Тёмный

🔴 በአባ ገ/ኪዳን ትምህርት ላይ ማሾፍ የፈለገው ፓስተር መጨረሻ 

ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Подписаться 193 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@libonatube
@libonatube 4 часа назад
የቴሌግራም ቻናላችን ላይ መፅሀፉን አስቀምጫለው ከታች ያለው ሊንክ ወደ ቻናሉ ይወስዳቹሀል። 👉t.me/libonatube
@lilebaba2151
@lilebaba2151 39 минут назад
እባክህ ወንድሜ ስለማላውቅ ነው መቁጠሪያ ሲያስተምር የሰማኋቸው እነ ቀሲስ ሄኖክን ነው ምንአልባት ዩትዩብ ላይም ታቃቸው ይሆናል እና እነሱ ልክ አደሉም ማለት ነው ወንድሜ እባክህ አስረዳኝ እኔ ከእነሱ ሰምቼ ለጓደኞቼነግሬ እየቀጠቀጡበት ነውምንትላለ
@libonatube
@libonatube 33 минуты назад
@lilebaba2151 ፍፁም ስህተት ነው እህቴ ከቤተክርስቲያን ስርአት ውጭ የሆነ ነገር ነው አንቺም አቁሚ ለጓደኞችሽም አንቺ ስለሆንሽ ያሰየሻቸው እንዲያቆሙ ማድረግ አለብሽ ከዛ ለንስሀ አባታቹ ጋር ተነጋገሩ እህቴ ።
@lilebaba2151
@lilebaba2151 22 минуты назад
@@libonatube አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ
@libonatube
@libonatube 16 минут назад
ምንም አይደል እህቴ ከቻልሽ በቴሌግራም ፃፊልኝ @libona27​@@lilebaba2151
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 часов назад
Thanks very much brother information
@junefirst500
@junefirst500 13 часов назад
አባ፡ ገ/ኪዳን፡ የሚያስላቸውን፡ ችላ፡ ባይሉት፡ ጥሩ፡ ነው! በጤና፡ ይኑሩልን!
@ElsabetDenkuKiya
@ElsabetDenkuKiya 13 часов назад
አበረታቱኝ የተዋህዶ ልጆች 💕🙏🥰
@EmentMengsti
@EmentMengsti 13 часов назад
ሰብሰክራይብ አድረኩ አሁን ገብቸ አይዞን❤❤❤
@zz6793
@zz6793 12 часов назад
ሰብሰክራይብ አረጌሽ አለሁ በረች እህቴ❤
@ElsabetDenkuKiya
@ElsabetDenkuKiya 11 часов назад
@@zz6793 ክብር ያድልልኝ አመሠግናለሁ🙏🥰
@ElsabetDenkuKiya
@ElsabetDenkuKiya 11 часов назад
@@EmentMengsti 🙏🥰🥰
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 4 часа назад
❤❤❤❤
@TakeluTakelo
@TakeluTakelo 21 минуту назад
ለአባታችን ቃሐህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን።
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 10 часов назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Час назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 3 часа назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን❤❤❤
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Час назад
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message abatachin information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message brother ❤️
@kidestAbebe-qg8cg
@kidestAbebe-qg8cg 17 минут назад
ወንድማችን በርታልን ቃለ ሒወትን ቃለ ድነትን
@merongirma8538
@merongirma8538 Час назад
🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 3 часа назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 часов назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Thanks very much abatachin information
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 часов назад
አረ የአዲስ አበባ ልጅም በጣም የዋህ ነው በቀላሉ ይሸወዳል በጣም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 13 часов назад
አሜን ቃለ ሂወት የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Correct brother beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 часов назад
Beautiful message abatachin
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Correct brother beautiful message
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 13 часов назад
ደምሩኝ በማርያም😢😢😢❤❤❤
@zz6793
@zz6793 12 часов назад
ደምሬሽ አለሁ ውዴ❤
@yeshiwork-p8y
@yeshiwork-p8y 2 часа назад
demreshalehu enenm demrign
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 2 часа назад
@@yeshiwork-p8y እሺ እማ
@AndiyeTube2324
@AndiyeTube2324 2 часа назад
@@zz6793 የኔ አመሰግናለሁ
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ 9 часов назад
የአብዬ እኳን በሰላም መጣህ❤
@Wiko-r7y
@Wiko-r7y 14 минут назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 3 часа назад
በርታ ወንድማችን ❤❤❤
@tewodrosworku8649
@tewodrosworku8649 13 часов назад
My brother God bless you
@nebanebneb8486
@nebanebneb8486 14 часов назад
የመግቢያ መዝሙርህ ደስ ይላል ❤❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 часов назад
C abatachin correct abatachin information
@hana-f2c
@hana-f2c 15 часов назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 12 часов назад
ሁሉም አዋቂ ልሁን አላችሁ እግዚአብሔር ይገስፅህ
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 12 минут назад
qale.hiwet.yasmalen.❤❤❤
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 6 часов назад
C abatachin information
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@محمدعلي-ي5ض4
@محمدعلي-ي5ض4 13 часов назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@simonmetasebia348
@simonmetasebia348 6 часов назад
ለመፀለፉ በጣም እናመሠግናለን። ክርስትና ማለት እንደዚህ ነው። ሌሎች እንዲድኑ መርዳት።
@MekdesSelfu
@MekdesSelfu 11 часов назад
❤❤❤❤❤
@Mercy-n6h
@Mercy-n6h 15 часов назад
Egziabhare be betu tatnah👏
@yeznMamuye
@yeznMamuye 9 часов назад
በመቆጠሪያ ሲጣን አይወጣም ጥያቄ አያስፈልገዉም የተቀረ ፀበል በግባት ንሰሀ መግባት መቁረብ አስራት በኩራት ምፅዋት መስጠት መፈፀም ቃሉን የምንፈጽም ያርገን😓😓😓
@tigesttigi6766
@tigesttigi6766 2 часа назад
ወይ በእናትክ ትንሽ ርዘም አርገው ምንባቡን አሳጠርከው ጨምርበት።እናመሰግናለን
@عايشةايمي-س8ع
@عايشةايمي-س8ع 11 часов назад
❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍
@Ethiopiaforever-m5t
@Ethiopiaforever-m5t 12 часов назад
Try to include Dr Meskerem Lechisa's video
@aw3693
@aw3693 14 часов назад
ወንድሜ እስቲ መፅሀፍ ጠቁመኝ ለ ኢ አማንያን በተለይ ለሙስሊም ወንድሞች ጥያቄ በደንብ መልስ መስጠት የሚችል መፅሐፍ ወይም ዶክመንት ከመፅሐፍ ቅዱስ በተጨማሪ እባካችሁ።
@MahiderTibebu-t5x
@MahiderTibebu-t5x 14 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@junefirst500
@junefirst500 14 часов назад
ብድር፡ ሆን፡ ብለው፡ ወስደው፡ ሰው፡ የሚያሞኙ፤ የሚጠቀሙ፤ ለጊዜው፡ ደስ፡ ቢላቸውም፡ በራሳቸው፡ ጉዳትን፡ ይስባሉ! መምህር፡ እናመሰግናለን!
@tigaethio
@tigaethio 12 часов назад
🎉🎉🎉 ወይ ጴንጤ ትልቅ አባት ትንሽ ልጅ ይጫወትበችሁል
@selamasefa6049
@selamasefa6049 31 минуту назад
የት ነዉ ያለዉ ከሀገር ዉጭ ነኝ ወንድሜ መልስልኝ
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 14 часов назад
ሲገባህ እንደ ልቦና ቱዪብ አዘጋጂ ነዉ ዩቱቡን አሳድገዉ ፡ወንድም ልክ እንደ ቀንዲል ዩቲብ ማለት ነዉ
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 14 часов назад
እኔ በኢትዮ 147 እሽ አቤድራለሁ ግን ለመጠየቅ በጣም እሳቀቃለሁ
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 13 часов назад
Yeha manewe yemibale sebaki ye daniel adenaki asafari sewe newe how u put him in ur program
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 14 часов назад
ይገርመኛል የማያስተዉሉ ሰዎች አስታዉሉ ስትላቸዉም ከነሱ በላይ አንባቢ የለም እንዲያም እንዲገለጥልህ አንብብ ይሉሃል ክክክ ቢያስታዉሉ እኮ እኛ በቅዱሳን ስም መቅደስ ብንሰራ ጌታ የራሱን ወንጌል በቅዱሳን ስም ነዉ የሰየመዉ የማቴዎስ ወንጌል፡የማርቆስ፡የሉቋስ፡የዮሐንስ ወንጌል የሚለዉን ለምን አልተቃዎሙ ግን ጨዋዎች ያለዉ ማነዉ??
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf 12 часов назад
አይ ጺንጤ😢😢😢😢
@Lili-df1sr
@Lili-df1sr 12 часов назад
የራሱን ካራቴ እና ቦክስ ሳያይ አጉል ይሄ ባለጌ ማን መስካሪ አደረገው ደፋር ደግሞ አባን አገናኙኝ ወይ አለማወቅ ኧረ ወይኔ ያንተስ ድፍረት ቅጥ አጣ
@tewodrosworku8649
@tewodrosworku8649 13 часов назад
Berta wed wendeme
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 11 часов назад
ልብ ካለው ለምን ሌላ ትምህርታቸውን አያነሳም ለምን ነገር የሚያመጣውን? ልታሳልቅባቸው? ሰውን ግራ ልታጋባ?? አዬ ፌክ ክርስትና
@meharihiwot9683
@meharihiwot9683 6 часов назад
የሶፎንያስ እና የመሰሎቹ ማሾፌያ ከምንሆን የቤታችንን ጉዳይ በፍቅር በትዕግሥት ብንነጋገር ጥሩ ነበር በጣም ያሳዝናል ሰድቦ ለሰዳቢ ........
@junefirst500
@junefirst500 14 часов назад
ወጣቱ፡ ስለ፡ ቅ፡ ድንግል፡ ማርያምና፡ ስለ፡ ቅዱሳኑ፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ ኢየሱስን፡ አዲስ፡ ኪዳንን፡ 27ቱን፡ መጽሐፍት፡ ገጽ፡ በገጽ፡ ብታስተምር፡ ትጸድቃለህ!
@Eskedar-bw9ox
@Eskedar-bw9ox 14 часов назад
እኝንም ግራ ገብቶናል ትንሹ ነብይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@jfdy3618
@jfdy3618 14 часов назад
ቃለህወትያሰማልን❤❤❤
@junefirst500
@junefirst500 13 часов назад
እኔ፡ የገባኝን፡ ልንገራችሁ! በአገራችን፤ ድሃ፡ ማብላት፥ ቤ/ትያን፡ መርዳት፥ ደግነት፡ መስራት! በባሕሪያችን፡ ግን፡ ተሳዳቢ፥ ሰካራም፥ ተደባዳቢ... ጽድቅ፡ የለም! አምኜ፡ በየሱስ፡ ብሎ፡ ንፉግ፥ ሰነፍ፥ ትዕቢተኛ፥ ዘመድ፡ የሚሸሽ፡ .. ጽድቅ፡ የለም! እመን፡በኢየሱስ፤ ግብር!
@junefirst500
@junefirst500 13 часов назад
ወጣት፡ የአብ፡ ስራ! መንፈስን፡ ሁሉ፡ መረምሩ፡ ተብለናል! በመጨረሻው፡ ዘመን፡መንፈሴን፡ በስጋ፡ ለባሾች፡ ሁሉ፡ አላለም? (ት፡ ኢዩኤል፡ 2) መ፡ ቅዱስ
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 11 часов назад
ፓስተር ሶፊ እሳቸውን ለምን ታዳምጣለህ እሳቸውን መውደድ ትችላለዚህ ለእናንተ ጥሩ መድሀኒት ናቸው 😅
@sarkesarke6656
@sarkesarke6656 11 часов назад
😂😂😂😂😂😂እረ ጉድ
@zerfietifitu
@zerfietifitu 14 часов назад
የጴጤ ስራ እኮ ጥቆላ ነው😂😂😂😂😂
@edenhailu2852
@edenhailu2852 9 часов назад
Right
@MekdesSelfu
@MekdesSelfu 11 часов назад
አገንንት በመቁጠራ የቀጠቀጣል የሠጋንንት ጠበቃዎች ገና ይቀጠቀጣል
@junefirst500
@junefirst500 13 часов назад
ከአገር፡ ቤት፡ ከወጣሁ፡ በኋላ፡ እውቀት በነፃ፡ በዩቱብ፡ ከተማሩት፡ መማር፡ ስለ፡ ቻልኩ፤ ጂኦግራፊ፥ የዓለም፡ ፖለቲካና፡ የእምነት፡ አይነቶችን፡ እያወኩ፡ መጣሁ!
@ShewayeFekadu-ix7nb
@ShewayeFekadu-ix7nb 12 минут назад
ኧረ ትናንሹ ነብያቶች😂😂😂😂
@mimishu690
@mimishu690 2 часа назад
ማነህ ሶፎኒያስ ወንጌል እምቢ አለህ ማፈሪያ ምን አገባህ እሠው ቤት ገብተህ ባትቀባጥር 😂 እዛው ቲኮንዶህ😂😂 ላይ ቆይ ያለፉበትን ባንክ ሙሉላቸው በካራቴ አጠናግራቸው😂😂
@tigaethio
@tigaethio 13 часов назад
እኔም 180 ሺ ብር ብድረ ወሰዶብኝ ዝም አሉኝ እግዚአብሔር ሰጥቼው እሡን መልሰ እጠብቃለሁ ጠይቄም ዝም አሉኝ
@Emamimami
@Emamimami 12 часов назад
በፍፁም አታበድሪ ለሌላ ጊዜ የአቅምሽን በስጦታ መስጠት ይሻላል።
@edenhailu2852
@edenhailu2852 9 часов назад
Ay Menafkochi gera yegebachew 😂😂😂bemayegebachw tiliki malet yiwedalu
@TMengustu
@TMengustu 14 часов назад
በድሜ ትንሹ ጠቋይ ነው እንዴ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 13 часов назад
ሶፊንያስ ሂድ እና አባ ጋ ንስሐ ግባ ተመለስ ኽ/ማቴ 8፡4 አንብብ አይበቃህም ስንት ሴቶች አስኮብልለህ በገንዘባቾው እኮ ኖው ሶው የሆንኮው
@merontewolde4038
@merontewolde4038 13 часов назад
አንተንም ቢቀጠቅጥህ የምፍቅናው መንፈስ ይወጣልክነበር ወንድሜ
@libonatube
@libonatube 12 часов назад
😂
@junefirst500
@junefirst500 13 часов назад
የመንፈስ፡ ቅዱስ፡ አሰራር፡ ከሰው፡ ከስጋ፡ አስተሳሰብ፡ ይለያል! እሱ፡ ከመረጠ፡ አህያም፤ ሕፃናትንም፡ ያናግራል! የአ፡ ኪዳን፡ ዘመን፡ ነው! በመቁጠርያ፡ ድብድብ፡ የሰይጣን!
@Lili-df1sr
@Lili-df1sr 12 часов назад
እና ይሄ እየተጠና የሚሰጠው እየፈራ የሚንተባተበው ትንቢት ነው ? ኧረ ልቦና ይስጣችሁ አነይነ ልቦናችንን ያብራልን ያኔ ይገባናል እንፀልይ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 часов назад
የጴንጤ ጠንቋይ ልጅ አረ እባክህ ትምህርትህን ተማር ዘመናዊ ጥንቆላ ይቅርብህ ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ ጴንጤዎች ውሸት እኮ የዲያብሎስ አፍ ነው እንዴት እያወቃችሁ ጠፍታችሁ ህፃናት ታጠፋላችሁ አቤት የዛን ጊዜ ክርስቶስ ሲመጣ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@samarr1112
@samarr1112 11 часов назад
እረ ወድሜ መቁጠርያ እማ በጣም ትልቅ ነገር ነው በጃርጀር መሻሽ ባርካችሁ በሱ ከጥቅቱ ይላሉ 😂
@libonatube
@libonatube 11 часов назад
በስመአብ
@samarr1112
@samarr1112 11 часов назад
@libonatube በየግሩፕ ሄደ ብትሰማ
@libonatube
@libonatube 11 часов назад
@@samarr1112 በቀበቶ ሰምቻለው በጃርጀር ነው እንጂ የገረመኝ
@samarr1112
@samarr1112 10 часов назад
@@libonatube እኔ እራሱ ብለውኛል ያኔ ሳላውቅ በፊት መቁጠርያ መጠቀም አልችልም ስላቸው ቻርጅ ወይም ሻርፕ ባርከሽ መጠቀም ትችያለሽ ሲሉኝ ትቼ የወጣሁት 🤗
@libonatube
@libonatube 3 часа назад
​@@samarr1112ጥሩ አድርገሻል እህቴ በርቺ
@Eyaasu
@Eyaasu 13 часов назад
መጣህ ደግሞ: መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን ልትሳደብና ልታሰድባቸው ? አካውንትህ እንዲዘጋና አንተን እንዲደፋህ : ስለት እሳላለሁ
@libonatube
@libonatube 13 часов назад
ውስጥሽ በክፋት የታጠረ ስለሆነ ሰው ላይ ክፉ እንዲደርስበት እሳላለው ወይ ጉዳችን ግን ምን ሆነን ነው ግን እንዲህ የሆነው ምን አለ ቆይ ተሳስተካል ብለሽ ካሰብሽ ልቦና ስጠው ብለሽ ብታሳይልኝ አይሻልም ነበር ።
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 13 часов назад
ዐይ ያቡ ትገረመኛለህ ስንት ጊዜ አስተዉል ስትባል አትሠማም ኮመንት እንኳን የምትመልሠዉ አንተን የሚያደንቅ ከተፃፈልህ በቻ ነዉ ለማንኛዉም ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን❤​@@libonatube
@libonatube
@libonatube 12 часов назад
@@IiyuHiwot ስላደነቀችኝ ነው ታዲያ የመለስኩላት እኔ ማንም እንዲያደንቀኝ የሰራሁት ስራ የለም ምንም ትንሽ ነኝ የገረመሺን ግን አንቺ ነሽ መፃፍ ስለቻልሽ ብቻ አይፃፍም የሚጠቅመኝ ነገር መፃፍ ከቻልሽ ፃፊልኝ ።
@kannsein5607
@kannsein5607 14 часов назад
ወይ ውርዴት ትልቁ ሰውዬ የቁም ሬሳ የተቀመጡት ደግሞ የዝንጀሮ ስብስብ 😅😅 አዳራሹ ውስጥ ያለውን የፍየል መንጋ ወጋሁት 😂😂😂
@etaferahuhaile175
@etaferahuhaile175 12 часов назад
አንተስ እራስህስ እስኪ ተወን
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 14 часов назад
እስቲ አቶ ያብስራ አንተ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ከሆንክ አንጀት አርስ የመምህር ግርማን ስብከት ልክ እንደ አባ ገብረኪዳን አሳየን።
@mekadr842
@mekadr842 13 часов назад
እኛ ማየት አንፈልግማ ጥንቆላ የኦርቶዶክስ አይደለም
@GirmaSerani
@GirmaSerani 13 часов назад
በትክክል​@@Ethiopiaforever-m5t
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 12 часов назад
​@@mekadr842መጀመሪያ ተንቋይ የምትሏቸዉን መምህርን ትምርታቸዉን እርስ አይታቹ አትመለሡ ሙሉበሙሉ ተምህርታቸዉን አዳምጡት እኔ ጠንቋይ ፁም ስገድ ፆሎት አድርግ ንስሀ ግባ ቁረብ አይልም❤
@YosephhailuKebede
@YosephhailuKebede 14 часов назад
ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ከሆንክና።የሰው መዳን ሚያስደስትህ መንፈሳዊ ሰው ከሆንክተልክ እንደ አባ ገብረ ኪዳን ሁሉ። የመምህር ግርማ ወንድሙን የቀሲስ ሄኖክ ጣፋጭ መንፈስ ቅዱስ የወረሰውን ትምህርታቸውን ልቀቅልን።ሰው ይዳን።
@libonatube
@libonatube 14 часов назад
የእነ መምህር ግርማ የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት የቤተክርስቲያን ትምህርት አይደለም እነሱም በቤተክርስቲያን ላይ ያመፁና ያሳመፁ ናቸው ።
@torpa..
@torpa.. 14 часов назад
Is right​@@libonatube
@GirmaSerani
@GirmaSerani 13 часов назад
​@libበትክክልonatube
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Thanks very much brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message brother information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 7 часов назад
Beautiful message brother information
Далее
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
00:56
Просмотров 301 тыс.