Тёмный

🔴"በዚሁ ከቀጠልን ገዳሞቻችንን እና የንስሃ አባቶቻችንን በሰፈር ልናረጋቸው ነው" | መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | ነጽሮት ፖድካስት  

ነጽሮት ሚዲያና ኤቨንትስ || Netsirot Media and Events
Просмотров 1,2 тыс.
50% 1

ውድ ተመልካቾቻችን ይህ መርሐግብር በነጽሮት ሚድያና ኤቨንትስ እየተዘጋጀ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1ሰዓት የሚቀርብላችሁ ነጽሮት ፖድካስት የተሰኘ መርሐግብራችን ነው፡፡በነጽሮት ፖድካስት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር ተያያዥ የሆኑ ጥልቅ እሳቤዎች እና በጎ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ አሳታፊ እና ትምህርታዊ የሆኑ ሁለገብ መርሐ ግብሮችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል፡፡ ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
በተለያዩ አድባራት አውደ ምህረት እንዲሁም በማህኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ትምህርተ ወንጌልን እና የሚያጸና የሚያንፅ ቃለ እግዚአብሔርን ለምዕመናን በማድረስ እናውቃቸዋለን።
ከመምህር ኢዮብ ይምኑ ጋር በተለያዩ ርዕሰጉዳዮች ላይ ተጨዋውተናል ይከታተሉን። ‪@Netsirot‬
በነጽሮት ሚዲያና ኢቨንትስ እስከአሁን የቀረቡ መርሐግብሮችን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ነጽሮት ዝማሬ
• ነጽሮት ዝማሬ
ነጽሮት ፖድካስት
• ነጽሮት ፖድካስት
ነጽሮት ስብከት
• ነጽሮት ስብከት

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4   
@MekdesBehailu-rp3bn
@MekdesBehailu-rp3bn 3 месяца назад
በርቱ በርቱ ወንድሞቻችን
@Netsirot
@Netsirot 3 месяца назад
እሺ እግዚአብሔር ያክብርልን
@nonenone3420
@nonenone3420 3 месяца назад
Medere Korma
@temelketAyalew
@temelketAyalew 3 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Далее