месяца назад
ወይኔ የኔ አባት ምናለ እንደ እርሶ ቢሆንልኝ ወደድኮት ፀልዩልኝ ጌታን እንዲቀበል ተባረኩ
@bety2338
@bety2338 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ በጣም የማከብሮት አባት እና መሪ ኖት። ከልጅነቴ ጀምሮ በሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን ተጠቅሜቦታለሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን አሁንም ያብዛሎት። እርሶን ስሰማ ተስፋ ይታየኛል።
@aklilumulushewa9298
@aklilumulushewa9298 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ ያሎት መረዳት የቃሉ እውቀት እና ትእግስቶት ስፊ ነው ! ጌታ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርኮት 🙏🙏🙏
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 5 месяцев назад
Wow, remarkable servant of God, I pray for your longevity to continue blessing the Church of Christ.
@mulugetamideksa3852
@mulugetamideksa3852 4 месяца назад
Paster Bekie You are real Father of our Christian Generation. I appreciate the speech of “Gashe” Bekie. It is very important for all of us. Let us use and practice God’s words that Paster Bekie explained. I am so glad to hear such innovative and dynamic understanding. I will read your books in addition to Bible. God bless you
@mulugetahailu
@mulugetahailu 5 месяцев назад
ጋሺ በቄ #ወጣት አገልጋዬችን #ለመደገፍ: #ለመራራት እና #ለማበረታታት የህድክበት መንግድ ብስማማኝም ነገር ግን #መማር #ማወቅና #ማረም የምገባንን ነገር ዝም ብሎ በማለፎ ከዝህ ቃለ-መጠየቅ ማገኘት የምገባንን ትምህርት እንዳጎደሉብን አስባለው:: በተረፈ Match respect and ❤️❤ ❤!!
@deboamare5171
@deboamare5171 5 месяцев назад
እኔም የምለው ይህንን ነው የምንገስጸውን መገሰጽ ባለመቻላችን ትልቅ የተባሉት አ ዕማድ አብረዋቸው የሚሆኑትን ስናይ ያዘንኩት ለዚህ ነው እንጂ ወንድም እህቶቻችንን ሳንቆጣ አጣናቸው
@fbeyamo924
@fbeyamo924 5 месяцев назад
I agree
@enkumengist1668
@enkumengist1668 3 месяца назад
ትክክል
@teferidemissie5102
@teferidemissie5102 5 месяцев назад
እጅግ በጣም የምትወደድ በገባህ እውነት የማትደራደር ጸጋው የበዛልህ ፋናወጊ ከሚባሉት አባቶች አንዱ ነህና አሁንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ያብዛህ!!! ስላንተ ጌታ የተመሰገነና የተባረከ ..........አሜን።
@tesfayetafesse9064
@tesfayetafesse9064 5 месяцев назад
God bless you my beloved elder brother in Christ. I agree 100%. with your idea. The one that have an ear should listen. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alishaamra7756
@alishaamra7756 5 месяцев назад
Gash Beke I am always Impressed by your knowledge and your Awe inspiering confidence during all your Interviews. May the Almighty God Bless you adundantly!
@Eyobmea
@Eyobmea 4 месяца назад
እንተ ጠያቂው እና አዘጋጁ ስላንተ እዚአብሔርን አመሰግናለሁ እጅግ በሳልና ትህትና የሞላብህ ሚዛናዊ የሆነ አጠያየቅ የምትከተል በመሆንህ አድናቆቴን ልገልፅልህ ግድ ይለኛል ... I really appreciate the way you interview you are asking is so much reasonable and teachable. You are not challenging which is really good. You are try to understand from him and you are there for us even you know the Pastor he looks like friend to you but still, you are asking maybe other people if they ask such kind of questions, that’s why I want to say thank you because you was asking for me. If I am there I was asking the way you are asking him. God bless you. We need such kind of journalist like you for God kingdom.
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 5 месяцев назад
i never seen before like pastor bekele else has good knowledge about church history and Reformation .
@alem.t327
@alem.t327 5 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጋሽ በቄ 💕 ብዙ እውቀት አለህ እግዚአብሔር ለትውልዱ በረከት ያድርግህ ፀጋ ይብዛልህ!
@birukefenie9423
@birukefenie9423 5 месяцев назад
ጌታ ይመሥገን ብዙ ተምሬአለው፣ተባረኩ።
@tameratcherenet4631
@tameratcherenet4631 5 месяцев назад
ሕ/ር ይባርክህ ጋሽ በቀለ መቼም እንዳንተ ያለ ስፊ እይታህ ሌሎቹም እንዲሁ በዚች ምድር ይብዙልን አሜን!!!( ታምራት ቸርነት) ከተልህኮ ለትውልድ ቤተ ክርስቲያን
@melkamusonko
@melkamusonko 5 месяцев назад
አዘጋጅ እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎች ነው የጠየካቸው ስለ ጴንጤቆስጤ emotionalለት ጥሩ አይመስለም ብታርሙት ከአብተ ክርስቲያን ጋር በመነጋገር
@yaaredo
@yaaredo 5 месяцев назад
እንደ ጋሽ በቄ አይነት የበሰሉና በርህራሄ የተሞሉ አባቶች ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን። ከእነሱ ፍቆርን እንማር!!!
@Searit-rich
@Searit-rich 5 месяцев назад
Yetun fiker ??? Yetun abatenet ?? Ke God sayhon be guad yememeru begochachewn lemot yemiseu ye council ashebeshabiwoch
@solomonbogale1730
@solomonbogale1730 5 месяцев назад
የግል ትንቢት በገንዘብ ተሸጠ ሲባል ስህተት ነው ከማለት ይልቅ የቤተክርስቲያን መሪዎች መውቀስ ይቀላቸዋል አንጂ በምንም ሁኔታ ሀሰተኞችን ለመውቀስና መገሰጽ ምን አቅም አሳጣቸው ።ያሳዝናል ።
@denekealembo840
@denekealembo840 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ የኖሩና ያሳዩን የወንጌል ጀግና ምሳሌአችን ናቸው 🎉❤እወድሀለው ጋሽ በቄ ለኔ ምሳሌነህ ከአባቶቼ
@tujodanielbeyera4231
@tujodanielbeyera4231 5 месяцев назад
It is really worthwhile to talk to and with Pastor Bekele, if the protestant church has to undergo any reform.
@minalutnerkio7146
@minalutnerkio7146 2 месяца назад
I wish you to invite scholars like Dr. Eskindir
@mesfinzswde2993
@mesfinzswde2993 5 месяцев назад
መጋቢ ጋሽ በቄ በብዙ መስፈርት እወድሀለው የምትናፍቀውን ለማየት ረዥም እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥህ!!!!!!
@IssacAbigial
@IssacAbigial 4 месяца назад
Gazexeyawen wededekute tebarek erso neseha gebu gashe
@tea4298
@tea4298 5 месяцев назад
መጋቢ በቀለ የተባረከ ሰው
@tsegadtg
@tsegadtg 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ፣ እንዴት እንደምወዳቸው፣ ጌታ እንደ ጋሽ በቄ አይነት አባቶችን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ። ሁሌም ከሰው ጋር ሳይሆን ከእ/ር ቃል፣ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ነው የሚሆኑት። ባገራችን የተነሳውን የጴንጤ ቆስጣዊውን እንቅሰቃሴ ያዩ፣ የነበሩበት፣ ያጠኑት እና የተረዱ አባት ናቸው። ጌታ ኢየሱስ ዘመናቸውን ይባርክ!! ለአዘጋቾቹ:- እርሳቸውን ስላቀረባችሁልን ጌታ ይባርካችሁ። በሁለት ወይም በሶስት ክፍል ቢቀርብ መልካም ነበር፣ ከጊዜ አንፃር።
@ghmajk23
@ghmajk23 5 месяцев назад
ህዝብን መረን መልቀቅ የጌታ ፍቃድ አይደለም ።
@Hawaryaw.Endrias.Tekalign
@Hawaryaw.Endrias.Tekalign 5 месяцев назад
በቄ ተባረክ! እንወድሃለን።
@hiwetmehari3153
@hiwetmehari3153 5 месяцев назад
እርሶ እኮ እሞታለሁ ብለው ያልሞቱት ጦርነቱን ለመምራት ቅዱስ ጦርነት ስለሆነ ነው ግን ለምን ሰው እንዳይድን በር ይዘጋሉ ባይመጡ እኮ ሰው እርሶ ያሉትን ይረሳል ለምን የመረቀዘ ቁስል ይቆሰቁሳሉ ቅዱሱ ጦርኖትዎ ሰው የበላብን ሰዎች አለን በህይወት እባክዎ ንስሀ ይግቡና መፈታት ይሁን
@Searit-rich
@Searit-rich 5 месяцев назад
Ayegermum degemo abat yiluachewal tilacha molto terfobachew
@fikrukinfu7025
@fikrukinfu7025 4 месяца назад
Man of Balanced life...
@samuelgebreselassie2402
@samuelgebreselassie2402 5 месяцев назад
Gashe Beke andebet ritue, tsehafi na dinki menfesawi sewu newu. Egizabher rejim idime yistachewu!!!!
@yosephaman4676
@yosephaman4676 5 месяцев назад
ፓ/ር በቀለ በእርግጥ እግ/ር ስለሰጠህ ይቅር ዕውቀት ጌታ ይክበር ።ዘመንህም ይባረክ።
@ghmajk23
@ghmajk23 5 месяцев назад
ጋሼ በቄ እሞታለሁ ሲል እንድሜው እንዲረዝም ፀልያለሁ መፅሐፉንም ገዝቼ አንብብያለሁ ጌታን እንደያዘ ለመሔድ ያብቃው በቤ/ክርስቲያን ውስጥ በህዝቡ ላይ የረቡትን ተጣመው አድገው የጎለመሱትን ለመመለስ ነው ወይስ ጌታን ለማሰደብ ነው የሚሔዱት?
@TagesseTamiru
@TagesseTamiru 5 месяцев назад
What do you say about those who darely exchange the personal prophecy by money? Do you think that they don't understand this act is very far from the bible truth.?
@Searit-rich
@Searit-rich 5 месяцев назад
Toregnam neberu
@DeliverancetvEthiopia
@DeliverancetvEthiopia 5 месяцев назад
yes, አለምልሟታል🎉
@tasewzenebe
@tasewzenebe 5 месяцев назад
We are not dead stones who have no emotions but the exercise of Pentecostals is over dominated by their emotions than the life of the spirit
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 5 месяцев назад
ፃድቁን አነጋግርልን አባክህ።በቤተክርስቲያን የተገኘዉን የፖለቲካ ድል ፣እንደ መንፈሳዊ ድል ቆጥረዉ ሲመፃደቁ አይቻቸዋለሁ ።ኸኸኸኸኸጰጰ😮😮😮😮
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 5 месяцев назад
ድንቄም ነብያት እርሦ በዚህ እድሜው ከውነት ጋር የግዛብሄርን ቤት ላለማሥደፈር ጠበቃ መሆን ሢገባዎት ከሀሠተኛ ነበያት ነኝ ባይ ጋር እየዋሉ እሡን ማምጋገሥ ምን ያህል ዘመን ቀረኝ ብሎ ያለማሠብ ነው።
@yoseffessehaye6843
@yoseffessehaye6843 5 месяцев назад
እየ ፍትሐዊ ነው ጋሽ በቀለ ንስሐ ይግቡኡ አንደንኛ አሁን የስው ሂወት የቀጠፊ ያለው በኢትዬጵያ አንደኛ ተጠያቂው እርሶ ነው
@newlife1tube
@newlife1tube 5 месяцев назад
Wow❤❤
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 3 месяца назад
የጋሽ በቄ ሀላፊነት የጎደለው ንግግር እጅግ ልብን ይሰብራል። ከነድክመታቸው ጤናማውን ወንጌል ያቆዩልንን አባቶችን ለሁሉ ነገር ተጠያቂ ሲያደርጉ ነገርግን በገንዘብ ፍቅር ተጠምደው የተነሱ የዘመናችን አገልጋዮችን የሀሰት ልምምዶችን አንዳችም ለመገሰጽ አለመፍቀዳቸው እጅግ ልብ የሰብራል።😢
@marthagebre5920
@marthagebre5920 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ መፀሐፍ. ይፃፍልን
@samuel4210
@samuel4210 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ ፦ ቅን፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ ትሁት፣ እና የቤተክርስቲያን ስጦታ የሆነ ሰው ነው። ከጻፋቸው መጽሐፍት ውስጥ ሁለቱን አንብቤአለሁ፤ እነርሱም "ከለሊቱ ስንት ሰዓት ነው?" እና "ጣልቃ እየገባ" የሚሉት መጽሐፍት ናቸው። ክዚህም በተጨማሪ ከ12 ዓመት በፊት አካባቢ "ከለሊቱ ስንት ሰዓት ነው?" የሚለው መጽሐፉ ከመታተሙ በፊት በየሳምንቱ በተከታታይ ረቡዕ ረቡዕ "ከለሊቱ ስንት ሰዓት ነው?" በሚል ረዕስ ለረጅም ሳምንታት በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን አስተምሮ ነበር። ያንንም ትምህርት ተከታትያለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እባካችሁ ቅዱሳን ሰው በእድሜው እንኳን ይከበራልና፤ ይህን የእግዚአብሔር ሰው እና አባታችንን ባትዘልፉት መልካም ነው። እጃችን ለሚጽፈውም አንደበታችን ለሚናገረውን ገደብ እናበጅለት። እግዚአብሔርንም እንፍራ።
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
ትክክል።። ተሳዳቢዎች ፈሉ እኮ። ብዙ ሰው እውነትን መስማት አይፈልግም።እውነት የሆነውን ጌታ ፊት - ፊት ለፊት ሲገናኝ እንዴት ይሆን -ይሆን???
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 5 месяцев назад
ዮሴፍን የማያውቅ አዲስ ትውልድ ተነሳ ....አይነት ሆነ እኮ ነገሩ በጋሽ በቄ አገልግሎት ጊዜ ባንኖር እንኳን ታሪክን ማንበብ ማንን ገደለ?...ከዚህ በፊትስ ባናውቃቸው በዚህ ቃለ ምልልስስ እንኳን መረዳት እንዴት አቃተንን? እሺ ሁሉም ይቅር በዕድሜ ባለጠግነታቸው ብቻ እንኳ ማክበር እንዴት ተሳነን?? ...መፅሐፍ ቅዱስ በሽበታሙ ፊት ተነስ ያለውን ቃልስ እንዴት ነው የምንረዳው??....ጋሽ በቄ በጥቂት ሰዎች መጥፎ ቃል እንዳታዝን !!ጌታ እራሱ ልብህን ይጠብቅ !! እንወድሃለን !!ኑርልን !!❤❤❤❤❤❤❤
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
@@senaitgebrehiwot6290 ጌታ ይባርክሽ እህቴ።
@zenimoges2834
@zenimoges2834 5 месяцев назад
ጀነራል በቀለ በመንፈሳዊ መድረክ ማየት አሁንም ውድቀት ይሰማኛል!! ማፈርያ! በዚህ ሰው ምክንያት ስንት ሰው እንደተሰናከለ ቤቱ ይቁጠረው! ወንጌል ኣንተ እንደምትለው ሳይሆን በአራተኛው ክፍለዘመን በአክሱም ተሰብኮ ህዝብ ተቀብሎታል። ፈቱ ወንደላጤ በቀለ የብዙ ነገር ምሳሌ ነው
@bemnet7785
@bemnet7785 5 месяцев назад
እንደት አይነት የበሰለ አገልጋይ ነው!!
@Himat1216
@Himat1216 5 месяцев назад
Keep your time . We will show you
@danieleyu6832
@danieleyu6832 5 месяцев назад
??????????????
@DeliverancetvEthiopia
@DeliverancetvEthiopia 5 месяцев назад
ከሉትር በፊት እኛ ሀገር የአቡነ እስቲፋኖስና የደቂቀ እስቲፋኖስ የተሀድሶ እንቅስቃሴዎች አይደለምን?
@lhaile1499
@lhaile1499 5 месяцев назад
የበግ ልብሰ የለበሱ ተኹላዎች 😭😭😭😭😭ፍትሀዊ ጦርነት ነው የሚል ቄሰ ለእርሶ ሙሾ ማውረድ😭😭ዋይ ዋይ ያሰኛል
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 5 месяцев назад
ፖለቲካህን እዛው አድርግ ብሔርተኛ
@DeliverancetvEthiopia
@DeliverancetvEthiopia 5 месяцев назад
no,Pentecostal movement ለኢትዮጵያ ክርስትና እንዴት ውድቀት ይሆናል?
@KarikaMulu
@KarikaMulu 5 месяцев назад
ሰማሁት ዉስጤ የይቅርታ ድምፅ ይጠብቅ ነበርና፡፡ ጠያቂዉ ወንጌላዊ ያሬድን ስለትግሪይ ህዝብ በጠየቀዉ ጊዜ እኔ የተናገርኩት በዚህ መልኩ ነዉ እናንተግን በዚህ መልክ ካሰባችሁት ይቅርታ አለ ከክርስትያን የሚጠበቅ የአገልጋይ ወጉ ነውና ወንጌላዊ ያሬድን አከበርኩት ፡፡ እናቴን የነጠቀኝን ወንድሜን እግር አልባ ያደረገብኝን እኔ መሀል አገር ሁኜ የታሰርኩበትን ሀብቴ የተወረሰበትን ፍትሀዊ ጦርነት ያሉትን (ሃያ ሰባት አመት ጌታን ሳገለግል ፍትሀዊ ጦርነት የሚባል አላዉቅም) ሳይጠይቅ ያለፈበት ምክንያት እሱም በጦርኖቱ ፍትሐዊነት አምኖበት ይሆን? እባክህን የእግዚያብሔር ሰዉ ወደነሃልና አትውረድብን ፡፡ ትልቁ ጥያቄ ስለ ፍትሀዊ ጦርነቱ መሆን ነበረበት ብዙ ክርስትያኖች አዝነዋልና፡፡
@atmike123
@atmike123 5 месяцев назад
እኔ የማይገባኝ ለምን አማኙ እንኳን እውነቱን አይናገርም!! እንዴ ጦርነቱ እኮ የሕወሓት ነበረ። የትግራይ ህዝብ ተገዶ ነው የገባበት አለያም በሕወሓት ተታሎ እንጂ ፈቅደው የገቡ በጣም ጥቂት ናቸው። ጌታቸው ረዳ እኮ በገደምዳሜው ነገረን ወደ ጦርነት መግባት አልነበረብንም ብሎ። እንግዲህ 600,000 ሰው ማለቅ ነበረበት ወደዚህ መረዳት ለመምጣት? በቅርቡ በተደረገው ወረራ የመቀሌ ህዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ በቃችሁ አለ። ያንን ቀደም ብሎ ተናግሮ ቢሆን ይሄ ሁሉ ፍጅት አይመጣም ነበረ።
@KarikaMulu
@KarikaMulu 5 месяцев назад
በማንም ይፈጠር በማንም የጦርነት ፍትሀዊነት አለ ነወይ ጥያቄዉ ወንድሜ ከደገፊነት አኳያ አደለም እንደክርስትያን ህየው ከወገናዊነት ዉጣ ። ሌላም ጋ ቤሆን ጥያቄ ይሀው ነዉ ወንጌላዊዉን ጠይቀህ ፓስተሩን አለመጠየቅ ለምን? ጥያቄ ልጠይቅ በማንም ስህተት ይጀመር (ስህተትን እየደገፍኩ አደለም ) የጦርነት ፍትሀዊነት አለ?
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
የእርስዎ አቀራረብ፣አጠያየቅ እጅግ ደስ ይላል። በገጠመዎት እጅግ አዝናለሁ።እርስ በርስ እንድንጠፋፋ ያደረገንን ዲያቢሎስን አላማውን ተረድተን እርሱን እንደመገሰፅና ከአላማውም መራቅ ሲገባን ሁላችንም ተጠፋፋን።እንደ አንድ ኢትዮዽያዊ ታላቅ ልባዊ ይቅርታን በጌታ ፊት እጠይቃለሁ። እግዚአብሔር መርገማችንን ሁሉ አስወግዶ ሰላሙን ያብዛልን።።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 5 месяцев назад
It is not just like this about Oral Roberts,try to follow his history again.May be there is something to pray about.In general he has done great things.
@abera6869
@abera6869 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ በአንድ ወቅት (ሃያ ዓመት ገደማ የሆነው ይመስለኛል) በሕይወት ዘመኑ ሰባት መጻሕፍት ሳይጽፍ እንደማይቀር በአንድ ጉባዔ ላይ የነገረን ይመስለኛል 5ቱ የእርሱ ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ትርጉም ነው። ቀሪውን (ቀሪዎቹን)ለመቼ እንጠብቅ? አደራ ጠይቀህ ንገረን! ! !
@munich2017
@munich2017 5 месяцев назад
አንተ ለምን አትጽፍም 20 አመት ?
@abera6869
@abera6869 5 месяцев назад
@@munich2017 የማሳተም አቅም ማጣት እንጂ ጽሁፎቹስ ተዘጋጅተው ነበር።
@addistedla
@addistedla 5 месяцев назад
አጎብዳጅ የመንግስት
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር እንጂ።
@ጆርጆከቶሮንቶ
@ጆርጆከቶሮንቶ 4 месяца назад
ጋሽ በቄ ክርስቲያ በመንፈስ ይልቅ በስሜት እንነዳ ለክርስትና ከጉልምስና ወጣትነት የጸጋ ሥጦታ ለቤ/ክ ይልቅ ለግለሰብ የተሰጠ ነው የሚሉን! በፕሮቴስታንት ቤ/ክ ውስጥ ሲጠየቁ በሌሎች አብያተ ቤ/ክ ያናት ያለውን ልጅነት ይናግራሉ፣ የቤ/ክ ቀውስ አይታያቸውም ዛፉን ከፍርድ የሚለውን ረግጠውት ነው ያለፉት። ጠያቂውን በጥያቄህ ብስለትና ትክክለኛ ሂስ አደንቃለሁ!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 месяцев назад
የእቃ ዕቃ ጨዋታው እንዳለ ሆኖ የመንፈስ ቅዱስ መስራፋት በአገራችን በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው አንደተዘባረቀ አይቀርም ይጠራል ምን ይሳነዋል አንደቃሉ ይሁን እንጂ መንፈስ ቅዱስን ማስተናገድ መልካም ግድም ነው ተባረኩ !!!!
@DeliverancetvEthiopia
@DeliverancetvEthiopia 5 месяцев назад
ይመስለኛል ? እየበዛ ነው አሌ!?
@Proquality69
@Proquality69 3 месяца назад
ለምንድነው ወጣቶችን የሐሰት አስተማሪ ናቸው የሚባሉት? ወጣቶችን ሁሉ አይቀበሉም?ከክርስቶሰ ጀምሮ የብዙ ሪቫይቫ እንቅስቃሴ በወጣቶች ነው
@tzehaitupaulos1438
@tzehaitupaulos1438 5 месяцев назад
ወንድሜ ልበልህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የበሰለ ሰዉ እንደአንተ አላየሀም መልሰህ ገረመኝ ቤተከርስትያን አንድ ናት መጽሀፉም አንድ ነዉ ከዚህ መውጣት የለብኔም ኡነት የኡነት ሰዉ ነህ ኡነት ደግሞ የየሱሰ ባህሪ ነዉ ወንፌት ወደ ቤተክርስትያን ሊገባ ነዉ እየሱሰ እዚህ እንዲቀጥል ዝም አልልም ብለዌል ቀኑ ቅርብ ነው ጀግና የከርስቶስ ሰለሆንክ አመሸግንሀሐሁ
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 5 месяцев назад
After Dec, 31, 1899 the next day how can it be 1901? How about 1900?
@samri-pt4xb
@samri-pt4xb 5 месяцев назад
He is ebide new😂
@mennabekele5985
@mennabekele5985 5 месяцев назад
beke poltkegnaw weshkata ketenagerkachw hulu andum altesakam
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 5 месяцев назад
40ሽ አይነት ክርስትና የለም ፕሮቴስታንት የክርስቶስ መንገድ አደለም
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 5 месяцев назад
Because they called themselves Pentecostal or they say they are, it doesn’t make them Pentecostal. The name Pente is given to all evangelical Christians in Ethiopia. Genuinely how many churches really are Pentecostal and practice it? Too much noise doesn’t represent Pentecostalism.
@jha8217
@jha8217 5 месяцев назад
Ke December 31 1899 be 1 day deference 1st January 1901 how ..where abt 1900..? Gizewm eji techinobet nebere..???
@DestaKassaBeyene
@DestaKassaBeyene 5 месяцев назад
አንድ ሚልዮን ህዝብ ስለበላውና ፓስተር በቀለ ፍትሀዊ ብለው ስለጠሩትና ስለደገፉት ጦርነት አሁንስ ምን ያስባሉ? አሁንም የገዳይነት መንፈስ እንደተጠናወታቸው ነው?
@gebremedhinyohannes6402
@gebremedhinyohannes6402 5 месяцев назад
ይሄ፡ሰውዪ ፡Reformation ምን፡እንደሆነ፡አያውቅ Reformed theology and Pentecostal movement are two different things One thing about this guy የአንድሚልዮን፡የትግራይ፡ህዝብ፡ደም፡በጁ፡አለ ጦርንት፡ፍትሓዊ፡ነው፡የሚል፡የቀለለ፡ሰው፡ነው፡አድርሱለት
@YordanosMekbib-x3q
@YordanosMekbib-x3q 5 месяцев назад
ጦርነትን የደገፈ ብቸኛው ፖስተር
@JesusislordJhone316-pq7bg
@JesusislordJhone316-pq7bg 5 месяцев назад
ጦርነት ሰባኪ ንስሃ ግባ
@AlmiHailu
@AlmiHailu 5 месяцев назад
Gas Baka Ybateki Yhen K 15 Amet Bafit Mansat nabarebn Endat Church.
@yohanesnigussie6032
@yohanesnigussie6032 5 месяцев назад
መጋቢን የተግራይ ጦርነት ፍታሀዊ ነው ብሉል:: የጦርነት ፍታሀዊ አለ ወይ? ጦርነት አውዳሚ እንጂ ፍታሀዊ እንዲት ሊሁን ይችላል? ከቻልክ ጠይቅልን?
@dagi6055
@dagi6055 5 месяцев назад
mengist tornet sikefetbet yemekelakelna hizbun yemetbk hig maskebr siltan alw slezih fithawi yadergewal albelzyama mekelakya serawitna mengist lemn asfelg srat lemasyaz aydel ende
@TekalgnTayni
@TekalgnTayni 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ የተወደዱ አባት
@HailayHaile-h1i
@HailayHaile-h1i 5 месяцев назад
Hassetegna nebiyatin yefelefele yesihtet awra new bekele *(ene esrayel dansan yewelede fithawi asach)
@omg7745
@omg7745 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ናቸው ከሳቸው ብዙ እንማራለን አዳምጦቸው ተጠቀሙ ተባረኩ
@HailayHaile-h1i
@HailayHaile-h1i 5 месяцев назад
Ege ege yilal migbu
@DagmHinset-uf9xp
@DagmHinset-uf9xp 5 месяцев назад
ሰው ነበር ግን ጦርነቱ አዋረዶት ጦርነት ፍትሃዊ😂😂😂
@saraabebe865
@saraabebe865 5 месяцев назад
Lemen teregagetew aynagerum? Negegerachew aytemem.
@Eyobs90
@Eyobs90 5 месяцев назад
የፕሮቴስታን ቻናሎችን ተከታታይ አይደለሁም። ዛሬ ግን በድንገት ነው የመጣሁት ማለት አልችልም። ይገርማል! ተባረኩ አባቴ። በጥበብ የተሞላ የሚያስቀና የቅንነት ፀጋ ተሰጥቶወታል። ትምህርቱ ሁሉንም የሕብረተሰብ አካል ደግሞ እንዲያስብ የሚያደርገው ይመስላል! እግዚአብሔር ይመስገን ይርዳን!!
@amenehaileselasse3963
@amenehaileselasse3963 5 месяцев назад
Qedada. He was blessing the war on Tigray. Shame on him. Holy Spirit? Ruther he is led by an evil spirit.
@TafesseGuracha
@TafesseGuracha 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር አምላክ ለከበረዉ ሥራዉ እንደ አዕማድ ካስቀመጣቸዉ የወንጌላዉያን አብያተ ክርስትያናት ቀዳሚዎቹ ዕንቁ ፀሓፍት ተራኪያን መ ምህራንና አገልጋዮች ውስጥ አንደኛቸዉ በመሆናቸዉ ስለእሳቸዉ ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!!
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ፤ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች (የጴንጤዎች) "ብርቅዬ ሰው" ቢባል ማጋነን አይሆንም:: Never doubt that he is “a living encyclopedia”!! I praise God for him 🙏🏾🙏🏾
@zenimoges2834
@zenimoges2834 5 месяцев назад
ብርቅ ኢየሱስ ነው!! አንድን ሴት በፍቅር ይዞ ማኖር ያልቻለ ፈት ነው!
@Michael-b2w7u
@Michael-b2w7u 5 месяцев назад
​@@zenimoges2834ባለጌ ጌታ ይገስፅህ
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
@@zenimoges2834ሰውን አልተሳደቡም። ስውን አልናቁም። ሰውን ሰው ያደረገውን እንጂ። ይቅር ይበልዎት።
@lhaile1499
@lhaile1499 5 месяцев назад
የአረመኔዎች ቀንድ አባት😂😂የእንጨት ሸበት
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 месяцев назад
የሰትዮዬ ጥፋት ከሆነ ዘላለም መቃጠል አለበት..??​@@zenimoges2834
@aidam6784
@aidam6784 5 месяцев назад
You are such a wise man of God, pastor Beke, we love you and respect you!
@muluassfaw1404
@muluassfaw1404 5 месяцев назад
ይህ ሠዉ በእድሜው የማይጋዝ አሥመሣይ ሠው ነው
@Regina-m9i
@Regina-m9i 5 месяцев назад
@@muluassfaw1404 ባለጌ መቼም ቦታ አይመርጥም ቢያንስ ዝም ማለት አችልም / ይም ።
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ይባርክ። እንወድሀለን የእግዚአብሔር ሰዉ።
@muluassfaw1404
@muluassfaw1404 5 месяцев назад
ይህ ሠዉ በእድሜው የማይጋዝ አሥመሣይ ሠው ነው
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 5 месяцев назад
ፓስተር እጅግ በጣም እወዶታለሁ፤ አከብሮታለሁ፤ እጅግ አድርጌም አመሰግናለሁ ጋሽ በቄ የልቤን ነው ያወጡልኝ። እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏🙏🙏
@yosiefyacob1746
@yosiefyacob1746 5 месяцев назад
"ሰውን የምንመዝንበት ሚዛናችን ከውኃ ቀጠነች" እናስተውል!!! ትልቅ አባባል ነው። ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ ኤክሌሽያ ሚዲያም ተባረኩ
@Afeworkgizawofficial
@Afeworkgizawofficial 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ በእግዚአብሔር ቃልና በቤተክርስቲያን ታሪክ የተሞላ ሕይወት ያለህ አገልጋይ ስለሆን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ዓለሙ እንዲህ ያሉትን አባቶች እና አገልጋዮች ስለምትጋብዝ በርታ
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 5 месяцев назад
ይህ ሽማግሌ በጣም መርዝ ነው የሚረጨው ሰውን ልቅ እንዲሆን የሚያበረታታ ለሀሰተኛ ነብያት መፈልፈል ምክንያት እየሆነ ያለ ሰው ነው ሰው ዕድሜው ሲገፋ እንዴት ችኩልት ይሆናል ?
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
መርዙማ ከእርሶ አፍ ነው እየወጣ ያለው
@yohanesnigussie6032
@yohanesnigussie6032 5 месяцев назад
መቼም አንድ መጋቢ በድሉ ሳይሁን ተበድሉም ቢሁን ይቅርታ ይጠይቃል "በድላችሁ ይቅርታ ከምትጠይቅ ተበድላችሁ ይቅርታ ብትጠይቁ አይሻልምን" ይላል መጋቢ በቀለ ይቅርት እንድጠይቅ ይፈልጋሉ እኔ ግን ይቅርታ አልጠይቅም ሲል ጦርነትን ፍታሃዊ ነው ያለ ጆኖሳይደር ይቅርታ አልጠይቅም ሲል የመጋቢነት ጥሪ እንደሌለው ተረዳሁ የሚገደሉ የሚፈሰው ደም የሴቶች መደፈር የህፃናት መሞት የተቋም መውደም የመድሀኒት የምግብ የነዳጅ እንዳይገባ መከልከል ለበቀለ ፍታህዊ ጦርነት ነው:: አይ መጋቢ ያሳዝናል::
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 5 месяцев назад
እሳቸው መነኩሴ ናቸው የሰው ህመምን አያስቡትም ሰለማይሰማቸው አለም በቃቸው ምናምን ነገር a very complicated soul ናቸው😂ጋሽ በቄ ነው ስማቸው😮
@danieleyu6832
@danieleyu6832 5 месяцев назад
ፓለቲካን ከመንፈሳዊ ነገር ጋር አትቀላቅል፡
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 5 месяцев назад
የሀገር መሪ ባልሳሳት ሀገሪቱ የሚመጣባትን የውስጥም ሆነ የውጪ ወረራ የመከላከል ግዴታ አለበት:: በሁለቱም ወገን የጦርነት ወንጀሎች ተሰርተዋል ብዬ አስባለሁ፥ እሱ ምንም አነጋጋሪ አይደለም ስህተት ነው:: ታሪክን ግን ባናጣምም ጥሩ ነው:: ሕወሓት እኮ እየሰማነው "እኔ የማልገዛት ኢትዮጵያ የለችም" ብሎ "ሊበታትናት" ጦር ሰብቆ ተነሳ:: የሩቅ ታሪክ አይደለም፤ ሽማግሌዎች ትግራይ ድረስ እየተላኩ ሰላም ይውረድ ብለው ሲለምኑ በነበራት የሰው ሀይልና የመሳሪያ ክምችት ተመክታ "ጦርነት ለኛ እንደ ገና ጨዋታ ነው" እያለች ሕወሓት ስታፌዝ እኛ ራሳችን ህያው እማኞች ነን:: ሞክሼዬ ወዳጄ፥ የሀገር ደጀን የሆነው መከላከያ የትግራይ ህዝብን ሰብል ሲሰበስብ ውሎ ህዝብና ወገን መሀል ነኝ፣ የቀረበ አደጋ የለብኝም ብሎ ነበር የጦር መሳሪያው ግምጃ ቤት እንዳለ ዕረፍት ሲያደርግ የነበረው:: ለውለታው ምላሽ የነበረው በተኛበት በጥይትና ቦምብ መደብደብ፣ እንዲሁም በሲኖ ትራክ መጨፍለቅ ነበር:: የሀገር መሪው ዝም ማለት ነበረበት? ከዚህስ በላይ ፍትሃዊ ጦርነት አለ? ኧረ የለም!! እግዚአብሔር ከሱ ጋር ስለነበረ ለአመታት ለጦርነት ሲዘጋጅ የነበረውን ሴጣናዊ ቡድን እንዳልነበረ አድርጎ በታተነው:- እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ:: ለምን ግን ይሄን ትልቅ እውነት ማየት ተሳነህ? ፖለቲካዊ አስተያየትህን በፖለቲካዊ ቃላት መመለሱ ይሻላል ብዬ ነው::
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
የገለፁትን ሁሉ የቀድሞዎቹ መሪዎች እንደፈለጉ ሲያደርጉት ፍትሃዊ ነው ብለው ተቀብለውት ነበር?
@Godisgreat88J
@Godisgreat88J 5 месяцев назад
እናንተ የትግራይ አማኝ (ከሆናችሁ) ተብዬዎች፣ ምን ያህል ሥጋውያን እንደሆናችሁ ተመለከትኩ። ትህነጎች ለ27 አመት በዜጎች ላይ ኢሰባዊ ተግባር ከፈፀሙ በኋላ ሥልጣንን ለአቢይ አስረክበው መቀሌ ተመልሰው፣ ዳግም በኃይል ወደ ሥልጣን ለመምጣት ወይም ትግራይን አገር ለማድረግ ከ3ሺ በላይ የሰሜን ዕዝ ወታደሮቻችንን በመጨፍጨፍ፣ ዜጎችን በመጨፍጨፍ፣ ሴቶችን በመድፈር፣ ደብረብርሃን ደርሰው ነበር። እስቲ ልብ ካለህ ደብረፅዮንን/ጄ ታደሰ ወረደን ለምን ብለህ ጠይቅ። ጋሽ በቄ እንዴት አረመኔ ሠይጣኖችን ይቅርታ ይጠይቃል። ትህነጎች ልድገምላችሁ፣ ጦርነቱ የህልውና ፍታዊ ነበር ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 5 месяцев назад
ትክክል የኛ ስህት አንጂ መንፈስ ቅዱስማ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም !!!
@eskedartube1816
@eskedartube1816 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ እውነተኛ የአባትነት ልብ ያለው ሰው ነው❤ ለቤተክርስቲያን በጣም የሚያስፈልግ አባት ነው❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን❤ እንወድሀለን❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 5 месяцев назад
ለብዙ፡ ዘመናት፡ የወንጌላውያን፡ አባቶች፡ በቅንነት፡ ከስራቸው፡ ያሉ፡ ጸጋ፡ የሞላበቸውን፡ እንዳያገለግሉ፡ አስረው፡ ነበር። ተመስጌን፡ ጊዜ፡ መጣ፡ አፈትልከው፡ ጎልማሶቹ፡ ወጡ! በአባቶችና፡ በአዲሶቹ፡ መግባባት፡ ይኑር! ለእርምትም፡ ይጠቅማል! ክፉ፡ አይሏል!
@tarikabebe
@tarikabebe 5 месяцев назад
ጋሽ በቄ ፀጋን በገንዘብ ለወጡ ለተባሉት ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ከመስጠት ይልቅ በግዜ ሂደት ይመለሳሉ እና ያልዘራነውን ከየት እንጨድ አይነት የተደባበሰ መልስ አልጠበኩም። ድርጊታቸውን እያዩ ዝም እነዳሉ እቆጥራለው
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 5 месяцев назад
በመሠረቱ ጋሽ በቄ አስተሳሰቡ ሁሉ ከቃሉ እጅግ ርቋል !!!
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 5 месяцев назад
የሽማግሌ እብድ
@johnf906
@johnf906 5 месяцев назад
እንደ እብድ ብትቆጥረው ለጌታው ለኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 5 месяцев назад
በመፅሀፍ ቅዱስ ዉስጥ 120 ጊዜ ስለቤተክርስቲያን ተጠቅሷል።ነገር ግን 162 ጊዜ ሰለ እግዚአብሔር መንግስት ተጠቅሷል።ፓስተር በቀለ ስለእግዚአብሔር መንግስት ነዉ ትልቁ ትኩረታቸዉ። ስለቤተክርስቲያን እንጅ ስለእግዚአብሔር መንግስት ምንም ግንዛቤ ለሌላቸዉ የኢትዮጵያ አገልጋወች ።ስለጋሸ በቀለ ከቤተክርስቲያን መልቀቅ ጌታን እንዳላገለገሉ እንዲቆጥሩ አርጓቸዋል፣ ቃለመጠየቅ አድራጊዉን ጭምር።
@bilissomtuoromia7162
@bilissomtuoromia7162 5 месяцев назад
እሁን አንተ ስለአእግዚአቢሄር ታወራለህ የጀኖሳይድ ደጋፊ በር ላይ የቆምክ ማሰናከያ
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 5 месяцев назад
በአብያተክርስቲያን ሹመት ወንበር ይዘዉ ከተቀመጡ ቄሶች ይልቅ።ጋሸ በቀለ prophets and personal prophecy የሚለዉን መፅሀፍ ብቻ በመተርጎማቸዉ ለእግዚአብሔር መንግስትና ለመጭዉ የኢትዮጵያ ነብያት ታላቅ ስራ ነዉ የሰሩት።
@Mcsegnit
@Mcsegnit 5 месяцев назад
"ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ማንም ከእውነት ቢስት አንዱም ቢመልሰው፥ ኃጢአተኛን ከተሳሳተበት መንገድ የሚመልሰው ነፍሱን ከሞት እንዲያድን፥ የኃጢአትንም ብዛት እንዲሸፍን ይወቅ።" ያቆ5:19-20
@tesfayealemu9929
@tesfayealemu9929 5 месяцев назад
ይህን ጥቅስ እዚጋ ለምን ማስቀመጥ ተፈለገ ከበግልፅ መናገር እንጂ አስሙር መጽሐፍ ቅዱስ አይደግፈውም
@Mcsegnit
@Mcsegnit 5 месяцев назад
@@tesfayealemu9929 በለውጡ መንግስትና በትግራይ ህወሓት መካከል የነበረውን ጦርነት “ፍትሐዊ ጦርነት ነው” ማለታቸው ትልቅ ጥፋት ነው። ጋሽ በቄ ይህን ቃለመጠይቅ ያደረጉት በጦርነቱ ወቅት ነው። የሳተንም ያሳተንም ከመቀበል ውጭ አማራጭ ያለ አይመስለኝም። መሸፈን ጥሩ ነው። ኖህ ሰክሮ እራቁቱን ስለሆነ መሳቅ ማላገጥ ትርፉ ውድቀት ነው። Pentecoste is not a movement. የስርዓት አልበኝነት ባህል ወደ መሆን መጥቷል። ብናብድም ለጌታ ነው በሚል ጋጥ ወጥተው መሰብሰብ አቅቷቸዋል። እረኛ የላቸውም። ይህ አባት በግል ብዙ ትልቅ ስራ ሰርተዋል። ክርስቶስ አልተከፈለም ጴንጤ ግን እርስ በእርስ እየተናከሰ ነው።
@Searit-rich
@Searit-rich 5 месяцев назад
​@@tesfayealemu9929ene andun lengereh tor azemach neberu eregna mehon yemayegebachew feraj uffffffffffff bicha
@tadiyosnigussie
@tadiyosnigussie 5 месяцев назад
የተባረኩ ስራቸውን ዘመናቸውን በአግባቡ የተጠቀሙ የሙሉ እውቀት ባለቤት የዛሬ 28 ዓመት ገደማ ነው የማውቃቸው
@tesfubekeletube2024
@tesfubekeletube2024 5 месяцев назад
አባታችን ጋሽ በቄ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁ ❤❤❤❤
@muluassfaw1404
@muluassfaw1404 5 месяцев назад
ይህ ሠዉ በእድሜው የማይጋዝ አሥመሣይ ሠው ነው
Далее
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 8 млн
Brilliant Budget-Friendly Tips for Car Painting!
00:28