Тёмный

🔴 ቬሮኒካ አዳነ ለፍቅረኛዋ ነው እውነታውን 2017 የፍየል ዋጋ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል 

babi VLOGS
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 50 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@MeskeremFeyisa-eg2lf
@MeskeremFeyisa-eg2lf 6 дней назад
ነገ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እስኪ😢
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 6 дней назад
እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ውድ እንኳንም ለ 2017 በሰላም አደረሰሽ ልኡል እግዚአብሔር ዘመንሽን በጤና በበረከት በሰላም ይባርክልሽ ❤🌹🌹🌹😘😘😘
@hana-f2c
@hana-f2c 6 дней назад
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ መጭውን ዘመንሽን ቸሩ መድሀኒ አለም ይባርክልሽ 🎉🎉🎉🎉
@honeywubalem4614
@honeywubalem4614 6 дней назад
Enkwan tewledsh wud🎉🎉🎉❤❤ melkam adis amet bezaw
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 6 дней назад
Enkuan Teweledshi Emati
@RosaLala-em9bf
@RosaLala-em9bf 6 дней назад
እንኳን ተወለድሽ
@ADTECH12
@ADTECH12 6 дней назад
🌼መሰከረም_፩🌼 🌼2017🌼 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። ” 🌼መዝሙር 65፥11🌼 🌻እንኳን ከዘመነ ዩሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም እና በጤና አሸጋገረን!መልካም አዲስ ዓመት🌻
@hometube8205
@hometube8205 6 дней назад
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ (መዝ 64፥11) ✝️እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሠላምና በጤና አሸጋገራችሁ✝️ 🌼🌼🌼 ዕንቁጣጣሽ 2017 ዓ.ም🌼🌼🌼
@DesalgnWolde-g5w
@DesalgnWolde-g5w 6 дней назад
ከባድ የተፈተንኩበት አመት ነበር ከባድ ግን ታለፈ 💪💪አይዞን እንኳን አደረሰን 🙏🙏
@YonatanAbel-t6v
@YonatanAbel-t6v 6 дней назад
በቃ ብልግናችን አደባባይ ወጣ ያውም አስቂኝ ሆኖ ምን ያደርጋል ድሮ ቀረ በአብርሃም አስመላሽ ጊዜ ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@tesstefera6334
@tesstefera6334 6 дней назад
JESUS CHRIST SAVES....OUR ADRESS IS JESUS CHRIST....music and dancing is sin...ONLY PRAISE JESUS IN 2017
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 5 дней назад
እኛም አላልን ዱባይ እየኖርን ያገሬ ምርት በጣም ነው የምወደው ምን ቅንቅናሞች ናቸው አላጋጮች
@helenemso32
@helenemso32 5 дней назад
መልካም አዲስ አመት
@tgyemaryam1474
@tgyemaryam1474 5 дней назад
ከሀገራችን ውጡልና እናተኮ ናችህ ኑሮን ያሶደዳችሁት
@hana-f2c
@hana-f2c 6 дней назад
እንኳን አደረሰህ አደረሻችሁ
@MichaelTsegaye-ih1dm
@MichaelTsegaye-ih1dm 6 дней назад
የደሀ ቀብራራ ወደሰማይ አራ😂😂😂 ትላለች አያቴ ሙሉ outfit 4k አይዘልም
@astuastura9332
@astuastura9332 5 дней назад
🎉🎉🎉🎉 ባቢሻ 2017 ምርጥ ዘመን ይሁንልህ ❤❤ ይማድርግልን ❤❤❤🎉🎉
@AbelAyu-n3w
@AbelAyu-n3w 6 дней назад
እንኳን አደረሰሽ መልካም አዲስ አመት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 6 дней назад
Ye habesh telat innazi setoch ket new miwatut😢
@tsinati
@tsinati 6 дней назад
Please like adergulet aykefelbet family 😭🫶
@edomeberhanu3567
@edomeberhanu3567 6 дней назад
❤❤❤ መልካም አዲስ አመት
@ameatn
@ameatn 6 дней назад
የማታ እንጀራ ይኑረን ማለት ነው
@YonatanAbel-t6v
@YonatanAbel-t6v 6 дней назад
እንኳን አደረሰህ ምነው አዲሱን አመት በጥቁር ቲሸርት ተቀበልከው በደናነው
@hometube8205
@hometube8205 6 дней назад
በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ (መዝ 64፥11) ✝️እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሠላምና በጤና አሸጋገራችሁ✝️ 🌼🌼🌼 ዕንቁጣጣሽ 2017 ዓ.ም🌼🌼🌼 🕊🌻አዲሱ🌻🕊 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻🌻 የሰላም 🌻🌻 🌻🌻 የጤና 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣ይሁንልን 🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼
@Hadeea-x2o
@Hadeea-x2o 6 дней назад
በርታ ምርጥሰው❤❤
@ZeburaSallih
@ZeburaSallih 5 дней назад
እኔ ዶሮ ለመግዛት ሄጀ ሁለት ደሮ ገዛሁ በርካሽ አገኘሁ ብየ ከዚያ ግን ብር ስከፍለሁ የሶስት ዶሮ ከፍየሁ መጣሁ አተረፋኩ በየ ተበላሁ
@samlsd9711
@samlsd9711 6 дней назад
14፡29 እርግጠኛ ነኝ ሁሉምየለበሰችው ባንዳ 500 ነው ሁሉም.
@KisanettekaGebreegzeher
@KisanettekaGebreegzeher 6 дней назад
አዲሰ ቤተሰብ ነኝ አንኳን አደረሳቹህ🎉❤
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 6 дней назад
መንግሥት ያልሺዉ አጁዛ ጉድጋድ ግቢ የታባሽ ነዉ መንግስት ያለዉ አያኑርሺና ልክስክስ ባንዳ መንግስት የለም ህግ የለም እኛ ያለን ሀገር አምላክ ነው
@abdimustefa456
@abdimustefa456 6 дней назад
ፍየል ባይዘዌ ወይፈን የሚያክሉ አሉ የከተማ ልጆች አታቁ ይሆናል
@JebarMan
@JebarMan 6 дней назад
በረታ ትመቸኛለህ
@hibaarefat
@hibaarefat 6 дней назад
እደምን አለህ ባቢ የሙሽሪት ክብር ስላልተገኘ ነዉ ለቤተሰብ ማሳያ ነዉ ሙሽሪት
@ያረብ-አ
@ያረብ-አ 6 дней назад
ስለ ሙሽሮቹ ልመልስልህ ሴቷ ድንግል ስላልሆነች ነው ለሴቷ ቤተሰብ የሚወሰደው ስጦታ እንደዚህ ተደርጎ ነው ድንግል ካልሆነች😂😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 6 дней назад
😂😂😂 መች ሞከራትና ነው የታወቀው
@ethiosa1597
@ethiosa1597 6 дней назад
ከሰርጉ ቀድሞ ነዋ የቀመሰዉ ደቦዋን ለዛ ነዉ​@@PeacefromJesus
@user-op5nt7hg3r
@user-op5nt7hg3r 6 дней назад
አወ በኛም ሽልማትአለ😅😅
@offlinehub
@offlinehub 6 дней назад
@@ethiosa1597 enem endeza aseb neber gin she already got cooked in UV
@Lena-v5z
@Lena-v5z 6 дней назад
Babi ye give away ashnafi announce atargm ende??
@hayath9033
@hayath9033 6 дней назад
መግስት እጁን ያስገባልን ያሉት ማዘር ግን አያውቁምና ነው መግስት እጁን ስላስገባ መስሎኚ ኑሮ የተወደደው እጁን ያሳልን ነው የሚባለው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 5 дней назад
አይገርምም አንድ ንገር ሲሆን ህዝብ መንግስት ይየው መንግስት ይወቅ የሚሉት መንግስት መስሎኝ እንደዚህ ህዝብን አሩን የሚያበላው በሁሉም ንገርብዙሃኑ ህዝብ ጅዝብዋል
@merimaaragie346
@merimaaragie346 5 дней назад
ባቢያችን ስወድክ ስለአለባበስ የሚያወሩትን ባናያቸው ስንት ተገዛ የሚጠየቁትን ምድረ ቡርትፍ አንድ ሰው እንኳን ደና የለበሰ የለም እኮ
@derejesetegn
@derejesetegn 6 дней назад
Babi anche yardy lij betam new metmchegn 🎉❤
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 6 дней назад
Babiye enkuwan aderese enem kante gar kewetkut eko💃😂😂😂😂❤❤❤❤
@Yeabsira-t9b
@Yeabsira-t9b 6 дней назад
ዝም ብሎ ፍየል አይደለም ይላል ደሞ
@AbcAaq
@AbcAaq 6 дней назад
እንኮንአደረስክ🎉🎉🎉🎉🎉
@hometube8205
@hometube8205 6 дней назад
🌼🌼🌼 ዕንቁጣጣሽ 2017 ዓ.ም🌼🌼🌼
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 4 дня назад
መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልህ ወድሜ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@liyuworklorenso
@liyuworklorenso 6 дней назад
Babya
@user-fw4mz5rm7y
@user-fw4mz5rm7y 6 дней назад
መልካም አዲስ አመት ባቢ❤❤❤
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 6 дней назад
ቦራሳቸው ውስጥ ስንት ብር እንደያዙ ለምን አይጠይቃቸውም ነበር?
@abhope3075
@abhope3075 6 дней назад
le fyel nu wede afar enesu 10 shi yalutn ezih 5shi tagegnalachuh
@The-only-Abel
@The-only-Abel 6 дней назад
🎉🎉🎉
@tesstefera6334
@tesstefera6334 6 дней назад
JESUS CHRIST SAVES....OUR ADRESS IS JESUS CHRIST
@RahelMengaw
@RahelMengaw 6 дней назад
Anchi denez porsawu 1700 chamashi kewuchi berenda layi suk bederete mishetut 75 biirr kemisu 120 birr new denkoro nesh
@rahelmere5937
@rahelmere5937 4 дня назад
አቤት! የሀበሻ ሴቶች ሳክስ እልተቻልንም 😂😂😂😂😂 ቦንዳቸውን ግጥም አድርገው በቸርኬ እየቆሰቆሱት 15000 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 дней назад
ባቢ እንኳን አደረሰህ
@eyadereshete6759
@eyadereshete6759 6 дней назад
Babisha enkuan aderesek🥰🥰🥰
@samlsd9711
@samlsd9711 6 дней назад
50,000 le fiyel? 😂😂😂😂 የ አዲስ አበባ ህዝብ ገገማ ነው እንጂ ቢያረቡ እና መሸጥ በየቤቱ ቢጀምሩ፣ ቢሊዮኔር ይሆኑ ነበር፡ ያው ግን የ ስራ ፍላጎት መጀመርያ ያስፈልጋል እንጂ ምድረ ሰነፍ ፈንዳሳ ሁላ! ተጋድሞ መወተፍ፣ ከውጭ ሲላክ ገንዘቡን አመድ ማረግ ነው!
@LemlemAbraham-p4k
@LemlemAbraham-p4k 6 дней назад
Happy new year BABI
@Tennsey
@Tennsey 6 дней назад
Happy new year 🎉 ✨️ 💖 💛 💓 💕 😊babi
@LasBeki-hj3wo
@LasBeki-hj3wo 6 дней назад
እኔ ውድ ነው የሰረኩት በጉን
@MaxamedAbaagadge
@MaxamedAbaagadge 6 дней назад
Shunekuret magebeyaki tamachitognll ❤❤❤❤❤❤
@emafikermariyam1907
@emafikermariyam1907 5 дней назад
ድግል አይደላቺም ማለት ነዉ
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 6 дней назад
እንካን አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ እንዲሁም በሀገር ውስጥ ላላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistchannel5066
@tigistchannel5066 5 дней назад
babye the best
@seblebelay9894
@seblebelay9894 6 дней назад
Welcome puppy happy Ethiopian new new
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 дней назад
❤❤❤❤
@EeEe-xy1mr
@EeEe-xy1mr 6 дней назад
የሙሽሮች አካሂዱ ትክክል አይደለም ከብርንፃህና የላታም ከተባለበሰርጋቸውሳምንት ወይምበስስትቀኑነውእሱውም የሷ ብትስብ እወንዱ በትስብ መላሽተጠርተውነው
@enayko5471
@enayko5471 6 дней назад
Enkowan Adersk babiy yes bayebela beker gomen men Alegn 🤷😃
@Kal-qm7np
@Kal-qm7np 6 дней назад
ሊሊሊሊአ
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 6 дней назад
ከዚህ በኋላ መንግስት ከሃገር ውስጥ ምርት ውጭ እንዳንጠቀም ያድርገን
@Ethio_orthodox_mezmuer
@Ethio_orthodox_mezmuer 6 дней назад
hawassa west 2 soro 1300 birr new yegezanew
@halimaali4383
@halimaali4383 6 дней назад
betorinet nw ageritwan eyachemaleku yalot midre midre zeregna holo le hizbachew yemayasibu sigibgib Aallah ye ejachohon yestacho
@Zekarias-yd2uq
@Zekarias-yd2uq 4 дня назад
Betematem denech eyalk taweraleh ende werealebh
@DejenGebreyesus
@DejenGebreyesus 6 дней назад
shelmatus 😏 enkuan aderseh ...giveaway eyasebkbet kl kal new 😥
@tigistchannel5066
@tigistchannel5066 5 дней назад
shinkurt 120 doro 1000
@SirajEth
@SirajEth 6 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 5 дней назад
መንሱሩ ተብዬው አቀሳስረህ ሞተሃል : ምንም ፍርድባልተሰጠበት ጉዳይ አትሰክሰን ::
@mistersayed6624
@mistersayed6624 6 дней назад
አክስንቷንስ ከየት ነው 😂
@hegheze4857
@hegheze4857 6 дней назад
Ye setiyo dingil ke honech bezi melk yikefetal Kalhone Demo endezi Kift new
@sanamiss5234
@sanamiss5234 6 дней назад
አረ እች ሴትዮ ዳቦዋን ታሳያለች ኤጭ
@MarkoSanace
@MarkoSanace 5 дней назад
Hall Nancy Walker Dorothy Thompson Charles
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 дней назад
እንዲህ አይነት ሙዶችን መጠቀም 😂
@muluf7616
@muluf7616 6 дней назад
Girl, you don’t have pain not $15,000 dollar spending every month girl please😁😁😁😁😁😁
@yohannismitiku-px2lf
@yohannismitiku-px2lf 5 дней назад
westu gift nw yalw
@FeriyaAbdumelikMuhammed
@FeriyaAbdumelikMuhammed 6 дней назад
Lije agerede selhonch new
@Streamflix-now
@Streamflix-now 6 дней назад
Babi የመጨረሻዋ intro ምንሼ
@tubena122
@tubena122 6 дней назад
shenkurt hota enkuwan adrsachu
@HadiyaMangstu
@HadiyaMangstu 6 дней назад
በሉ ተብለው ነው?ወይስ የአበሻ ልብስ አይለብሱም?
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 3 дня назад
14:32 የ10ድርሃም ሲሊፐር የ30ድርሃም ኮት እና የ20 ድርሃም ቀሚስ የ ሃገር ውስጥ ፎቢ አለብኝ😅😂 ቢያንስ የ100 dr ሙይ እንጂ ምን አይነት ትውልዶች ናቸው ምድረ ጋለሞታ ምን ይምስላሉ
@Milla-Natural
@Milla-Natural 6 дней назад
Yenante mebilat new yegnan nuro yagalew. 1d ken baybelas hod bicha yehone hizib!!!
@behailuayele9480
@behailuayele9480 6 дней назад
Egnaga Beg 5300😂 it doesnt feel real Doro 900
@etalem3581
@etalem3581 5 дней назад
አባ ሳክሶ
@yoahnisJoon
@yoahnisJoon 2 дня назад
እኔ ብቻ ነው የምትመቸኝ Please 🙏🙏 በየቀኑ ቪዲዮ ልቀቅ alex ን ብለጥልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@muluf7616
@muluf7616 6 дней назад
She is lying not 19 years old
@destabillelgn390
@destabillelgn390 5 дней назад
በግ 10000 ተቀፈልኩ
@Breout
@Breout 4 дня назад
Dubai ina labisanow yemiliko yewuc hágase now alalum 😂😂😂😂
@AbdulRahman-u2m
@AbdulRahman-u2m 3 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@FikadeAsefa-n1c
@FikadeAsefa-n1c 4 дня назад
Babi grown asf
@etalem3581
@etalem3581 5 дней назад
አዲሱ አመት መሻሻል ያለበት የኢትዬጲያ ሴቶች ወሸት ነው እዴ የዱባይ ልብስ ወርቅ ወይ ዳይመድ አደረጉት እኮ እዚ ያለነው አበሻ አልመሸለናቸውም
@skySports-l3m
@skySports-l3m 6 дней назад
እናዝ ሴቶች አሻብሮች ናችው የሀገርን ስም ዝቅ ለመድረጋ ሆን ብሎ የተናሱት
@EyuMan-h1h
@EyuMan-h1h 6 дней назад
Lebeal ene ltared neber Erob hono arefcu🐂🐂🐂🐂
@ባባ-ቸ3ጐ
@ባባ-ቸ3ጐ 6 дней назад
ስለ ጆን ዳንኤል ያወራከው እግዛብሔር ያመጣውን የምትለው እግዛብሔር እንደዚ አድርግ ብሎታል ደደብ
@user-gf7ev3yz6i
@user-gf7ev3yz6i 3 дня назад
ውይይይ እነዚህ ገመድ አፎች ከየት ነው የመጡት የአበሻ ምናምን ይላሉ እንዴ ዘልዛላ ሁላ ከዚሁ ኮልፌ እቸለቃቀሙ አስመጥቼ ነው ከዱባይ ከምናምን ይላሉ እንዴ ምድረ ቀፎ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 6 дней назад
ለኮመንት ብቻ ነው የገባሁት! ርእስ ብቻ አሳምረህ content ባዶ የሆነ ነገር አታቅርብ:: Nonsense! በኢንተርቪው ተናግራዋለች ከዘፈኗ አንዱ ፍቅሯን ረግጦ ስለሄደው ፍቅረኛዋ እንደሆነ:: ግን አንተ ፎቶውን የሽማግሌ አርገህ እስካሁን ባየሁት ውስጥ ስንገባ ይህንን ኢንተርቪው ነው የምትደግመው:: አንዴ ወይም ሁለቴ ሰው ታታልል ይሆናል ከዛ ግን አልፈህ አትሄድም:: ኦዲየንስን ለምን ትንቃለህ? በኔ በኩል ሶስቱን ነጠብጣብ ተጭኜ Don’t recommend this channel ብያለሁ:: ባይ ባይ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 6 дней назад
JESUS CHRIST SAVES....OUR ADRESS IS JESUS CHRIST MUSIC IS A SIN
@bedroomgeneral3587
@bedroomgeneral3587 5 дней назад
I enjoy every video u post here.... but PLEASSSSSEEEE stop reacting to those stupid staged street questions... Those videos annoy the F ot of me....
@belemedia-6237
@belemedia-6237 6 дней назад
ሳሮን ቱርክ ላይ በቅሌት ታሰረች ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VDU-LD9kgEQ.html
@tesstefera6334
@tesstefera6334 6 дней назад
JESUS CHRIST SAVES....OUR ADRESS IS JESUS CHRIST....music and dancing is sin...ONLY PRAISE JESUS IN 2017
Далее
የቲክቶኳ መማር Hanna Yohannes:
21:27
Просмотров 46 тыс.