Тёмный
No video :(

🔴 አነጋጋሪዉ የቃልኪዳን ጥበቡ ጉዳይና የ EBSTVዋ ቃልኪዳን - ቴዲ አፍሮና ፓስተሩ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 305 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
🔴 አነጋጋሪዉ የቃልኪዳን ጥበቡ ጉዳይና የ EBSTVዋ ቃልኪዳን - ቴዲ አፍሮና ፓስተሩ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

12 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 6 месяцев назад
አንተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ይባርክህ አስተዋይነትህ በአጥፍ ይጨምር❤❤❤
@fantishtube7741
@fantishtube7741 6 месяцев назад
በጣምአስተዋይ ነውታዝበሻል ወይም ታዝበሀል
@dememimi6013
@dememimi6013 6 месяцев назад
አዋሳ
@dememimi6013
@dememimi6013 6 месяцев назад
እዳማ
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 6 месяцев назад
በትክክል ወንድም ልክ ነው ግን የኛ ሰው የሚመርጠውን አያውቁትም እዚህም አስቸግረውናል ልብ ይስጠን እንጂ የአገራችን ሰው በጣም አስቸጋሪ ነው 😊😊
@bettynolen990
@bettynolen990 6 месяцев назад
A.A Awasa Jimma
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 6 месяцев назад
አንተ ልጅ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ ቁም ነገር ነው የምታስተላልፈው እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ በዚሁ ቀጥልበት 🙏
@HabetamGete-sj7nc
@HabetamGete-sj7nc 6 месяцев назад
ንፁህ ልብ ሲኖረህ የሰወች ደስታ ያስደስትሀል ተባረክ አቦ❤️
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 6 месяцев назад
ቃልዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ለልጅሽ እህት ወንድሞች ይስጥሽ ባንቺ እና በልጅሽ ወስጥ ባባዬን አየዋለው 😢❤🎉
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 6 месяцев назад
ለሁሉም ነገርክ ፀጥ ብየ አዳመጥኩህ ምርጥ ጀግና ኢቶጵያዊ ነህ ስነስራአት አለህ ተባርክ ወገኔ❤🎉
@Chulusmith
@Chulusmith 6 месяцев назад
በጣም positive ይሆንክ ልጅ እድሜህን ያርዝመው አይቀይርብህ!!!
@ahmedbnabdon8419
@ahmedbnabdon8419 6 месяцев назад
You are gentle ❤
@_waifu-4548
@_waifu-4548 6 месяцев назад
ስለ ሀይሌ የተናገርከው ነገር በጣም ትክክል ነው ሠው የሌለውን ለመናገር ይቸኩላል እንደ ሀይሌ ምሁር ሲኮን ደግሞ ያለውን እንደሌለው ያደርጋል እዩኝ እዩኝ አያውቅም ሰለ ትዝብት ስለድሀ ያነሣከው ነገር በጣም ትክክል
@user-mk5wz9hk6h
@user-mk5wz9hk6h 6 месяцев назад
ለሰዉ መልካም መመኘት ጥሩ ነዉ ተባረክ
@alinaalina212
@alinaalina212 6 месяцев назад
ቆይ እኔ አልገባኝም ከተለያዩ ቆይተዋል ግን ሢታመም አሥታማ አልቅሣ ቀብራዋለች እና አብራዉ አትቀበር ፈጣሪ ቀሪ ሒዎቷን ከነ ልጇ የደሥታ የሣቅ ሒዎት ይሥጣት
@hayattube8074
@hayattube8074 6 месяцев назад
ትክክል❤
@melatsega
@melatsega 6 месяцев назад
ሀይሌ ምርጥ ሰው ነው ሀብትን በተግባር ሰርቶ ያሳየ ትሁት መልካም ስብእና የክፍለ ዘመኑ ሰው ሀይሌ በርታልን
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 6 месяцев назад
ዳሎል እዬ አንደበትክ ይባረክ ያንተ መገለጫ እናት እና አባትክ ናቸው
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 6 месяцев назад
በነገርክ ላይ ዩቱበሩ ስምህን አላውቀውም ግን በጣም ነው የምወድህ ማለቴ በሳል እና አስተዋይ ሰው ይገዛኛል እንዲህ አይነቱን እናቴ የልጅ አዋቂ ብላ ትዘጋዋለች እና ከአንተ አልፌ ያሳደጉህን በተሰቦችህን አመሰግናቸዋለሁ መልካም እና ጤነኛ በተሰብ ያለው ፍሬው ያስታውቃል ታደለው በወጣትነት የተፈወሰ መንፈስ ያለው ልጅ አላቸው ደስስስ የምትል ወጣት ነህ ❤🎉❤❤
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 6 месяцев назад
ላይክ አድርጉኝ በፈጣሪ😢
@ፈኪ2
@ፈኪ2 6 месяцев назад
ነይ ቤተሰብ እንሁን😊
@eliltayared4573
@eliltayared4573 6 месяцев назад
Silkali.yamitawru.afachhuni..atikfatu
@sosi5823
@sosi5823 6 месяцев назад
ምን ልታረጊው ነው በፈጣሪ ስም ምትለምኒ😣
@Nora-p8n
@Nora-p8n 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 6 месяцев назад
ምን ልታደርጊው ወይም ምን ልታደርገው ነው ላይኩን ጭራሽ በፈጣሪ መለመኑ
@asniyutub2975
@asniyutub2975 6 месяцев назад
ቃልኪዳን እንኳን ደስ አለሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ 🎉🎉🎉
@farawtube
@farawtube 6 месяцев назад
ደምሩኝ❤🙏
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 6 месяцев назад
Ere film nw❤
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 6 месяцев назад
ፊልምነውእኮ ተረጋጉ
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 6 месяцев назад
​@@farawtubeአንደመር
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 4 месяца назад
ይመች የሰዉ ነገር የሚያስደስት እግዚአቤር እድሜእን ያርዝመወ ወድማችን ሰዉን እኩል ስታረግ ይመች ከክፍ ይጠብቅ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 3 месяца назад
ልክ ብለሃል የኔ ወንድም ኃይልሻን እኔም አድናቂው ነኝ እጅግ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ። ❤❤❤❤❤❤
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 6 месяцев назад
ቃልዬ ከባባጋ ከተለያየች ቆይታለች ስለዚ በቃ የራሷን ሕይወት ትኑርበት ትውለድ ደግ አረገች
@farawtube
@farawtube 6 месяцев назад
ደምሩኝ❤🙏
@user-ys1oz4vg1k
@user-ys1oz4vg1k 6 месяцев назад
ትክክል
@user-hb6tv5px3s
@user-hb6tv5px3s 3 месяца назад
Betam like nesh
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 6 месяцев назад
አይተንዋል እኮ ብዙ ሃገራት ሄዶ ማንም ከምንም አይቆጥርውም ኢትጵያ ግን ማሽቃበጥ ሰለሚወዱ ማስታወቅያ እራሱ ሲያሰሩት ነበር ቃልየ እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል 😍 ወድሜ ሁሌም ፌር የሆን ነገር ሸር ስለምታደርገን ተባርክ ❤❤❤
@user-ce7vu1uz4i
@user-ce7vu1uz4i 6 месяцев назад
Hawasa. ARbaminch., Wolayta
@Hiwi-20
@Hiwi-20 6 месяцев назад
የሚገርም ስብእና ባለቤት ተባረክ አቦ 👍🏼
@tiegegerma
@tiegegerma 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ እንደዝው ያዝልቅ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤
@genettakel7722
@genettakel7722 6 месяцев назад
ሚገርም ማንነት አይቼብአለው በርታ ሰነምግባርህ ደሰ ይላል
@bintkhalid9759
@bintkhalid9759 6 месяцев назад
በጣም ልክ ነው ብዬ የማሥበው የቲክቶከሩ የውጭ ዜጋ ስለሆነ የማሽቀበጥ ጉዳይ ነው ሁሌ ያናደኝ ነበር
@Samifiker12
@Samifiker12 6 месяцев назад
አይሌ በራሱ ጥሮ በላቡ ያመጣው ውድ ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታ በርታ
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 месяцев назад
ጥረት ያለ መረጃ ነው ምታቀረበው ዘመንህ ይባረክ
@EyerusEuu
@EyerusEuu 6 месяцев назад
ቃልዬ ማርያምን ትለያለች ደስታዋን በማየታች ደስ ብሎናል
@sisayendale6332
@sisayendale6332 6 месяцев назад
ምርጥ ልጅ እና አስተዋይ ነህ ተባረክ
@user-vt6xg4su5g
@user-vt6xg4su5g 6 месяцев назад
አዲስ አበበ ሀዋሳ ባቱ ዙዋይ ሀይሌ እንዎደሀሌን እናከብረሀሌን ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤
@tigtig6559
@tigtig6559 6 месяцев назад
ተባረክ ሁል ጊዜ ነው የምከታተልህ ትክክል አመለካከት ነው ያለህ ነባረክ
@debritubeyene5221
@debritubeyene5221 6 месяцев назад
ኑቲ ግን ስወድክ የኔ ቁምነገረኛ 🥰🥰🥰 ምትናገረው ነገር ሁሉ አስተማሪ ነው የእዉነት አርአያ መሆን የምትችል ምርጥ ወጣት ነህ።
@HabtamKindu
@HabtamKindu 6 месяцев назад
አስተዋይ እኮ ነህ ስወድህ 😍😍❤❤
@tatekassefa6753
@tatekassefa6753 5 месяцев назад
ስለ ቃልኪዳን ጥበቡ እንኳን ወደ ፈገግታሽና ወደ ተወዳጁ ሥራሽ መለሰልን!
@MeklitAlemayew-zq2rd
@MeklitAlemayew-zq2rd 6 месяцев назад
በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃልዬን በንደዚህ አይነት መንፈስ በማየታችን በጣም ተጎድታ ነበር ❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 6 месяцев назад
የተማረ yotuber ይግደለኝ ተባረክ 👍
@MuluRega
@MuluRega 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አሽቄ ነው የኛ ህዝብ😢
@hannahanna6035
@hannahanna6035 6 месяцев назад
እንዳው የአስጨነቀኝ ነገር የጓደኛችሁ የአሌክስ ጉዳይ ነው እንደታሰረ ሰምተናል አሁን ምን ላይ እንደሆነ ከእናንተ መረጃ እንጠብቃለን እባክህ ዶክተር አንተ እንኳን አሳውቀን ፈጣሪ ይጠብቀው
@user-hc7ch1fs2m
@user-hc7ch1fs2m 6 месяцев назад
ተባረክ ሁሉም ከአንተ ቢማሩ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 6 месяцев назад
ሰዎች ስንባል ግን ምቀኞች ነን ቴዲ ጆሮን የሚመስል ጀግና ወንድ ነው ያረገዘችው ቃልዬ እንኳን ደስ አለሺ👌👌👌👍
@jeje302
@jeje302 6 месяцев назад
ኸረ ፊልም ቀረፃ ላይ ነው ብለዋል
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 6 месяцев назад
@@jeje302 ጀዚዬ ከሆነ እሺ 🙏❤
@user-qf3bg9yu3f
@user-qf3bg9yu3f 6 месяцев назад
አይሰሙምኮ እጪ​@@jeje302
@sosi5823
@sosi5823 6 месяцев назад
አረ ኣንቺም ኣስተውለሽ ተናገሪ ፊልም ነው
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
ቴዲ ቡሽቲው የምን ጀግና አዎን የሱስና የቡሽቲ ጀግና ነው
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 6 месяцев назад
እዉነት ነዉልጄ እኛ ሀበሻ ለወጭ ዜጋ ማሸርገድ ልማዳችን ነዉ።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 месяцев назад
you are the most matured youth, you are a good public figure, great example for youth and next generation, your youtube is great all the time
@user-pu4ey6bo3h
@user-pu4ey6bo3h 6 месяцев назад
ዉነትህነዉ❤❤❤❤❤❤
@user-ih9cc3hu3v
@user-ih9cc3hu3v 6 месяцев назад
በጣም ጨዋ ነህ በዚህ ቀጥልበት ሌላ ብዙ ማለት አያሰፈልግም የተማረ ሠው ባህሪ ነው ያለህ
@matilove3643
@matilove3643 6 месяцев назад
የኔቢጤ አደሉም ከትግራይ ከወለጋ የተፈናቀሉ ገበሬዎች ናቸው ማደበሪያ ለመግዛት ተቸግረው የተሰደዱ ብዙ ናቸው የኢትዮጵያን ህዝብ በልቶ እንዲያድር ከእግዚአብሔር በታች የሚያደርጉ ጀግና ገበሬዎች ናቸው ጋቢያቸው ይመሰክራል
@zulfa6303
@zulfa6303 6 месяцев назад
ለሰዎች ያለህ ቅን አስተሳሰብስ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ተባረክ
@rhamtistore3951
@rhamtistore3951 5 месяцев назад
አስተዋይ ልጅነህ እርጋታህ ብቻ ይመችህ❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 месяцев назад
Dallol entertainment channel is amazing 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽
@emiyeee1490
@emiyeee1490 6 месяцев назад
ቴዲአፍሮ የኔ መልካም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤ቃልዬ ቢሆንላት ደስስ ይለናል ❤❤
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 6 месяцев назад
የቱጋ ነው ደግነቱ ይሔ ቡሸቲ
@seblaruth4450
@seblaruth4450 6 месяцев назад
አስተዋይ ምርጥልጅ አይምሮክ የተባረከይሁን
@Abi21203
@Abi21203 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ ጣፋጭ ጨዋ አስተዋይ መሆንህን ሳልነግርህ ማለፍ አልፈለኩም አመሰግናለሁ🙏👏👏👏
@SmilingBooks-wz4ow
@SmilingBooks-wz4ow 5 месяцев назад
😂
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
ስዴት ምርርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😊❤ዴሴ አድሳባ ባህርዳረ መልሱ👍
@Rahmah-px8fv
@Rahmah-px8fv 6 месяцев назад
amin የኔ wud
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 6 месяцев назад
ምንማለትነዉ ጎጥጠቅሦ መልሱልኝ ማለት😒
@LAMA-mc8cc
@LAMA-mc8cc 6 месяцев назад
Hi​@@Rahmah-px8fv
@LAMA-mc8cc
@LAMA-mc8cc 6 месяцев назад
@LAMA-mc8cc
@LAMA-mc8cc 6 месяцев назад
​❤
@user-ps4zy4cz7t
@user-ps4zy4cz7t 6 месяцев назад
ወላይታ ሶዶ፣ አድስ አበባ ፣አዳማ ፣ የአይለ ሪዞርት❤❤❤
@farawtube
@farawtube 6 месяцев назад
ደምሩኝ❤🙏
@VdbVsb
@VdbVsb 6 месяцев назад
Hi❤❤❤❤
@user-ps4zy4cz7t
@user-ps4zy4cz7t 6 месяцев назад
እሽ❤❤
@Hillinaa
@Hillinaa Месяц назад
ጅማስ
@user-zh8mi3qb7f
@user-zh8mi3qb7f 6 месяцев назад
አዲስ አበባ ሀዋሳ ወላይታ ሀይሌ አድናቂህ ነኝ የኢትዮጽያ ጀግና
@nolawi2729
@nolawi2729 5 месяцев назад
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤ ሀዋሳ ፣ዝዋይ ፣ወላይታ ፣ሻሸመኔ፣አዲስአበባ
@asnibelew5428
@asnibelew5428 6 месяцев назад
ቃልይ ማንም ምን ቢል ቦታ አትስጪው የኔ ቆንጆ ህይወት ይቀጥላል ተባረኪ❤❤
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 6 месяцев назад
Film nw❤
@DavenchyHab
@DavenchyHab 6 месяцев назад
ሻሸመኔ፣አዲስ አበባ፣ወላይታ ሶዶ፣ዝዋይ/ ባቱ /
@21MarYam
@21MarYam 6 месяцев назад
ቃሊ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤
@jeje302
@jeje302 6 месяцев назад
ኸረ ፊልም ቀረፃ ላይ ነው ብለዋል ራሳቸው
@user-ev7ek8im6q
@user-ev7ek8im6q 6 месяцев назад
ደግአረገች ቃል ከአንቺበላይ የተጎዳ የለምእንኳን ለልጅሽ ወንድምወይም እሕትአገኘ ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@user-db8wp2pk9r
@user-db8wp2pk9r 6 месяцев назад
እኔ ሀይል በሩጫ ሲያሸንፍ በደስታ አለቅስ ነበር እኔ ያደኩት የመን ነው አባቴ አረብ እናቴ ሀበሻ ናት አሁን አዲስ አበባ ነው ያለሁት እሱን እንደዉ ከሩቁ ባየው በጣም ደስ ይለኛል
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 6 месяцев назад
ጀግና ነክ አገላለፅ ❤❤❤❤❤
@hiruttefra6996
@hiruttefra6996 6 месяцев назад
አቦ ሰላምህ ይብዛ ለሰው መልካም ስለምትመኝ
@sunmusic7
@sunmusic7 6 месяцев назад
1 ሀዋሳ 2 አዳማ 3 አድስ አበባ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd 5 месяцев назад
ሲጀመር ተለያይተው ቆይተዋል እናእሱከሞተ ሂወት የላትም እንዴ ምን አይነት ጉደኛ ነክእንደዚህ የምታስበው ❤❤❤❤አንተን በጣም እናመሰግናለንወንድሜ❤❤❤ለአስተሳሰብክብቻ❤❤❤❤❤
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 6 месяцев назад
ኑቲማን ትለያለህ❤❤❤🎉🎉🎉
@asniyutub2975
@asniyutub2975 6 месяцев назад
🎉ቃልዬ ስወድሽ ወይ የሀገሬ ሰው በሬ ወለደ 😂
@earmiasteka464
@earmiasteka464 6 месяцев назад
እውነት ለመናገር አኛ ሀገር ላይ ትልቅሰው በጠፋበት አንተ የልጅ አዋቂ ነህ አድናቂህ ነኝ በርታ
@user-zo3bm4vq6e
@user-zo3bm4vq6e 6 месяцев назад
እሲ ይሁን ለበጎው ሠው ሁሉ በተሳሳተ መገድላይ እዳለን ነው የሚሠማኝ እና ልቦና ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sari0550
@sari0550 6 месяцев назад
በመጀመሪያ በጣም ነው የማደንቅህ በርታልኝ ወንድሜ የጀግናችን ሪዞርት አዲስ አበባ አዳማ ሀዋሳ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 6 месяцев назад
ኑቲ የሁልጊዜ ምርጫዬ የእውነት ትልቅ ሰውነህ😊
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 6 месяцев назад
Wooow!!! Brother you are genius really i like it what you have Said specially on the TikToker so called Napi
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 6 месяцев назад
አዎ ወንድማችን ፀሎት ያስፈልጋታል አሜን❤❤❤
@amazingfacts6p8
@amazingfacts6p8 6 месяцев назад
ጎንደር አርባ ምንጭ አዲስ አበባ
@tsehaytadele
@tsehaytadele 6 месяцев назад
የቃልዬን ጦስ ይውሰዱ ሁሌ ወሬ ብቻ አይሰሩም ወንድሜ በርታ
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 6 месяцев назад
Like your wow very amazing thanks... For bless you
@VdbVsb
@VdbVsb 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@VdbVsb
@VdbVsb 6 месяцев назад
❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 месяцев назад
ልጄ የወይ ያኔ መሪ መለስ ዜናዊ ለትውልዱ በአደባባይ ስረቅ ብሎ እንጂ ሥራ ብሎ አላስተማረም። በላቡ ከመሥራት አጭበርብሮ በመለመን ቁጭ ብሎ መብላት ተለምዷል። እግዚአብሔር ልብ ይስጠን።
@Legna27
@Legna27 6 месяцев назад
ከመቀመጥ አለ ሀይሌ❤❤❤ ሳይኖርህ አትሳቅ❤❤❤
@SataTadessa
@SataTadessa 6 месяцев назад
ሀዋሳ ወላይታ ሶዶ አዳማ ❤
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq 5 месяцев назад
ወይ አንተ ልጅ ተባረክ❤
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l 6 месяцев назад
ለምረቃትህ አሚን
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 6 месяцев назад
ከሑሉም የቃልዬ እርግዝና እዉነት በሖነላት!💝🌹
@shemsiyashemsiya8224
@shemsiyashemsiya8224 6 месяцев назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ ተሳካልኝ
@adualene616
@adualene616 6 месяцев назад
የኔ ጀግና ሰወድህ እኮ አዳማ ፤ሻሸመኔ፤አዲስ አበባ፤ሀዋሳ ፤ወላይታ 😘😘😘😘😘😘😘
@senaitdaniel9586
@senaitdaniel9586 6 месяцев назад
እርሶ ግን የተባረኩ ኖት❤🇪🇹
@mesenbettsegawe3079
@mesenbettsegawe3079 6 месяцев назад
ሃዋሳ ጎንደር አርባ ምንጭ አዲስ አበባ
@adam2558
@adam2558 6 месяцев назад
አዲስ አበባ አዳማ ወላይታ 🎉🎉🎉🎉
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 3 месяца назад
You have positive mind God Bless You Brother
@alehegneassefa9451
@alehegneassefa9451 6 месяцев назад
ባባ የሚረሳ እይደለም እንኳን ለሚስቱ ለተከታዮቹም ለዘመናት ከህሊናችን አይጠፋም ።
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 6 месяцев назад
በጣም መቸም አንረሳውም
@Emuti83
@Emuti83 6 месяцев назад
ከመሞቱ 3 ዓመት በፊት ተለያይተዋል ተብሏል ስለዚህ ሚስቱ ማለት ይከብዳል
@siphan-vn7ds6dg9o
@siphan-vn7ds6dg9o 6 месяцев назад
Hawasaa .....bishoftuu adama a.a🎉❤
@user-ci6bx8pf5z
@user-ci6bx8pf5z 6 месяцев назад
ቃልዬ የውነት ተረግዞ ከሆነ ኦንኮን ደስ አለሽ እንግዲ ከሞተው ጋር አይሞትም ህይወት ይቀጥላል
@EnaniEnani-du5kc
@EnaniEnani-du5kc 6 месяцев назад
ተባረክ
@Wasela-jx3yv
@Wasela-jx3yv 6 месяцев назад
የቤትህ አዲሥ ነኝ ግን ኮመንት ነሠጡህ ሣይ ደሥ አልከኝ ሁሉም እያደነቀህ ነው በርታ አሥተዋይ ነህ
@nohamin9035
@nohamin9035 6 месяцев назад
ለዚ መልካም ስብእናህ ፈጣሪ እና ቤተሰብህን አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏 ህሊናችንን ሸጠን ነው ዛሬ ላይ ውድቀታችን የበዛው
@tggonderewa8405
@tggonderewa8405 6 месяцев назад
ተባረክ የምረ እውነትን እሚናገረ ሰው ይመቸኛል🥰
@user-sf6js1oc7q
@user-sf6js1oc7q 6 месяцев назад
የምር ትክክል አስተዋይ በውነት አከበርኩ ❤
@sabakassa2363
@sabakassa2363 6 месяцев назад
ምርጥ ወጣት እ/ር ብርክ ያድርግህ
@apolobekele3791
@apolobekele3791 5 месяцев назад
.ምና ልባት ቴዲን ሊገል ሲመጣ ይሆናል ፏጣሪከሰተበት ቴዲዬ ይኑር ለዘላለም አለም .ጰንጤ እመቤቱ ኰሰተች
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 6 месяцев назад
በትክክል ወንድሜ❤❤
@ሰላም-19አባቴ
@ሰላም-19አባቴ 6 месяцев назад
አድስ አበባ .ወላይታሶዶ.አውሳ እና አዳማ🙏❤️ሀይል ሪዞርት
@user-mu1fw3qy9m
@user-mu1fw3qy9m 6 месяцев назад
አድስ አበባ ወላይታ ሶዶ አዳማ ሀይልሻ ጀግና❤❤❤
@fuadtalafha9767
@fuadtalafha9767 6 месяцев назад
ዋወወወ የምር ጆግና ሰዉ ሁሉም ትክክል ነህ ነረልኝ የኔ አባት❤❤❤😞😔😌💔👌👍👍👍
@zabishayele
@zabishayele 6 месяцев назад
ሐዋሳ አርባ ምንጭ አዲስ አበባ
@user-dl6fp3xd2y
@user-dl6fp3xd2y 6 месяцев назад
ሰላም የሀይሌ ሪዞት 3 ከተማ ሀዋሳ ዝዋይ አዳማ ነቻው
@user-ih7fy4yt6b
@user-ih7fy4yt6b 6 месяцев назад
ሀይል ሆተሊ ሀዋሳ1ኛ አርባምንጭ 2ኛወላይታ ሶዶ 3ኛ ይኸው በጣም ጎበዝ ሰው ነው
Далее
NOOOO 😂😂😂
00:14
Просмотров 15 млн